የገና ዕለት የተገደለው ነፍሰ ገዳይ ፤ ከእርሱ የባሰች ሚስት የነበረችው | ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 372

  • @fiametafilabela1584
    @fiametafilabela1584 Рік тому +199

    ኢትዮጵያዊያን አብይና ሚስቱን እንዲህ አድርገን የምናከብረው በዓል እንዲኖረን ፈጣሪ ፈቃዱ ይሁን!አሜን

  • @tadeabie4050
    @tadeabie4050 Рік тому +52

    እንደዚህ ዓይነቱ ፍርድ በቅርብ ኢትዮጵያውያን ይሻሉ🎉🎉🎉🎉

    • @AbiyT-v9k
      @AbiyT-v9k Рік тому +1

      እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ:: አሜን🙏🙏🙏

  • @girumtenkir1003
    @girumtenkir1003 Рік тому +47

    ምርጡ ጋዜጠኛ !!!! እናመሰግንሃለን ምክንያቱም በየሳምንቱ የምታቀርባቸው የአባገነኖች ታሪክ እያዳመጥን ጠቅላላ ዕውቀታችንን ከፍ እያደረግን ነው።

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 Рік тому +28

    እስቲ ያገራችን ጀነራሎች ውለታ ዋሉልን ይቅር እንድንላቹ

    • @YonasFikre-px7wp
      @YonasFikre-px7wp Рік тому +2

      Betam tiru melkit new !
      Dedeb ena hodamochi slehonu gin ayadergutim .

    • @mekonnenyifter9689
      @mekonnenyifter9689 Рік тому

      ጁላ የሚባለውን ጀልጃላ እንዳይሆን የምትለኝ በፈጣሪ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Рік тому +44

    ያዬ ዘገዬህ ወንድም አለም ሳምንታዊዉ የአምባገነኖች ትንተናህ እኮ ይለያል🙏

  • @fasilhabte-oq8px
    @fasilhabte-oq8px Рік тому +24

    እናንተ እኮ በእውነት የጋዜጠኝነት ውሃ ልክ ናችሁ ሁሌ የምታቀርቡት ነገሮች ላይ የሚታየው ዕውቀት ፤ ብስለታቹ ፤ጥልቅ ጥናት እና ምርምር ማድረጋቹ ፤የምታቀርቡት ትንታኔዎች ወቅታዊነት እና ከእኛ ሀገር ጋር ያለው መመሳሰል ሁሌም ይደንቀኛል እናመሰግናለን ።ይመሰገንባችኋል በርቱ ።

  • @zolazola5725
    @zolazola5725 Рік тому +13

    የአብይም አሟሟት እንዲሁ ነው ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 Рік тому +60

    💚💛❤ፈጣሬ ሆይ አብይንም እንዲህ እጣ ፋንታውን በአጭር ጊዜ አሳዬን😢😢😢😢😢

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Рік тому +35

    የብርፅግናውን አምባገነን የሚበልጥ አልተፈጠረም ። አይፈጠር ለማን ሀገር🙏🙏

  • @mebeacake
    @mebeacake Рік тому +15

    የሚደንቅ ታሪክ ነው፣ ይህ በተረኛው ላይ እንደሚደገም ጥርጥር የለውም ፣የልጅ ልጆቻችን እንዲህ እኛ እንደሰማነው የኛም ይፃፍል፣ የደስታ በዓልም ይሆናል፣ድል ለፋኖ💪💪💪

  • @akberetberhe8799
    @akberetberhe8799 Рік тому +6

    የዝናሽና የአብይ ሐመድ እንደዚህ ተይዘው ያሳየን
    አሜንንንን ይበል የኢትዮዽያ ሕዝብ

  • @Eassefa
    @Eassefa Рік тому +11

    እግዚአብሔር ሆዬ ለኢትዮጵያ ህዝብ ፍርድህን ቶሎ ስጥ 💚💛❤️

  • @yohannesafewerk2308
    @yohannesafewerk2308 Рік тому +12

    የኛ አገር ቻውቼስኮም የሚጠብቀው ይሄው ነው ታሪካቸው እጅጉን ይመሳሰላል።

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 Рік тому +6

    ያየሰው ሽመልስ የኔ ዘመን ጀግና ነህ❤
    ጀግንነት በብዙ ነገር ይገለፃል
    ሃቅን ከተቀበረችበት ፈልፍለህ በማውጣት!
    በውሸት አዚም የደነዘዘውን ህዝብህ ሃቁን ግተህ በማንቃት !
    የቻልከውን ያደረግክ ጀግና!❤😘

  • @wilsonkasiya1838
    @wilsonkasiya1838 Рік тому +4

    በቆላም በደጋም ድል ለጀግናው አማራ ፋኖስ ❤❤❤

  • @mariamaria8168
    @mariamaria8168 Рік тому

    ቁርጥ የኛ ሰውዬ ታሪክ የኛንም ሰውዬ እርድ ለገና በዓል ያድርግልን 🤲

  • @OwnerOwner-d2g
    @OwnerOwner-d2g Рік тому +1

    ድንቃድን አቅርቦት እንድያው ቢቻል በመፅሄት መልክ የየቅዳመዎቹ ተጠራቅሞ ቢዘጋጅ ለአድሱ ትውልድ በጣም ጥሩ ትምህርት ይሰጣል።አንዳንዶች ተቃውሞ ለማቀጣጠል የሚታቀርቡ ይመስላቼዋል። ነገር ግን ይህች አለም ምን አይነት መርዎችን ተሸክማ እንደምታሳልፍ ጥልቅ እዉቄት የሚሰጥ ነው። የእግዝአብር ጥበቃ አይለያችሁ አሜን።

  • @bergvinetsegay1744
    @bergvinetsegay1744 Рік тому +1

    ኣብይም ከዚህ ያለፈ ታሪክ መብለጥ የለበትም።

  • @ashenafime
    @ashenafime Рік тому +7

    ኢትዮ ፎርም ዝግጅትና አቀራረባቹ አንደኛ ነው 👌✔️

    • @Mha694
      @Mha694 Рік тому

      Please share and like yihun lelela sew endiyayut betam astemari documentary new.

  • @KalebEyasu-r9w
    @KalebEyasu-r9w Рік тому +12

    አብይ እና ዝናሽን ፈጣሪ ያሳየን

  • @lukaseyob1976
    @lukaseyob1976 Рік тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል አምባገነኖች በእንደዚህ አጠፋፍ ሲጠፉ ማየት👊🇪🇷

  • @Wendsenadugna-yf2cv
    @Wendsenadugna-yf2cv Рік тому +1

    የሀገራችን ትንቢት
    በረከቱ በሀገራችን ይደርብን

  • @derejesisay9044
    @derejesisay9044 Рік тому +1

    የቻውሴስኮና የኢሌኒ በረከት በአብይላይና በዝናሽ ላይ በረከታቸው ይደርባቸው አሜን 🙏

  • @marcelllyewsang5485
    @marcelllyewsang5485 Рік тому +2

    "በጣም ጥሩ የገና ሥጦታ ነው ያበረከተኼልን : ዕዲል ያገኘ ኹሉ ሳያዳምጥ እንደማያልፍ አምናለሁ"!!

  • @romantafere275
    @romantafere275 Рік тому +5

    ብዙ የማናውቀው ስለምታሳውቁን በጣም እናመሠግናለን ፕሮግራማቸው እውቀት የተላበሰ አስተማሪ ነው

    • @Mha694
      @Mha694 Рік тому

      Please share and like yihun lelela sew endiyayut betam astemari documentary new.

  • @meryesu
    @meryesu Рік тому +9

    Wow! Abiy is the new Chashesko? Yes he is!!!

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 Рік тому +6

    ይህ ነገር የኛንው ጉድ ታሪክ የምትተርኩ መሰለኝ ቁርጥ አንድ አይነት ወይ የሰው መመሳሰል 😂😂😂😂የቀረው የፍርዱ ቀን ብቻ ነው እሱም በቅርብ ቀን እግዚአብሔር ይፈፅመዋል

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 Рік тому +1

    ያዩዬ እንኳን ለቅዳሜ በሰላም አደረሰህ🎉🎉🎉ቅዳሜ ውስጤ ነው

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 Рік тому

    ጥሩ አቀራረብ ያለው በሳል ትንተና እና የአምባገነኖች ግፍ እና አወዳደቅን እንድናውቅበት አድርገሀል 🙌

  • @GetaBezufanu
    @GetaBezufanu Рік тому +4

    Wow! የዓብይ እጣም ይኸው ሳይሆን አይቀርም ። And many thanks for this relevant story!

  • @hirayeselasse
    @hirayeselasse Рік тому +1

    በየቀኑ ምርጥ መርጥ ትንታኔዎችን እያቀረብክ በየሳምንቱ ደሞ እንደዚህ ያሉ ታሪኮችን ለመዘገብ ምን ያክል ማንበብና መልፋት እንዳለብህ እረዳለሁ ለሙያህ ያለህ ክብር እና ፍቅር የለፋህበት ስራህ ይመሰክራል ያዬ በርታ ገና ታሪክ እስከ ሚመሰክር ድረስ በርታ ወንድሜ 🙏👏👏👏

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 Рік тому

    በእዉነት በተናገርኩት መሰረት ማቅረብህ በጣም ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ አመሰግናለው

  • @a.z9309
    @a.z9309 Рік тому

    ይህንን ፍርድ እግዚአብሄር ለአብይ, እና ሚስቱ, ለሽመልስ, ለበለጠ ለጀዋር ለኦነግ ሸኜዎች እና አማራን የጨፈጨፈ የአማራ ጠላት የሆነ ሁሉ ፈጣሪ እንደዚህ አይነት ፍርድ ያምጣባቸው:::

    • @biniamGere6502
      @biniamGere6502 Рік тому

      Didn't you support him when he committed a crime ?

  • @alemashabreham5735
    @alemashabreham5735 Рік тому +4

    በጣም የሚገርመኝ ነገር አምባገነኖች የተለያዬ ክፍለዓለማት ላይ ቢሆኑም፣ የተለያየ ባህልና እድገት ቢኖራቸውም እናታቸው አንድ ነው የምትመሰለው። በጣም ይመሳሰላሉ።ይህም ሰውዬ ተመሳሳይ እጣ ፈንታ ነው የሚኖረው።

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል

    ክክክክክክክኬ አዲስ አቤቤ እየሰማህ ነው ይህን😎

  • @nasremohammed715
    @nasremohammed715 Рік тому

    ይገርማል እኔን የገረመኝ ያንተ ብቃት በማስረጃ የሚታቀርባቸው ትንተናዎች ለሚገባው ይግባው።

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu6323 Рік тому +1

    ያየ እየጠበኩህ ነበር🥰 የሰላማዊ ትግል ውጤት የሆነውን አብዮት ስላቀረብከው ደስስ ብሎኛል። በኦሮሚያ ብቻ ስንት ሰው ታረደ?በሰሜኑ ጦርነት ስንት? እየሆነ ስላለው መረዳታችን መዘግየቱ፣መለያየት መከፋፈላችን እንጂ በሰላማዊ ትግል ሁሉም በህብረት ቢቆም ለዛሬ ባልበቃን ነበር!!!
    ክበርልኝ ሱሴ🙏🥰🙏

  • @እ-Ss
    @እ-Ss Рік тому +4

    ይሄቀን በሀገራችን ይምጣ🙏

  • @ደሐክ
    @ደሐክ Рік тому

    ታሪክ ራሱን ይደግማል

  • @ZekariasWodaj-vf1fr
    @ZekariasWodaj-vf1fr Рік тому

    ያየሰው እድሜ ይስጥክ አመስግናለው።

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709

    ድንቅ ትንታኔ በርቱ እንዲያዉ በየ ቀኑ ብታደርጉት ጥሩ ነበር,

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 Рік тому +2

    ያየሰው ሽመልስን ለማታውቁ ፕሮፋይሌ ላይ አለላቹ❤❤❤መልከ መለካም ጠይም ሸበላ፥ አንደበተ ርቱዕ፥ ጥሩ ስነምግባርና ሃቀኛ ጋዜጠኛ ብቻ ሳይሆን በጣም ዳይናሚክ ነው❤❤❤❤❤

  • @dn22
    @dn22 Рік тому +2

    A very teaching Chanal. Thank you so much. I hope our people lern a lot from such history!!

  • @RegimeChangeEritrea
    @RegimeChangeEritrea Рік тому +1

    Excellent. I hope this happens to Isayas and dr Abiy

  • @HB-ig3hv
    @HB-ig3hv Рік тому

    አምባገነኖች ሁሌም ህዝብ የሚወዳቸውና ያለነሱም መኖር የማይችል ይመስላቸዋል።

  • @ayanashumi913
    @ayanashumi913 Рік тому

    The only real voice of Ethiopian people

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u Рік тому +1

    ሰለም❤❤ የኛ ሲ መች ነዉ😢😢

  • @ayanashumi913
    @ayanashumi913 Рік тому

    I always get amazed with you, you are my hero journalist!

  • @mugadhabesha8967
    @mugadhabesha8967 Рік тому

    በረከቱ ለኢትዮጵያ ይድረስ!

  • @teferafanta1765
    @teferafanta1765 Рік тому +1

    Thank you so much for your best information

  • @setanyehuabebe6812
    @setanyehuabebe6812 Рік тому

    እግዚአብሔር የአበይ አህመድ ፍርድ እነዲሁ ያድርገው

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 3 місяці тому

    አይ ዉርደት ፣ እንዴት ደስ ይላል ፣ * በሰፈሩት ቁና መሠፈር አይቀርም * ።

  • @abdulazizmohammed6188
    @abdulazizmohammed6188 Рік тому +5

    የአምባገነኖች መመሳሰል ይገርማል!!!

  • @MamMa-j3v
    @MamMa-j3v 2 місяці тому

    ይመቻል

  • @asefaw4345
    @asefaw4345 Рік тому

    ያየሰው ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @አነ.የ
    @አነ.የ Рік тому

    ዋዉ😮😮ድንቅ😮አቀራረብ ❤❤

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 Рік тому +1

    Wow I have no words 🤩 simply wow 🎉 you are the best ❤ thank u so much indeed beyond the words 🙏💚💚💛💛❤❤

    • @Mha694
      @Mha694 Рік тому

      Please share and like yihun lelela sew endiyayut betam astemari documentary new.

  • @Girmay-g9r
    @Girmay-g9r Рік тому

    አሰተማሪ የሆነ ዝግጅት ነው ያዬሰው ጥሩ ነው

  • @belaynehtsehayteffera7739
    @belaynehtsehayteffera7739 Рік тому

    ያየ በርታድንቅ ትንታኔ ከምርጥ አተራረክ ጋር❤

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 Рік тому

    Thankyou for the great awareness Ethiopia is facing. Now we know where Abiy Ahmed's Bible is coming from !!

  • @MyEthiopiaOneLove
    @MyEthiopiaOneLove Рік тому

    ግሩም ዝግጅት ነው !።

  • @jeddahruwais6286
    @jeddahruwais6286 Рік тому

    ያረብ ሰላም ለሀገራችን አና ለህዝባችን ያሚጣልን 😢😢😢😢

  • @ሉሲአፋር
    @ሉሲአፋር Рік тому

    የአብይ መቼ ይሁን የምናየው

  • @teotewodros39
    @teotewodros39 Рік тому

    ምርጦች፣ በርቱ!!

  • @twdrskss
    @twdrskss Рік тому

    በጣም ይገርማል🤔🤔🤔

  • @MesfinNegatu
    @MesfinNegatu Рік тому

    ጆሮ ያለው ይስማ

  • @HaftumWaldu-ps4mp
    @HaftumWaldu-ps4mp Рік тому +1

    ታሪክ ለራሱ ሲል ይደግማል ይባላል ስለዚ ገና እንካን ባይሆን አብይና ሳህለ ወርቅ አንድ ቀን ለፍርድ እንደሚ ቀርቡ ግን አርግጠኛ ነኝ ፍርዳቸውም ሞት ነው ሚሆነው ።ምርጥ ትንታኔ ያየ ኣመሰግናለሁ ።

  • @r-hgman3651
    @r-hgman3651 Рік тому

    Best man you rewriting Abiy Ahmed’s history. History repeats itself and the same fate may await the ruthless leader of Ethiopia. It’s time the people stand up together and get rid off him.

  • @Ash-p6i
    @Ash-p6i Рік тому

    Thanks, Yayesewu. Well done!

  • @HebaSeman
    @HebaSeman Рік тому

    አብይ አህመድንም እንደዚ ምንገላገልበትን ጊዜ አምጣልን ፈጣሪዬ

  • @henokalemu1917
    @henokalemu1917 Рік тому +1

    ያየሰው ሽመልስ የአገሬ ልጅ በመሆንህ እድለኛ ነኝ
    የጋዜጠኛ ውሃ ልክ ። ስለ አለፈ ታሪክ ለማወቅ አውቆም ለማሳወቅ እድሜ ቁጥር እንደሆነ ይልቁኑ ማንበብ መመርመር በቂ እንደሆነ ካንተ ተምሪለሁ

  • @embesiberhe6379
    @embesiberhe6379 Рік тому +1

    this is dangerous..wow🙆 ውየው ጉድ ? So Ethiopians what you waiting Let's Get up stand up together 🇪🇹

  • @gebrialaboy7610
    @gebrialaboy7610 Рік тому

    ተጋሩ ንቀፃሊ ተግባር ሑሓት ከይድገም ሑሓት ከም ተራ በደልቲ ዘይኮነስ ከም ቀተልቲ ትግራይ ክትርሽንዎም ይግበአኩም

  • @rumenege6356
    @rumenege6356 Рік тому +4

    የኛ አምባገነኑ ኢሰያስም አንድ ቀን እንደዚህ የምናይበት ቀን በቅርቡ ይመጣል ፣!፣ ኢትዮፎሩዩም እናመሰግናለን ቀጥሉበት !

  • @AsfahaMusie
    @AsfahaMusie Рік тому

    የሚገርም ትንታኔ ወንድም እሄን ዘገባ ኣምባገነን ሁነህ መስማት ይሰቀጥጣል፡፡ የሚሰማው ካለ ትልቅ ትምህርት ነዉ ቀጥልበት፡፡

  • @mohammedahmed-xj8rk
    @mohammedahmed-xj8rk Рік тому +1

    ያየሰው ያወቀ ተጠቀመ፤ 14:26

  • @BezuayehuBekele-ef8ro
    @BezuayehuBekele-ef8ro Рік тому

    ያየሰው ሰላም ሰላም!!!

  • @rahwahagos2531
    @rahwahagos2531 Рік тому +1

    ያየ ምርጡ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Рік тому +20

    አንዳንዴ አገር የሚመሩ ሰዎች የሀብት background አቅማቸው ጥሩ የሆነ ሲሆን የበታችነት ስሜት ስለማያድርባቸው ለህዝባቸውም ለአገሪቱም ጥሩ ነው የሚሆነው። ይሄ ድሀ አደጉ እኮ ነው ጨካኝና አምባገነን የሚሆነው።

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Рік тому

    Melkam Addis amet ethio forum all family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @joswag2419
    @joswag2419 Рік тому

    እኔ ሚስቱም ዳቦ ፋብሪካ ተይዘው ሲወሰዱ ምንእንደምትል መስማት ነው ምፈልገው። ጋሽ መደመር ያው ቅዘኑን ሽንቱን እንደሚለቅ የታወቀ ነው። ፈጣሪ አካላቸው በጎደለው የኢትዮጵያ ልጆች ፍርዱን አፍጥነህ ስጠው።

  • @abderehimseid1226
    @abderehimseid1226 Рік тому

    የሮማንያ ሕዝብ እንዲህ ፍትሕ አግኝቷል የኢትዮጰያ ሕዝብ ግን ተባብሮ ይሸኛል። ፎረሞችን እና መሰግናለን!!!!

  • @ayanashumi913
    @ayanashumi913 Рік тому

    You are amazing journalist

  • @PetrosGebre
    @PetrosGebre Рік тому

    The Best Example of Aby Ahmed

  • @zabishayele
    @zabishayele Рік тому

    ግፍ ሲበዛ እንደዝህ እንደጎርፍ ይጠርጋል

  • @mussiezerai7966
    @mussiezerai7966 Рік тому

    Fantastic.

  • @aynalemambaye8920
    @aynalemambaye8920 Рік тому +1

    Yayesew❤❤❤

  • @solomonelias1732
    @solomonelias1732 Рік тому

    የገናን በዓል በዚህ መልኩ ማክበር ነው!!!

  • @kidistweldeselassie5080
    @kidistweldeselassie5080 Рік тому +1

    እግዞኦ ልክ እንደ አብይ😢

  • @ghionkebede4063
    @ghionkebede4063 Рік тому

    Journalist Yayesew, I never thought you are such an amazing journalist, as my knowledge and experience you are the best trusted and detailed researcher , and fulfill the qualifications of the best journalists. Your excellent journalism Made me speechless.
    I’m so obsessed to listen your analysis and airtime reporting.
    God bless you and your team
    Keep doing your great job .

  • @amiharina2063
    @amiharina2063 Рік тому +3

    HELLO 📢📣 ZINASH TAYACHEW YISEMAL HELLO📣📢

  • @ማሬ-ቘ9ዐ
    @ማሬ-ቘ9ዐ Рік тому

    ደሀ ጠላሁ ዝናሽ ጠብቂ

  • @Sunny-rt3cp
    @Sunny-rt3cp Рік тому +2

    ወይ የታሪክ መመሳል…. የኛው ጉድ በፋሲካ የሁንለት please 😢

  • @fithanegestberhe6411
    @fithanegestberhe6411 Рік тому

    Thank you.

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 Рік тому +2

    ድሃ ድሃ የሆነው በምክኒያት ነው፥ ጥጋብ ሰለማይችል ፈጣሪ አስልቶ ነው ደሃ ያደረገው😢😢😢

  • @Omer-np3rn
    @Omer-np3rn Рік тому +1

    ይገርማል ስንት ክፊ አለ ! የኛው ሰውየ ይብሳል ግን ምን ዋጋለው!

  • @Merebe36
    @Merebe36 Рік тому

    ዝናሽ እና ባልሽ አድቀን እሰቅላችሁዋለን

  • @yonasbelay8336
    @yonasbelay8336 Рік тому

    ድንቅ አቀራረብ።

  • @goitomfessaha2690
    @goitomfessaha2690 Рік тому

    Welcome Ethioforum 24

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 Рік тому +6

    ይሄ ክንውን ወደ አገራችን ያምጣልን