የኦርቶዶክስ መንግስት የግድ! ዶ/ር አለማየሁ ልደቱ ይናገራል!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 109

  • @KCCAT462
    @KCCAT462 3 місяці тому +20

    ደሞ ልደቱ ሰው ሆኖ እንድምሳሌ ሲቆጠር በጣም ያሳዝናል ለዛሁሉ ወጣት ሞት ተጠያቂ ነው ።

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 3 місяці тому +11

    ደሱ! የደቡብ ሕዝብ የእርስ በርስ መስተጋብሩ በጣም ጠንካራ ነው፤ ሰሜን ደግሞ በዚህ አልታደለም

  • @nurekadir9054
    @nurekadir9054 3 місяці тому +3

    ይቅርታ፣ዶክተር፣ተብዬው፣አስተሳሰቦት፣እንደተማረ፣ሳይሆን፣በዚህ፣ በ 21ኛው፣ክፍለዘመን ፣ማሰቦት፣ዶክተርነቶትን፣ያጠራጥራል፣፣፣የማንም፣ሀይማኖት፣ጣልቃ፣መግባት፣የለበትም፣መንግስት፣በህገመንግስቱ፣መሰረት፣ህዝብን፣ያስተዳድራል፣ያገለግላል።❤❤❤❤

  • @ElisabethGetachew-bs8el
    @ElisabethGetachew-bs8el 3 місяці тому +2

    "የብሔርና የሀይማኖት ልዩነት የሌለባት" የሚለውን ሀረግ ከመግቢያው ላይ ብታነሱት ጥሩ ነው። ልዩነት ያለ ነው። ዋናው መከባበርና መቻቻል ነው። አመሰግናለሁ!

  • @abushuwaqo502
    @abushuwaqo502 3 місяці тому +4

    ሰላም ነው ወዳጄ?ዛሬ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ያነሳኅው የብልጽግና ካድሬዎች ፖለቲከኛ የሆኑ አልመሰላቸውም መሰለኝ እላይ ያሉት ካልተናገሩ በስተቀር አይን አፋሮች ናቸው የደጋፊዎቻቸውንም በራስ መተማመን ማጎልበት ሲኖርባቸው እንዲጠራጠር ያደርጉታል በእነሱም ምክንያት መከላከያ አላስፈላጊ መስዋዕትነት እየከፈለ ነው ያለው ።

  • @samuelsunbaso2380
    @samuelsunbaso2380 3 місяці тому +4

    ዶክተር አለማየሁ ከዚህ በፍት ይደረግ የነበረውን ነው የሚያወራው: በሃይማኖት ስም ሀገርን በኃይል ለማምራት ይፈልጋል: ይህ እኮ ነው ከጠቅላይ ሚንስትር ጋር ሁልጊዜ ግብግብ የሚፈጠሩት። በጣም የሚገርመው ብሔረሰብ ሁሉም የሚያውቁበት ጉዳይ እንደሆነ አላወቁም: የኢትዮጵያ ሀገር ችግር ዋናው እሱ እንደሆነ ብዙዎች የምናውቀው ጉዳይ እንደሆነ አልተረዳም። አሁን ጫካ ውስጥ ሆነው ሀገርን የሚያውኩ አንዱ ምክንያት እሱ እኮ ነው። ከዚህ በፊት ደርግ ዘመን የክርስትና እምነት የሚከተሉ ሁሉ ስወገድ የኦርተደክስ ሳይነካ የቀረበበት ምክንያት ይኸው ነበረ። በአሁን ያለው መንግሥት ጋር ያለው ጥላቻም ይኸው ነበረ። ምን የማናውቀው ጉዳይ አለ። ያ ማለት ግን ሁሉም እንደዚህ ያስባሉ ሳይሆን ዋና ቀንደኞች የኢትዮጵያ እኩልነት የጠሉበት ምክንያትም ይህንኑ ነው። ሁልጊዜ የኢትዮጵያ አንድነት ብለው የሚናገሩበት አንዱ ይኸው ነው ። ከላዩ ላይ የማናውቀው አስመስሎ የሚ ያታለሉት ነው አሁን በፍለፍት የተናገረው ያለው። እንግዲህ የመንግሥት ላይ ጥላቻም ይህንኑ እንደሆነ ህዝብ ሁሉም አሁን ይረዳሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። 1:34:23

  • @mahmoudabdelkany-xz3yv
    @mahmoudabdelkany-xz3yv 3 місяці тому +5

    ያ ሁሉ ጥቁር ልብስ ለብሰው አርቲስቶችም ሳይቀር ለአመፅ የተነሱት መንግሥት ለመገልበጥ ነበር አሁንም አገር የሚበጠብጡ እንደነዚህ አይነቶች ናቸው። መንግስት ውስጥ እጃቸውን በማስገባት መንግሥት እንዲጠላ ቢሮክራሲ የሚያበዙ ናቸው።

  • @BisratAbabulegu
    @BisratAbabulegu 3 місяці тому +5

    የዘር እምነቱን ፓርቲ ድብቅ ምኞቱን ይተኩስ ተወው ይከሽፋል::

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 місяці тому +2

    ደሱ፡ የክርስትያን፡ ምድር፡ የተንሻፈፈ፡ እምነት፡ለማስተካከልን፡ መጽሐፍ ፡ ቅዱስን፡ እንማር!

  • @YonasHabreyemer
    @YonasHabreyemer 3 місяці тому +7

    Lidetu ayalew aswegi nw

  • @BekeleBeri
    @BekeleBeri 3 місяці тому +2

    ደሱ ፥ ትክክል ሃሳብ ነው። አንቂ ቡድን ያስፈልጋል። 'ተመልከት አላማህን ተከተል አለቃሕን'....ይባል የለ!!

  • @MesataKefe
    @MesataKefe 3 місяці тому +8

    Ay iiiii Desuuu Lidetun sew new bileh He has Animal behavior.

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 3 місяці тому +5

    እነዚህ አይነት ዶክቶርች ከየት ነው የሚፈለፈሉትን ያገርመል የት ሀገር ተቀምጦ ንው የሚልመው

  • @fikir875
    @fikir875 3 місяці тому +3

    ልደቱነን ስሰማ ያመኛል

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 3 місяці тому +4

    ዲያቆን ዳንዔል ብዙ መፃህፍት ፅፎል።
    ልደቱን የሜደንቁ የፖለቲካ ተንተኞች እና ጋዜጠኞች ይገርሙኛል። iii
    መፃፍ ግን መሆን ያለበት ህብረ-ሰብን ለመገንባት ነው ወይስ ለማፈረስ ??? ዝብርቅርቅ iii

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v 3 місяці тому +2

    Selamehi yebeza dsu

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 3 місяці тому +5

    Desu Nessmet party is Orthodox that egar to control Arate Killo

  • @gosayeshambel7393
    @gosayeshambel7393 3 місяці тому +1

    Selam

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 3 місяці тому +4

    What about Beyene petros?😊😊

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 3 місяці тому +4

    በሺህ ኪሎሜትሮቸ ላይ ተደብቆ ተቀምጦ ለኢትዮጵያ ምን ዓይነት መንግስት እንደሚገባት የሚያስብ ደንቆሮ ዶክተር ……………..አይሳካልህም

  • @aerdoderese5487
    @aerdoderese5487 3 місяці тому +2

    እናት ፓርቲ የተቋቋመ ለዚህ ዓለማ ነበር ስዪም ተሾመ አስቀድሞ ገልፆት ነበር።

  • @ayusuf7185
    @ayusuf7185 3 місяці тому +4

    Desu let me correct you, it is not Somalia region but Somali region

  • @LulitTessema
    @LulitTessema 3 місяці тому +2

    Now they are turning to the South? I don’t feel good about this plot

  • @beletebekele7166
    @beletebekele7166 3 місяці тому +2

    ራእይ

  • @aerdoderese5487
    @aerdoderese5487 3 місяці тому +1

    የአማራ ጥያቄ የተባለው አርበኛ መሥፍን እንዴት እስለምና በዚህ ደረጃ ቦታ ተሰጠው ብለው ተነግሮ ነበር ስለዚህ አዲስ ነገር የለም።

  • @geneneoda7920
    @geneneoda7920 3 місяці тому +3

    ፦ደቱን መውደድህን ለራሱ ብቻ ንገረው ዎሸትና ዘረኝነትን በየቀኑ ክህደትን ሴራን በየቀኑ ቢፅፍ ምን ጥቅም አለው😂😂😂

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 3 місяці тому +1

    አምስት ኪሎ የአማራ ቫቲካን ሆና ኖራለች ለዘመናት አሁን ግን በድንቁርና እውቀት ምንም ማድረግ አይቻልም ።

  • @gezahegngawemo6477
    @gezahegngawemo6477 3 місяці тому

    የሚመለከታቸው የሐይማኖት መሪዎች ሰውዬውን በፍጥነት ማውገዝ አለባቸው ።ካላደረጉ ግን የሐሳብ ተካፋይ መሆናቸውን ያረጋግጣል!

  • @BersabehAlex
    @BersabehAlex 3 місяці тому +1

    Yhen aroge ena yareje astesasebachihun wedeza argut, beka mebetatenachihu ergit hone

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp 3 місяці тому +1

    ሁሉም የፅፈኛ ሚዲያ ፍላጎት ነዉ ይህ በአደባባይ ማዉጣቱ ነዉ ልዩነቱ

  • @abel6883
    @abel6883 3 місяці тому +1

    ይኬ ከአዉሬዉ መንገስ ጋ የተያያዘ ነዉ

  • @kifluterefe4217
    @kifluterefe4217 3 місяці тому

    ደሴ ደሴ በርታ

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 3 місяці тому +1

    ልደቱ የሚሉትን ፎቶ ስላየው ይቅርብኝ የዛሬው ፕሮግራምክ ደሱዬ❌❌❌

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 3 місяці тому

    ደሱ ስለ ደቡብ ሕዝቦች ስትናገር በአብዛኛው እስማማለሁ አቶ ሬድዋንን ባትረሳቸው ጥሩ ነው ።የክልሉ ቁጥር ስለበዛ ኤሊቶች ወደ እዚያ ተሰራጭቷል ።

  • @zinetabdulhadi868
    @zinetabdulhadi868 3 місяці тому +1

    And quanqua and haymanot and hager dero qare siyamrh yeqer ethiopia ya Hulum nay::ur dream

  • @kebedebeka9131
    @kebedebeka9131 3 місяці тому +1

    አሁን ፍላጎታቸዉን በግልጽ እየነገሩን ነዉ፡፡እዉነትና ንጋት እየደር ይጠራል የሚሉት አባባል ይህ ነዉ፡፡
    የኢትዮጵያን መንግስት ዉጪ ሀገር ሊያቋቁሙልን ነዉ፡፡

  • @tirunehnuru8733
    @tirunehnuru8733 3 місяці тому +1

    አቶ ልደቱ አያሌው በህይወቱ ዘመኑ በማንም ተወዶ አያውቅም፣ ከመጠላት ውጪ አንድም ቀን የሰው ልብ ገዝቶ አያውቅም። ሰው ፖለቲከኛ የሚል ቅፅል ስም አወጡለት በዚህ ላይ አሱም ሞቀው ባሰበት የሱ ፍላጎት ግን ስልጣን አካባቢ መሆንን ነው።

  • @tsiem2183
    @tsiem2183 3 місяці тому

    ልሳነ ብልጽግና መጽሄት አለ

  • @hiruthaile4915
    @hiruthaile4915 3 місяці тому

    yehe yesweyew hasab enji yertodox hasab aydelem

  • @abdurahimababilo6125
    @abdurahimababilo6125 3 місяці тому +1

    እነዚህ ዶማዎች ሊላውን ሴው ስሳደቡ ይገረመኛል ጨቅላ የማይረቡ ትውልዶቹ .... ሲያምራቸው ይቀራል

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian8746 3 місяці тому

    Hi Desu

  • @BerhanuJemal-j9f
    @BerhanuJemal-j9f 3 місяці тому +1

    ልደቱኮ ደቡብ ሕዝብ አዳርሹ ሞላ ብሎ የሚያወራው በኢሃድግ ካድሬ በግዳጅ የወጣ ነው አንሽወድም an ther eat

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 3 місяці тому

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ አበው!!!

  • @alemayehunigussie1926
    @alemayehunigussie1926 3 місяці тому

    Addis Rayi

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 3 місяці тому

    ልደቱ ምርጥ ይሁዳ ነው በዚህ አደንቃለው ።

  • @BirahanuAlemu
    @BirahanuAlemu 2 місяці тому

    እውር ቢሸፍት ከጓሮ አያልፍም ነው የፍኖ ትግል ከዛው ከሰፈራቸው ዘረፋ የዘለለ አደለም

  • @helinatesfaye9414
    @helinatesfaye9414 3 місяці тому

    ልደቱን አመንከው? ምላሴ ማሩ ግን ስፋቅ ኦነግ ... አትሳሳት ! ከደቡብ ያሉ ባለሥልጣናትን ቁጠር !!!!!!

  • @YonasHabreyemer
    @YonasHabreyemer 3 місяці тому +3

    Ye weyane goro tebi nw lidetu ayalew

  • @kifluterefe4217
    @kifluterefe4217 3 місяці тому

    በፖለቲካ የመታገል ይችላል!!
    እንደ እናት ፓርቲ ቤተ ክርስቲያን
    ውሰጥ እየተሠበሰበ (እየሰበከ)
    አይቻልም።

  • @BersabehAlex
    @BersabehAlex 3 місяці тому +1

    Docteru sima beka Orthodox enditikefafel menged eyekefetk new, yeAmaran Orthodox bicha takifeh tikemetataleh

  • @Ethiopia2999
    @Ethiopia2999 3 місяці тому +1

    ይሄ ያበደ ዶከተር ይሄበstress እድሜውን የፈጀ ደናቀርት አይ ዶክተር አሁንእንዲአይነት ንግግር ከዶክተር ተብዬ ይወጣል አንድ ሕፃን ልጅ እንዲህ አይነት አስተሳሰብ የለውም የሚገርም ነው

  • @kifluterefe4217
    @kifluterefe4217 3 місяці тому

    Dese

  • @legessedebele936
    @legessedebele936 3 місяці тому

    DSU , Is he, realy doctor? Sorry to hear him!!

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 3 місяці тому +1

    55:02

  • @yohannesabayo3787
    @yohannesabayo3787 3 місяці тому

    Desu ande ande himem tesemitogn hakimu azogn yemiwutewu andit fire kinini lesewunete michot ayisetegnim enkuan be angol yemikeber yih aserar yetewoga yihun

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t 3 місяці тому

    ደሳለኝ፥
    ልደቱ ጽሑፍ ማብዛቱን እኔም አደንቃለሁ። ግን ሁለት ጥያቄዎ አሉኝ፥
    1ኛ ለሀገር ገምቢና ጠቃሚ ነው? አይደለም!
    2ኛ እርሱ እንደሌሎች በሥራ የተወጠረ ነው?
    አይደለም!
    ሌላ ሥራ የለውምና ይጽፋል።
    😂😂

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 3 місяці тому

    💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 3 місяці тому

    ዶክተሩ የተናገሩት እውነት ነው ።ልክ ዶር አብይ ከመጡ 2ኛው ዓመት ላይ ነበር ይሄ ቅስቀሳ የተጀመረው ።ሰሜን ሸዋ፣ጎጃም፣ጎንደር ።አረማዊ መንግሥት መጣ እየተባለ ።

  • @MekonnenTsegaye-rn1gh
    @MekonnenTsegaye-rn1gh 3 місяці тому

    ምን ይጠበስ ልጀቱን እንዘለው

  • @modinali3987
    @modinali3987 3 місяці тому

    Kedebub Tagese chafo,.keyredim, Shuferaw shigure, Toga, ye ensaw halafi,ergoge,wezete kedebub nachew yegid teklay mr kalhonu bleh kalhone besteker

  • @aklile7691
    @aklile7691 3 місяці тому

    ደሳለኝ፣ Elon Musk 'ኢሎን መስክ' ነው የሚባለው።
    Alter 'ኦልተር' (እንደውም ፣'ኦልተ' ነው የሚሉት 'r' ን ሲጠሯትም አይሰማም)

  • @kifluterefe4217
    @kifluterefe4217 3 місяці тому

    ትንቢቱ ሊፈፀም ዳር ዳር እያለ ነው።

  • @bogtb9261
    @bogtb9261 3 місяці тому

    አሁን ልደቱ ደቡብን ስላመሠገነ ጥሩ ሰው ነው ልትለው እነዳይሆን ይሄ አስመሳይ ማን ያልወደደዉ ነበር ከሀዲ

  • @GezuKorecha
    @GezuKorecha 3 місяці тому +3

    ዶ/ሩ አሳቡ እንደ አፉ የተጣመመ ነው ባዶ ጭንቅላት።

  • @kifluterefe4217
    @kifluterefe4217 3 місяці тому

    አዲስ ራእይ ቀለሟ ቀይ ቢጫ ዟ😅የአብዮዊ ዘ
    የፓርቲ አርማ ያለው

  • @legessedebele936
    @legessedebele936 3 місяці тому

    አዲስ ልሳን

  • @Ethiopia2999
    @Ethiopia2999 3 місяці тому

    ሻቢያን ስለሚሰድብ ነው ድጋፍህ የምትገርም አንተ ግን አልገባኝም ልደቱ ለወያኔ ብሎ ነው ስለተገዛበት ድርጀተ ብሎ ነው ሻቢያን የሚሰድበው ነገ ሻቢያ ቢከፍለው ለሻቢያ ይጮሐል ልንገርህ ብልጽግና ወጥቶ ሻቢያን አይሰድብም በሰላም መኖርን ነው የሚፈልገው ብዙ ችግር አለበት ወደዚያ አጠፋው ይሄን ከሐዲ ለብቻህ አደመጠው

  • @yimerkebede5341
    @yimerkebede5341 2 місяці тому

    ዛሬ ምን ነካህ? የማንን ስብእና እየገነባህ ነው።

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 місяці тому

    ደሱ፤ ድሮ፡ አገራችንን፡ አላውቃትም፡ ነበር። አሁን፡ ደቡብ፡ ቤንሻጉል፡ ውስጥ፡ ይሉትን፡ እየተማርኩ፡ ነው።

  • @modinali3987
    @modinali3987 3 місяці тому

    Desalegn lela gize sile Merit zare degmo sile got taweraleh endet new?

  • @GetachewTegegn-np4br
    @GetachewTegegn-np4br 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @molo0
    @molo0 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 3 місяці тому +1

    ሰውዬ ሃይማኖትህ የግልህ ነው ኢትዮጵያችን ግን የጋራችን ናት። ሽብር አትንዛብን ሞኞች ሊከተሉ ይችላሉና። እምነቶች እኮ እጅግ ብዙ ናቸው ከችፍለቃ አስተሳሰብ ውጣ።አሁን የሚያሻን ፍቅርና ሰላም ብቻ ነው

  • @Michael-kl4ty
    @Michael-kl4ty 3 місяці тому +1

    አንተ በኢትዮጵያዊነት ሽፋን ፀረ ኦርቶዶክሰ መሆንህን ቁልጭ ብሎ እየታየ ነው። አጭቤ business man ነህ። አቢይ የጴንጤዎች ሣይሆን የኢትዮጵያውያን መሪ ነው ይህ አካሄድህ አንደ ደሬ ግልብጡ እንዳያጀርግህ እሰጋለሁ ።

  • @akaludaka
    @akaludaka 3 місяці тому +1

    11111

  • @WakoAwel
    @WakoAwel 3 місяці тому

    Mengaba jasba

  • @abicheallelositotaw1127
    @abicheallelositotaw1127 3 місяці тому

    Definitely 666

  • @teshomegemechiw4786
    @teshomegemechiw4786 3 місяці тому

    111

  • @girmabeyenesahle132
    @girmabeyenesahle132 3 місяці тому

    He is an extremely immoral person. Whatever he writes it has evil statements. You can admire him, that is your right. For me, he is a ruthless opportunist with no objective except access to power. He betrayed Ethiopia more than once. He can be an eloquent orator, but has evil intent damaging to the nation.

  • @alemtsaheymekonnen1220
    @alemtsaheymekonnen1220 3 місяці тому +1

    Its totaly devilesh concept. Our Lord healp us .

  • @berhanuworku7549
    @berhanuworku7549 3 місяці тому

    አብዮታዊ ድሞክራሲ ነዉ

  • @ebdebdd2582
    @ebdebdd2582 3 місяці тому +1

    Blind meri ayasfelgim.

  • @abebayehutakele9037
    @abebayehutakele9037 3 місяці тому

    1

  • @walellignmesele7705
    @walellignmesele7705 3 місяці тому

    እረ ደሱ ዛሬ ብልፅግናን ሰብራዳውን ወጥረህ ነው የያዝከው ::
    አውርትቶ መኖር የለመደ መፃፍ ከየት ይመጣል::

  • @yosefkg4306
    @yosefkg4306 3 місяці тому

    ብልጥግና ኮ ከመሪው ጀምሮ አሰስ ገሰስ ነው! 😂😂😂😂😂

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v 3 місяці тому

    ብቺ ህዝብ በችጋር ይሰቃያል
    አንተ እየተንተባተብክ ድቤ ለበሻሻው ትመታላል!!መንግስት ሰራተኛውን በርሀብ እየቆላ እሱ ቤተመንግስት በወርቅ ያሰራል!!

  • @tirunehnuru8733
    @tirunehnuru8733 3 місяці тому +1

    ቀሺም ዶ/ር ኢትዮጵያ ን ሲሶዋን ልክ እነደፊደሉ ሰርዐተማህበር ወቅት ከዚህ በዃላ አፋዊ ሆኖ መኖር ብቻ።

  • @helinatesfaye9414
    @helinatesfaye9414 3 місяці тому

    ብልጽግናዎች እንደ ባርሳው መስ እንድሁም እንደ ኢህአዴግ መለስ በአንድ ሰው ይመራሉ ! ያ ሰው ስነሳ ባርሴሎና እንድሁም ኢህአዴግ የሆነውን ገምቱ! ስለዚህ አብቹ ስላላቸው የነሱ ድርሻ መብላላት!! መብላት !!! መተኛት!! እንቅልፋም ህልም የሌለው ¡¡¡

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 3 місяці тому

    Dessu, ያቀረብከውን ሃሳብ በጣም አድንቄአለሁ, የፅሁፍን ባህል ማዳበርና ለህዝብም አላማን ወዘተ ... ማሰላለፍ አስፈላጊ ነው::
    አንዳንድ ነገሮችን መተቸትም ለመሻሻል ይረዳልና!

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t 3 місяці тому

    ደሱ፥
    አጥናፉ አባተና መንግሥቱ ኃይለማርያምን ያጣላቸው ምን እንደነበር ታቃለህ?
    አጥናፉ የክርስቲያን መንግሥት እናቋቁም ያለዚያ "አበቃልን" ስላሉ ነበር።
    ታሪክ እራሱን ሊደግም?!

  • @shambelbedanie3608
    @shambelbedanie3608 3 місяці тому

    Desu Lidetu yediro limdun tetekmo ye uber shikela jemrual yemibalew ewunet new ende?

  • @GezuAwgichewTsige
    @GezuAwgichewTsige 3 місяці тому +1

    1

  • @oromtichaoromia1265
    @oromtichaoromia1265 3 місяці тому

    Its Sebhat Nega who used to write not Meles😂

  • @Bekyj
    @Bekyj 3 місяці тому

    Sorry i cat isten Lidetu

  • @rozalewis6506
    @rozalewis6506 3 місяці тому

    👏👏👏😂😂😂❤❤

  • @abrehamsamuel8468
    @abrehamsamuel8468 3 місяці тому +1

    ብልጽግናም ሚገርም መፅሔቶች አሉት ግን ተከታታይነት ጉድለት ይታያል