You’re consumed by hatred and unwilling to engage with someone who has different views. She is far better than someone who is cowardly and full of hate. It’s time to grow up.
All these comments are filled with hate and blinded by bias, offering no constructive help. They reflect the lack of maturity in our society and the unwillingness to engage with differing viewpoints. The comments are biased and driven by narrow ethnic loyalties. It's disheartening to see those who preach unity and criticize ethnic politics are here spreading their own narrow-minded, hate-filled remarks
If Tamerat entere to Ethiopia and stay alive a single day , then there IS No Amhara on the ground. I pesonaly do Not need a second to rethink to Take His Life , If WE confront face to face with Him.
@@MimiMimi-si1kvforgetting and forgiving are two different things, when there is something happening in the country, people and families pay a big price individually So are you saying it did not happen? They paid a price as a family and he / she stated what happened So why is there kkkkk?
If Tamerat entere to Ethiopia and stay alive a single day , then there IS No Amhara on the ground. I pesonaly do Not need a second to rethink to Take His Life , If WE confront face to face with Him.
If Tamerat entere to Ethiopia and stay alive a single day , then there IS No Amhara on the ground. I pesonaly do Not need a second to rethink to Take His Life , If WE confront face to face with Him.
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ❤❤🎉🎉
Ameeennn
Amiiiinn
አሜን ግን አማርኛ አስተካከለሽ መጻፍ ተማሪ። ቅዘናም አማርኛ አታበላሺ
❤❤❤❤❤amen
Amen Yihenin hasab yetsafkew webdim honk set Egizihaber fitsum selamina tena yistih weyim yistish
ባለቤትዎ እግዚአብሔር ዳግመኛ እድል ስጥቷቸው ለዚህ ከበቁ ቀሪ ዘመናቸውን ሀገራቸውን በጸሎትና በበጎ ነገር በመስራት ቢያገለግሉ እንጂ ሀገርን ለማጥፋት ከተስለፉ ስዎች ጋር ባያብሩና ዳግም የፖለቲካ ስህተት ባይስሩ ጥሩ ነው
የእግዚአብሔር መንግሥት ብቸኛው መገኛ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን እና የህይወታችን ጌታ በማረግ ነው።
ኢየሱስ ያድናል፣ በሱ እመን አትፀፀትም። ሰላምና እሪካታ በሱ ብቻ ነው ምገኘው።
ፀፀት የሌለበት የተደፈነ ህሊና መያዝ የሚከብድ ይመስለኝ ነበር እርሶ ግን ይህን ድፍረት ተላብሰው በልበ ሙሉነት መናገር እፕስገርሞኛል ። የብዙ ህዝብ እሮሮ በባለቤትዎ ላይ መኖሩን ተረድተው ይቅርታ ቢጠይቁ ይሻላል ለቀሪ ህይወትዎ ሰላም የሚሰጥዎት ይመስለኛል።
ሰይፍዬ ምነው በዚህ ግዜ እነዚህን ታመጣብን ሁሉን ቢናገሩት ሆድ ባዶ ይቀራል እንኮን እነሱ ስንት Brilliant, genius and very humble ሰው የትም ወድቆ ይሰራል እንግዳ አጥተህ ከሆነ ሙዚቃ መዝሙር አቅርብልንከማክበር ጋር 🙏🏽🙏🏽
የሀገር እና የወገን እርግማኖች ናቸው። ሀገራችን ዛሬ ለዚህ ውጥንቅጥ ያደረሱ እኝህ ተምቾች ናቸው።
ዛሬ ይሻላል እያልከን ነው?ለኔስ ትሻል ሚስቴ ነች🎉
እይይይ... ሰይፉ ብዙ ነፍሶች የጠፉባቸውን ቁስለኞች ለማስታወስ አይመስልህም ??? ይቅር ብለዋቸው ነው እንጂ የባለቤታቸው ክፉ ስራችው መቼም አይረሳም 😢 ብዙ ንፁሀን በሳቸው ምላስ አልፈዋል ...😢 የብዙ ልጆች እናቶች ወንድሞች .... እንባን አስታውስከኝ ... አቤት ግዜ አለፈ ... መቼም የሰው ልጅ አጠፋሁ አይልም ...😔😔
ትክክለኛው ጊዜ ሲደርስ ለፍርድ መቅረቡ አይቀርም
ውስጧ ሰላም የለውም አሁን በእርጅና ላይ ሆና ባሏ የሰራው ግፍ እየረበሻት ነው ትክክል ኛው ጊዜ ሲመጣ ለፍርድ መቅረባችሁ አይቀርም ።
You’re consumed by hatred and unwilling to engage with someone who has different views. She is far better than someone who is cowardly and full of hate. It’s time to grow up.
All these comments are filled with hate and blinded by bias, offering no constructive help. They reflect the lack of maturity in our society and the unwillingness to engage with differing viewpoints. The comments are biased and driven by narrow ethnic loyalties. It's disheartening to see those who preach unity and criticize ethnic politics are here spreading their own narrow-minded, hate-filled remarks
የታምራት ላይኔ በጎ አድራጓት የደም ገንዘብ ነው። አንዴ ራሱ አንዴ በሚስቱ እየመጣ የሰው ቁስል አያባብስ ከእሱ ምንም አንፈልግም ዝም በማለት ይተባበረን።
እዚህ ውይ አሁንም ቆንጆ ናት ተዋት እያላችሁ በተደጋጋሚ የምትኮምቱ ሁለት ሰዎች ግን ብትሆንም ባትሆንም እሱ ለራሷ እና በላይዋ ላይ ማግጫለሁ ብሎ ፓርላማ ላይ ለተናዘዘው ባሏ እንጅ ለእኛ ጉዳይችን አይደለም። ለጨፈጨፉት ነፍስ ግን ጊዜ ለኩሉ አንድ ቀን ይጠየቁበታል
በጣም የሚገርመው ሰይፋ የምትባለው ሰው ወደ ኃላ ያቀረብካቸውንም እናውቃለን ።እነዚህ ሰዎች እጃቸው ላይ ደም አለበት አማራ ላይ ታምራት ያደረሰው መቼም ማንም አይረሳውም ።አሜሪካ ልጆቻችሁ ዜግነት አላቸው ስለዚህ አባታቸው በአማራ ህዝብ ላይ ያደረሰውን እንዳይረሱት ።ሰይፋ ከዚህ አይነት ጨዋታ ብትወጣ እንዲሁም የምታቀርበውን ሰው ብታውቅ።
ኤጭ
አህያውን ፈርቶ ዳውላውን አለ 12 አመት ታሰረ እኮ ሴትያ የሳለፈችው መከራ አይታይህም ሰውዬውን በቁሙ አርደህ ደሙን መጠጣት ነው የፈለው😂
ወንድሜ ይህ ebs እንጂ የ አማራ TV አይደለም እኮ።
እረ ጭንቅላትቹህ ይደግ ምን ግር አለው እስቲ ጭንቅላትችን ትንሽ ለማድግ ይሟክር በቃ ጥላቻ ብቻ ይህ ይለፈ ትርክ እኳ ነው የኢትዯጳያ ትርክ እኳ ነው እስቡ እደውም መፀሀፍ ብፃፍለት ነው የምለው እኔ
@@mulatyalew2894 በየ ቦታ መልቀስ አይከብድም?
ወገኖቼ look at z comments , የአማራ ህዝብ ቁጣ በጣም አሣሣቢ ነው፣ እግዚአብሔር ሠላምን ያውርድልን።
Bravo , it’s really good to hear from you
that you still believe what you fought for
በህዝብ ገንዘብ በጎ አድራጎት ከፍቶ ስም ለመገንባት መሞክር ህዝብን ማሞኘት ነው። ሰይፋ የምታቀርበውን ሰው ብትመርጥ ጥሩ ነው
Nesha new GED new sentu tbiya hono esana bala komew menorachew. Lezh new erdatawe.
ስንቱን ስንቱን ሰው ያልናትና ያላባት አስቀረተሽ አሁን እየበጎ ስራ እሰራለሁ ማለት በጣም አሳፋሪ እና አስነዋሪ በተጨማሪ ሰው ስትገሊና የነበረው ምስኪን ታጋይ ስለሆንሽ ነው
የባለቤታቸው ክፉ ስራችው መቼም አይረሳም ብዙ ንፁሀን በሳቸው ምላስ አልፈዋል ... የብዙ ልጆች እናቶች ወንድሞች .... እንባን አስታውስከኝ ...
ባለቤትሽ የኢትዮጲያ ጠላት የብሄር ብሄረስብ ጠላት በፍፅም አንዲት ቀን ለሀገር ምንም የረባ ታሪክ ያልስራ ከንቱ ስው ነው ይብላኝ ላንቺ
በትክክል
አታፍርም ባሌ ንፁህ ነው የዋ ነው ስትል የስንቱን እይወት ያመሰቃቀለ አረመኔ
@@ዮሴፍ-ቘ4ዘ ምን እሱ ብቻ ስንት ባለትዳሮችን ሴት ሁሉ ያማግጥ ነበር የሆነች ግም ነገር ነች ሚስት ተብየዋ
@@captainTila THEY LIVE GREAT LIFE
በእናንተ ላይ ሳይሆን በማህበረሰባችን ላይ የደረሰው ግፍ ነው ይበልጥ የሚያሳዝነው
በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር በአብዮታዊ ዲሞክራሲ በሚባል የተመረዘ ቲዮሪ ያለፈ ታጋይ ነኝ ባይም ሆነ ካድሬ ፀፀት የሚባል ነገር አይታይባቸውም ፣ ህዝቡን እርስ በእርሱ እንዳይተማመን ከፋፍለውት በዛም ምክንያት ሀገራችን እና ህዝባችንን እርስ በእርሱ እንዲጋደል አድርገውት ፣ የባህር በር አሳጥተውን ኸረ ስንቱን ልዘርዝረው........
አለ ማፈር "የታምራት ላየኔ ባለቤት "ትላለች አይናችሁ ይጥፋ ጥፊ ከዚህ ቀፋፊ
May The Almighty God bless and be with you and your family . God will save Ethiopia .
ታምራት ላይኔ በአማራ ላይ የዘር ማጥፉት ያደረገ ሰዉ ነዉ።
ማስረጃህ ምንድነው? እዚህ እዚህ ቦታ ነው ብለህ ንገረን ኣንተ የወሪ መኪና
በትክክል
If Tamerat entere to Ethiopia and stay alive a single day , then there IS No Amhara on the ground. I pesonaly do Not need a second to rethink to Take His Life , If WE confront face to face with Him.
Ay ye dedeb sew neger
sile mn endemitawera ante erasu atawkwum.arekeyam,,,,ye areke bet were ezi atamtabin
ማሻአላህ ሁሉም ለበጎ ነው ይሃንን እድል ስልጣን ላይ ቢሆን ኖሮ አይትስብም አላህ ይቀበላቹህ
ታምራት ለአሬ
ኩንታሎችን ሰርቆ በሻይ ማንኪያ
መልሶ መለገስ ትንሽ አይከብድም
የልብን ሰርቶ ይቅር በሉኚ …..አለ ጥላሁን
ሰይፋ ከአሁን በኁላ EbS የሚባል ነገር እንዳላይ አደረግከኝ
በሀገሬ እና በቤተ ክርስትያኔ እንዲህ አይነት ውጥንቅጥ ያመጣው ባልሽ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻውን አያሳምርለት:: ዛሬ ላይ እንደ ንፁህ ስታወሩ ያለማፈራችሁ በራሱ ያስገርማል!
ታምራት እኮ ኢትዬጱያ ዉስጥ ነፉጠኝዉ እያለ በሽዉች የሚቆጠሩ አማራወችን ያስገደለ ሰዉ ነዉ የታሰረበት ምክንያቱም የአማራ ንዑሀን እንባ ነዉ ያሳሰረዉ እንጅ ሌላ ነገር አልነበረም
ታጋይ ከነበርሽማ ነዳጅ መቅዳት ቀላል ሥራ ነው። የጃንሆይም ልጆችና የልጅልጆች ወርደው ኖረዋል
ነዳጂ የሚቀዳ እራሱ ባለመኪናው ነው አሜሪካ አገር ጋዝ እስቴሺን ማለት ስቅ በለው እቃመሸጥ እስከ ሺንት ቤት ማጠብነው
ለም ሽኝት ቤት አታጥብም በዘረፈችው ከፈተች
@@መልከማሪያም
አይ ስለሰው አገር አለማወቅ?
አሜሪካን አገር ያለ ሰው ሚሊየነር እንኩዋን ቢሆን ሽንት ቤት እንደሚያጸዳ አለማወቅ በራሱ ችግር ነው። አሜሪካ ኢትዮጵያ አይደለችም።
@@seyoumbergidie6760 ሚሊየነር ከሆነ ለምን ሽንት ቤት ያፀዳል ምን ማለት ነው እኔ ማቀው ባለሀብት አሜሪካ 3 ማደያ አለው
ታምራት ላይኔ ስላስፈፀመው የዘር ማጥፋት ለህግ መቅረብ አለበት
የሐረርጌ አማሮች ደም አንድ ቀን ይጮሐል😭😭😭😭
😢😢😢😢😢
እርግጠኛነኝ ሀይማኖት አለሽ ወይም አለህ ግን ይቅር እማትይ ከሆነ ጠብ እሚልልሽ ነገር የለም የዋህ ሁኑ ይቅር በሉ እናንተን ይቅር እንዲላቹ እነሱ ይቅር ተብለው ለበጎ ስራ አቁሞቸዋል
@@bunathecatdteams1529 በአንቺ ሥላልደረሠ ቀላል ሊመሥልሽ ይችላል "ሞት በሠው ያምራል"
በድጋሚ‼
"እኔ አላማረኝም የዚህ ጥርስሽ ነገር
ኋላ ድድሽ ሊቀር"
ለ እድሜ ጠገቧ "ጁቬንትስ"
እንዲያው አንድ ጥያቄ ልጠይቆት መቼም ሰይፉ የማይጠይቅሽን መልስ እፈልጋለሁ። የዐማራን ሕዝብ በደንገጎ ገደል እንዲጨመር ያደረጉበት ምክንያት ብትገልጪልኝ?
Thankyou for your donation miss
በጣም ይገርማሉ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ።እንደዚህጊዜ ሰጥቷችሁ ስትናገሩ አታፍሩም? እርሶና ልጆችዎት ዛሬ አሜሪካ ነው ያሉት። እናቴ ና መሠሎቿ በወቅቱ ያለምንም በደላቸው በባለቤትዎ ፊርማ ያለምንም ጡረታ ከስራዋ አሰናብቷት 3ለጆቿን ለብቻዋ ማሳደጓን ቢሠሙ ምን ይሉ ይሆን????? ሁልግዜበጣም ይገርማል ፍርዱን ለናነንተ
WEYANE jealous 1111111111111 SHE IS BELESSED KKKKKKKKKKK PLS DO SOMETHING LIKE HER
@@MimiMimi-si1kvforgetting and forgiving are two different things,
when there is something happening in the country, people and families pay a big price individually
So are you saying it did not happen?
They paid a price as a family and he / she stated what happened
So why is there kkkkk?
@@Li-tj2hdእኔ ዘመዶቼን በሱ ትእዛዝ አስጨፍጭፋል መጠየቅ ያለበት ሰው ነው።
የኔም እናት ተባራ ነበር። በወቅቱ የብዙ መስሪያ ቤትን ሰራተኞች አባረዉ ነበር።
ትክክል ብለሃል፣
አሁን የምትጠይቀዉ ሰዉ አጥተህ ነዉ ታምራት አንድ ቀን ለፍርድ ይቀርባል የሰዉ ደም አለበት።
GeGema
ሰይፉ ዘጋኸኝ እዉነት
ከናተ ስቃይ የኢትዮጵያ ህዝብ የተሰቃየው ይበልጣን በተለይ ያማራ ህዝብ
ታምራት ላይኔ የኢትዮጵያን ህዝቦችን የበደለ ከንቱ ሰው ነበር
እትቅኝ ሰው እርዳ እሁን ሌላ ሰው ነው እታመነዥግ ክክክክክ
የልጆችን እናትና አባት ሲገሉ ስለነበሩአሁን ልጆቹን እናሳድግ ብሎ ማሰብ የሚገርም
ዝቅ ብለን?????? ዝቅ ብለን እሚባል ነገር የከም የመጣችሁት ከጫካ አይደለም እርስበራሳችሁ ተሽዋሽዋማችሁ!!! ጭራሽ ዝቅ ብለን!!! በጎ አድራጎት ስራውን በንፅህና ይስሩ!!!
ታምራት ላይኔ ጸረ ኢትዮጵያዊ ነው
ሴይፉ ትለንት በጉራጌ ተመሽጎ "እኔ ጉራጌ ነኝ" ሲል ነበር ዛሬ ደግሞ ሌላ ታሪክ
አሁንም እየረዱ ቢሆኑም ግን ሌላ ችግር ደግሞ እንዳያመጡ ማለቴ ካድሬ እየመለመሉ እንዳይሆን 😮
አዝናለሁ:: በስራህ ልትከበር ይገባል ብዬ አስብ ነበር:: ነገር ግን : ገና ለገና የሾው ባለቤት እኔ ነኝ ብለህ: በህዝብ ፊት መዝረፉን ማመኑን ሳያንስ : ሃገርን ከአንዴም ሁለቴ የከዱ ባልና ሚስቶች የምታቀርበው ምን ያህል ኢትዮጵያዊያንን ብትንቅ ነው? ባለጌ ሰው ነህ::
Yehe Balege Akevetotal
ሰይፉ ሰው ናቂና ጊዜ ከሰጣቸው ጋር አብሮ አሽቃባጭ መሆኑ የታወቀ ነውና ብዙ ቦታ አትስጠው
እስቲ ንገሪኝ
የታምራት ላይኔ ለሀገሩ ያበረከተውን
ውለታ ??? እስቲ ንገሪኝ
ሴት መውደዱ
የአማራን ህዝብ ከሽንታም ወያኔ ጋር ተባብሮ ትባብራቹ ፣ተመሳጥራቹ መሬቱን ርስቱን ፣ሴቱን ሀይማኖቱን ስብዕናውን
ስላጠፋቹ
ነው የአንቺና ባለቤትሽ እራሳችሁን ልክ እንደ የኢትዮጵያ ባለውለታ አድርጋችሁ ካሰባቹ ተሳስታችዋል በትውልድ ሁሉ ትውገዛላቹ
ትልቁ በኢትዮጵያ ጥፋት ስደት ፣ የዘር ፖለቲካ እስከ ዛሬ ድረስ ሀገሪቷ ለገባችበት መከራ ተጠያቂ ናቹ
የኢትዮጵያ አምላክ ይፋረዳችሁ
ለእናንተ ገና የእግዚአብሔርን ፍርድ እንጠብቃለን
*** የአንችንም የባልሽንም ለአማራ ህዝብ ርዳታም በጎነትንም ባጠቃላይ ምንም ነገር አይፈልግም *****
😂😂ሽንታም ቆየን ካየን ሽንታም ማለት አይከብድም 😂 እየሸና ያለው እራሱን ወንድም የሚገል 🎯 የሌለው አረ ስንቱን ሽንታም እያየን ነው ወያኔን አይገልጽም አቶ ሽንት
@@amelworkdesta4601
🤣🤣አላልኳችሁም በየቦታው ቅርሻታቸውን ይተፋሉ።
የሽንታም ወያኔ ዝርዝራዦች ልክ እንደ ወንበዴው መለስ ቅዘናዊ ልጅ ስምሀል እነ አመለወርቅም ያ ኔ የኢትዮጵያን ህዝብ ገንዘብ እየዘረፉ መንገድ ላይ ይሸኑ ነበር
ጊዜ ይርዘም እንጂ እታመልጡንም የመለስ ቅዘናዊን አፅም ሽዋ ምድር ላይ ስናቃጥለው እናንተንም እንጭምራለን
🤣🤣
@@yohanneskassa4280 🧍♂️ ሱሪህ ላይ እየሸናህ ነው ።ባፍህም እየተጸዳዳህ ነው።
አንኳን ታምራት አንቺም ተጠያቂነሽ በአማራ ጎሳ
ገዳይን እንደ ጀግና ማውራት አይደብርም
ሰይፍ ለምን እንዳቀረብካት አልገባኝም ድጋሚ እንዲአስገድሉን ነው
@@Bekele-jx8vn ሰይፉ ግን አፍቃሪ ህወሓት ነው
አሁን አበዛከው ሰይፉ ስርአት ምን ምን ይዘክ መምጣት ጀመርክ
ድንቅ፡የሆነች፡ሴት።ለእርዳታ፡ብሎ፡ልጆችን፡ከቤተሰባቸው፡ጋር፡መርዳት፡በጣም፡ጥሩ፡ሃሳብ፡ነው፡እያንዳንዳችን፡የቻልነውን፡ብንረዳ፡መልካም፡ነው።
መጀመሪያ የዘር ማጥፋት የፈፀሙባቸውን ይካሱ
@@yemiside WEY KENAT ANGEBEGEBESH KKKK
ፀፀት የሌለበት የተደፈነ ህሊና መያዝ የሚከብድ ይመስለኝ ነበር እርሶ ግን ይህን ድፍረት ተላብሰው በልበ ሙሉነት መናገር እፕስገርሞኛል ።
ወ/ሮ ሙሉ ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነው. እነበልና አንድ ስውቢሰራም ባይሰራም ይቅርታ ጠይቅዋል ግን እንድ እንድ ሰዎች አሉ ይቅርታ የማይሉ በቅናት መንፈስ እና በራሳቸው ችግር የተነሳ እይስሙአቸው እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ አሁንም ቆንጆነሽ ዎሎ በመልክ አይታማም!!!!
ድርቅ ያለች ደረቅ 😮😮😮😮
ገጠር ገብተው ምንፍቅናን ለማስፉፉት ነው አማራ ክልልን የመረጡት ትሊንት ያልጠቀሙት ሕዝብ አሁን ድብቅ አላሚቸውን ማሳኪያ ሽፋን ነው
በትክክል ይሄ መሰሪ ሰው ነው
የምን ምንፍቅና ?
ዉድ ወንድሞቼ አሁንስ ካለነው ትውልድ ወይ ባብዛኛው እዚ ላይ ምንኮምነዉ ሁሉ ለምን የተሻለ ርዕዬት ካለን ከነሱ ምንሻለበትን አይነት ሰዉና አመለካከት ያለን ሆነን እንፃፋ
አንድ መፅሐፋ ላይ ያነበብኩት ለይ ምን ይላል የቡርቃ ዝምታ መፅሐፋ ላይ ምን ይላል
ምንም ይሁን አላማ ያለዉ ሰዉ ጀግና ነው ባለ አላማ የሆነ ትክክለኛ ሰው
ሀገር እንድትፈርስ የሰራን ሰው ባለቤት በምን ምሳሌ ይሆን ያቀረብካት? የዞረብህ
በርቺ
በእርግጠኝነት የዛሬውን የሰይፉ show አላየውም፣ ደግነቱ የዛሬ ሳምንት አብዱኪያር ስላየሁ ይበቃኛል፣ የሚቀጥለው ሳምንት በሰላም ያገናኘን፣
💚💛❤️🙏👌ሰንት ህዝብ አልቆ እንደቀላል ቁጭ ብሎ ማውራት ይገርማል ? ስይፍ እባክህ ጆክ ብቻ አቅርብልን?
መጀመሪያ ሁለታችሁም ክህደት በአንድ ህዝብ ላይ ስትፈፅሙ ያኔ ዛሬ ይገርመኛል ብሎ መጀመር አይከብድም ይልቁንስ አሁን የያዛችሁትን መንገድ ይሻላል
ከንቱ ኣሁን ያለውን ግፍ ኣታወራም? ኣንት ኣሁን ሃገር ኣለህ? ኣሁን ግፍ ኣይፈፀምም?
weyane tenchacha kkkkkkk
@@ZEMEDE1281አትቅኝ
@@ZEMEDE1281 ተነሱ ሰው እርድ
ማን ያርዳ የቀበረ ማን ያውራ የነበረ😮አገር ክደው ነበርንዴ😳
ሰይፉ ስርአት የምታመጣብንን እያየክ 😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠
ሰይፉ ፋንታውን በህግ እንጠይቅሀለን አማራን ያረዱ ሰዎች ን እያቀረብክ✅✅✅✅✅
Don’t be jealous Weyane. እማራ እማራ እማራ አይደለህም አትቅኝ ስራ ስሩ
እንደው ምንም አታፍሩም! እናንተ እኮ የዘራችሁት: እኮ ነው ይህ ሁሉ የሀገሪቱ ውስብስብ ችግር ::ምን አይነት ሰይጣን ናችሁ :: ለራስሽ ነው የታገልሺው! አስመሳይ!! ይህ ትውልድ እናንተን ማየትም መስማት አይፈልግም ::
አቶ ታምራት፣ የንጹህ ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል
እኔ ከእነዚህ ሰዎች ደሙ ንፁህ ነኝ። ታምራት በአመራር ጊዜው አማራን በድሎ ይሆናል። ይቅር በሉኝ ካለ በኋላ በንፁህ ልብ ተቀብየዋለሁ። መሰረታዊ ችግር አላየሁበትም። ይህንን ያክል የሚያሳድዱት ካድሪዎች ይመስሉኛል። በአመራር ወቅትም የተሰራው ስህተት በአማራ ህዝብ ላይ እስካሁን የሚደርሰው በደል አካል ነው። ግን ደግሞ እሱ አሁን ምንም ማድረግ አይችልም። ይህ ችግር እሳልተመለሰ ድረስ የሚሰማው ፀፀት ይሰማኛል። በተሳሳተ መንገድ ገብተው ለሚዳክሩ ወንድሞቻችን ኋላ ፀፀቱን አትችሉትም ነው የምለው። ተመልሻለሁ ቢልም ያለፈውን ቁስል ማከም አልቻለም። ሂወት እንዲ እያለ ይቀጥላል
@@AbebechYaregal ወያኔን ያልጠላን ማንን እንጥላ?
ወያኔ ነህ ማለት ነው
@@Ethiofirst201162 እ/ር ይመስገን አይደለሁም። ግን ሰው መሆን የሚባል ነገር አለ። አእምሮህ ካላደገ ወይንም ተፈጥሮህ ጠባሳ ካለበት ላይገባህ ይችላል። እኔ ግን ቻልኩና እንደተሰማኝ አልኩት። ግን አንተ ተጎድቷል ላልከው ህዝብ ምን እየሰራህ ነው። አማራነትን በሰው ልክነት ነው የምመዝነው። ሳትሳሳት የምትኖረው ሳይሆን እየወደክ እየተነሳህ የምትኖረው ህይወት። ስትወድቅ ይቅር የሚል ወንድም እህት ያስፈልጋል። ይህ ደግሞ እንዳለመታደል ከእንደአንተ አይነት ወንድም/እህት የለም። ከእኔ ስላለ ሰጠሁት።
ጥላቻ ራሱን የቻለ ነቀርሳ ነው ፈውስ ለህዝባችን ❤ እግዚአብሔር ይቅር ባይ አምላክ ነውና 📖💕❤️🇪🇹🙏
የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳ ስንት ህፃናት ያለ ወላጅ ያስቀረ ሰው መከራውን የተቀበለው የአማራ ህዝብ አይረሳም
እንደሰው ያልሆነ ሳያይ ሳይመዝን የማይፈርደው እግዚአብሔር አለ ያቺን ሴት ከሰዋት በጌታ ፊት አመጧት ጌታ ግን አልፈረደባትም ከሳሾቿም ድንጋይ ሊከምሩባት አሰፍስፈው ነበር በእውነተኛው ጌታ ፊት ግን አቅም አጡ ። እኔ በግሌ ባላየሁት በሰማሁት ብቻ ባዘንኩበት በተናገርኩት ንስሃ ገብቻለሁ ለምን ግን በሱ ላይ መራር ሆንን ? እናንተ ግን ክፉ በበረታ ጊዜ ምስጋና አብዙ የእግዚአብሔር ቀን ይመጣል ❗❗
እሳቸው ልጆቻውን በአሜሪካ አሳደጉ ፣ሌላው በታምራት ላይኔ ውሳኔ የተበተነ ፣እስር ቤት የተንገላታ፣ አባ ወራ ልጆች ወደጐዳና ነው የወጡት።
ይቀመጣል እንደ አደራ ሰው
ደግም ሰራ ክፉም ሰራ
ሁሉም የእጁን ያገኝዋል
ቢቆይ እንጂ መች ይቀራል።
Besltanu sichemaleke neber egziabeher geta new leke asgbaw betam neber yemyandedegn simestadek....neber
ታምራት ላይኔ መሰቀል ያለበት ሰው ነው ደግሞ በኩራት የታምራት ላይኔ ሚስት ነኝ ስትይ አታፍሪም ሰይፉ የምታቀርበውን ሰው እወቅ
enas tibeda ...tebeda bushti....
ታምራት እሚባል መሪ ነበር እንደ ሆሆ
@@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝአዎ የመለስ ተላላኪ ነበር መለስ እየላከ አማራን የሚያስገድለው የመለስ ባሪያ።
@@yemiside አላውቀዉም ወላሂ
@@CyberArmy16ye sheremuta lij😁😁😁👋
ያንቺ ባል አማሮችን ከነነብሳቸው " ሂንቁፍቱ" የሚባል ገደል ውስጥ እንዳስጣለ ታውቂያለሽ😢
ትክክል ወንድሜ ስንቱ አለቀ ተሰደደም ግን እሱም ተሰደደ .... እግዚአብሔር ይቅር ይበለው አይረሳም::😔
ሰይፎ እምታቀርበውን መለየት እንዳለብህ ይሰማኛል የዚህች ሴት ባለቤት በአንድም በሌላም መልክ( ሽርጥ ለባሸ ይላችኋል በ ማለት እና ሌላውን ማህበረሰብ በአማራ ላይ በማስነሳት)የአማራን ማህበረሰብን አስጨፍጭፋል ይህ ሀቅ ነው። ይህን ለማጽዳት መሞከርያ ባትሆን መልካም ነው ሰውየው ጌዜው ሲደርስ በሱ ቅስቀሳ ላጣናቸው ዋጋ እንደሚከፍል እርግጥ ነው።
pls stope weyane kkkkkkkkkkk
እትቅኝ
ሰይ እባክህ የሕዝብን ቁስል አትነካካ ይህች ሴትዯ መደበቅ ሲገባት ጭራሽ ታሳምመን ታምራት የተባለ የወያኔ ቡችላ አማራዎቸን ያስጨ ፈጨ ፈ ነወ ። የዛን ጊዜ. ሲጠየቅ ከክልላቸው ዉጪ የሚኖሩትን "አይመለከተንም "ያለ ነው።
ሰይፉ ሌላ ሰው ጠፍቶ ነው የታምራት ሚሥት የጋበዝከው 😮
የሀገራችሁን ታሪክ ፈልጉ እወቁ ጠቅላላ እውቀት ለራስነው የሚጠቅመው ሙሉሰው ያደርጋል
እትቅኝ ስራ ስሪ
እኔ ስለ ባለቤቱ ብዙም መናገር ያለብኝ አይመስለኝም ግን በ አፉ መስክሮ አድረጌያለሁ ብሎ በሰራሁት ነገር ተጸጽቻለው. ብሎ ከ. እስር ሲፈታ ያሰረውን. አመስግኖ. ታዲያ ይሄ ሁሉ አስገድደውት ነው. ባላላችሁኝ ታዲያ. ባልና ሚስት ከ አንድ ወንዝ. ይቀዳል. ወለደልሽ ሁሌ ደጋፊው ነሽ የልጆችሽ አባት ነው. 🙏🙏. እኔ እነደ ፖለቲካ ሃሳብ. አስተያየት ከሆነ እንደሱ ቆሻሻ. እንደሱ. ውሻ. ሰው አላየንም የብዙሀኑን ኦሮሚያ ላይ ያለው ሰው ሃሳቡ እንደ እኔ ነው.. ጠይቁ.. ወራዳ ውጤት አልባ. አብይ. ራሱ. ልክስክስ. ነክ. ብሎ ያባረረው. በ ሁሉም. ስርዓት. የተባረረ. ምን. ጉድ ነው
ደሞ አታፍርም ሁሉን ታውቀዋለች በበደኖ አማራወን እንዴት እንደ አስጨረሰው ታውቃለች ሇኖም የኢሀዴግ አዲስ አበባ ጽፈት ቤት ሀላፊ ሰለ ነበረች ምን እንደሳች ታውቀዋለች ኬንያም አኮሞዴት ነበረች ከእሆቷ ጋር ደደቢት ነወ ፍልፍሉ ቤንዚን ማደያዉ የራሷ ነው
ሴፉ አቺን ናብሰ ገደይ እንዴት እንግዳ አድርጌ ታቀርብለ እየ ሌኢትዮጵያ እዝብ ያለህን ንቀት ነው ምአስየው 😢
Ayzosh we all made mistakes but at the end of the day God is to judge not human, stay blessed mulu Girmay
አቶ፡ ሰይፉ ፋንታሁን በጣም እናመስግናለን፡ ወ/ሮ ሙሉን ስላቀረብክልን ።
ሰይፉ ፋንታሁንም አንተም ወያኔ ነህ።
ወያኔን እንኳን ማመን አይገባም ። የትግራይ ህዝብ ግን ወያኔ / ሕወሓት አይደለም
ሰይፉ ምን አጭሶ ነው የትውልድ ነቀረሳን የፕሮግራም እንግዳ ያደረገው
Thank you w/o Mulu Keep it up
ሰይፉ አሁን አጠፋህ አቶ ታምራት በራሱ አንደበት አይደለም እንዴ ስኳር ሲል የነበረው
ለሌላ ዘረፋ ነው
You are Amazing woman God bless you more and more ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ታጋይ ታምራት ላይኔ (ስኳሬ!) በአዲስ ማሊያ ተከስቷል! ማለትም በስልጣን ዘመኑ የዘረፈውን ዶላር ከስዊዝ ባንክ አውጥቶ የችግራችሁ ተካፋይ ልሁን እያለ ነው። እኔ ይሄ አልገረመኝም! ነገር ግን መቼም ቢሆን እድሜ የማያስተምረው እንጭጩ ጋዜጠኛ ሰይፉ ፋንታሁን ፊት ምንም የለኝም ነዳጅ ማደያ ውስጥ ነው የምሰራው የምትለው የታጋዩን ሚስት 11አመት ሙሉ ለምረዳቸው ህፃናት ገንዘብ እዋጡልኝ ብላ አይኗን በጨው አጥባ ቀርባለች እና ከቻላችሁ እሷ ከምትረዳቸው ህፃናት መካከል ሰይፉ ፋንታሁንን ወስዳችሁ አሳድጉላት !
( ወይ ጉድ የኛን ጨዋነት ተገን አርገው የሚንቀሳቀሱ የአንዳንድ ሠዎች የህዝብ ንቀት ደግሞ አይጣል ነው)
እይ ያላየህውን ነገር ታዎራለህ ተነስ ሰው እርዳ የሰው ሀጢያት ከምትቆጥር አየሀቸው እንዴት እንደተስማማቸው እትቅና ቅናት ጥሩ እይደለም
@@newharg5548why you are fighting every comment section!!!
@@newharg5548😂😂😂 እረ አይባልም ምናልባት በአቅሙ የሚረዳቸዉ ሰዎች ይኖሩታል። አማረበት የምትይዉ ሁሉ ከሀጢያት ንፁ ነዉ ማለት አይደለም።
@@miminigussie4971DO BE JEALOUSY
ይቅርታ ግን እማማ ባለቤትሽ ብዙ ደም በእጁ ላይ አለ ።
ታምራት ማለት እኮ 1984 ድሬደዋ መጥቶ ምስራቅ ኢትዮጵያ ያለ አማራን ወራሪ ነው በሉት ያለ መሀይም ነው እና እንዴት የሱን ሀሳብ ዛሬ ላይ ሰው ይሰማል
Proof?
ታምራትን ሳይሆን ባለቤቱን ነው የጋበዘው ።በመቀጠል ልል የፈለኩት አንድ ቦታ ቆመ ቀርተአል ተንቀሳቀስ ።
If Tamerat entere to Ethiopia and stay alive a single day , then there IS No Amhara on the ground. I pesonaly do Not need a second to rethink to Take His Life , If WE confront face to face with Him.
If Tamerat entere to Ethiopia and stay alive a single day , then there IS No Amhara on the ground. I pesonaly do Not need a second to rethink to Take His Life , If WE confront face to face with Him.
@@Zenebech-tr3jzHe got reputation that is the truth.
ምን ነካክ ሰይፉ የሃገር ነቀርሳን ይዘህብን የመጣከው
በጣም ጠንካራ እና ብርቱ ሴት ናት። Life Center የተባለውን ምግባረ ሰናይ ድርጅት ማገዝ ተገቢ ነው።
ሰይፉሻ ግን ፕሮግራምህ ዘጋኝ ዘጋኝ ሰው ጠፍቶ ነው አሁን
ዘርፋችዋል 20 million dollar እናከብራችዋለን::
enkuwan deg aregu
@@CyberArmy16ye leba lij😁👋
I love Tamirat Laynie’s Family! Very humble people!
ኢትዮጵያ አገሬ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ማለት በታምራት ላይኔ ነው ስላለፈ ትያለሽ ለምን ህዝቡን ይቅርታ መጠየቅ አለብሽ ለሞቱት ለተኮላሹት ሁሉ ይቅርታ ጠይቁ ካሳ መክፈል አለባቹህ
ትግራዋይ ነኝ እኔ ትግራዋይ ነኝ እኔ ትግራዋይ ነኝ እኔ ስትይ አልነበር የሌባ አይነደረቅ ምልሰህ ልብ አድርቅ
የወያኔ ርዝራዦች የኢትዮጵያን ሃብት የዘረፉ በብዛት የሚኖሩት ዴንቨር /ኮሎራዶ/ ነው። ነዳጅ ማደያ፣ ሊከር ስቶርና ሰቭን ኢለቭን የተባሉ ንግድ ድርጅት ባለቤቶች ናቸው።
እዉነት ነዉ።
ሰይፉ፣ምን፣ነከህሌባ፣በሏሌባ፣ደህና፣ሰው፣አታቀር፣ብም፣
ወ/ሮ ሙሉ እና ታምራት እዚህ የተፃፉትን አስተያየቶች (comments) በደንብ አንብባችሁ ተጠቀሙበት :: በ አስተያየቶቹ ቅር፡ አይበላችሁ :: ቢቻል፡ ከእንግዲህ ፖለቲካ ቢቀርባችሁ ምክሬ ነው።
እኛ ሀገር ሀይማኖት አለ ክርስት አለእንጾማለን ግን ቂም የማይረሳ ይቅርታ የማያውቅ ችግሩ መባላቱ ያላስተማረን እግዚአብሔር ይቅር ያለውን እኛ ይቅር እማንል አስቸጋሪ ህዝብ ይማረን በምህረቱ
ባናቅሽና ከረዳሽም አትንገሪን።ፈጣጣ ሰው ያስጠላል።
We all are done with you
ታምራት በአማራ ህዝብ ላይ ለደረሰው የዘር ማጥፋት በታሪክ ተጠያቂ ነው። ለፍርድ ይቀርባል! ይህን አዲሱ ትውልድ እውን ያደርጋል!