ሳሞራ እንደወጣ ቀረ ፤ ባሏን ፍለጋ ወጥታ ባል ያገባችው ወይዘሮ|ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 301

  • @PastorMuse
    @PastorMuse 4 місяці тому +7

    የአምባገነኖችን መጨረሻ ማየት ናፍቂያለሁ!!!

  • @asebewojilove-sx7cz
    @asebewojilove-sx7cz 11 місяців тому +4

    ያየ ሰው ብለውካል ቤተሰቦችህ እውነት ነው የምታቀርባቸው ትንታኔዎች ልብን የሚመስጡ ሰርፆ የሚገባ በጉጉት የሚጠበቅ ነው ቀጥልበት በርታ

  • @DawitAbraha-e7b
    @DawitAbraha-e7b 11 місяців тому +3

    ያዬ ተደምጠህ የማትጠገብ ድንቅ ጋዜጠኛ ተንታኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤

  • @senaitdemisse9177
    @senaitdemisse9177 11 місяців тому +48

    በጣም የምወደው ፕሮግራም ነዉ ደሞ የሚሰማ ካለ ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ❤

    • @harpe123
      @harpe123 10 місяців тому

      ታላቁን የነፃነት ታገይና የጨቋኝ ቅኝ ገዢዎችን አሰወጋጅ አምባገነን እያለ በማያውቀው ገበቶ ከመዘላበድ ሰለሚያውቀው አማራ ጠሉ ዘረኛውና ጨፍጫፈው ፉል ሰታር ጄኔራል ተብዬ ሳሞራየኑሰን እንደ ተለመደው የወያኔያዊ ውዳሴ ትንተና ብሎ ቢያቀርብ ይሻለው ነበር

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 11 місяців тому +3

    ይገርማል ሁሌ አቀራረብህ ማራኪ ነው ።የገረመኝ ግን እንዴት ጨቋኝ ይወደሳል በዚች አለም💚💛❤🙏👏

    • @filimonatsba9833
      @filimonatsba9833 11 місяців тому

      Sima bro ehe ayiresam awoo liki neh endet cheqagni yiwedesal bezich Ethiopian yemitibal ager hulum neger eyetederege now yeqiribi tiwisitachin tinanitina betigray hizib torinet sitawej mulu ye amara kilil torinetun degefew beye adebabayu yetoeinet digaf degimo degagimo digaf aderegu ehem alibekam yeamara belehaptich senga bere fiyel beg eyawata melak siraye bilo qetelu ehem alibeqam qesum papasum torinetun barekut qedesut letorinet tenesu kitet zimet bilo torinet awedash qedash hone kefit teselefu tinantina yetigray hizibi betank bejet behelokopter bemedif be zu 27 tedebedebe ye amara elit belew midia belew higi maskeber eyalu sayalamitu eyawatu beyemidiyachew astegabut ehem alibeqam ye Ethiopia mekelakiya mulu ye Shaebiya zerafi qemagni wetader ashebariw zerafiw fanoo ye amara liyu hayil ye amara milisha mulu ye kililoch liyu hayli yetigray hizibi beyemagoriya betiqoma andegna ediyaz tesatafi yeneberu ye amara sewich nachew Tigray be Drone sitidebedeb belayinesh amede zare tiliq sira serach eyalu tesalequbin qeledubin afezubin ye Tigray hizibi endi rab berab endiyaliq qutur and menged yemizegabin yenebere ashebariw fanoo now ehen menged mezigat ahunum endeqetele now bichaaa ayaliqim tenegrew kehulum belay eza sefer emigerimegni neger geday tewedash mowach tewedash now

  • @peaceisgood9639
    @peaceisgood9639 11 місяців тому +3

    የኢትዮጵያው ጄኔራል ሳሞራ ስሙን ከሞዛምቢኩ ሳሞራ ቢወስድም ጨካኝ ኣልነበረም:: ይልቅስ ጀግናና ሩህሩህ ነበር:: በሰላምም ስልጣኑን ኣስረክቦ ተሰናበተ:: የሚያሳዝነው ግን እሱን የተካውን ጄነራል ሰዓረ መኮንን ባለጌው ብልጽግና ፓርቲ ከጓዱ ጀነራል ገዛኢ ኣብርሃ ጋር ቤቱ ውስጥ ኣስረሸነው :: እስከዛሬም ገደለው የተባለው ጠባቂም ሆነ ሌላ ሰው ለፍር ኣልቀረበም::

  • @ሰቫትቁጥርዩቱቭ
    @ሰቫትቁጥርዩቱቭ 9 місяців тому +2

    በጣም የሚወደድ ፕሮግራም ነው የራሳችሁ ፔጅ ቢኖር ደስ ይላልይ ከዜናጋ እየሆነ መለየት አልቻልንም በጣም ነው ምወደው ችሎታችሁ የሌለ ነው

  • @aaabbb-xx1tq
    @aaabbb-xx1tq 11 місяців тому +4

    እህምምምምም የሚገርም ታሪክ ነው።
    በነካው እጅህ ስል ሳሞራ የኑስ ኣንድ ሁለት በለን። የህወሓት ታጋዮች እያባረረ ኦሮሞዎች ሲሾም የነበረው በሙስና የተጨማለቀው ሳሞራ የኑስ፡።

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 11 місяців тому +29

    የአምባገነኖች መጨረሻ አንድ አይነት ነዉ መጨረሻቸው አያምርም ለአብይ ተብዬዉም አዉሬ ቀን ይጨልምበት🙏

  • @MichaelTsegaye-n8n
    @MichaelTsegaye-n8n 5 місяців тому +1

    ኦ የኛዉ እባብ አመድ ታዲያ ይሔንኑ ነበር የኮረጀዉ ለካ ያሻሻለዉ ግን ሁለቱም 7ኛ ቢደርሱም የኛዉ እባብ ግን ዶ/ር ጨምሮበታል የኛዉ እድሜዉ ግን ቢያጥር ምኞቴ ነዉ

  • @wondesnderese3667
    @wondesnderese3667 11 місяців тому +1

    ሰላም ኢትዮ ፎረም ብዙ ትንተናህን ሰምቻለው ሚዛናዊነትህ በተለይ ጠይቀህ የምታልፋቸው መረጃዎችህ አቀራረብህ በቃ ምን ልበልህ በርታልን በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 11 місяців тому +5

    wel come yaye 👍
    ያንባ ገነኖች ነገር ይገርማል አንዳይነት ያአንድ ሰዉ ልጅኳ እንደነሱ አይመሳሰልም

  • @meharugirma5318
    @meharugirma5318 11 місяців тому +25

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን ?
    የሀገራችን የሰላም ጉደይም በእጅህ ነው 🙏

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 11 місяців тому +15

    እነዚን የትግራይ ህዝብ ግፈ ደም ይፋረዳቸው አርከበና ሳሞራ

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 11 місяців тому +6

      ​@@زينبمحمد-ن2حሌላውኮ በውጭ ሐይል አልተገደለም። ለምን ንገሩን ትላላችሁ? እነሱ በልባቸው ምን እንደሚያስቡ ባላውቅም በኤርትራ ሐይሎች ተባብረን የትግራይን ሕዝብ መውጋታችን አሳፋሪ ታሪካችን ሆኗል። እና ውርደታችንን ተቀብለን ዝም ብንል አይሻልም? እኔ አፍሬአለሁ።

    • @abebechimbae7252
      @abebechimbae7252 11 місяців тому +1

      ​@@زينبمحمد-ن2حአናንተ አርሰብራሳቹህ ነው የምትገድዳሉ ያላቹህ ትግራይ ሕዝብ ግን አገሬ የምንላት የነብረቹ ጦጰያ 15 ባአድ አገር ጋብዛ ውራን በአለም ታዬቶና ተሰምቶ የማይቅ ግፍ አድርሳቹህልን አብያተክርስቲያናት መሰግዶች ገዳማት በመድፍና በዶሮን አፍርሳቹህ ቅርሰ የሰረቃቹህ ውረዳች ካህዲዎች ባንዳዎች ናቹህ አሺ የጉሬቤት ሰው ፅሕፅሕቲ

  • @Tigist-ww4gn
    @Tigist-ww4gn 11 місяців тому +105

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ይሔን ክፉ አረመኔ አገዛዝ ከምድራችን ነቅለህ አውጣልን ወገኔን ጨረሳቸው 💚💛❤️🥹😭😭🙏

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb 11 місяців тому +9

      አሜን

    • @yonasassefa8552
      @yonasassefa8552 11 місяців тому +6

      አሜን

    • @fish618
      @fish618 11 місяців тому +3

      Anen

    • @MogesDemile
      @MogesDemile 11 місяців тому +12

      ይህ ስራአት የሚወዲቀው አማራናትግሬ ሲታረቁ ነው ሁለቱ ትልቅ ህዝቦች አንዲ እዲሆኑ እንፀልይ

    • @MogesDemile
      @MogesDemile 11 місяців тому +4

      አሜን

  • @etheth5034
    @etheth5034 11 місяців тому +29

    አረ ጌታሆይ ቶሎ ና
    እኛ ደክሞናል ቶሎና
    የደሀው ንፁሀን እልቂት በዛ
    😭😭😭😭😭😭

    • @Tigist-ww4gn
      @Tigist-ww4gn 11 місяців тому +1

      በጣም እንጂ ኡፍፍፍ 😭💔😭😭💔😭

    • @denk_tube2292
      @denk_tube2292 11 місяців тому +1

      አሜን ቶሎ ይምጣ መሮናል ይገላግለን

    • @GotezZeru
      @GotezZeru 11 місяців тому

      @etheth5034ሙስያቹ ና ካላለዉ አይመጣም😂

    • @Shewit_Weyane
      @Shewit_Weyane 11 місяців тому

      995 አመት ይቀረዋል። ትግራይ ላይ ግፍ ሲያወርድ ንጉስ ሆይ ሺህ አመት ግዛን ብላችሁት የለ?

    • @HagosAklom
      @HagosAklom 5 місяців тому

      ​@@Shewit_Weyaneይሄ ትቢት ነው ያን ሁሉ መከራ ያመጣው ትግራይ ሁሌም ከፈጣሪ ይልቅ ኃይል አለኝ ትላለች አሁንም ጌታቸው ጌም ጀምሮልሻል አንቺ ደግሞ ለዚህ ማን ብሎሽ አብረን እናያለን መልካም ጨዋታ

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 11 місяців тому +16

    ይድነካቸው ከበደ የነጋሪ ሚዲያ ባለቤት አራተኛ ፖሊስ መምሪያ መርካቶ ታስሯል እማካቹህ ለህዝብ አሰሙልን ኤትዮ ፎረም ሚዲያዎች ስወድክ ወንድሜ💚💛❤💪💪💪

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene 2 місяці тому

    ለእያንዳንድ እንደስራዉ መጠን እከፍለዉ ዘንድ ዋጋዬ ከኔ ጋር ነዉ ይላል የእገግዚአብሔር ቃል የግዜ ጉዳይ ነዉ

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 11 місяців тому +11

    ኢትዮ ፎረም እኳን ደና መጣቹ ክፉ መሬዎች የእጃቸው ያገኙ 😢😢

  • @redaewayu7622
    @redaewayu7622 11 місяців тому +12

    ኢትዮጵያም ከዛ በላይ ዋጋ ትከፍላለች ምክንያቱም በሰይጣን አምላኪ እየተመራች ነውና ። ብቻ እንጠብቅ ሁሉም እናያለን

    • @yadyado7120
      @yadyado7120 11 місяців тому

      ጠንቋይ እና መተተኛ ደብተራ እየቀነሰ በሄደበት በዚህ ጊዜ ኮመንትህ ተራ ተረት ነዉ ። ሰይጣንን እንደሚያመልክ የነገረህ ሰይጣንህ መሆን አለበት። የመንደር ልጅ

  • @abrhamkebede4256
    @abrhamkebede4256 11 місяців тому +22

    TDF and ethio forum ,ወስጤ ናቸዉ

  • @admasualemayehu5626
    @admasualemayehu5626 9 місяців тому +1

    ጥሩ ትንታኔ ነው………….የጨቋኞች መጨረሻ ሁሌም ይህ ነው፡፡ አይቀርም፡፡

  • @ኢትዮጵያ-ጀ1ኀ
    @ኢትዮጵያ-ጀ1ኀ 11 місяців тому +10

    አንደበትህ ይባረክ

    • @kebronakililu9613
      @kebronakililu9613 11 місяців тому

      ሰላም! ሰላም! ያየስው፥ ተንታኝ ነህ ክሽገሩ እሽቴ አስፋ ቀጥሎ አላውቅም እንትን ነው የምወድና የማዳምጠው ፤የአርስት ምርጫህንም አወደዋለሁ❤ ለሁሉም እናንተን የመስሉ ጋዜጠኞች ስላሉን ደስይለኛል ከናንተም ብዙ አናማራለን!!! ❤

    • @senayitbelaye1663
      @senayitbelaye1663 2 місяці тому

      አሜን

  • @yabufikir
    @yabufikir 11 місяців тому +7

    ትግራይ ኧደይ ይህ ልባም ጅግና ህዝቤን የነካ ሆዱ መሬት ይንካ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 11 місяців тому +10

    ያዬ ስጠብቅህ እኮ 🙏

  • @abderehimseid1226
    @abderehimseid1226 11 місяців тому +10

    እኛም ጋር እንዲህ ዓይነት መገላገያ ቢፈጠር ብለን ፀሎት እናርግ ሞት ለእብሪተኞችና ደናቁርት መሪዎች:: ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!

    • @lovem7635
      @lovem7635 11 місяців тому +2

      Ethiopia is in dip worst place it will not be easy to come out

    • @abderehimseid1226
      @abderehimseid1226 11 місяців тому

      @@lovem7635 even if hell it is our country we wish to comes better......

  • @gadogado-o4d
    @gadogado-o4d 11 місяців тому +9

    ወይኔ! የዘገባው ርእስ እንደወጣ ቀረ ሲል ከሃዲውና የተጋሩ የደም ባለ ዕዳው ሳሞራ የኑስ መስሎኝ ምን እሰማ ይሆን ብዬ ነበር።

    • @abrehetwoldemariam7460
      @abrehetwoldemariam7460 11 місяців тому +3

      እሱም ኣይቀርለትም ክፉ የሰራ የስራውን ያግኛል

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 11 місяців тому

      ​@@abrehetwoldemariam7460ማን ይለቀዋል። ይሄ ከሀዲ!

  • @abebekesete
    @abebekesete 11 місяців тому +3

    ታሪኩ ከኢትዮጱያዊው እና ከሃዲው ሳሞራ ዮኑስ ትስስር የለውም

  • @QafarBaxa-y6g
    @QafarBaxa-y6g 11 місяців тому +9

    ❤❤❤ያየ ሠው(ኢትዮ ፎረም ናይ ሓቂ መንገዲ❤❤❤❤

  • @phoenix0000
    @phoenix0000 11 місяців тому +13

    አርከበና ሳሞራ ከትግራዋይ የማይጠበቅ ስነ ምግባር ነዉ ያሳዩት:: ህወሀትን መቃወምና ተጋሩ ሲሰቃዩ ዝምታን መምረጥ ይለያያሉ:: ዝምታቸዉ ክህደት ነዉ::

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 11 місяців тому

      የትግራይ ሕዝብ አጥብቆ የሚጠላው ቢኖር "ባንዳ"ን ነው። ሞት ካልቀደመው አሟሟቱ አስጠሊታ ነው የሚሆነው።

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 11 місяців тому +12

    እንደ አምባገነኖች መጨረሻ የብልፅግናው መሪ መሆኑ እየቀረበ ነው።💪💪💪💪

  • @bahirdartribune287
    @bahirdartribune287 11 місяців тому +6

    ቅዳሜን ይበልጥ እንድወዳትና በጉጉት እንድጠብቃት ሆንኩ። ኢትዮ ፎረም በርግጥም ትለያለች !!!

  • @tejubellete615
    @tejubellete615 11 місяців тому +2

    ለእግዚያብሄር የሚሳነዉ የለምና የኢትዮጲያንም መሪ ነን ባዮች እንደነሱ አድርጎ በገላገለን!!!

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv 11 місяців тому +1

    እግዚአብሔር የአብይን መጨረሻ እንደዚህ ሰዉ ያድርግልን አሜን🙏

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 11 місяців тому +2

    የሚገርም ፖስት ነው ሰለኛ ሀገር ሳሞራ ምን ሊሉን ነው ብለን ሰፍ ስንል የሞዛብኩን መሪ መዘከራችሁ አባገነኖች ዋ አያላችሁ ይሆን ገራሚ ነው

  • @goytomtesfay9088
    @goytomtesfay9088 11 місяців тому

    ያያስው አንተ ትለያለህ መግለፅ ቃላት አይገኝም ከጋዜጤኝ በላይ ነህ ቤት መፅህፉ ነው እድሜ ና ጤና 🙏

  • @albehidseidalbehid1143
    @albehidseidalbehid1143 11 місяців тому +3

    ❤የመጀመሪያ እና የመጨረሻ የሚከታተለው ብቸኛ ሚዲያ

  • @shime9317
    @shime9317 11 місяців тому +1

    wow....impressive story. T hank you ethioform

  • @eshetubelachew1740
    @eshetubelachew1740 11 місяців тому +2

    ድንቅ ትንታኔ ጄሮ ያለው ይስማ ስአቱ ደርሶአል።

  • @brianwagner6714
    @brianwagner6714 11 місяців тому +9

    አቢይ አህመድ ይህ እድል ይገጥመዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @KibretKebede-fg6re
    @KibretKebede-fg6re 11 місяців тому +18

    የትግራይ ሕዘብ ለፍረድ ሊያቀርባቸው የሚገቡ 3 ጀነራሎች አሉ

    • @lovem7635
      @lovem7635 11 місяців тому +2

      all Ethiopan

    • @NaniEset
      @NaniEset 11 місяців тому

      Yes

    • @mandefrohabtewolde4197
      @mandefrohabtewolde4197 11 місяців тому

      ይቅርታ የኔ ወንድም 3 ጀኔራሎች ሥላልከው ነው 3 ሢባዛ በመቶ ይሆናል ወይም ይበልጣል

  • @jahjira3135
    @jahjira3135 11 місяців тому +5

    ስለ ሳሞራ የኑስ መስሎት የመጣ እጅ አውጡ 😅

    • @Saha598
      @Saha598 11 місяців тому

      He is was the best general in Ethiopia 😢❤

  • @menberemariam8877
    @menberemariam8877 10 місяців тому +1

    #መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️
    #እየመጡ_ነው‼️
    #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

  • @FAFENET
    @FAFENET 11 місяців тому

    ፕሌኑ ሲወድቅ ለደቡብ አፍሪካው የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ የተደወለለት ከማለዳው 10 ሰአት ነው ይስተካከል ሶሪ እስከ መጨረሻ ሰላዳመጥኩ የምለው ስሌለኝ ነው 🙏😂😂😂 በዚህ አጋጣሚ የአቀራረብህ አድንቂ ነኝ♥♥♥

  • @Sunny-rt3cp
    @Sunny-rt3cp 11 місяців тому +4

    Thank you very much ያዬ; I get to lean a lot about all those African leadership influence & motivations. I know it requires your dedications and patience to prepared. But,I wanted to express my gratitude for the cooperations and hard works you put in is greatly appreciated!!!

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 11 місяців тому +8

    #ትግራይ 💛❤️💎🙏

    • @ትግራይዓይነይ123
      @ትግራይዓይነይ123 11 місяців тому

      @@Abdu-zz 🙄😴😠😠🤐

    • @AbenezeratnafuAbenu
      @AbenezeratnafuAbenu 11 місяців тому

      ​@@Abdu-zz jawisaw😂😂😂

    • @dawitargaw8088
      @dawitargaw8088 11 місяців тому

      ​@@AbenezeratnafuAbenuትግራይ የባዳ ሀገር ትውደም

    • @AbenezeratnafuAbenu
      @AbenezeratnafuAbenu 11 місяців тому +1

      @@dawitargaw8088 ke enante belay banda ale ende kegorebet hager gar tazlachu le tigray yewegachat enante aydelachum ende ahun demo beseferut kuna new negeru belu chalut jawisaw😜

  • @Tekleabzetewahdo3965
    @Tekleabzetewahdo3965 11 місяців тому +2

    የቪድዮው ይዘትና የተሰጠው ርዕስ ግን አይገናኝም ማስተካከያ ቢደረግበት

  • @eritreainfo710
    @eritreainfo710 11 місяців тому +2

    ወይ ትረካ ፡ ልብ ሚነካ ፡ ❤

  • @alemashabreham5735
    @alemashabreham5735 11 місяців тому +4

    ይህ የአራት ኪሎ ሰውዬ የሚሊዮኖች ደም በእጁ ላይ አለ። እጁ በደም ጨቅይቷል።

  • @okdf6826
    @okdf6826 11 місяців тому +20

    ነፍስ በላው አብይ አህመድ """እንደነዚ አይነት እያጠና ያደገ ይሆን ብዙ የሚያመሳስል ታሪክ ለው"""😅😅😅

    • @Tigist-ww4gn
      @Tigist-ww4gn 11 місяців тому +2

      ሳይሆን አይቀርም ይሔ መርገምት

    • @AhmedMohmed-gf3tw
      @AhmedMohmed-gf3tw 11 місяців тому

      ጀግና እንደዚህነው

  • @abdulkerimnure922
    @abdulkerimnure922 11 місяців тому +3

    ስተቶች ቢኖሩበትም ከማደንቃቸው መሪዎች አንዱ ነው። የሚስቱ ነገር እውነታው ግልፅ ያደርገዋል!!!

  • @yonasabdu134
    @yonasabdu134 11 місяців тому

    አይ የአፍሪካ መሪዎች በጣም ነው የሚገርሙት ከስውዬው ጨካኔ በላይ ፍትህ ፍለጋ የወጡት ባለቤታቸው እንዴት እንዳዝናኑኝ 😅😅😅😅😅😅😅ልዩ ዘገባ ነው ብርቱ

  • @EthioAlem9
    @EthioAlem9 11 місяців тому

    ምርጥና አቀራረብ ሁሌም
    ። Ethio Alem።

  • @soresa5238
    @soresa5238 11 місяців тому +1

    ይሄ የሁሉም አፍሪካውያን ችግር ነው

  • @alemayehuhaileselassie3378
    @alemayehuhaileselassie3378 11 місяців тому +1

    Interesting story. Keep it up.

  • @abe8141
    @abe8141 11 місяців тому +1

    የኛን ህፃን መሪም ቢደፋው::

  • @sabatesfaye3361
    @sabatesfaye3361 11 місяців тому +3

    Africa yeregemesh man yehon 💔

  • @yemarma
    @yemarma 11 місяців тому +2

    ከሁሉም አንባገነኖች ተወጣቶ የተሰራው ለስላሰሳዉ እባብ አብይ አህመድ

  • @betremussie4973
    @betremussie4973 11 місяців тому +3

    Great explanation!

  • @Dani-pp2wg
    @Dani-pp2wg 11 місяців тому +2

    ሳሞራ በስተ መጨረሻ መጫወቻ ልጆች ሆነ ቀረ ዝለጥ ታረኩን ያበላሸ ሸማግሌ

  • @gizachewregassa1067
    @gizachewregassa1067 10 місяців тому

    አንተ ነፍሰ ገዳይ ጋዜጠኛ የሀገራችንን መሪ የሚጠብቀውን አለማወቅህ ያሣዝነኛል።

  • @AbduselamAhmed-y2d
    @AbduselamAhmed-y2d 11 місяців тому

    ጀግና ❤ምርጥ ዘገባ

  • @zbestisyetcome1
    @zbestisyetcome1 11 місяців тому

    ያየህ ሰው የጋዜጠኛ ውሀ ልክ ምርጥ ችሎታ ተሰጥኦ እና ስጦታን ታድለኸዋል

  • @ውሎእራያ
    @ውሎእራያ 2 місяці тому

    ይመችህ ምርጥ ጋዚጠኝ❤❤❤❤

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw 11 місяців тому

    Africa mama. Never let you go. Abiy AHMED government should see 👀 it. Thanks

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 11 місяців тому +2

    Amazing 🧐

  • @alemashabreham5735
    @alemashabreham5735 11 місяців тому +8

    Ethio forum deserves much better = One million subscribers until 31st December.

  • @alemashabreham5735
    @alemashabreham5735 11 місяців тому +2

    Yaye is a VIP.

  • @eyoba-n5z
    @eyoba-n5z 5 місяців тому

    ያንተ ቭሮግራም በጣም ይመቸኛል እውነትን የኛ አገር መሪዎች ያንተን ቭሮግራም ቢሰሙ ጥሩ ነዉ

  • @berhanearaya-jh3ei
    @berhanearaya-jh3ei 11 місяців тому +2

    ባሏን ፍለጋ ወጥታ ባል ኣገባች😂😂😂 ወይ ሴቶች ልክ ዉሀ እንዳየች እንቁራሪት ዉሀ ዉስጥ ዘሎ መግባት።

  • @grmaylemlem9951
    @grmaylemlem9951 11 місяців тому +2

    Welcome EF

  • @ANBESAZEHEM
    @ANBESAZEHEM 11 місяців тому

    አሪፍ ነው ለሚሰማ ልብ ይስጠው.....

  • @henokalemu1917
    @henokalemu1917 11 місяців тому +2

    ያማል ቅኔው

  • @Simon_45470
    @Simon_45470 11 місяців тому

    Amazing story similar to Ethiopia exactly this time

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 11 місяців тому

    ትዝ ይለኛል መንጌ " ሳሞራ አልሞተም" ተራቢዎች "የለም ተኝቶ ነዉ"😂

  • @ZionAddis
    @ZionAddis 11 місяців тому

    ለመሆኑ ይሄ ዘጋቢ እና ተንታኝ ስሙ ማን ይባላል ?
    ብቻ ብዙ ማለት አልፈልግም ብቻ ድንቅ ብሎም ገራሚ ተንታኝ ነዉ ለማለት እወዳለሁ 🎉

  • @BelayShewangazaw
    @BelayShewangazaw 11 місяців тому +7

    የምር ገራሚ ናችሁ

  • @GNegasi
    @GNegasi 11 місяців тому +8

    What Abiy feels now when his legacy will be narrated as dictator and how shameful will be his daughters listen their father was dictator.

  • @alemashabreham5735
    @alemashabreham5735 11 місяців тому

    ሳሞራ ማሼል ነፃ አውጪ አርበኛ መሆኑን ነበር የማዉቀው።እሰከማውቀው ድረስ ካልተሳሳትኩ ግራሺያ ማሼል በአለማችን ላይ ሁለት ጊዜ ለተለያዪ አገሮች ቀዳማዊ እመቤት የሆነች ብቸኛ ሴት ነች።

  • @selamfranklin3930
    @selamfranklin3930 11 місяців тому

    Another masterpiece report! You are an amazing reporter 👏🏼👏🏼👏🏼keep it up!

  • @hirayeselasse
    @hirayeselasse 11 місяців тому

    ከፍትፍቱ ፊቱ እንዲሉ ርዕሱ (ፊቱ) ግቡብኝ ሲል ፍትፍቱ ደሞ ጥብስ ነው አባቴ ይመችህ ። አሉታ ኮንቲኒዋ እንላለን እኛም ✊

  • @rigbeamare1971
    @rigbeamare1971 11 місяців тому

    Thanks

  • @SfgCbjj-ej6ql
    @SfgCbjj-ej6ql 11 місяців тому

    ሰምተናል መልካም ትረካ ነው ። ግን ሰምና ወርቁ ?

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ 11 місяців тому +2

    እኛ ኢትዮጵያዊያን ሀገራችንን በውስጥ ጉዳያችን እየገቡ እያመሱትን የምራባውያንን መረጃ ተቀብለን ባናቀነቅን እላለው ምእራባውያን ለነሱ የማይታዘዝ መሪ አምባገነን የሚል ስም ይለጥፉበታል. ከነዚ ሁሉ መንግስታት መሀመድ ጋዳፊ በፍፁም የተለየ በአፍሪካዊነቱ ያልተደራደረ ህዝቡን ያልበዘበዘ ግን ለምእራባዊያን እጅ ያልሰጠ ጀግና መሪ ነበር የሊቢያን ህዝብ ያህል የደላውና በምቾት የኖረ ህዝብ የለም እያንዳንዱን ወጪ በመንግስት ነበር ሚሸፈንለት ከቤት ስጦታ ከመኪና እስከ ጎጆ መውጫ በመንግስት ነበር ሚሸፈንለት መሀመድ ጋዳፊ እንደ ሌሎቹ መሪዎች በውጭ ሀገር ያሸሸው ሀብት የለውም አፍሪካ ባላት ሀብት በወርቅ ትገበያይ ሲል አሜሪካ. እቺ ያደረች ቆሎ ሳትቆረጠም ብላ ኔቶን አስከትላ ሊቢያን አፈራረሰች መሀመድ ጋዳፊን ገደለች እውንታው ይህ ነው ያኔ የምእራባውያን. ሚድያ አምነው ሀቅላቸውን የሳቱ ሊቢያውያን መሀመድ ጋዳፊን እውነታ ገባቸው ምን ዋጋ አለው አለፈ ሊቢያውያን ዛሬም ይቆጫሉ መሀመድ ጋዳፊ ጀግና መሪ ነበር።

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 11 місяців тому +2

      ዲክታተር ሆነው አገራቸውንና ሕዝባቸውን ማሻሻል ያባት ነው። የእኛ ለየት የሚያደርገውኮ የምንበላው እንኳ ሳይኖረን እንደገና መቀጥቀጣችን ነው። Tplf የራሱ ችግሮች እንደነበሩት እረዳለው ግን ኢኮኖሚያችን dynamic ሕዝቡም ከአንድ ደረጃ ወደ ሌላ ከፍ ሲል እንደነበር የታወቀ ነው። መለሰ ሲሞት ሁሉም አብሮ ሞተ። እኔ ይሄንን አይቻለሁ።

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ 11 місяців тому

      @@woinshetkassaye7174
      ትክክል ነሽ ያኛን ሀገር መሪ ተይው ግራ የተጋባ ወላዋይ ነው
      እኔ ሁልግዜ መሀመድ ጋዳፊ በአምባገነንነት ሲተች ይገርመኛል የምእራባውያን ተላላኪ ያልሆነ መሪ ለነሱ አንባገነን ነው።

    • @rising1786
      @rising1786 11 місяців тому

      "ህዝቡን ያልበዘበዘ" ስትል ማንበብ አቆምኩ... ደርግ ኢሰፖዊ አመለካከት መሰለ በል ጏድ መግስቱም ዲሞክራት ህዝብ ያልበዘበዙና ያልጨፈጨፉ ነበሩ በለና...!

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ 11 місяців тому

      @@rising1786
      እኔ ስለ የቀድሞው መሪ መሀመድ ጋዳፊ ነው የፃፍኩት በደንብ ለመረዳት አንብቢው

    • @rising1786
      @rising1786 11 місяців тому

      @@ሰላም-ዐ1ሐ እኔም ስለመሀመፍ ጋዳፊ ነው የመለስኩት

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 11 місяців тому +1

    በርቱ❤❤❤

  • @atsion7214
    @atsion7214 11 місяців тому

    Tanks ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bahirugossaye159
    @bahirugossaye159 11 місяців тому +1

    I am happy for more than 600,000 subscribers....❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NeguseM-z2o
    @NeguseM-z2o 11 місяців тому

    Please make your video's Playlist.

  • @H2o-581
    @H2o-581 11 місяців тому +1

    እውነት ለመናገር የእኛውን ሳሞራ የኑስ ፎቶ እና ስም ለcover page መጠቀም እናንተን አይመጥንም! እንደ ተራ ዩቱበር ገንዘብ መሰብሰቢያ እንደሚያደርጉት አይነት ስልት ነው! ከእናንተ ይሄ አይጠበቅም

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 11 місяців тому

    Selamachu Yebza hullem ethio forum ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samia6358
    @samia6358 11 місяців тому +1

    ሳሞራ ማሼልን በግድ ነፍሰ ገዳይ ለማድረግ የጣረ ዘገባ ... እውነተኛ ታሪኩ ይሄ ከሚለው እጅግ የተለየ ነው፣ሞቱ መላው የሞዛምቢክን ህዝብ ያሳዘነ ነበር፣

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 11 місяців тому

      When the same happens to Abiy, Amhara politicians, Amhara expasisonsts and Amhara genociders will cry for him.

  • @biniyamabera2379
    @biniyamabera2379 11 місяців тому

    I really enjoyed the video. It was engaging and the entertaining. Thanks

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 11 місяців тому +1

    ETHIO FORUM ❤

  • @BezuayehuBekele-ef8ro
    @BezuayehuBekele-ef8ro 11 місяців тому

    ያየሰው ሰላም ሰላም!!!

  • @habtamukifle2406
    @habtamukifle2406 10 місяців тому

    ልክ እንዳባቴ መለስ ብለህ ብትዘጋው ዘገባህ ትክክል እልህ ነበር አይ ያየ ሰው ቅቅቅቅ

  • @yaregalamsalu7719
    @yaregalamsalu7719 11 місяців тому

    ኢትዮ ፎረም፤
    በመረጃ አዘገጃጀት እና አቀራረብ በኩል
    ያለኝን አድናቆት እዬገለጽኩ!
    አንድ ታሪክ በእናንተ በኩል ለአድማጭ አየርላይ እንዲውል በትህትና እጠይቃለሁ።
    እሱም
    የብሔር ብሔረሰቦች በዓል ተብሎ ስለሚቀለድበት ህዳር 29 ቀን ነው
    በ2006 ዓም/የዛሬ አስር ዓመት የጅግጅጋን ስቃይና መከራ ላስታወሰ!2016ን ደግሞ ላነጻጸረው።
    ልዩነቱ፥ የሞትና የህይወት ያክል ነው።

  • @deiraruyoutube5549
    @deiraruyoutube5549 11 місяців тому +1

    የኢትዮጵያው ሳሞራስ

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 11 місяців тому

    Thanks Ethio Forum for your great deed findings of the African leaders .I wonder all are hunger of power and evil 😈.

  • @tshethi1805
    @tshethi1805 11 місяців тому

    ፈጣሪ ሆይ የኢትዮጵያውንም አሳልን😢

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 11 місяців тому

    ያዬ ሰው 👌