I sincerely appreciate your efforts. I'm from Arat Kilo and graduated in 1996 EC. We went through many challenges between 1993 and 1996 EC (2000/01 to 2004/05). Much love to all AAU students!
This is real question are you guys graduated your first degree 20 years ago if that so you look so old for that or i miss something ,this is very honestquestion any ways congrats
I sincerely appreciate your efforts. I'm from Arat Kilo and graduated in 1996 EC. We went through many challenges between 1993 and 1996 EC (2000/01 to 2004/05). Much love to all AAU students!
Thank you brother. We could have arranged it for the whole AAU graduates of the year. Let's plan to do the same for the Silver Jubilee.
ሐምሌ 17-1996 ቅዳሜ ከተመራቂዎች ዉስጥ አንዷ እህቴ ናት በልጅነት አእምሮዬ በደንብ የማስታዉስበት ቀን ነው ለመጀመሪያ'ም ለመጨረሻም የ6ኪሎ ዩንቨርስቲ ጊቢ ዉስጡን ያየሁት ያኔ ነው ከአዳራሽ ፕሮግራም በኃላ እደጅ ላይ ተማራቂዎቹን ሁሉም ሰዉ ነበር እንኳን ደስ አላቹ እያሉ በፈገግታ የሚያዩኀቸዉ እዉነትም ደግ ጊዜ🤗
መቸም ትዝታችን አንደኛ ነው ስንቱን ያሳየናል🙏🙏🙏🙏
ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ አረያ ልትሆኑ የምትችሉ ትውልዶች ናችሁ❤
እንሰባሰብ ደስ የሚል አባባል የሰፈር የትምህርት ቤት ትውስታ
የሚረሳ አይደለም ብዙ አለው ትዝታ እንኳን በሰላም እንደገና ተገናኛችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏
መምህር ሲሳይ እዚህ ፕሮግራም ላይ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ጀነራል ዊንጌት ከ2003 ዓ.ም ተመራቂዎች አንዷ ነኝ መልካም ጊዜ
Wey gize memar mesrat wedefit bicha coshta yelelebet yemirfikir yemir menoir bicha yihe gize lelij lijochachin yimelsiln amen
Wow nice thank you Yonas , i remember my Bache also 2004
ተማሪነት ደስ ይላል
WOW YOU GUYS ARE SO AWESOME ALL OFF YOU BLESSED HAPPY MOMENT ENJOY KEEP IT UP GET TOGETHER❤🙏👍👏👏👏👏👏👏👏👏
ድሮ ቀረ ሁሉ ነገር አይትዝታ በጠም ደስ ይላልኮ❤
Devo Nafresh
Legend🙏👊
Egezabher yemasegen Tamralcu ❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
☝🏾☝🏾☝🏾
@መሲኢሀብታሙ
I missed this program a lot. Yoni, please present it more frequently....
waw I really impressed with all of you!
Le 25th amet degmo fetary tebiko yadrisen❤❤❤❤❤
Melkame seweche ebs love ❤️ 😍 💖
በጣም ደስ ይላል ሌሎችም ዲፓርትመንቶች የዚህን አይነት ፕሮግራም ቢያዘጋጁና በዩቱብ ቢለቁልን ጥሩ ነዉ፡፡
ዋው ደስ ይላል:: እኔም የግቢ ጉዋደኞቼ ናፈቁኝ::
Betam Des Yilal
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@myfewld
I missed this program a lot. Please present it more frequently....
I remember Mr Carl’s wife wws Ethiopian woman 🇪🇹
i hope she is in Germany 🇩🇪
Betam destelalachu ❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
☝🏾☝🏾☝🏾
@ርሩትህ፹፰፻፶፪
ደስ ይላሉ ከዚህ ብሉሽ ጊዜ ወደኋላ ትተናቸው የመጣነው ዘመናት ይናፍቃሉ
በዚህ ወቅት የሚጣሉ መልካም መሰረቶች ፡ የወደፊት ጥሩ ጊዚያት ዋልታና ማገር ናቸው።
በጣም አርያ ናቹ ለዚህ ትዉልድ
ዮኒየ የልጆቼ ምሳሌ ልክ እንደዮኒ ሠዉ አክባሪ ጨዋ ሁኑ ነዉ የምላቸዉ ልጆቼን
ፍትህ በያ ክልሉ ለምገደሉ ህፀነት ፍትህ በማራቆ ልዩ ወረደ ለምገደሉ እነቶች ህፀነቶች የቤት እንሲሰቶች አራ ህዝቤ እነት ህፀነት እንሲሰ ምን በጠፈ ይገደል አራ እትዮጲያ ሀገሬ ዬት እንህዲልሺ
በጣም ደስ ስትሉ ወይ ትዝታ😢።
Wow 🤝😉 Dammy 👍
The most underrated show !
I tend to agree, unless it was captured and disseminated in just one week.
High number of views are the measuring stick for getting excellent ratings in show business.
እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም በጤና ያገናኘን አምላክ ደግሞ ለ25ኛ መታችን ያገናኘን። በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበረን።
ይህ ግቢ ከዚህ በፊት እድገት በህብረት ተማሪዎች የሚሸኙበት ቦታ ነበር ? ረጅም ጊዜ ነው ከሀገር ከወጣሁ ጠፋብኝ ይቅርታ ይህንን ጥያቄ ለመጠየቅ የተገደድኩት እዚህ ግቢ ውስጥ የተማርሽ ስለመሰለኝ ነው 🙏
@@awelbibrahim51 ባለኝ መረጃ በደርግ ዘመን የካቲት 66 እንደሚባል እና በድፕሎማ ፓለቲካ ማሰልጠኛ ነበር። በየሀዲግ ዘመን ወደ ቢዝነስ ፋካሊቱ መቀየሩን ሰምቻለሁ።
ታድላችሁ በሠላም ያገናኛችሁ
WoW!!!
እንኳን ደስ ያላቹህ በመግናኝታቹህ ደስ ይላል
ግን እንዴት ነው የቅርብ ነው ከ 20 አመት በፊት ከተመረቁ እዲህ ያረጁት ይገርማል
😂 ድፕሎማቸውን ተምረው ስራ ከጀመሩ በኋላ ዲግሪያቸውን የሰሩም አሉበት። እንዲሁም ጡረታ የወጡ የካፌና የግቢው ሰራተኞች የዩንቨርስቲው አስተዳደር በእንግድነት ተጋብዘዋል።
20 አመት እኮ ነው ቀን አይደለም አንድ ህፃን ተወልዶ አድጎ ሚስት አግብቶ ልጅ ወልዶ የሚያይበት ጊዜ ማለት ነው
@@ayelumekonnen874 እሽ አመስግናለሁ
በያረብ አገሩ መጥተው የሚሰቃዩትን ተመልከቱ መላክ ብቻ አይደለም የሚያጋጥማቸውንም መከታተል ያሰፈልጋል ባዶ ሜዳ ብትቆነኑ ዎጋ የለውም
Wooooooooooooooo በጣም በጣም ደስ ይላል blessed 🙏🙏🙏🙏
ውይ ትዝታ እኔ ስወለድ🎉🎉🎉😢😢❤❤❤❤❤
ይገርማል! ሚኪ አሁን ማርጀቴን ባምን ይሻላል፡፡ ጭራሽ ስንመረቅ የተወለደም እዚህ አለ?
@@damtewn
ከውልደት ጀምሮ የሚደረገው የመኖር ጉዞ ወደ እርጅና ነው።
@@damtewn አወን አለን በጣም ደስ ይላል
Yoneye
የአሁኑ ዘመን ተመራቂዎችስ የዛሬ ሀያ ዓመት የት የሚገናኙ ይመስላችዋል???? ሲኦል ተገናኝተው አንተ ነህ ያረድከኝ አይ አንተ ነህ ከፎቅ ላይ የወረወርከኝ የሚባባሉ አይመስላችሁም???
ጥሩ የመወያያ ርዕስ ነው። ብንመክርበት አይከፋም።
በጣም
የወደፊት ትውልድን ላለመውቀስ ፡ መልካም ባህሪን ከአሁኑ ማውረስ ብልህነት ነው። 🤔
This is real question are you guys graduated your first degree 20 years ago if that so you look so old for that or i miss something ,this is very honestquestion any ways congrats
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምን አለ የ ዘመን ብመለሲልን የሰለም ዘመን ሁሉም የአንዲ ዘፍ ግንዲ የክል በአንዲነት ተጠነክረዉ ተገግዘዉ በፍቅር በመተሰሰብ እየኖሩ ነበር የዘሙኑ ተመርዎች በዘረኝነት በሺተ ተከፈፍለዉ በየ ዩንቨርሲት ይገደደለሉ አይ ዘመን ኡፍፍፍፍ እኔ አንዲም ቀን መፈጠሬን ጠልቼ አለቅም አሁን ግን እትዮጲያዊት ነኝ መለቴ እረሱ ይቀፈኘል ዱሮ በሞቱ ሰዎች እቀነለወ ይህን ግፍ ሰየዩ በመሄደቸዉ ህፀን እየተገደለ እነት እየተገደለ መያት የመል
እንዴት እና ከምኔው እዚህ ደረስን እያልኩ እብሰለሰላለሁ፤ ለሴምስተር እና ክረምቱን ተለያይተን እስክንገናኝ እንኳን የነበረን መነፋፈቅ ልዩ ነበር፡፡
… ቢመለስልን። የሰላም … የአንድ ዛፍ ግንድ ያክል በአንድነት ተጠናክረው ተጋግዘው … በመተሳሰብ …። የዘመኑ ተማሪዎች … በሽታ ተከፋፍለው በየዩንቨርሲቲው ይገዳደላሉ። … አንድም … አላውቅም። … ኢትዮጵያዊት ነኝ ማለቴ እራሱ ይቀፈኛል። … እቀናለሁ … ሳያዩ …። ህፃን … እናት … ማየት ያማል። ✅
Dr. Melisew Dejene ❤️
የዛሬ 20 ዓመት የአሁን አይደል ወይ ማካበድ፣ እኔ ደግሞ የደርግ ዘመን መስሎኝ🤔
4 killo AAU. Where are you???
Enkuan.bselam.agnnahu
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ብዙዎርክዳኒኤልጂ
"ቀዝቃዛው ወላፈን"ን አስታወሳችሁኝ
I graduated 42 years ago😂😂😂😂
የዶክተር ጋርድ አሳዘነኝ አይ አፍሪካ
በሀዘን መቆዘም የችግር መፍትሄ ሊሆን አይችልም።
ቀዝቃዛ ወላፈን ፊልም የተቀረፀበት
አፍሽን ሞልተሽ ለህዝብ በማገልገሌ እኮራለዉ ትያለሽ ከ1ሚልዬን በላያ ንፁሀንን የገደለዉን የአብይን ካቢኒ እየመራሽ እድሜሽን ጨርሺ ንሰሀም ሳትገቡ እንደ እንድርያስ እሸቴ ታሪክ ሳይኖራቹ ታልፋላቹ ነገ በንፁሀን ደም ትጠየቃለህ
አይባልም ነውር ነው።
እርሷን በግሏ ነጥሎ ማየት አይቻል ይሆን? ምናልባት ከምን መሃል የተገኘ ሰሊጥ አብረህ ተወቀጥ እንደሚባለው ይሆን?
please turn your HAT around be civilized