[ገዳሟን አስጎበኘችን] ቅንድቧ የገጠመው የቅድስት ድንግል ማርያም ስነ-ሥዕል!! | Ehete Mariam | Dr.Abiy

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

КОМЕНТАРІ • 611

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 2 місяці тому +29

    ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ፣ አቤቱ የቃልህ መፈፀሚያ አታድርገኝ ፣ በመጣህ ጊዜ በመንግስትህ አስበኝ ፣ እንደ ሀፂያቴ ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ በቀኝህ አውለኝ።
    😢😢😢😢😢
    እኔ የሚገርመኝ ከሷ በላይ ተከታዮቿ ናቸው
    እ ግ ዚ ኦ መሀረነ ክርስቶስ
    😢😢😢😢😢

  • @muluworkbesha5406
    @muluworkbesha5406 2 місяці тому +36

    ''የዳዊት ልጅ ሆይ'' ቶሎ ናናና😭😭😭 ጭምልቅልቃችን ወጣ ሀይ የሚልም ጠፋፋፋ,,,,,
    ወይኔ ተዋህዶ !!!
    ወይኔ ተዋህዶ !!!

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 2 місяці тому +53

    ጋዜጠኛዋ አለማድነቅ ንፉግነት ነው

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 2 місяці тому +22

    ❤ወገኔ ህዝቤ እውቀት ከመጣቱ የተነሳ ጠፍ አለ እግዚአብሔር ወይ እህታችን ለምታደርገው ለእራስዋ ፍላጎት ተገዢዎች መሆን ያማል ፈጣሪ ይርዳን አሜን

    • @ElsaHanicho
      @ElsaHanicho 2 місяці тому +5

      ሰው ማንበብ እና ማስተዋል እየቻለ እንዴት ሰው ይከተላል? ከሴትየዋ በላይ ግርም የሚሉኝ ተከታዮቿ ናቸው ማስተዋላቸውን የተነጠቁ ብኩኖች
      😢😢😢

    • @meronbesha9903
      @meronbesha9903 2 місяці тому +2

      የኑሮ ውድነት ነው እዲከተሏት ሚያስገድዳቸው

    • @እንዳሻውኃይልግብርግርማ
      @እንዳሻውኃይልግብርግርማ 2 місяці тому +1

      ጋንጩር ተነቅቶብሃል !

    • @SelamZEthiopia-yz5dk
      @SelamZEthiopia-yz5dk 2 місяці тому

      እግዚአብሔር የአይነ ልቦናቹን ካልገለጠው በስተቀር አሁንም እውነቱ አይታያቹም
      እስከመቼ ነው ግን እንዲህ የምትሆኑት…???

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 2 місяці тому +23

    እኔ የገርመኝ ጋዜጠኛዋ ዛሬ አርብ ንው ስትላት እር ዛሬ እሁድ ንው ስትላት😂😂😂አቤት አቤት ስንቱን አየን የኛ ቲv ምንው ስራ አጣችሁ 🫣🫣🫣

    • @amykussa7270
      @amykussa7270 2 місяці тому

      😂😂

    • @elizabethkomiago67
      @elizabethkomiago67 2 місяці тому

      እውነቱን ለማወቅ የሚጥር ብልህና አስተዋይ ነው

    • @Zeseat14
      @Zeseat14 2 місяці тому

      እሷ ስራ ላይ ነች አንቺ ግን ስራ ፈትሽ እያየሽ ነው ቅል እራስ

    • @yetewhadoljoch
      @yetewhadoljoch 2 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @BeKindToAll-vm9xz
    @BeKindToAll-vm9xz 2 місяці тому +31

    የኛ ቲቪ በእውነት ትልቅ ሚድያ ነው ሚዛናዊ ሚድያ ትልቅ ታሪክ ነው የሠራችሁት መናም የታሪክ አካል ተካፋይ።

    • @hailemaryammecca9121
      @hailemaryammecca9121 2 місяці тому +3

      በትክክል ሚዛናዊ። አንደውም በጣም ተዘግይቶኣል። ስንቱ የበረ ወለደ ወረ ሲወራባቸው በህዝብ አንዲጠሉ አውነትም አንዲሸፈን ሲደረግ በርግጥ ሁሉም ለበጎ ነው አግዚአብሔር ጊዜና ሰኣት አለው ይህን ያደረገ አግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-xv6ci7dk4x
      @user-xv6ci7dk4x Місяць тому +1

      ጅል ተኩል እውነቱ ምንድነው

  • @Meklitmeklu494
    @Meklitmeklu494 2 місяці тому +10

    ይቺ ከእንግሊዝ የተላከች የሰይጣን መልዕክተኛ ።ሽንት ቤት ላይ ፀበል

    • @TGSTTGS
      @TGSTTGS 2 місяці тому

      ይገርማል😢

    • @mekdsabebe871
      @mekdsabebe871 Місяць тому +1

      ብርሃነ መስቀሉም እኮ የተገ(ኘ)ው የቆ(ሻሻ)ው ክምር ተራራ ተቆፍሮ ነው ማለት እስራኤላውያን በማወቅም ባለ ማወቅም ቆ(ሻሻ) ይጥሉበት ነበር እዚህ ገዳምም ላይ ባለ ማወቅ ቀድሞ የነበሩት (ሽ)ንት ቤት ፀበሉ አጠገብ ሠርተዋል አዲስ ነገር አይደለም

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 2 місяці тому +72

    ውይ ጉድ ካንቺ የሚከተሉሽ ይገርሙኛል !!

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 місяці тому +5

      እብድ ሁሉ ነዋ የሚመለከተው

    • @worku3723
      @worku3723 2 місяці тому +5

      ምን ይገርማል ሠው እኮ ክቡር ፍጥረት ነው ሙሤን ተከትለው መሠለኝ ባህር የተሻገሩት

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 місяці тому +1

      ምናልባት ምናምን የሚወድቅ እናገኝ ይሆን ? ብለው ነዋ ! ምንም ከሌለ ጥለዋት ነው የሚሄዱት ። ህዝቡ እኮ እንደዚህ ልክስክስ ነው።

    • @NatikAkiye-ce9fl
      @NatikAkiye-ce9fl Місяць тому

      በጣም በእውነት ሰው ይገርማል

    • @user-py1cc1uo2r
      @user-py1cc1uo2r Місяць тому

      ለምንድነው የሚገርምህ?? ኮተታም!!!!ጽድት ያለ ሕግ ና ስርኣት የጠበቀ የተዋህዶ መንገድ ነው ሂዘው ያሉ በእግዚአብሔር ትእዛዝ በእመኣምላክ መልእክት,,,የተዳባለቀ ነገር የለም እንደ ኦርቶዶክስ ሽግር የለም የተባለ!!!!ስለዚ ያለህበት ይግረምህ እንጂ በኛ ኣትገረም❤

  • @hanahnoo4067
    @hanahnoo4067 2 місяці тому +23

    እግዚአብሔር ይማርሽ ስንድ

    • @Eyob797
      @Eyob797 2 місяці тому +1

      እግዚአብሔር የተጋረደብ(ሽ)ን ያንሳል(ሽ)።

    • @NatikAkiye-ce9fl
      @NatikAkiye-ce9fl Місяць тому

      ​@@Eyob797አንቺን ያንሳልሽ እህቴ

    • @MastewalWro
      @MastewalWro Місяць тому

      መላኩ ያንሳልን አሜን

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 2 місяці тому +26

    እኔ የሚገርመኝ ተከታይ ማግኘቷ፣ ዛሬ ምንም አልሳደብም፣ የሆነ ነገር አለ ማለትነው።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 місяці тому

      አበሻ እኮ ትንሽ ከሠጠህው ወይም በተስፋ ይከተልሀል።ስንት ልክስክስ ሰው አለ እኮ፤ ግን አይተው ደሞ ይቀየሳሉ።ሠው ጴንጤ ይገባና በኋላ በር ይወጣል።ይህም እንደዛ ነው። ይቺ እሁድን አርብ የምትል ጨቤ የኦርቶዶክስ ጠላቶች ተላላኪ ። ሠንበትን የካደች አጋንንት ።

    • @ethiopiawit4171
      @ethiopiawit4171 2 місяці тому +1

      የሚገርመዉ እረኛ የሌለን በጎች ነን በቃ ባገኘነዉ የምንጓዝ መድሃኒአለም የድንግል ልጅ ይጠብቀን መንገድ ከመሳት ህጉን ከመደምሰስ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 місяці тому +1

      @@ethiopiawit4171 ይቺ ሠይጣን ተልካ ነው፤ኦርቶዶክስ ሀገር ናት፤እስዋ ከጠፋች ኢትዮጵያ ጠፋች ማለት ነው። ብለው ታጥቀው ኦርቶዶክስ ላይ ጦርነት ከፍተዋል ። ገባሽ እህቴ?እነሱ ስለ ወንጌል ስለ ሀይማኖት ደንታ የላቸውም ፤አላማቸው ሀገር ማጥፋት ነው።

    • @elsatilahun5241
      @elsatilahun5241 2 місяці тому +1

      እኔ ያሣዘኑኝ ልጆቹ ምንም ሣይገባቸው እዚህ ለተገኙ አንዳንድ ቤተሠብ ከራሱ አልፋ ልጆቹንም ችግር ይጥላል እህተ ማርያም ተባይ በራሣ ፈቃድ የፈለገችን ህግ እያወጣች እዛ ሆናቹ ህግጋቶን ምታከብሩ በጣም ነው ማዝነው በቃ የሰው ልጅ የዚን ያህል እንስሣ ነው ማለት ነው ኦርቶዶክስ ምን ጎደለባቹ እሶጋር ሆዶ መገዛት ፈጣሪን ከፈለጋቹ ፊቱንስ መች አጣቹት በተአምር በዚህ ዘመን እውነት መስሎ ህጋጎችን የሚሽር የሚወጣ አልቀበልህ እንዳንቹ አይነት ሴትዮም አላየው ይዞሽ ይሂድ አሁን ምን ይሁን ነው ምታቀርቦት ድሮ የበጠበጠችው አይበቃም ነው አስታውሶት እመኖት ነው የኛ ቲቢዋች ምታቀርቡልን ብቻ ፈጣሪ አይቶ ይፍረድ እኔ ፈራጅም አደለሁ ሰዋች ሀይማኖታቹሁን ጠብቁ ማንም ግለሰብ አያስታቹ ተጠንቀቁ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 місяці тому

      @@elsatilahun5241 እነሱ ስንዱ የምትባል ሴትዮ ጋር የሚሄዱት ምናልባት ገንዘብ ልብስ ምግብ ካለ ብለው ነው የሚሆነው እንጂ አበሻ ሞኝ አይደለም ያውቃል ።ያገራችን ሠው አብዛኛው በጣም መጥፎ ነው።ሀገሩን ወገኑን ሀይማኖቱን በጥቅም ይለውጣል ። ግን ዞሮ ራሱን ያሠቃየዋል።

  • @sileshikibru
    @sileshikibru 2 місяці тому +11

    መድኅን ክርስቶስ ይህንን እውነትና ተዓምር ለመረዳት እና ለመመስከር የሚያስችለንን ዓይነ ልቦናችንን ለሁላችንም ይግለጽልን።

  • @darsematechale1823
    @darsematechale1823 2 місяці тому +8

    እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ

  • @michaelandhun3514
    @michaelandhun3514 2 місяці тому +47

    የኛ ቲቪ በጣም ድንቅ የጋዜጠኛ ስርአት ያለው ሚድያ ናችሁ በርቱ!

    • @Truth-12
      @Truth-12 2 місяці тому

      @@yemisrachalemneh1520Woy anchi… esti ene ena anchi wode libonachin enimeles: how money times u pray per day ? How many times u go to a priest for siga wo demu and nisseha lemgbat? Do you fast Wednesday and Friday? Do u pay ASSRAT? …

    • @Truth-12
      @Truth-12 2 місяці тому

      @@yemisrachalemneh1520zeffen atsemim, chifera bet athejm? Alebabesh Ethiopiawi new? , atacheshm, alkohol atitchim? Dinglnashn tebkeshal?…

    • @Truth-12
      @Truth-12 2 місяці тому

      @@yemisrachalemneh1520 ebd kalhonech and if what she is saying Is true .. Anchi besew hullu fit yetrwgeme hiwot yanurish.

    • @Truth-12
      @Truth-12 2 місяці тому

      @@yemisrachalemneh1520 andebetsh yitaser… medyanalem ye ejjishn yikfelsh…

    • @Eyob797
      @Eyob797 2 місяці тому

      ​@yemisrachalemneh1520 መስቀለ ክርስቶስ ገዳም ሰላሳ ሶስት ፀበል ፈልቋል። የፓሊስ ኮሚ(ሽ)ነሩ ነው ያ(ሸ)ገው። በጊዜው ይወጣል የዓለም ህዝብ ወደ ገዳሙ ዕየጎረፈ ይድናል።

  • @mahlettenadeg2859
    @mahlettenadeg2859 2 місяці тому +5

    መዳን በማንም የለም እደንበት ዘንድ የተሰጠን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው

  • @asuberhne1532
    @asuberhne1532 2 місяці тому +30

    በመጨረሻው ዘመን ብዙ ድንቅ ድንቅ ታእምራት የይታያሉ ይመጠጣሉ እግዚአብሔር ይማረን ።

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 місяці тому

      አሜን😢

    • @Eyob797
      @Eyob797 2 місяці тому +1

      ቃሉን ያለቦታው ዓትጠቀምበት።

    • @እንዳሻውኃይልግብርግርማ
      @እንዳሻውኃይልግብርግርማ 2 місяці тому +1

      ይገርማል ምን ታአምር አይተዋል እርሶ? እውነትም ቃሉን ያለቦታው አይጠቀሙ

    • @user-ld2th3qb3l
      @user-ld2th3qb3l 2 місяці тому +1

      አረ የዝች ባሰ እ ቀኑንም ቀየረች መገንኛ

    • @TaybaMoh-r3v
      @TaybaMoh-r3v 29 днів тому

      እረጎድ

  • @Maserte3213
    @Maserte3213 2 місяці тому +14

    እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ ይችላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-wx4ur4uz1z
    @user-wx4ur4uz1z 2 місяці тому +18

    በእውነት ድንቅ ነው ለዚህ ያበቃን እናይ ዘንድ የፈቀደልን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት። ሕዝብ ሆይ ዕድልህን ተጠቀም እውነትን ስማ።

    • @yemisrachalemneh1520
      @yemisrachalemneh1520 2 місяці тому +1

      Hoho sint ebid ale be Egziabher

    • @tigeadam1992
      @tigeadam1992 2 місяці тому +1

      አብራቹ እበድ እብድ

    • @ሜና
      @ሜና 2 місяці тому +1

      እድ ለእብድ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 місяці тому

      ​@yemisrachale😂😂😂😂😂😂 ገደልሽኘmneh1520

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 місяці тому

      ​@@tigeadam1992አሜን😂😂😂😂😂

  • @MeseretAbayneh-u4n
    @MeseretAbayneh-u4n 2 місяці тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ውላድቴ እምላክ ክብር ይግባት!!!

  • @eyerusalemhaile9582
    @eyerusalemhaile9582 2 місяці тому +19

    እምነ ንግሥተ ነገሥት አህተ ማርያም ጋር ድብቅብቅ ነገር የለም እንዳየነው እውነትን መመስከር እንጂ፡፡

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 місяці тому +1

      የማን ንግስት ነች? የራስዋ መሆን ትችላለች ። ወይዘሪት ስንዱ ነች

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 2 місяці тому

      @@Ya-rm4qp የቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ንግሥተ ነገሥታት

    • @Netsanet-ln2on
      @Netsanet-ln2on 2 місяці тому +1

      እህተማርያም ኢንተርቪሽን አይቸዋለው ወሬሽ ሁሉ የባልቴት ተረት መፀሀፍ ቅዱስ አንቢ ትበስያለሽ ትድኛለሽ አሉባልታ በቃ ጠንቋይ።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 місяці тому

      @@Netsanet-ln2on ጴንጤው አንተ አንብበሀል? ጴንጤዎች የምታነቡት ለራሳችሁ የሚስማማችሁን ነው እንጂ ሌላውን አትቀበሉም እኮ፤ በመጽሐፍ ቅዱስ ሳይሆን በጥንቆላ የምታምኑ ናችሁ ።

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 2 місяці тому

      @@Netsanet-ln2on እረሶ አንብበው አስተሳሰቦ እንዲህ ማስተዋል የሌለው ከሆነ የማንበብ ትርጉም አልገባኝም፡፡
      ደግሞ ማንበብ ሳይሆን መረዳትና በእውነት መኖር ይበልጣል

  • @Truth-12
    @Truth-12 2 місяці тому +7

    Thanks Ehetmariam. Thanks our journalist.. God is merciful and He is good . ❤❤❤

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 2 місяці тому +3

    ገዳሞትን አላለችም😂😂😂😂😂 እረ ወገን በቅጡ እንበድ

  • @CommunityStandard
    @CommunityStandard 2 місяці тому +19

    ይህን ድንቅ ምስክርነት እያየ የሚሳደብ ከባድ ችግር ስለሆነ ጸሎት ያስፈልገዋል። ገና ብዙ ድንቅ ነገር ያደርግልናል እግዚአብሔር።

  • @kalkidanmamo9456
    @kalkidanmamo9456 2 місяці тому +11

    እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ናት እመብርሀን አሰናቴ እርህርህት እናት ል(ጆቿ)ን ለማዳን ምን ያህል እርቀት እንደምትሄድ እመብርሀን ምስጋና ይገባ(ሻ)ል ለጋዜጠ(ኛ)ዋ ለሌሎ(ች)ም የሰጠ(ች)ው እድል ጋዜጠ(ኛ)ዋ በእውነት በጣም እድለ(ኛ) ና(ቸ)ው ወደ ፊት የቦታው ክብር በደንብ ህዝብ ሲረዳው በድጋሜ በስርአቱ ውስጥ እንደምናያ(ቸ)ው ተስፋ አለን የአጠያየቅና አጠቃላይ ያላ(ቸ)ው ስነስረአት ደስ ይላል

  • @user-ph6jr5lk1g
    @user-ph6jr5lk1g 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ፡ይህን ድንቅ ተዓምር ላደረገ ቅድስተ ቅዱሳን ቅዱሳን ድንግል ማርያም ሆይ ክብርና ምስጋና ላንቺ ይሁን። ንግሥተ ነገሥት እህተማርያም እንወዶታለን የርትዕት ተዋህዶ እንቁ ጀግና ሴት ለክርስቶስና ለቅድስት ቤተክርስቲያን ለርትዕት ተዋህዶ የቆሙ እስርንና እንግልትን የማይፈሩ የእመብርሃን ባርያ አይዞት ይበርቱ ወደፊት ነው እንደ ሎጥ ሚስት ወደኋላ የለም መንፈስ ቅዱስ ከርሶ ጋ መሆኑ ታውቋል። እመብርሃን ሆይ የተደፈነባቸውን ግለጪላቸው። ይገርመኛል ይህ ትልቅ ሰማያዊ ሚስጢር እንዴት እንዳልገባቸው ልባችሁን ስበሩ ተንበርከኩ በጸሎት ጠይቁ ስድብ አይጠቅማችሁም ተሳዳቢ ከክርስቶስም አይደለም ለክርስቶስም አይጠቅምም የጥልቁ መንፈስ ተሟጋች ነው መንፈስ ቅዱስንም በቲፎዞ አታሸንፉትም። የኛ ቲቪ በሩልን መንፈስ ቅዱስን እውነትን በናንተ እየገለጸ ነውና ምክንያት አለው። ጋዜጠኛዋን አለማድነቅ አይቻልም በርቺ

  • @Tigistmicheal-zm2dl
    @Tigistmicheal-zm2dl 2 місяці тому +10

    የኛ ቲቪ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያደረጋቹት እግዚአብሔር ይስጥልን እውነቱን ለህዝብ ስለገለጣቹ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉

    • @elsatilahun5241
      @elsatilahun5241 2 місяці тому +1

      ምኑነው እውነት የስንዱ ፍልስፍና መከተል እዛ ለሚሄዱ ሰዋች በጣም አዝኛለሁ

    • @Tigistmicheal-zm2dl
      @Tigistmicheal-zm2dl 2 місяці тому

      @@elsatilahun5241 ድሮም እውነት ትመራለች እየመረሩትም ቢሆን እውነቱ ይሄንን ነው እና ይዋጡት በተረፈ ለኛ የደረሰ አምላክ ለእርሶም ይርዳዎት ቀና ልብ ይስጦት

    • @53067
      @53067 2 місяці тому

      አይደል እውይ😂

    • @eleni311
      @eleni311 2 місяці тому +1

      ነጭ ልብሰ የለበሱ አጋንንቶች የሚሳተፉበት የአጋንንት አምልኮ መሆኑን አዬንላቼሁ እግዚአብሄር ሰራችሁን ያፍርሰው

  • @tsegaaraya5672
    @tsegaaraya5672 15 днів тому

    🕊🇪🇷💙❤️💛💚🕊🙏🇮🇱💙መዠመርያ እግዛኣብሔር ለሁላችን የኣባቶቻችን እምነት ከመካድና ከስሕተት ይሰውረን 🕊በመቀጠል እኔ እስራኤል ሃገር ነው የምነረው የማሕበሩ ጉዳይ ኮሆነ እኔ የኤረትራ በተክርስትያን ደብረ ማርያም ደብረ መድሃኒኒት ትምርትሰበት ውን ኣለን እዛ ውስጥ ከልብ እያገለገልኩ ፍሰታ ደግሞ እየሩሳሊም በስባአ እዛ እየሀድኩ በማሀል ይህንን ማሕበር መጣ 🕊🙏 ስመጣ በጣም ደሰ ይላል እኔ ደግሞ በስውር የሕጉ እየ ተከታተልኩ ለማንም ምልክት በሌለይ መንገድ ማለት ለምሳሌ የሰበት ጉዳይ ቅዳምና እሁድ የኛ ሰኞና ማክሰኞ ደግሞ የዚህ ማሕበር ስጎዝ ለክ የእመኣምላክ ጸመቀስቋም ስፈጸም መልእክት መጣብኝ🕊🙏

  • @itownlimoservice353
    @itownlimoservice353 2 місяці тому +12

    ለመጀመሪያ ጊዜ ትሁት ና ብቃት ያላት ጋዜጠኛ በ እትዮጰያ ምድር አየን። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @ferehiwotbelalchew8004
    @ferehiwotbelalchew8004 2 місяці тому +2

    አንቺ ያዘጋጀሽዉ ተባረኪ እኔየታዘብኩት ድፍረቷን እና መንግስት የሌሌበት አገር መሆኑን ነዉ እንደስ መኖሪያ ሠፈር ቆፋራ ቆፋራ ጉድጓድ በጉድጋ ይህጉድጓድ ይሠፋል እዛዉ አይቆምም እዛአካባቢ የሚኖሩ ነዋሪዎ አደጋ ነዉ አንድግለሠብ ይህንሁሉ ስትሠራ ዝምብሎ መመልከት ያሳዝናል እንዲህያለ ነገር በየትኛዉም ዲሞክራሲ አገር አይደረግም አቤት እግዛብሄር የምህረት አምላክ ምህረት አድርግልን

  • @ZelalemEshetu-nz4il
    @ZelalemEshetu-nz4il 2 місяці тому +3

    ጋዜጠኛዋን እና የኛ ቲቪ በጣም ነው የማደንቃችሁ❤❤😮

  • @BelatuTolosa
    @BelatuTolosa Місяць тому +2

    አቤቱ የሚያደርጉትን አያቁም እና ይቅር በላቸው

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 2 місяці тому +17

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን 💐💐💐🙏

  • @elizabethkomiago67
    @elizabethkomiago67 2 місяці тому +13

    የኛ ቲዩፕዎች እግዚያብሔር ይስጥልን እውነቱን ለሕዝቡ ስላወጣችሁ ወደፊትም በዚሁ ቀጥሉበት እውነቱን የኢትዮጲያ ሕዝብ ማወቅ አለበት::

  • @TheTruthWorld-jj8jq
    @TheTruthWorld-jj8jq 2 місяці тому +9

    Best jormalist I want to thank the media

  • @user-ew7eh3tm6x
    @user-ew7eh3tm6x 2 місяці тому +5

    እውነት አንችንየሚከተለውከሰውነትተራየወጣእደበግየሚመራያሳዝናል😢😢

  • @YalembrhanNigusse
    @YalembrhanNigusse 2 місяці тому +10

    እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብርልን::

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 2 дні тому

      ምኑ ነዉ ደስ የሚለዉ

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 2 місяці тому +16

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @SelamZEthiopia-yz5dk
    @SelamZEthiopia-yz5dk 2 місяці тому +1

    እውነትም እግዚአብሔር ህዝቡን ይቅር በሏል ለዚህም ነው ይህ ድንቅ ታምር የገዳመ መስቀለ ክርስቶስ ያለውን ስርዓት አንድም ሳይደበቅ በዓለም የተስተላለፈው
    ጋዜጠኞቹ ምነኛ እድለኞች ናቸው እኛ በቤቱ ይህን ያክል ተመላልሰን እንኳን ይህን ድንቅ የፀበል መፍለቂያውን አለየንም ነገር ግን በእምነት የተቀደሰ ስፍራ መሆኑን ፀበልም እንደሚፈልቅ ድህነትም እንዳለ አምነን ነው እየተመላለስን ያለነው።
    ምናልባት ይህ ድንቅ ነገር በዓለም ሁሉ የተገለጠው ካላየን አናምንም እንዲሁም ታምር እንሻለን ለሚሉት ይሁን………????

  • @nejatishak4634
    @nejatishak4634 2 місяці тому +5

    እኔ የታዘብኩት ስው ምንያህል የዎህና ለአምልኳ ባታ እንደስጠ ፈጣሪውን እንደረሳ ነው የታዘብኩት ስውን ከመገዛት አምልኩን ከመገዛት በአንድ ጌታ እምላለው በአላህ ስም

    • @NatikAkiye-ce9fl
      @NatikAkiye-ce9fl Місяць тому

      በጣም ይገርማል። ሰዉ ጭንቅላቱ ተዘግቷል

  • @user-xq9qu9tv2y
    @user-xq9qu9tv2y 2 місяці тому +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ነግስት(ች)ን በእዉነቱ በጣም ጹኑ እናት ኖት እሄን ሁሉ እዉነት ይዞዉ ግን የሀሰት ምስክር ያን ሁሉ ዋጋ አስከፈለ ያን ታግሳ(ቹ ) እድታልፉት ያደረገ አምላክ ይክበር ይመስገን ክብር ለመብረሀን በርቱልን እምነ ነግስተ ነግስታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጲያ የኔ( ጀ)ግና🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

    • @NatikAkiye-ce9fl
      @NatikAkiye-ce9fl Місяць тому

      እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ

  • @user-ig9tc5ot5r
    @user-ig9tc5ot5r 2 місяці тому +9

    ማረነ ክርስቶስ ሰዎች ወዴት እየሄዱ ነው ሽትቤቱ ፀበል አቤቱ እዳልፈተን እንዳልባክን በሰዎች ስህተት እዳልፈርድ እርዳኝ ወደው አውቀው አይደለም እግዚኦ ማረነ ክርሰቶስ

    • @Weldemariamtesfayonas8228
      @Weldemariamtesfayonas8228 2 місяці тому

      ወይኔ ወንድሜ ወይም እኅቴ ምን እላለሁም ምን ኣይነት ኣመለካከት ነው ያለውት ፡እኛስ ሽንትቤት እንቆማለን ፡ኣስተውሉ የምትናገሩት ባያምኑ እንካን መጥፎ ቃል ግን ኣያውሩ።

    • @nanu3938
      @nanu3938 2 місяці тому

      Ena shintbet endet yetaebel bota yihoneal??? Yikir yibelachihu​@@Weldemariamtesfayonas8228

    • @nejatishak4634
      @nejatishak4634 2 місяці тому

      በመጀመሪያ ደረጃ አካባቢው ድሮ ገደል ቁሻሻ የነረ ብታ ነው

  • @user-bv3te6mb5j
    @user-bv3te6mb5j 2 місяці тому +6

    እግዚአብሔርልቦናይስጣችሁ

  • @fikirteasrat
    @fikirteasrat 2 місяці тому +4

    የቀናቶቹ መፋለስ ሰንበትን እንድንሽር እና አፁዋማትን እንዳንፆም ሆን ተብሎ እየተሰራ እንደሆነ ተረድቻለሁ። ስእል አድኖውም ሀዋርያት በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው የሳሏትን አስጥሎ በመሠለኝ እና በደሰሳለኝ ለተሳለ ጣኦት ለማሰገድ ፡ ስርአተ ቅዳሴን ለማስቀረት አየሰራች እንዳለች ተረድቻለሁ። ንቁ

    • @Betty64120
      @Betty64120 2 місяці тому

      ሀዋርያት የሳሏትን ምታውቂያት አትመስይም?!?!
      አሁን ከዚህች ስዕለ ማርያም ምን ይወጣላታል በእግዚአብሔር.....

    • @fikirteasrat
      @fikirteasrat 2 місяці тому

      @@Betty64120 ንቂ እህቴ በስሜት አትጓዢ። ይሄ የነፍስ ጉዳይ ነው

    • @TGSTTGS
      @TGSTTGS 2 місяці тому

      የእግዚአብሔር ን ስም አስተካክለሽ ፃፊ y64120

    • @TGSTTGS
      @TGSTTGS 2 місяці тому

      በትክክል ምኑም ደስ አይል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን😢

  • @ZewdieChalchisa
    @ZewdieChalchisa 2 місяці тому +4

    የኛቲቪነው ወይስየእህተማርያም? ትኩረት እንዲሰጣት በተደጋጋሚ ታቀርቦተታላችሁ ስራአጣችሁ እንዴ የደነዘዘ ትውልድ አታብዙብን

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 місяці тому +9

    አቤት መታደል 🤲🤲እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሀሳቤን አንቺ ታዉቄአለሽ 😔ከእቅፍሽ አታዉጪኝ💚💛❤️

  • @worku3723
    @worku3723 2 місяці тому +3

    መና ግን እማምላክ ትባርክሽ የሆነ እውነትን ግን ትግለጥልሽ መታደል ነው ከመፍረድ ይሻላል እዳንቺ መጠየቅ ጎበዝ ትባርክሽ

  • @mimihabtemariyam4064
    @mimihabtemariyam4064 2 місяці тому +8

    በስመ ሥላሴ
    ይህንን ላሳየን ክብር ምስጋና ይድረሰው

  • @iyerusalem-js7mp
    @iyerusalem-js7mp 2 місяці тому +16

    እውነትም ጽላት ዘሙሴ እና ብርሃነ መስቀሉ ያለበት ታላቅ ገዳም መሆኑ ድባቡ ያስታውቃል ግርማ ሞገስ አለው እመአምላክ ምስጋና ይድረስሽ በዚ በከፋ ዘመን በኃጢአት በጨቀየች ከተማ ይህን ያህል በረከት ይደንቃል እግዚአብሔር እውነትም መሐሪ አምላክ መሆኑ የታየበት ዘመን

    • @sarakefli26
      @sarakefli26 2 місяці тому +2

      ስታሳዝኑ ምህረቱን ይላክላቸው

    • @iyerusalem-js7mp
      @iyerusalem-js7mp 2 місяці тому

      @@sarakefli26 ኧረ አድሎናል ለእናንተ እውነቱን እንዳታዩ ለደበቀባቹ ይታዘንላቹ ሌላ ምን ይባላል

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 2 місяці тому

      ​@@sarakefli26አሜን 🤲 ለናተም ይላክላችሁ🙄

    • @yetbarek63
      @yetbarek63 2 місяці тому +1

      አንዱ አሽቃባጭ፣ሰይጣን ሲጫወትባችሁ

    • @smd7650
      @smd7650 2 місяці тому

      አረ እብዶች

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 місяці тому +6

    በእውነት እህተ ማሪያም ጥንካሬዋ የሚገርም ነው! የድሎት ኑሮዋን እርግፍ አድርጋ በመንፈሳዊ አገልግሎት መወሰኗ መታደል ነው:: መና ፍስሀ እናመሰግንሻለን::

  • @user-wz5jt2ty1d
    @user-wz5jt2ty1d 2 місяці тому +4

    ቃለ እይወት ያሰማ ልን ንግሥት ነገሥታት እህት ማርያም ዘ-አትዩዽያ ዕልፉ ዓመት ይንገሠ የኛ ጀግነ በርቱልን ወዶታለዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Brana359
    @Brana359 2 місяці тому +26

    እኅተ ማርያም በጣም ነው የማከብሮት ሁሉ ነገርሽን ሳይ በጣም ትደንቂኛለሽ: ያከበርሻት እመብርሃን ታክብርሽ ጀግና አይገልጽሽም

    • @yetbarek63
      @yetbarek63 2 місяці тому +1

      አንተ ዝትት፣ንግስተ ነገስት ብለህ ጥራት፣በሰይጣን የተሰጣት ማዕረግ ነእ፣ክክክክ

    • @elizabethkomiago67
      @elizabethkomiago67 2 місяці тому +4

      @@yetbarek63 በምን ማስረጃ እንዲህ ልትል ቻልክ ነገ እውነት ከሆነ በሥላሴ ፊት ትጠየቅበታለህ በዚህ ስድብህ

    • @melesechanie4113
      @melesechanie4113 2 місяці тому

      እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @user-ci9tw7bx2d
      @user-ci9tw7bx2d 2 місяці тому

      ክክክክክ ውይይይይይይ😂😂😂😂በረከቷ ይደርብሽ😂😂😂😂

    • @user-ci9tw7bx2d
      @user-ci9tw7bx2d 2 місяці тому

      ​@@yetbarek63ትክክክል😂😂😂የሊሱፈር ቤት

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 місяці тому +11

    ዘ_ኢትዮጲያ 💚💛❤️ እህተ ማርያም እንኳን ደህና መጡ 😔

    • @elitube8652
      @elitube8652 2 місяці тому

      ወይ ጉድ

    • @user-bb5yz2mj9r
      @user-bb5yz2mj9r 2 місяці тому

      ጪራሺ አቱ 😂 ማስተዋሉን ይስጣችሁ ለመሠሎቿ

    • @elizabethkomiago67
      @elizabethkomiago67 2 місяці тому

      @@user-bb5yz2mj9r አቱታ የድሮ ባህላችን ነው በገጠር አሁንም አለ ሰለጠንን ብለን ይህው አሁን ያለንበት ደርሰናል::

    • @kalebekal-fr6zd
      @kalebekal-fr6zd 2 місяці тому

      😂😂😂

  • @LittelQl
    @LittelQl 2 місяці тому +1

    የአውሮፓውያን ተልእኮ ይዛ የመጣች ተንኮለኛ ናት ሀይማኖታችንን ኦርቶዶክስን እንድታጠፋ የተላከችው የኢትዮጵያን የቀን አቆጣጠር የምታምታታ አባቶች ያላስተማሩትን ትምህርት እግዚአብሔር ልኮኛል በማለት የምታታልል ትውልዱን ግራ በማጋባት የተጠመደች ሴት ናት ህግ ቢኖር እስርቤት ነበር መኖሪያዋ አገልጋዮች ነን የምትሉ ንቁ በፆም አርዳ የምታበላ ሰይጣን ነች ለምን በሉ ጠይቁ ወደ ቤተክርስቲያን ተመለሱ አባቶችን ጠይቁ እባካችሁ

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 2 місяці тому +1

    የጌታዬ የመዳኒቴ የእሱስ ክርስቶስ ፍፁም ሰላም ያግኛቹ 🙏የልባቹሁን አይነት ያብራላችሁ አሜን 🙏

  • @birhanemelaku3931
    @birhanemelaku3931 2 місяці тому +2

    የአለሙ መሀሪ ጌታ ሆይ ተሎ ና ና ለይተህ ምታ 🙏

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 2 місяці тому +19

    ለምትሳደቡ ልቦና ይስጣችሁ ከእውነት ጋር ተጣልታችሁ እስከመቼ ?

    • @ሜና
      @ሜና 2 місяці тому +6

      ዝበይ ግራ የገባት ሴትዮ ለምሳሌ ወደውጭ በረራዋ አርብ ነው በረራሽ ቢላት እሁድ ልትመጣነወይ የግዶን አምና እሁድ ነው ማለቶ አይቀርም ግዜ ይወስዳል እጂ ገና መጥራቱ አይቀርም

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 2 місяці тому +3

      ሄጂ የስንዱ አምላኪ

    • @mekedibeletew944
      @mekedibeletew944 2 місяці тому

      Ere wogen eyasebin mastewalachin wodet hedebin? sew siabid abren mabed yelbinim

    • @esromabraham9403
      @esromabraham9403 2 місяці тому

      አውነት በስድብ አይሸነፍም
      ውሽተ ያዘ ሰው እንዲዚ በግልጽ መቼስ አይናገርም አያሳይምም
      (የኛ ቲቪ) ቀጥሉበት ቆንጆ ፕሮግረም ነው ።

    • @abeduteddy9349
      @abeduteddy9349 2 місяці тому

      ቦርኮ

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር 2 місяці тому +6

    ወላሂ አለባበስሽ ተመችቶኛል 😂👌

    • @TGSTTGS
      @TGSTTGS 2 місяці тому

      😅

    • @solianakonjo
      @solianakonjo 2 місяці тому

      ችግሩ ሙስሊሞች ከተግባር አለባበስ ስለምታዩ ነዉ

  • @user-yh6kr6ek3e
    @user-yh6kr6ek3e 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አይከበድም የእግዚአብሔረ መልዕክት ነዉ ሲባል ማመንና መቀበል እነደት የከበዳል እግዚአበሐር ሀለን ማድረግ የሚችለ አምላክ መሆኑን አንርሳ

  • @ገብረሥላሴዘርትዕትውሉድ

    የእግዚአብሔር ስራ ይደንቀ(ኛ)ል እመአምላክ ህዝቧን ትወዳለ(ች)

  • @user-dg9og7uu7t
    @user-dg9og7uu7t 2 місяці тому +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሞኝ ነው የኛ ቲቢ ስታሳዝኑ ይቅር ይበላቹሁ

  • @user-kp5ph4es7m
    @user-kp5ph4es7m 2 місяці тому +1

    እውነት አይነ ልቦናችነን እግዚአብሄር አምላክ ያብራልን ማሰተዋልን ይሰጠን ወደ መልካም ምንገድ ይምራን

  • @ethiopianall554
    @ethiopianall554 2 місяці тому +4

    ይችን የሚገል ይጥፈ

  • @user-cm8kh3cc1w
    @user-cm8kh3cc1w 2 місяці тому +2

    ምንድነው ያገ'ኛች'ሁት? የት ና'ች'ሁ? ለምትሉን ሁሉ.... ይህው እዚህ ነን ጽላተ ሙሴ ያለ'ች'በት ብርሃነ መስቀሉ ያለበት ነን! ክብር ለምአ አምላክ ይሁንልን!🌺💐
    🌺💐🌺💐💐

  • @user-xv6ci7dk4x
    @user-xv6ci7dk4x Місяць тому

    አንች ልብሽ የተቆረ እመብርሀን እኮ ቅላቷ ከፀሐይ ሰባት እጅ ታበራለች ክብር ለጌታችን እናት ይሁን

  • @user-sm4gn1xx2u
    @user-sm4gn1xx2u 2 місяці тому +18

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ - ኢትዮጵያ ዕልፍ ዓመት ይንገሡ። ሕዝብ የተጋረደብህን እንዲነሳልህ ጸልይ እውነቱን እንድታይ።

    • @abebaabeba4302
      @abebaabeba4302 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @Eden_7269
      @Eden_7269 2 місяці тому

      😀😀😀😀

    • @elsatilahun5241
      @elsatilahun5241 2 місяці тому +1

      አልቀረብሽም እዛ አማኝ ነሽ መሠለኝ የማንም ህልም መፈፀሚያ ነሽ ከንቱ ዋች

    • @smd7650
      @smd7650 2 місяці тому

      ሂጂ ወደዛ መተታም

  • @Asteway-jo9ow
    @Asteway-jo9ow 2 місяці тому +1

    EXCELLENT NEGESTE NEGST EHTEMARIAM THE ETHIOPIA.

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤

  • @user-eu7up9of2i
    @user-eu7up9of2i 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ማምለክ እመቤታችን ማክበር ለሁሉ ፍጡር ግድ ይላል
    እህተ ማርያም እንዳየናት ከሆነ የገዳም ኑሮ አይደለም እየኖረች ያለችው የገዳም ኑሮ እማ እናቀዋለን አፈር መስለህ ስጋህን አክስተህ ፆለት ስታርግ እዩልኘ ሳይሆን ተደብቀህ ነው ለማነኛው ከአባቶች አፈንግጣ ሳይሆን የአባቶች ትእዛዝ ተቀብላ ንስሃ በመግባት ወደ ቤቱን ተመልሳ ለስጋሁ ወደሙ ለደጀ ሰላሙ ያብቃት አሜን።

  • @melesechanie4113
    @melesechanie4113 2 місяці тому +18

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ የወላዲተ አምላክን ስም አፃፃፋችሁ ያስደስታል የሚደንቅ ነው ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @user-yh6kr6ek3e
    @user-yh6kr6ek3e 2 місяці тому +1

    እኀተችን ይህን የመሰለ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ በዘህ ገዳም ቆመሽ ስላሰተለለፍሽ አናመሰገናለን በርች እንደአግዘአብሔር ፈቃድ በቀጣይ እንደምትመጭ በጉጉት እነጠበቅሻለን የአችን አለባበስ እና የሁላችንም ህይወተ የቀየሩልን እመብርሐንና መድኅን ክርስቶስ ይከበሩልን ይመስገኑልን

  • @genetkebede8907
    @genetkebede8907 2 місяці тому +3

    ያንቺ መንፈስ ነው

  • @webetweb4182
    @webetweb4182 2 місяці тому +11

    ደፋር የጠቛር መንፈስ እ/ር ይገስፅሽ

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 2 місяці тому

      ሰይጣን ያጥቁርሸ 😀

    • @ገብረሥላሴዘርትዕትውሉድ
      @ገብረሥላሴዘርትዕትውሉድ 2 місяці тому +1

      የሚገርም ጠቋር ስለፅላት፣ስለ ፀበል፣ስለእጣን ሽታ እና የከበሮ ድምፅ ስለ ወላዲተ አምላክ ስለልጇምየሚመስክር የሚገርም ጠቋር ነው ልንከተለው ይገባል ሲቀጥል ደግሞ የእግዚአብሔርን ስም በምህፃረቃል አይፃፍም ነውር ነው

    • @webetweb4182
      @webetweb4182 2 місяці тому

      @@ገብረሥላሴዘርትዕትውሉድ
      በመጀመሪያ ደረጃ እሳ የእግዚያብሄር መልእክተኛ ከሆነች ለምን ኦቶዶክስን ትቃወማለች እንደዚህ አይነት እምነት የሰለጠነ ሴጣን ነው አመጣጡን ቀይሮ እሺ ንቂ እናቱ እሳ አላማ ስላላት አላማዋ በእመቤቴ ስም ሰውን እያሳተች ነው ይሄን የምልሽ ያልገባሽ ከሆነ ነው ተከታይዋ ከሆንሽ ግን ምርጫው የእናንተ ነው

    • @webetweb4182
      @webetweb4182 2 місяці тому

      እሁድን አርብ ነው እያለች እኔ የሚያሳዝነኝ የሚከተላት ነው እንደዚ አይነት ገዳም የለም አረ ባካችሁ ንቁ እግዚያብሄርን በንፁ ልባችን እንመን እባካችሁ ማንም እየተነሳ አይጫወትባችሁ

  • @yetimw9961
    @yetimw9961 9 днів тому +1

    አንቺ ሳትሆኚ ተከታዮቺሽ ያሳዝናሉ

  • @sebhatenegeh
    @sebhatenegeh 2 місяці тому +1

    ሕዝቤ ሆይ ከጨለለው ጋር አብረህ አትጨልል ሰንበትን ሽራ ዓርብ ነው አለችው ጌታ ሆይ ድረስልን ጭራሽ ቀናትን መቀየር ጀመረች ይሄ ቻናል ስንት ከፍላው ይሆን ሁሉ ነገሯን የሚያስተዋውቅ

  • @haymi-d4j
    @haymi-d4j 27 днів тому

    እግዚያብሄር ልቦና ይስጣችሁ

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት ውድ ንግስት ነገሥታት እሕተማርያም ዝ - ኢ ትዮጵያ። የ(ኛ) ቲ(ቪ) በርቱ ጥሩ ቃለ መጠይቅ ነው ያደርጋ(ች)ሁት።

  • @hailemaryammecca9121
    @hailemaryammecca9121 2 місяці тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የገለጠ

  • @user-gn9ri8kx5z
    @user-gn9ri8kx5z 2 місяці тому +13

    እኛ ደስብሎናል እውነት እውነትነው ተመስገን እናታችንንግስተነገስታት እሕተማርያም ዘ ኢትዬጵያ ሺ አመት ይንገሡ ይኑሩልን የሚናፍቁትን ሁሉ እኛንም እርሶንም ለማየት ያብቃን ለይኩን

    • @tigeadam1992
      @tigeadam1992 2 місяці тому +1

      እብሮቹ እብድ የእብድ መንጋ እዛ የተቀመጡት ሲያሳፈሩ

    • @user-gn9ri8kx5z
      @user-gn9ri8kx5z 2 місяці тому

      @@tigeadam1992 ወላዲተአምላክ ልቦና ትስጥሽ

    • @user-gn9ri8kx5z
      @user-gn9ri8kx5z 2 місяці тому

      @@tigeadam1992 የሚያሳፍር ስራ አልሠራንም የሚያኮራ እጂ ማፈር ካለ ከአደበትሽ ለወጣው ተጠቀቂ ምነው ፅድቅነው ተብላል ለናተ

    • @ሜና
      @ሜና 2 місяці тому +1

      እሁድን አርብ አላልችም የተምታታባት

    • @user-gn9ri8kx5z
      @user-gn9ri8kx5z 2 місяці тому

      @@ሜና አዎ በነብዩ ቅዱስ ሔኖክ ለሚቆጥር ነው ለባረሀሳብ አልተባለም የተምታታባቹ እናተናቹ

  • @WeleteSenbet
    @WeleteSenbet 2 місяці тому +1

    ሁለት ጋዜጠኛ የሚያወሩ ያክል ዘና ፈታ ያለ ቃለምልልስ ለታሪክ ይቀመጥ እውነትይ የያዘ አያፍር።"ኢትዮጲያዊማ ናት" አባባሉ ሲጣፍጥ።መና እርሶዎም በቅንነት ስለሔዱ እግዚአብሔር ለእርሰዎ ያለውን ነገር ሁሉ ይስጥልን።

  • @michaelandhun3514
    @michaelandhun3514 2 місяці тому +14

    ንግሥተ ነገሥታት ቃለሕይወት ያሠማልን እልፍ ዓመታት ይንገሡልን

  • @eyerusalemhaile9582
    @eyerusalemhaile9582 2 місяці тому +19

    አህት መና እግዚአብሔር ከርሶ ጋር ይሁን ወለዲተ አምላክ መርጣዎት ቤቷን አሳይታዎታለች በእውነት እድለኛ ኖት እመብርሃን አትለዮት ፡፡

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😅

    • @kidestmisganaw9567
      @kidestmisganaw9567 2 місяці тому

      😝😝😝😜😊

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 2 місяці тому

      😂😂😂አቺ ተከታይዋ ነሽ 😂😂የሞተልሽ ሉል እግዚአብሔርን ተከተይ ሚያዋጣሽ እሱ ነው

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 2 місяці тому

      @@meseretrefera2664 እኛ እናትና ልጅን ነው የምንከተለው እናንተ እኮ እምቢ በማለት ልባችሁን አደንድናችሁት ነው እውነት የመስቀሉ ፍቅርን ዋጋውን ትረዱት ይሆን አይመስለኝም

  • @MeseretAbayneh-u4n
    @MeseretAbayneh-u4n 2 місяці тому

    እህተ ማርያም የእዉነት ከአምላክ ከወላድተ አምላክ የተቀበለችዉን ነዉ ለህዝብ በነፃነት ያቀረበችው እስት ሁሉም ግራ የገባችሁ እንደዝች ጀግና ጋዘጠኛ እህታችን ኑ ና ፈትሹ ዝምታ መልስ አይደለም መሸነፍ እንጅ

  • @user-cc8wu3ni3l
    @user-cc8wu3ni3l 2 місяці тому +10

    አለባበሥሺ ሥወድልሺ ተከታዬችሺም አችም የሤትልጂ ክብረ የሚታይበት ኦክተዶሥ የሆናችሁ እና ሀለሉያ እምትሉ ሠወች እሦ ታሥተምራችሁ

    • @user-qi2np9wv2u
      @user-qi2np9wv2u 2 місяці тому

      አፍሽን አትክፈቺ ሲጀመር ምን አገባሽ ደደብ

    • @smd7650
      @smd7650 2 місяці тому

      ሂጂ ተከተያት እብድ

    • @tsehaytsedu4744
      @tsehaytsedu4744 2 місяці тому

      የጠቋር መንፈስ እየጨፈረባት ቅዠት ስታይ ታድራለች የዋሁ ህዝቤ የመንፈሱን ትንቢት እየተከተለ ያብዳል እየመረረሽም ቢሆን መጪው እንጂ እዉነቱ ይሄ ነዉ

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 2 місяці тому +1

    አዉጣን ነዉ አርብ እሁድ ሆነ ቀናቶች ሁሉ የተዘቀዘቀበት እምነት ሰዉ ግን ምን ነካዉ ተከታዩ የልቦናችን አይን ግለጥልን ጌታ ሆይ

  • @beftuoromo714
    @beftuoromo714 2 місяці тому +15

    ወይ ጉድ የሽንት ቤት ጉድጓዱን ፀበል ተገኝ እያለች ሰውን ታታልላለች እውነተኛ ፀበል ቢሆን አመቱን ሙሉ ክፍት ነበር የሚሆነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ እላይሽ ላይ ያለውን ሰይጣን ያንሳልሽ የሚገርመው የሚከተሉሽ ናቸሁ ለአንቺ አይነት ተሳዳቢ ማርያም አትገለፅም

    • @tsedeyalemu7420
      @tsedeyalemu7420 2 місяці тому

      ጠማማ ትውልድ የተቃና አመለካከት የልውም

  • @kesetebitusamlak1473
    @kesetebitusamlak1473 2 дні тому

    ስዉ መቼም አያበድ ዝም አይባለም ፍቅሪዝም አብድ ስንል ስንዱ የምትግለጽላት ያለችዉ አውነተና አምብርሃን አንዳሎነች ዛሬ አራሳ አስርዳችን ድሞ ግዳም ተባል አያበድ ስዉ ዝም አይባል አግዚአብሄር ይማርሽ ዛር የሚጻወትብሽ አዝንኩልሽ 😢😢😢😢😢😢😢 ቆይቼ አንደተረዳሁት ቤቱ አምልኮ ጣሆት ይመለከበት ነበር አጽም ይሚግኝበት ከሆነ አሁን ደሞ ስንዱ ዘመናዊ ዛር አያመለከችበት ነዉ

  • @solianakonjo
    @solianakonjo 2 місяці тому +1

    ሚከተሉሽ ያስቁኛል 😂ያንች ስታይል እንኳን ለምደነዋል ማለቴ ጥንቆላ ነዉ😊

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 2 місяці тому

    ጋዜጠኛዋ ይህ አለበባበስ ይበል ያስብላል በጣመም ነዉ የምታምሪዉ የተውሶወዉን አለባበስ ብንጥለዉ በእዉነት ዉበትሽ እዚህ ላይ ነዉ

  • @tsegaaraya5672
    @tsegaaraya5672 15 днів тому

    🕊🇪🇷💙❤️💛💚🕊🙏🇮🇱💙 ከዚ ህ ቀጢየ ስለ እምነት ጉዳይ በኣሁኑ ስዓት ኣድሰው ኣየሁት ያለው ራኢ የህንን የግልነው የእኔ ዓይን ለናንተ ልስጣቹ የምባል ግዴታ ትእዛዝ ልንቀበል ኣይገባም ኣንድሰው ብቃት ኣለኝ ካለ እዲህ ይሆናል እመኑኝ ሳይሆን 🕊 ጠርነቱ ምያመጣልን ያለው ሰይጣን ነው 🕊ኣስቀድሞ እቅድ ኣለው ወይም በፊት በሱ ምክንያት የነበረ ስት ገዳምና ኣ ድባር ያቃጠለውና ያጠፈው የት እዳለ ያውቃል እራሱ የፈጠረው ራሱ ደግሞ ያወራል 🕊 እኛ መሆን ያለብን እራሳችን እኛ ያለ መንፈስ የተኛው ነው 🕊 እኛ ሁላችን ኣንባላለጥም🕊 የ40 🕊የ80 ተጠምቀን የሁላችን ጸጋ መንፈስ ቁዱስ ኣለን 🕊ኣሁን ጥያቄው ጸጋችን የት ኣለ ማን ወሰደው በስንፈታችን ባኣንድ መቆም ኣቅቶን በጨለማ እየተጓዝን ሌላ ኣስተማሪ እየፈለግን ኣዲስ ነገር ስንሰማ ንራራጣለን 🕊 ኣሁን የኛ መድሃኒት ምድነው ብንል በተክርስትያን የምሰማ ኣጥታ ነው እጂ ምንም የጎደላት የለም እኛኮ በኣለም ላይ እየ ኖርን የገዳሙ መጻሕፍት ካኣቅማችን በላይ ይዘን ጸሎት በማብዛት የሚመጣ ጽድቂ የለም 🕊እራሳችን ከባድ ሸከም ንፈጥራለን 🕊 በተክርስትያን ይህንን ትውልድ ኣሙጻታል በየ ቦታ ማሕበር እየ ፈጠረ 🕊እስኪ ልጠይቃቹ 🕊እግዛኣብሔር እኮ ቤቱ እራሱ ይጠብቃታል ከቅዳሴ ውጪ ሌላ ኣየስፈልግም ነበር ኣባቶች ይቀድሳሉ እኛ ደግሞ ንስሓ ገብተን መቀበል ነው🕊🙏

  • @hilinamkebebtube4511
    @hilinamkebebtube4511 2 місяці тому +1

    አበተ ይቅር ይላችሁ የመጨሻዉ ዘመን ደረሷል

  • @Meklitmeklu494
    @Meklitmeklu494 2 місяці тому +1

    ይቺ የሰይጣን መልዕክተኛ ።ተልካ የመጣች። አላማዋ ሰውን እምነቱን ማሳጣት ነው

  • @tsegaaraya5672
    @tsegaaraya5672 15 днів тому

    🕊🇪🇷💙❤️💛💚🕊🙏 መልእክቱስ ምንድነው ብቱሉኝ 🕊ለሰው ለማሳመን ይከብዳል እግዛኣቤሔር ፍቅርነው 🕊 እኔም ለራሴ ኣውቃታለሁ ፍቅር ነኝ ኣምላኬ መድሃኒቴ ሁሉ ምሰራው ስራ ያውቃል ድካመይና ስገባ ሰወጣ ስሙ እጠራለሁ ።በማብዛት ሳይሆን የቀኑ ውለታ በማሰብ በስራችን እዴት ነን ምንነረው🕊ሁሉ የኣዳም ዘርነው እኛኮ በኣሁን ስዓት የገዳም ኣባቶች በስተቀር ዓመት ባዓል ሲሆን ተፈቁዶልናል ብለን ያች ምስኪን በግ ወተትዋ 🕊ያች ደሮ እንቁላልዋ ምትጥለልን ይህንን ኣይበቃንን ብለን ለስጋችን ስንል ኣገታቸው ቆርጠን የምንበላ ነን 🕊እኔኮ የኣርባእቱ እንስሳ ተልእ ካቸው ሳስብ የሰው መልክ ያለው ስለሰው ልጅ 🕊የኣበሳ የኣናብስቲ ኣናብርት🕊🙏የላሕሚ እነዛ ኣርደን የምንበላቸው በሬና ላም 🕊የንስር ደግሞ የኣዕዋፈ ሰማይ ለሁሉ መልኣክ ኣለው ስለዚ እደዚህ ኮሆነ የተኛው ነው መንፈሳውያን የምያሰኝን 🕊 በተለይ ኣማኞች ነን የምንለው እኛኮ የሩዱ ለኣህዛብ ትተን ወተቱና ማሩና እንቁላሉ ኣይበቃንን ብለን በኣለም የምንኮበልል ያለን ነን🕊🙏 ስለዚህ ኣዱ ድካማችን ማመን መማሃራን ሳንሆን ተማሪዎች እኛ ምሆን የምገባን የገዳሙ ኣባቶች መስማት ኣለብን🕊🙏

  • @user-tv1nl1jf9p
    @user-tv1nl1jf9p 2 місяці тому +11

    ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ - ኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕልፍ ዓመት ይንገሡ።

  • @bekleyeshi9139
    @bekleyeshi9139 2 місяці тому

    እኔ ምስክር ነኝ መስቀለ ክርስቶስ ሔጄ ገና እዳየሗት እንባዬ ፈሰሰ ከዛ መተት ምን አስለቀሰሕ አለችዉ ከዛ ሶስት ኩባያ የፀሎት ዉሐ ስጧት አለች ጠጥቼ ወደ ቤቴ ሔድኩኝ በተቅማጥ አጣድፎኝ ድኛለሑ የኛ ቲቪ እናመሰግናለን

  • @getayeayenew
    @getayeayenew Місяць тому

    amazing journalist even if the charchter of ehete mariam is not good the professional duty of journalist is like this

  • @tsegaaraya5672
    @tsegaaraya5672 15 днів тому

    🕊🇪🇷💙❤️💛💚🕊🙏🇮🇱💙 ከዚህ በመቀጠል የመጣልሽ መልእክት ምንድነው ብትሉኝ 🕊ኣንድሰው የሆነ ይሁን ባለማተብ ሓሰተኛም ቢሆን የእግዛኣብሔር ስም ተጠቅሞ ብመጣ በነበረች የኣባቶች እምነት እዛው ቅድስት ቤተክርስትያን ጸንተን መልእክቱ ከማን እደሆነ የእውነተኛ የእግዛኣብሔር ኮሆነ ለኩሉ እውን እስከሚሆን እዛ መቆም የግሊ ተልእኮ እመኑኝ ኣይባልም በተክርስትያን የቀደሙ ኣባቶች የጸደቁበት ገድላቸው ኣላት ሌላ ኣዲስ ማስረጃ ኣየስፈልጋትም 🕊ለዕውር ሙርገለዝ ያስፈልጋል እኛ የብርሃን ልጆች ነን 🕊መከራ እደሚመጣ ኣስቀድሞ የታወቀነው ስለዚ ኣባቶች ነንስሓ ግቡ ከማለት ኣልፉ ምን ይበሉን 🕊 ስለዚ እኔ እምለው እዳለ ባዓለም ያለ የምያውቅ ከመጣ ከማን ወገን እደሆነ ናውቃለን የማወቅ ብቃት የለንም እንግዲህ የእኔ ብቻ ሳንሆ ለእተ ማርያም እራሱ ብምን መንፈስ ነው ተብለዋል እና ይከብዳ🕊💙

  • @miherettizazu5202
    @miherettizazu5202 2 місяці тому

    እየሱስዬ ምነኛ መልካም ነው አንተን ማግኘት አቤት ያንተ ምህረት እና ይቅርታ ብዛቱ እንጂ ይቺ ሴትዮ እና ተከታዮቿ ምድር ለይ መኖራቸው

  • @MelaLove-cs8jd
    @MelaLove-cs8jd 4 дні тому

    ወይኔ ህዝቡ መቸነዉ ነዉ እምንነቃዉ ማርያም ትድፋሽ

  • @bayeberihun2155
    @bayeberihun2155 2 місяці тому +2

    የኛቲቪ ትል ታሬክ አየሰራችሁ ነው

  • @tsigewoinhagos2790
    @tsigewoinhagos2790 2 місяці тому

    ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ እንደዚህ አጓሳቆልሻት እመብርሃን ልቦና ይስጥሽ

  • @ferehiwotbelalchew8004
    @ferehiwotbelalchew8004 2 місяці тому

    በጣም የሚያሳዝኑት ህዝብ ተከታዩቹ ይህችሴት እንዲህ ክህደት ለመፈፀም
    ያበቋት ተከታዬችናቸዉ እጅግያሳዝናል እግዛብሄር ያያል