በቀብሩ ላይ አሥር ሰዎች የተገኙለትና ቤተመንግሥቱ የተናደበት መሪ፤ ''ጠላትህን የበለጠ ውደድ''|ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025
  • www.gofundme.c...

КОМЕНТАРІ • 281

  • @yohannes5408
    @yohannes5408 Рік тому +15

    በጣም የትገረምኩት አቶ መለሰ ዜናዊ እንዴት ከነጺህ ሁሉ ተለይቶ ቤተመንግስት ሳይቀይር ይመንድስቱን ሃውልት ሳያፈርስ ገንዘብ ሳይቀይር የደርግ ባለድልጣናትን ሳይገድል ልታይ ልትስይ ሳይል እጅግ ብዙ ስራሰርቶ ሳይከብር ኖሮ ፈጣሪ በብዙ ክብር ሸኘው።

    • @mubarekhiyaru1864
      @mubarekhiyaru1864 Рік тому +1

      Ewnet new wendme tewew lelawin selam yenberew selamis fetari nebdun begent yanwurew he is true legend of mine

  • @አማራፋኖ-ጘ9ጐ
    @አማራፋኖ-ጘ9ጐ Рік тому +38

    ይሄ የኛ ሀገር ጭራቅ ፍጥረት መጨረሻ ነው እግዚአብሔር እድሜውን ያሳጥረው

    • @dawitheluf5978
      @dawitheluf5978 Рік тому +1

      ትላንት ሙሴ ስትል ሺ ዓመት ንገስ ብለህ ስታሽቃብጥ አልነበር እንዴ አንተ ተላላኪ : : ይበላችሁ የእጃችሁን ነው ያገኛችሁት

    • @bekureadera7578
      @bekureadera7578 Рік тому

      ​@@dawitheluf5978INA ahun min yehun new metelew.😂

    • @emulove-wg1zw
      @emulove-wg1zw Рік тому

      አሜን

  • @makdabulutse6933
    @makdabulutse6933 Рік тому +1

    የኛም አገሩ አምባገነን መጨረሻው እንደዚህ ነው

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Рік тому +36

    የአምባገነኖች መጨረሻ ዉርደት መሆኑን ታሪክ ምስክር ነው ።

  • @sawlalemmanaye2730
    @sawlalemmanaye2730 Рік тому +4

    እናንተ ዮኒቨርስቲ ናችሁ ❤

  • @mitiku5577
    @mitiku5577 Рік тому +5

    በጣም ምርጥ ውስጠ ወይራ ትንታኔ ነው። አንተ ሰውዬ በአቀራረብህ ሁሌም አንጀቴን እንዳራስከው ነው ተባረክ

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Рік тому +51

    ሁሌም ምርጥ መሆን ለEthio forum ብቻ ነው የሚቻለው 👏👏👏❤❤❤🙏

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 Рік тому +1

    ይገርማል ሁሉ ከንቱ ነው

  • @esayasabraha9106
    @esayasabraha9106 Рік тому +1

    አትዮ ፍርም ቡዘዎቹ የአፋርካ ዲክታተሮች ተመሳሳይ አዛዝ ጭፍጨፋ የሚየደረጉት በጣም የገርመል ያሰዝናል

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 Рік тому +5

    👋👋👋👋👋👋በነገራችን ላይ ስለሙቡቱ ነዉ ወይስ ስለቅቤዉ የምትነግረን ? ወይ መመሳሰል ፣ ወይ አምባ ገነን ፣ ድንቅ ብቃት ድንቅ አገላለፅ ተባረክ ወንድሜ ።

  • @Brave-Is_Mine1
    @Brave-Is_Mine1 Рік тому +1

    ኣይ ምስኪን ኮንጎ!
    በዚ ኣለም እንደ ኮንጎ በተፈጥሮ ሃብታም ሃገር የለም ግን በለየለት ሙስናና የህዝብ ክፍፍል ህዝቡ የኣለም 1ኛ ድሃ እንዲሆን ተፈረደ::ሞቡቱ ሙኬንቡ ቡንጌንጉ ታንጌንጉ ምናረጉ😂😂😂ተብሎ ተጠርቶ ሳያበቃለት በረጅም ቤት መኖሩ ነው😅::
    በጣም ኣስተማሪ ዝግጅት ነው!
    ኣምባገነኖች ህዝብም የህዝብ ሃብትም ኣውድሞ ነው ሚጠፉት::
    እናመሰግናለን Ethio-Forum!

  • @goytomtesfay9088
    @goytomtesfay9088 Рік тому +1

    አንተን የመስለ ጥበበኛ ጋዜጤኝ ከምትወደው አገር በመስደደህ በጣም ያሳዝናል ስንት መስራት እና ትውልድ ማፍራት እየቻልክ ብቻ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ባለህ እውቀት ይጨምርልህ 🙏

  • @yibeltalfetene
    @yibeltalfetene Рік тому +3

    እኔ የአፍሪካ አምባ ገነን መሪዎች አይገርመኝም ምክንያቱም ሆዳም እና ግፍኛ ነው የሚነግስባት ግን እኔ የሚገርመኝ ዘላለም ተበታትኖ አንድነቱን በጣጥሶ ዘላለም የሚሰቃዬው ህዝቡ ነው !
    እረ ከእንቅልፋችን እንንቃ አፍሪቃዊያን

  • @melestesfay5687
    @melestesfay5687 Рік тому

    ወይ ጉድ የኛው ጨቅላ የእነዚህን ያልተማሩ መሪዎች ታሪክ እያጠና አድጎ ነው የመጣብን የሚያሳዝነው ደግሞ ከ30 አመት በላይ መምራታቸው ነው ፈጣሪ የኛው ጨቅላ እድሜ ያሳጥርልን

  • @Dejentsegay
    @Dejentsegay Рік тому +10

    ሁሌም ተለያለክ የኔ ኣንበሳ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @OwnerOwner-d2g
    @OwnerOwner-d2g Рік тому +5

    እትዮ ፎረም ድንቃድንቅ ትንታኔ፣ አቀራሬብና ዝግጅት። ራሳችሁን ከወዳጅም ከጠላትም ጠብቁ። ወዳጅ መስሎ ለጠላት አሳልፎ የሚሰጥ አለና። በርቱ ጤናና ሰላም ይሁንላችሁ።

  • @raheleshete7847
    @raheleshete7847 Рік тому +3

    ሁልጊዜም የምታስደንቀኝ እና የምወድህ ያዬ ሙሉ ሰው እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ወንድሜ😊

  • @abeshalove2007
    @abeshalove2007 Рік тому +16

    Yayesew, we are happy to hear your voice wishing you a good health, success and happiness!🙏

  • @aschalewtesfaye8341
    @aschalewtesfaye8341 Рік тому +18

    ለሁለም አንባገነኖች እንደዚህ አይነት መጨረሻ እንመኛለን ። አሜን

  • @EnanuMami-kp8qd
    @EnanuMami-kp8qd Рік тому +3

    ምርጥ
    ,የምርጦች,ምርጥ,ነህ,ምርጥ,ትንታኔ

  • @SaraMesfin-k2s
    @SaraMesfin-k2s Рік тому

    የዚህ ሰውዬ ታሪክ የአብይን መጨረሻ እንደዚህ ይመስለኛል ታሪካቸውም ይመሳሰላል

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 Рік тому +20

    እውነት ነው 💔 ግፍ ሲሰሩት ቀላል ነው የማይሻገሩት ጎርፍ ሆኖ ሲመጣ ግን ከባድ ነው !!! ጌታይ ሆይ ፍትህ ለተበዳይ ኢላሂ☝️🤲

    • @Yaseen-mi
      @Yaseen-mi Рік тому +1

      ተጋሩን የቀን ጅብ ሲልላቹ እነሱን ያጥፋልን እንጂ ግዴለም ብላቹ ሁለተኛ ክርስቶሳቹ ኣደል እንዴ የሰገደላችሁት

    • @dawitheluf5978
      @dawitheluf5978 Рік тому +1

      ​@@Yaseen-miእነዚህን አሽቃባጮቹን እኮ ነው ሾርት ሜሞሪ ያላቸው

    • @Yaseen-mi
      @Yaseen-mi Рік тому

      @@dawitheluf5978 ahun tegelbixew Oromo semenochin ataln minamin. Zeyhafru gudamat

  • @hiwotbrhana7405
    @hiwotbrhana7405 Рік тому +10

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ቤተ መግስት እደዛ ማረግ ሳይሆን ቤታቸው የፈረሰ ሰዎች ወስዶ ማስቀመጥ ይሻላል

    • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
      @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor Рік тому +2

      ሁሌ የማስበው እንደዛ ነው። ያፈናቀላቸውን ና ያሰቃያቸውን እዛው ማኖር ነው።

    • @kidumes7941
      @kidumes7941 Рік тому +1

      Good idea.

  • @adanechwoldegabriel7558
    @adanechwoldegabriel7558 Рік тому +1

    አምባ ገነኖች መጨረሻቸው ውርደት ነው ግፍ ሲበዛ እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @Letish190
    @Letish190 Рік тому +6

    I just love your journalism. I don’t know how nor do I understand how journalists like you deserve poisoning consistently without justice? First of all, millions of us are pleased that God gave you a chance to live and finally to flee from evil mouth and now you are going after those nasty injustice politicians. መልካም የስራ ዘመን . ምስግና ንኢትዮፎርም .we Tegarus love you both, Yayesew and Abebe.

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 4 місяці тому

    የወንድ ሸርሙጦች በየሐገሩ ሥላሉ ዕንደነዚሕ ያሉ ጠጠር ዕራሦች ሐገር ያደማሉ፣ ያደኸያሉ።

  • @Yaseen-mi
    @Yaseen-mi Рік тому +5

    Amharu gave him their full support and endorsed him because they thought he will satisfy their thirst for Tigrayan blood . Tenabew new

  • @abrahamenoch3613
    @abrahamenoch3613 Рік тому +2

    ወንድም ያየሰው ሽመልስ፤ ግሩም ጋዜጠኛ ነህ። እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱንና ጥንካሬውን ይስጥህ።
    አንዳንድ ቅር የሚሉኝ ጉዳዮች አሉ፤ ይህም፤ ልክ እንደ እነ ልደቱ አያሌው፣ “ጠቅላይ ሚንስትሩ፣ ዶ/ር፣ እሳቸው…” እያላችሁ በጭራሽ 'ክብር የማይገባውን አረመኔውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን እየጠራችሁ እድሜውን በማራዘም ላይ መሆናችሁ ነው። የመንፈሳዊ ሕይወት ላይኖራችሁ ስለሚችል ይህን አትገነዘቡት ይሆናል፤ ሆኖም አረጋዊውን ሞቡቱን “በአንተና በእሱ” እያናገራችሁ ለምንድን ነው 'ግራኝን፤ 'እሳቸው፣ አንቱ…' የምትሉት?! ኧረ በቃ! ይህ አረመኔ፡ ልክ እንደ ሞቡቱ ምዕራባውያኑ እና አረቦቹ የሕዝብ ቁጥር ይቀንሱላቸው ዘንድ ሥልጣን ላይ ያስቀመጧቸው ቅጥረኛቸው ነው። አረመኔውን ግራኝ አብዮት አህመድን ባፋጣኝ የምናውስወግድበትን መንገድ በቀጥታና በክርስቲያናዊ ድፍረት አብረን እስካልፈጠረን ድረስ የግዮን ወንዝ ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵያም ልክ የኮንጎ ዓይነት እጣ ፈንታ እንዳይደርሳት እሰጋለሁ። በተፈጥሮ ኃብታም የሆነችው ኮንጎ በደኖቿ፤ “የአውሮፓ ሳንባ” ስትባል ለመላው የቴክኖሎጂ ዓለም ደግሞ የማዕድን ጎተራቸው ናት። ለዚህም ነው ኮንጎን በኮንጎ ኪኒሻሳ (ዛየር) እና ኮንጎ ብራዛቪል ለሁለት የከፋፈለዋት ያው እስከ ዛሬዋ ዕለት ሰላምና መረጋጋትን ያጣቸው። ላለፉት ሃያ ዓመታት በኮንጎ እስከ አስራ አምስት ሚሊየን ዜጎቿን በጥይትና ረሃብ አጥታለች። ዓለም ስለ ኮንጎ አሳዛኝ ሁኔታ እምብዛም አያወራም። እንደ የአፍሪቃው ሕብረት ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ያሉት ወስላታ ፖለቲከኞችም ስለ ኮንጎ፣ ኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ ጀነሳይድ (ክርስቲያኖች ናቸው በእነዚህ ሦስት ሃገራት የሚያልቁት) ብሎም በሰሜን አፍሪቃ ስለሚታረዱት አፍሪቃውያን እጣ ፈንታ ከመቆርቆር ይልቅ ያው እንደምናያቸው ስለ መሀመዳውያኑ ፍልስጤማውያን ጉዳይ ድምጻቸውን በይበልጥ እያሰሙ ነው። አያሳዝምን?! ከምስጋና ጋር!

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Рік тому

      መርዝ መርዝ መርዝ መርዝ መርዝ

  • @TheUnbroken-m4u
    @TheUnbroken-m4u Рік тому

    የጋዜጠኞች ፈርጥ ብለህ ሰይም አንተዉ።እንኳን የአገሬ ልጆች ሆናቹ። ክበሩ

  • @MesfinTsehaye-g8g
    @MesfinTsehaye-g8g Рік тому +8

    I understanding it very well why you brought up this topic. Thank you again.

  • @alemgilaw7596
    @alemgilaw7596 Рік тому

    ኢትዮ ፎሪም በጣም ደስ የሚሉ ታሪካዊ የሆኑ ትምህርት አዘል ዝግጅት በጣም ማመስግንህ።
    ለውሽት በኪሱ የፋሸት የአቢይ አመራር ይህ ታሪክ አይገባውም።

  • @Alem-p3b
    @Alem-p3b Рік тому +2

    እናመሰግናለን እንደዚህ እራስ ወዳድ ሰው ከሚፈጠር ፈጣሪ ውሀ ያርገው የኛም ጉድ ይሄው ነው ድል ለፋኖ

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Рік тому

      Listen, you are a supporter of Fano, and Fano had done cruel things on Tigrai people during the war crimes against Tigrai. They burned Tigraway while alive. They headed people and the hung the human head. However, the Lord God is watching everything and the Lord God's anger come upon them and their supporter too soon or later

  • @realitymedia800
    @realitymedia800 4 місяці тому

    God bless you !!! You are not only reporter you are leader ,you are activist ,you are fighter of fascist ...

  • @ፓትሪስሉምምባ
    @ፓትሪስሉምምባ Рік тому +5

    ኣንድ ቀን የፓትሪስ ሉምምባ ታሪክ እንደምታቀልቡልኝ በለ ሙሉ ተስፍ ነኝ የፓትሪስ ኣድናቂ ❤

  • @lubabakonjo2028
    @lubabakonjo2028 Рік тому

    እናቶች ና ህፃናትን በጥይት ይሻላችኋል በቢላ እንረዳችሁ እያሉ በጭካኔ የሚታረዱበት በአብይ ዘመን ንፁሀን በድሮን የሚጋዩበት የዚህ የሠይጣንም የአብይ ዘመን ያብቃልን

  • @buyebabby
    @buyebabby Рік тому +5

    Wow, Amaizing!the same thing will be true for the current leader of our country ,

  • @heluftetadesse1329
    @heluftetadesse1329 Рік тому

    ሁሌም የክፉ እና አባገነን መሪዎች መጨረሻ አለማማሩ ታሪክ መስረጃ ቢሆንም የመቡቱ ታሪክ ግን መጨረሻቸውን አሻግረው መገመት አቅቷቸው እና ማሰቢያቸው ደንግሎ የህዝብን ኑሮ ሲኦል ላደረጉ እውር መሪዎች ምንአልባት ከገባቸው ጥሩ ምሳሊያዊ ደውል ነው!!
    ሰላም, ከምስጋና ጋር በርቱልን!

  • @NoorA-kk1mb
    @NoorA-kk1mb 7 місяців тому

    ትንተና. ትችላላችሁ ❤❤❤

  • @alemashabreham5735
    @alemashabreham5735 Рік тому +1

    ያየሰው አመተ ምህረት ስትጠቀም የዘመን አቆጣጠሩን ብትገልፅ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ።

  • @elshadaytesfagiorgis2867
    @elshadaytesfagiorgis2867 Рік тому

    እናንተ ባትኖሩ ምን እንሰማ ነበር !! እናመሰግናለን !

  • @KeffyalewGebremedhin
    @KeffyalewGebremedhin Рік тому

    መልካም የዜና ሃተታ ነው! በሃገራችንም--በብዙ መልኩ እያቀረሸን ቢሆንም-- የወረዳው ጠ/ሚ ተብየዉ ዐቢይ አሕመድን አሳፋሪ ባሕሪ በምሬትም ቢሆን-- በብዙ መልኩ ያስታውሰናል! Good job!

  • @levelitworks4466
    @levelitworks4466 Рік тому +1

    #EthioForum✌️
    አብዛኛው የአፍሪካ መሪ እንደ ማፑቶ ነው። የአፍሪካ ህዝብ የሚሰቃየው በመሪዎቹ ነው።

  • @amanuelsahilu8147
    @amanuelsahilu8147 Рік тому

    Really, you are ever best analyst, God bless you forever, you are my #1 choice. I get amazed in your sarcastic expression upon our blind era of .....

  • @mekdeshagos5888
    @mekdeshagos5888 Рік тому +3

    Wow, what a story! Thank you beloved EF. 💖💖💖 Papi Abiy is trying so hard to follow the steps of these horrible dictators.

  • @Love_and_Peace101
    @Love_and_Peace101 Рік тому +3

    በጣም ግሩም ቅንብር 🙏🏾 ❤

  • @BezuayehuBekele-ef8ro
    @BezuayehuBekele-ef8ro Рік тому

    ያየሰው ሰሌምህ ብዝት ይበል!!!

  • @yonathannegash5675
    @yonathannegash5675 Місяць тому

    እንዲህ ያሉ አምባገነኖች መጨረሻቸው ታላቅ ውድቀት ቢሆንም እነርሱ የሚዘሩት የጥፋት አረም ግን ሀገሪቱን ዝንት ዓለም ያምሳል። ለዚህም ኮንጎ በአሁኑ ወቅት ያለችበት ሁኔታ ህያው ምስክር ነው።
    እንደዚህ ዓይነት መሪዎች የሚያደርሱት ጥፋት ዘመን ተሻጋሪ ነው!!!

  • @Zelalem-ASMARE
    @Zelalem-ASMARE Рік тому

    በቴሌቪዥን የኢትዮዽያን ህዝብ ድረሱለት።

  • @Uae123-hy2vz
    @Uae123-hy2vz Рік тому +17

    አብይ እና የኢሳያሰ ግዜህ ደረሶ እግዚአብሔር ያሳየነ አሜን አሜን!!!!!!!!!︎

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Рік тому

      ኢሱ ወደፊት🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @ayogaz7324
      @ayogaz7324 Рік тому

      Amen amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

    • @askualatutorial3295
      @askualatutorial3295 Рік тому

      ኢሱ እንኳን ዘመኑን ጨርሷል በጥቂት ወራት ውስጥ ታያለህ ። Remember what I have said when you come across this information.

    • @EndaleTessema-h8x
      @EndaleTessema-h8x 3 місяці тому

      ኢሳያስ ምን አረገ ሉአላዊነቷን አስጠብቆ እየኖረ ነው አለ እንጂ የኛ ወይ ለሕዝቡ አልሆነ ወይ ለአገሩ የቅዘናም ስብስብ

  • @LiloFre
    @LiloFre Рік тому +2

    Thank you so much a great narration

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 Рік тому +1

    wel come EF 24 selamih ybza yaye

  • @goesaroundcomesaround
    @goesaroundcomesaround Рік тому +1

    የአብይ አዲሱ ቤተመንግስት ተሰርቶ ሳያክቅ እንደሚፈርስ እርግጠኛ ነኝ እሱ የስንቱን ምስኪን ደሃ ሂወት አፍርሷል 🙄

  • @nahomkibret943
    @nahomkibret943 Рік тому

    አሜን ይሁንልን!

  • @netukassa3318
    @netukassa3318 Рік тому +1

    ወይ የአንባገን መጨረሻ

  • @askalehabtemariam442
    @askalehabtemariam442 Рік тому

    እንዲህ ያለው እውቀት ያለው ዘገባ በጣም ጥሩና ደስ ይላል የሀገር ውስጥ መረጃዎቻችሁ ግን ብዙም የተስተካከለ አይደለም

  • @dn22
    @dn22 Рік тому +1

    a Professional Journalism and Journalists. Thank you so much for your good informations.

  • @ትግራይዓደይኣያሃገረይሰብ

    እግዚአብሔር አምላክ ከጡቁር ታሪክ ይሰወረን

  • @The_dream-life-0
    @The_dream-life-0 2 місяці тому

    He was good 👍

  • @ethoboy7976
    @ethoboy7976 Рік тому

    የውሻ ሞት ለአምባገነኑ አብይ አህመድ❗ ድል ለጭቁን ኢትዮጵያውያን እና ፋኖ ።

  • @jeddahruwais6286
    @jeddahruwais6286 Рік тому +3

    ሰላም ለሀገራችን አናለሙሱኩኑ ህዝባችን ያመጣልን ያረብ🤲💔💔😭

  • @JrMichaels-d5d
    @JrMichaels-d5d Рік тому

    Great reporting

  • @michaeltedla2271
    @michaeltedla2271 Рік тому

    What an amazing reporter!!!

  • @MesfinTsehaye-g8g
    @MesfinTsehaye-g8g Рік тому +3

    What an explanation. Excellent!

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 Рік тому

    ዋውውውውው ለአብይ እድርሱልን እባካቹ!! የUAE ንጉስ ታሪክ ብቻ ነው እሱ የሚያቀው

  • @Abayneh-op8wv
    @Abayneh-op8wv Рік тому

    እኔ ምለው የለኝም ፎረም የምርጦች ምርጥ

  • @BrookBefi
    @BrookBefi Рік тому

    Our voice ❤❤❤

  • @tdftigray4500
    @tdftigray4500 Рік тому

    I see a lot of similarities with Abiy Ahmed. Thank you Ethio forum

  • @Maereg-
    @Maereg- Рік тому

    Fantastic program , keep it up, I hope Abiy Ahmed and his supporters will learn a lot from this program .

  • @solkuku8272
    @solkuku8272 Рік тому +1

    Wow. Nice program

  • @TeweldeberhanTzeggai-Amenay
    @TeweldeberhanTzeggai-Amenay Рік тому +3

    Mobutu=Abiy. The same life the same END! Let's hope! Thank you, EF

  • @MichaelTsegaye-n8n
    @MichaelTsegaye-n8n 7 місяців тому

    ስሙ የእከን ይመስላል አቀራረብ ግን የተባረከ

  • @danielfekadu3507
    @danielfekadu3507 Рік тому

    Ethio form❤❤❤❤

  • @seydwollo1462
    @seydwollo1462 Рік тому +1

    ይች በጣም ዉስን ሀብት ያላት ሀገራችን አቻምና ጦርነት አምናም ጦርነት ዘንድሮም ጦርነት ለከርሞዉም ጦርነት እያብላላች ነዉ ያላትን አዉጥታ መሳሪያ ገዝታ የምትወጋዉ የገዛ ዜጋዋን ነዉ ኢትዮጵያዉያን በገዛ መንግስታቸዉ ሲጨፈጨፉ ሀብታቸዉም አብሮ ይወድማል ራስን በራስ ማጥፋት መቸይሆን ማብቂያዉ

  • @SaraIssa-md2hu
    @SaraIssa-md2hu Рік тому +2

    Very much appreciated!!!

  • @Olani-M21
    @Olani-M21 Рік тому

    ❤❤❤❤❤ le ewunt ykome le moyawu tilk kiber yalewu ena ye gazetgnet tergum yegebawu, lehzb yekome bezmnyee yemawukewu mert Ethiopian gazetegna ... respect

  • @abdulhamidali5982
    @abdulhamidali5982 День тому

    1. ሁሉም ዜጋ የኔ ፓርቲ አባል መሆን አለበት
    2. መፅሐፍ ፅፍያለው ወደድክም ጠላህም ግዙኝ... ከኛው ማፑቱ ጋር ብዙ ምያመሳስለው ነገር አለ

  • @ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈራያ

    ኢትዮ ፎረም ❤❤

  • @mahtebubekele9342
    @mahtebubekele9342 4 місяці тому

    This analysis reminds me Dr Niguse Tefera during derge time.

  • @BemenetMeresa
    @BemenetMeresa Рік тому

    Thank You ❤

  • @ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈራያ

    የኛው ሰይጣንም እደዚህ በገላገለን ያረብ😢😢

  • @Iskindir1
    @Iskindir1 Рік тому +1

    Exactly what abiy ahmed did now

  • @lubabakonjo2028
    @lubabakonjo2028 Рік тому

    አብይ ጋ የመሣሠላሉ አምባ ገነኖች በብዙ ነገር ይመሣሠላሉ

  • @henoksisay9713
    @henoksisay9713 Рік тому

    Thx ethio forum best of best

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 Рік тому +1

    Thank you

  • @ismael.umaar..
    @ismael.umaar.. Рік тому

    Selam ❤❤❤❤❤❤

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Рік тому

    Thank you

  • @zenuaklilu869
    @zenuaklilu869 Рік тому

    Welcome!

  • @bg9694
    @bg9694 Рік тому

    አብይ አህመድ አሊ (ሳጥናኤል) የሚሰራው ቤተመንግስት እንደሚፈርስ እርግጠኛ ነኝ እሱና ቤተሰቦቹ እዛው የሰራበት ቤተመንግስት እዛው ይቀበራሉ የሰው ደም የጠጣ እርኩስ

  • @alemashabreham5735
    @alemashabreham5735 Рік тому +1

    like,subscribe እያደረግን ድጋፋችንን እናሳይ።

  • @esayaswrufael1154
    @esayaswrufael1154 Рік тому +1

    Remarkable documentary

  • @AntiochSpritualProgramme
    @AntiochSpritualProgramme Рік тому

    አቤት ውርደት!! ሲያልቅ አያምር!! ጋዜጠኛ ያየህሰው አንተ የምትገርም ታላቅ ጋዜጠኛ፣ ታላቅ ተንታኝ እና ታላቅ ዘጋቢ ነህ!! ሞቦቱ ሴሴሴኮን በስም ብቻ ነበር የማውቀው እንደዚህ አይነት አምባገነን መሆኑን በጥልቀት አላውቅም፡፡ በል በነካ እጅህ ስለ ምዕራብ አፍሪካው አምባገነን መሪ ስለ ቦካሣ፣ ስለ ሊቢያው ሙአመር ጋዳፊ ወ.ዘ.ተ. በጉጉት እጠብቃለሁ!! በተረፈ ዕድሜና ጤና ይብዛልህ!!

  • @YemaebelWanategnaw-b7l
    @YemaebelWanategnaw-b7l Рік тому +1

    Welcom

  • @mathiasmellkamu7367
    @mathiasmellkamu7367 Рік тому

    ጤናይስጥልኝ ሸጋ አቀራረብ ምነው ቶሎ አለቀ?

  • @tinadina6358
    @tinadina6358 Рік тому +1

    ውዶችዬ ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @alemashabreham5735
    @alemashabreham5735 Рік тому +1

    እሳት ተንተርሶ፣እሳት ደርቦ። እንደ ሹራብ ክር ተጐልጉሎ የማያልቀው ስሙ ።ያስቃል። ያየሰው ጐበዝ ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆን ጥሩ story teller ነህ።አድማጭህ ነኝ። አክባሪህም ነኝ። በርታ ማለት እፈልጋለሁ።

  • @chigignmengiste4556
    @chigignmengiste4556 Рік тому

    Thank you!!!

  • @neganega4502
    @neganega4502 Рік тому

    የአሁኑ አብይ አህመድ

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል

    ይህስ ሰውም አላፈናቀለም ይባስ የኢትዮጲያው የደሀ ቤት እያፈራረሰ ደም እንባ እያነቡ የሚገነባ መጨረሻውን አይቼ😩

  • @amentube5330
    @amentube5330 Рік тому +1

    Nice

  • @ermiaszenebe5661
    @ermiaszenebe5661 Рік тому

    Wow!