ቴዲ ደብረጽዮንን ድጋሚ አዋረደው! ከኢሳያስ አዚሞች መተቶች ዋነኛው!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 145

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Місяць тому +12

    ከንቲባ አዳነች ብታየው ይሄን ቦታ ቆንጆ ህንጻ ትሰራበት ነበር አይ ህግደፍ ግፈኛ ነው ግን ::

  • @yoseftesfaye4928
    @yoseftesfaye4928 Місяць тому +5

    ለምን ነፃ ወጡ ታዲያ እድሜ ልካቸውን እንዲያለቅሱ ነው እንዴ ? ምን አልባት የሚያለቅሱት ከኢትዮጵያ በመለየታቸው ይሆናል

  • @tesfayemesselu6390
    @tesfayemesselu6390 Місяць тому +7

    In the name of JESUSCHRIST AmeeeeenAmeeeeenAmeeeeenAmeeeeenAmeeeeenAmeeeeen😊😊😊

  • @sisaydinku5908
    @sisaydinku5908 Місяць тому +3

    ዋው ቴዲ፤ ደብረጽዮንን በትክክለኛ አማርኛ ግልፆታል

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 Місяць тому

      አኔዛሬ.የቴደ.አይን.ፈጣሪ.ቢያበራለት.አልኩ

  • @miliyon938
    @miliyon938 Місяць тому +1

    ሰላም ደሱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Місяць тому

    አዳነች ሐቤቤ የኢትዮጵያ አዲስ አበባ ከንቲባ እድሜ ይስጥሽ እናም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ እና ሕዝብ የመረጠው የኢትዮጵያ ሕዝብ መንግሥት እናም ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት በያላችሑበት እንኳን ለብርሃነ መስቀል በዓል አደረሳችሑ እናመስግናችሗለን ልጄ ነች ያለችው America USA.

  • @BehailuTeshome-uj5mc
    @BehailuTeshome-uj5mc Місяць тому

    yes we hear .

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Місяць тому +1

    በየሱስ.ስም.የተመታ.ይሁን

  • @simretberhe729
    @simretberhe729 Місяць тому

    እባክህ ያ ስባተኝ ክፍል ያጠናቀቀው፡ስባተኛ ንጉስ ፡ኣብይ ኣህመድ (የትምህርት ማረጋገጫ የሌለው ጌታችው ረዳ ኣንዳለው ኣብይ ድንክ) እባክህ ጠይቀው በኣፋር ስማይ ምን ኣጋጠመው?" ኣፋር ሰማይ"

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi Місяць тому +1

    በጣም ይገርማል ትውልዱን በሙሉ ወደሗላ ጉዞዞዞ 🤔🤔

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Місяць тому +3

    Blessed 🙏🙏🙏🙏 ቁውንቁዋቸው ይደበላለቅ

  • @terefe99-wt9um
    @terefe99-wt9um Місяць тому +4

    ዶ/ር ኣብይና ኣዳነች ለ50 ኣመታት ይስሩ ተባበሯቸው።

    • @bezagetnigatu1173
      @bezagetnigatu1173 Місяць тому +1

      Yes they are our heros Dr AbiY &""Mrs. Adanech God Bless you we love somuch!!!

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe Місяць тому

      ​@@bezagetnigatu1173very true

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Місяць тому +5

    ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ እንኳን ህግደፋዊ አልሆንኩ ምን ጉድ ነው ::😂😂

  • @eshinehankalo7309
    @eshinehankalo7309 Місяць тому +1

    Semonun tefitehal? We like you our hero ! I am from Ethiopia, Sidama, Hawassa.

  • @GjHalima
    @GjHalima Місяць тому +4

    አደንዘዥ በለዉ ደሱ ወይንም በሱደን ድግምት አስደግሞበቸዉ ነው ደሱ የሱደን ድግምት በጣም ሀይለኛ አሉ

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 Місяць тому +3

    አይ ደሱ በሳቅ ገደልከኝ መጀመርያ ጠግበዉ በበሉ የሚለዉ ተመቸኝ እዚህ Canada ዉስጥ ግልፅ ልመና ጀመረዋል እየተበደሩ አይከፍሉም አድሪሻቸዉን እየለወጡ የሰዉ ብር እየበሉ ነዉ

  • @eshetudesta6166
    @eshetudesta6166 Місяць тому +1

    ደሱ ከሁሉም በፊት ጤና ለሰው ልጅ ያስፈልገዋል ጤናህን ይስጥህ በተረፈ ሰላም ከሁላችንም ጋር ይሁንልን እላለሁኝ አሜን

    • @rishane9576
      @rishane9576 Місяць тому +1

      ኣይስጠው እንጂ ለዚ ከረፈፍ

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 Місяць тому

    ጌታ ከሕዝቡ ላይ የተጠረገ ይሁን

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v Місяць тому

    Selamehi yebeza dsu

  • @ebrahemabdala124
    @ebrahemabdala124 Місяць тому

    Selam byalew ebrahim ke.afar

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 Місяць тому +1

    ጌታ ከሕዝቡ ላይ ይህ ንንመሪገ ይጥረጌ

  • @Favor3
    @Favor3 Місяць тому

    Kenteba Adu is the best mayor ❤❤❤❤

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Місяць тому +1

    ይህን ጉድ ተሸክሞ ጉራ ብቻ እዉነትም መተ ት ካልሆነ ተዉ የሚል የለም እዉነትም ማደንዘዣ

  • @TeshomeEmane-c6w
    @TeshomeEmane-c6w Місяць тому

    👏

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 Місяць тому

    እውነት ነው መ ንፍስ ነውየሙት መንፍስ

  • @EndriesYebrhim
    @EndriesYebrhim Місяць тому

    የመቃብር አፈር ሕዝብ ማደንዘዣ ነው 😢😢😢😢

  • @ethiopia-prevails498
    @ethiopia-prevails498 Місяць тому +1

    ነብይ ደሱ የኤርትራን በረከት የያዘውን እርኩስ መንፈስ አሁን ነግረከናል!!

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому

    ደሱ፤ ታጋዮች፡ ከላይ፡ ሁኖ፡ የሚያይና፡ የሚዳኝ፡ አምላክ፡ የሰዎችን፡ ስቃይ፡ ደምን፤ ከሸኔ፥ ከህግደፍ፥ ከህውሓት፥ ከፋኖ፥ እንደሚጠይቃቸው፡ አያውቁም? እጅግ፡ ስለ፡ ነፍሳቸው፡ በእውነት አዝናለሁ!

  • @getaredagnbefikadu5325
    @getaredagnbefikadu5325 Місяць тому +1

    ምነዉ ይሄንን የድግምት ስራ የምታሳየን ? ይኸ የሙት መንፈስ ነው በእነሱ ላይ የሚሰራው ፡የኢየሱስ፡ ወንጌል ብቻ ነው ነጻ የሚያወጣቸው።

  • @onedrop33
    @onedrop33 Місяць тому

    The dead should not be disturbed. What does rest in peace means to Isayas. He doesn’t even leave them alone in death.

  • @toyotaw2500
    @toyotaw2500 Місяць тому

    ደሱ የ ብርጌድ ንሐመዱ 🙏🙏🙏✅✅✅ እንኳን ከ ቅሻሻ ሕግደፍ ስለያ ወንበዴ ወደ ፍትሒ፥ሪትኢ ብርጌድ ንሐመዱ ኤርትራ ተቀላቀልቅ አዉት ንሐፍሽ ኤርትራ.

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Місяць тому

    ሰላም

  • @rishane9576
    @rishane9576 Місяць тому +2

    መተተኛና ኣዚማም እማ ኣንተ ነህ ወረኛ ምን ኣገባህ ስለኛ ኤርትራውያን ኣንተ ስም ኣጥፊ ኣንተም እንደለመድከው መተት እንድታረግ ኣዚምህን እንድትለቅ ወደ ኤርትራ ሄድክ እንጂ ምን ልታደርግ ሂድክ ኣህያ ኤርትራውያን ምን ኣድርገውህ ነው ሰው ኣግኝተው ተቀብለው ስላበሉህ ስላጠጡህ ነው ይሄ ሁሉ ስድብ በስመኣብ መቸም ጡት ነካሽ እንደ ኣባቶችህ ኣንተ ጥቁር እባብ ስለ ኢሳያስ ታወራለህ የኢሳያስ እጣቢ እግር የማታክል ኣንተና መሰሎችህ እርር ቅጥል በሉ እንጂ ኤርትራዊ መንግስቱ ኣገሩ ይወዳልና እርር ቅጥል በሉ ምድረ ማርተኞች በናንተ ሰበብ ነው ኤርትራ ችግርና መከራ የወደቀችው ኣሁን ግን ለምን ኣልረገጥናቹም ብላችሁ ስድብና ክፋት ብቻ ግን ምን ብትሉ ምን ከስድብ ከሃሜት ኣታልፉም ጨምላቆች ስለ ኣገራቹ ያለ ትርምስና መከራ ችግር ሞት ኣውሩ ስለዚ እኛ ኤርትራውያን በናንተ ስም ማጥፋት ወደ ሃላ ኣንቀርም ብቻ ሃሜታችሁ ቀጥሉ ምያሳዝን ግን ከናንተ ግጎረቤት መሆን ካንሰሮች

    • @AdmasuAdmasu-ww1xc
      @AdmasuAdmasu-ww1xc Місяць тому

      የምታደርጉትን ነገር ከእናንተ ውጭ ያለ ሰው እንዴት እንደተረዳው ማወቅ ይጠቅማችኋል እንጂ አይጎዳችሁም!!! የት 30 አመት ነፃነት ፍሬው አሰልቺ ለውጥ የለሽ በአል ማክበር ብቻ ከሆነ እራሳችሁን ማየት ያለባችሁ ይመስለኛል!!! እስኪ የእስካሁኑ ይብቃችሁና ከጥርጣሬ ፣ ከጦረኝነት፣ከጣልቃ ገብነት፣ ነፃ ወጥታችሁ ፊታችሁን ወደልማት አዙሩ? በቃ የድንበሩ ጉዳይ በፍርድቤቱ ውሳኔ መሰረት አልቋል !!!መሬታችሁንም ይዛችኋል ታዲያ አሁን ምን ቀራችሁ? በሊዝ ወደብ አከራዩን ብንላችሁ እምቢ ስላላችሁ እድሉን ለሌሎች ጎረቤት ለሆኑ አገሮች ክፍት አድርገነዋል!!! መንግስታችሁ ግን በቅናትና ምቀኝነት አሁንም ሊላቀቀን አልቻለም። ታዲያ ይሄ የጤና ነው??? ቆይ ግን ለምን እራሱን ችሎ አገሩ ላይ አይሰራም??? ሁልጊዜ ጦርነትን የየለት ስራ አድርጎ መያዝ ለማንም አይጠቅምም ።

    • @rishane9576
      @rishane9576 Місяць тому

      @@AdmasuAdmasu-ww1xc
      ወይ ጉድ የራስዋ ኣሮባት የሰውን ታማስላለች ይባላል ሲጀመር ኣንተና መሰሎችህ የሰው ኣገር ከምትመለከቱ ምን ኣለ የራሳችሁ የኣገራቹ ጉዳይ በዘር በሃይማኖት በግብረሰዶም በሌብነት በግድያው ትርምስምሱ የወጣው ያለ ብትመለከቱ እናንተ ብሎ መካሪ ሲቀጥል ላንተና መስሎችህ የ30 ኣመት ነጻነት ኣሰልቺ ለውጥ የሌለው ቢሆን ለኛ ለኤርትራውያን ግን ኣባቶቻችን ዎንድሞቻችን ቤተሰቦቻችን ዋጋ የከፈሉበት ስለሆነ ዘላኣለም ኣለማች በደምብ ነው ምናከብረው ስለዚ ያበጠ ይፈንዳ ምድረ ቅናታም ሁላ ደሞም እራሳችን የምናየው የማናየው ባንተ ቢጤ ምክር ኣይደለም ስለዚ ከጦርነት ከጣልቃ ገብነት ነጻ ውጥታቹ ፊታችሁ ወደ ልማት ኣዙሩ ኣልክ እሺ ኣንተ ብሎ መካሪ ጦርነቱ የምታስነሱት ሁሌ እኮ እናንተ ናቹ ታድያ ዝም ብለን ልናያቹ ነው ከመጣቹ ልክ ልካቹ ማስገባት ነው ሻዕብያና ሰራዊቱ ደሞ ካልነካቹት እኮ ኣይንካቹም ስለዚ ታድያ እናንተ ክፉ ጎረቤት ምን እናድርጋችሁ ከነካቹን መልስ ትሰጣላችሁ ካልነካቹን ደሞ ኣንነካችሁም ምክንያቱ የጦርነት ሱስ እኮ የለብንም ስለዚ እንካን እናንተ ሌላ ሃያል ነኝ ብሎ ከመጣ ግድ ነው ኣገራችን ኣሳልፈን ኣንሰጥም መጋፈጥ ነውና ስለዚ እናንተ ተውን ብቻ እንጂ ስለ ልማቱ ፎቅ መገምባቱ ሌላም ሌላም እናሳያችሁሃለን ጠብቁ ኤርትራዊ ሁሉ ሰላሙ ካገኘ እንካን ኣገሩ ለሌላም ይተርፋል የስራ ሰው ነው ታቃላቹ ብቻ እናንተ ጎረቤት ሰላማችን ስጡን በተረፈ ደሞ ከጦርነት ጣልቃ ገብነት ውጡ ያልከው ኢትዮጽያውያን ኣላወቃቹሁትም እንጂ በዚ ቅርብ ግዜ ያለፈ እርስ በርሳቹ ስትዋጉ የሻዕብያ እገዛ ስለተደረገላችሁ እኮ ነው ከውያኔ ስር ግዛት የዳናችሁ መስክረዋል እኮ እነ ጌታቸው ረዳ ሻዕብያ ስራዊት ባይገባ እናሸንፋቸው ነበር ብለዋል እኮ መንጀሪኖ ሳትቀር ብላለች ሻዕብያ ባይገቡበት እናሳያቸው ብላለች ደሞም ኣይተናል እኮ ኣማራ ምድር ገብተው ትንሽ ሲቀራቸው እኮ ነው የሻእብያ ሰራዊት የመለሰላችሁ እኮ ለዚ ነው ጣልቃ ገብነት ያልከው ኣዎ ትግሬ ካልሆንከ ላንተና ቤተሰቦችህ ለማዳን ብሎ ጣልቃ ገባ መሪህ ባቀረበለት ጥሪ ይሄም ደሞ ያለና የነበረ ነው ሁለት ኣገር ከተፋቀሩ ጣልቃ ገብነት ኣለ ግን የኤርትራ ነገር ሲሆን ያማቹሃል ጎረቤታችን ግን ደሞ ምያሳዝነኝ እናንተን ለማዳን ብለው መስዋእት የከፈሉት ወንድም እህቶቸ ለናንተ ጡት ነካሽ ያሳዝነኛል ስለዚ የራሳቹ ነውር ክፋት እስቲ ተመልከቱ መጀመርያ በተረፈ ደሞ በውሸት መወንጀል ኣመላችሁ ስለሆነ ወደብ ማከራየት እምቢ ኣላለም ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ግን ለምን ኤርትራ ሁለት ወደብ ይዛለች በሃይላችን እንይዘዋለን ኣይነት እኮ ነው መሪያቹ የተናገረው እናንተም ኣሰብ ማሳዋ እናስመልሰዋለን እያላችሁ ጥላቻ እየጫራችሁ ከናንተ ስር መንበርከክ ኣለበት ማለት ነው የኤርትራ ህዝብና መንግስ ት እረ እባካችሁ በሰላም የከለከላቹ የለም ግን እናንተ ሁሌ ሰላም ኣትፈልጉም ስለዚ ማነው ለናንተ ሚቀና ኢሳያስ ነው ስራ ኣጥቶ ኢሳያስ ከናንተ ምንም ጉዳይ የለውም ኣያስባቹም ከታላላቅ ኣገር መሪዎች ነው ጉዳዩ እንዴት ብሎ ኣገሩ በምእቀብ የታስረው ምንም እንዳያደርግ የቁም እስረኛ የተደረገበትን፡ ችግር እንዲፈታ እየተራራጠ ነው ስለዚ ስለኛ ኤርትራውያን ኣያገባቹም በኣገራቹ ያለ ማኣት ዝባዝንኬ እሱን ፍቱት መውጫ ኣፋቹ ኣታድርጉን ኤርትራ ኢሳያስ ምናምን እያላቹ ግዚያቹ ኣታጥፉ፡ ከናንተ ሚበልጥ ክፉ ሰው የለም፡እናቃቹሃለን እሺ ስለዚ ፡ለክቡር መሪያችን ኢሳያስ ኣለም፡ምታውቀው ቆፍጣና ያለ መሪ ነው እናንተ ጠላት እንደምትሉት ኣይደለም በቃ ሰላም ስጡን መርዝ ኣትሁንብን

  • @golisaroba
    @golisaroba Місяць тому

    Smart Phone Eritrea wust yelem????

  • @tafaangiaeiy5564
    @tafaangiaeiy5564 Місяць тому

    1

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Місяць тому

    በእውነት አንተ ሰው ስለመንፈሳዊ ዓለም(አጋንንታዊ)ዓለምና አምልኮ ገብቶሃል።

  • @GjHalima
    @GjHalima Місяць тому +2

    ሰላም ደሱ እንዴት ነህ ተሸለህ ወይ ዘሬ ለይቭ አመለጠኝ

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 Місяць тому +1

    የሱዳን መተት ይሰበር

  • @TeshomeEmane-c6w
    @TeshomeEmane-c6w Місяць тому

    🎉❤❤❤❤❤❤

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 Місяць тому

    👍👌🎉🎉🎉

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Місяць тому +3

    ደሱ አይጥመድህ ::😂😂

    • @YonesYosef-j6c
      @YonesYosef-j6c Місяць тому

      😮😮😮😮

    • @rishane9576
      @rishane9576 Місяць тому

      ለውሬ ስም ለማጥፋ ኣንደኛ ነው እኔም እመሰክርለታለው ይሄ ጋጠ ወጥ

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 Місяць тому

    መተታሙ አፍዝዝ አደንግዝ ኢሳያስ የተወጋ ይሁን🙏

  • @GjHalima
    @GjHalima Місяць тому +1

    ምስኪን ደሱ አንተንም አደዝዞክ ነበር ደሱ አንተን ግን በሱደኑ አይደለም የደነዛዙህ የሱደኑ ባሆን ቶሎ አትነቀም ነበር ደሱ

  • @EndaleGmaryam
    @EndaleGmaryam Місяць тому

    Endale ke Addis

  • @yeye21231
    @yeye21231 Місяць тому

    Isn’t because of not having not having history to celebrate?

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 Місяць тому +1

    ቴዲ ቄስ ነበረ እንዴ አማርኛዉ ሀይለኛ ነዉ

  • @Hope-l4m
    @Hope-l4m Місяць тому

    አብቹን ሁሌ እንዳዋረደው አይደል ም ነው ቴዲ ትለዋለህ ምነዉ ስመን ባትጠራው ለዚያውም አቆላምጠህ እእእ

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 Місяць тому

    ሃለዊን Hallowin 💀☠️እያከበሩ ይሆን??? ኧረ እዛው በፀበላቸው አሁንም ነገም የተወጋ ይሁን

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому

    ደሱ፡ በክርስትና፡ ት/ት፡ ከመቃብር፡ የሚመጣ፡ የሞት፡ መንፈስ፡ ሳያውቁት፡ አፈሩን፡ ሲዘግኑ፡ ይከተላቸዋል! በዚህ፡ ዓይነት? የመንፈስ፡ አሰራር፡ ልዩ፡ ልዩ፡ ነው???

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds Місяць тому

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @SteveGb-l5b
    @SteveGb-l5b Місяць тому

    Lelaaaa hager bithedu Desalegn bekilo neber eeeeeeeeeelela hooooooooo

  • @KidaneAmbaye
    @KidaneAmbaye Місяць тому

    የጋለቡት ፈረስ እራሱ ከጠንቋይ የተላከ ይመስላል ።

  • @ቤንችፕ
    @ቤንችፕ Місяць тому

    እንዴት የሚዘገንን ነው። የመቃብር አፈር በዋንጫ እያዞሩ ጭፈራ። የቀፈፊ ቀፋፊ ርኩስ መንፈስ ሥርዓት ይመስላል
    በሰሜኑም ጦርነት ወያኔዎች የሱዳን ድግምት ክታብ በአንገታቸው ያስር ነበር። ርኩስ መንፈስ ድግምት ሥራ ሁለቱም ወያኔ እና ሻብያ የሚጠቀሙ ይመስላል።

  • @gcy3510
    @gcy3510 Місяць тому

    ነፀ ወጠን እለሉ ከኆለ ቃርናት ከበርናት ማቼ ነው ያሚወጡት እሄን ሁሉ ያሚያራጋቻው ከእትዮጵያ ማለያታቻው ነው አሁን ያሰያሥ በራ ነቻው

  • @Meseretangesa-lh3mm
    @Meseretangesa-lh3mm Місяць тому

    "መርገምቲ" በላቸዉ።

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 Місяць тому +5

    የክፉ ሰው እድሜ አረዛዘሙ ይገርመኛል ይሔ ክፉ ሰውዬ ኢሳያስ የተባለ

    • @rishane9576
      @rishane9576 Місяць тому

      ምን ይገርማሃል ፈጣሪ የወደደው እድሜ ይሰጠዋ ያንተና መስሎች ግን የሰው ሞት የምትመኙ ምስጥ ሁናቹ ልትበሉት ነወይ ምንድነው ችግራቹ ኢሳያስ ቀኑ ደርሶ ቢሞት እንካን ኣገር ቀጥ ኣድርገው የምይዙ ቡዙ ኢሳያሶች ኣሉ ስለዚ ኣትጨነቁ ማንም ኤርትራዊ ለናንተ ኣገሩ ኣሳልፎ የሚሰጥ እንዳይመስላችሁ እና መሞትስ ኣንተ እንካን ትሞታለህ ስለዚ ኢሳያስ ለምን ኣልሞተም ብልላቹ ክምትጨነቁ ስለ ኣገራችሁ ጉዳይ ብቻ ለምን ኣታስቡም በስመኣብ ከናንተ ጎረቤት መሆን እንዴት ኣይነት መርገም ነው ግን ስለዚ ኢሳያስ ቢያልፍ እንካን ኤርትራ ለናንተ መጫወቻ እንደማትሆን እወቁ ከባለፈው ኣስከፊ ሞት ጦርነት ከ ኣባቶቻችሁ ተማሩ ምድረ ቅዘናም የበላችሁትን ወጪ የምትሰብሩ ካሃዲዎች ም ን ብትሉ ምን ይየምታመጡት ለውጥ የለም ክፉዎች ናቹ እናንተ

    • @toyotaw2500
      @toyotaw2500 Місяць тому

      @@rishane9576ምን ነው ወንድሜ ምታለቅሰው ባንዴራ ኢትዮጵያ ለብሰሕ ስትፈነጥዝ ነበር አይደለም እርግጥ ኢሳያስ ኤርትራ ትግል መስዋእቲ ክደዋል ይሕ ደግሞ ኤርትራ ወደዚህ ውድቀት ያደረገው መጀመርያ በረሐ የወጣው በ ሀይለስላሴ ተልኮ ጸረ ገድሊ ጸረ ሐርነት ጸረ ሐገረ ኤርትራ ማረጋገጫ የሚታየው ተጨባጥ ይህ ሁሉም መከራና ስቃይ ኢትዮጵያ መሪ President ያልሆነ ስልጣን የከለከለችው ወያነ ኢትዮጵያ ብሄራትን አሰልፎ ለዚሕች ቅርብ ትውልዱ የሆነች ትግራይ ጨፈጨፍት ኤርትራ ም ጨፈጨፍት አሁን ደግሞ ይኸው እንዳይቢቃው ድዛይ መሐንዲስ ሆኖ ኢትዮጵያ እያተራመሰ አራት ኪሎ ለ ደብረጽዮን or ለ ዘመኔ ካሴ ነው ሚያስረክበው ራሱ ኢሳያስ አራት ኪሎ ቁጭ ይላል በሚቀጥለው ይታያል በርግ ለማን ይሰጠዋል እንጂ እንዴ አድርግ አአ ይገባል ለ ኢሳያስ መሐንዲስውች ጦር ቀላል ነው. እኛ ኤርትራውያን ግን ምሕንድስና እንዴት ሐገረ ኤርትራ ወደ Singapore መቀየር እንጂ ምን ይረባል ኢትዮጵያ እየተገባ ማጨማለቅ ባለፈው ለመለስ አስረከበ ቀጥሎ አብይን እዚሕ ስልጣን ያደረሰው ኢሳያስ ነው አሁን ደግሞ መልሶ ደብረጽዮን Or ጎንደር ሰው ምን ትለዋለሕ መንቀል ነው ሚችለው እንጂ በ ሌላ ዙር እንዴት ኢትዮጵያ ማስተዳደር አልተቻለም ቢልዮን ዶላር የ ቀይ ባሕር Lobster Seafood ዶላር ኢትዮጵያ ማተራመስ ቀርቶ ኤርትራ ብቻ ወደ Green plant መቀየር ሁለት ወቅት ያላት ሐገር ባሕሪ & ከበሳ ያላት ሐገር እንደ ማልማት ኢትዮጵያ መሪ ካልሆንክ ሞቼ እቀራለሁኝ ምን ይጠቅማታል ለ ኤርትራ.

  • @Getahunmerga
    @Getahunmerga Місяць тому

    ደሱ የሚከብደው መራብህ ሳይሆን ራብህን የምትወጣበት ረክተሕ የምትመገበው ነገር ያለመኖሩ
    ነው። ሌላው ለዚህ "ነጻነታቸው" ያበቃቸው ኢሳያስን የማምለኪያ አዚም
    ሆኖ ስለሚያገለግላቸው ነው
    ይህን የሚያደርጉት ፣ ግን ይህን ታሪክ እስከዛሬ ማቆየትህ ይገርማል!

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 Місяць тому

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @toyotaw2500
    @toyotaw2500 Місяць тому

    ኤርትራ ተነሽ ኤርትራ ተነሺ በ እግዚኣብሔር ተነሺ እባክሽ ተነሺ.

  • @gull4738
    @gull4738 Місяць тому +2

    Desu please shorten your hair and be gentle.

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 Місяць тому

    የምት ዋንጫ የሞት ጽዋ , የጋታሉ ያው 30 አመት እየምቱ አየተሰደዱ ነው

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 Місяць тому

    ኤርትራ 17 ተኛው ክፍለ ዘመን ይመስላል😂😂😂

  • @omg7745
    @omg7745 Місяць тому

    ኔታ እየሱስ ድረስላቸው

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 Місяць тому

    የሆነ ቀፋፊ ትዕይንት____ወያኔ እና ሻዕቢያ እንወክለዋለን የሚሉትን ህዝብ አደንቁሮ አፍዝዞ ለመግዛት ለማስገበር የሚሄዱበት መንገድ በብዙ ይመሳሰላል_____

  • @SteveGb-l5b
    @SteveGb-l5b Місяць тому

    Libsachew siyamir quality new

  • @AkaluErkalo
    @AkaluErkalo Місяць тому

    Digimit

  • @fantudubali9502
    @fantudubali9502 Місяць тому

    ሚስኪን ሕዝቡ ሲያሳዝን አይ ድሕነት

  • @AbdiWele..5
    @AbdiWele..5 14 днів тому

    መለስ የበለጠ ይመለስ፣፣በመቃብሩ እሣት ይኘንደድበት

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Місяць тому

    ደሱ አፈሩ አፍዝ አደንዝዝ ነው ✍️

  • @kidaneabraham
    @kidaneabraham Місяць тому

    ስለ እንደ ሁለተኛ ዜጋ የሚታነው ብሄርህ ( ሀድያ) በጋላ እየተገፋ ያለው አትጮህም ለሆዱ አደር እንዴት እንደሚኑቁህ ።

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 Місяць тому

    በየሱስ ስም የተመታ የህሁነ የሞት መንፈሰ,

  • @derejetadesse5962
    @derejetadesse5962 Місяць тому

    ይሄ እኮ ትልቅ ስድብ ነው። እኔ እንደገባኝ ደ/ጽዮን ቀፎ ነው ማለት ነው ማለት አያስብም፣ ሙት ፣ ባዶ ነው ማለቱ መሰለኝ።

  • @tewoldebirhankebede1337
    @tewoldebirhankebede1337 Місяць тому

    focus on major incapability of the leader not kn elementary one

  • @GjHalima
    @GjHalima Місяць тому

    ደሱ እነዚህ እብዶች ናቸው ተዋቸው

  • @fuadshemsu1216
    @fuadshemsu1216 Місяць тому

    አፈሩን እንደ እጣን ከጨሰ በጣም ከባድ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yoseftesfaye4928
    @yoseftesfaye4928 Місяць тому

    አቤ እረታ ወያኔ እና ሻቢያን አንድ አይነት ኮፒናቸው ካልክ ስለ እዚህ አንዱ አንዱን ፈጥሯል ማለት ነው እኮ

  • @rosahussein9317
    @rosahussein9317 Місяць тому

    111

  • @gcy3510
    @gcy3510 Місяць тому

    ደሱ ሰማታት ያሆኑት ለለውጥ ከሎነ ምን ያራጋል ሰማታት ማሆን ከንቱ ነው አለህ ከዝ ቆሻ በሕል ያውጣቻው ለውጥ ያማምጣለቻው

  • @onedrop33
    @onedrop33 Місяць тому

    መለስ ተሳዳቢ እባብ ነዉ።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Місяць тому

    እናውቃለን ሚስቶቻቸው ናቸው እልልልልል የሚሉት ኤርትራ እኮ እንስሶች የሚኖሩባት ሀገር ነች ማንም ተነስቶ መንግሥት የሚሖንባት ኢሳያስ አፈወርቂ ግን እፈር አንተ የሱዳን ጠንቋይ ባንዳ የባንዳ ልጅ የእናት ጡት ነካሽ Shem on you.

  • @yoseftesfaye4928
    @yoseftesfaye4928 Місяць тому

    አቤ እረታ በኢህአፓ ፍቅር ተጠምቀካል ብዙ ጊዜ ስለ ኢህአፓ ሲነሳ ትንጨረጨራለክ ኢሀፓም ለኢትዮጵያ ውድቀት ከሻብያ እና ከወያኔን ጋ ሆኖ አገልግሏል አቤ እረታ በግሌ መጥፎ ስው እንዳልሆንክ ብረዳም ኢሃፓን ንፁሁ አታደርግብን

  • @helenh6930
    @helenh6930 Місяць тому

    Wow, Eritrean there so funny. What is that hush?😂😂😂

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 Місяць тому

    *ኤርትራ ሆይ ተነሺ
    አፈርሽን አንሺ*

  • @GenetBekele-b1v
    @GenetBekele-b1v Місяць тому

    ይሄ ከሞቱት በላይ በቁማቸው እየቀበሯቸው እንደሆነ አለማወቃቸው ሰው ከሞተ በኃላ አይጠቅምም አይጎዳም አፈርነህ ወደአፈርተመለሳለህ የሚለውን ቅዱስ ቃል አያውቀትም ስራቸው ይፍረስ ይሄ ሟርትነው

  • @GjHalima
    @GjHalima Місяць тому

    ዊዉ ደሱ😅😅😅

  • @anrspesfa7353
    @anrspesfa7353 Місяць тому

    ​​ኢሳያስ የግብፅ ባሪያ😂😂😂

  • @debebeasefa9617
    @debebeasefa9617 Місяць тому

    ደብረጽዮን፡ኤትራዊ፡ነዉ፡፡

  • @girmahunde6342
    @girmahunde6342 Місяць тому

    11111

  • @SteveGb-l5b
    @SteveGb-l5b Місяць тому

    wancha sayhon ye gibi mebrat new

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Місяць тому

    😂😂😂😂አፈር.አይ.ደሱ.እየራበኝ.አልከን.አራም

  • @toyotaw2500
    @toyotaw2500 Місяць тому

    አይ ደሱ አንተም እኮ ደንዝዘሕ ነበር ለዚሕ ነው ከ ሕግደፍ ጋር ስታጨበጭብ የነበረው ለማንኛው በጣም ጥሩ ስራ አባል ብርጌድ ን ሐመዱ የሆንከው. እመን አትመን Dictator ሲነቀል ምን አይነት ኤርትራ በትንሽ ግዜ ሁሉም እንደሚቀዩር ታያላቼሁ.

  • @anrspesfa7353
    @anrspesfa7353 Місяць тому

    ​​ኢሳያስ የግብፅ ባሪያ😂😂😂😜🤪😝

  • @onedrop33
    @onedrop33 Місяць тому

    Asmara? Dirt roads

  • @dawitKaba
    @dawitKaba Місяць тому

    አዚም

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi Місяць тому

    እንደዚሕ አይነት ግዞት የበይ ተመልካች ሆኗል የአፈር ቅብብሎሽ 🙄🙄

  • @dofakemal7686
    @dofakemal7686 Місяць тому

    የማይሰለጥን መንቻካ ቆሞ ቀር የሆነ ሕዝብ እኔ ኤርትራ ውስጥ መኖርን እስር ቤት ከመኖር ለይቼ አላየውም።

  • @FireworksA.-fg2ew
    @FireworksA.-fg2ew Місяць тому

    Desu, I think you shouldn't shame people for celebrating the life of their loved ones . They can celebrate whichever way they desire to do. It's not a good way to live your life disrespecting Eritreans because of politics. You are also honorary member of Ethiopian army. You shouldn't be doing/saying things that lowers the moral of the army. You are also a father. What would you say if your child asks you why you are degrading other people's culture? Just Ethiopia doesn't give proper respect for those died defending it doesn't mean that we denigrate other that show respect to their heroes.
    You should apologize ! Didn't say rationalize!

  • @africa2014.
    @africa2014. Місяць тому +1

    setaset

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 Місяць тому

    NO MORE ETHIOPIA BEQRB QEN TFERSALECH

    • @tadeleteshome-u6l
      @tadeleteshome-u6l Місяць тому +2

      ጉድጓዱን አርቃቹ እንዳትቆፍሩት እራሳቹ ስለምትገቡበት አይ ናፅነት አይ ናፅነት አናታቹ ጉድጓድ ውስጥ ተቀብሮ እግራቹን እያወራጫቹ ናፅነት ናፅነት ትላላቹ ስታሳዝኑ

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe Місяць тому

      Keza befit yante mehaym ensesaw anatih yifersal

  • @yemaneyohannes862
    @yemaneyohannes862 Місяць тому

    This is unnecesary program. Tell us something about current news, military movement in Somalia.