የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ|የሃዋርያት ስራ | ክፍል 1| አስፋው በቀለ ()ፓ/ር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 110

  • @tigistassefa5577
    @tigistassefa5577 10 місяців тому +4

    ሙሉ ቀን ብማር አይሰለቸኝም።u are blessed

  • @eyerusalemhaile6802
    @eyerusalemhaile6802 2 роки тому +15

    Amennnnnnnn Amennnnnnnn hallelujah! ስለ ክርስቶስ እንደመማርና እንደ ማስተማር የበለጠ ደስታ የለም!! መንፈስ ቅዱስ ብልጫ ያለው አገግሎት ነው የሰጠን!! በጣም ብዙ ነገር ተማርኩኝ!! ፓስተር እግዚአብሔር አገልግሎትህን አንተንና ያንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ!! I am highly blessed by your teaching! Glory to God who gave us His living words🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @wutsihftwodajo9298
    @wutsihftwodajo9298 2 роки тому +4

    ሠላም ፓስተር እንዲሁም ቅዱሣን

  • @TamiratSalmon
    @TamiratSalmon 12 днів тому

    ቡሩክ ነህ ዘመንህን ጌታ ይበርክህ

  • @ሩትየደሙፍሬ
    @ሩትየደሙፍሬ 2 роки тому +2

    እውነትም ማወቅ በጣም ደስ ይላል እኔ በዝ ቃል ትምህርት በጣም ተባርከለው ጌታ ፀጋ ያብዛልህ አባታችን

  • @endtimeTribulations
    @endtimeTribulations 2 роки тому +17

    ፓስተር ትምህርቶችህን ከ 2021 ጀምሮ እከታተላቸዋለው አምላኬን እንድወድ አርገውኛል ።.... የተወደድክ መጋቢ አስፋው ጌታ ይባርክህ እወድሃለሁ

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  2 роки тому +5

      ተባረክ አቤኔዘር... ጌታ የልብህ መሻት ይስጥህ!

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 роки тому

      ጌታ ይረዳሻል፣ በርቺ።

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 роки тому

      @@asfawBekelepastor ፓስተር የምንወድድህ የእግዚአብሔር ስጦታችንና በረከታችን ነህ ለእኛ። እግዚአብሔር የዘመንህን ቁጥር ያብዛልህ፣ በጤና፣ በዘርህ ሁሉ የእግዚአብሔር ክብርና ቸርነቱ ይገለጥ። ዝማሬውም እጅግ ይባርካል።

    • @dawitworkuofficial2776
      @dawitworkuofficial2776 11 місяців тому

      ፖስተር ካንተ ትምህርት ተጠቅሜ ለበረከት እያደረገልኝ ነው ❤❤❤

  • @hanatilahun4528
    @hanatilahun4528 Місяць тому

    Geta eyesus yebarkek pastor

  • @martagetachewhabetselasse7442
    @martagetachewhabetselasse7442 2 роки тому +16

    በጣም የሚመስጥ ት/ርት ነበር እጅግ አብዝተን እናመሰግናለን ፓስተር።
    ዛሬም ባንተ ውስጥ በትጋት ያገለገለን መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁንለት

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  2 роки тому

      ጌታ ይባርክሽ እህቴ ማርታ።

    • @habtamutibebu2947
      @habtamutibebu2947 2 роки тому +3

      ለመጋቢአስፋውና ለቅዱሳን ሁሉ ፦
      በፀሎት አስቡኝ
      ባለፈውዓመትኮቪድ ወረርሽኝ ባደረሰው ጣጣ በእኔናበቤተሰቤላይ ድንገተኛ ጉዳትናትናመናጋት አድሰርሷል፤አገርቤትሄጄ ሥመለስ ነገሮች ተገለባብጠው ጠበቁኝ እባክችሁፀልዩልኝ።

    • @eyerusalemhaile6802
      @eyerusalemhaile6802 2 роки тому +1

      @@habtamutibebu2947 We will keep you in our prayers brother. Be strong in Christ grace. Ephesians 6:10 የማያልፍ ነገርና ሁኔታ የለም!! የማያልፈውጌታ ስለያስክ ፅና!!
      ጌታ ለዘላለም አይጥልምና፤
      ቢያሳዝንም እንደ ምሕረቱ ብዛት ይራራልና፤
      የሰውን ልጆች ከልቡ አያስጨንቅም፥ አያሳዝንምም። በምድር የተጋዙትን ሁሉ ከእግሩ በታች ይረግጣቸው ዘንድ፥
      የሰውን ፍርድ በልዑል ፊት ይመልስ ዘንድ፥
      የሰውን ፍርድ ያጣምም ዘንድ ጌታ እሺ አይልም። ሰቆ. ኤር. 3:31-35

    • @habtamutibebu2947
      @habtamutibebu2947 2 роки тому +1

      @@eyerusalemhaile6802 እሺ።

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 2 роки тому +2

    Tebarek pastor bebzu 🙏🏽🙏🏽🙌🏼🙌🏼💐💐❤❤🌿🌿

  • @desalegntesfaye2806
    @desalegntesfaye2806 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይባረክ የእግዚአብሔር ሰው ብዙ ታምረለው

  • @selamgrace2968
    @selamgrace2968 13 днів тому

    God bless you Pastor 🙏🙏
    Going with your videos through the whole bible.

  • @nigistmelesse7512
    @nigistmelesse7512 2 роки тому +8

    በጣም የሚያንጽ ትምህርት ነው:: እግዚአብሔር አብዝቶ ክነቤተሰብህ ይባርክህ🙏🏽

  • @selamermias8216
    @selamermias8216 2 роки тому +3

    we love you paster Asfaw

  • @biniyam61
    @biniyam61 2 місяці тому

    Pastor I would like to say thank you may God bless you

  • @petergabure8385
    @petergabure8385 2 роки тому +4

    በጌታ ፍቅር እንወዳለን ፓ/ር ጌታ በብዙ እድም ይስጥልክ አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ

  • @danielnegash7985
    @danielnegash7985 2 роки тому

    ምንም አልልም ረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ ምክንያቱም እንደ ጳዉሎስ ስለምታስፈልገን ነዉ ተባረክ

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 2 роки тому

    ሀሌሉያ

  • @Abenezer1100
    @Abenezer1100 Рік тому

    ጌታ ይባርክህ ተባርኬበታለው

  • @ሳምሪዬፍቅር
    @ሳምሪዬፍቅር Рік тому

    ተባረክ

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 2 роки тому +1

    ሻሎም ፓስተር እንኳን ደና መጣህ

  • @kelemargaw6040
    @kelemargaw6040 2 роки тому

    BEZU TEMAREKU TEBAREK PASTOR

  • @girmamirkana8288
    @girmamirkana8288 Рік тому

    pastor Let God Bless You

  • @አየሱስጌታነው-ቸ2ቈ
    @አየሱስጌታነው-ቸ2ቈ 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤💘💘💘💘📚📚📚👍😘😘😘😘😘😘ተባረኪ ተባረኪ ተባረኪ ::

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 роки тому +3

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD REVEREND AND DOCTOR ASFAW BEKELE::

    • @habtamutibebu2947
      @habtamutibebu2947 2 роки тому

      ለመጋቢው ያንሥበታልዶ/ር ቢባል።አንተም ሊቁን ማተለቅህን አደንቃለሁ !!

  • @kumeinkosagalata8195
    @kumeinkosagalata8195 2 роки тому +2

    Wow Egzyahber abzto ybarkh pastor

  • @sharewethiopia6992
    @sharewethiopia6992 9 місяців тому

    blessed unto u and family.

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 2 роки тому +3

    Pastor tebarki bbezu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ribikadargie9307
    @ribikadargie9307 2 роки тому +2

    Tsegawen yabzalih Pastor Asfaw anten yeseten geta semu yebarek🙏🙌❤❤❤❤

  • @sonbwajr8175
    @sonbwajr8175 Рік тому

    Ameeeeeeeeeeeeeennn

  • @fasikagebru4568
    @fasikagebru4568 2 роки тому +2

    Egziabeher abzito abzito yebarekhe pastor 🙌🙏👏

  • @eliasayele6850
    @eliasayele6850 2 роки тому +1

    pastor mene yahele eytekemkegn endehone lengereh alchelme!

  • @negaworku5668
    @negaworku5668 Рік тому

    Paster Asfaw Bizu Tebarikialew replay hulem Teketay negn

  • @tigisttesfaya4259
    @tigisttesfaya4259 Рік тому

    Thank you so much!!!

  • @abigiyamekonnen7180
    @abigiyamekonnen7180 2 роки тому

    Amennnnnnnnn tsga ybzah pastor zemenk ybarek👏🙏

  • @Saamii-f2t
    @Saamii-f2t 4 місяці тому

    Paster yemer betam yegezabeheren qal memar efelgalew bezew qexel enwedehalen kechalk gen wetatochen lemelemk betastemer ena wed alem hulu betelek des yilegnal enem andu negn❤

  • @amanuellemma1335
    @amanuellemma1335 2 роки тому +1

    ሰላም ላንተ ይኹን ፖስተር ተባረክልን ጭንቅላቴን በእግዚአብሔር ቃል እየሞላኸው ስለሆነ ዘመንህ ይባረክ ትንሽ አፈጠንከው ትንሽ ጋፕ ስጠን

  • @mestawetsamuel3272
    @mestawetsamuel3272 2 роки тому

    በእውነት በጣም ተባርኬለሁ እግዚአብሔር ያብዛልህ ።

  • @Fevan1004
    @Fevan1004 2 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Eyignm wode layi enhedale enji wode tachi aniwordimi

  • @Abebechwada-he2xf
    @Abebechwada-he2xf 4 місяці тому

    እያለቀስኩ ሰማዉ

  • @liyuspecial
    @liyuspecial 2 роки тому +1

    God bless u

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 2 роки тому +3

    Thank you Holy Spirt !!!

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  2 роки тому +2

      አሜን

    • @aishaaisha7983
      @aishaaisha7983 2 роки тому +1

      @@asfawBekelepastor ጌታአብዝቶ፡ይባርፓስተር?ግንሰዓታቹህ፡በዛአሥተካክሉዕባካቹሕን?እወዳቹሐለው።ተበረኩ።

  • @mimedantew1918
    @mimedantew1918 2 роки тому +2

    ፓስተር ተባረክ በብዙ

  • @genetadmik6805
    @genetadmik6805 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ashutagashu
    @ashutagashu 2 роки тому +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ምነኛ ድንቅ ትምህርት ነዉ

  • @GeletaGuta
    @GeletaGuta 10 місяців тому

    Smart

  • @esheteendale724
    @esheteendale724 6 місяців тому

    እጅግ ጠቃሚ ትምህርት አመሰግናለሁ

  • @Abebechwada-he2xf
    @Abebechwada-he2xf 4 місяці тому

    አሜን 😢የኔ ጌታ

  • @NureBatebo-qi8qf
    @NureBatebo-qi8qf Рік тому

    Geta zemenihin yibarikih

  • @Abebechwada-he2xf
    @Abebechwada-he2xf 9 місяців тому

    ፓስተርየ ተባረክ በ ብዙ

  • @jesusislord3691
    @jesusislord3691 2 роки тому +2

    Amen

  • @איובסלומון
    @איובסלומון 2 роки тому

    ፓስተር:ከነቤተሰብህ:ተባረክልኝ::

  • @etsegenetassefa3640
    @etsegenetassefa3640 2 роки тому

    kibir le Eyesus yihun. Tsegawin yichemirilih.

  • @hiwottadesse4942
    @hiwottadesse4942 5 місяців тому

    Elelelelelelele Elelelelelelele elelelelelelele Elelelelelelele Elelelelelelele Ameen Ameen Ameen 😢😢❤❤❤❤

  • @tigabujalla3306
    @tigabujalla3306 10 місяців тому

    ፓ /ር ጌታ አብዝቶ ይበርክህ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @yodittekie9265
    @yodittekie9265 2 роки тому +2

    God bless you

  • @abigailm9115
    @abigailm9115 2 роки тому +2

    Thank you

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 2 роки тому +1

    Geta yebarkeh Pastor

  • @mulugetadamteyegezawdamte4596
    @mulugetadamteyegezawdamte4596 2 роки тому +1

    Thanks..... Kefu ayenkak.... Paster!!!!!

  • @bettedtedbet8222
    @bettedtedbet8222 2 роки тому

    Zemeneh yebarek

  • @meseretgetachew3744
    @meseretgetachew3744 2 роки тому +1

    ፓስተርዬ ጌታ ዘመንህን ያርዝምልን በዚ ክፉ ዘመን ነገር ሁሉ ድብልቅልቁ በወጣበት በዚ ጊዜ እንዲ የሚያነቃን ቃሉን ጌታ ስለሰጠን ጌታ ይባረክ።

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 2 роки тому +3

    Amen Amen Amen God bless you 🙏🙏❤

  • @mesfinalmu5623
    @mesfinalmu5623 Рік тому

    Tbark pastor asea

  • @godblessethiopiaourmama1519
    @godblessethiopiaourmama1519 2 роки тому

    ቃሉን ሰሰማ በእንባ ነው:: ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ::

  • @fikiruhailu6021
    @fikiruhailu6021 2 роки тому +2

    blessed 💓💔💖💓💔💖💔💓💓💔💖💓💔💖💔💓💓💔💖💔💓

  • @axum5048
    @axum5048 2 роки тому +2

    Pastory God bless you more we love you

  • @hiwottadesse4942
    @hiwottadesse4942 5 місяців тому

    Elelelelelelele Elelelelelelele elelelelelelele Elelelelelelele Elelelelelelele Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @mesfeneegebre4511
    @mesfeneegebre4511 2 роки тому +1

    ተባረክ ፖስተር

  • @hawijeses
    @hawijeses Рік тому

    tebarek betam dekama ney geta yaberetay hayilun ina mefesun betam itemalew

  • @giorgisteklehaimanot4964
    @giorgisteklehaimanot4964 2 роки тому +1

    GOD BLESS YOU PASTOR.

  • @SHAMISODEVID
    @SHAMISODEVID 4 місяці тому

  • @luladayalamrewe8787
    @luladayalamrewe8787 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክ በዙራክ ያሉ ሁሉ ይባርኩ!!

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 2 роки тому

    ሀሌሉያ ጌታ ይባረክ የሀዋርያት ስራን የማነብበት መረዳት በዚህ ትምህርት ብርሃን እንዲጨምርለት ሆኗል። በብዙ ተባረክልን የትውልድ በረከት ነህ ፓስተር አስፋው

  • @betsegatadesse8040
    @betsegatadesse8040 2 роки тому +3

    Glad to be part of this journey! May God bless you and your children and their children. 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @rahelmehari9718
    @rahelmehari9718 2 роки тому

    God bless you more and more

  • @dawitgetachewofficial5624
    @dawitgetachewofficial5624 2 роки тому

    Pastor you're so blessed ❤❤

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 2 роки тому

    መፈስቅዱስ

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 2 роки тому +4

    ይህ መንፈስ በጌታ ስም በእኛ ላይም ይምጣብን

  • @Abebechwada-he2xf
    @Abebechwada-he2xf 9 місяців тому

    መር ነዉ መንፈስ ቅዱስ

  • @sharewethiopia6992
    @sharewethiopia6992 9 місяців тому

    እባክህ ፓስተር ትምህርት በረከት ነው፡፡ ልሳን እናገራለሁ አጭር ነው ግን ማንም የኔን ልሳን የሚናገር ዬለም፡፡ የዳንኩ ነኝ ከ5 አመት በላይ ሆኖኛል፡፡ ግን መንፈስ ቅዱስ እንደወረደብኝ ይነግሩኛል አገልጋዮች እኔ ግን ከቃል ግልጥነት በቀር ምንም የሚሰማኝ ነገር ዬለም፡፡ ብትጸልዩልኝ፡፡

  • @meseretgetachew3744
    @meseretgetachew3744 2 роки тому +1

    ፓ/ር በመንፈስ ቅዱሰ በልሳን መጸለይ እፈልጋለው ጸልይልኝ እጅግ በጣም አፈልጋለው።

  • @ShimelisKergo
    @ShimelisKergo Рік тому

    Mekeber.yemigebah.sew.neh

  • @hannayoseph2834
    @hannayoseph2834 2 роки тому +1

    Please tell me how to participate and the time and the day, also.
    BE BLESSED.

  • @aklilu.g7023
    @aklilu.g7023 2 роки тому +1

    የተወደድክ ፓስተርዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረከው በሚያስፈልግህ ነገር ሁሉ ፀጋውን ያብዛልህ። አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ምንድነው የመንፈስ መሞላት ከወይን ጠጅ መሞላት ጋር ተነፃፅሮ የቀረበው ወይንጠጅ የጠጣውን ሰው እንደሚቆጣጠረው በመንፈስ መሞላት በመንፈስ ከመታተም ወይም ዳግመኛ ውልደት በኅላ አንድ አማኝ አንድ ጊዜ ሳይሆን ልክ ወይን ሁልጊዜ እንደሚወሰደው ሁልጊዜ የሚደረግ ነው ይህም በቃሉ (በዉሃው) በተሞላ ልክ የመንፈስ ሙላት በሕዝቄል እንደተነገረው ከቁርጭምጭሚት ጀምሮ ሙሉ አካልን በመሙላት የሚሆን በቁጥጥር ስር መሆንን እንጂ ሁልጊዜ የልሳን ስጦታ አይሰጥም። ሰው ግን በመንፈስ ቅዱስ መጀመሪያ ሲጠመቅ እና ዳግመኛ ሲወለድ እንደወደደ ለጥቅም የፀጋን ስጦታ ይሰጣል በዚህም ሁሉም ሰው ልሳን ላይሰጠው ይችላል በሐዋርያት ስራ ላይ የነበረው የልሳን ስጦታ ሁሉም ላይ የሆነው ለሐዋርያቱ የመጀመሪያ የመሰረት መመስረት አገልግሎት ምስክርነት ይሆን ዘንድ ነው ከዛ በኃላ ይህ አይነት ሌሎች የሚሰሙት የታወቀ ቋንቋ ልሳን አልተሰጠም። ስለዚህ የመንፈስ መሞላት ምልክት በእርሱ ቁጥጥር ስር ያለ ህይወት እንጂ ስጦታው የሆነው ልሳን አይደለም። ከዚህም የተነሳ ሰዎች ሁሉ ለመሞላት በራሳቸው ሲጣጣሩ ሌሎች ደግሞ እኛ እንፀልይላችሁ እና ትሞላላችሁ የሚል ልምምድ አለ ይህ ግን በሐዋርያት ስራ የተጠቀሰውን ሰው ዳግመኛ ሲወለድ ለምስክርነት የሚሆን ልሳን ይቀበል የነበረውን ልምምድ መሰረት ያደረገ ነው። ስለዚህ መንፈስ መሞላት ሁልጊዜ የሚሆን ሲሆን ከልሳን ጋር ሁልጊዜ የማይያያዝ ነው ለዛ ነው ጳውሎስ እንዲህ ያለው
    “ሁሉስ የመፈወስ ስጦታ አላቸውን? ሁሉስ በልሳኖች ይናገራሉን? ሁሉስ ይተረጉማሉን?”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥30
    ሁሉስ ይናራሉን ሲል ልሳንን እንጂ በስጦታ የሚሰጠውን የማይሰጠውን አላለም የልሳን ንግግር በሁሉ አለ እንዴ እያለ ነው። ሁሉም እየተናገሩ ይህን ጥያቄ አያነሳውም። ስለዚህ መንፈስ ቅዱስ መሞላት እና ልሳን መናገር የማያያዝ መረዳት መፅሐፍ ቅዱሳዊ አስተምሮ ሳይሆን ከልምምድ የተነሳ እጅ በመጫን የሚነሳሳን የልሳን የመናገርን ስጦታን የመንፈስ መሞላት ምልክት ማድረግ ልምምድን ከመፅሐፍ ቅዱስ አስተምሮ ይልቅ የማስቀደም ይመስለኛል። በዚህ ላይ ምን ትላለህ?

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  2 роки тому +3

      thank you Aklilu, ጥሩ የሚያወያዩ ጉዳዮችን አንስተሃል.... በልሳን ዙሪያ የተለያዩ አመለካከቶች እንዳሉ የታወቀ ነው። ሆኖም ግን በዚህ ትምህርት ውስጣ ዳሰሳዊ እይታ እንጂ ጎልጉለን አላየነውም። 'ልምምድን ማስቀደም' እንዳልከው.... የሃዋርያት ስራ ራሱ የልምምድ መጽሐፍም መሆኑን መርሳትም የለብንም። የምታውቀውን እወቅ በሚለው ቪድዮዎች ላይ ስነመንፈስ ቅዱስ pneumatology በሚል ርዕስ ያስቀመጥኩትን መመልከት ይቻላል። ወይንም በልሳን ለምን እንጸልያለን? በሚል ርዕስ በዚህ ሊንክ ማግኘት ይቻላል።
      www.operationezra.com/uploads/1/0/4/4/10446233/why_speak_in_tongues.pdf
      ጥያቄህን በጨዋነት ስለጠየቅኸኝ ፤ ጌታንና ቃሉንም የምትወድ ሰው ስለሆንክ ታላቅ አክብሮት አለኝ። እግዚአብሔር ይባርክህ። የአሳብ ልዩነት ቢኖረን በደሙ ያለን አንድነት ጽኑ ነው! በርታልኝ።

    • @yonatanyonas9711
      @yonatanyonas9711 2 роки тому

      selam Pastor, Geta eyesus sisekel 33 ametu nebere aydel? Yebetechristian tarik endet be 30 amete mihret yijemral? Sorry i don't have amharic key board

  • @yosephayele9626
    @yosephayele9626 2 роки тому +1

    ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ። የማይደክመው የማይታክየው አምላካችን በመተማመን የሚጠባበቁት ኃይል የሚያድስ ነውና ኃይል እና ትጋት በኢየሱስ ስም ይጨምርል ፤ ብዙዎች እየተጠቀሙ ነው እና በርታ። አንድ ግልጽ ያልሆነልኝ ግን የዘብዲዮስ ልጅ ያዕቆብ የ ያዕቆብን መልክ የጻፈው ነው ስላይዱ ላይ ይላል እና ነው እንዴ? ያዕቆብ መልክት ጸሐፊ የኢየሱስ ክርስቶስ ወንድም ያዕቆብ እንደሆነ ነበር የተረዳሁት። ፓስተርዬ እዚጋ ግልጽ ብታረግልን። በርግጥ ዋናው ማን ጻፈው የሚለው ሳይሆን መልክቱ እንደሆነ እረዳለሁ ነገር ግን የምታስተምረን የነገ አስተማሪዋችን ስለሆን ምንም ሳይገባን እንዳያልፍ ብዬ ነው።

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  2 роки тому +1

      ሰላም ዮሴፍ... በጥንቃቄ ስለምትሰማ ጌታ ይባርክልኝ።ምናልባት ከጊዜ ጋር ስሽቀዳደም ተሳስቼ ይሆናል። የኔ መረዳት ይህ ነው - የክርስቶስ ግማሽ ወንድምና የዮሴፍና ማርያም ልጅ የነበረው ያዕቆብ። አብዛኞቹ ምሁራን የያዕቆብን መልእክት የጻፈው ይሄኛው ያዕቆብ እንደሆነ ያስባሉ። ለዚህም የሚሰጡት ምክንያት ሐዋርያው ዮሐንስ ምናልባትም መልእክቱ ከመጻፉ በፊት እንደ ሞተ፥ ሌሎች ሁለቱ ያዕቆቦች ይህን ያህል በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የታወቁ ባለመሆናቸው መልእክቱን ሊጽፉ እንደማይችሉ በመገመት ነው። ያዕቆብ ከሚለው ስም በስተቀር ሌላ መግለጫ አለመጠቀሱ የመልእክቱ ጸሐፊ በአይሁዳውያን ማኅበረሰብ ውስጥ በሚገባ የታወቀ አገልጋይ መሆኑን ያመለክታል። ያዕቆብ የኢየሩሳሌም ቤተ ክርስቲያን መሪ ስለነበር፥ ይህን መልእክት ለመጻፍ የሚያስችል ደረጃና አይሁዳዊ ዳራ አለው። እንዲያውም ምሁራን ያዕቆብ በያዕቆብ መልእክትና ያዕቆብ በሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 15 ውስጥ ባቀረበው ንግግር ውስጥ ተመሳሳይነቶች መኖራቸውን ይናገራሉ። እርማትን በሚቀጥለው ቪዲዮም አደርጋለሁ።

  • @KaleabKebede-fq8bj
    @KaleabKebede-fq8bj Рік тому

    ጥሩ ነው
    ግን መንፈስ ቅዱስ ወረደ ማለት ከየት ወዴት ?
    የሚወጣውስ ከወልድ ነው ወይስ ከአብ ነው?

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 2 роки тому

    ፖስተር ተባረክ፡ሠላም ይብዛልህ፡ትንሽ ግራየገባኝ፡የአስቆሮቱ ይሁዳን በበዓለ ሀምሳ እንደነበር ጠቅሰሀል፡ ነበር እንዴ? በርሱ ፈንታ እኮ ማትያስ ተተክቶ ነበር ይላል እባክህ ግልፅ አርግልኝ

  • @millionworkneh1754
    @millionworkneh1754 2 роки тому

    ሠላም አስፍሽ፣
    ትምህርትህን እከታተላለሁኝ ተጠቅሜበታለሁኝ ለሌሎችም እንዲጠቀሙበት ሼር በማድረግ ኃላፊነቴን እየተወጣሁኝ እንደሆነ ልነግርህ እወዳለሁ። ስላንተ ጌታን አከብራለሁኝ።
    አንድ እርማት አለኝ ስለማርያም ቀተናገርከው ላይ፦ የተናገሩትን ሰውም አውቃቸዋለሁኝ። የተናገሩትም እኔ በአካል በተካፈልኩበት መንፈሳዊ ስብሰባ ላይ ነው።
    አንተ ባልከው መልክ ግን አልነበረም። አንደኛ መርሳት የሌለብህ ጴንጤ የሚለው ስምን ለወንጌል አማኞች ማን እንደሰጠ ማስታወስ ተገቢ ነው። በስድብና ማንቋሸሽ መልክ ከሌላ ቤተ እምነት የተሰጠ ስም እንጂ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ሕብረት በጉባኤ ያጸደቁት ስማቸው እንዳልሆነ ልብ በል። ታዲያ እኚህ ሰው የተናገሩት ከዚህ አንጻር ነው። ያሉትም ጴንጤ ብለው ለኛ ስም ሲያወጡ እናመልካታለን የሚሏትን ማርያምንም ማለታቸው መሆኑን አላስተዋሉም። ምክንያቱም ማርያም በጴንጤቆስጤ ዕለት መንፈስ ቅዱስ ከተሞሉት መሐል ነበረችና ለማለት ነው። መጤ ኃይማኖትንም አንስተው ሁላችንም መነሻችን ከኢየሩሳሌም ስለሆነ ሁላችንም መጤዎች እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ የበቀለ ክርስትና የለም በማለት ከሌላው ቤተ እምነት ለተሰነዘረው የተንጋደደና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ላልሆነ ትችት መልስ ለመስጠት ነውና ያንተ ድምዳሜ ከአውዱ የወጣ ስለሆነ እርምት ቢደረግበት ለማለት ነው። ሻሎም

  • @aschalewasaminew7884
    @aschalewasaminew7884 2 роки тому

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ!!አሁን በዝህን ጊዜ ሐዋርያ የሚባሉ እነማን ናቸዉ??እንደት መምረጥ እና ስያሜ መስጠት ይቻላል?ወይስ ሐዋርያ የለም??

  • @sofisofi4510
    @sofisofi4510 2 роки тому +1

    ጥምቀት የማያድን ከሆነ ለምን እንጠመቃለን ለምን ያን ሁሉ ሰው ሃዋርያትሰ አጠመቁ ?ጌታሰ ሐዋሬያትን ለምን አጥምቁ የሚል ትእዛዝ ሰጠ ? አልገባኝም ወንድሜ እባክህ መረዳትን እፈልጋለሁ

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 роки тому

      ካልተመለሰልሽ ፓስተር አላየውም ማለት ነውና በሌላ ትምህርት ጊዜም ቢሆን ደጋግመሽ ጠይቂ፣ ለእኛም የበለጠ ይገባናል ጥያቄሽ ተባረኪ።
      እኔ የሚመስለኝ ጥምቀት የዳነ ሰው የሚያደርገው inauguration ሥርዓት ነው። እንጂ ለመዳን አይደለም ብዬ አስባለሁ።

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 роки тому

      መጥምቁ ዮሐንስ ያጠመቀው የንስሀ ጥምቀትን ነው፣ ሰዎች ከእርሱ በኋላ ሊመጣ ያለውን ኢየሱስ ሲመጣ እንዲቀበሉት እያዘጋጀ ነው ብዬ አምናለሁ።

  • @yewobdardemissie5236
    @yewobdardemissie5236 2 роки тому

    ፓስተር ተባረክ አንድ ጥያቄ አለኝ ባህሪን መንፈስ ቅዱስ ባህሪን ይለውጣል ከለወጠ አሁን ያለችው ቤተክርስቲያን ምነው መለወጥ አቃተን

  • @SelemonMahetot
    @SelemonMahetot Рік тому

    ፖስተር ትምህቱ መንገድን የሚያሳይ መሪ ስለሆነ ገቢ ነዉ

  • @plantbr
    @plantbr Рік тому