የምታምነውን እወቅ | ስነክርስቶስ | ክፍል ሁለት | ፓስተር አስፋው በቀለ |www.operationezra.com

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2023
  • Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in Amharic!
    ለሙታን ሕይወት ፥ ለተኮነኑ ጽድቅ ፥ ለጠፉት እረኛ ፥ ለታመሙት ፈዋሽ፥በጨለማ ላሉት ብርሃን፥ ለተጠሙት የሕይወት ውሃ ፥ ለተራቡት የሰማይ መና የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚገልጠውን ወንጌል በመስበክና በማስተማር ሰዎች እርሱን አምነው እንዲቀበሉትና እንዲያመልኩትና በወንጌሉ ቃል እናገለግለዋለን።
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 54

  • @Gofla111
    @Gofla111 2 місяці тому

    ትምህርቶችህ ተመችቶውኝ ነው የሚከታተላቸው : እነሆ አንድ ስህተት ግን ተመለከትኩ:: በሰትቱ የሚል ትውፍት ሄዋን አድርገህ መተርጎምህ እጅግ ስህተት ነው::
    በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ተባረክ አሜን

  • @BiniyamYacob-lm9mw
    @BiniyamYacob-lm9mw 5 місяців тому

    Amen Amen God bless you pastor❤

  • @user-jo2do2by2j
    @user-jo2do2by2j 8 місяців тому

    Amen amen amen amen amen amen amen

  • @woineshtnigatu5836
    @woineshtnigatu5836 Рік тому +8

    ፓስተር ጌታ ይባርክህ እባክህ ፀልይልኝ በስራዬ ጠላት አድማ ያስነሳብኛል ምንም ሊባኝ አልቻለም

  • @nardinardi40
    @nardinardi40 5 місяців тому

    Amanee amanee tebarke wedamach❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genettesfaye105
    @genettesfaye105 8 місяців тому

    Tebarek Pastor edemewen tenawen yestelen enwedehalen

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c 9 місяців тому

    አሜንንንንንንንንን❤❤❤❤❤

  • @fatumayesuf326
    @fatumayesuf326 11 місяців тому

    Geta zemenehin yibark paster

  • @shegitu9421
    @shegitu9421 6 місяців тому

    Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitassefa8716
    @selamawitassefa8716 6 місяців тому

    We catholic dont give merry the divine nature like jesus but we believe that she is immaculate conception and can intercede because she is alive in the heaven

  • @yonatantube
    @yonatantube 9 місяців тому

    Tebareklgi ❤❤❤ pastorye

  • @fatumayesuf326
    @fatumayesuf326 11 місяців тому

    Tsega yibzalhi

  • @meronmengeste3449
    @meronmengeste3449 10 місяців тому +1

    ስጦታችን ነህ ፓስተር ስለሚደንቀው የእግዚአብሔር ቃል እውቀትህ ሁሌም እንደነቃለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እንዴት መባረክ ነውው አንተን ሰለሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን ።

  • @tadalueth3484
    @tadalueth3484 Рік тому

    Tabraki

  • @yonatantube
    @yonatantube 9 місяців тому +1

    Wow beautiful gospel ❤❤❤❤ tebareklgi ✝️😍😍😍 im so happy endezi aynet memhr bemaweke

  • @amanueldemisse
    @amanueldemisse 6 місяців тому

    ብዙ አወኩ መጋቢ አስፋው ፀጋ ይብዛሎት ስለ እርሶ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et Рік тому +2

    ተባረክ ፓስተር

  • @berekettemesgen1555
    @berekettemesgen1555 Рік тому +1

    ጌታ ይባርክልን 🙏🙏(

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 Рік тому +1

    የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን

  • @user-nf4md1is8q
    @user-nf4md1is8q 9 місяців тому

    ዋው ድንቅ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ በኢየሱስ ስም ይባርኮት ፖስተር እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ስለዚህ ፀጋ

  • @degefuililogifatodegefuili8823

    ድንቅ ትምህርት ነው ፥ፓስተር እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h 10 місяців тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ መጋቢ ድንቅ መልዕክት ነው

  • @lidyaghrmay851
    @lidyaghrmay851 Рік тому

    Amen Amen🙏

  • @mulatukebede9656
    @mulatukebede9656 Рік тому +1

    Thank you pastor
    I am learning a lot
    God bless

  • @user-nr3sy9yy3m
    @user-nr3sy9yy3m Рік тому +1

    ዕብራውያን 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁴ እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ።
    ¹⁵ ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።

  • @solomonshewa9245
    @solomonshewa9245 Рік тому

    Thank u መምህር።
    እናመሰግናለን። ተባረክልን።

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Рік тому

    አሜንንንንንንን❤እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ አባት

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 Рік тому

    አሜን አሜንን ሀሌሉያያ ተባረክ ፓስተር

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Рік тому

    አሜንንንንንን አሜንንንንን🙏

  • @temesgenbayu4455
    @temesgenbayu4455 Рік тому

    ፓስተር ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ !!!!

  • @enanibekele4067
    @enanibekele4067 Рік тому

    Yes he is lief,he is the way he is truth i❤ him!!

  • @hailelove1
    @hailelove1 Рік тому

    አሜን

  • @AmlkoteEyesusReligion
    @AmlkoteEyesusReligion 11 місяців тому

    Shincheonji (new heaven new earth) church of Jesus And Zion Bible study " ስለዚህ ምን ትላለህ! ወይም በደንብ ጥናት አድርገህበት በሰፊው ብታቀርብ ደስ ይለኛል!ምክንያቱም በኢትዮጵያ ውስጥ ከደቡብ ኮርያ መጥተው እያስተማሩ ነው አንዳንዶቹም የስህተት ትምህርት ነው እያሉ ነው!

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 Рік тому

    Amen Amen Amen 🙏 God bless. thank you, Pastor.❤

  • @user-em7sz6xe5f
    @user-em7sz6xe5f Рік тому

    አሜን ተባረክ ፓስተር

  • @lidyaghrmay851
    @lidyaghrmay851 Рік тому

    Waw Pastor tebarekln amesegnalhu 🙏♥️💐🎉🌹

  • @Messi_goat1014
    @Messi_goat1014 Рік тому

    GOD bless you more and more Pastor Asfaw , you are really blessed

  • @user-nr3sy9yy3m
    @user-nr3sy9yy3m Рік тому

    Amen Amen

  • @yeshiharegmuluneh81
    @yeshiharegmuluneh81 Рік тому

    Ammeen!

  • @nunuyakut
    @nunuyakut Рік тому

    እክክ፣ፓስተር፣ፀልይልኒ

  • @lidyaghrmay851
    @lidyaghrmay851 Рік тому

    Amen Amen Amen🙏

  • @lidyaghrmay851
    @lidyaghrmay851 Рік тому

    hallelujah hallelujah

  • @robedadi2303
    @robedadi2303 Рік тому

    Tebarek

  • @degifwujira4672
    @degifwujira4672 Рік тому

    endate dese Yelale

  • @nunuyakut
    @nunuyakut Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfahope5127
    @tesfahope5127 Рік тому

    አጥንት እያስጋጥከን ነዉ Pastor ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ lOVE YOU

  • @user-wm6yh3ue1c
    @user-wm6yh3ue1c 4 місяці тому

    እኔ የምለው ፓስተር የምታስተምረውን ትምህርት በመፅሐፍ መልክ ማግኘት ይቻላል ወይ?

  • @kerentsion4768
    @kerentsion4768 Рік тому

    Amen pastor very important topic we learnt a lot but I have a question according in Matthew 24:36 why Jesus did not know when he is coming back ? If you don’t mind please answer my question Gbu 🙏

  • @biblestudy-fp1ei
    @biblestudy-fp1ei Рік тому

    Please teach us about #Shincheonji and teach us some things according to the Bible. His teaching focuses on the book of Revelation. They originated in South Korea and are spreading all over the world. They have started to spread in Ethiopia since 2010. "And he said unto me, Thou must prophesy again before many peoples, and nations, and tongues, and kings." - Revelation 10:11 According to this word, Lee Man Hee believes that John came back and revealed the book of Revelation to us.

  • @lidyaghrmay851
    @lidyaghrmay851 Рік тому +1

    Amen Amen🙏

  • @helenadem2234
    @helenadem2234 Рік тому

    አሜን

  • @Msxtube
    @Msxtube Рік тому

    Amen Amen

  • @blniyam4048
    @blniyam4048 Рік тому

    Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @lidyaghrmay851
    @lidyaghrmay851 Рік тому

    Amen Amen🙏