ሀበሻ ልብስ የሚያበላሹ 7️⃣ ስህተቶች‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 113

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  2 місяці тому +10

    የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን ዌብሳይት ላይ የለበስኩትን ሽፎን 50% ቅናሽ ታገኙታላችሁ የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏
    በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
    ☎🇮🇹 +39 3808966138
    ☎🇪🇹 +251913287952
    ☎🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን
    በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
    Gena Tibeb Website 👉 genatibeb.co.uk
    Gena Tibeb Instagram 👉 instagram.com/genatibeb?r=nametag
    Facebook 👉 facebook.com/ELSA.GETU22
    Instagram 👉 instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
    Tik tok 👉www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1

    • @genettewelde950
      @genettewelde950 2 місяці тому

      ኤልሲ ቆንጃች ❤ ስዊድን አላሽ ወይ?

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 місяці тому +2

      ኤልሳ ትንሾ መቀነት መሰለችኝ የዘንድሮ ልጆች ነጠላ ስለማይለብሱ ወገባቸው ላይ ነጠላውን ሲያስሩት እንዳይበዛ ቀጭንዋን የጨመሩት ለዚህ ይመስለኛል 😳✌️

  • @Yeshwork-rt7eq
    @Yeshwork-rt7eq 2 місяці тому +4

    ኤስየ በጣም አድናቂሽና ተከታታይሽ ነኝ ዛሬ ይሄን ቱፒክ ይዘሽ በመምጣሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ የነጠላውና የዚፐሮ ብቻ ሳይሆን አንድ ሙሉ ቀን ሳትለብሽው ወገቡ አፈትልኮ ወይንም ላስቲኩ ለቆ ሁለተኛ ቀ ን ሳይለበስ መቅረቱ ሌላ ደግሞ ሙሉ ነጠላ ተብሎ ከግራ ወደቀኝ የያላብስ በተክርስቲያ ቁመሽ አስሬ ሸተት እያለ ሲያስቸግርሽና ይሄን ያህል ብር እየጠየቁ በጥራት አለመስራት መነኑም እንደ ሹርብ ክር ዕፀጉር ሲያወጣ በእውነት ለመናገር የሚጠዪቁት ዋጋና ጥራቱ ሰማይና ምድር ነው በእውነት ከሰሙ አንቺ አስተያየትሽን ቢጠቀሙበት በጣም ጥሩ ነው
    ኤልሲ አመሰግናለሁ

  • @wubittekle5136
    @wubittekle5136 2 місяці тому +3

    ሰላም ኤልሲ ይሄንን ሀሳብ በማንሳትሽ ደስ ብሎኛል። የኛ የሀገር ባህል ልብሳችን የሚወጣበት ገንዘብ እና ኳሊቲው ምንም አይገናኝም ፊኒሽንግ ላይ ትኩረት ቢደረግ ጥሩ ነው። መልካም አዲስ አመት እንዲሆንልሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ከልቤ እመኝልሀሻሁ ❤❤❤❤❤

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 місяці тому +15

    ኤልስየ ፍቅር ሁላችሁም ይሄንን ኮሜንት ምታነቡ መልካም አዲስአመት የለውጥ ዘመን ያርግልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @aselefechtafese2666
    @aselefechtafese2666 2 місяці тому +11

    ሽፎን ቀሚስ ለማዘዝ ስልክ ቁጥር ብትተይል ጥሩ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 2 місяці тому +4

    ኤልሲዬ እንኳን አደረሰሸ እግዚአብሔር አምላክ የተባረከና፣ውብ ዘመን ይሁንልሸ መልካመ አዲሰ አመት። ❤❤❤ ❤❤❤

  • @ritaaraya3439
    @ritaaraya3439 2 місяці тому +4

    I like your idea. If I spend good money I expect quality 💯 but habesha dress I don't know how the using cheap materials special zeper & buttons. They should now better. Thank you for your time and effort 👌

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 2 місяці тому +1

    ኤልሲ እንኳን ከዘመነ ዮሀንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም በጤና አደረሰሽ፣ በጣም አሪፍ ሀሳብ ይዘሽ ነው የመጣሽው የአገር ባህር ልብሶች ጥራታቸው እና ዋጋቸው በፍፁም ተመጣጣኝ አልሆነም ለመግዛት አያጓጓም ሀሳቡን ስላነሳሽው በጣም እናመሰግናለን።

  • @tsionalemu5686
    @tsionalemu5686 2 місяці тому +3

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @elenibedlu4746
    @elenibedlu4746 2 місяці тому +2

    I second your comment regarding the small netela. I have similar issues.

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 2 місяці тому +1

    ከዚህ በፊት በውድየገዛሁት ቆንጆ ኳሊቲ ቀሚስ ጥለቱ በውስጡ ለብሸው ስራመድ ብትትን አለ ሳይለበስ ያረጀ ቀሚስ ባየሁት ቁጥር አዝናለሁ ከመጣል ውጭ ምርጫ የለኝም : እና ተባረኪ በዚህ አጋጣሚ ይህን ማቅረብሽን : ከእንግዲህ የዚህ አይነት ቀሚስ አልገዛም ያሳዝናል ማስተካከል አለባቸው :

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 2 місяці тому +3

    በትክክል እኔ ትዕዛዝ ተቀብዬ አሰራለሁ ።ለምሳሌ ጥልፉን የማሰራው አብራኝ የምትሰራ አለች በትክክል ደንበኞቼ የሚፈልጉትን በተደጋጋሚ ነግረሽ ጭራሽ ያልተባለውን ሲሰራ ጥልፉ አይቀየር በጣም በጣም ነው የማዝነው ደንበኞችም ያን ያህል ገንዘብ አውጥተው እንዳይደሰቱ ማድረግ እኔም መፍትሔ ያጣሁበት ጉዳይ ነው።

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma575 2 місяці тому +2

    You talk all my heart .you are blessed Elso .thank you .I have all this problems,the zip,the hell ,and the quality of geber

  • @azebg7176
    @azebg7176 2 місяці тому +3

    ኤልስየ በጣም አስፈላጊ ነው የተናገርሽ ገበዝ ።

  • @alemb4972
    @alemb4972 2 місяці тому +2

    ጀግናችን ኑሪልን

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ጥሩ እይታ ነው ያለሽ ካንቺ ብዙ እንማራለን ሌላ አበሻ ቀሚስ በምንም ሁኔታ ጥለቱ ሳይተኮስ መለበስ የለበትም ውበቱን በጣም ይቀንሳል

  • @genetmk468
    @genetmk468 2 місяці тому +3

    ዉድ እህቴ እናመሰግንሻለን።በርችልን ኑሪልን ጥንቅቅ ያልሽ።ስወድሽ

  • @bibiabraham3507
    @bibiabraham3507 2 місяці тому +1

    Ethiopian commercials shall take notes 😒 Thank you Elsiye for your free business advice ( in other countries it's expensive 🤑💰)

  • @fiorizak3267
    @fiorizak3267 2 місяці тому

    I can’t wait to see the change that u gave them advice, that’s what I noticed and happened to me❤❤, thank u.

  • @direharerej
    @direharerej 2 місяці тому +2

    ኤልስዬ ሼፉኑን ቀሜስ አዲሰ አበባ ነው ያለሁት አድራሻ ብትሰጪኝ የኔ ቆጆ ስወድሽ አኮ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 2 місяці тому +2

    ኤልሲ አጀብ አጀብ ወይም በወሎዬዎች አባባል ጀባ ጀባ የተባልሺው የአገር ባህል ቀሚስ ያምራል።

  • @ተኬአለም
    @ተኬአለም 2 місяці тому +8

    በእዉነት ብለሻል በጣም ግፈኞች ናቸዉ አድቀን ለብሰን ጥለቱ ከመክበዱ የተነሳ ወገቡ ላይ ይቀደዳል ያጥራል እረ ስንቱ ዉሸታሞች ናቸዉ ዋጋቸዉ ዉድ ጥራታቸዉ ዜሮ ።

  • @yenebettube
    @yenebettube 2 місяці тому +1

    በነገራችን ላይ ይሄም ዚፕ በጣም ነው ሚበላሸው ልብስ ግን ያሳምራል

  • @almazhaile6206
    @almazhaile6206 2 місяці тому +3

    Selam Elsy ! How can I buy exact like your style ሽፍን?

  • @frewoinigore1782
    @frewoinigore1782 2 місяці тому +2

    Wow nice idea sister❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 2 місяці тому +2

    እንኳን አደረሰሸ ሰታምሪ

  • @serkalemabebe771
    @serkalemabebe771 2 місяці тому +2

    You rely right

  • @arsematafesetafese9821
    @arsematafesetafese9821 2 місяці тому +2

    ጥሩ ብለሻል እህቴ አዳዴ ጥ ሩ ዚብ አይጠቀሙም ይበላሻል ለመቀየር ደሞ ልብሡ ይበላሻል ያሥተካክሉ እላለሁ

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 2 місяці тому +6

    የሀገር ባህል ልብስ ዲዛይነሮች ሰብሰብ ብላችሁ ይቺን ቪድዬ ተመልከቱልኝ በተይ የነጠላው ጉዳይ
    ተበረኪ ኢልሲ🎉🎉🎉

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 місяці тому +1

      Like and share እያረጋችሁ አቤቱታችን እንዲደርሳቸው 🤩🤩🙌🙏❤️

  • @selamethio8557
    @selamethio8557 2 місяці тому +1

    ሀይ ኤልሲ፣ እንኳን ያደረሰሽ ሲልክ የለበስሽዉ ቀሚስ በጣም ያምራል 50% ዲስካዉንት ብለሻል መገናኛ ዛት እፈልጋለሁ ከየት ነዉ?

  • @demekechtadege9438
    @demekechtadege9438 2 місяці тому

    Thanks Elsie
    As always you are the best

  • @mimalemma7094
    @mimalemma7094 2 місяці тому +1

    Oh my my! Love the chiffon you are wearing. How can I order one. You are beautiful, and you complement the dress

  • @SintayehuTeferaBitew
    @SintayehuTeferaBitew 2 місяці тому +6

    ለኔም ኢትዮጵያ የላኩልኝ ቀሚስ እስከ ነጠላ የላኩልኝ 27,000 የተገዛ ቀሚስ ቀለሙ ይለቃል ሲቀጥል ነጠላው 3ገመድ የመሰለ ነጠላ ይሁን መቀነት አይለይም ነጠላ ነው ስፊው ብለው የሰጡኝ እኔ መስፋ አልችልም መልሼ ወደ ቤተሰብ ላክሁት ወይ ጣሉት ወይ ልበሱት አልኩኝ ሲያስጠላ የዉስጥ ገበር የለዉም ታኮ ጫማ አድርጌ ስሄድ ታኮው ይጎትተዋል ሁለተኛ ኢትዮጵያ አልገዛም እዚሁ ዉድ ቢሆንም በአይኔ አይቼ ብገዛ ይሻላል

  • @andimuller9038
    @andimuller9038 2 місяці тому

    ጎበዝ ኢስት ንገርያTው የውሽት ኣበሻ ልብሲየኡ ነው

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 місяці тому +6

    ኤልሲ የሀበሻ ቀሚስ ከሀር ነው እንዴ እሚሰራው❓ማን ነው እንዲህ እንዲወደድ ያደረገው❓❗ ጥጡ ፈታዩ ሸማኔው ከሀገራችን ነው import አይደረግም ከክሩ በቀር ዋጋው ቅጥ ነው ያጣው❗

  • @selamteke1007
    @selamteke1007 2 місяці тому +2

    🎉❤እንኩዋን ለ2017 አዲሰ አደረሰሸ ኤልሲ

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 2 місяці тому +2

    መልካም አዲስ አመት ኤልሲዬ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ 🙏🏽

  • @CocoSweet-bt2of
    @CocoSweet-bt2of 2 місяці тому +1

    All True-I work designer shop!

  • @sofevnegsa1279
    @sofevnegsa1279 2 місяці тому +2

    የሁላችን ጥያቄ ነው ኤልሱ ተባረኪ ብራችን ካወጣን አይቀረ ደሰታ የለም

  • @almazkebede6802
    @almazkebede6802 2 місяці тому

    ሰላም ኤልሲ አሁን ያሳየሺውን ሽፎን እንዴት ኦርደር ማድረግ እችላለሁ?

  • @AfomiaMekonnen
    @AfomiaMekonnen 2 місяці тому +1

    Elsi Happy new year

  • @selamethio8557
    @selamethio8557 2 місяці тому

    የነጠላዉ ነገር እኔም ደርሶብኛል በጣም ነዉ የሚያናድደዉ።

  • @Marsilase
    @Marsilase 2 місяці тому

    Happy new year Elsi

  • @abayeneshhuneyalew5686
    @abayeneshhuneyalew5686 2 місяці тому

    selam elsi ene yetechegerkut mechrsha yanesashiwe chamaye geberu lay eyegba newn betame tiru mefthe new berch

  • @AzebGebrehiwot-v3p
    @AzebGebrehiwot-v3p 2 місяці тому

    How do I get the shefone you said on sale 50 present ?

  • @TigistTsegaye-h6h
    @TigistTsegaye-h6h 2 місяці тому

    Elsiye Mare Enkon Aderesesh yene webbb❤❤❤

  • @user-of2zp8zu1i
    @user-of2zp8zu1i 2 місяці тому +1

    Elsy can you please show us how you wash your habesha kemis?

  • @AzebGebrehiwot-v3p
    @AzebGebrehiwot-v3p 2 місяці тому

    How do I get the Shefone yiu said it is on Sale

  • @tselatt
    @tselatt 2 місяці тому

    Bravissima come sempre.❤❤BUON ANNO.

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 2 місяці тому +1

    ልክነው ነጠላ ሁሌለብቻውነ ነው የማዘው ምክንይትም ትንሽ ነው
    ለማኛውም እረንጉዴውን ነጠላውን
    ገጠመሽ ስፊው ተኩሽው ❤
    ውድነቱ ትን ❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 місяці тому +1

      የሶስት ቀሚስ ነጠላ እኮ ነው 🤣🤣🤣 ሁለቱን ከሰፋሁት ለአንድ ቀሚስ ማለት ነው ሌሎቹስ 🙆🏽‍♀️

  • @Ana-ct8bx
    @Ana-ct8bx 2 місяці тому

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ማርያምን ❤❤❤❤❤❤

  • @tigraytiser1184
    @tigraytiser1184 2 місяці тому

    ትኽክል

  • @yoditbayere9476
    @yoditbayere9476 2 місяці тому

    Finishing agerbet yemisefu hulu gize indeza new !!! Ena ye West lbs ena yehe gmash netela betam ewnetsh nesh !

  • @እናትዬአናጺዋ
    @እናትዬአናጺዋ 2 місяці тому +4

    ኤልሲዬ ባልና ሚስት አይደለም "አግራፍ" ነው የሚባለው ።ባልና ሚስት የሚጣበቀው ነው ።❤
    መማማር አይደል?😂

  • @zemoy3439
    @zemoy3439 2 місяці тому

    ሻሎም ኤልሲ 🙏
    የሐበሻ ልበሰ ማዘዝ ትችያልሸ? ብጣም ያልሆነ አየላኩልአኝ ተወኩት። መልሰሸ አጠብቃሎ።

  • @tebegebreigzabiher5792
    @tebegebreigzabiher5792 2 місяці тому

    ❤betam new yadenekush lge og ❤❤❤❤

  • @CaterinaBettioni
    @CaterinaBettioni 2 місяці тому +3

    I agree what you said about Ethiopian Traditional clothes it has to be modernized no cross on the bottom I like the Gonder it is on the shoulder another way too much material & very long * this is not criticism just to improve it we appreciate your commitment to do excellent 🙏🏽

  • @mercyglory9268
    @mercyglory9268 2 місяці тому

    You are right this days the Habesha clothes are skyrocketing. Very soon we stop buying and wear what we have . It’s better to boycott the Habesha dresses makers

  • @RahelBullo-o2t
    @RahelBullo-o2t 2 місяці тому

    Elsie edit nesh ekwan adersesh bager libsu lay yseteshiw hasab ene linager yalkutin geltsishiew betikikle amseginalew eyitash 5:21 ❤❤

  • @salemeyu9858
    @salemeyu9858 2 місяці тому

    ሰላም ላናንተ ይሁን እንኳን አደረሳችሁ

  • @JehdhKwhdhe
    @JehdhKwhdhe 2 місяці тому +2

    ሽፎን ዋጋው ስንት ነው

  • @woynimartube8860
    @woynimartube8860 2 місяці тому

    Enekon aderesech elesi❤❤

  • @yordichanel1331
    @yordichanel1331 2 місяці тому +1

    I would like to buy shifon

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 2 місяці тому

    Melkam Addis amet Elsy🎉❤🙏🏿

  • @kelemuarobi831
    @kelemuarobi831 2 місяці тому +2

    ሽፎኑ እንዴት ነው የሚታዘዘው

  • @hananbedru-us9zm
    @hananbedru-us9zm 2 місяці тому

    elsy konjo endet nesh
    elsuka please castor oil addis abeba meche new migebaw melshilgn wde

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 2 місяці тому

    እንኳን አደረሰሽ ኤልሲ በቀሚስ የሚደረግ ብለሽ ነጭ ስኒከር ፒንክ ማሰሪያ የነበረው ጠፋብኝ ሊንኩን ላኪልኝ እባክሽ🙏

  • @saraha5240
    @saraha5240 2 місяці тому +2

    እረ ረይኔ ምን አይሙት ነጠላ 😂😂😂😂😂

  • @YETMWORK-yw5il
    @YETMWORK-yw5il 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 2 місяці тому

    💕🙏💕

  • @LidyaEldu
    @LidyaEldu 2 місяці тому

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 2 місяці тому

    😮😮😮❤❤❤❤❤

  • @Fatuma155
    @Fatuma155 2 місяці тому

    🥰🥰🥰🙏🏼

  • @מסרטאלמו
    @מסרטאלמו 2 місяці тому +1

    🧡🧡🧡🧡🙏🙏🙏👍

  • @saraha5240
    @saraha5240 2 місяці тому

    ወይኔ የኔ የሀገር ልብስገዝቼ ገና ሳለብሰዉ ለቅለቅ አደርጋለሁብዬግፍፍ አለብኝ ምን ላደርገው ❤❤😂❤😂

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 місяці тому

      ምኑ ተገፈፈ ማሬ 🤩🤩የተለጠፈ ጥለት ነው?

    • @saraha5240
      @saraha5240 2 місяці тому

      ሙሉልብሱ ነዉ የለቀቀዉ ነጩን በለዘዉ የተለጠፈ አይደለም ኤልሲ❤❤

  • @naninanni6449
    @naninanni6449 2 місяці тому +7

    በፍፁም: ይሄ: ግማሽ: ነጠላ: ሊሆንም: አይችልም:: እንደውም: ይሄ: የአንገት: ልብስ: ነው::

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 місяці тому +1

      ደሞ ክርክራቸውስ በዛ ላይ ሆ 🙏❤️🙏

    • @user-hq4dn9zr7l
      @user-hq4dn9zr7l 2 місяці тому

      ​@@ethioelsylifestyle9486ሰላም ሰላም ኤልሲ እኔ ቆይቻለሁ ስከታተልሽ በጣም ጎበዝ ነሽ አሁን ግን የበፊት video አይቼ ኧረ ልክ ልኬን ነገረችኝ ግን መቀየር ይከብደኛል አሁን ግን እንዳመጣሻት መፍትሄ ደግሞ ታመጫለሽ 😂😂 እባክሽ በምን ላግኝሽ ❤ እኔ አመሪካ ነዉ የምኖረዉ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 2 місяці тому

      ኤልሲ የሽፎኑን አድራሻ አስቀምጭልን

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 місяці тому

      @@PeacefromJesus genatibeb.co.uk

    • @user-hq4dn9zr7l
      @user-hq4dn9zr7l 2 місяці тому

      ​@@ethioelsylifestyle9486መልስ ስጪ እንጂ

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 2 місяці тому

    እማ ኤልሲ

  • @yordichanel1331
    @yordichanel1331 2 місяці тому

    You’re so beautiful and smart ❤
    I amFrom Eritrea 🇪🇷

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 2 місяці тому

    ለአረንጉዴው ያገርልብስ የቬሎ ገበር ቢደረግ ይመረጤል የረዳኝ ስለሆነ ነው

  • @rabiathierry8126
    @rabiathierry8126 2 місяці тому

    ቀሚሱ ከነጠላዉ ጋር ነው የሚሸጠው?

  • @ሲፓራ
    @ሲፓራ 2 місяці тому

    "እንደምርቃት ከሆነ ኦኬ" 😅😅😅😅

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 місяці тому +1

      ሆ ግራ ገብቶኝ እኮ ነው በእውነት 🙏❤️🙏

  • @saruntakeletsadik5397
    @saruntakeletsadik5397 2 місяці тому

    Are Elsi ene balefew abésha kemis gezche metal 8 new yazezkat ena achebereberechenen ye kemisk ena ye netelaw televerket yeteleyaye new.

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 місяці тому

      ልክ አደለም እውነት መሆን የለበትም 🙏❤️🙏

  • @Mesert196
    @Mesert196 Місяць тому

    አጀብአጀብ ሳይሖን 👉ጀባጀባ ነዉሚባለዉ አጀብሚባለዉ. ትዝብትነዉ

  • @zebenaywodage5532
    @zebenaywodage5532 2 місяці тому +3

    ❤999 like, I added 1 = 1k like 👍

  • @fikerfiker9931
    @fikerfiker9931 2 місяці тому

    ኤልሲ ነጠለ አደለም እሱ ነጠላ ያህኛው ነው እሱ ደሞ መቀነት ነው ሁለት ነጠላ እኮ አይሰጥም

  • @semayabraha3959
    @semayabraha3959 2 місяці тому

    ጠፋሽ ምነው

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 2 місяці тому

    ልክነው ነጠላ ሁሌለብቻውነ ነው የማዘው ምክንይትም ትንሽ ነው
    ለማኛውም እረንጉዴውን ነጠላውን
    ገጠመሽ ስፊው ተኩሽው ❤
    ውድነቱ ትን ❤

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 2 місяці тому

  • @HaymiYena-nr3to
    @HaymiYena-nr3to 2 місяці тому