🛑 በቤልጀም በተዘጋጀው የ ኢትዮጵያ አመታዊ ፌስቲቫል ላይ ያልጠበቅነው ገጠመን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 23

  • @BenjaPodcast
    @BenjaPodcast  Місяць тому +2

    ፍቅር እከመቃብር ባዲስ መልክ የተዘጋጀ
    ua-cam.com/video/nVL2uXCx6mg/v-deo.htmlsi=Fg6aEZt9Ujxa0MjV
    የአንባውን ቻናል በዚህ ሊንክ ይጎብኙ ያተርፉበታል
    ua-cam.com/video/UGJQ39akqZo/v-deo.htmlsi=q6o1QswujajYybsB
    የአፋን ቻናል በዚህ ሊንክ ይጎብኙ ያተርፋሉ
    ua-cam.com/video/erVWLNhc5U8/v-deo.htmlsi=wAOy6kx-LEjvD_uP

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo Місяць тому +8

    እንዴ ቤጃ የሰማይ ስባሪ አደል የምታክለዉ😂😂😂😂ከአገት በላይ ነበር የማቅህ ለማንኛውም እቅስቃሴወች ሁሉ እስፖርት ናቸው ተቀሳቀስ🎉❤😂

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Місяць тому +4

    በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው እየተራበ፣ እየሞተ፣እየተፈናቀለ አድዋ በዓል እያልክ በየቦታው ዳንኪራ መምታት ሕዝብ ምን ላይ እንዳለ አለማወቅ ነው ራሳችሁን አታታሉ ሰው የውሰጡ አስተካክሎ የፈለገው ቢናገር ያምርበታል ካልሆነ ግን ሁሉ ነገር ፊክ ነው።

    • @You-are-the-People
      @You-are-the-People Місяць тому

      ሰው ተሰባስቦ ሲገናኝ ነው ስራ ሊሰራ የሚችለው። ይህ ዝግጅት የመተዋወቂያ መድረክ ሆኖ ያገለግላል።

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Місяць тому

      @@You-are-the-People የውጭ አገር ሰዎች ኢትዮጵያን የሚያዩት 80/100 በአሁኑ ጊዜ ያላት የፖለቲካ ተቀባይነት፣ ኤኮኖሚ፣ የአገሪቱ ሰላም...ወዘተ እንጂ በድሮ በሬ ያረሰ የለም እንደሚባለው ዛሬ በዚህ ዓይነት ሁኔታ ወድቀን ድሮ እንዲህ ነበርን እያሉ መናገር ራስህን ማታለል ካልሆነ የሚያመጣው ፖለቲካዊ መስተካከል የለም።

  • @tesfahungebregiorgis
    @tesfahungebregiorgis Місяць тому

    Afa🎉በስሬ🎉BENJA🎉አንብሽ በአንድነት ስላየሁአችሁ ደስ ብሎኛል:: ይቺ ናት ሀገሬ - ይቺ ናት ኢትዮጲያን በሰው ሀገር አሳይታችሁኛል🎉 ❤❤❤

    • @BenjaPodcast
      @BenjaPodcast  Місяць тому

      ተስፍሽ እጅግ እናመሰግናለን

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 Місяць тому +3

    Setameru zare demo yene andegnoch❤❤❤

    • @BenjaPodcast
      @BenjaPodcast  Місяць тому

      እናመሰግናለን ቤቲ እህታችን

  • @Hanaeyasuhana-td6qz
    @Hanaeyasuhana-td6qz Місяць тому

    ዋዉ ቤንጃ

  • @bisrat1269
    @bisrat1269 Місяць тому

    Benja you look Great 👍

  • @KAIYOAmad
    @KAIYOAmad Місяць тому

    ራሺድ ያኪኒን አይደለ የምታክለው ቤጂ ዛሬ ነው በደንበ ያየውህ

  • @marsilasgashaw2148
    @marsilasgashaw2148 Місяць тому

    ቤንጃ ግብዳ እረጅም ነህ መሰለኝ እውነትም የሰማይ ስባሪ😂 ያምርብሃል ጓደኛህን ትንሽ ይሆድ ስራ በለው በተረፈ በርቱ

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty Місяць тому +1

    አንዳንዱ ስታምሩ ይሏችዋል እኔ ግን ያላችሁበት ባታ ጃርዲን በጣም ሰፊ ትልቅ ነው እንዲት ነው የሚያምረው አረንጓዴ ፅድት ያለ ንፁ ቦታ ነው ያላችሁበት እንዲት ነው የምታጭዱት የኔ በጣም ትንሽ ጃርዳን ነው ያለኝ ግም መጨድ በኤሌትሪክ በጣም ነው የሙያደክመው በሶስት ቀን ነው የምጨርሰው

    • @LeilaSengero
      @LeilaSengero Місяць тому +1

      Mindnew out of tittle mitawerut andand sewoch

    • @hannat600
      @hannat600 Місяць тому

      sew wefere kesa eyalu kemezebark ayshalm bilesh new

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 Місяць тому

    ዝግጅቱ ሎሚም መወርወርንስ ያካትታል ወይ ?😅

  • @misirben3240
    @misirben3240 Місяць тому

    Okay ለካ ቤልጄም ሄዳቹ ነው የጠፋችሁት እኔደሞ ፓሪስ ልትሮጡ የሄዳቹ መስሎኝ ነበር 😂😂😂😂

  • @fortnitemaster5463
    @fortnitemaster5463 Місяць тому +1

    Owooo, that was an interesting conversation came with different locations which makes it more interesting. Thus Benja and Bisrat we will invite you to come to UK. You

  • @abcdabcd5059
    @abcdabcd5059 Місяць тому +2

    Ere Benja

  • @kukutilove
    @kukutilove Місяць тому

    እዚህ አሜሪካም ትብብር የለም ያው ነው