"ምን ልትዝቅ ትችላለህ? ቅቤ.. ፐ የት ነው ቅቤ የሚዛቀው?"🤣🤣//የቤተሰብ ጨዋታ//Se 14 ep 18

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 86

  • @umdunia5681
    @umdunia5681 2 місяці тому +42

    መርሀባ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ ሰላም እና እዝነት በረካ አይለያችሁ !!አሚን

    • @MmJohar
      @MmJohar 2 місяці тому +2

      አሚንንንንን ያረብ❤❤❤❤❤

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 місяці тому +4

      አሚንን ያረብ መጨረሻችንን አላህ ያሣምረልን
      አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም

    • @nqdiakader8238
      @nqdiakader8238 2 місяці тому

      አሚንንን ❤❤❤

    • @حكمهحكمه-ب4ق
      @حكمهحكمه-ب4ق 2 місяці тому

      አሚን ያረብ

    • @SemiraSem-q4d
      @SemiraSem-q4d 23 години тому

      አሚን ያራብላል አሚንያራብ

  • @SuperTubeሱፐርቲዩብ
    @SuperTubeሱፐርቲዩብ 2 місяці тому +19

    ሰላም ቤተሰቦች እንወድሃለን ነፂ የፍቅር ሰው ኑርልን!!!

  • @helenemso32
    @helenemso32 13 днів тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ነፂ!!

  • @Hanamanar
    @Hanamanar 2 місяці тому +9

    ነፂዬ እንኳን ደህና መጣክ የደስታዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤ ምንጭ እንወድሃለን ❤❤❤❤

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 місяці тому +11

    ነጺ እንወድሀለን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ።

  • @AbebumeleKibret
    @AbebumeleKibret 2 місяці тому +7

    እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው ኝንኳን በደና መጣህ❤❤❤❤❤

    • @MangsetEshete
      @MangsetEshete 2 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @samriawt6405
    @samriawt6405 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ በጤናና በእድሜ ይጠብቅህ ነፂ በጣም እንወድሃለን ድምቀታችን ነህ ጤናህን ያብዛልህ

  • @MandefroAyenew
    @MandefroAyenew 2 місяці тому +6

    ነፂ ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه 2 місяці тому +1

    ነፂዬ ወደ ፕሮግራምህ በጤና እንኮዋን ተመለሥክ ተመሥገን 🎉🎉🎉🎉

  • @fettiahalbreadi5575
    @fettiahalbreadi5575 2 місяці тому +1

    ነፂ እንኳን ደህና መጣህ ደሞ እያረጀህ😢 ነው እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ ወንድሜ

  • @tigistbalcha6496
    @tigistbalcha6496 2 місяці тому

    Netsi እግዚአብሔር ይጠብቅህ በደንብ ታከም እሺ እረፈት አድርግ Alcohol አትውሰድ በጣም ነው የምንወድህ ኑርልን

  • @ramlahassan9347
    @ramlahassan9347 2 місяці тому

    ነፂ ወድሜ እኳን አላህ በሰላም ወደ ተከበረቹ ኢትዮ በሰላም መለሰህ እኳን አላህ አዳነህ ነፅዪ ❤❤❤ስትስቅ ስታስቅ ሳይ ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቅህ 😊😊ለቤተሰቦቾህ አላህ ያቆይላቸውም ለኛም ለሳቃችን ያቆይልን❤❤ እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @BurtakanNiguse
    @BurtakanNiguse 2 місяці тому +3

    ነፂ እንኳን በደህና መጣህ ❤❤❤❤

  • @IntisaarAhmed-p2f
    @IntisaarAhmed-p2f 2 місяці тому +3

    ሰላም እንወድሃለን ነፂ የፍቅር ሰው❤❤❤❤❤❤

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 2 місяці тому +3

    እንድንስቅ ነፃነት ይኑረን ።

  • @kalba9220
    @kalba9220 2 місяці тому

    እንኳንደህናመጣህነጳነትእዝጋብሄርጠናህንይጥህ

  • @fantukassaye1436
    @fantukassaye1436 2 місяці тому +6

    ነፂ ወንድማችን ራስህን ጠብቅ እንደ አስፊቲ ልናጣህ አንሻም

    • @berkiebirhanu
      @berkiebirhanu 2 місяці тому +1

      ምን ማለት አስፍው ሰው ገደለው እራስህን ጠብቅ አይባልም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ነው እሚባለው

    • @Dayan1699
      @Dayan1699 2 місяці тому

      ሰው የሚያወራውን አያውቅም እንዴ 😮

  • @FethyaAssefa
    @FethyaAssefa 2 місяці тому

    ነፂዬ እንኳን ደና መጣህልን አላህ አፊያህን ይስጥህ የኔ አባትአላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወድሀለን

  • @danielfeyisajiren4046
    @danielfeyisajiren4046 2 місяці тому +2

    ነፂ እንኳን ዳንክ: መዳንህን በማየቴ ደስታዬን መጠን መግለፅ አልችልም: እባክህ ሰኬት ማለት "ተተኪን ማፍራት ነዉ" በሚባለዉ አባባል ላይ የአንተ አቋም እንዴት ነዉ? ባይ ደስ ይለኛል::

  • @geregirmay4261
    @geregirmay4261 2 місяці тому

    enkuan dehna metah brother ebs lay yaderegkew qoyta aychewalwhu des ylala ye keld ena ye qumneger mahder neh tebarek edme ena tena emegnilihalehu Netsi

  • @fenusgiftbox
    @fenusgiftbox 2 місяці тому +4

    Netsi egziabher cherso yimarek

  • @ZeT-cz8jp
    @ZeT-cz8jp 2 місяці тому +2

    በመላ እንሆናለን ሌላ 💪

  • @سميهعلي-ج1ي
    @سميهعلي-ج1ي 2 місяці тому +2

    እረ ትናንሾቹም አለን ቱክቱክ የማናቅ እኔማ የሄን ቱክቱክ ዝም ብየ እጠላዉ አለሁ

  • @TsehayLemma-lp7mm
    @TsehayLemma-lp7mm 2 місяці тому +1

    ነፂዬ እንኳን ደህና መጣህ እንኳን የልጆችህ አምላክ ለቤትህ ለቤተስብህ በሰሌም መጣህላቸው

  • @ريتاج-ص2ض
    @ريتاج-ص2ض 2 місяці тому

    ሁሉም ሰው የተቸገሩ ሰዎች ልንረዳ ይላሉ ሁሉም ሊረዳ ከተነሳ የሚረዳው ማነው አይ የማዳም ቅመሞች ብራችሁን ለማንም አትስጡ በቅድሚያ እራሳችሁን ለውጡ

  • @munatuhmunic2500
    @munatuhmunic2500 2 місяці тому

    Netsiye ene yemeselegn eireft yasfeligehal be zimita manm sayak bitarif ye habesha milase behone ayichalim

  • @seadiyalbkowa8835
    @seadiyalbkowa8835 2 місяці тому +1

    ነፂየ እኖድሀለን እረጅም እድሜ❤❤

  • @GetnetAderaw-q4z
    @GetnetAderaw-q4z 2 місяці тому +1

    We love u Netsi.....

  • @selemunjohanis
    @selemunjohanis 2 місяці тому +2

    Welcome Netsi ❤❤❤

  • @FhgdFhh
    @FhgdFhh 2 місяці тому +1

    ነፂ እንኳን በሠላም መጣህ እንኳን ተሻህ

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 2 місяці тому +1

    "Melegnochu" should be "Mognochu", they are like walking with a blindfold on.

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz 2 місяці тому +1

    ዛሬ አንደኛነኝ ebs ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayehagos8943
    @tesfayehagos8943 2 місяці тому +2

    Netsi mrt sew am from ertriyan enkwan temelesk nurlen mrt yaradalg

  • @natnaeldagne7114
    @natnaeldagne7114 2 місяці тому +1

    ነፂ እንኳን ደህና መጣህ ዜዶ ጓደኛየ

  • @jemilahussen3016
    @jemilahussen3016 2 місяці тому

    ወይኔ እነሸዋንግዛው ጎበዝ ነበሩ ይመለሳሉ ወይስ አይመለሱም😢

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውእና

    ሽዋ ግዛው ቤተሰብ ለስንት ግዜ ይቀርባለ ንገሩኝ እስቲ

  • @Liyu-ልዩ
    @Liyu-ልዩ 2 місяці тому +1

    የነ ሸዋንግዛው ቤተሰብ ይመለሱልን !!!

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤ የእኛ ፈገግታ ነፂ

  • @TigestGaahy
    @TigestGaahy 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlexSeyoum
    @AlexSeyoum 2 місяці тому +1

    በ"ደ" የሚጀምር የታዋቂ ሱው ስም ጥራ ነበር መሆን የነበረበት ።

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 2 місяці тому +1

    ጤና ይስጥልኝ ሥራ ሥራ ሥሩ እባካችሁ ድካም ያለው ነገር ቁጭ ብሉ ተደራጅተን ለቲክቱክ

  • @henokwoldemariam2306
    @henokwoldemariam2306 2 місяці тому +1

    Enkewan dehna metahelen lemelaw ethiopieyaweyan bemolu yemenewdke wegen wendemachien netsanet😊

  • @kenenia1894
    @kenenia1894 2 місяці тому +1

    Well come Natenet

  • @hffhkg-vb1mt
    @hffhkg-vb1mt 2 місяці тому +2

    እኔ አለሁ አላቅም ቴክቶክ አልሀምዱ ሊላህ ጅዋሌም አያውቀዉ

  • @salamsami1988
    @salamsami1988 2 місяці тому +1

    Yebatesib cawetan edina yemiwed al gen

  • @samibeyenetube8779
    @samibeyenetube8779 2 місяці тому

    ነፂ የደስታችን ምጭ የሸገር ልጅ

  • @eden16_
    @eden16_ 2 місяці тому +1

    Wow❤

  • @ሶሊያናመኩ
    @ሶሊያናመኩ 2 місяці тому

    ምን ይታጨቃል ሲባል እንዴት ባስ ይታጨቃል ይባላል

  • @BetselotAbte
    @BetselotAbte 2 місяці тому +1

    melengochu❤

  • @Fetiya-m1z
    @Fetiya-m1z 2 місяці тому +1

    Wow

  • @AbeAbebec
    @AbeAbebec 2 місяці тому +2

    Enkuan terefkln temesgen

  • @Fedilaside-q6m
    @Fedilaside-q6m 2 місяці тому +1

    መታጨቅ ማለት ምን ማለት ነዉ የምታቁ ንገሩኝ ????

    • @AfddAdse
      @AfddAdse 2 місяці тому

      መታጨቅ ማለት በትንሽዬ ክላስ በጣም ብዙ ሰው መቀመጥ ማለት ነው ባጭር ምሳሌ

    • @Fedilaside-q6m
      @Fedilaside-q6m 2 місяці тому

      @@AfddAdse አመሠግናለሁ

    • @Fedilaside-q6m
      @Fedilaside-q6m 2 місяці тому +1

      ግን ቋንቋዉ አማርኛ ነዉ እ

    • @abebekebede-zz3ut
      @abebekebede-zz3ut 2 місяці тому

      @@Fedilaside-q6m yes

  • @kidu_media
    @kidu_media 2 місяці тому +2

    1 ሚልየን ብሪ ስጡኝ 😂ወይ 1kአስገቡኝ በፈጠራችሁ😢❤

    • @tigist9632
      @tigist9632 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😅😅😅😅

    • @tigist9632
      @tigist9632 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😅😅😅

    • @hadeya-fh6jo
      @hadeya-fh6jo 2 місяці тому

      አደል

    • @ytfhdzuzu
      @ytfhdzuzu 2 місяці тому

      ብሩ በጣም አነሰ ቀልደኛ ነሽ😂😂

  • @bezaworku8378
    @bezaworku8378 2 місяці тому

    ነፂዬ እንኳን በደህና ተመለስክ❤

  • @fufu5910
    @fufu5910 2 місяці тому

    👍👍👍👍👍

  • @belayneshalbejo2430
    @belayneshalbejo2430 2 місяці тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉

  • @zamzenzamzen2592
    @zamzenzamzen2592 2 місяці тому

    😅😅

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb 2 місяці тому

    ነፂዬእንወደሐለንአተምክፉአይካሕዛሬበጣምደሕናነሕተመሰገንአምለክ❤❤❤

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 2 місяці тому

    ❤🎉

  • @SultandagaSodano
    @SultandagaSodano 2 місяці тому

    Open

  • @MintesinotArgaw
    @MintesinotArgaw 2 місяці тому

    Netsanet borc borc

  • @MaikoMaiko-l4p
    @MaikoMaiko-l4p 2 місяці тому +1

    Prank ሥራ አይደለም ጅል

    • @wudeeegezee2797
      @wudeeegezee2797 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂ጉድ እኮ ነው

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 2 місяці тому +2

    እንኳን ደህና መጣህ ነፂ!!

  • @esaiasmehari7409
    @esaiasmehari7409 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Muhammad-f3e2t
    @Muhammad-f3e2t 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤