ንጥቀት!!! ማነው ሚነጠቀው? |ፓስተር አስፋው|

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 80

  • @tsionbeyene2655
    @tsionbeyene2655 4 місяці тому +1

    ንጥቀት እንዳያልፈን ዘይታችንን ሙሉ አድረገን መብራታችንን እያበራን በትጋት እንጠብቅ። ጌታ ፀጋውን ያብዛልን!!!
    ወሳኝ ትምህርት ነው ጌታ ይባርካችሁ!!!

  • @user-oh2lk4wm6j
    @user-oh2lk4wm6j Місяць тому

    ወንድማችን ፖስተር ሲያስተምሩ እእ አአ እእ አትበል ይረብሻል ጸጋ ይብዛልህ

  • @lalotosadore861
    @lalotosadore861 3 роки тому +2

    ፓስተር ስለአንቴ አምላኬን አመሰግናለሁ ብቻላችሁ ሲዲዎቹን በአዋሳ የሚናገኘኝበት ሁኔታ ቢመቸችልነን. ዘመንህ ይባርክልን

  • @meseretdemeke3048
    @meseretdemeke3048 4 роки тому +4

    ድንቅ ትምርት ነው ጌታ ፀጋውን ጨምሮጨምሮ ያብዛልህ ብሩክ ነህ

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 4 роки тому +4

    The interviewer pastor God bless you more bec you brought very important issue.

  • @user-ji8qe5qk2x
    @user-ji8qe5qk2x 4 роки тому +3

    ፀጋ ይብዛላችሁ።የተባረካችሁ ናችሁ።
    ጌታ ሁሌ እንድንተጋ ይርዳን

  • @Yewongeli_Zemeni
    @Yewongeli_Zemeni Рік тому

    ምን እንደምላቹ አላዉቅም ብቻ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 3 роки тому +2

    Amen Amen Amen 🙏

  • @user-tr2gr7bk7z
    @user-tr2gr7bk7z Місяць тому

    ደስ የምል የእግ/ር ቃል

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen hilluey geta yibarkih enwedhalen

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 4 роки тому +1

    Amen Amen Geta Yeredan!!!!

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 4 роки тому +1

    Geta Yebarekeh Brother Tekelu 🙏

  • @sarahs6952
    @sarahs6952 3 роки тому

    Pastor ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይለምልም!!

  • @hewanbirhanu5768
    @hewanbirhanu5768 4 місяці тому

    ተባረኩ 🙏🙏🙏

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz 3 роки тому +1

    Yes that’s right woww amazing teaching God bless you all.

  • @beki-mj2uk
    @beki-mj2uk Рік тому +1

    Amen abat geta yibareklign.maranata!!🙏

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 4 роки тому +1

    አሜንንንን ማስተዋል ይስጠን ተባረክ ፓስተር

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Рік тому

    ተባረኩ አሜን ማራናታ እየሱስ ቶሎ ና!!!

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ተክሉዬ ዘመንህ ይባረክ ግሩምና ድንቅ ትምህርት ነው ተባረኩ

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 4 роки тому +2

    ተባረኩ የአባቴ ብሩካኖች

  • @thomastefera7982
    @thomastefera7982 3 місяці тому

    The Grace of God be with you all

  • @rahelsabesbe5053
    @rahelsabesbe5053 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @samuelesayas620
    @samuelesayas620 Рік тому +1

    God bless you

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 4 роки тому +1

    What A Wonderful Blessing Traching God Bless you Pastor ! 🙏

  • @gizachewnegash5855
    @gizachewnegash5855 Рік тому

    May lord bless you always this is timely teaching thank you man of lord grace be with you !

  • @aregashworo6111
    @aregashworo6111 Рік тому

    አሜን

  • @nq2865
    @nq2865 2 роки тому +3

    God bless you both

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 4 місяці тому

    ❤ HALELUJAHHHH ESEYYYY ESAT YE HONE KDUS MENFES...........

  • @hiwotdesta2335
    @hiwotdesta2335 4 роки тому +1

    Amen Amen

  • @user-pj3jq3zv5h
    @user-pj3jq3zv5h 2 роки тому

    አሜንንንንን

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 5 місяців тому

    Wowowowow Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah kiber misegan le Geta le Eyesus yihune wudi ye Abate Jaginoch Tebarakuuuuu zemanechew yelamelem....marenat Geta Eyesus hoye tolo Nahelen...❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebatanga7958
    @abebatanga7958 3 роки тому

    God bless you pastor and Evanglist Teklu.

  • @user-themusic410
    @user-themusic410 6 місяців тому

    Tbarku

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 3 роки тому

    Paster Asfaw Betam ymewdew Ena pastere Endihon Ymemgn ymigerem Yqalu mgelts Yalew Kseru Kuch Beye Memaren Ymenafek Yegziabhere Sew
    Geta abzeto yibarekh tsgaw yibzalh bezu neger kertolgnale zemnh yilemelm .
    Tekelisha kin sew zemnh yibarek pastern selgabezkew thank you .

  • @danielnegash7985
    @danielnegash7985 2 роки тому +2

    አንተ የምትተኛ ንቃ ክርስቶስም ያበራልሀል የሚለውን ትዝ አለኝ

  • @mahi-up7nv
    @mahi-up7nv 3 роки тому +1

    ተባረኩልኝ

  • @zeddnegu5777
    @zeddnegu5777 Рік тому

    Pastor betam nw miwedhii ewnett tebarek yibelit menfes kidus yigiletlh

  • @KaluKalu-yn3ft
    @KaluKalu-yn3ft Рік тому

    Amen tebarke paster

  • @almey.7770
    @almey.7770 Рік тому

    Amen, Maranatha!

  • @raheltekle4302
    @raheltekle4302 2 роки тому

    Amen tebareki

  • @derejemekonnen1006
    @derejemekonnen1006 Рік тому

    Thanks to GOD !!! God bless you all. AMEN !!!

  • @mariammariam5241
    @mariammariam5241 4 роки тому +1

    ሰላም ቅዱሳን የእግዚአብሔር ሰዎቾ ሰላማችሁ ይብዛ የፓስተር አስፋው ስብከት ለመከታተል ፔጃቸውን ተባበሩኝ ቅዱሳን ተባረኩ

    • @betttim1826
      @betttim1826 4 роки тому

      ua-cam.com/users/tinsae100

    • @betttim1826
      @betttim1826 4 роки тому

      @ Miriam UA-cam lay Asfaw bekele bilesh sechiw

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 3 роки тому +4

    So ጥያቄ አለኝ አንድ ሰው ጌታ ኢየሱስን አንደግል አዳኙ የተቀበለ ሰው አይነጠቅም ማለት ነው? የደከመ ክርስቲያን ቢሆንም መነፈስ ቅዱስ በውስጡ አለ እኮ መንፈሰ ቅዱስ ጥሎት ይሄዳል? ጌታ የዘላለም ሕይወት ሰጥቼሃለሁ ብሎታል አይደል አንዴ ? አልገባኝም God is faithful right? በጣም ነው የምወዳቸሁ in general Question I asked you God bless you my brother.

  • @user-zp1gn9mr2s
    @user-zp1gn9mr2s 8 місяців тому

    Yes

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 4 роки тому +1

    Waw Thanks a lot !! I habe Never learn like this.

  • @user-pj3jq3zv5h
    @user-pj3jq3zv5h 2 роки тому

    ዋዉ ጌታ ይባርካችሁ

  • @asteraster6823
    @asteraster6823 4 роки тому

    Amen

  • @fmaryammitiku6790
    @fmaryammitiku6790 10 місяців тому

    ከታላቁ መከራ አድንሀለሁ የሚለውን ጥቅስ ቦታውን ብትገልጽ መልካም ነው።

  • @EwanaYewalashte
    @EwanaYewalashte 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @jerusalemlewah6262
    @jerusalemlewah6262 5 місяців тому

  • @almey.7770
    @almey.7770 Рік тому

    መጀመርያ ንጥቀት አሜን

  • @thitinabirhanu1351
    @thitinabirhanu1351 4 роки тому +2

    ውይ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @elennewatuhailu3448
    @elennewatuhailu3448 2 роки тому

    Dinq amamar new xegaw yabzalachu 🙏🏽💙

  • @samig5738
    @samig5738 Рік тому

    🙏🙏🙏

  • @biruktayiteyore9627
    @biruktayiteyore9627 2 роки тому

    Tebarku እወዳችሃለሁ!

  • @tayeterefe779
    @tayeterefe779 4 роки тому

    Waw Godbless brothers

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 4 роки тому

    ስላም ነው

  • @abebemamecha8684
    @abebemamecha8684 2 роки тому +1

    ስነጠቁ በምድር የሚቀሩ ቅዱሳን አሉ

  • @aderamillo4576
    @aderamillo4576 2 роки тому

    HEBREWS 11: 5 BY FAITH ENOCH WAS TRANSLATED THAT HE SHOULD NOT SEE DEATH; AND HE WAS NOT FOUND; BECAUSE GOD TRANSLATED HIM; FOR HE HATH HAD WITNESS BORNE TO HIM THAT BEFORE HIS TRANSLATOIN HE HE HAD BEEN WELL_ PLEASING UN TO GOD:

  • @zufanworku3135
    @zufanworku3135 Рік тому

    Sile nitiket ke Bible eyeteqesachihu astemirun...yimeslegnalinima hulum yilal

  • @bethelihembiru986
    @bethelihembiru986 2 роки тому

    መንፈስ ቅዱስ ከንጥቀት ቡሀላ ምድር ላይ ይኖራል?

  • @user-tr2gr7bk7z
    @user-tr2gr7bk7z Місяць тому

    ከንጥቀት ቀጥሎ የምመጣዉ አርማጌዶን ነዉ ወይስ ዳግም ምጻት ነዉ? ደረጃዉን ብታስቀምጥልኝ ?

  • @PasterLite
    @PasterLite 4 місяці тому

    Ha Ha

  • @tujubakelecho3043
    @tujubakelecho3043 3 роки тому

    Please

    • @misganawgebey7971
      @misganawgebey7971 3 роки тому

      מיאוד מצוין פאסתר אספוו ፓስተር እ። ር አብዝቶ ይበርክህ ትምህርትህ በጣም ይባርካል በጣም ግልጽና በጥቅስ የተደገፈነው።

  • @abebemamecha8684
    @abebemamecha8684 2 роки тому

    በጣም ይቆራረጣል ይቅርታ

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 2 роки тому +1

    ፖስተርዬ ሪያሊቲን አልተረዳችሁም፣ ወይም ስለናንተ ዙሪያ ብቻ ነው የምታወሩት።። ዛሬ ቸርች መሄድ መገፋት ሆኖብን እንጂ ማን ወገንን፣ ህብረትን ይጠላ ብለህ

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 2 роки тому

    👇?????

  • @addgizaw7059
    @addgizaw7059 10 місяців тому

    እነዚህ ከንጥቀቱ ቦሗላ ጌታ ከመመለሱ በፊት በመከራ ውስጥ የሚመሞቱ ለሺህ ዓመት አብረው ይመለሳሉ ወይ ?

  • @aderamillo4576
    @aderamillo4576 2 роки тому

    RAPTURE IS AMAZING GLORY.

  • @raheladane9232
    @raheladane9232 4 роки тому +2

    ለየት አልክብኝ ፓስተር አስፋው ብዙ እውቀት አገኘው ነቃሁኝ

  • @user-kj1wl4yn2p
    @user-kj1wl4yn2p 9 місяців тому

    ሉቃስ 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁹-¹¹ ወደ ኢየሩሳሌም ደግሞ ወሰደው፤ በመቅደስም ጫፍ ላይ አቁሞ፦ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝልሃል፥ እግርህንም በድንጋይ ከቶ እንዳትሰናከል በእጃቸው ያነሡሃል ተብሎ ተጽፎአልና የእግዚአብሔር ልጅስ ከሆንህ፥ ከዚህ ወደ ታች ራስህን ወርውር አለው።
    ¹² ኢየሱስም መልሶ፦ ጌታን አምላክህን አትፈታተነው ተብሎአል አለው።

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 4 роки тому

    አሜንንንንን