ኢንጂነር ስመኘውን 'የገደሉት' ፤ ስዩም መስፍንና ኢንጂነር ስመኘው ምን አገናኛቸው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 вер 2024
  • ኢንጂነር ስመኘውን 'የገደሉት'
    ስዩም መስፍንና ኢንጂነር ስመኘው ምን አገናኛቸው? ‪@ethioforum‬

КОМЕНТАРІ • 963

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 Рік тому +31

    አኢንጂነር ነፍሰዎን በገነት ያኑራት። እግዚአብሄር ፍርዱን ያሳየን።

    • @lemlemkahsay8956
      @lemlemkahsay8956 Рік тому +2

      Ye Ethiopia hzb gn kehadi new and ken enkan man gedelew bli lemengst yemayteyk denez hzb new asafari hzb

    • @EsubalewuWaghewEsubalewuWaghew
      @EsubalewuWaghewEsubalewuWaghew Місяць тому

      ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
      እዉነት አትጥፍ

  • @BneJe-or9hg
    @BneJe-or9hg Рік тому +27

    ምርጥ ሰው እንጅነር ስመኞው ሰገደል ነው እትዮጵያ የሞተች ያሳዝናል በአጸደ ገነት ያኑሮው ውድ ሰው

    • @DekaAli-tf1gq
      @DekaAli-tf1gq 4 місяці тому

      ayi.yageresewu.hulem.yemotesewuna.yehedesewu.tiwodalachihu.kegonachihu.yalewun.melkam.sewu.lemewuded.mechem.altafelachihum.irkus.menfes.yizowachihu.inji.wodachihu..inkuwan.adelem.fetari..keirkus.menfes.likift.yadinachihu.ketiteniyawun..menged.yimrachihu.melamit.fejachihu.

  • @assefazewde2871
    @assefazewde2871 Рік тому +52

    ግዜው ሲደርስ ሁሉም እንደስራው ይከፈለዋል የቀን ጉዳይ ነው ከላይ መጠበቅ ነው።

  • @hailekiross3083
    @hailekiross3083 Рік тому +134

    ለአቅራቢና አዘጋጅ ይህ ዘገባ ታላቅ አክብሮት አለኝ እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡

    • @SeaSedd
      @SeaSedd Рік тому +8

      እውነት,ትዘጋየች እንጂ ተቀብራ አትቀርም

    • @SeaSedd
      @SeaSedd Рік тому +2

      ገዳዮ ይገኀነል

    • @dgomaaiyla9766
      @dgomaaiyla9766 Рік тому

      አሜን🙏🙏🙏

    • @arayaangosom4088
      @arayaangosom4088 Рік тому

      ​@@SeaSedd11q
      Q⁰aqqq¹😂❤❤

  • @ነፈስ
    @ነፈስ Рік тому +74

    ኢጅነር ስመኘውን የገደሉ እጆች እግዚአብሄር ያዋርዳቸው🙏

  • @Nop0011
    @Nop0011 Рік тому +215

    ስዩም መስፍን ኢንጅነር ስመኘዉ ሁሌም በክብር ትወሳላቹ ።ዘለኣለማዊ ክብር ለጀግኖች ሰማእታት።

    • @reflection9636
      @reflection9636 Рік тому +14

      I believe the engineer would have fought tooth and nail to complete the dam as planned. For Abiy he was an obstacle an since he would not have stood for the dam he was eliminated. The only person who would benefited was only Abiy who most likely made a deal with Egypt because he feared Egypt and US. A sad event the Ethiopian people ignored. It was a big warning along with the other killings. A sad day for all Ethiopians and the economic development of the nation.

    • @annemariedavidson8094
      @annemariedavidson8094 Рік тому +1

      ​@reflection9636 in fact Majorty Ethiopian are DISGRACE to HUMANITY !!!
      Tigray Tsearrr !!!

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 Рік тому +7

      @@reflection9636well said

    • @tigistworkgebrehiwot4795
      @tigistworkgebrehiwot4795 Рік тому

      ​@@reflection96361¹

    • @peterjackson7876
      @peterjackson7876 Рік тому

      አንተ ድንጋይ ደረቅ ግም አጋሜ የሰዶም ዘር ሰብ እዩ አጋሜ ይባላል ሰዉ ነዉ አጋሜ ዘረ ትንሽ የማይረጥብ አሳ ስዩምና ኢንጅነር ስመኘውን ስታወዳድር ዘርሕ ይበተን ይጥፋ የመርገም ጨርቅ የመርገም መሬት ፅዩፍ እርኩስ ጎሳ ደፋሪ አሳፋሪ ፈሪ አስነዋሪ አስፀያፊ ጅብ መሀይም ክፉ ዉሸታም ጨካኝ ባለጌ ሌባ ባንዳ ደረቅ ምቀኛ መግደል አስገድዶ መድፈር መዝረፍ ማኮላሸት ማሰቃየት መካድ ማረድ ባህላችሁ ነዉ አጋሜ ወይ ሌባ ነዉ አሊያም ቡሺቲ ነዉ ከሁለት ዉጭ አይሆንም በክፋት ባችለር ዲግሪ በዉሸት ማስተርስ በሰዶም phd አላችሁ አይ አለመታደል ዘረ ቀላል ማእረገ ቢስ ወዲ ሠበይቲ ወዲ ሸርሙጣ የለማኝ ዘር

  • @etheth5034
    @etheth5034 Рік тому +73

    ይሄ ሰው ስንቱን ጀግናና ለአገር የሚጠቅሙን ያሳጣን ጎበዝ አረ በቃ ብለን ይሄን ነፍሰበላ ማስወገድ አለብን።💔💔💔

  • @kikibetty1506
    @kikibetty1506 Рік тому +69

    የኢንጅነር ስመኘውን ህይወት የነጠቀ ፈጣሪ ይፋረደው:: ነፍሱን በገነት ያኑረው!

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Рік тому +57

    አብይ ተብዬዉ ያፈሰስከዉ የንፁሃን ደም ጎርፍ ሆኖ ይዉሰድህ አሞሞትክ አይመር🙏

  • @karadeniz-vo1tt
    @karadeniz-vo1tt Рік тому +95

    ስመኘው የኣባዬ ንጉስ ስዩም መስፍን ሃገር ወዳዱ ሰማእት ነብሳቸውን በኣፀደ ገነት ያኑርልን🙏😥😥😥😥

    • @TgH-bh4th
      @TgH-bh4th Рік тому

      አሚንንንን

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 Рік тому

      You are siloam mesifin is real ethiopian like engineer simegne

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 Рік тому

      Abiy megidel alebet

    • @amicheonline1238
      @amicheonline1238 Рік тому +2

      እንጅነሩ ስመኝ ሞት ያሳዝናል ስዪም መስፍን ግን እንኳንም ሞተ የእንቁላልጠቀቃይ ልጅ ሌባ ነው

    • @alefumekele3184
      @alefumekele3184 Рік тому +1

      ​@@amicheonline1238የምርህ ነው😂

  • @emumiftah2467
    @emumiftah2467 Рік тому +136

    😢😢😢😢😢😢😢 ኢትዮጵያ እንደዚህ የሰው ሞት የረከሰው ይህን የመሰለ እንቁ ባለውለታ ተገድሎ ከገዳዮቹ ጋ ሙሴ ነው ያሻግረናል እያለ የጨፈረ ቀን ተረግሟል

    • @gudetakaweti644
      @gudetakaweti644 Рік тому +6

      አትጨፍሩ ስንላችሁም አንሰማ አላችሁ!

    • @remlaahmed654
      @remlaahmed654 Рік тому +2

      Yanema sew meslon eko new benateh ayiiii sentun sew belaw yihe sewuye allah yesrawun yistew

    • @Asni-qr2wp
      @Asni-qr2wp 6 місяців тому

      Ewenet.new.betame.kemikochengne.sew.keayemeroye.yemiyetefa.zemenawe.menanone.ewenetengna.ethiopiawe.nefesune.beatsede.genet.yasarefelen.❤❤❤

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 Рік тому +32

    በጣም ያሳዝናል አውነት ተደብቃ አትቀርም አንድ ቀን ይወጣል የጊዜ ጉዳይ ነው 😢🙏

  • @helengebru4890
    @helengebru4890 Рік тому +39

    የአማራ እና የትግራይ ህዝብ ብልጥ ሁን ብመሬት እያጣላቹህ አገርና ሀይማኖትን ከምታፈርሱ እንድ ሁኑና አገርን አስተካክሉ እግዛብሄር ልባና ይስጠን

    • @SabaBirhane-x7f
      @SabaBirhane-x7f Рік тому +6

      ሁለቱን ታላቅና ባለ ታሪክ ህዝብ በአንድ ጨቅላ አላዋቂ መሪ አደጋ ላይ ወደቀ እሄንን የምትሰማ የትግራይና የአማራ ተወላጅ ንቃ ወደቀልብህ ተመለስ

    • @kidistgebremariam309
      @kidistgebremariam309 Рік тому +2

      በጣም ትክክል!! የሁለቱ መጣላት እና መባላት ብሎም መገዳደል ላገራችን የቁልቁለት መንገድ ነው የሆነባት ሁለቱ ህዝብ ነው የኢትዬጲያም የኦርቶዶክስም መሰረት ናቸው መሪር ሐቅ ያለነሱን ኢትዬጲያን የሚያስብ ሁሉ በትክክል እያሠበ ከይደለም ሀገሩን ለመውደዱም አጠራጣሪ ነው። This is my opinion. Good job Ethio forem!

    • @Captainbek2
      @Captainbek2 Рік тому +1

      እንደዛ ብሎ ነገር የለም። አማራ ራሱን ይቻል! በቅቶናል ከነዚ አረመኔዎች ጋራ።

    • @kidistgebremariam309
      @kidistgebremariam309 Рік тому

      @@Captainbek2 መጠላላታችን ነው ለዚህ ያበቃን አንዱ አንዱን ቢያከብር እዚህ ከንደርስም ነበር

    • @kidistgebremariam309
      @kidistgebremariam309 Рік тому

      ህመምህን ግን ከየት የመጣ እንደሆነ ይገባኛል

  • @aynalemawelachew5313
    @aynalemawelachew5313 Рік тому +13

    ኢንጂነር ስመኘው ነፍስህን
    በገነት ያኑርልን። በጣም ያማል!

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Рік тому +39

    ታሪክ መስራት ሲያቅት ታሪክ የሚሆኑ ሰዋችን ታጠፋለህ ደርሶበት ያጣነው ኢንጅነር 🙏🙏

  • @addisabebe7648
    @addisabebe7648 Рік тому +100

    አማራ በዛ ጊዜ ለ ኦነጉ መሪ ሀብይ ያሽቃብጥ ነበር።

    • @earmiassahlu1432
      @earmiassahlu1432 Рік тому +14

      አሁን አንተ ደግሞ በበተራህ ታሽቃብጣለህ

    • @nebyu2692
      @nebyu2692 Рік тому +4

      ኣይፈራም መሶለኒ አረ ኣይፈራም መሶለኒ እያለ ታቦት ይዞ ወጥቶም ተቀብሏል እኮ 🙆🙆

    • @lindamarcos2043
      @lindamarcos2043 Рік тому

      በጣም ነው የሚገርመው መቼ ነው ከአማራ ጥላቻ የምትወጡት ለአብይ ሲይሺቃብጥ የነበረው የትግራይ ሕዝብም እንዲሁም መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንጂ አማራ ብቻ አይደለም በበታችነት ስሜት አትሰቃዩ ሞት ለአማራ ጠላቶች ሁሉ

    • @tsegaTadeg-xy3bp
      @tsegaTadeg-xy3bp Рік тому +3

      አማራ አማራ አማራ ለሁሉም ነገር አማራ ምንድን ነው ስለማትችሏቸው እኮ ነው !!!!!!!

    • @ejigayehumesfin8011
      @ejigayehumesfin8011 Рік тому +2

      አይ አማራ ምንአለ ጀግኖቹንቢያከብር 😢ቢያንስ መንገድ፣ት/ቤት፣ሐውልትስ ቢቆምለት😢😢😢ድመትየሆነ ክልል

  • @teklehiwottareqegnteklay
    @teklehiwottareqegnteklay Рік тому +28

    ወርቅ ሚድያ ፈጣሪ ይባርካቹ

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 3 місяці тому +3

    ሞቶ የነገሰው ጀግና❤❤❤
    ሁሌም ውስጤ ነው ። በዘመኔ የቆጨኝ የዋህ ሰው ❤ የኔ ጥያቄ ኢንጂነሩ መሞት ከፈለገ አባይ ድልድይ ውስጥ አይሞትም ነበር? ። ስለሁሉም ጊዜ ያውጣው !!
    ነፍስ ይማር !ሁሉም የጁን ያገኛል ቸር ይግጠመን!

  • @ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ
    @ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ Рік тому +101

    አብይ አህመድ ለ ትግራይ ና ለ አማራ ህዝብ መርገም ነው ህዝቡን ለማጥፋት የሄደበት ርቀት ይገርመኛል😢😢😢😢😢

    • @semharkahsay1946
      @semharkahsay1946 Рік тому +4

      ተነሱ ተብላቹ ትነሱ ከሆናቹ ችግሩ በ መሪ ሳይሆ ብህዝቡ ነው ያለው።ከ ኣቢይ በሃላ የሚመጣ መሪ ተነሱ ካለ ትነሳላቹ ትነሳላቹ።

    • @Awake.726
      @Awake.726 Рік тому

      @@semharkahsay1946ልክ አንቺ ጌታቸው ረዳ ተነሺ ሲልሽ እንደተነሳሽው ማለት ነው!!

    • @semharkahsay1946
      @semharkahsay1946 Рік тому

      @@Awake.726 ምንው ቆነጠጠሽ ተነሱ ተብላቹ ሰለ ተነሳቹ ነው። ልክ እንደ ኣህያ ንጂ ኣህያወች የመስፋፈት ጥማት ስለ ኣላቹ ተነሱ ስትባሉ የሰው ሃገር ወረራቹ ኣህያ የጠንቋይ ዘር።

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 Рік тому +5

      ⁠yes very true but Amhara hate Tegaru I don’t know why

    • @almazadamu9175
      @almazadamu9175 Рік тому +8

      እማራ የሜባል ህዝብ ታጋሩን ካላጣፍን እንተኛም ታጋሩን ላማጥፍት የሚያግዘን ካለ እጋሪቶ ብጥማ ትደፍ የውጭ ወራራይም እንደፍለገ ይሁን ተጋሩን ለማጥፍት እስክ ተባባራችሁን ደረስ እዴህ ያለ ጥላች እለማችን እይታው እምታቅ እይመስለኛም እግዛብሄር የጃቸውን ይስጣቸው

  • @ashuteklezgi5564
    @ashuteklezgi5564 Рік тому +132

    መልካም ሰዎች መልካሞችን ይዘክራሉ።ኢትዮ ፎሮም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ።

  • @mardagete7291
    @mardagete7291 Рік тому +32

    ስዩም ራሱ የአገር ባለዉለታ ነበር በዲፕሎማሲዉ ታላቅ ነገር አበርክቶ ነበር

  • @alexandershewitalexander2394
    @alexandershewitalexander2394 Рік тому +51

    ምንስ ያልተደረገ ያልተሰማ ነገረ አለ በአቢ አህመድ የድሩየ ዘመን በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @user-ri6nc7or7s
    @user-ri6nc7or7s Рік тому +19

    ኢትዮ ፎረሞች ለኢትዮጵያ ኑሩላት አሜን

  • @typhoonlimalimo3554
    @typhoonlimalimo3554 Рік тому +6

    የሚረባ ወገን የሌለው ጀግና ኢትዮጵያዊ

  • @annemariedavidson8094
    @annemariedavidson8094 Рік тому +30

    R.I.P. Engineer SEMAYEW !!!
    R.I.P. Ambassador SEIOUM !!!
    Justice ⚖️ must be serve !!!
    TIGRAY TSEARRR !!!

  • @mebrahtuweldemichael5178
    @mebrahtuweldemichael5178 9 місяців тому +2

    ይህን የኢትዮጵያ ጠላት አምስት አመት አደለም አንድ ቀን እንኳ በሕይወት መኖር አልነበረበትም። ፋኖ ይህን የኢትዮጵያ ጠላት ለፍርድ አቅርቦ ማዋረድ የግድ ነው። 💚💛❤💚💛❤✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌

    • @kikimiki9256
      @kikimiki9256 5 місяців тому

      You are ethiopin made ethiopinzed by them..they have sward too

  • @agertuanteneh4573
    @agertuanteneh4573 Рік тому +74

    ታሪክ መቸም ቢሆን አይሞት ፣ ጊዜ በጊዜው አንጥሮ ያመጣዋል አይቀርም

  • @YourHappinessOurSucess
    @YourHappinessOurSucess Рік тому +2

    Ethi forum እግዚአብሔር ያበርታችሁ
    ስለ አቤል ደም የተበቀለ አምላክ የኢ/ር ስመኘው ደም ድምፅም ከጸባኦት ደርሶ ገዳዮቹን ይበቀል

  • @AmanuelGebrie-cl5dq
    @AmanuelGebrie-cl5dq Рік тому +20

    ኢንጅነር ስመኘው ምርጥ አገር ወዳድ አማራ💚💛❤

    • @nolawi30com88
      @nolawi30com88 Рік тому +13

      ኣው ኣማራ ነው ነገር ግን!ኣማራ ነው ኣሰልፎ የሰጡት ለኣውርየ ኣቢ!

    • @asfawesenasif-vo3ky
      @asfawesenasif-vo3ky Рік тому

      ቅማንት ነው።

    • @hanadanielsemere1773
      @hanadanielsemere1773 Рік тому +2

      እውነት ግን አማራ የሚባል ህዝብ ማፈር ነው ያለበት ከአቢ ጋር አብረው የራሳቸው እና የሌለው ጀግና ጨርሰዋል ዝም በሉ እስኪ በናታቹ

    • @leltiabrha9269
      @leltiabrha9269 Рік тому

      we don't care if he is Amhra, he is our beloved brother, but you are eriterian.

    • @Awake.726
      @Awake.726 Рік тому +3

      @@hanadanielsemere1773አሁንም እናንተም ማፈር ነው ያለባችሁ 700,000 ህዝባችሁን እስጨፍጭፋችሁ ስታበቁ ከገደላችሁ ጋር ሽር ጉድ የምትሉት

  • @meseretgebresilassie4894
    @meseretgebresilassie4894 Рік тому +2

    ይህ ትንሽ አጥፊ ብዙ ታላላቆችን አሳጣን።የኢትዮጵያ ጠላት እሱ ነው ማንም አይደለም።😢😢

  • @Dave-wq2pz
    @Dave-wq2pz Рік тому +67

    እኔ አማራ ነኝ ግን መለስን ሳስብ የኢትዮጵያ ክብርም አብሮ እንደሞተ ነው የሚሰማኝ። በመለስ ጊዜ እኮ የሀገራችን ክብር ና ከፍታ ከምንም በላይ ነበር😢😢
    #ክቡር መለስ ዜናዊ መልካም እረፍት
    #ክቡር ኢንጅነር ስመኘው መልካም እረፍት
    #ክቡር አምባሳደር ስዩም መስፍን መልካም እረፍት
    ለኛ መከራው በዛብን እናንተስ አረፋችሁ😢😢😢😢😢

    • @እስመአልቦነገርዘይሰ-ጘ1ሐ
      @እስመአልቦነገርዘይሰ-ጘ1ሐ Рік тому +2

      እውነት😢🙏

    • @Petruspetrus1
      @Petruspetrus1 Рік тому +2

      ትክክል😭😭😭

    • @tekiomus
      @tekiomus Рік тому +5

      እኔ እስማማለሁ ግን ኤርትራዊ ነች

    • @michaelwub4040
      @michaelwub4040 Рік тому

      እነ መለስ ያወጡት ህገመንግስትና ያልተለመደ የክልል አስተዳደር ማለት ከፋፍለህ ግዛ አይነት አገዛዝ ያመጡብን ወያኔ "ህውሀት" አይደለም እንዴ? ለምን ይዘነጋል? አሁን ቤተመንግስት ውስጥ የተተካው የነዛው ቡችላ ነው:: ያው ነው:: "አልሸሹም ዞር አሉ" ይባላል:: ምንም ለውጥ የለም:: ጭራሽ ባሰ እንጂ:: እግዚኦ!!!!

    • @abdukam1979
      @abdukam1979 Рік тому +1

      Zssz CA VA

  • @asratbelay3637
    @asratbelay3637 Рік тому +4

    ምርጥ ዝግጅት በምርጥ አቀራረብ!!!

  • @bitania2
    @bitania2 Рік тому +10

    Ethio forum is just beyond words, you are the voice of the Nation.

  • @abebadesawit8537
    @abebadesawit8537 Рік тому +11

    Thanks for remembering the heroes !!❤❤❤

  • @HaymanotTeckly-pj9gp
    @HaymanotTeckly-pj9gp Рік тому +3

    በጣም የሚያሳዝነኝ ኢትዮጵያዊ ወንድም ሞቶተገኘ?????የ የኛ ባለውለታችን ደፋ ቀና ሲል ጨቅላ ልጆቹን ትቶ ቀረ ፍቃዱን ለሀያሉ ፈጣሪ

  • @frehiwotfissehatsion8982
    @frehiwotfissehatsion8982 Рік тому +4

    ሐሌ የሚያንገበግበኝ ከዉስጤ እማይጠፋ ጀግና እግዚአብሔር የኑጹሓን ደም ይፈርዳል

  • @mahilove1682
    @mahilove1682 Рік тому +17

    ሰለእንጅነሩ ሲነሳ ያመኛል😢😢

  • @abebawyohannes3453
    @abebawyohannes3453 Рік тому +2

    ተባረክ ያየሰው እውነትም ያየ ሰው ያየህውን ሀቅ ሁሉ የማትክድ አንዲት እና መተኪያ የለላትን ነብስህን አሲዘህ ለእውነት ቁመሀል እግዛብሄር ካንተ ጋር እና አንተን መሰሎች ጉዋደኞችህ ጋር ይሁን

  • @itsme-wj7zg
    @itsme-wj7zg Рік тому +5

    ኢንጂነር ስመኘው የኔ ከርታታ ይቺ ከሃዲ የሆነች ሀገር 😢😢😢 ለሰራላት ለለፋላት ማትመች

  • @asefumunasie2998
    @asefumunasie2998 Рік тому +26

    ኢትዬ ፎሮም ሁልጊዜ ለኡነትና ለፍትህን የቆማችሁ ስለሆናችሁ አከብራቹሃለሁ። ኑሩልን።

  • @shemsueidres9005
    @shemsueidres9005 Рік тому +4

    በጣም የምያሳዝን ወንጀል ነው
    እናመሰግናለን መልካም ስራ ነው
    የነሀጫሉና ጀ ሰአረንም ዘግቡልን

    • @SabaBirhane-x7f
      @SabaBirhane-x7f Рік тому

      ሁሉም ሀቀኛ ነበሩ ለዛ ነው የተገደሉት

  • @wedigermen2776
    @wedigermen2776 Рік тому +8

    እንደ አቢ ወሽተኛ ስወ ብአለም የለም የግደላቸወ ዘጋ 🙏😇😇😇😇

  • @KidanAssefa
    @KidanAssefa Рік тому +5

    እሱ የአላህ ስም ስለጠራ ፈጣሪን ያውቃል ለነሱ ክብር ሲል የግድቡ እንደ ሲንቦል የሚታየው ኢንጂነር ስመኘውን በአደባባይ መስዋትነትን አበርክተውላቸዋል ለግብጽ ፈርኦኖች

  • @susu53890
    @susu53890 9 місяців тому +2

    አላህ እውነቱን ያዉጣዉ ለእጅነሩ ትልቅ ክብር አለኝ ።

  • @CR7Kale-tj3rk
    @CR7Kale-tj3rk Рік тому +7

    ፈጣሪ የንፁሃንን ደም ይፋረድ

  • @yemanetube3217
    @yemanetube3217 Рік тому +28

    ሀቅ መቸም አይቀበርም እንጅነሩ ለሀገሩ ነበር ለትተቀን ሲለፋ የነበረ ታሪኩ ለዘላለም ይወሳል💔

  • @SeifuYours
    @SeifuYours Рік тому +18

    ማን ጋር እውነት እንዳለ እግዚአብሔር ያውቃል።
    ፍርዱም የእግዚአብሔር ነው። ኢትዮጵያ ላይ የሚደረገው ሴራ በግለሰብ ሆነ በተቋም የሚደረግ ጥረት ይከሽፋል ።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @1995mwa
    @1995mwa Рік тому +4

    Thank you my friend history will record your great journalism.

  • @minnina6985
    @minnina6985 Рік тому +11

    ኢትዮ ፎረሞች ጥሩ ጥንቅር ነው እንደምንም ብላቹህ ኢንጅነር ስመኘውን የገደሉ እጆችን እንደምታጋልጡ ተስፋ እናደርጋለን።

  • @anmeb6220
    @anmeb6220 Рік тому +6

    እንደ ኢንጅነር ስመኘው የመሳሰሉ ሰዎች፡ በሌላ ኣለም ፡ ኣንድ ግድብ ሰርተው ፡ እድሜያቸው ምሉ በልተው የማይጨርሱት ገንዘብ ነው የሚያገኙ። በዛ በተረገመች ኣገር ግን ሞት ነው የሚጠብቅህ።

  • @tesfayelemma9734
    @tesfayelemma9734 Рік тому +27

    Miles Zenawi, Eng. Simegnew, Seyoum Mesfin are much appreciated for what they did for our nation. Eternal gratitude for all of them! Abiy took Ethiopia in to a ditch! How do we rescue our beloved nation now? Abiy must go! He knows nothing about leadership! He’s a manager of thug leaders, and doesn’t care about Ethiopia and Ethiopian!

  • @2050-u5m
    @2050-u5m Рік тому +3

    Remarkable,deep and critical analysis. Thank alot Yaysew!

  • @hannahkassa6319
    @hannahkassa6319 Рік тому +9

    😭😭💔💔😭😭💔💔 Ehhhhhhhhh, Eng. Simegnew and Amb. Seyoum, may your souls rest in eternal peace. It's been already 5 years already since the engineer died? Time does fly... May God avenge your blood and serve justice in His perfect time. Amb.Seyoum's question - whose hands are stained in the blood of Eng. Simegnew is the million dollar question that may never get answered in this side of life... But thank you so much for this remembrance. God bless.

  • @greecegr7524
    @greecegr7524 Рік тому +4

    ስለ ኢንጂነር ስመኝ ሳስብ ልቤን ያመኛል ፍትህ ያልተገኘለት😢😢😢

  • @Lessons_learned_Motivations
    @Lessons_learned_Motivations Рік тому +62

    Rest in peace ambassador Syum and engineer Smegnew 😢😢

    • @NegA-g2i
      @NegA-g2i Рік тому

      Their souls won't rest until their killers,who strut and swagger, get their comeuppance.

    • @BinyShferaw-zy5rt
      @BinyShferaw-zy5rt 10 місяців тому +1

      አመድ እና የገብስ ድቄት መለየት ላቃተው RIP ብያለው

    • @HiwotAlemayehu-dm4lw
      @HiwotAlemayehu-dm4lw 8 місяців тому

      ግብ. 😮😮😅😮😊

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi Рік тому +2

    ድንቅ ስራ አንደሁልጊዜው እናመሰግናለን ወንድም ። አባይ እና ያዋጣሁት ዶላሮቼ ባይ ባይ ብያለሁ ኢንጂነር ስመኝው በቀለ ነፍስህ በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @tarikuasweet4466
    @tarikuasweet4466 Рік тому +8

    አንጂነር ስመኘው ሁሉም አናስታወሰሃለን 💔💔💔💔💔rip

  • @AzebWenda-ml9ii
    @AzebWenda-ml9ii Рік тому +5

    ነፍስ በሰላም ትረፍ ጀግናዬ😭ገዳዮችህስ ሰላም አግኝተው ይሆን!?ሀገሪቷስ ከደም አዙሪት አገግማ ይሆን!?😭💔

  • @freyayele1581
    @freyayele1581 Рік тому +4

    Thank you for putting together a report on the memory of an Ethiopian hero called Semegnew. I met this truth Ethiopian once due to my passion to support the Nile Dam project. What I observed on my brief meeting with him was he wasn't there only to do the job he was hired, he really was there because of his deep passion to see this Dam finished because of the Nile historical tendency.
    No matter what Ethiopians shouldn't forget Semegnew!
    The truth will prevail on day!

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 місяці тому +1

    የኢንጅነሩር ስመኝው ዘገናኝ አሟሟት እና ሴራውን የሰማይ አምላክ መለኮታዊው ሁሉን የሚያይና የሚውቅ አሟሟቱን በመከራ በስቃይ በውርደት በሲቃ የተሞላ መከራና ሲቃ በተሞላበት የአደባባይ ሞት ይቅጣው በኢትዮጵያ ህዝብ ፊት በአደባባይ ያሳየን።

  • @meresameresa5025
    @meresameresa5025 Рік тому +35

    ነብሳችሁን ይማርልን ለከፉላችሁት መስዋዕትነት እናመሰግናለን😢😢😢😢

  • @YG-xk7gm
    @YG-xk7gm Рік тому +3

    Ethio from የህዝብ የኡዉነት ልጆች ተባረኩ።

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Рік тому +2

    ለምን ለምን ለምን ይህንን የሀገር ጀግና ኢንጂነር ስመኘው በቀለን ነብስ ይማር::

  • @kante5318
    @kante5318 Рік тому +10

    ወንድሜ ያየ ሰው በጣም ደስ ይላል አቀራረብህ ቀጥልበት እንዲህ መሰል ስታቀርብ የሆን ክላሲካል ብትጠቀም ይበልጥ ይሆናል ግን በጣም ትችላለህ

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 Рік тому +34

    ለሁላችሁም እግዚአብሔር ነፍሳችሁን በዓፀደ ገነት ያኑር አሜን ።

  • @mesfinmekonnen2066
    @mesfinmekonnen2066 Рік тому +14

    ልብ ይስብራል 😭

  • @BossAndboss-p6r
    @BossAndboss-p6r 10 днів тому +1

    ፈጣሪ ቅርብ አርጋው ያን ቀን የምስግኑ ደም ፈሶ አይቅር በአደባባይ 🙏🙏😭😭😭

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 Рік тому +8

    ለሁለቱም ነብሰ ይማር በጣም ያሳዝናል ያማል

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 Рік тому +2

    አይ እንጂነር ምንጊዜም ኢትዮጵያነን በሚሉ ሁሉ ህያዉ ነዎት የሁለቱንም እግዚአብሔር ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለዘጋቢዉ ምስጋናዬንም አድናቆቴን እቸረዋለሁ ወንድም ምሰጋናዬ ይድረስህ

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 Рік тому +21

    Evil Abiy is the one who killed Eng. Semmegnew .
    Dr. Abrham Belay, Abiy's genocidal minister, also played a major part in the killing of the Dam. That Banda falsely incrminated the Enginer and General Kenfe to get a ministerial postion from Abiy.

  • @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም

    ያየሰዉ የኔ ጀግና ቀድመህ ፖለቲካ የተረዳህ ጀግና ነህ

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 Рік тому +5

    የናንተ ጥንቅር እና ዘገባ ሁሌም ልዩ ነው ❤👌

  • @hana4049
    @hana4049 7 місяців тому +1

    ምንግዜም የማንረሳው ታላቁ ሠው ኢንጂነር ስመኘሁ በለ ነብስህን በአፀደ ገነት አሁንም ያኑራት "አብይ አህመድ"
    ስንቱን ገደልክ አንተ ክፉ የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድብህ አንተ ጨካኝ የብዙ ሰው ደም በጅህ አለ😭😭😭😭

  • @YG-xk7gm
    @YG-xk7gm Рік тому +7

    ኣቢ ኣሕመድ ገታቸው ረዳ ለማስገደል እያሰረ እደሆነ መታወቅ ኣለበት ።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Рік тому +1

    ሀውልት ቢሰራለት ይገባዋል ብዙ ለፍተዋል እንደ ኢትዮጵያ ነቱ ይገባዋል።ኢንጅነር ስመኝን ሀውልት ይገባቸዋል የምትሉ

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 Рік тому +4

    ነፍስ ይማር ለኢንጂነር ስመኘውና አቶ ስዮም መስፍን😢

  • @mardagete7291
    @mardagete7291 Рік тому +2

    ኢንጅነር ስመኘዉ ለኢትዮጵያ የማይመጥናትና ያለቦታዉ የተፈጠረ ሰዉ ነዉ። ምስኪን ያሳዝናል

  • @mekedestube
    @mekedestube Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ሰላም መጣችሁፐውድ ኢትዮጵያዊ በሙሉ ሰላም ለሀገሪችን ለኢትዮጵያ ይሁን ከምንም በላይ ሰላም ቀዳሚነውና ሰላምን ያምጣልን በሰዴት ያሉትንም ይጠብቀን

  • @Mesayendrias-yh5or
    @Mesayendrias-yh5or 10 місяців тому +1

    እሱን የገደለዉ ሰዉ አያየኝም ብሎ ነዉ የሰማዩ አምላክ ግን አይቶታል ና በአደባባይ መዋረዱ አይቀሬ ነዉ የንጹሃን ደም ፈሶ አይቀርም በጭራሽ ስመኘዉ ግን ትክክለኛ ሰዉ ንፍስህን በገነት ያኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 Рік тому +6

    ኢንጅር ስመኝዉ የአገራችን ቅርስ ነዉ ኡነተኛ ለሥራዉ ለወገኑ ታማኝ እግዝአብሔር ልጆቹን ይባርካቸዉ🙏አንባሳደር ስዩም መስፍን አንበሳ አንተ በነበርክበት ኢትዮ በአለም ፍት ግርማ ሞጎስ ነበራት 😭😭😭😭እግዝአብሔር ነፍሳቹ ይማር

  • @tewodroskedanu7715
    @tewodroskedanu7715 Рік тому +1

    ኢትዬ ሁሌ እንደምለው ተባረኩ
    ትናንት ላለፈው ስርአት ስህተታቸው ነቅስን አውጥተን እንደመውቀስ ትግሬዎች ናቸው ተብለው የስሩትን መልካም ነገር ሁሉ ይወገዝ ይወደም ይረገም ይስደብ ነበር ትንሽ ማመስገን ሲገባን ሳናመስግን
    ዛሬ ፈጣሪ ኢትዮጵያውያን በስርአት የሚቀጣ ወደ ሲዕል የሚሻግራት መሪ ላከልን
    እንጂነር ሲመኝ በማንም የማይተካ ስምእት ነው ጀግና ነው
    አማራ እነታማኝ በየነ በሳአቱ የትግራይ ህዝብ እንዳይደስት እንጂነሩን መሞቱ ትንፍሽ አላለም
    እንጂነሩ ግን ኢትዮጵያውያ ነው አማራ አልነበረም ለኢትዮጵያ ክብር አየስራ ነው የተስዋዉ
    አነታማኝ በየነ በቁሙ እንደሞቱ እስመስክረዋል
    እንጂነር ግን ህያው ነው

  • @leltiabrha9269
    @leltiabrha9269 Рік тому +6

    king of Blue Nile, the king of Ethiopian mountains, what can we say except RIP.

  • @cryptomike4758
    @cryptomike4758 Рік тому +1

    Justice for diplomat Seyum Mesfen abay sehaye

  • @waberi1448
    @waberi1448 Рік тому +6

    it is miracle of the decay. አላህ ሀቅ ያውጣላቸው

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 4 місяці тому

    እያየነው መልኩ ተቀይሮ ፡ እያየነው ሸብቶ ፡ታላቁ ሰው ሞቱ ተቀብር ቀረ፡፡ ዋ የኢትዮጵያ ታረክ ተቀብሮ ቀረ፡፡
    ክብር ፡ ለኢንጂነር፡፡ ነፍስህ በገነት ትረፍ፡፡

  • @Dame-zq7qd
    @Dame-zq7qd Рік тому +3

    የኢንጂነር ስመኘው በቀለን እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠዎ።

  • @user-bj9pk1le2p
    @user-bj9pk1le2p Рік тому +1

    Thank you Ethio Forum! Engineer Simegnew's hero!!

  • @ferwiniberhane3342
    @ferwiniberhane3342 Рік тому +5

    የኑፁሃን ደሞች ይጮሃሉ ኢንጂነር ስመኘው ቅማንት ስለሆኑ በክልል 3 ሴራ የቅማንት ህዝብ ጭፍጨፋ ጋር የተያያዘ ነው አማራ ነኝ የሚለው አካል 100% ተጠያቂ ናቸው ።

  • @Brurey
    @Brurey Рік тому +1

    ሁሌ በልባችን ኣ,ር ስዩም መስፍን ኢንጅነር ስምኘው በቀለ 😢😢😢😢😢😢😢ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን🕯️🕯️🕯️

  • @glorytogod5446
    @glorytogod5446 Рік тому +4

    This touches my heart

  • @adangizomaffed4056
    @adangizomaffed4056 Рік тому +2

    ስዩም መስፍን ሃቀኛ ሰው ነበር መመሞት የሌለበት ሰው ሞተ በጣም ያሳዝናል

  • @eseyasberhe7842
    @eseyasberhe7842 Рік тому +3

    መንጌ ምንድነው ያለው ይህ ህዝብ ወርቅ ብታነጥፍለት ፋንድያ ነው ይልሃል እውነትም ፋንድያያ ፣ በህወሃት መሪነት ኢሃዲግ እስከነድካሙ በተጋሩ መሪነት ጭቅቅቱ የተራገፈለት ፋንድያ ህዝብ 27 አመት ጨለማ ነበር ብሎ በኦሮማራ ስም መጀመሪያ የበላው ስመኘውን ነበር ስለኡነት ያሳዝናል ፣ ኢ/ር ስመኘው ምንም ውስጥ ያልነበረ ንጹህ ሰው ነበር ፣ በህልፈቱም የጮሁለት በአብዛኛው ተጋሩ እንጂ ፣ ይህ ለጉርብትናም ለሽምግልናም የማይመቸው ጐርባጣ አማራ አልነበረም ፣ እሱማ ሲያሸረግድ ራያና ወልቃይት ሲል ነበር ፣ ከይቅርታ ጋር ይህ አማራ የሚባል በተለይ ሙሁር ተብየ በክት ይዚህ እንቁ ሰው አውላላ ሜዳ ላይ መገደልና ብሎም መድበስበስ አላሳመመውም ዳሩ እድሜ ለተጋሩ መሪዎች እስከነድካማቸው ሰው አደረግዋቹህ ዛሬ እንደዚህ ሞት ልትደግሱላቸው ፣ እመነኝ ስመኘውና የንጹሃን ደም ተጋሩ ፈጣሪ ዘንድ ደርሱዋልና በቁም ዋጋጋጋጋ ትከፍላላቹህ ፣ ከ 27 አመቱ ጨለማ የ 4 አመቱ የአብይ ብርሃን ተመችቱዋቹሃል ፣ አሸሼ አሸሼ ....
    ሰማእታት
    ኢ/ር ስመኘውና ይህችን ከሃዲ ሃገር አንገት ያቀናቹህ ተጋሩ ፈጣሪ መንግስተ ሰማይ ያዋርሳቹህ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Рік тому +1

    በእውነት ኢንጅነር ስመኝን ሰው ከገደለው የስራቸውን አላህ ይሰጣቸዋል።በሰፈሩት ቁና መሰፈር እይቀርም ።ለሟቹ አላህ ደሙን ሀቁን ያወጣለት አማን🙏

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 Рік тому +3

    በጣም ያበሳጫል ያቅጥላል ይከነክናል ለቤተሰቦች አላህ ሶብሩን ይሰጣቸው መቼም ከልብ አይወጣም ሀዘኑ😢😢😢💔

  • @almazdejene285
    @almazdejene285 Рік тому +1

    መቸም ቢሆን ከውስጤ አይጠፋም መቸም አብይ አማራን መግደል የጀመረው በሥመኘው ነው ቀጥሎ እናባቸውን

  • @eritreainfo710
    @eritreainfo710 Рік тому +15

    አቢ ነው ፡ የገደለው😢

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 10 місяців тому +1

    እና ወላህ ፈጣረ ለኢትዮጵያ የሰጠውን ስጦታ አብረን እንጠቀማለን ማለታቸው ምን ችግር አለው !!!

  • @addistesfaye5011
    @addistesfaye5011 Рік тому +6

    ነፍስ ይማር

  • @user-dj1bv8ef5k
    @user-dj1bv8ef5k Рік тому +1

    አብይ የሚባል እኔ ሰውም አልለውም አርዬሰ ያበቀለብን ሰይጣን እግዚአብሔር ፍርዱን የሰጠው የንፁሐን ደም ይፋረደው ። ለምቱት ነፍሳት በሙሉ ነፍሰ ይማርልን በገነት ያሳርፋቸዉ።🎉🎉🎉

  • @ma-m7377
    @ma-m7377 Рік тому +4

    ሃቅ ኣይቀበርም ጆግኖቻችን ነፍሳች በገነት ያኑሩልንፈጣሪ በጣም ያማል 😂😂