ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ (ክርስቶስ) የሆነው መቼ ነው? በወንድም ዳዊት ፋሲል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 119

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 Рік тому +24

    የተባረክ ዴቭ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ዛሬም እንደ አዲስ እንደተወለደ ክርስቲያን ለነፍሴ መዳን የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን እያወኩትና በደንብ አድርገህ እንዳውቀው ስላደረክ ያንተ የሆነው ሁሉ በእጥፍ ይባረክ እንኳንም በዚህ ዘመን ተወለድክልን አንድ ቀን ጌታ ቢፈቅድ ከእግሮችህ ስር ሆኜ እንደ ማር የሚጣፍጠውን አንደበትህን መስማት ፍላጎቴ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ።

  • @ees988
    @ees988 Рік тому +13

    አንተን ስሰማ መጽሐፍ ቅዱሴ ይባስ እወደዋለሁ ። በረከቴ ነህ ወንድሜ ዴቭ🌹

  • @kassudejene9314
    @kassudejene9314 Рік тому +7

    ከእግዚአብሔር የሆነ ዕውቀት ፣ በቃሉ ላይ የተመሠረተ ስላስተማርኸን ጌታ እግዚአብሔር የቃሉን ዕውቀት በክርስቶስ ኢየሱስ ያብዛልህ ።

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Рік тому +8

    ዳዊትዬ በሰላም በጸጋና በምህረቱ ይባርክህ። ለእኔ ልዩ ስጦታዬ ነህ።ስለ አንተ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁንልን።

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Рік тому +4

    ወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣ ህጻኑ ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

    • @Wudeeee
      @Wudeeee 7 місяців тому

      እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @firaoletefa8852
    @firaoletefa8852 9 місяців тому

    እየሱስ ክርስቶስ ትምህርት ቅድም ያስተማራቸውን ልቀቁልን ፅጋው ከእናንቴ ጋር ይሁን

  • @lizabellalulu1546
    @lizabellalulu1546 Рік тому +7

    ይሄን ዛሬ ሰማን አቅም ነበር ሆሆሄ ከየት አነሳልን ይህን ወንድም ጌታ እውነቱን ነው ሰው አለኝማለቱ ክብር ለክርስቶስ መሲሁ እየሱስ

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 Рік тому +9

    ፀጋዉ ይብዛልህ ወንድማችን።እናመሰግናለን !🙇🏽‍♀️🙏🏽💕

  • @tigistbetseha2603
    @tigistbetseha2603 Рік тому +3

    ተባረክ ትጉህ የጌታ ባሪያ ፡፡ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ አስከ ጌታ ቀን ያብዛልህ

  • @buzubuzu-iu6fm
    @buzubuzu-iu6fm Рік тому +3

    እዉነት ሃይማኖት ገዳይ ነዉ አሁን በራልኝ በሃይማኖት ሰሰቃይ ነበረኩ 😢😢😢
    ጌታ ረዳኝ አበራለኝኝኝ ተመሰገን

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 Рік тому +3

    አባት ሆይ መስማት የሚችልበትን ጸጋና ምህርት ስለ በዛህልኝ አመሰግናለሁ ዴቭ ጸጋና ሰላም ምህርትም ይብዛልህ

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 Рік тому +3

    “ክርስቶስ ነው ብሎ በኢየሱስ የሚያምን ሁሉ ከእግዚአብሔር ተወልዶአል፥ ወላጁንም የሚወድ ሁሉ ከእርሱ የተወለደውን ደግሞ ይወዳል።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 5፥1

  • @henokadnew4931
    @henokadnew4931 2 місяці тому

    አንተን የሰጠን ጌታ የተባረከ ይሁን

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 Рік тому +4

    የምወድህ ወንድሜ ዴቭ ጸጋ ይብዛልክ ።❤👏

  • @amanuelebrahim1585
    @amanuelebrahim1585 Місяць тому

    ተባረክ ወንሜ ትልቅ ትምርት❤

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ❤🙏

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 Рік тому +1

    ምን አይነት መገለጥ ነው ፤ጸጋ እና ምህረት ይጨማምርልህ።

  • @selamawitdesalegn3587
    @selamawitdesalegn3587 Рік тому

    ኢየሱስ ክርስቶስ የህያው የእግዚአብሔር ልጅ ነው...አሜን

  • @kiflebidika7537
    @kiflebidika7537 Рік тому +1

    ❤❤❤❤ Devye thank you! Christ is revealing his word in you , I thank Jesus about you!

  • @yeridagaga9831
    @yeridagaga9831 Рік тому +1

    Waqayyoo guddaa si haa ebbisuu!
    gaaffiwwaan hedduu namaa rakkisuu baayee nu deebisa jirtaa obbolessa keenya Dawiit. Kanan olitti Ayyaniif hubbanaan sif haa baayatu! Ameen!

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 Рік тому +1

    በጣም ነው የገረመኝ የብዙ ዘመን ጥያቄዬ ነበር አሁን ገብቶኛል አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 8 місяців тому

      Baunat ine irasu yeunat betam now dasiyalag yanemi tiyaqe nabara simalas gin lageta fiqr chamarabg yemir

  • @AkliluPetros-e1w
    @AkliluPetros-e1w Рік тому +2

    God bless you and your family. This is really true teaching of the Holy Bible. I am blessed too.

  • @lizabellalulu1546
    @lizabellalulu1546 Рік тому +3

    ዴቭሹ ኑርልን ዉንድሜ

  • @eldana2945
    @eldana2945 7 місяців тому

    “ከእውቀት ከፍለን እናውቃለንና፥ ከትንቢትም ከፍለን እንናገራለንና፤”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥9
    “መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፦ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል።”
    - ሉቃስ 1፥35
    ሉቃስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁷ በመንፈስም ወደ መቅደስ ወጣ፤ ወላጆቹም እንደ ሕጉ ልማድ ያደርጉለት ዘንድ ሕፃኑን ኢየሱስን በአስገቡት ጊዜ፥
    ²⁸ እርሱ ደግሞ ተቀብሎ አቀፈው እግዚአብሔርንም እየባረከ እንዲህ አለ፦
    ²⁹ ጌታ ሆይ፥ አሁን እንደ ቃልህ ባሪያህን በሰላም ታሰናብተዋለህ፤
    ³⁰-³¹ ዓይኖቼ በሰዎች ሁሉ ፊት ያዘጋጀኸውን ማዳንህን አይተዋልና፤
    ³² ይህም ለአሕዛብ ሁሉን የሚገልጥ ብርሃን ለሕዝብህም ለእስራኤል ክብር ነው።
    ድቭ የጠቀሳቸው ሁሉም ስለሚወለደው የተነገሩ ትንቢቶች ናቸው በመወለዱ
    ዮሐንስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
    ² ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
    ³ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።
    “ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።”
    - ዮሐንስ 1፥14
    የሚለው ተፈጸመ መዝሙረኛው ዳዊት ከሱ በኋላ ስለሚወለደው መሲህ በትንቢት ሲናገር የዘመናችን ዳዊት ደግሞ ትንቢት አይደለም ያኔውኑ ተወልዷል ይለናል። ይህ ደግሞ ኢየሱስ ሁለት ልደት አለው ለሚለውና እግዚአብሔር ፈጥሮታል ለሚለው ትምህርት እውቅና መስጠት ነው። በዚህም ቃል ስጋ ሆነ የሚለው ውሃ በላው ማለት ነው። ዴቭ ግን የኦርቶዶክስ ትምህርት ተጽኖ አለቀቀውም። ቢሆንም ለመጽሐፍ ቅዱስ ይበልጥ መነበብ አስተዋጽኦ አድርጓል።እውነቱ ግን ይህ ነው።
    ኤፌሶን 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁹ በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥ የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤
    ¹⁰ በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።
    ¹¹ እንደ ፈቃዱ ምክር ሁሉን የሚሠራ እንደ እርሱ አሳብ፥ አስቀድመን የተወሰንን በክርስቶስ ደግሞ ርስትን ተቀበልን።
    ¹² ይኸውም፥ በክርስቶስ አስቀድመን ተስፋ ያደረግን እኛ ለክብሩ ምስጋና እንሆን ዘንድ ነው። እርሱ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር እንዴት? ካልን“እርሱንም በእግዚአብሔር በተወሰነው አሳቡና በቀደመው እውቀቱ ተሰጥቶ በዓመፀኞች እጅ ሰቅላችሁ ገደላችሁት።” ተብሎ እንደተጻፈ ነው። መዝሙር 2። ትንቢት ነው የተነገረለት ነው።
    - ሐዋርያት 2፥23

  • @Birukyohannes-qn3mb
    @Birukyohannes-qn3mb Рік тому

    ዴቭ ተባረክ ቃሉን ብቻ በግልፅ ስለምታስተምር ጌታን አመሰግናለሁ

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Рік тому +1

    እጀግ የተባረኩበት ድንቅ ትምህርት ።

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 Рік тому +1

    Dave, may God's grace and mercy still be with you. I was born a Christian, but I cannot understand this truth to this day. But now this truth is clear to me. This is a satisfactory answer for our Muslim brothers. And this truth is very, very important to Christians who do not understand this truth. This is the Foundation of the Christian faith. Dave🥰🥰❤️🙏🙏

  • @gelanagudeta3088
    @gelanagudeta3088 Рік тому

    የቃሉን መገለጥ ከዚ በላይ ያብዛልህ ዴቭዬ ኣንቴ ጌታ በኣንቴ የብዙዎች አይን ለወንጌል የከፈተ ነው ሰላሙንና ምህረቱን ጸጋውን ያብዛልህ በጸጋው በርታልን

  • @henoksisay1224
    @henoksisay1224 Рік тому +1

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድም ዳዊት

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Рік тому +1

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤

  • @tebabuwondamu1022
    @tebabuwondamu1022 Рік тому +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክ ዴቭ

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 7 місяців тому

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @alemmengistu2743
    @alemmengistu2743 Рік тому +1

    ጸጋና ሰላም ያብዛልህ አሜን❤❤❤

  • @GirmaAbinew-b2b
    @GirmaAbinew-b2b 15 годин тому

    wow God bless

  • @getnetgetahun945
    @getnetgetahun945 Рік тому +1

    አመሰግናለሁ❤🙏

  • @sosinagezuugezuu787
    @sosinagezuugezuu787 Рік тому

    Wad geta yemasetga timiret new yente timaret sel anet geta amesegalew yanet yehonew nagerga hulu yebarek beyesusem 🥰🙏

  • @emmanuelgetu6436
    @emmanuelgetu6436 Рік тому

    I always blessed by your teachings.
    You are blessed brother. Thanks

  • @megersabekele3651
    @megersabekele3651 Рік тому

    ዴቫ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 😍

  • @radetradet-to9mp
    @radetradet-to9mp Рік тому +2

    ዴቭዬ❤❤❤❤

  • @NahomMerga
    @NahomMerga 8 місяців тому

    Tebarekelen menewedeh wendemachen. Enjig telek bizu negeren yemigelt melekt new geta yenegeren bante. I was like Wow

  • @tsheytakley5757
    @tsheytakley5757 Рік тому +2

    God bless you 🙏

  • @henokbehailu5762
    @henokbehailu5762 Рік тому

    ኡፈይ ተባረክ። ብርሃን በጨለማ ይበራል...

  • @tadyzelalem6059
    @tadyzelalem6059 Рік тому

    ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Рік тому +1

    ወገኖቼ፣ይህ እውነተኛ ወደ ቤ/ክ.ክርስቲያኖች በንሰሐ እንዲመለሱ የመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ ስለሆነ፣ህዝቡ እንዲያነበው ሲባል እንዳታጠፉት በጌታ ፍቅር እለምናችኋለሁ፣ተባረኩ፣ እማማ ነኝ፣እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

  • @Gofla111
    @Gofla111 6 місяців тому

    ተባረክ

  • @ermiastassew8300
    @ermiastassew8300 Рік тому

    Besiga tegelete bel eshi bro

  • @betelwedaje2434
    @betelwedaje2434 Рік тому

    የረዳህ ስሙ ቅዱስ ነው ሃሌ ሉያ❤❤

  • @mullermesfin
    @mullermesfin Рік тому

    deva ye geta tsega ena selam yibezaleh betam nw yemwedeh betam nafkachugnal wengel yeberalegn ante gar meteche memar kejemerku gize jemro nw keza befit gn saygebagn ke beteseboche gar church ehedalew gn saygebagn more grace dev

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Рік тому

    God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻

  • @negusutufa9586
    @negusutufa9586 Рік тому

    ለአንተ መገለጡ ለኛ የቃሉ ረሃብ ይጨምር

  • @elroigospelmissionaries114
    @elroigospelmissionaries114 Рік тому

    God bless you Dave

  • @dambiidolloo8923
    @dambiidolloo8923 Рік тому

    Thank you

  • @misgana4855
    @misgana4855 Рік тому

    Bezi wendm tmhrt mtimaru be live tadlach enga enkan be UA-cam tebarkenal yemt teykut wendmoch yabzachu enga endnmar you are blessed 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💯💯💯💯☝️

  • @simonbirhanu891
    @simonbirhanu891 Рік тому

    ተባረክ ዴቮ

  • @HilinaHiwot
    @HilinaHiwot Рік тому

    God bless you

  • @hbdbbbdbb2601
    @hbdbbbdbb2601 Рік тому +1

    Wow ዛሬ ገባኝ

  • @samuelregassa-rc7vj
    @samuelregassa-rc7vj Рік тому

    ፀጋውን ያብዛልህ ድንቅ ትምህርት ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @danieldegaga8571
    @danieldegaga8571 Рік тому +2

    ከቅድመ ዓለም ጀምሮ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ከነበረ መነሻ ወይም በቅድመ ዓለም የተወለደበት ቦታ አለ ማለት ነወ? እንዲህ ከሆነ ልጅ ደግሞ ከአባት ያንሳል ምክኒያቱም ኢየሱስ እራሱ አባቴ ከእኔ ይበልጣል ብሏል ስለዚህ በቅድመ ዓለም በስላሴ(Trinity) አስተምህሮት ውስጥ መበላለጥ አለ ወይ? በብሉይ ኪዳን ስክርስቶስ የተገለጠባቸው ቦታዎች ሁሉ በእግዚአብሔር ልብ ውስጥ ያለውን ሰዎችን ከኃጢያታቸው የሚያድናቸው እግዚአብሔር እራሱ ሰው ሆኖ በክርስቶስ ቅባት ተቀብቶ ወደፊት እንደሚገለጥ የሚያመለክት የወደፊት ፕላን አይደለም ወይ? ብዙዎቹስ የብሉይ ኪዳን ቃሎች ትንቢቶች እንጂ አካል ለብሰው የነበሩ አልነበሩም ስለዚህ ልጅ ከነበረ የሆነ ቦታ ተወልዶ ነበረ የሚለውን ሃሳብ ያመጣብኛል እና ይህን ሃሳብ ብታብራራልኝ ተባረክ

  • @LOGA-zo1ni
    @LOGA-zo1ni Рік тому

    ወንድማች ዴቭ እግዚአብሔር ለጠፋን ትውልድ በኃይል አስነስቶሃል!! እባካችሁን የዴቭ ቸርች የት ነው አባል መሆን እፈልጋለሁ

  • @tsionsamuel6539
    @tsionsamuel6539 Рік тому

    egzabher yebarkeh!

  • @tesfalidettilahun4814
    @tesfalidettilahun4814 Рік тому

    Jesus is God
    Jesus is the son of God
    Jesus is the son of man
    Jesus is the son of David
    Not only son He also called by prophet isayase Everlasting Father. May God bless you

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Рік тому

    wow girum new tebarek Dave

  • @mitikudassa793
    @mitikudassa793 Рік тому

    እኔ ምንም አልልም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!!

  • @asemamawabera1790
    @asemamawabera1790 Рік тому

    ጥ ያ ቄ 1/ ????? አይሁዶች ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ያምናሉ ???
    ጥያቄ 2/ ማሪያም የወለደችው አምላክ ነው ወይስ ሰው ነው ?
    ፓስተር ዴቭ ጥያቄውን ስለምትመልስልኝ አመሰግናለሁ።

  • @aynohsen8973
    @aynohsen8973 Рік тому

    አጋልግሎትህ ዘማንህ በእየሱስ ስም ይባረክ

  • @lmezmur4736
    @lmezmur4736 Рік тому

    Dave geta yibarkeh

  • @linadani6276
    @linadani6276 Рік тому

    Good.

  • @bichuemish5496
    @bichuemish5496 Рік тому

    Tebarek bebzu 🥰

  • @amanuelandemeskel7577
    @amanuelandemeskel7577 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiatube_2
    @ethiopiatube_2 8 місяців тому

  • @EypbtekleTekle-mh6co
    @EypbtekleTekle-mh6co Місяць тому

    Menfeskidus bedab eysrhisilalhi tebarek

  • @kassahunzewdie7057
    @kassahunzewdie7057 9 місяців тому

    አስተካክል ባክህ ሐዋ 2:36 እና ሐዋ 10:38 ን ከዮሐ 1:1-5 እና ከፊልጵስዩስ 2:7-8 አስማማው፡፡ቃል ነበረ ሀላፊ ጊዜ ሥጋ ሆነ(ሠው ሆነ የአሁን ጊዜ) በእግዚአብሔር መልክ ነበረ(በጌታ መልክ ነበረ) ይህንን በመተው በባሪያ መልክ በሠው መልክ ሠው ብቻ በመሆን ነው ከሠው የተወለደው፡፡አምላክ ሠውን ይወልዳል(ከላይ ወደታች) እንጂ ሠው መለኮትን ሊወልድ በፍፁም እደግመዋለሁ በፍፁም አይችልምና ማርያም የወለደችው መለኮታዊ ክብሩን በመተው ፍፁም ሠው ብቻ የሆነውን ኢየሡስን ነው ዮሐ 17:5:::ፍፁም ሠው ሆኖ ባይገለጥ ኖሮ የሠውን የሐጢያት ዕዳ መክፈል አይችልም ነበር ሁለተኛው አዳም(ሠው) ነው 1ኛ ቆሮ 15:47 መለኮት ሆኖ ወርዶ የሠውን ሐጢያት ሊከፍል አይችልም አምላክ ሐጢያተኛ አይደለም ሐጢያቱ የሠው ልጅ ነው፡፡መንፈስ ቅዱስን እስኪሞላ ክርስቶስ(የተቀባ) አልነበረም፡፡ስለዚህ የእግዚአብሔር ልጅነቱ የተገለፀው መንፈስ ቅዱስን ሢቀባ መሆኑ የሚያሣየው ፍፁም ሠው ሆኖ የተቀባ መሆኑን ነው ሐዋ 2:36:ሐዋ 10:38 ቢያንስ ይህንን ጥቅስ አምነህ ተቀበል ጭፍን አትሁን፡፡ሥለክብርህ ሣይሆን ሥለክርስቶሶ ክብር ለመኖር የምትፈልግ ከሆነ ሥህተትህን እየተቀበልክና እያረምክ እራሥህን እያነፅክ ለማገልገል ጥረት አድርግ

  • @tesfayetube4845
    @tesfayetube4845 Рік тому

    ለሰዉ ልጅ ጠንቅ የሆነ መንግስት እንደ ሰዉ ፓወር ሼር አላደርግ የምድር ገዢዉ ካለዉ ገዢዉ ለሰዉ ልጅ ምኑ ነዉ፤፤

  • @TaweRafas-nv9kg
    @TaweRafas-nv9kg 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @dagimalemayew8942
    @dagimalemayew8942 Рік тому

    amelakenet ena sewenet tewaheduwal ?

  • @kurabachewbelayneh7040
    @kurabachewbelayneh7040 Рік тому

    Ye kirstos siga ke mariyam new weyis ke semay new?

  • @tihitinawolde9646
    @tihitinawolde9646 Рік тому

    Tsega ybzaleh

  • @waleligndebalke1665
    @waleligndebalke1665 Рік тому +1

    ክርስቶስ እኮ የተቀባ ማለት ከሆነ አምላክ እንዴት ይሆናል? አምላክ ምን ጎድሎት በመንፈስ ቅዱስና በሀይል እንዴት ይቀባል? ከዮሐንስ ጥምቀት ጀምሮ የሆነውን ታውቃላችሁ ።እግዚአብሔር ኢየሱስን በሐይልና በመንፈስ ቅዱስ ቀባው ተብሎ ተፅፏልና።እግዚአብሔርን እግዚአብሔር እንዴት በሐይልና በመንፈስ ቅዱስ ሊቀባው ይችላል።ኢየሱስም የጌታ መንፈስ በእኔ ላይ ነው።...ጌታ እግዚአብሔር ቀብትኛል ያለው ልክ በዮሐንስ ተጠምቆ አገልግሎት ሲጄምር ነበር።ስለዚህ ኢየሱስ የተቀባው በዮርዳኖስ መንፈስ ቅዱስ በእርሱ ላይ ሲወርድ ነው የሚለው ሀሳብ እንዴት ይታያል?

  • @adoniyastulu9261
    @adoniyastulu9261 Рік тому

    ወንድሜ ዳዊት ማቴ 22፡43 ትን ጠቅሰህ ክርስቶስ በዳዊትም ዘመን ልጅ ሆኖ ነበር ካልክ ዳዊት ስለክርስቶስ ትንቢት እየተናገረ መሆኑን ትረሳውና መዝሙረ ዳዊት ማዕራፍ 22 ሙሉ ምዕራፉ ስለጌታ ስቃይና ስቅለት መሆኑን ስትረዳ ያኔም ተሰቃይቶ ነበር ተሰቅሎ ነበር ልትል ነው?
    ወዳጄ ትንቢት የሚባል ነገር አለ፡፡ ያልሆነ ነገር ግን ወደፊት ሊሆን ላለ ነገር የሚነገር '' ትንቢት ''፡፡

    • @aelafzewdu4863
      @aelafzewdu4863 Рік тому

      Dont forget that God is omniscient ,He has knowledge of everything in eternity. Prophecy is the prior revealetion of what God already knows into the physical world.

    • @adoniyastulu9261
      @adoniyastulu9261 Рік тому

      ​@@aelafzewdu4863 I don't think you watched the entire video and able to relate my comment. Any way, for some thing to be known prior to its happening, doesn't make it physical. prophecy is for something that did not happen. if it is already manifested there is no need of prophecy. your argument is fallacious.

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 Рік тому +1

    dave wodalehu ❤

  • @EypbtekleTekle-mh6co
    @EypbtekleTekle-mh6co Місяць тому

    Minlibel yezemeachin ewnetegna astemary nehi tsega ybzalhi

  • @kediribrahim2090
    @kediribrahim2090 Рік тому

    Mani shomewu ?

  • @beletepetroskurubo704
    @beletepetroskurubo704 Рік тому

    Dave, brother!
    May God advance his Grace on you more and more.
    Though I couldn't follow all of your teachings, I am immensely happy with the way you deliver the word of God.
    This is the brightened Gospel I see on you.
    Let it be, I have some general question concerning biblical teachings. So please, give me your personal phone address.
    More grace!!!!
    You are already Blessed!!!
    Your Phone Number ????????

    • @tsehaiabraha8845
      @tsehaiabraha8845 Рік тому

      Glory to the Almighty God. Blessings. Always tell the TRUTH OF THE GOLDEN BOOK.

  • @tsehaytadesse3976
    @tsehaytadesse3976 Рік тому

    Silkhn bagegn?

  • @kassahunzewdie7057
    @kassahunzewdie7057 11 місяців тому

    ኢየሡስ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው፡፡መንፈስ ቅዱስን ሢሞላ ነው፡፡ የእግዚአብሔር ልጅነት የሚገለፀው መንፈስ ቅዱስ በመሞላት ብቻ ነው፡፡ኢየሡስ ፍፁም ሠው ብቻ ነበረ፡፡ሠው ባይሆን ኖሮና የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ቢወለዶ ኖሮ **መንፈስ ቅዱስን አይሞላም ነበረ** ምክንያቱም የእግዚአብሔር ልጅ መንፈስ ቅዱስን አይሞላም ነበር፡፡ማርያሞ የወለደችው ቢጤዋን ሠውን እንጂ አምላክን አልወለደችም፡፡በእግዚአብሄር መልክ የነበረ እራሡን ባዶ አድርጎ ነው ፍፁም ሠው ነው የሆነው፡፡ሁለተኛው ሠው ነው፡፡ክርስቶስ ሳይሆን በፊት ሣይቀባ በፊት የእግዚአብሔር ቃል ነበረ ይህም ቃል እግዚአብሄር ነበረ ነበረ ሐላፊ ነው፡፡

    • @zechariasmulugeta
      @zechariasmulugeta 6 місяців тому

      ሠላም ወንድሜ ያነሳህው ክፍል በዚህ ክፍል ፈትሸው በዩሐ1:1-3 በመጀመሪያው ቃል እንደነበረ ይህም ቃል በእግዚአብሔር ዘንድ እንደነበረ ያም ቃል እግዚአብሔር እንደ ነበረ ይናገርና በዩሐ1:18 “መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም፤ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው።”
      - ዮሐንስ 1፥18 ይላል በእነዚህ ጥቅሶች ውስጥ የኢየሱስን ከጊዜ በፊት/በዘላለም ውስጥ ኢየሱስ በእግዚአብሔር ዘንድ እንደ ነበረ
      ኢየሱስ እግዚአብሔር ወይም አምላክ መሆኖን
      ሁሉ በእርሱ እንደሆነ ያለ እርሱ ምንም እንዳልሆነ
      ኢየሱስ እግዚአብሔር እንደ ገለጠው በተናገረበት ሥፍራ ላይ በአባቱ እቅፋ ያለ አንድ ልጁ ተረከው ሲል ልናነሳው የሚገባ መቼ ነው ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው የሚለውን ጥያቄ እንድናነሳ ያረገናል በክፍሉ አግባብ ከተመለከትከው ኢየሱስ አሰቀድሞ በአባቱ ዘንድ ሳለ የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ እንዳለ ይነግረናል እንጂ ከተወለደ በኃላ ነው አይልም

  • @habtamubeyene9469
    @habtamubeyene9469 Рік тому

    ክርስቶስ ማለት የእግዚአብሔር ልጅ ማለት ነው ብሏል pastor. ነገር ግን ክርስቶስ ማለት የተቀባ ማለት እንደሆነ ነበር የምናቀው:: የሚቀባው ደግሞ ሰው ነው::

  • @Walelign-k7j
    @Walelign-k7j 3 місяці тому

    ወንድማለም ያህዌ አዶናይን ወይም እግዚአብሔር ጌታን በቀኜ ተቀመጥ አለው ይላል እንጂ አዶናይ አዶናይን አይልም።YHWE said to Kurion ።Kurios ወይም ጌታ ተብሎ ለመጠራት ደግሞ የግድ እግዚአብሔር መሆን አይጠበቅበትም ።ዳዊትም ጌታ ተብሎ ተጠርቷልና።ዳዊት ጌታዬ ብሎ ለመጥራት እግዚአብሔር ለዳዊት ልጅ በፍጥረት ሁሉ ስልጣን ቢሰጠው በቂ አይደለምን? እግዚአብሔር ፈርኦን ዮሴፍን እንደሾመው አይነት እንደ አንድ ፃድቅ ሰው በህያዋንና በሙታን ላይ ቢሾመውም ጌታዬ ብሎ ሊጠራው አይችልምን? ክርሰቶስ ማለት የተቀባ ማለት ከሆነ አንድ ንጉስ ደግሞ የሚቀባው ለአገልግሎት ከሆነ ኢየሱስ ከመወለዱ በፊት ተቀብቷል ማለቴ ትርጉሙ ምንድን ነው? ማለት አምላክ አምላክን እንደት ሊቀባ ይችላል? ከተቀባም ሰው ከሆነ በኋላ ቢሆን የበለጠ ትርጉም አይሰጥምን? ቀቢ ከተቀቢ ያንሳልና ኢየሱስ ከመወለዱ በፊት በአብ ተቀባ ማለት ኢየሱስን ከአብ ማሳነስ አይሆንምን?
    የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ❤

  • @soritikidane1309
    @soritikidane1309 Рік тому

    ውድድድድድድ

  • @adoniyastulu9261
    @adoniyastulu9261 Рік тому +2

    ክርስቶስ ማለት የእግዚአብሄር ልጅ ማለት ከሆነና ውልደቱ መጀመሪያ ከሌለው ከዘለዓለም ከሆነ ያልተወለደ እንዴት ልጅ ሊባል ይችላል? ልጅ ለመባል እኮ መወለድ ያስፈልጋል፡፡ ኢየሱስ '' እኔ ከአብ ወጥቼ መጥቻለሁ'' ማለቱ አይደል እንዴ ''የእግዚአብሄር ልጅ'' ያስባለው? መልዐኩ ለድንግል ማርያም ፦
    “መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፦ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል።”
    - ሉቃስ 1፥35
    ከዚህ ክፍል በፊት በየትኛውም የብሉይ መጽሃፍ የእግዚአብሔር ልጅ ወይም ክርስቶስ የሚባል የተገለጸ የለም! ምክንያቱም አልተወለደማ ! ልጅ የተባለ ሁሉ ማንም ቢሆን ለመገኘቱ ፣ ልጅ ለመባሉ መጀመሪያ ሊኖረው ይገባል፡፡ ምንም መፈላሰፍ ሳያስፈልግ ኢየሱስ ክርስቶስ ከማሪያም ሲወለድ የእግዚአብሔር ልጅ የተባለው መንፈስ ቅዱስ በማሪያም ላይ ስለመጣና የልዑል ሀይል ስለጸለላት Overshadowed ስለሆነች እና ቃልም ስጋ ሆነ ጸጋንና እውነትን ተሞልቶ ባእኛ ስለአደረ ( አማኑኤል) ስልሆነ ነው ፡፡
    The Holy Ghost shall come upon thee, and the power of the Highest shall overshadow thee: therefore also that holy thing which shall be born of thee shall be called the Son of God.
    therefore also that holy thing which shall be born of thee shall be called the Son of God.
    therefore also that holy thing which shall be born of thee shall be called the Son of God.
    therefore also that holy thing which shall be born of thee shall be called the Son of God.
    therefore also that holy thing which shall be born of thee shall be called the Son of God.
    therefore also that holy thing which shall be born of thee shall be called the Son of God.
    therefore also that holy thing which shall be born of thee shall be called the Son of God.
    አትሳቱ እግዚአብሄር አይዘበትበትም ፡፡ ዘለዓለም ማለት የብዙ ቀናት ድምር ውጤት ማለት አይደለም፡፡ እርሱ በስጋ ተገለጠ ወይም ቃሉን ስጋ አድርጎ የመለኮትነቱን ሙላት በሚታይ ማንነት ገለጠበት እንጂ ከዘላለም በፊት ልጅ የነበረ የእግዚአብሄር ልጅ ለሁለተኛ ጊዜ ከማርያም ተወለደ እንጂ ድሮም ልጅ ነበር ማለት መሳት ነው፡፡
    ጌታ ሁለት ጊዜ ነው የተወለደው ማለት ነው? በመንፈስና በስጋ? ከእግዚአብሄር አብና ከማሪያም ?
    በስጋ መወለድ እንዴት እንደሆነ እናውቃለን በመንፈስ መወለድስ እንዴት ነው?

    • @ephrem4041
      @ephrem4041 Рік тому +1

      ምን እያለ እንደሆነ እየተረዳህ ነዉ ግን? ክርስቶስ የእግ/ር ልጅ የሆነዉ መቼ ነዉ? ከመሪያም ስወላድ ነዉ ወይስ ከዘላለም ነዉ?

    • @adoniyastulu9261
      @adoniyastulu9261 Рік тому

      ​@@ephrem4041 አንተ መቼ የሆነ ይመስልሃል?

  • @kurabachewbelayneh7040
    @kurabachewbelayneh7040 Рік тому

    Dabe sile apostolic church astemirot bitnegren.

  • @yemiserachbirhanu9426
    @yemiserachbirhanu9426 Рік тому

    Rapture ??

  • @ShumayShay
    @ShumayShay 5 місяців тому

    Tesastehal wrong before in isiah 7.14 isiah 9.6 isiah 53 .hulu tetsefewal anbibew keza new jibriel le miriam yetegeltselat

  • @deaconabrham
    @deaconabrham Рік тому

    እንዴ ዴቭ ኢየሱስ የሚለው ስም የሥጋው ብቻ ነው ሊባል ነው እንዴ???
    እንዲህ እሚባል የለም ኢየሱስ የተዋህዶ ስሙ ነው።
    ያ ማለት መለኮት በድንግል ማርያም ማኅጸን ነው ከሥጋ ጋር የተዋሀደው
    በተለይ የነ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ (Christomos)፣የነ ቅዱስ አትናቴዎስ፣ቅዱስ ቄርሎስ ቅዱሳት መጻሕፍት መነበብ አለባቸው።
    በተለይ ተረፈ ቄርሎስን ብናነብ ጥሩ ነው።
    Cyril formula ይነበብ።
    ቅዱስ ቄርሎስ Miaphysite ብሎ ነው የጻፈው።
    ኢየሱስ የሥጋ ብቻ ስም አይደለም።
    የሥጋ ብቻ (የፍጡር ሥጋ ብቻ) ከተባለማ የፍጡር ስም እንዴት ሊፈውስ ይችላል??
    ስለዚህ እናስተውል ወገኖቼ ።
    ኢየሱስ የሥጋ ብቻ ስም አይደለም።
    ከፍቅርታ ጋር እኔ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዲያቆን ነኝ።
    ግን ያን ያህል ከወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት እና ካቶሊክ (ሥላሴያውያን) ጋር ያለን ልዩነት በጣም ቀላል ነው አንድ መሆን እንችላለን።
    ግን እባካችሁ ስለ ነገረ ክርስቶስ ያለን ኦርቶዶክሳዊ አመለካከት እንዳይዛባ የሐዋርያነ አበውን መጻሕፍትን ብናነብ ጥሩ ነው ።
    የጥንት አበውን መጻሕፍት ማለቴ ነው።
    እንጂ የአሁን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መምህራን ምናምን ብዙ ጸረ ወንጌል የሆኑ ክህደት ያሉባቸው መጻሕፍት ነው የሚጽፉት የሚያሕተምሩት።
    የአሁን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የኢየሱስን ምልጃ ክዳለች፣ያለማርያም ምልጃ ዓለም አይድንም የሚል ጸረ ወንጌል ትምህርት ታስተምራለች ተሐድሶ ብቻ ሳይሆን ሥር ነቀል ለውጥ ያስፈልጋታል።
    የጥንት አበውን መጻሕፍት ግን እናንብብ ቅዱስ ቄርሎስ ሌሎችም አበው እንዳሉት እንደጻፉልን ከሆነ ከተዋህዶ በኋላ ስለ ሁለትንነት ማውራት አይቻልም።
    ስለዚህ ኢየሱስ የሚለውስ ስም የሥጋው ብቻ ሳይሆን የመለኮትም ነው።
    ክርስቶስ አልፋና ኦሜጋ ነው ማለትህ ግን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ትክክል ነህ።
    ያ ማለት ህልውናው ከማርያም ከተወለደ ወዲህ ነው የሚል አመለካከት ያላቸው ሰዎችንም ወደ እውነት ያመጣል።
    ግን ጥያቄ የሆነብኝ ኢየሱስም አልፋና ኦሜጋ ነው ።ያ ማለት ክርስቶስና ኢየሱስ የአንድ አካል ስም ነው።
    ስለዚህ ኢየሱስ ስሙን ቅዱስ ገብርኤል ሲነግራት ቢታወቅም በሥላሴ ዘንድ የነበረ እግዚአብሔር በአትሮንሱ ያስቀመጡውና በሥጋ ሲገለጥ የተጠራበት ስሙ ነው።
    ለዚህ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ስመ መሐላ ዘኢይኄሱ፣
    ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ። የሚባለው።
    ስለ ክርስቶስ ያለን እምነት ከተጎዳ አደጋ ነው ።
    በቀረውስ ልዑል እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛላችሁ ይባርካችሁ።

  • @Mame-53-Aisha-9
    @Mame-53-Aisha-9 Рік тому

    በተነሳው ርዕስ ላይ ያለኝ personal ምልከታ!
    1. መፅሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስን 'የዘላለም አባት/ዘላለማዊ አባት/Eternal (Everlasting) Father' ት-ኢሳ 9:6..ላይ ይላል እንጂ... 'ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም ልጅ/ዘላለማዊ ልጅ/Eternal Son' የሚል በፍፁም አናገኝም! ካለ brother Dave ንገረኝ!
    ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው:: እውነት ነው:: ነገር ግን ከመቼ ጀምሮ ነው ልጅ የሆነው? እና ለምንስ አላማ? ይሄ ነው እንግዲህ ጥያቄው!
    2. ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ ከመገለጡ በፊት ምን ነበር?
    መፅሐፍ ቅዱስ በማያሻማ መልኩ የሚያስተምረን "በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።" ዮሐ 1:1-3 ላይ ብሎ ነው::
    ስለዚህ ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅድመ-ዘላለም ጀምሮ from eternity past ብሉይ ኪዳንን ጨምሮ "(ቃል-Logos) = እግዚአብሔር/ፍፁም አምላክ" የሚለውን እንጂ የምናገኘው...ት-ኢሳ 7:14 ላይ በተነገረው ትንቢት መሰረት ሥጋ ለብሶ ወደዚህ ዓለም ከመግባቱ በፊት... 'የእግዚአብሔር ልጅ' የሚልን ሀሳብ መፅሐፍ ቅዱስ ያስተምራል? አያስተምረንም::
    3. ታዲያ ከዚያ ምን ሆነ?
    "ቃልም (እግዚአብሔርም) ስጋ ሆነ" ዮሐ 1:14....ማለትም ፍፁም ሰው (የእግዚአብሔር ልጅ) መሆንን ጨመረ:: ...እኮ እንዴት? ከተባለ ደግሞ
    " መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፦ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል።" ሉቃ 1:35
    4. ለዘላለም እግዚአብሔር የነበረው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ (ሰው/ ሁለተኛው አዳም) መሆን ለምን አስፈለገው?
    ምክንያቱም የመጀመሪያው የእግዚአብሔር ልጅ (አዳም/ፊተኛው ሰው .. ሉቃ 3:38) ጠፍቷል (ከእግዚአብሔር ክብር ጎድሏል.. ሮሜ 3:23)
    5. "ኢየሱስ የሰው ልጅ---ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ" ብለሃል እንዲሁም "ኢየሱስ የሚለው ስም የሚወክለው የሰው ልጅ መሆኑን/ሰውነቱን ነው" ብለሃል... በሚከተሉት ክፍሎች ውስጥ የተጠቀሰው የኢየሱስ ስም ሰውነቱን ብቻ የሚወክል ይመስልሃል? I don't think so... Here you go...
    "ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።" ማቴ 1:21
    " ኢየሱስ ጌታ (እግዚአብሔር) እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤" ሮሜ 10:9
    'ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ ከመወለዱ/ከመገለጡ በፊትም የእግዚአብሔር ዘላለማዊ ልጅ/Eternal Son ነው' የሚለውን በመፅሐፍ ቅዱስ በግልፅ ያልተፃፈን ግለሰባዊ/subjective ሀሳብ ለማስረዳት ሁለቱን ስሞች መሰንጠቅ ተገቢ ነው ብዬ አላምንም...ምንም እንኩዋን ትርጉአሜያቸው ቢለያይም!
    6. "ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።" ዕብ 13:8 የሚለውን "ክርስቶስ ትናንት የለውምና እንዲሁም ኢየሱስ ብሎም ስለጀመረ ስለ ሰውነቱ ነው የሚያወራው" ብለሃል...I don't think so...በእኔ አመለካከት ክፍሉ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት/divinity ነው የሚናገረው!
    ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ በሥጋ ከመገለጡም በፊት 'ቃል (እግዚአብሔር)' እንደመሆኑ ሥጋ ከለበሰም በሁአላ ፍፁም አምላክ (እግዚአብሔር) እና ፍፁም ሰው (የእግዚአብሔር ልጅ) ስለሆነ ያኔም÷ አሁንም÷ወደፊትም ዘላለማዊ አይለወጤነትን/ perpetual sameness (immutability) in the past, present, and future ለማሳየት እንጂ ትናንት የሚለው commonly የምናውቀውን ዛሬ ሰኞ ስለሆነ ትናንት እሁድ ነበር አይነት አገላለፅ የለውም::
    ይብሱን ጥቂት ቁጥሮችን ወረድ ብለህ ዕብ 13:21ን ካየህ "... in his sight, through Jesus Christ; to whom be glory for ever and ever. Amen/ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ለርሱ (ለኢየሱስ ክርስቶስ) ይሁን" ይላል!
    Simple as that and it's self-explanatory. Right?
    7. መዝሙረ ዳዊት ላይ የተነገረው ትንቢት ነው (ባዲስ ኪዳን ሊሆን የተወሰንን ሀሳብ ነው...ልክ ት-ኢሳ በምዕራፍ 53 ስለ ኢየሱስ መከራ እንደተናገረው ማለት ነው)
    7.1 መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ-2 ላይ "...በእግዚአብሔርና በመሲሁ ላይ ተነሱ..." የሚለው ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሀጥያታችን ተላልፎ እንደሚሰጥና እነ ጵላጦስም ለፍርድ አሳልፈው እንደሚሰጡት ትንቢት ነው የተናገረው እንጂ እሱ (መዝሙረኛው) እየተናገረ በነበረበት ሰዓትም "ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነበር" የሚል ሀሳብ የለውም! ለዚህኛው ትንቢት ፍፃሜ የሚናገረውን ክፍል ሐዋ 4:25-28 በቅንነት ማንበብ እጅግ ጠቃሚ ነው! ግድ የለህም ልጥቀሰው!
    (የሐዋርያት ሥራ 4:25-28)
    ------------
    25 በመንፈስ ቅዱስም በብላቴናህ በአባታችን በዳዊት አፍ፦ አሕዛብ ለምን አጕረመረሙ? ሕዝቡስ ከንቱን ነገር ለምን አሰቡ?
    26 የምድር ነገሥታት ተነሡ አለቆችም በጌታና በተቀባው ላይ አብረው ተከማቹ ብለህ የተናገርህ አምላክ ነህ።
    27-28 በቀባኸው በቅዱሱ ብላቴናህ በኢየሱስ ላይ ሄሮድስና ጴንጤናዊው ጲላጦስ ከአሕዛብና ከእስራኤል ሕዝብ ጋር፥ እጅህና አሳብህ እንዲሆን አስቀድመው የወሰኑትን ሁሉ ሊፈጽሙ፥ በዚች ከተማ በእውነት ተሰበሰቡ።
    7.2 እንዲሁም መዝሙር 110:1 ላይ "ጌታ ጌታዬን ጠላቶችህን ለእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኝዔ ተቀመጥ አለው" የሚለው መቼ ነው የተፈፀመው? ሞትን አሸንፎ ከተነሳና በክብር ካረገ በሁአላ ነው ማለትም በአዲስ ኪዳን ማለት ነው.."ሀጥያታችንን በደሙ ካነፃ በሁአላ በአባቱ ዙፋን ቀኝ ተቀመጠ" ዕብ 10:12....አሁን እንኩዋን በዚሁ ትንቢት መሰረት ጠላቶቹ (እስከመጨረሻው ጠላት ሞት ድረስ...1 ቆሮ 15:26) ለእግሩ መረገጫ እስክሆኑለት ድረስ በአብ ቀኝ ተቀምጦ ስለእኛ ይታይልናል/ይማልድልናል! እንግዲህ የተፃፈው የእግዚአብሔር ቃል በጣም ግልፅ ነው!
    ስለዚህ በእኔ አመለካከት በብሉይ ኪዳን ዘመን የተነገረን ትንቢት በዚያው ዘመን የተፈፀመ አድርጎ ማቅረብ ስህተት ነው::
    ማጠቃለያ:- ከዘላለም እግዚአብሔር (ፍፁም አምላክ) የነበረው ኢየሱስ ክርስቶስ... ፊተኞቹ የእግዚአብሔር ልጆች (ፊተኛው አዳም) ጠፍተዋልና... ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ/ሰው/ሁለተኛው አዳም (ፍፁም ሰው) መሆንን ጨመረ!
    "ቃልም (እግዚአብሔርም) ሥጋ ሆነ".. ዮሐ 1:14 ከሚለው ጀምሮ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው ነው! ይህ በመጪውም ዘላለም የሚቀጥል ማንነቱ ነው! 2ቱም ማንነት የማይቀላቀል አላማ ያለው ነው::
    ሀሳቡ በጣም ሰፊ እንደመሆኑ እዚህ ጋር ተዘርዝሮ አያልቅም! ይህ ግን የሚያሳየን እግዚአብሔር በመልኩና በአምሳሉ ለፈጠራቸው/ላስገኛቸው/ለወለዳቸው ልጆች (የሰው ልጆች) ያለውን የጠለቀ ፍቅር ነው:: እግዚአብሔር ይመስገን!
    Brother Dave, I'm not a theologian, I've never been to a Bible school. That's just my reflection from my personal devotion times. Thank God!
    I agree with most of your teachings that I tried to listen. But with respect, I disagree with you for this particular narration.
    May God the Father help us all through His Holy Spirit in the Name of Jesus Christ!
    Love you brother Dave!

    • @fikrefiseha1248
      @fikrefiseha1248 Рік тому

      " እንግዲህ ሰንበትን ስለ ሻረ ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ደግሞ ራሱን ከእግዚአብሔር ጋር አስተካክሎ፦ እግዚአብሔር አባቴ ነው ስላለ፥ ስለዚህ አይሁድ ሊገድሉት አብዝተው ይፈልጉት ነበር።"
      (ዮሐ 5: 18)
      (ማቴ 16 )
      ------------
      16 ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ።
      17 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ።
      " እኛስ አንተ ክርስቶስ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆንህ አምነናል አውቀናልም ብሎ መለሰለት።"
      (ዮሐ 6: 69)
      ስለነዚህ ጥቅሶች ምን ትላለህ?

    • @Mame-53-Aisha-9
      @Mame-53-Aisha-9 Рік тому

      ​ሠላም brother/sister!
      እኔ ከላይ በጠቀስካቸው ጥቅሶች ላይ ምንም ተቃውሞ የለኝም... ሁሉም ለእኔ 'yes and amen' ናቸው!
      👍ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር (ከስላሴ አንዱ ነው)! ምን ጥይቄ አለው?
      👍 ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው! ምን ጥያቄ አለው?
      👍 ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው ነው! ምን ጥያቄ አለው?
      የተናሳው ሀሳብ ግን የኢየሱስን ክርስቶስን የእግዚአብሔር ልጅነት ከመች ጀምሮ ነው የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው? በሚል 'ጊዜ/timing' ላይ ያተኮረ ነው::
      ከላይ በዝርዝር ለመጥቀስ እንደሞከርኩት መፅሐፍ ቅዱስ በግልፅ የሚያስተምረን ኢየሱስ ክርስቶስ ዘላለማዊ አባት (Eternal Father) ሆኖ እያለ በመልኩና በአምሳሉ ያስገኘን/የወለደን ልጆቹ ስለጠፋን ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሳ ከሀጥያት በቀር ልክ እንደኛው በሥጋና በደም ተካፈለ(አምላክነቱ ላይ ፍፁም ሰው መሆንን ጨመረ)..ዕብ 2:11-18
      የዘላለም አባት/አምላክ የሆነው እግዚአብሔር (ኢየሱስ ክርስቶስ) ለኛ (ለእግዚአብሔር ልጆች/ለራሱ መልክና አምሳሎች) ሲል በሐጥያት ምክንያት ጠፍተን ነበርና መልሶ ልጆቹ ሊያደርገን የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ መጣ እንጂ ከዚያ በፊት (ማለትም ቃልም ሥጋ ሆነ ዮሐ 1:14) ከሚለው በፊት ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ የሚሆንበት አላማ ምንድነው?
      ባጭሩ ኢየሱስ ክርስቶስ ከፊተኛው/ቅድመ-ዘላለም ጀምሮ የእግዚአብሔር ልጅ ነበር/ነው የሚል መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ አናገኝም!
      የእግዚአብሔር ልጅ ማለት በጥቅሉ (በእግዚአብሔር መልክና አምሳል የተገኘ ሥጋ ለባሽ ማለት ሲሆን)---አማኝ ከሆነ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያና ከርሱ እየተማረ እና በርሱ እየተመራ የሚያድግ ሰው ማለት ነው!
      ለዚያም ነው...በእግዚአብሔር ልጅነቱ (ሥጋ ለባሽ ፍፁም ሰውነቱ) በኩል ኢየሱስ ክርስቶስ ያወራቸውን አንዳንድ የአምላክ ባህርይ ያልሆኑ መሳኖችን/limitations ያዘሉ ንግግሮችን መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ የምናስተውለው!
      ለምሳሌ... A) መልካም/ቸር ለምን ትለኛለህ ከእግዚአብሔር በቀር ሌላ መልካም የለም...
      ... B) ያንን ቀን (ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም የሚመጣበትን ቀን) ከ አባት በቀር መላእክትም ይሁን የእግዚአብሔር ልጅም( ኢየሱስ ክርስቶስም) ይሁን ሌላ ማንም አያውቅም....
      ...C) ፍሬ ያለባት መስሎት ወደ ዛፉአ ሲቀርብ የበለስ ወራት አልነበረምና ከቅጠል በቀር ፍሬ አላገኘባትም...
      ማጠቃለያ: ኢየሱስ ክርስቶስ በቅድመ-ዘላለምም በድህረ-ዘላለምም ፍፁም አምላክ (እግዚአብሔር) ነው---ነገር ግን የእግዚአብሔር ልጅ (ፍፁም ሰው) መሆንን የጨመረው በመልኩና በአምሳሉ የወለደንን/ያስገኘንን ልጆች ከዘላለም ጥፋት ለማዳንና መንግስቱንም በመካከላችን በማድረግ የነገሥታት ንጉስ በመሆን እኛም በፀጋው በሕይወት ነግሰን ይሄኛው ሥርዓት አልፎ እንደገባልን የተስፋ ቃል በአዲስ ሰማይና አዲስ ምድር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለዘላለም ከኛ ጋር ሊኖር ነው...!
      አቤት የእግዚአብሔር የፍቅርና የመውደድ ጥግ...!
      ሃሌሉያ!
      That's all for us (humankind/God's children) and that's really incredible!
      "ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን"
      (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:20)
      አመሰግናለሁ ወንድም/እህት!

    • @fikrefiseha1248
      @fikrefiseha1248 Рік тому

      @@Mame-53-Aisha-9 ከሀሳብህ እንዳየሁት ከሆነ ላንተ የእግዚአብሔር ልጅ ማለት የሰው ልጅ ማለት ነው። ነገር ግን ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ አረዳድ ኢየሱስ የሰው ልጅ የተባለው በስጋ በመምጣቱ ነው ማለትም ፍጹም ሰው መሆኑን ለማሳየት። የእግዚአብሔር ልጅ የተባለው እራሱ እግዚአብሔር በመሆኑ ነው፤በመለኮት በባህሪ በስልጣል ከእግዚአብሔር አብ እኩል መሆኑን ለማሳየት ነው። አይሁዶችም የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ማለት እግዚአብሔር ነኝ ማለት እንደሆነ ስለሚያውቁ ነው ልወግሩት ድንጋይ ያነሱበት። ፀጋ ይብዛልህ ውንድሜ ።

    • @Mame-53-Aisha-9
      @Mame-53-Aisha-9 Рік тому

      @@fikrefiseha1248
      ሠላም brother/sis በድጋሚ!
      እኔ የኔን መከራከሪያ ሀሳብ ለማጠናክር በፍፁም አይሁዶች በሚያነሱት ሀሳብ ላይ አልደገፍም! ምክንያቱም ስለማላምንባቸው ነው...በአንድ በኩል ጌታን "በብኤልዜቡል (በአጋንንት አለቃ) አጋንንትን ያስወጣል, ጋኔን እንዳለብህ አሁን አወቅን...".. ወዘተ ሲሉ በሌላ በኩል ደግሞ ኢየሱስ ክርስቶስ "የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ" ሲላቸው "አምላክ ነኝ ብለሃል" እያሉ ሲስቱ እናስተውላለን! ወይንስ ከተናገሩት የተመቸንን ብቻ እየመረጥን እንውሰድ? No way!
      👌 Please አሁንም የተነሳውን ሀሳብ መዘንጋት አይገባም!... ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ከመች ጀምሮ ነው? የሚል ነው!
      ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም አምላክ (እግዚአብሔር) መሆኑ ላይ--እና--ፍፁም ሰው (የእግዚአብሔር ልጅ) መሆኑ ላይ እኮ ምንም ጥያቄ የለኝም! Please don't misunderstand!
      1. "ኢየሱስ የሰው ልጅ የተባለው በሥጋ በመምጣቱ ነው---የእግዚአብሔር ልጅ የተባለው እራሱ እግዚአብሔር በመሆኑ ነው" ብለሃል/ሻል... እሺ በከፊል ልስማማ! ነገር ግን ...A) አሁን ጥያቄ የሚሆነው እኛም እኮ (በክርስቶስ ኢየሱስ ጌትነትና አዳኝነት ያመንን አማኞች) ዳግም ተወልደን ልክ ሀጥያት ወደ አለም ከመግባቱ በፊት እንደነበረው አዳም የእግዚአብሔር ልጆች ለዚያውም ከኢየሱስ ክርስቶስ (2ኛው አዳም) ጋር አንድ አይነት ልጅነት ነው ያለን (ሐዋ 13:33...1 ጴጥ 1:3...ዮሐ 12:24...ሮሜ 8:29-30...ዕብ 2:11-18... እኝህን ክፍሎች በርጋታ እንድታነብ በጌታ ፍቅር እጠይቅሃለው/ሻለው!) ታድያ ባንተ አፈታት እኛም የእግዚአብሔር ልጆች ነንና እግዚአብሔር/የስላሴ አካል ሆንን ማለት ነው? Absolutely NOT!
      ... B) የሰው ልጅ በሀጥያት ምክንያት ሌላ የሰይጣንን character በመላበሱ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑ ደበዘዘ እንጂ ቆይ ቀድሞ-ነገር የሰው ልጅ (የእግዚአብሔር መልክና አምሳል) ምንጭ(መገኛ)/source ማነው? ሉቃስ 3:38 እራሱ እግዚአብሔር አይደለም ወይ?
      ... C) 'ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው' የሚለው strictly የሚወክለው 'ፍፁም አምላክ እግዚአብሔር' መሆኑን ነው ካልከኝ እግዚአብሔር የማያውቀው ነገር አለ እንዴ?...ዳግም የመምጫውን ቀን ከአባት በቀር ልጅም (ኢየሱስ ክርስቶስ) ቢሆን አያውቅም ብሎ... ወዘተ ራሱ ነግሮናልና...
      D) አሁንም 'ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው' የሚለው strictly የሚወክለው 'ፍፁም አምላክ እግዚአብሔር' መሆኑን ነው ካልከኝ... 'ብታምኑስ አብ ከእኔ ይበልጣል' ብሎ ራሱ ከነገረኝ እኔ አምናለሁ! "ብታምኑስ..." ብሎ ያለው ተፈላሳፊዎች እንደምንበዛ ገምቶ ይሆን? አዎን ልጅን አባት ይበልጠዋል! አለበለዚያ ግን እንዳአንተ አረዳድ በአምላክነቱ እያወራ ከሆነ እግዚአብሔር ከእግዚአብሔር ይበልጣል እንዴ?
      ... E) 'ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው' የሚለው 'አምላክነቱን ብቻ ነው' የሚወክለው ከተባለ ከዚህ ፅንፍ ጋር የሚጋጩ ከባባድ መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑ ምክንያታዊ ጥያቄዎችን ማንሳት ይቻላል!
      ማጠቃለያ:- ኢየሱስ ክርስቶስ (እግዚአብሔር) የሰው ዘር ሁሉ መገኛ-ምንጭ ከቅድመ-ዘላለም እስከ ድህረ ዘላለም (ዘላለማዊ አባት/Eternal Father... ኢሳ 9:6) ነው:: የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ግን "ቃልም ሥጋ ሆነ.. ዮሐ 1:14" እንዲሁም "ከአንቺ የሚወለደው የልዑል ልጅ (የእግዚአብሔር ልጅ) ይባላል ሉቃ 1:31"...በተባለው መሰረት ሲሆን... ለምን አላማ ሲባል ደግሞ:-
      a) ሰዎችን(የእግዚአብሔር መልክና አምሳሎችን) ከሀጥያታቸው ለማዳን... ማቴ 1:21
      b) ከአምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ለመቀበል... ሉቃ 1:32
      c) በያዕቆብ ቤትም ላይ መጨረሻ በሌለው መንግስት ለዘላለም ለመንገስ..ትንቢቱም ይፈፀም ዘንድ..ሉቃ 1:33
      d) "አንተ እንደ መልኬፄዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ..." ብሎ እግዚአብሔር ..ዕብ 7:20-21 ላይ በማለው መሰረት እንዲሁም "ሁሉ ከተገዛለት በኋላ ግን እግዚአብሔር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል።" 1 ቆሮ 15: 28 ላይ በሚለው መሰረት ስለወደደን እንደኛው በሥጋና በደም ተካፍሏልና (ከሌሎች ወንድሞቹ/የእግዚአብሔር ልጆች ዕብ 2:16-17) ጋር ለዘላለም የነገሥታት ንጉስ ሆኖ ለመኖር ወዘተ...!
      Wow! What a life! I can't wait to enjoy His 2nd coming♥️!
      ማራናታ♥️!
      Side note: In my opinion, the topic at hand is a kind of arguable theological issue. There are a plenty of born-again Christians who stick to either of perspectives!
      So...brother/sister let's focus on sharing the Gospel with the lost souls around!
      አሜን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ለሁላችንም ይብዛ!

    • @aelafwondwesen
      @aelafwondwesen Рік тому

      ወንድሜ Gezahegn G. እ/ር አብዝቶ ይባርክህ በትክክል ነው ያስረዳው ።እንደ ዴቭ አባባል ከሆነ ከቅድመ አለም በፌትም ተወልዶ ከነበረ እኮ still እ/ር የነበረበት ጊዜ ነበር ክርስቶስ ደግሞ ያልነበረበት ጊዜ ነበር ማለት ነው።ይሄ ደግሞ ሌላ ትምህርት ውስጥ ሉያስገባን ነው።

  • @asmelashergudo7912
    @asmelashergudo7912 4 місяці тому

    ክርስቶስና ኢየሱስ እንዴት ነው ይለያያሉ እንዴ😂😂😂

  • @salmanabdo1079
    @salmanabdo1079 Рік тому

    ሆን ተብሎ ነው እንዴ የእየሱስ ተፈጥሮ እንደዚህ ውስብስብ የሆነው ? ራሱም እግዚአብሔር ነው የእግዚአብሔር ልጅ ነው
    ፍፁም አምላክ
    ፍፁም ሠው

  • @anibahunikindhunianibaye5
    @anibahunikindhunianibaye5 Рік тому

    ከአንቺ የሚወለደው ቅዱሱ
    የእግዚአብሔር ልጅ ተባለ(ሉቃ 1፥35)
    እንጂ ያልተወለደ የእግዚአብሔር ልጅ አልተባለም #ኧሬ ውሸት አይበጅም

  • @temesgenabera7232
    @temesgenabera7232 Рік тому

    በካሜራ ጥረት ታንሳላችሁ ግን በትምህርት ጥረት ከማንም ትበልጣላችሁ፡፡

    • @ephrem4041
      @ephrem4041 Рік тому

      ትምህርቱ የሚያንጽ ከሆነ ቭድዮዉ ምን ያደርግልሃል ወንድም?

  • @emmanuelgetu6436
    @emmanuelgetu6436 Рік тому +2

    I always blessed by your teachings.
    You are blessed brother. Thanks

  • @kediribrahim2090
    @kediribrahim2090 Рік тому

    Geta new ye geta lij ?