Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መጋቢው እንደሁልጊዜው የጌታ ፀጋና ሠላም ከመንፈስህ ጋር ይሁን እላለሁ ! ወደ ኢትዮጵያ በመአህድ ጊዜ ላይህ ዕድሉን ማጣቴ አዝኛለሁ በወንድሜ በአባይነህ ሻላሞ በኩል የከበረ ሰላምታየን ልኬልሃለሁ አንተ በምታገለግላት ቤተክርስቲያን ውስጥ እንደሆነ ነግሮኝ ደስ ብሎኛል ዘወትር መልእክቶችህን የምሰማቸው ፀጋን እንደሚካፈል ሰው ሆኜ ነው ከአንተ እንደምሰማ የምሰማቸው ጥቂት የጌታ ባሪያዎች አሉ በሀገሬ መልእክቶችህ በሳሎችና ከዕውቀት ጋር ናቸው ለህይወቴም ለአገልግሎቴም ጠቅመውኛል እባክህ መፅሐፍ ብትፅፍልን ትውልዱን በተሻለ ትጠቅመዋለህ በመንፈሴ እንደተረዳሁት እግዚአብሔር እያዘጋጀው ያለ በምድሪቷ የሚነሳ ትውልድ አለ ይፀልያሉ ያነባሉ ቅንዐት አላቸው በቅርብም በማመልከበት ቤተክርስቲያን ውስጥ ይህንን አይቻለሁ መልእክትህን ሼር አድርጌያቸው አውቃለሁ ይወዱሃል ብትፅፍ የሚያነቡ አሉ መፅሐፍ ፃፍልን መልዕክቶችህ ለትውልድ ይተላለፉ ተባረክ
በጣን ትህክልንህ ወንድም ሁሌ የማስበው ለምን መጸሐፍ አይጽፍም?እላለሁ ፓስተር መልእክቶችን ይድረስህ ተባረክ
😂 0:09
አንተ የታባረክ የእግዚአብሔር ባሪያ ብሩክ ሁን....በጣም እወድሃለሁ 🙏❤️ባንተ የቃል እውቀት እቀናለሁከስርህ ቁጭ ብዬ ብማር እመኛለው 🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤🎉ሃሌ ሉያ ተባረክ ወንድሜ
ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እናንተን በትውልድ መካከል ያኖረ ጌታ ይባረክ።።🎉🎉🎉
አንተ የታባረክ የእግዚአብሔር ባሪያ ብሩክ ሁን....በጣም እወድሃለሁ ባንተ የቃል እውቀት እቀናለሁከስርህ ቁጭ ብዬ ብማር እመኛለው 🏵🏵🏵
የጌታ አገልጋይ ፓስተር አስፋዉ በረከታችን ነህ
ነፍስ አልቀረልኝም ዘመንህ ይባረክ አይን የሚከፍት ትምህርት
ፓስተር አስፋው መሰረት ያለው ቤዙ የተስተካከለ ትምህርት ነው ፀጋው እሥከ ፍፃሜው ካንተ ጋር ይሁን መጨረሻህ ይመር እንወድሀለን ብሩክ ሁን !!!!
አኔ ኦርቶዶክሰ ነኝ መዝሙርና ሰብከት አዳምጣለሁ የፕሮቴሰታንት። ግን መብራትና ዲም ላይቱ ቀርቶ አንደድሮ ከኋላ መስቀል ብቻ ቢሆንስ። ኢሮፕ ወንጌላውያን ራሱ ይሄን መብራት አይጠቀሙም ። የእኛም የድሮ ፕሮቴስታንትም አይጠቀሙም ዲም ላይት የብዙ ሰው አሰተያየት ነው የፃፍኩት ተባረኩ።
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም መልካም አስተያየት ነው የሚያንፅ። አይዞሽ እውነት የሆነውን ቃል አዳምጭ ተጠቀሚበት፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሁሉ ሞተ እንጂ ለምንም የሀይማኖት ድርጅት አልሞተምና ሀይማኖት አይያዘን፣ ክርስቶስ የከፈለልንን ዋጋ እያሰብን በደስታ እናምልከው።❤
ጌታ ሆይ እርዳን አግዘን በሰልፍ እንዳለ ሰው በጥንቃቂ እንድንራመድ
አዎ ጠላታችን ነው ጌታ ይገስጸው
እግዚኣብሔር ሆይ አስተዋዬች አድርገን በዘመን ፊፃሚ እደሚኖር ሰው ብልሆች አድርገን 🙌🙌🙌
ፓስተር አስፋው እግዚአብሔር ይባርክህ ደጋግሜ ሰምቼዋለሁ ዛሬም እንደ አዴስ እየሰማሁት ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ይጨምርልህ !!!!
ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ አገልግሎትህ ይባረክ
ፓስተር በብዙ በብዙ ተባረክ
አሜን አሜን ...ተባረክ ፓስተር ስላንተ እግዚአብሔርን እጅግ እናመሰግናለን በጌታ በኢየሱስ ስም!
ሃሌ ሉያ አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው።
የተከበሩ እግዚአብሔር አምባሳደር ዘመንህ ይባረክ።ሰለ ምድራዊ ብቻ ነገር በበዙ ጊዜ አንደዚ አይነት አባት ማግኘት መታደል እኮ ነዉ።
አሜን፣አሜን፣
❤❤❤አሸናፍ ነኝ አምን
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
God bless you Pastor
አረ ምን ልበል ይህን ጌታ ስምህ ይክበር ....ተባረክ ወንድሜ.. ተነስቻለሁ...ተባርኬያለሁ...ተፅናንቻለሁ....ንስሀ ገብቻለሁ ...ወስኛለሁ...ተስፋዬ ለምልሟል ...አሜን ብያለሁ
Amazing May God bless You . I blessed.
የተባረክ የእግዚአብሔር ጦረኛ ተዋጊ ሠው ነፍሴ በስብከቱ ዘለለች
amazing messag
Eፖስተርዬ ተባረክ
እግዚአብሔር. ይባርክህ
እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን
ተበረክ❤❤❤❤❤🎉
አሜን አሜን ከምድሬ ይነቀል በረከት ለኢትዮጵያ በአራቱም አቅጣጫ በረከት ሰላም ይሁን❤❤❤❤❤
Ena lante kalte yelgneme tebareke pastreya
ዋው!! ጌታ ይባርክህ ይህን ወንጌል ከምሽቱ ጋር ስለደመረልን ጌታ ይመስገን!!!ለአኔተ ሞገስ ይጨምርልህ ሳይህ መንፈሴ ይረካል።ተመስገን
አሜን በጌታችን በኢየሱስ ስም የለዛቤትመንፈሰ ያፈረሰ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፓስተር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ብለህ ላይ የበለጠ ይጨመርልህ በትምህርቶችህ በጣም ነው የምባረከው በዚህ አሰተኞች በበዙበትና መድረኩን በተቆጣጠሩበት ጊዜ እንዳንተ ያሉ የእግዚአብሔርን ቃል በእውነት በመንፈስ ና በጥበብ የሚሰብኩ ለትውልድ የሚራሩ ወንጌልን የማይሸቃቅጡ በነጻ የተቀነሉትን በነጻ የሚሰጡ ጌታ ያብዛልን በጣም ነው የምወድህና የማከብርህ በብዙ ተባረክ❤❤❤
መጋቢ በጣም ነዉ የምዎዶትዘመኖት ይለምል ተባረኩ❤❤❤
ተባረክ ፓስተር
አሜን አሜን ጌታ ይባረክ ፓስተርዬ የኔ አባት ተባረክ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ተባረክ
በጣም የምወደው ፓስተር ነው❤❤❤❤❤
አሜንንን አሜንን ፀጋ ይብዘሊክ ብሩክ ሁን አስፈ ❤
Ameen Ameen Ameen❤❤❤
አሜን ጌታ ይባርክህ ተባረክ ፓስተር
ፓሰተር እውነቴን ነው የምልህ ለእኔ በብዙ ጣቅመሃያል ጌታ ዘመንህን ይበሪክህ❤
Amen Amen Amen Eyesus Geta now
አሜን በየሱስ ስም
ጌታ ኢየሱስ ዘመን ብሩህ ያድርግልህ 😊
ተባረክ
በጣም እዎድሃለሁ
❤❤❤❤❤❤❤ameeeni tabaraku tsaga yibizali
ሀሌሉያ❤
ፓስተር ዘመንህ ይባረክ
አሜን አሜን አንተ የእግዚአብሔር ሰው ይብዛልህ ያብዘልህ ተባረክ❤😮😮
ጋሼ አስፋው፣መጋቢ አስፋው፣ወንድሜ አስፋው "መንፈሳዊ ውጊያ" ዐይኔን ገለጠው፤ሸክሜን አንከባለለው፤....ከተስፋ መቁረጥ አወጣኝ፤የጸሎት ተነሳሽነቴን መለሰው፤....ነቃሁ!በአንተ ደስ ይለኛል።
Blessed
በጌታ በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ይነሳ ጠላቶቹ ይበተኑ። አሜን!!!
Egziabeher bezemeneh hulu kante gar yehun endeh yaderegeh esu selehone geta bebezu yemesgen amen amen!!!!!
Wow አበት መረዳት ይጨምርልህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ለትውልድ ታስፈልገናለ እባክህ ወደ ኢትዮጵያ ቤቴ ክርስቲያን እየተመላለስክ ትምህርቱን እስተምር እግዚአብሔር በዘመኑ መጨረሻ ካለው ትውልድ እንተ እንዱ ነህ ፓስተር እስፍው በቀለ ትምህርትህ ጥልቅ ነው
አሜን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ። ፖስተር ጌታ ይባርክ❤❤❤❤❤❤
ፓስተር አምላክህ እግ/ር ይባርክህ ለትምህርትህ ተቀላቅያለሁ
በብዙ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
WOW! I KNOW HIM SINCE COVID TIME, HE IS GOOD PREACHER & TEACHER
አሜን አሜንንንን ፓስተር የትውልድ አባት ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ
zemnh Ybarek menew koretachut tselotun ytkmn nber
አሜን ጠላቶቼን ውሀ እነደሚያፈርስ አፈረሳቸው!!!
እግዚኣቢሄር ኣብዝቶ ይባርኽህ ፓስተር ጸጋህን ያብዛው
ጌታ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይባርክህ ።ጸጋ ያብዛልህ የምገርም የግዛብሄር ቓል።❤
Paster asfaw tebareke tekekel neew jesus christ comming soon Getta yebarekhe
እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ያክብርህ ይባርክህም
God bless u pastor. i'm from ethiopia. please send some readable files about escatology in deep. i need to read and teach youths.
ፓስተዬ ልዑል እግዚአብሔር በጸጋው ላይ ጸጋ ይብዛልህ አንተ የትውልድ ባርኮት ነህ big respect for ❤🙏
Betam new yemewedeh❤ paseter tebarek
ፓ/ር አስፋው እግዚአብሔር ይባርክህፀጋውንም ያብዛልህ
ጌታ አብዝቶ ይባርክሕ ፓስተር አስፋው እውነት ነው እባክሕ ት/ት በጣም የሚጠቅ ለትውልድ ካሉበት የሚያወጣነው እኔ ትምሕርትሕን ሥሰማ እፅናናለሁ ልቤ ከዛለበት ከደከምኩበት ትምሕርትሕ ሣያነሣኝ አይቻለሁ እና እኔም እላለሁ ለዚሕ ትውልድ መፅሐፍ ብትፅፍልን ልጆቻችንን ትታደጋለሕ እባክሕን የእ/ር ፀጋ ይርዳሕ ደሞም በኢየሱስ ደም ሸፈንኩሕ ወድሜ ክፉ አያግኝሕ አትያዝ ትውልድን አሳልፎ ይሥጥሕ ተባረክልን በብዙ።
ፓስተር አስፋው ስለ አንተ አምላኬንንና ጌታዬን አመሰግናለው ተባረክ!!
Pastor asfaw gieta abzto ybarikih
ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ
ተባረኩ ያባቴ ብሩክ አሜን❤❤❤❤❤❤
አሜን ጌታ ይባርክህ
ፓስተር አስፋው bless you more and more 🙏🙏🙏
Amen beyesus sem zendowu yewega ke medritu lay
እግዚአብሔር ኤልሻዳይ አላምክ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ።
ተባረክልኝ፠ፓስተርዬ ለሒወቴ ቁልፍ የሆነ ትምርት ነው ያስተላለፍከው ❤❤
አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
woooow Paster Asefaw zemenihe yibarek
በዚህ ፡ በመጨረሻ ፡ ዘመን ፡ ሁሉን ፡ቻይ ፡ እግዚአብሔር ፡ ብርቱ ፡ አድርጎ ፡ ስለስነሰህ ፡ ክብር ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ይሁን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ።
Amen geta ybarkh pastor asfaw kbr leyesus yhun
P/Asfaw Bekele God bless you I love so much thanks allot!
አሜን አሜን አሜን ቅንነት በኢየሱስ ሥም ይብዛልኝ
Ammen and ammen
Amen Amen Amen God Bless you pastor
🎉🎉🎉ኢየሱስ ጌታ ነው
Thanks
Tebark pr zemnk yebark kalu bafh lay yameral hayle alew
አሜን ድንቅ መልእክት ነው ተባረኩፓስተር አስፋው ጸጋ ይብዝሎት
ጌታ ሆይ ስም ይባርክ ለሀገሬችን ጉብኛት ይሁን ፓስቴርዬ ዘመን ይባርክ አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ክንድ ይነሳል ❤❤❤❤
ጌታ ይባርክህ!!!!!አዎን አረጋግቶ ያኖረናል!!!!!!
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ጌታ ይባርክህ በጣም ነው የምውድህ
AMEN BEEYESUS SIM YIWEGa, geta yibarkh pasterye
Paster geta zemenehen yibarek
መጋቢው እንደሁልጊዜው የጌታ ፀጋና ሠላም ከመንፈስህ ጋር ይሁን እላለሁ ! ወደ ኢትዮጵያ በመአህድ ጊዜ ላይህ ዕድሉን ማጣቴ አዝኛለሁ በወንድሜ በአባይነህ ሻላሞ በኩል የከበረ ሰላምታየን ልኬልሃለሁ አንተ በምታገለግላት ቤተክርስቲያን ውስጥ እንደሆነ ነግሮኝ ደስ ብሎኛል ዘወትር መልእክቶችህን የምሰማቸው ፀጋን እንደሚካፈል ሰው ሆኜ ነው ከአንተ እንደምሰማ የምሰማቸው ጥቂት የጌታ ባሪያዎች አሉ በሀገሬ መልእክቶችህ በሳሎችና ከዕውቀት ጋር ናቸው ለህይወቴም ለአገልግሎቴም ጠቅመውኛል እባክህ መፅሐፍ ብትፅፍልን ትውልዱን በተሻለ ትጠቅመዋለህ በመንፈሴ እንደተረዳሁት እግዚአብሔር እያዘጋጀው ያለ በምድሪቷ የሚነሳ ትውልድ አለ ይፀልያሉ ያነባሉ ቅንዐት አላቸው በቅርብም በማመልከበት ቤተክርስቲያን ውስጥ ይህንን አይቻለሁ መልእክትህን ሼር አድርጌያቸው አውቃለሁ ይወዱሃል ብትፅፍ የሚያነቡ አሉ መፅሐፍ ፃፍልን መልዕክቶችህ ለትውልድ ይተላለፉ ተባረክ
በጣን ትህክልንህ ወንድም ሁሌ የማስበው ለምን መጸሐፍ አይጽፍም?እላለሁ ፓስተር መልእክቶችን ይድረስህ ተባረክ
😂 0:09
አንተ የታባረክ የእግዚአብሔር ባሪያ ብሩክ ሁን....በጣም እወድሃለሁ 🙏❤️
ባንተ የቃል እውቀት እቀናለሁ
ከስርህ ቁጭ ብዬ ብማር እመኛለው 🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤🎉ሃሌ ሉያ ተባረክ ወንድሜ
ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እናንተን በትውልድ መካከል ያኖረ ጌታ ይባረክ።።🎉🎉🎉
አንተ የታባረክ የእግዚአብሔር ባሪያ ብሩክ ሁን....በጣም እወድሃለሁ
ባንተ የቃል እውቀት እቀናለሁ
ከስርህ ቁጭ ብዬ ብማር እመኛለው 🏵🏵🏵
የጌታ አገልጋይ ፓስተር አስፋዉ በረከታችን ነህ
ነፍስ አልቀረልኝም ዘመንህ ይባረክ አይን የሚከፍት ትምህርት
ፓስተር አስፋው መሰረት ያለው ቤዙ የተስተካከለ ትምህርት ነው ፀጋው እሥከ ፍፃሜው ካንተ ጋር ይሁን መጨረሻህ ይመር እንወድሀለን ብሩክ ሁን !!!!
አኔ ኦርቶዶክሰ ነኝ መዝሙርና ሰብከት አዳምጣለሁ የፕሮቴሰታንት። ግን መብራትና ዲም ላይቱ ቀርቶ አንደድሮ ከኋላ መስቀል ብቻ ቢሆንስ። ኢሮፕ ወንጌላውያን ራሱ ይሄን መብራት አይጠቀሙም ።
የእኛም የድሮ ፕሮቴስታንትም አይጠቀሙም ዲም ላይት የብዙ ሰው አሰተያየት ነው የፃፍኩት ተባረኩ።
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም መልካም አስተያየት ነው የሚያንፅ። አይዞሽ እውነት የሆነውን ቃል አዳምጭ ተጠቀሚበት፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሁሉ ሞተ እንጂ ለምንም የሀይማኖት ድርጅት አልሞተምና ሀይማኖት አይያዘን፣ ክርስቶስ የከፈለልንን ዋጋ እያሰብን በደስታ እናምልከው።❤
ጌታ ሆይ እርዳን አግዘን በሰልፍ እንዳለ ሰው በጥንቃቂ እንድንራመድ
አዎ ጠላታችን ነው ጌታ ይገስጸው
እግዚኣብሔር ሆይ አስተዋዬች አድርገን በዘመን ፊፃሚ እደሚኖር ሰው ብልሆች አድርገን 🙌🙌🙌
ፓስተር አስፋው እግዚአብሔር ይባርክህ ደጋግሜ ሰምቼዋለሁ ዛሬም እንደ አዴስ እየሰማሁት ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ይጨምርልህ !!!!
ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ አገልግሎትህ ይባረክ
ፓስተር በብዙ በብዙ ተባረክ
አሜን አሜን ...ተባረክ ፓስተር ስላንተ እግዚአብሔርን እጅግ እናመሰግናለን በጌታ በኢየሱስ ስም!
ሃሌ ሉያ አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው።
የተከበሩ እግዚአብሔር አምባሳደር ዘመንህ ይባረክ።ሰለ ምድራዊ ብቻ ነገር በበዙ ጊዜ አንደዚ አይነት አባት ማግኘት መታደል እኮ ነዉ።
አሜን፣አሜን፣
❤❤❤አሸናፍ ነኝ አምን
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
God bless you Pastor
አረ ምን ልበል ይህን ጌታ ስምህ ይክበር ....ተባረክ ወንድሜ.. ተነስቻለሁ...ተባርኬያለሁ...ተፅናንቻለሁ....ንስሀ ገብቻለሁ ...ወስኛለሁ...ተስፋዬ ለምልሟል ...አሜን ብያለሁ
Amazing May God bless You . I blessed.
የተባረክ የእግዚአብሔር ጦረኛ ተዋጊ ሠው ነፍሴ በስብከቱ ዘለለች
amazing messag
Eፖስተርዬ ተባረክ
እግዚአብሔር. ይባርክህ
እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን
ተበረክ❤❤❤❤❤🎉
አሜን አሜን ከምድሬ ይነቀል በረከት ለኢትዮጵያ በአራቱም አቅጣጫ በረከት ሰላም ይሁን❤❤❤❤❤
Ena lante kalte yelgneme tebareke pastreya
ዋው!! ጌታ ይባርክህ ይህን ወንጌል ከምሽቱ ጋር ስለደመረልን ጌታ ይመስገን!!!ለአኔተ ሞገስ ይጨምርልህ ሳይህ መንፈሴ ይረካል።ተመስገን
አሜን በጌታችን በኢየሱስ ስም የለዛቤትመንፈሰ ያፈረሰ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፓስተር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ብለህ ላይ የበለጠ ይጨመርልህ በትምህርቶችህ በጣም ነው የምባረከው በዚህ አሰተኞች በበዙበትና መድረኩን በተቆጣጠሩበት ጊዜ እንዳንተ ያሉ የእግዚአብሔርን ቃል በእውነት በመንፈስ ና በጥበብ የሚሰብኩ ለትውልድ የሚራሩ ወንጌልን የማይሸቃቅጡ በነጻ የተቀነሉትን በነጻ የሚሰጡ ጌታ ያብዛልን በጣም ነው የምወድህና የማከብርህ በብዙ ተባረክ❤❤❤
መጋቢ በጣም ነዉ የምዎዶት
ዘመኖት ይለምል ተባረኩ❤❤❤
ተባረክ ፓስተር
አሜን አሜን ጌታ ይባረክ ፓስተርዬ የኔ አባት ተባረክ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ተባረክ
በጣም የምወደው ፓስተር ነው❤❤❤❤❤
አሜንንን አሜንን ፀጋ ይብዘሊክ ብሩክ ሁን አስፈ ❤
Ameen Ameen Ameen❤❤❤
አሜን ጌታ ይባርክህ ተባረክ ፓስተር
ፓሰተር እውነቴን ነው የምልህ ለእኔ በብዙ ጣቅመሃያል ጌታ ዘመንህን ይበሪክህ❤
Amen Amen Amen Eyesus Geta now
አሜን በየሱስ ስም
ጌታ ኢየሱስ ዘመን ብሩህ ያድርግልህ 😊
ተባረክ
በጣም እዎድሃለሁ
❤❤❤❤❤❤❤ameeeni tabaraku tsaga yibizali
ሀሌሉያ❤
ፓስተር ዘመንህ ይባረክ
አሜን አሜን አንተ የእግዚአብሔር ሰው ይብዛልህ ያብዘልህ ተባረክ❤😮😮
ጋሼ አስፋው፣መጋቢ አስፋው፣ወንድሜ አስፋው "መንፈሳዊ ውጊያ" ዐይኔን ገለጠው፤ሸክሜን አንከባለለው፤....ከተስፋ መቁረጥ አወጣኝ፤የጸሎት ተነሳሽነቴን መለሰው፤....ነቃሁ!በአንተ ደስ ይለኛል።
Blessed
በጌታ በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ይነሳ ጠላቶቹ ይበተኑ። አሜን!!!
Egziabeher bezemeneh hulu kante gar yehun endeh yaderegeh esu selehone geta bebezu yemesgen amen amen!!!!!
Wow አበት መረዳት ይጨምርልህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ለትውልድ ታስፈልገናለ እባክህ ወደ ኢትዮጵያ ቤቴ ክርስቲያን እየተመላለስክ ትምህርቱን እስተምር እግዚአብሔር በዘመኑ መጨረሻ ካለው ትውልድ እንተ እንዱ ነህ ፓስተር እስፍው በቀለ ትምህርትህ ጥልቅ ነው
አሜን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ። ፖስተር ጌታ ይባርክ
❤❤❤❤❤❤
ፓስተር አምላክህ እግ/ር ይባርክህ ለትምህርትህ ተቀላቅያለሁ
በብዙ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
WOW! I KNOW HIM SINCE COVID TIME, HE IS GOOD PREACHER & TEACHER
አሜን አሜንንንን ፓስተር የትውልድ አባት ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ
zemnh Ybarek menew koretachut tselotun ytkmn nber
አሜን ጠላቶቼን ውሀ እነደሚያፈርስ አፈረሳቸው!!!
እግዚኣቢሄር ኣብዝቶ ይባርኽህ ፓስተር ጸጋህን ያብዛው
ጌታ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይባርክህ ።ጸጋ ያብዛልህ የምገርም የግዛብሄር ቓል።❤
Paster asfaw tebareke tekekel neew jesus christ comming soon Getta yebarekhe
እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ያክብርህ ይባርክህም
God bless u pastor. i'm from ethiopia. please send some readable files about escatology in deep. i need to read and teach youths.
ፓስተዬ ልዑል እግዚአብሔር በጸጋው ላይ ጸጋ ይብዛልህ አንተ የትውልድ ባርኮት ነህ big respect for ❤🙏
Betam new yemewedeh❤ paseter tebarek
ፓ/ር አስፋው እግዚአብሔር ይባርክህ
ፀጋውንም ያብዛልህ
ጌታ አብዝቶ ይባርክሕ ፓስተር አስፋው እውነት ነው እባክሕ ት/ት በጣም የሚጠቅ ለትውልድ ካሉበት የሚያወጣነው እኔ ትምሕርትሕን ሥሰማ እፅናናለሁ ልቤ ከዛለበት ከደከምኩበት ትምሕርትሕ ሣያነሣኝ አይቻለሁ እና እኔም እላለሁ ለዚሕ ትውልድ መፅሐፍ ብትፅፍልን ልጆቻችንን ትታደጋለሕ እባክሕን የእ/ር ፀጋ ይርዳሕ ደሞም በኢየሱስ ደም ሸፈንኩሕ ወድሜ ክፉ አያግኝሕ አትያዝ ትውልድን አሳልፎ ይሥጥሕ ተባረክልን በብዙ።
ፓስተር አስፋው ስለ አንተ አምላኬንንና ጌታዬን አመሰግናለው ተባረክ!!
Pastor asfaw gieta abzto ybarikih
ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ
ተባረኩ ያባቴ ብሩክ አሜን❤❤❤❤❤❤
አሜን ጌታ ይባርክህ
ፓስተር አስፋው bless you more and more 🙏🙏🙏
Amen beyesus sem zendowu yewega ke medritu lay
እግዚአብሔር ኤልሻዳይ አላምክ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ።
ተባረክልኝ፠ፓስተርዬ ለሒወቴ ቁልፍ የሆነ ትምርት ነው ያስተላለፍከው ❤❤
አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
woooow Paster Asefaw zemenihe yibarek
በዚህ ፡ በመጨረሻ ፡ ዘመን ፡ ሁሉን ፡ቻይ ፡ እግዚአብሔር ፡ ብርቱ ፡ አድርጎ ፡ ስለስነሰህ ፡ ክብር ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ይሁን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ።
Amen geta ybarkh pastor asfaw kbr leyesus yhun
P/Asfaw Bekele God bless you I love so much thanks allot!
አሜን አሜን አሜን ቅንነት በኢየሱስ ሥም ይብዛልኝ
Ammen and ammen
Amen Amen Amen God Bless you pastor
🎉🎉🎉ኢየሱስ ጌታ ነው
Thanks
Tebark pr zemnk yebark kalu bafh lay yameral hayle alew
አሜን ድንቅ መልእክት ነው ተባረኩ
ፓስተር አስፋው ጸጋ ይብዝሎት