🔴“

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 вер 2024
  • 🔴“ #የቤተ_ክርስቲያኑ_ሽማግሌ_ታብዳለህ_አለኝ ” I #መጋቢ_ዶር_ተስፋሁን_ሙሉዓለም I @ChristMissionTV I @ecclesiamedia316 I #2024
    Dear #Ecclesia Media families, thank you very much for always giving us your constructive comments and donations while watching our program.
    Don't forget to share this video to reach others.
    Hosted By #abiy_taddele (#abiy_kiya )
    Subscribe for latest Videos Here;
    ECCLESIA MEDIA / ኤክሌሲያ ሚዲያ
    . . . . . .
    t.me/ecclesiae...
    UA-cam (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
    Telegram (ቴሌግራም)፦ t.me/ecclesiam...
    Facebook (ፌስቡክ)፦ www.facebook.c...
    Tiktok (ቲክቶክ)፦ ecclesiamedia
    Instagram፦ ...
    #Ecclesiamedia #kiya_talk_show #kiyatalkshow @kiyatalkshow #abiy_kiya
    This Video Clip is Dedicated Only to Ecclesia Media /Abiy Taddele/!
    © Copyright:- Abiy Taddele /Ecclesia Media/ 2023
    Evangelical Media's
    @christiantube4198 @christianzematube-7516 @NikodimosShow @TeddyTadesseOFFICIALChannel @PastorKassahunLemmaMinistries @Elshaddai_Television_Network @cjtv8174 @PRESENCETVCHANNEL @JesusTVEthiopia @GMMTVEthiopia @ethiopiancouncilgospelbeli4732
    @bethelhemtezeraofficial

КОМЕНТАРІ • 291

  • @ecclesiamedia316
    @ecclesiamedia316  День тому +34

    ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/
    ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦
    UA-cam (ዩቲዩብ)፦ www.youtube.com/@ecclesiamedia316
    ቴሌግራም፦ t.me/ecclesiamedia
    ፌስቡክ፦ facebook.com/profile.php?id=100083338178939
    ቲክቶክ፦ ecclesiamedia
    Instagram፦ instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I

    • @ThomasY-bl9sx
      @ThomasY-bl9sx 15 годин тому +2

      ወንድም ጥሩ ነው በርታ የድሮ ዩቱብ ቸናልህ ከያ ሾው ለመያዝ እና ገብቶ ለመመልከት ቀላል ነበር ። የዚኛው ቻናል ስሙ ስለማይያዝ ገብቶ ለመከተል ያስቸግራል : ለሰው ለመንገር ፣ ይዘነጋል ። ስለዚህ በቀላሉ ሊያዝ በሚችል ስም ቀይረው

  • @tigistwubishet8488
    @tigistwubishet8488 18 годин тому +26

    ፓስተር ተስፋሁን ለምድሪቱ እ/ር የሰጠን የተባረከ ትሁት ጌታን በመሰጠት የሚወድ ሕዝቡን የሚወድ ለአ/ር የሚቀና ምእመን ሁ ሉ በፀጋ ስጦታ እንዲቀበልና በዛ ውስጥ እንዲኖር የሚናፍቅ ,,,,,,,የ እ/ር ባርያ ነወ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤

  • @bethlhamyimam139
    @bethlhamyimam139 23 години тому +78

    ሻሎም ሻሎም ይባቴ ብሩካን እንዴት ናችሁ እንደነ በፓስተር ተስፋሁን ሙሉአለም ትምህርት የተጠቀማችሁ ህይወታችሁ የተቀየረ አትርፋአለው በእርግጥ ትምርቱ ሰርቶኝል የምትሉ ከልብ በሆነ በጌታ ፍቅር ምስጋናችሁን ባርኮታችሁን ግለፁለት ባርኩት እናተም እሱን በባረካችሁበት መባረክ ተባረኩ ሻሎም🙌🙌🙏🙏🙏💕❤️💐❤️💐❤️💕💕

    • @ThomasY-bl9sx
      @ThomasY-bl9sx 21 годину тому +4

      ምንም ቃላት የለኝም ድነቅ አገልጋይ ነው ክብር ለንጉሱ ለኢየሱስ ይሁን🙏

    • @sihinabay
      @sihinabay 19 годин тому +4

      በጣም ተባርከናል አሁንም እየተባረክን ነው❤❤❤

    • @helendesalegn4210
      @helendesalegn4210 11 годин тому +1

      እጅግ በጣም ተጠቅምያለሁ ጌታ ይባርክህ ፓስተርዬ ❤❤❤

    • @greenfarmgabella22
      @greenfarmgabella22 7 годин тому

      ፓስተር ሰላም ላንተ
      በምስክርነትህ ብዙ ትዝታዎችን ነው የቀሰቀስክብኝ ያ ዘመን የሚገርም ነው
      እኔም ቅጥ ያጣውን በመንፈስ ቅዱስ ስም ይደረግ የነበረውን ነገር በመቃወሜ የመ/ቅዱስ ተቃዋሚ የሚል ታፔላም ተሰጥቶኝ ነበር የናንተን ያህል ባይሆንም ነቀፌታው
      እኔና ወ/ እሸቴ ግን ውግዘቱን ባለመቀበል ጥሩ ልብ ነበረን በተለይ ከእህትህ ጋር የነበራችሁ መጣበቅ ይገርመኝ ነበር ሌላው የማረሳው አ/አ የተፈጠረው ነገር ነበር ያኔ በፍለጋው ተሳታፊም ነበርኩ እስካሁን ምክንያቱ ምን እንደነበር አላውቅም የችግሩን መፈታት እንጅ ተባረክልኝ
      አንተንና ቤተሰብህን ጌታ ይባርክ

  • @abegazetsegaye237
    @abegazetsegaye237 18 годин тому +22

    ፓስተር በጣም ጌታ የሚፈራ ትሁት ነዉ በትምህርቱ ህወቴ ተለዉጣል በቅንነት ጌታን የሚያገለግል መጋቢ ነዉ

  • @eneyetesfaye9814
    @eneyetesfaye9814 17 годин тому +13

    ፓስተር ዶ/ር ተስፋሁን እግዚአብሔር ለትዉልድ ያሳነሳህ እንደ ሙሴ ግራየገባዉን ሕዝብ እንድታሻግር በዚህ ሁሉ መከራ አሳልፎ ለእኛ ያስነሳህ የትዉልድ አባት ነህ። እኔና ቤተሰቤን ጌታ በአንተ ተጠቅሞ ብዙ ተባርከናል።
    ዘመንህ ይለምልም አገልግሎት አሁንም ይስፋ ለበረከት ሁን። አንተና ቤተሰብህን እና አብረዉህ የሚያገለግሉ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @yonasbekuretsion
    @yonasbekuretsion 23 години тому +17

    ገና ለምድራችን ብዙ የምናተርፍበት አገልግሎትና ሕይወት ። ተባረክ ዶ/ር ፓስተር ተስፋሁን!

  • @ethio384
    @ethio384 22 години тому +31

    ተስፋሁን ከልጅነቱ ጀምሮ እግዚአብሔርን የሚፈራ የተቀደሰ ። እንኳን በሴት ሊታማ ለመቅረብ ተጠንቅቆ የሚኖር ። ትልቅ ጥማት ያለው ። አንድም ውሸት የለበትም የሚናገረው❤❤❤ እኔ በሙሉ ልብ እመሰክርለታለሁ ❤❤❤ ። አሁን ለብዙ ጊዜ ባንገናኝም ለብዙ ጊዜ የማውቀው የተባረከ ሰው ነው።

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 21 годину тому +11

    ፓስተርዬ እንወድሀለን ኑርልን ወደ እግዚአብሔር ወደቃሉ ዘወር እንድል ባንተ ትምህርት ሆኛለለው። ከመቅበዝበዝ ክርስትናን እየኖርኩ መስሎኝ በጥፋት ጎዳና ከመዋተት ወጥቻለው እግዚአብሔር ተጠቅሞብሀል አትርፈሀል ተባረክ! ተባረክ! ተባረክ! እንወድሀለን❤

  • @almazshiferaw6625
    @almazshiferaw6625 9 годин тому +7

    ፓስተሬ በመሆንህ አንዱ ከመዳኔ ቀጥሎ የምስጋና አርስቴ ነው! በህይወቱ እየሱስን እንዳይ ሆኖልኛል። ተባረክ፣ የበለጠ ፀጋ ተጨምሮልህ ረጅም እድሜ ኑርልን!!

  • @millenyemane
    @millenyemane День тому +11

    @መጋቢዬ ዶክተር ተስፋሁን ምሰክርነትህ ለእኔ ትልቅ ማጽናኛዬ ሰለ ሆነ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ብሩክ ነህ🙏💖

  • @seblehmamo4188
    @seblehmamo4188 18 годин тому +16

    What a life transforming testimony! Pastor Dr. Tesfahun, you are a gift from God to our generation!

  • @solutionedge9422
    @solutionedge9422 15 годин тому +28

    የኔ ጨዋ መጋቢ የምወደው የማከብረው መጋቢዬ አድርጌ የተቀበልኩት ነው
    ስሙት

  • @millenyemane
    @millenyemane День тому +22

    ክብር_ለመንፈስ_ቅዱስ_ይሁን🙏🔥🔥🔥

  • @helendesalegn4210
    @helendesalegn4210 10 годин тому +5

    ስለ ፓስተር ምንም ቃል የለኝም መግለፅ ይከብደኛል ጌታ በዚህ ዘመን ለእኔ ና ለምድራችን የሰጠን እረኛ ነው,, በተለይ ለኔ እጅግ ብዙ ተባርክያለሁ ,ተምርያለሁ, ተለይቻለሁ, ......... ፓስተርዬ ተባረክልኝ ለምልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 2 години тому

      ሚስጥሩ በመንፈስ ቅዱስ መሞላት ነው፣ ተሞሉ................................❤😊🎉

  • @kigeneshadamu6016
    @kigeneshadamu6016 13 годин тому +10

    ፖስተር ተስፋሁን እውነተኛ እረኛ ሙያተኛ ያልሆነ ፍጻሜአችን ያማረ እንዲሆን የሚተጋ የማይሳሳ የተወደደ የእግዚአብሔር ሰዉ ነው። ፖስተር ካንተ ስር ሆኜ ለመ ማር እግዚአብሔር እድል ስለሰጠኝ ጌታን አመሰግናለሁ። ፖስተር በጣም አክብሮት ለንተ አለኝ እንወድሀለን

  • @kidanetekle4518
    @kidanetekle4518 18 годин тому +16

    በእግዛብሔር ቃል እውቅት ና በፀጋ ስጦታ የተሞላ ፓስተር ከብዙ ትህትና ጋር
    We are lucky to have pastor like you! Praise lord!

  • @zewoldmekonnen301
    @zewoldmekonnen301 23 години тому +21

    ትሁቱ ፓስተር ዶር ተስፋሁን ለምድራችን ጌታ ስለሰጠን ስላስነሳልን እናመሰግናለን ። ጌታ ዘመንህንና አገልግሎትህን ይባርክ ።

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 20 годин тому +10

    በጣም የምወደው ትሁት የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ

  • @sarahaddis7338
    @sarahaddis7338 15 годин тому +7

    ጌታ ሆይ እንደተስፋሁን አይነት ሚሊየኖችን ስጣት ለሀገራችን ጌታ የሚታይበት ሂወት እራስን ዝቅ አድርጉ ጌታን የሚያከብር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ምርጥ ሰው

  • @BezeBeza
    @BezeBeza 12 годин тому +3

    ፓስተርዬ አቤት እኮ እንዴት እንደምወድህ ባንተ እግዚአብሔር እንዴት እየሰራኝ እንደሆነ በህይወትም በቃልም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የምትሰብክ ድንቅ መምህሪ ነህ ብሩክ ነህ ገና ብዙ ትውልድ ከነቤተሰብህ ትናጠቃላችው እወዳችዋለው

  • @godisgood7405
    @godisgood7405 23 години тому +12

    ፓ/ዶ/ተሰፋሁን ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 16 годин тому +9

    I am so happy to hear about Pastor Tesfahune. He is one of the most respected men of GOD! I listen to his teaching every day, and I visited his church last year when I was in Ethiopia. Truly, GOD's presence is very tangible in that church! I can’t wait to hear part two.

  • @yeneneshzerihun7357
    @yeneneshzerihun7357 День тому +17

    እኖድሀለን ፓስተር ተባረክ

  • @BrukGetaneh
    @BrukGetaneh 22 години тому +5

    እኖደልብ አንጠልጣይ ትረካ ነበር ቃለመጠይቁ። ቀጣዩን በቶሎ።
    ፓስተር ተስፋሁን የ Applied Christianity ወይም ክርስትና በተግባር የሚኖርና የሚያስተምር ትሁት መጋቢ ነውና
    ኪያ ሾው ወንድም ታደለ. ተባረክ።

  • @zelalembanjaw9687
    @zelalembanjaw9687 День тому +12

    I have respect for pastor Dr. Tesfahun, he is genuine. Thank you for the interview.

  • @mesghenetseyoum526
    @mesghenetseyoum526 20 годин тому +2

    ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ጸጋውን ያብዛልሀ ለብዙሃን ደህንነት ምክነያት ነህና አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልሀ በአገልግሎትህ ተባርኪበታለሁ ጌታ የተመሰገነ ይሁን።

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 7 годин тому +3

    ❤❤❤❤❤❤መጋቢ ዶክተር ተስፋሁን ለምድራችን ከሰማይ የተሰጠን መንፈስ ቅዱስ የሚጠቀምበት የብዙዎች መንፈሳዊ አባት ነው አሁንም ዘመኑ ይባረክ

  • @hirutNadew
    @hirutNadew 11 годин тому +2

    ክርስትናን እየኖረ የሚሰብክ ታላቅ መጋቢ! በዚህ ትውልድ መሀል አንተን ያስነሳ አምላክ ይባረክ! ለክርስቶስ ወንጌል ራስህን የሰጠህበትን መንገድ የሕይወት ምስክርነትህ ለአዲሱ ትውልድ ትልቅ ትምህርት ነው።

  • @gizewasers5509
    @gizewasers5509 9 годин тому +3

    የኔ ጨዋ መጋቢ የምወደው የማከብረው መጋቢዬ አድርጌ የተቀበልኩት ነው በፓስተር ትምህርት የተጠቀማችሁ ህይወታችሁ የተቀየረ በጌታ ፍቅር ምስጋናችሁን ባርኮታችሁን ግለፁለት ባርኩት እናተም እሱን በባረካችሁበት መባረክ ተባረኩ እንወድሀለን ከአንተ ብዙ ተምረናል ጌታ ይባርክህ

  • @eliasabera6382
    @eliasabera6382 12 годин тому +2

    ሚገርም ምስክርነት ነው ❤❤ ዶ/ር መጋቢ ተስፋሁን ዘመንህ ይባረክ። ምታገለግልበት ቸርች ዲም ነገር ለብዙዎች እንቅፋት ነው። ቢታረም።

  • @paulusewondossen2481
    @paulusewondossen2481 16 годин тому +10

    ፓስተር ተስፋሁን የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛለት ትውልድን በእግዚአብሔር መንፈስ እና ቃል እየቀረፀ ያለ እውነተኛ አገልጋይ ነው።

  • @mekdesalemayhu
    @mekdesalemayhu День тому +13

    We love paster

  • @Millionabera
    @Millionabera 12 годин тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ የህይወት ምስክርነት ነው ከምንም በላይ በንስሀ መኖር ምን አይነት የመንፈሳዊ ህይወት መገለጫ እንደሄነ አይቸበታለሁ እንዲሁም እግዚአብሔርን መፈለግ ትእግስት እንድንጠይቅ ዋጋም እንደሚያስከፍ ዛሬ ላለው አገልግሎት የተከፈለ ስለሆነ ።

  • @Meron.G
    @Meron.G 13 годин тому +4

    You are one of the reasons to thank God and bring him glory through your ministry. Thank you so much for leading us and teaching us humility, Pastor Sir! You are a blessing to our generation and more. PRAISE be to the name of the Lord!!

  • @BurteDufera
    @BurteDufera 15 годин тому +2

    ክርስቶስ የሰጠን ድንቅ ሰዉ ነዉ ጌታ እየሱስ ዘመኑን ይባርከሁ ስወደዉ እኔ ለ 5 ዓመት ትምህርቱን ይከታተላለሁ tebatekilign 🙏🙏🙏🙏

  • @danielnigussie904
    @danielnigussie904 23 години тому +8

    Pastor you are blessed

  • @simontadesse6760
    @simontadesse6760 14 годин тому +3

    Am very thankful to have you in our generation pastor you are our blessing Glory to God.

  • @romantekle4699
    @romantekle4699 10 годин тому +2

    የምንወድህ አንተ ብሩክ ሰው አቤት ጌታ ሆይ ምን አይነት የተለየ ልብ የተሰጠ ልብ የሚገርም ጌታውን የመፈለግ ጥማት ጌታ ሆይ እኛ ነን የማናውቅህ እኮ አንተ የፊውቸራችንን የምታውቅ አንተ ነህ ስለ ፓስተር ተስፋሁን በልቡ ስላስቀመጥከው መፈለግንና ማድረግን በልቡ ያኖርክ አንተ ነህና ክብር በሰማይ ላንተ ብቻ ይሁን

  • @biniyamlakachew8264
    @biniyamlakachew8264 10 годин тому +4

    Thank you my pastor for sharing your testimony which really helps us to take lessons and hence hold on to our faith. Really thank you.

  • @saadaali4745
    @saadaali4745 18 годин тому +4

    Beloved man of God he is a real person who teaches the truth word of God for those who want the truth, he is such amazing mentor, pastor and a good shepherd for his congregation and ministry.We love you

  • @AsterHGorgis
    @AsterHGorgis 12 годин тому +2

    ፓስተር ተስፋሁን ለእኛ የተሰጠኸን በረከት ነህ ስላተ እግዚኣብሔርን ኣመሰግናለዉ

  • @dreamer8272
    @dreamer8272 23 години тому +8

    በብዙ interview ላይ ባይህ በጣም በጣም ደስ ይለኛል።ከአንተ ብዙ ተምሬያለሁ።እግዚአብሔር ይባርክ።

  • @etabezahuteshome3397
    @etabezahuteshome3397 8 годин тому +2

    ቅን የእግዚአብሔር ሰው ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sihinabay
    @sihinabay 19 годин тому +8

    ዶክተር ተስፋሁን የሚያስተምረውን የእግዚአብሔር ቃል በተግባር የሚኖርና በመንፈስ ቅዱስ ሃይል የሚያሳይ ነው❤❤❤ እንወድሃለን ፓስተር።

  • @Rahelkassa-c9p
    @Rahelkassa-c9p 13 годин тому +2

    ፓስተር ተስፍሁን ምን ብኜ ልግለጽህ በጣም የተረጋጋህ ጭምት እውነት ጌታ ያገኘህ መንገድ ነው እንዲህ አይነት የተለየ ስው ያረገህ ትሁት በጣም እንወድሀለን::

  • @lis4779
    @lis4779 20 годин тому +4

    Thank you for hosting Pastor Tesfahun!

  • @tigist8585
    @tigist8585 18 годин тому +4

    Glory to God about our gift, Pastor Tesfahun . We learn a lot from your life testimony . Your endurance is amazing. May God bless you abundantly ❤❤❤

  • @FathimaFathima-r5g
    @FathimaFathima-r5g 9 годин тому +2

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር የባረከ ትንቅ ስው ነዉ ተባረክ ፓስተር❤❤❤ፀጋው ይብዛልክ ተባረኩ

  • @MrYeshiwas
    @MrYeshiwas 2 години тому +1

    Great testimony ! Pastor Dr. Tesfahun you are truly a man of God and a preacher of the true Gospel. Your teachings, books written and guidance are a blessing. Thank you for your unwavering dedication and your wisdom have been beacon of light for my spiritual growth and profound impact in our generation.
    God bless you & your family.

  • @asegedechlemma8028
    @asegedechlemma8028 20 годин тому +10

    በፓስተር ተስፋሁን ትምህርት ህይወቴ እጅግ ተቀይሯል ፡ ቪድዮቹን ቢያንስ እያንዳንዱን ሁለቴ አይቸዋለሁ፡፡ በዚህ ዘመን እግዚአብሄር ካስነሳቸው አንዱ ነው፡፡
    Thank you for introducing Pastor Tesfahun in this interview.

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu6515 21 годину тому +5

    This is so amazing! What a testimony! Happy to hear the impact of watchman nee in the life of this minister

  • @amanuelafeworki9860
    @amanuelafeworki9860 7 годин тому +2

    Godbless you pastor Mulualem Tesfahun. I Love How you Love the Lord. Nonstop Blessings.❤❤❤

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 14 годин тому +2

    Thank you Lord Jesus i am so blessed.
    Thank you and God bless more and more Ptr Tesifahun and your beautiful family . We love you.

  • @alem-le5cs
    @alem-le5cs 10 годин тому +2

    ባላለቀ ባላለቀ ብዬ ስመለከት ክፍል ሁለት ስትል በጣም ተደሰትኩ አብይ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እንደዚህ አይነት የተባረኩትን ማቅረብህ።

  • @eyasumekonnen8003
    @eyasumekonnen8003 13 годин тому +2

    Thank you Ecclesia Media for presenting this beloved man of God, Dr. Pastor Tesfahun! 🙏🙏🙏

  • @tseliD
    @tseliD 8 годин тому +3

    What a testimony❤❤. Pastor I am more than benefited by your teaching. God bless you and your family

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah77734 10 годин тому +2

    በጣም የምንወደው የጌታ አገልጋይ ዘመኑ ይባረክ 🙏 ሞክሼ አንተም ጌታ ይባርክህ🙏

  • @Zerihun-q7r
    @Zerihun-q7r 12 годин тому +2

    እጅግ አስተማሪ ፕሮግራም ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @millenyemane
    @millenyemane 23 години тому +6

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ ወንድሜ አብይ (ኪያ)ተባረክ🙏💖

  • @alemayalew3404
    @alemayalew3404 Годину тому +1

    ፓስተርዬ ካንተ ብዙ ተምረናል ገና እንማራለን አንተ የትዉልድ አባት ነህ ባንተ ገና ብዙ ሰዎች በፀሎትህ በትምርትህ ከጨለማ ይወጣሉ ክርስቲያን ለሆኑ ደግሞ ክርስቶስ ወደ ያዘላቸዉ ሀሳብ ታደርሳቸዋለህ እንወድሀለን ለምልምልን ንሩልን ❤❤

  • @askalumebrhatu4652
    @askalumebrhatu4652 21 годину тому +3

    Pastor , God bless you and your beautiful family and lovely!!!!!
    JESUS is coming soon!!!!!!!

  • @reality165
    @reality165 20 годин тому +4

    Looking forward to part two😊 pastor Tesfahun is a good example to his flock. He is blessed and a blessing to many locally and internationally. I am one of those whose life is changed by his teachings and prayers. I am so previllaged and blessed to be part of His impactful ministry, Christ Mission Ministries. Much respect and love from Bergen, Norway❤❤❤

  • @Sabdusha
    @Sabdusha 21 годину тому +3

    ፓስተር ተስፋሁንዬ እጅግ ምወደው ማከብረው የ እውቀት መምህር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እና በ ሱ የተሰጠኝን ስልጣን አቅጣጫ ያሳየኝ መምህሬ እወድሀለሁ።
    ክብር ለ እግዝያብሄር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 9 годин тому +2

    Great testimony praise God ,I visited his church two times was so awesome holy sprite flows

  • @yesharegbeyene1271
    @yesharegbeyene1271 6 годин тому

    Pastor Dr ተስፋሁን ሙሉአለም , እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ! አንተ ልትገባብት ለነበረው ገዳም በጣም አጥብቀን መፀለይ እንዳለብን ተረዳሁ ኢየሱስን የሚፈልጉ ግን መንፈስ ቅድስ እንደሚገባ የማይስተናግድበት. ጌታ ኢየሱስ በሁሉም ገዳም በጣም በስፋት መንፈስ ቅድስ ይንቀሳቀስ አሜን🙏ኪያም ተባረክ 🙏

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 21 годину тому +4

    አብይ ወንድሜ አመሰግናለሁ በርታ።
    የቤታቸን ገበናው ብዙ ነው ለፀሎት ተሰብስቦ እከሌን እንዲህ አድርግ ብሎ የሚፀልይ ነው የኛ ሰው እግዚአብሔር ከአመፀኞች ጋ ቢተባበር ስንቱን አሳብደው ስንቱን ገለውት ነበር ረጋ ብለን የምንናገረውብ ብናስታውል።
    መርገም ለዳነ ሰው እንዴት ነው የተፈቀደለት? ታብዳለህ ብሎ መናገርስ ከእግዚአብሄር መንፈስ ነው? ጌታ ይርዳን እርስ በእርስ አንጠፋፋ።

  • @intellect852
    @intellect852 18 годин тому +4

    Living testimony am glad that you are my pastor

  • @zealous586
    @zealous586 10 годин тому +4

    የዚህ የእግዚአብሔር ሰው interview youtube ላይ ብዙ ጊዜ ፈልጌ አላገኘሁትም እና አሁን ሳየው you don't have the idea how much ደስ እንዳለኝ። በጣም ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ።
    Demo still now le menfes kidus yalew sensitiveness endet endemiyaskena.
    Betam nw mewedek ye egzer sew tsega yebzalek.

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 19 годин тому +2

    Wow, great testimony, pastor, and thank you for sharing. God bless both of you 🙏🙏

  • @rebeccamolla4884
    @rebeccamolla4884 9 годин тому +2

    Beloved Dr. Pastor Tesfahune He is a real person who teaches the word of God amazing living testimony he is our blessing for this generation!

  • @tsehaiabate6389
    @tsehaiabate6389 12 годин тому +2

    Pastor Tesfahun, thanks for sharing your amazing and true life!!!

  • @kidanalemishet
    @kidanalemishet 19 годин тому +2

    Dr. Tesfahun such humble teacher! Very loving! It is such an honor to know him.
    I feel the Lord through his teaching!!!

  • @mituzena4121
    @mituzena4121 8 годин тому +2

    Ecclesia Media yeminwodewin ena yeminakebrewun, betesbun beEgziabher fekad menged yemimerawun, endihum bezemenachin Geta kasnesachew yeBetekristian bereketoch mekakel andu yehonewun Pastor (Dr.) Tesfahun Mulualemin silakerebachihulin Geta yibarkachihu.
    Pastor (Dr.) Tesfahun Mulualem beagelgilotih ketetekemu ena keteneku sewoch andu ene negn. Geta Eyesus anten, betesebihin, abrewuh beageligilot yetetemedutin ena Christ Mission Betekristianin Egiziabher yasfachihu, beneger hulu yirdachihu, medritun ena tiwlidun asalfo yistachihu. Tebareku.

  • @netsanetbeleteyhdmengesha1591
    @netsanetbeleteyhdmengesha1591 12 годин тому +2

    Wow I am happy to see you Pastor Dr Tesfahun. You are one of the best examples of my life. I am happy to be part of the christ mission Church family. Your deep commitment and dedication to teach the world of God and the live Holy Spirit movement in your life and in Christ mission church holds me to be part of the body of Christ. . Be blessed more and more 🙏 ✨️ ❤️ 💓

  • @muluhundabo5046
    @muluhundabo5046 23 години тому +5

    ❤እንወዳሃለን

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 13 годин тому +2

    ዶከተር ብረክ ነህ እግዛብሔር ለቱሁታን ፀጋን ይሰጣል በትክክል ዘመንሀ ይለምልም ተባርክ

  • @retaangessa3676
    @retaangessa3676 13 годин тому +1

    ፓስተር ተስፋሁን እጅግ የተባረከ ሰው ነው ስለአእርሱ እግዛብሄር ይመስገን።

  • @tekestea78
    @tekestea78 15 годин тому +1

    የእግዝአብሄር ሰውን ረጋ ብሎ አጣጥሞ የሰማው ህይወቱን እንደዚያው ከእግዚአብሔር ጋር ያለውን ህይወት ያጣጥማል.

  • @Senaitkidane-z8j
    @Senaitkidane-z8j 16 годин тому +1

    ፓስተር እንወድሀለን ❤️❤️❤️ ከአንተ ብዙ ተምረናል ጌታ ይባርክህ 👏👏👏👏👏👏👏

  • @hannatilahun709
    @hannatilahun709 7 годин тому +2

    You are humble & true pastor!! ❤️❤️❤️

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 12 годин тому +2

    ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 20 годин тому +3

    ፓስተር ተስፈሁን በጣም የማከብርህ ስው ነህ ባንተ ትምህቶች ባንተ ምክሮች ብዙ ልውጥ አምጥቻለሁ ሌላው ደሞ መንፍስ ቅድስን የወር ጥምቀት ስወስድ ተሞልቺ ቢሆንም እንኳን ለእረጀም አመታት በልሳን መናገር አልችልም ነበር ያንተን ስለ መንፍስ ቅድስ መሙላት ያስተማርካችውን ትምህርቶች ወደ ሆላ ሄጀ ስመለከት ትምህቱን እየተመለከትኩ እንደዚህ በሉ እንደዚህ አድርጉ እያልክ ያልከውን እተገበርኩ እኔም በልሳን መናገር ቻልኩ አሁን በጣም ደስተኛ ንኝ በፌት ግን ጌታን ብወደውም እንኳን አንዳንድ ግዜ በቃ አልዳንኩም ማለት ነው ለምን በልሳን አልናገርም እያልኩ ይከፋኝ ነበር ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤

  • @getachewmekonnen
    @getachewmekonnen 9 годин тому +2

    Great serevant of the kingdom you really invited to your show!! Pastor Dr. Tesfahun has the spirit of the fear of the Lord in addition to his great works in the kingdom of God. We love him. He impacted the lives of many. I'd dear he's the rising star who works with the Lord in impacting the present church system and the religious people to awaken most, help them put their mask away and humble themselves to worship the true Christ.

  • @SamrawitMolla
    @SamrawitMolla День тому +2

    ጌታ ስሙ ይባረክ ስላንተ 🙌

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 23 години тому +4

    በጣም ደስ የሚል ነበር ሳይታወቀኝ ነው ያለቀው ተባረኩ፡!!!

  • @jesusislord3115
    @jesusislord3115 15 годин тому +2

    Man of God
    Glory to God for your life..
    Your commitment and love of God ...
    Me and my Family loves you!
    You are blessed !

  • @Jiji2252
    @Jiji2252 14 годин тому +2

    Pastorate, no wonder you are the way you are! What a wonderful testimony! Tebarekligne!!!

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 23 години тому +2

    እውነተኛ ምስክርነት ከሆድ እንደሚወጣ ጅረት ናት ለስጋም ለነፍስም
    የምታደርስ ለምህረት ልብ እንጂ አይን አታለቅስም እንዳሉዋት ጌታ ይክበርበት አቤት እውነ!!🕊🙏🏽🏃🏾‍♂️

  • @tesg7804
    @tesg7804 18 годин тому +2

    I am from Houston Texas Abiy always when you interview I like it your laughter this is the blessing please continue may God bless you also our dear brother Dr. Tesfahun.
    Remain ever be blessed!!!!!
    Jesus is lord.

  • @fallaksamra4465
    @fallaksamra4465 12 годин тому +2

    kal yelghm pastor we love you ❤❤❤

  • @Bekalu-yj6xn
    @Bekalu-yj6xn 23 години тому +3

    Thank you brother

  • @tewodrosmekonnen
    @tewodrosmekonnen 11 годин тому +2

    እወደዋለው ጌታ ይባርከው❤❤❤

  • @freefree7895
    @freefree7895 8 годин тому +3

    በጣም ደስ ይላል ተባረክ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 годин тому +1

    ABSOLUTELY OH YES DEAR PASTOR SIR.

  • @tsheytakley5757
    @tsheytakley5757 21 годину тому +3

    ፓስተር ተሰፈሁን ተባረክ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ

  • @HirutBirru
    @HirutBirru 7 годин тому

    ትሁት ቅን መልካም እግዚአብሔርን በማስመሰል ሳይሆን በትክክል እና በእውነት የምትፈራ የምትታዘዝ ሰው ነህ ስላንተ እግዚአብሔርን እጅግ አመሰግናለሁ አንተን ለኔና ለወገኖች የሰጠን የተባረከ ይሁን አንተ ለምድር በረከት ነህ አንተ እና ያንተ የሆነ ሁሉ የተባረከ ይሁን ❤፨፨፨

  • @AdanechAsefa-im4zt
    @AdanechAsefa-im4zt 10 годин тому +2

    Yemewdew yegeta baria dr paster tesfahune geta zemenehen yebarek

  • @YonatanTeshome-p9c
    @YonatanTeshome-p9c 6 годин тому

    ብዙ አገልጋዮች ከእግዚአብሔር ጋር ስለተገናኙበት(መንፈስ ቅዱስ ሙላት) ቅፅበት ሲናገሩ ከምድራዊ ነገር ጋር ነው የሚያገናኙት ይህ የእግዚአብሔር ሰው ግን ስለዚህ ቅፅበት ሲናገር "የመስቀሉን ስራ እያሰብኩ" አለ። ይህ የእዉነተኛ መንፈስ ቅዱስ ሙላት ምስጢር ነዉ መንፈስ ቅዱስ መገኛው፣ስራዉ፣አላማው እና ግቡ የክርስቶስን የመስቀል ስራ መግለጥ እንዲሁም ትንሳኤውን መመስከር ነው አሜን!

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 12 годин тому +1

    Thank you paster God bless you

  • @TinsaeBirhanu-ty5tf
    @TinsaeBirhanu-ty5tf 14 годин тому +1

    Great teacher Doc our blessing !