Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለብዙ ጥያቄ መልስ የሆነ ፓኬጅ በዚህ ክፍል አለ። ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት!!!!
መጋቢ አስፋዉ ዘመንህ ይባረክ በዚህ ዘመን እንዳ አንተ አይነት ቅሬታ ስላገኘን በብዙ ጠቅመህኛል❤
ተሥማሚ ሥም ነው መጠሪያው ለመጋቢው።ተባረኪ
"የፀሎት መዋጮ" አንኳር ሀሳብ
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ፓስተር በትህምርት ብዙ እጠቀማለሁ ኢትዮጵያ (ዎላይታ )
❤I love you more my dear Paster.God bless you.❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የእድሜህን ዘመን ይጨምርልን።
Amen Amen❤
Pastor God bless you ; I am blessed. pray for me grow in spiritual Life .
Selam Brother P Asfawe Bekele God bless you From Ethiopia Eshetu Mandefro
ፓስተር አስፋው ፀጋው ይብዛልህ ከሳውዲ አረቢያ ነው የምከታተልህ ።
ፓስተር ተባረክ!!!
እውነት ነው ሳንከፍል በነፃ ነው የምንማረው።ብዙ ጊዜ የፀለይኩበትን ጌታ ሰጠኝ።አንተን አስነሳልኝ ለኔ ለራሴ።ጌታን አመስግናለሁ።አንተንም እባርካለሁ።አሜን
ተባረክ የጌዬ መንፈስ ካተጋ ይሁን ሃልን ይስጥህ
አሜንንንን አሜንንንንን እግዚአብሔር ይባረክህ ተባረክልን
Geta abzto yibafkh🙏
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ከሲያትል
Amenn pastor GBU.
AMEN AMEN God bless you 🙏
በጣም ነው በትምህርትህ የምባረከው ፖስተር ተባረክ እሸቱ ነኝ ከአዲስ አበባ
ቀጄላ ኤባ ቱምሳ ከጋምቤላ ኢትዮጵያ ውስጥ
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፓስተር
ፓስቴር ጌታ ይባሪክህ።ተጠቀምኩኝ from Ethiopia southern parts.
እግዚአብሔር ይባርክ❤
Desalegn from hosana
Pastor tebarek bebzu
Pastor bezu eyetemarku new kante mastawesha yeze eyetsafku screen shoot eyaderku new maxenaw GOD Bless U Pastor ❤
Zemenhe yebarke, betmehirteh tebarkialu
ጌታ ይባርክህ
You Are Blessed🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጌዜህን ይባረክ
Geta yibarek
So grateful for you, brother Asfaw!
አሜን!!!
እግዚአብሔር አምላክ ወመንህን ይባርክ 🙏🙏
Be blessed Pastorye
Selamawit Mohammed ke addis abeba
ስያትል።
From addis akaki kality, abrehet
U are blessed n I’m blessed to learn from u
Befikru Shibru from Addis Ababa
Selam from Oklahoma
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Kaleb ethiopia nazreth
ተባረክ ገና ያላየኽውን ያሳይህ የኢትዮጵያ ናዝሬት
ፓስተር ያለ ማሪያም አማላጅ ዓለም አይድንም ማሪያም አርጋለች ከስዖል ሙታንን ከስዖል ታወጣለች ለእነሱ 7ጊዜ ሙቼ ላቸው ይነሱ ብላ ኢየሱስን ቃል አስገባች ሰማይታት ከእግዚአብሔር ዘንድ ለምነው ያድኑናል እና ሌሎች ብዙ ሐሰቶች ሕዝባችን በአፉ እግ/ር ሀብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ብለው በኑሮና አስተምሮ ጌታንና ማዳኑ ሥፍራ የሌለበት ከሐሰተኞች በምን ተለየ ወይስ እዚያው በጸበል?በብዙ በጌታ ፀጋ ትለፋለህ ለእኛ የምታስተላልፈው ለትውልድ ፈውስ መሆኑን ታውቃለህ?
ምዕራፍ ሰንት? 😂
አ/አ
Abebu AA
እኔ ከካሊፎርኒያ ነኝ።
ኬንያ
1:03:57 1:03:58
ፓስተር ጥያቄ አለኝ ማለት ከዜ ካስተማርከው ጋር የተያያዘ ነው ግን እዴት ጥያቄይነ ላቅርብ ??
ክርስቲያኖች አምነው የዳኑ በዚህ ዘመን አህዛብ ሊባሉ ይችላሉ እንዴ?
መስታዋት ከጣልያን
የጌታ የምናምነው ከሆነ ታማኝነቱን ልንናገር ያስፈልጋል። ጌታ ማቴዎስ 24 :34 ላይ ምልክቶቹን ዘርዝሮ ለሀዋሪያቱ በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ሆነው ቤተመቅደሱ የሚፈርሰው የእኔ መምጫ እና የአለም መጨረሻ የሚሆነው ይህ ትውልድ ከማለፉ በፊት እመለሳለው ብሎ ተናገረ እነሆ አሁን 2000 አመት ሞላ ያ ትውልድም ብቻ ሳይሆን ብዙ ትውልዶች አለፉ አሁንም ጌታ በደጅ ነው እያለ ይሰበካል በተጨማሪም ማቲ10:23 ላይ ጌታ ለሀዋሪያቱ ሲናገር የእስራኤልን ከተሞች ሳታዳርሱ የሰው ልጅ ተመልሶ ይመጣል ብሎ ነገራቸው። ሌሎቹንም ሙሉ የአዲስ ኪዳን ስታነቡ በመጀመሪያው ክፍለ ዘመን የነበሩ ቅዱሳን ጌታቸውን የጠበቁት የእነርሱ ትውልድ ከማለፉ በፊት ይመለሳል ብለው እንጂ ለሺዋችና ለሚሊዮን የሚጠበቅ ተስፉ አነበረም። እብ 3:10 ላይ ያ ትውልድ ተቆጥቼ አርባ አመት በምድረበዳ አስቀረሁት በማለት ይናገራል። እግዲህ ያኔ ቀርባለች የተባለችው መንግስተ ሰማይ አትደርስምን? በተጨማሪም ጌታ ለእነርሱ የገባላቸውን ተስፉ የመመለሱን ማለቴ ነው ለእነርሱ ካልፈፀመ ለእኛማ ስለመጣቱ ላጠየቅነው፣እመጣለሁ ብሎ ጠብቁኝ ላላለን ጌታ እዴት ለእኛ ይመፅምልናል መፅሀፍ ቁዱሳዊ ማስረጃ ያላቹ መላ ልትሉኝ ትችላላችሁ ግን የላችሁም። የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን ካላችሁ ክርስቶስ ና በሀዋሪያቱ ተሳስተዋል እያላችሁ መሆኑን አስተውሉ ምክንያቱም ያ ትውልድ ሳያልፍ እመለሳለሁ ብሎ ካልተመለሰ ጌታ የሚታመን ነውን? እኔ ግን የጌታን ታማኝነት እናገራለሁ ለቃሉ ታማኝ መሆኑን አወራለሁ እንደተናገረው ቤተመቅደሱ በ70 አመተ ምህረት በማፍረስ የእርሱ ፓሩሲያ ተረጋግጧል ጌታ ተመልሷል ስሙ ለዘላለም ይክበር።
ከኳታር ነዉ
ለብዙ ጥያቄ መልስ የሆነ ፓኬጅ በዚህ ክፍል አለ። ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት!!!!
መጋቢ አስፋዉ ዘመንህ ይባረክ በዚህ ዘመን እንዳ አንተ አይነት ቅሬታ ስላገኘን በብዙ ጠቅመህኛል❤
ተሥማሚ ሥም ነው መጠሪያው ለመጋቢው።ተባረኪ
"የፀሎት መዋጮ" አንኳር ሀሳብ
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ፓስተር በትህምርት ብዙ እጠቀማለሁ ኢትዮጵያ (ዎላይታ )
❤I love you more my dear Paster.God bless you.❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የእድሜህን ዘመን ይጨምርልን።
Amen Amen❤
Pastor God bless you ; I am blessed. pray for me grow in spiritual Life .
Selam Brother P Asfawe Bekele God bless you
From Ethiopia Eshetu Mandefro
ፓስተር አስፋው ፀጋው ይብዛልህ ከሳውዲ አረቢያ ነው የምከታተልህ ።
ፓስተር ተባረክ!!!
እውነት ነው ሳንከፍል በነፃ ነው የምንማረው።ብዙ ጊዜ የፀለይኩበትን ጌታ ሰጠኝ።አንተን አስነሳልኝ ለኔ ለራሴ።ጌታን አመስግናለሁ።አንተንም እባርካለሁ።አሜን
ተባረክ የጌዬ መንፈስ ካተጋ ይሁን ሃልን ይስጥህ
አሜንንንን አሜንንንንን እግዚአብሔር ይባረክህ ተባረክልን
Geta abzto yibafkh🙏
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ከሲያትል
Amenn pastor GBU.
AMEN AMEN God bless you 🙏
በጣም ነው በትምህርትህ የምባረከው ፖስተር ተባረክ እሸቱ ነኝ ከአዲስ አበባ
ቀጄላ ኤባ ቱምሳ ከጋምቤላ ኢትዮጵያ ውስጥ
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፓስተር
ፓስቴር ጌታ ይባሪክህ።ተጠቀምኩኝ from Ethiopia southern parts.
እግዚአብሔር ይባርክ❤
Desalegn from hosana
Pastor tebarek bebzu
Pastor bezu eyetemarku new kante mastawesha yeze eyetsafku screen shoot eyaderku new maxenaw GOD Bless U Pastor ❤
Zemenhe yebarke, betmehirteh tebarkialu
ጌታ ይባርክህ
You Are Blessed🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
🥰