Easy and quick French toast Omelet sandwich with hash browns

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • How to make French toast omelet sandwich with hash browns
    1 large potato
    5 chopped green onions
    1 teaspoon salt
    3 slices of bread
    5 eggs
    #Howtomakeeasybreakfast #omelette # hash browns #

КОМЕНТАРІ • 71

  • @alemantube
    @alemantube 2 роки тому +2

    ማሻ አላህ

  • @rizwanhaider3688
    @rizwanhaider3688 2 роки тому +1

    Very good video amazing work

  • @samirasamira2883
    @samirasamira2883 2 роки тому

    Masha Allah

  • @MrDesuHN
    @MrDesuHN 2 роки тому +1

    Delicious

  • @merishmerina4972
    @merishmerina4972 2 роки тому

    I love eggs the best source of protein I have to try it this way thank you for sharing your recipe

  • @JerryJerry-cf5po
    @JerryJerry-cf5po 2 роки тому

    Wow this amazing recipe berackfast I can't wait to try it really appreciate your work to share with us it looks very delicious and yammmy yammmy one's again thanks 👌

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 2 роки тому +1

    Looks yummy and delicious thanks you for sharing my dear

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ፋናዬ አመሰግናለሁ🥰🥰

  • @neimamohammed4833
    @neimamohammed4833 2 роки тому +1

    يسلم يدك 😍

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 2 роки тому +1

    Thank you for sharing Nuraya another great recipe 👌🏾👍🏾💯💝

  • @yemiten
    @yemiten 2 роки тому +1

    ኑራዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው ያምራል እጅሽ ይባረክ 😍

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      የሚዬ አመሰግናለሁ 🥰🥰🙏

  • @attube383
    @attube383 2 роки тому

    ላይክሼር

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 2 роки тому

    ዎዉ በጣም የሚያምር ፍሬች ቶስት እና መስግናለን ልምድሽን ሼር ስላረግሽን ሁሉም የስራው በጣም አሪፍ ነው

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 роки тому +1

    I love your Cooking ideas.. .it looks Yummy and great breakfast for kids and adults .also the protein in egg is important for growing children. Thank you!

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      Yea that’s right emuye thanks 🙏

  • @neimamohammed4833
    @neimamohammed4833 2 роки тому +1

    Mashallah berchi gobez 👏👏👏

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ ነኢማዬ🥰👍

    • @neimamohammed4833
      @neimamohammed4833 2 роки тому

      @@nuraynin betam new des yalegn commentun slanebebshiw betam tichiyalesh berchi

  • @user-sm3jd5pg4y
    @user-sm3jd5pg4y 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ በረች

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 роки тому +1

    Wow, Nuraye, this is a great alternative for kids. Thank you for sharing. 💕👌👍🙏 Share.

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      Thanks so much netsiye 🥰🙏

  • @kalaraya3717
    @kalaraya3717 2 роки тому +1

    nurye airf asrar new bircy enym emokrwlw😍

  • @simahabesha9273
    @simahabesha9273 2 роки тому

    ሰላም እህቴ ምርጥ የቁርስ አይነት ነው ያሳየሽን።የስራሽ ጥራት ድንቅ ነው።እናመሰግናለን።

  • @selamt5301
    @selamt5301 2 роки тому

    Ohh yummy makes me hungry. I enjoy watching your videos and learning recipes and techniques. Thank you lovely 💕💕💕

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 2 роки тому +1

    ሠላምሽ ይብዛ ኑራዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰሬር ነዉ ያሳየሸን እጂሽ ይባረክ ሼር

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ፍሪዬ አመሰግናለሁ🥰🥰🙏

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 роки тому +1

    ዋው ኑራዬ ሁሌም ስራሽ ልዩ ነዉ የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ሪታዬ የኔ ውድ 🥰🙏

  • @mesigojjamawa4506
    @mesigojjamawa4506 2 роки тому

    ኑራየ ምርጥ የእንቁላል ኦምሌት አሰራር ልዩ ነው የሚያምር ከለር ሲያዩት የሚያምር ለቁርስ ተመራጭ ምግብ ነው የሰራሽው

  • @attube383
    @attube383 2 роки тому

    ወአለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱኑራየዉዴ ማሻአላህ ያምራል የኔባለሞያ እናመሠግናለን

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ኤቲዬ የኔ ውድ 🥰🙏

  • @niceworld2181
    @niceworld2181 2 роки тому

    Woww Nuraya my best i love it this Amazing breakfast easy and looking good Colour i really Delicious my god bless you

  • @user-my1ol6nf6h
    @user-my1ol6nf6h 2 роки тому

    ኑራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሁሌም ለየት ያሉ እና ጤናማ ምግብ አሰራሮችን ስለምታካፍይን እናመሰግናለን በጣም የሚምር ቆንጆ አሰራር ነው አቤት ሲስጐመጅ እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን

  • @rbkaym1811
    @rbkaym1811 2 роки тому

    ኑራዬ በጣምቆንጆ አቀራረብ ነው ለምስም ቀለል ያለ ምሳም ቢሆን በጣም እሪፍ ነው እናመስግናለን

  • @salatesfa5510
    @salatesfa5510 2 роки тому

    ኑራዬ ውዴ ሥራዎችሽ ሁሉ ድንቅ ናቸው እንዴት እንደሚያምር ሀይን ይበላል ይባላል ያንቺ ምግቦች ሁሉ በአይን የሚበሉ ናቸው ከለሩ አስራርሽ ሁሉ ድንቅ ነው እንዴት ቆንጆ አርገሽ እንደስራሽው ይሄ በጣም ልዩ ለቁርስም ለመክሰም የሚሆን አሪፍ ምግብ ነው እናመስግናለን ኑራዬ ሼር ስላረግሽን

  • @user-zw7nb1fr5m
    @user-zw7nb1fr5m 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ኑራዬ በርቺ ውድ

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ አጥትፊ🥰🙏

  • @khulumtube3465
    @khulumtube3465 2 роки тому

    ዋው ኑራዬ ልዩ የሆነ አሰራር ነው ግልፅ ፃድት ያለ ሲያዩት በራሱ እሚያምር የቪዲዬ ጥራት ከለሩ ንጽህና አንደኛ ነዉ እጂሽ ይባረክ::
    ልምድሽን ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 роки тому

    ማሻአላህ ኑራዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ላይክ👍👍👍🙏

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አናፍዬ አመሰግናለሁ 🥰🙏

  • @mimishow6732
    @mimishow6732 2 роки тому

    Amazing job thank you for sharing👌👌👍

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ሚሚዬ እንዴት ነሽ ውዴ 🥰🥰

  • @hiyababraham6292
    @hiyababraham6292 2 роки тому

    ዋው ኖራዬ በጣም ምርጥ ቁርስ ነው የሰራሽው እጅሽ ባረክ ውዴዴ ልዩ የሆነ አሰራር ነው ይሄንን በልቶ ቀኑን ሙሉ ጠግቦ መዋል ነው እናመሰግናለን ውዴዴ

  • @sidrafatu8498
    @sidrafatu8498 2 роки тому

    ኑራዬ ሰላምሽ ይብዛ ዋውው ቀለል ያለፈጣን የቁርስ አሰራር ነው ።በጣም ባለሙያ ነሽ ምርጥ የኦም ምሌት ሳንደዊሽ ነው ሼር ስለአደረግሽን እናመሰግናለን👍😋

  • @eldana0578
    @eldana0578 2 роки тому

    Hi nuraya..u are professional cooker...i love your food ideas and creativity ..absolutely love your food..thank u for sharing🙏🙏

  • @user-mg5id8ly3x
    @user-mg5id8ly3x 2 роки тому +1

    *ማሻአላህ ኑራዬ በርቺልኝ የኔውድ❤❤❤🌹🌹*

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому +1

      ጀሙዬ አመሰግናለሁ🥰🙏

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 2 роки тому

    Wow nice 👍

  • @birtukangatchaw
    @birtukangatchaw 2 роки тому +1

    Wow yn konjo wodaha fite lijeche teru kuresi ablchwalu yn ehite egishe yebarki barchlegn ehite ❤🌹😘

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ቡርትዬ🥰🥰🙏

  • @BetStyle1
    @BetStyle1 2 роки тому +1

    This’s is so delicious. Not only kids also adults😊😍thanks for sharing Konjo.

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ቤቲዬ 🥰🥰🙏

  • @sarahmichael7412
    @sarahmichael7412 2 роки тому

    this is what i love to eat 😋 looks yummy and delicious. good work nuraye, thx for sharing 😍👌🏾

  • @tinsaemedia8865
    @tinsaemedia8865 2 роки тому

    ኑራዬ ሰላም ውዴ ልዩ የሆነ አሰራር ነው ግልፅ ፃድት ያለ ሲያዩት በራሱ እሚያምር ብሉኝ ብሉኝ እሚል ነው ኑራዬ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ 😍👌

  • @yalewayker405
    @yalewayker405 2 роки тому

    አቤት ጥራት አቤት ማማር እውነት የኦምሌት ሳዱቹ ሲያዩት ያማረ ሲበሉት ደግሞ እንዴት እንደሚጥም ይሄን ያዘጋቹ እጆችሽ ይባረኩ።

  • @abebaadiss5201
    @abebaadiss5201 2 роки тому

    ኑራዬ እንደሁልጊዜውም የቪዲዬ ጥራት ንጽህና አንደኛ ነሽ የሰራሽው የፈረንሳይ ኦመሌትም በትክክል ሰርተሽዋል ከለሩ ያምራል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👌💕

  • @bestrong7327
    @bestrong7327 2 роки тому

    ኑራዬ ሲያምር ስራሽ ሁሌም አንደኛ ነው መቼም ግብአቶችሽ ቀላልና ሁሉም ሊወደው የሚችል ነው ይህ ልዩ ስራ ነው የሚገርም የቶሶት ኦምሌት የኔ ውድ ምርጥ ስናክ እንዲሁም ቁርስና መክሠስ ማሻላህ ሞያሽ ይገርማል አመሠግንሻለሁ ውዴ😍💖💖💖🙏

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 2 роки тому

    Nuraye endet endemoyamir sirash yevideo tiratu hulu neger yamral tenama yehone new degmo ejish yibarek 🙏❤

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ቲቲዬ የኔ ውድ አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @eukiyyahaji5363
    @eukiyyahaji5363 2 роки тому +1

    ሰላም ኑራዬ የምንወድሸ እረ ቤትሸ ሰመጣ ይችን እንድታበይኝ ሆ ጭራሸ የምናፈቀው የምግብ አይነት ነው ሰልሸ በልተሸው ራሱ አይከብድሸም ቀለለ ያለ ምግብ ያም😋😋😋

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      እሺ ውዴ ስለወደድሽው አመሰግናለሁ🥰🙏

  • @ethioinfo6087
    @ethioinfo6087 2 роки тому

    ኑራዬ የሚገርም ሳንዱዌች ነው ወዬ ሴትነት አንችን ያገባ🤔 መታደሉ እጆችሽ ይባረኩ ኑርዬ ስላጋራሽን በጣም እናመሰግናለን 👉❤🙏

  • @eftaheyegeta9262
    @eftaheyegeta9262 2 роки тому

    ኑራዬ የማቀዉም ስራ ቢሆን ሁል ግዜ የሆነ ነገር እንማርበታለሁ፤ ስትሰሪዉ ልክ የሆነ አዝናኝ ፊልም እንደሚመለከት ሰዉ በጣም ተመስጬ ነዉ የማየዉ፤ ይህ ሳንዱችና ድንች የሰራሽበት መንገድ በጣም ወድጄዋለሁ እያየሁት መቼ እስክሰራና ከቤተሰቤ ጋር እስክመገብ እቸኩላለሁ፡፡ ሁሌም የምታዉቂዉን ሳትሰስቺ ስለምታጋሪን አመሰግናለሁ፡፡

  • @ethio_marelgntube9301
    @ethio_marelgntube9301 2 роки тому

    ሃደ ፍጡር ማዳም ሃጌ ምን አለምኪ ዋው ሄሎ

  • @destayenkemugne3274
    @destayenkemugne3274 2 роки тому

    Nuraye betam meret ena leyu be behune huneta new yesrashew 😋 enamesinalen sel akafeleshen

  • @user-jf2kh8kz5f
    @user-jf2kh8kz5f 2 роки тому

    ፐ ኩክዬ ሁለቱንም ስራ በጣም ነው የወደድኩት በተለይ ለጠዋት ቁርስ በተለይ ልጆች ላሏቸው እና ምሳና ቁርስ ምን ይዘው ይሂዱ ለሚሚሉ ማሚዋች ለቁርስ ጥሩ ነፍትሄ ነው

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 2 роки тому

    Share Like sis

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ክበሪልኝ ሂውዬ🥰🥰🙏

  • @user-co3br4oq6y
    @user-co3br4oq6y 2 роки тому

    Nurey yene malkam hulem yemeteserew megeb liyuuuuu new latena tesemem yehone new ejash yeberek sila akefeleshen kalibe enmasegenelen yene malkam