Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ምን እንደሚገርመኝ ታውቃላቹ የእግዚአብሔር ስራ አለም እንዴት በቸርነቱ እንደሚያኖር ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን። አቤላ በርታ🙏👍
ምግብ ይህ ነው
አይዋጥልህም ሳትለማመድ
ፍሩት ምግብ ይሆናል
ወደጅማ ስንሔድ የምናየው ሙዠ ይመስላል
አቤላ ኢትዪ የሊለ የለም
ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ በርታ ደስ ይላል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
አቤላ ኑርልን የትም ሳንቀሳቀስ አለምን ታስጎበኘናለህ❤
ዋአ እንዴት የታደልክ ነክ አቤሎ እናመሰግናለን ጉድ አንበጣ ይበላል ለእነሱ እንደ ሎዝ ነው የሚሸጠው😂😂😂
ሃይ አቤላ እንዴት ነህ እኔ ለቻናልህ ብዙም አዲስ አይደለሁም ነገር ግን አንድ ሥለ ኡጋንዳ ኢትዮጵያውያን ሚስጥር የዛሬ 13 አመት የተፈጠረ ታምር ልንገርህ እኔ የምኖረው ኒውዮርክ ውስጥ ነው እኔ የምኖርበት ኒውዮርክ ውስጥ አንድ ኢትዮጵያዊ ባለሃብት አለ ይህ ሰው በጣም ዝምተኛ በክፉም በደጉም ከማንም አይቀላቀልም በጣም ጨዋ ለተቸገሩ ኢትዮጵያውያን በፍጥነት ደራሽ ነው ግን ምንም ነገር ለኢትዮጵያውያን ሲረዳም ሆነ የፈለገውን ነገር ሲያደርግ እሱ እንደሚያደርግላቸው ማንም ኢትዮጵያዊ እንዲያውቅበት አይፈልግም ለዛም ነው ኒውዮርክውስጥ ሃብታም መሆኑ አይታወቅም የሚለብሰው ልብስ እንደማንኛውም ሰው ተራልብስ የሚነዳውም መኪና ተራ እና አሮጌ መኪና ነው ግን አንድ ነገር የሚገርመኝ እሱ የሚኖርበት አካባቢ ለ24 ሰአም የፖሊስ መኪና አይታጣም እናም አቤላ ይህ ሃብታም ሰው እጅግ በጣም የሚወደው ኡጋንዳዊ ጏደኛ አለው በሱ ምክንያት ኡጋንዳን ለማየት ወደ ኡጋንዳ ሄዶ ነበር እናም ኡጋንዳን ከእግር እስከ እራሷ ካያት ቦኃላ በኡጋንዳ ሲንቀሳቀስ ያዩት ኢትዮጵያውያን ጉርፕ ሰርተው ሊገሉት እና የያዘውን ሊቀበሉት ብለው አብረውት ከሚዞሩ ኡጋንዳውያን ጋር በመመካከር እቅድና ፕላን ካወጡ ቦኃላ ይዞት በሄደው ኡጋንዳዊ ሚስጥሩን በመስማት እና በተባለው ቀን ሰአት ሌላ ኡጋንዳዊ ሰው መኪናቸው ውስጥ በመጫን የተባለው ቦታላይ ደርሰው በቢላዋ እና በብረትዱላ አስፈራርተው ወደ ግላቸው መኪና ካስገቡት ቦኃላ አውርደው ሊደበድቡት እና ሊገሉት እያሉ ኡጋንዳዎች እርስበርሳቸው በመነጋገር እንዳለ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል ይህን የምነግርህ ታሪክ የሰማሁት በዚህው ኢትዮጵያዊ ባለሃብት ጉዋደኛ ኡጋንዳዊ ነው ይህ ኢትዮጵያዊ ከኡጋንዳው ጏደኛው ጋር ወደ ኒውዮርክ ከተመለሱ ቦኃላ ኢትዮጵያዊው ባለሃብት 00 ማይሌጅ ጂፕ ላንግረር ገዝቶ በነፃ ለኡጋንዳዊዉ ጋደኛው ሰጥቶታል እናም ይህ ኡጋንዳዊው ጏደኛው እስከዛሬ ድረስ ሥለ ኢትዮጵያውያን ሲያወራ ኢትዮጵያውያን ማለት ሆዳሞች ባለዬዎች ከሃዲያን ናቸው ይለናል ይህ ኢትዮጵያዊ ባለሃብት አሁን አሁን ፊቱን ወደ ሩዋንዳ በማዞር ወደ ሩዋንዳ ይመላለሳል ኢትዮጵያ ውስጥ ከአትላስ ሆቴል ጀርባ በ38 ሚልዮን ብር የተገዛ እጅግ ዘመናዊ መኖሪያ ቤትም አለው ቤቱ እጅግ በጣም ዘምናዊ ነው 24 ሰአት በ2 ፈረቃ መሳሪያ በታጠቁ ሰዎች ይጠበቃል ኒውዮርክ ያለው ቤቱም በጣም ዘመናዊ ነው ግን ወጣብሎ ቡና እና ሻይ ማለት ከፈለገ ከኡጋንዳዊዉ ጏደኛው ጋር ነድተው የማይታወቁበት አካባቢ ነው የሚዝናኑት ኡጋንዳዊዉ አልፎ አልፎ ሲነግረኝ ኡጋንዳውስጥ እጅግ ዘምናዊ ቤት እንደገዛለት እና የኡጋንዳዊዉ እናት እንደምትኖርበት በሚስጥር ያጫውተኛል ግንግን ስለ ኢትዮጵያውያን ሲያነሳ ባለዬዎች ከሃዲዎች እንደሆንን በከባድ ጥላቻ ነው የሚነግረን ኢትዮጵያዊዉ ጏደኛውም የኢትዮጵያ ዜጋ ጏደኛ እንደማይፈልግ እና ከኢትዮጵያውያን ጋር መታየትም እንደማይፈልግ ይነግረኛል እንግዲህ የኛ ሰው ለኛ ምን ይክል ክፉ እንደሆንን ተመልከት በባእድ አንደበትም ይመሰከርልናል ወደ ኢትዮጵያ ከ7 ጊዜ በላይ ቲኬት ቆርጦ አብሮት እንደሄደም ይነግረኛል እናም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ቤቱ እና ይህ ኢትዮጵያዊ ሃብታም ሲነፃፀሩ ሰማይ እና ምድር ናቸው ሰውየው መታየትን አይወድም ኩስስ ያለ ሰው ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ጥበቃዎቹ የቤት ሰራተኞቹ ሲያዩት ይንቀጠቀጡለታል እሱ ግን ምንም አይመስለውም ከጥበቃ ሰራተኞቹ ጋር ምግብ ከሆቴል አስመጥተው አብረው ቁጭ ብለው በአንድ ገበታ ይበላሉ አንዳንድ እሱን ለማነጋገር የሚመጡ ሰዎች ባለቤቱ መጥቶ ከሆነ ልናናግረው እንፈልጋለን ብለው እቤቱ ድረስ ሄደው ሲያስጠሩት እና ሲያዩት ይገረሙበታል በግምት የ50 አመት እድሜ ይሆናል አሁን በቅርቡ ያገባት ባለቤቱ ከ32 አመት አትበልጥም እጅግ ውብ ቆንጆ ሚስት ነው ያለው የአንድ ወንድ ልጅ እና የአንድ ሴት ልጅ አባት አድርጋዋለች ሚስቱም ወደ አሜሪካ ከመጣች እና ሃገሩን ካየች ቦኃላ አሁን ኑሮዋ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው እሱም ወደ ኢትዮጵያ ቶሎ ቶሎ ይመላለሳል ይህ ኡጋንዳዊ ሲነግረኝ ለምን ደህና ልብስ አትለብስም እንደገናም አንዳንድ ኢትዮጵያውያንን በእድሜ የበሰለ ሰው ጏደኛ እትይዝም ብዬ ስጠይቀው እንዲህ ይለኛል ብሎ ይነግረኛል ኢትዮጵያዊ ማለት ክፉ ምቀኛ እና ወሬኛ ህዝብ ነው ይገድሉኛል ወይም ያስገድሉኛል እስካሁን ማንም ምን እንደሆንኩኝ ሳልታወቅ የኖርኩት ከእነሱ ስለራኩኝ ነው ይለኛል ይላል አዎ እናንተ ኢትዮጵያውያን በእርግጥ ክፉ ናቹ ለወዳጅነትም አትሆኑም ይለናል ይገርማል
አቤል ምርጡ ወንድማችን።ሶሻል ሚድያን በአግባቡ የተጠቀምክ ሰው ነህ። ሀላፊነት የሚሰማህና አንተም ተጠቅመህ ማህበረሰብንም ትክክለኛ መረጃና ማወቅ ያለብንን ቁምነገሮች አሳውቀህ ፤በተለይ በዚህ ዘመን በዚህ ክፉ ወቅት ዘና የምታደርገን አስተዋይ ልጅ።!
አድናቂክ ነኝ ወንድሜበጣም በሚገርም አገላለጽ ብዙ ሌሎችንም አስጎብኝተኸናል በዚህ ቀጥል
ብዙ ፕሮግራምህን አይቻለሁ በጣም ደስ ይላል በተለይ በተለያየ መንገድ ወተው ማየት ለማይችሉ ሰዎች ዓለምን እንዲያዩ እረድተሀል እናመሰግናለንኡጋንዳ አገርን ግን አቀራረብህ ነገሮችን ስታይ እና ሲነገርህ አሳሳቅህ እና ለነገሩ የምትሰጠው ምላሽ የፊትህ ገጽታ የንቀት ይመስላል ሌሎች አስተያየቶቼን በግል ከተገናኘን እናወራለን አስተያየቴን በቅንነት ተመልከት
የምገርም እና የምያምር ተፈጥሮ ያላት ሃገር ናት።
መቶ ጊዜ ሰብስክራይብ ማድረግ ቢቻል የአንተን ቻናል ነበር ጤናና ሰላምህ ይብዛልን ምርጡ ተጓዥ
አቤላ ብዙ ቦታ ታሳያለህ ብዬ ነበር ብዙ መዝናኛ ብዙ ታሪኮችን ማውጣት ትችል ነበር ኢኳቶርያልን እንኳን አላሳየህም ኡጋንዳ በደምብ አላሳየህንም ወይንም ጊዜ አልነበረህም የኢዳሚን ዳዳ ን ም 😢😢😢
በየሃገሩ እየተዘዋወርክ የምታቀርበውን ቪዲዮ እከታተላለሁ ከዛሬው ቪድዮ ግን አንድ ነገር ብታስተካክል ደስ ይለኛል:: በሌሎች ባህላዊ ምግብ: ሙዚቃም ይሁን ሌላ ስታቀርብ ባይስሙህም ልትቀልድባቸው አይገባም ሁሉም ባህል በራሱ ሙሉ ነው:: በተረፈ በርታ
ምንም ክፋት አላደረገም ደስ በሚል ነው የገለጻቸው!
100% agree. enjoy diversity
አቤላ ያንቴን ፕሮግራም በጣም ነዉ የሚከታተለዉ፣ ነገር ግን የሚሰጥህ አስተያዬት እንዲህ የሚያምር የእጅ ቅርጻ ቅርጽ መግዛት እንዳለብህ እረዳለሁ። እንድሁም ሲትገዛ ለሀገሪቱም ላንተም ዉበት እና አንድነት የሚገልጽ ስለሆነ። እናመሰግናለን ወንድሜ!
ይገርማል አቤል ቁጭ ብዬ አለምን ካንተ ጋር የዞርኩ ይመስለኛል በትንሹም ቢሆን ሥለ ብዙ ሀገራት ግንዛቤ እንዲኖረኝ እረድተኸኛል መልካም የመዝናናት ግዜ
የምትሰራዉ ስራ በጣም ጥሩ ነዉ፡፡ ለዚህም ስለበቃህ በጣም ጎበዝ ነህ። ነገር ግን ስለ አንድ ማህበረሰብ ባህል አመጋገብ.... ስትገልጽ ስነ ምግባር ይኑርህ አክብረዉ ሲቀበሉህ በክብር ነዉ ባህላቸዉን መግለጽ ያለብህ፡፡ ሁሉ ነገር ከእኛ አገር ጋር ስለማየመሳሰል ነዉ አንተም ለጉብኝት የሄድከዉ።
@@hawaztadesse7382 ምን አጠፋ ያጠፋው ምንድነው
እድሜ እና ጤና ለአንተ ገና ብዙ እናያለን 😮
በጣም ደስ ይላል! ቀጥል አቀራረብህም አዝናኝ ነው!
ሀዋሳ ላይ 'ሆጲ' ይባላል ። በልጅነታችን እንበላው ነበር። በጣም ጣፋጭ ፍራፍሬ ነው። በእንግሊዝኛ passion fruit ይባላል ።
አቤል አግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን : አለምን እያሳየኸን ነው አገራችንንም አስጎብኘን ያላየናቸው የተፈጥሮ ቦታዎች ስላሉ::
እንኳን ደህና መጣህ አቤላ!! እናመሰግናለን ስለምታሳየን ታሪካዊ ሀገርና ቦታዎች!!አድናቂህ ነኝ በርታ!! በሰላም ወተህ በሰላም ግባ!!!ማታሳየን ነገር የለ አቦ ይመችህ❤
በጣም ያምራል አፍርካ የምቀኑበት ለም ሰለሆች ነው አይ አፍርካ
ዋው በጣም ደስ የሚል ተፈጥሮ ያለበት ሀገር ነው. ብዙ የለማ ባይሆንም ዳንስ እንዲ ትውርረገረጋለህ እንዴ ወንድሜ? ዛሬ ድብቅ ችሎታህን አወጣሀው ትለያለህ. ፍሬዋ ደግሞ የሮማን ፍሬ ነች🙏🙏
ምርጥ ወንድማችን በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉
እንደዚህ የአፍሪካ ሀገራትን ደጋግመህ ብታሳየን መልካም ነው ምክንያቱም እኛ ከአውሮፓና አሜሪካ ሕይወት ጋር ጦዘን ያለባህላችን ያለአቅማችን ስንንጠራራ ሀገራችንን ንቀን የተፈጥሮ ሀብታችንን ባላየ እያለፍን በሕልም አለም እየባከንን ለጦርነትና ለዝርፊያ በቅተናል ቢያንስ የጎረቤቶቻችንን አኗኗር ስናይ ከንቱ መንጠራራታችን ይታወቀንና እንደ ቤታችን ማደር እንድንችል ይረዳናል
የሚገርም እይታ😱😍
Abel bravo , thank you for sharing
እንኳን ደህና መጣህ ወደ ሀገራችን🎉🎉🎉
አቤሎ እጅግ የሚገርም ሀገራትን ነው እያስጓበኘህን ያለህው እናመስግናለን !!በርታልን!!!
ሁሉም ትክክል ነው እኛም ከዚህ ነው ያለን ስለዚህ አቤላ ይመችህ ብሮ
አቤል ወንድማችን በጣም አድናቂህ ነኝ ምርጥ Channel ሁልጊዜ አዳዲስ ቦታዎች በመሄድ ስላስጎበኘኸን አስተያየት ነበረኝ ዛሬ መለስከው ብዙ ሀገራቶች ስትሄድ ምግብ ብዙ አላየንም ነበር አቤል ሁሉንም ምግባቸውን ባይሆን የተወሰነውን ቢያቀርብ ብዬ አስብ ነበር Good job ዛሬ መለስከው በርታ .🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቤል ሌባኖን ቤሩት ናአ ቃና ዘገሌላ የመቤቴን የትውልድ ቦታ ጎብኝ ብሩክታይትን ከዘንዶ የተረፈችበትን ቦታ በጣም የመፃፍ ቅዱስ ታሬክ የተፃፈበት ብዙ ቦታወች አሉ በጣም ነው የማደንቅክ❤
ጉብኝታል ግቢናእይ❤
ጎበኘ እኮ
አቤል የኡጋንዳ ቆይታህ ያምራል ያቺ ፍሩት ሮማን ትባላለች
ትችላለህ አይገልጸውም ...❤❤❤
ውይ አቤላ ተባረክ
አቤላ ስወድህ ብዙ ሃገር አሳየኸን 😊
እናመሰግናለን❤ የቅ ምጥ ዙረት ማለት ይህ ነው እመቤታችን ሆነን ታስጎበኝነን አለህ ድንቅ ነው
እናመሰግናለን ስላስጎበኘህን ጌታ ይባርክህ !!!
አቤልዬ አቦ❗ኑርልን ብር ሳንከፍል መላው ሐገርን ስለምታስጎበኘን እናመሰግንሃለን ሁልጊዜ ተባረክልን🙏🙏🙏
አቤል በጣም ደስ የሚል ነገር ስለምታስጎበኝን ከልብ እናመሰግናለን
Wawe ባንተ ብዙ መፍረስ የማንችልባቸውን ታስጎበኘናለህ ተባረክ ❤❤❤ያሳየሀን ፍሬ አቡሩጥ ይባላል በጅማ
Abelo betam new yemiyamrew fuafuatew,yebelahaw migb sitbela amaregn.
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አቤላ ድሮ በሬድዮ ኢትዮጵያን እንቃኛት እሚል ፕሮግራም ነበር አሁን ደግሞ በቪዲዮ አለምን እንቃኛት እናመሰግናለን ስለ ሁሉም
Uganda so so peaceful country in africa
አቤላ ይመችህ
በጣም እናመስግናለን !በርታ ❤🙏
በኢትዮጵያ የምዕራብ ክልልን ይመስላል ፣ በተለይ ወለጋ ፣ ጅማ ፣ በደሌ በጣም ይመሳሰላል ፣ የከተማው ስልጣኔ የኛ ክልሎች ከካምፓላ ራሱ ይሻላሉ ፣
Matoke ewdalw. I was their for 7 years they were very kind people.
አቤላ ይመችህ የኛ ጀግና አንተ ልዩ ነህ ❤❤❤❤
ይህ ፕሮግራም አጅግ በጣም ጥሩ ነው ፍሬውም ጋባ ይባላል
እናመሰግናለን አቤላ
You are well versed man.🎉
አቤል እድሜ ይስጥህ ወንድሜ
በሐረርጌ አለሊፋ (ባሻቆለጥ)
Well come የኛው ማጅላን ❤😊
ኢትዮጵያዊው ማጄላን ብየሀለው! ይመችህ
ማርያምን ተመቸኸኝ ✊✊✊
በጣም እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥል
አቤላ❤❤❤ፈጣሪያጠብቅህ
ይግርማል የስው አገር ባህል❤
አቤላ 🎉🎉🎉🎉🎉 ማጅላን
አቤላ ይመችህ ኣቦ ታድለሃል።
አይ አቤል ማታሰማን ጉድ የለም ይመችህ 😅
እድሜ እና ጤና ለአንተ ገና ቡዙ እናያለን❤❤❤
አቢላችን ተባረክ 🌏ታዞረናለህ 👍🙏🙏🙏
አቤሎ በጣም ይመችህ፡፡ ካንተጋር ሆነን ማየት በርታልን
አቤ የ ዓመቱ ምርጥ ተሸላሚ ምትቀበል ኮ ነው ሚመስለው ስም ካርድ 😀😀😀😀
😂😂😂
እምየ ሀገሬ ኢትዮጵያ
ሙሴቤኒ ለስደተኛ ምቹ ነው ባለም ቁጥር አንድ የስደተኞች አባት ይባላል
እድሜህ ይርዘም አቤልዬ
ዋዎ ዴስ ሲል አቤት ያንቴ ሥራ የስምካርዱስ ያስቃል 😂😂😂😂🙆♀️🙆♀️እግዚአብሔር ካንቴ ጋይሁን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰እኛ ብዙ ሃገራት ሄዳን ባንጎቤኚም ባንቴ ሳባብ ብዙ አይችአለው 🙏🙏🙏እናመሰግናለን 🙏🥰🥰
እናመሰግናለን አቤላ ሁሉን ነገር አየሳየህን ሀገራቸው የተፈጥሮ ምስህቦቹ በጣም ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፈሽን ፉሩት ይባላል
አቤል እኛን ታሰጎበኛለሕ❤❤❤❤ተባረክ ጌታ ይጠብቅሕ
Annbetta Ko ybelal mndnew mtakabdew, negere alawaqinethn 😊
you are so innocent and very respectful of other culture. I really like the way you explained about culture and view as well thank you.
ማሪኝ እናት ሀገሬ ማለት ይኸኔ ነው 💚💛❤ አንበጣ 😃 አቤል ወንድማችን እናመሰግናለን. ይመችህ ጥሩ እና አዳዲስ ነገሮችን ስለምታሳየም
Enda Tigerye eko yebalalu Anebata baleta yebalalu ahune gen sharatan ena eskyLight nawe yamebalute
Endat endemitafit betayew wagewes became we'd new
Betham gobeze anthe 🎉🎉🎉❤❤❤
አቤል ዳስህ😂 አሳአከኝ እናመሰግናለን
አቤላ ሀሪፍ ነዉ ❤❤❤
ካሽሚር ነው የሚባለው
ሰላም አቤል ሆጵ ነዉ(passion fruit )
አረ ትችላለክ አቤሎ ተርገፈገፍክ እኮ 😆😆👌🏼👌🏼👌🏼
Betam des yilale Tebark 🙏
ዩትዩብ ላይ ያንተ ቪድዮ ብቻ ነው የሚመቸኝ ❤❤❤❤
በጣም ምርጥ አቀራርብ ይመችክ አቤል❤❤❤
አይንዬ እኔ አቤሎ ይመቸኛል
You deserve billions of subscribers Abel❤
ለዓመታት ቅኝ ገዝተው ሀብት እየመዘበሩ አገራትን ግን መሰረተ ልማት እንኳን አያሟሉም
welcome to Tigray
gn betam deha hager new eskahun kasayehn hager hulu gn betefetro yetadelu nachew
በጣም ደስ ይላል ሁሉ አፍሪካን እያየህ ብታሳየን ዋው
እረ ትለያለህ ወንድማችን።ከሚባለዉ በላይ ቤታችን ሁነን ሀገር እየጎበኘን ነዉ። ህፃናት ጋር የጨፈርከዉ ጭፈራ የአመቱ አስቂኝ ብየ ይጀልሀለሁ።❤❤❤
አቤሎ በእውነት እንዴት እንደምትመቸኝ ምታቀርባቸው ነገሮቾ አለም አስጎቀኘኸን እኮ ዳንሷ ላይ በጣም ነው ያሳከኝ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@manalo1965 😀😀
ብቻህን ለምን ትጓዛለ ቢያስ አድስ ሰው ሚቀርፀክ ደም ከአድ ሁለት ይሻላል መታመምም አለ የሆነ ነገር ሊፈጠር ይችላል አድሰው ካተጋ መሆን አለበት❤❤❤በተረፈ እግዚአብሔር ይጠበቅክክ
ያሳየኸን ፍራፍሬ ፍሩንቱሽ ነው የሚባለው እኔ የማውቀውን ነው።
ፍሩንቱሽ በነሱ ቋንቋ ነው ? ኮሜንት ላይ ሮማን የሚል ስላየሁ ነው ውዴ።
የተባረከ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰
የኔ ውዶች የሀገሬ ልጆች ስደት ላይ ነኝ እስኪ 200 አስገቡኝ ጀማሪ ነኝ ሞራል ስጡኝ ውድድድ ነው ማደርጋችሁ
እናመሰግናለን የወይኗ ልጅ
❤
እግዚአቤሔርይባርክህእዉነትደስይልነበር❤🙏❤🙏
የጠየከው ፍራፍሬ ፍሩንቱሽ ነው
"ሆፒ"
ኣቤሎ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር
😅ኤረ አቤሎ ዳንስህ አሰቆኛል ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እናመግናለን አቤሎ
Engeram ale bezu Ertiranweyan allw
አቤል እንኳን ደና መጣህ እዚህ ነው የምንኖረው ቆንጆ የኢትዮጵያ ባህል ምግብ አዳራሽ አለ ጎብኘን
ምን እንደሚገርመኝ ታውቃላቹ የእግዚአብሔር ስራ አለም እንዴት በቸርነቱ እንደሚያኖር ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን። አቤላ በርታ🙏👍
ምግብ ይህ ነው
አይዋጥልህም ሳትለማመድ
ፍሩት ምግብ ይሆናል
ወደጅማ ስንሔድ የምናየው ሙዠ ይመስላል
አቤላ ኢትዪ የሊለ የለም
ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ በርታ ደስ ይላል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
አቤላ ኑርልን የትም ሳንቀሳቀስ አለምን ታስጎበኘናለህ❤
ዋአ እንዴት የታደልክ ነክ አቤሎ እናመሰግናለን ጉድ አንበጣ ይበላል ለእነሱ እንደ ሎዝ ነው የሚሸጠው😂😂😂
ሃይ አቤላ እንዴት ነህ እኔ ለቻናልህ ብዙም አዲስ አይደለሁም ነገር ግን አንድ ሥለ ኡጋንዳ ኢትዮጵያውያን ሚስጥር የዛሬ 13 አመት የተፈጠረ ታምር ልንገርህ እኔ የምኖረው ኒውዮርክ ውስጥ ነው እኔ የምኖርበት ኒውዮርክ ውስጥ አንድ ኢትዮጵያዊ ባለሃብት አለ ይህ ሰው በጣም ዝምተኛ በክፉም በደጉም ከማንም አይቀላቀልም በጣም ጨዋ ለተቸገሩ ኢትዮጵያውያን በፍጥነት ደራሽ ነው ግን ምንም ነገር ለኢትዮጵያውያን ሲረዳም ሆነ የፈለገውን ነገር ሲያደርግ እሱ እንደሚያደርግላቸው ማንም ኢትዮጵያዊ እንዲያውቅበት አይፈልግም ለዛም ነው ኒውዮርክውስጥ ሃብታም መሆኑ አይታወቅም የሚለብሰው ልብስ እንደማንኛውም ሰው ተራልብስ የሚነዳውም መኪና ተራ እና አሮጌ መኪና ነው ግን አንድ ነገር የሚገርመኝ እሱ የሚኖርበት አካባቢ ለ24 ሰአም የፖሊስ መኪና አይታጣም እናም አቤላ ይህ ሃብታም ሰው እጅግ በጣም የሚወደው ኡጋንዳዊ ጏደኛ አለው በሱ ምክንያት ኡጋንዳን ለማየት ወደ ኡጋንዳ ሄዶ ነበር እናም ኡጋንዳን ከእግር እስከ እራሷ ካያት ቦኃላ በኡጋንዳ ሲንቀሳቀስ ያዩት ኢትዮጵያውያን ጉርፕ ሰርተው ሊገሉት እና የያዘውን ሊቀበሉት ብለው አብረውት ከሚዞሩ ኡጋንዳውያን ጋር በመመካከር እቅድና ፕላን ካወጡ ቦኃላ ይዞት በሄደው ኡጋንዳዊ ሚስጥሩን በመስማት እና በተባለው ቀን ሰአት ሌላ ኡጋንዳዊ ሰው መኪናቸው ውስጥ በመጫን የተባለው ቦታላይ ደርሰው በቢላዋ እና በብረትዱላ አስፈራርተው ወደ ግላቸው መኪና ካስገቡት ቦኃላ አውርደው ሊደበድቡት እና ሊገሉት እያሉ ኡጋንዳዎች እርስበርሳቸው በመነጋገር እንዳለ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል ይህን የምነግርህ ታሪክ የሰማሁት በዚህው ኢትዮጵያዊ ባለሃብት ጉዋደኛ ኡጋንዳዊ ነው ይህ ኢትዮጵያዊ ከኡጋንዳው ጏደኛው ጋር ወደ ኒውዮርክ ከተመለሱ ቦኃላ ኢትዮጵያዊው ባለሃብት 00 ማይሌጅ ጂፕ ላንግረር ገዝቶ በነፃ ለኡጋንዳዊዉ ጋደኛው ሰጥቶታል እናም ይህ ኡጋንዳዊው ጏደኛው እስከዛሬ ድረስ ሥለ ኢትዮጵያውያን ሲያወራ ኢትዮጵያውያን ማለት ሆዳሞች ባለዬዎች ከሃዲያን ናቸው ይለናል ይህ ኢትዮጵያዊ ባለሃብት አሁን አሁን ፊቱን ወደ ሩዋንዳ በማዞር ወደ ሩዋንዳ ይመላለሳል ኢትዮጵያ ውስጥ ከአትላስ ሆቴል ጀርባ በ38 ሚልዮን ብር የተገዛ እጅግ ዘመናዊ መኖሪያ ቤትም አለው ቤቱ እጅግ በጣም ዘምናዊ ነው 24 ሰአት በ2 ፈረቃ መሳሪያ በታጠቁ ሰዎች ይጠበቃል ኒውዮርክ ያለው ቤቱም በጣም ዘመናዊ ነው ግን ወጣብሎ ቡና እና ሻይ ማለት ከፈለገ ከኡጋንዳዊዉ ጏደኛው ጋር ነድተው የማይታወቁበት አካባቢ ነው የሚዝናኑት ኡጋንዳዊዉ አልፎ አልፎ ሲነግረኝ ኡጋንዳውስጥ እጅግ ዘምናዊ ቤት እንደገዛለት እና የኡጋንዳዊዉ እናት እንደምትኖርበት በሚስጥር ያጫውተኛል ግንግን ስለ ኢትዮጵያውያን ሲያነሳ ባለዬዎች ከሃዲዎች እንደሆንን በከባድ ጥላቻ ነው የሚነግረን ኢትዮጵያዊዉ ጏደኛውም የኢትዮጵያ ዜጋ ጏደኛ እንደማይፈልግ እና ከኢትዮጵያውያን ጋር መታየትም እንደማይፈልግ ይነግረኛል እንግዲህ የኛ ሰው ለኛ ምን ይክል ክፉ እንደሆንን ተመልከት በባእድ አንደበትም ይመሰከርልናል ወደ ኢትዮጵያ ከ7 ጊዜ በላይ ቲኬት ቆርጦ አብሮት እንደሄደም ይነግረኛል እናም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ቤቱ እና ይህ ኢትዮጵያዊ ሃብታም ሲነፃፀሩ ሰማይ እና ምድር ናቸው ሰውየው መታየትን አይወድም ኩስስ ያለ ሰው ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ጥበቃዎቹ የቤት ሰራተኞቹ ሲያዩት ይንቀጠቀጡለታል እሱ ግን ምንም አይመስለውም ከጥበቃ ሰራተኞቹ ጋር ምግብ ከሆቴል አስመጥተው አብረው ቁጭ ብለው በአንድ ገበታ ይበላሉ አንዳንድ እሱን ለማነጋገር የሚመጡ ሰዎች ባለቤቱ መጥቶ ከሆነ ልናናግረው እንፈልጋለን ብለው እቤቱ ድረስ ሄደው ሲያስጠሩት እና ሲያዩት ይገረሙበታል በግምት የ50 አመት እድሜ ይሆናል አሁን በቅርቡ ያገባት ባለቤቱ ከ32 አመት አትበልጥም እጅግ ውብ ቆንጆ ሚስት ነው ያለው የአንድ ወንድ ልጅ እና የአንድ ሴት ልጅ አባት አድርጋዋለች ሚስቱም ወደ አሜሪካ ከመጣች እና ሃገሩን ካየች ቦኃላ አሁን ኑሮዋ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው እሱም ወደ ኢትዮጵያ ቶሎ ቶሎ ይመላለሳል ይህ ኡጋንዳዊ ሲነግረኝ ለምን ደህና ልብስ አትለብስም እንደገናም አንዳንድ ኢትዮጵያውያንን በእድሜ የበሰለ ሰው ጏደኛ እትይዝም ብዬ ስጠይቀው እንዲህ ይለኛል ብሎ ይነግረኛል ኢትዮጵያዊ ማለት ክፉ ምቀኛ እና ወሬኛ ህዝብ ነው ይገድሉኛል ወይም ያስገድሉኛል እስካሁን ማንም ምን እንደሆንኩኝ ሳልታወቅ የኖርኩት ከእነሱ ስለራኩኝ ነው ይለኛል ይላል አዎ እናንተ ኢትዮጵያውያን በእርግጥ ክፉ ናቹ ለወዳጅነትም አትሆኑም ይለናል ይገርማል
አቤል ምርጡ ወንድማችን።ሶሻል ሚድያን በአግባቡ የተጠቀምክ ሰው ነህ። ሀላፊነት የሚሰማህና አንተም ተጠቅመህ ማህበረሰብንም ትክክለኛ መረጃና ማወቅ ያለብንን ቁምነገሮች አሳውቀህ ፤በተለይ በዚህ ዘመን በዚህ ክፉ ወቅት ዘና የምታደርገን አስተዋይ ልጅ።!
አድናቂክ ነኝ ወንድሜ
በጣም በሚገርም አገላለጽ ብዙ ሌሎችንም አስጎብኝተኸናል በዚህ ቀጥል
ብዙ ፕሮግራምህን አይቻለሁ በጣም ደስ ይላል በተለይ በተለያየ መንገድ ወተው ማየት ለማይችሉ ሰዎች ዓለምን እንዲያዩ እረድተሀል እናመሰግናለን
ኡጋንዳ አገርን ግን አቀራረብህ ነገሮችን ስታይ እና ሲነገርህ አሳሳቅህ እና ለነገሩ የምትሰጠው ምላሽ የፊትህ ገጽታ የንቀት ይመስላል
ሌሎች አስተያየቶቼን በግል ከተገናኘን እናወራለን
አስተያየቴን በቅንነት ተመልከት
የምገርም እና የምያምር ተፈጥሮ ያላት ሃገር ናት።
መቶ ጊዜ ሰብስክራይብ ማድረግ ቢቻል የአንተን ቻናል ነበር ጤናና ሰላምህ ይብዛልን ምርጡ ተጓዥ
አቤላ ብዙ ቦታ ታሳያለህ ብዬ ነበር ብዙ መዝናኛ ብዙ ታሪኮችን ማውጣት ትችል ነበር ኢኳቶርያልን እንኳን አላሳየህም ኡጋንዳ በደምብ አላሳየህንም ወይንም ጊዜ አልነበረህም የኢዳሚን ዳዳ ን ም 😢😢😢
በየሃገሩ እየተዘዋወርክ የምታቀርበውን ቪዲዮ እከታተላለሁ ከዛሬው ቪድዮ ግን አንድ ነገር ብታስተካክል ደስ ይለኛል:: በሌሎች ባህላዊ ምግብ: ሙዚቃም ይሁን ሌላ ስታቀርብ ባይስሙህም ልትቀልድባቸው አይገባም ሁሉም ባህል በራሱ ሙሉ ነው:: በተረፈ በርታ
ምንም ክፋት አላደረገም ደስ በሚል ነው የገለጻቸው!
100% agree. enjoy diversity
አቤላ ያንቴን ፕሮግራም በጣም ነዉ የሚከታተለዉ፣ ነገር ግን የሚሰጥህ አስተያዬት እንዲህ የሚያምር የእጅ ቅርጻ ቅርጽ መግዛት እንዳለብህ እረዳለሁ። እንድሁም ሲትገዛ ለሀገሪቱም ላንተም ዉበት እና አንድነት የሚገልጽ ስለሆነ። እናመሰግናለን ወንድሜ!
ይገርማል አቤል ቁጭ ብዬ አለምን ካንተ ጋር የዞርኩ ይመስለኛል በትንሹም ቢሆን ሥለ ብዙ ሀገራት ግንዛቤ እንዲኖረኝ እረድተኸኛል መልካም የመዝናናት ግዜ
የምትሰራዉ ስራ በጣም ጥሩ ነዉ፡፡ ለዚህም ስለበቃህ በጣም ጎበዝ ነህ። ነገር ግን ስለ አንድ ማህበረሰብ ባህል አመጋገብ.... ስትገልጽ ስነ ምግባር ይኑርህ አክብረዉ ሲቀበሉህ በክብር ነዉ ባህላቸዉን መግለጽ ያለብህ፡፡ ሁሉ ነገር ከእኛ አገር ጋር ስለማየመሳሰል ነዉ አንተም ለጉብኝት የሄድከዉ።
@@hawaztadesse7382 ምን አጠፋ ያጠፋው ምንድነው
እድሜ እና ጤና ለአንተ ገና ብዙ እናያለን 😮
በጣም ደስ ይላል! ቀጥል አቀራረብህም አዝናኝ ነው!
ሀዋሳ ላይ 'ሆጲ' ይባላል ። በልጅነታችን እንበላው ነበር። በጣም ጣፋጭ ፍራፍሬ ነው። በእንግሊዝኛ passion fruit ይባላል ።
አቤል አግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን : አለምን እያሳየኸን ነው አገራችንንም አስጎብኘን ያላየናቸው የተፈጥሮ ቦታዎች ስላሉ::
እንኳን ደህና መጣህ አቤላ!! እናመሰግናለን ስለምታሳየን ታሪካዊ ሀገርና ቦታዎች!!አድናቂህ ነኝ በርታ!! በሰላም ወተህ በሰላም ግባ!!!ማታሳየን ነገር የለ አቦ ይመችህ❤
በጣም ያምራል አፍርካ የምቀኑበት ለም ሰለሆች ነው አይ አፍርካ
ዋው በጣም ደስ የሚል ተፈጥሮ ያለበት ሀገር ነው. ብዙ የለማ ባይሆንም ዳንስ እንዲ ትውርረገረጋለህ እንዴ ወንድሜ? ዛሬ ድብቅ ችሎታህን አወጣሀው ትለያለህ. ፍሬዋ ደግሞ የሮማን ፍሬ ነች🙏🙏
ምርጥ ወንድማችን በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉
እንደዚህ የአፍሪካ ሀገራትን ደጋግመህ ብታሳየን መልካም ነው ምክንያቱም እኛ ከአውሮፓና አሜሪካ ሕይወት ጋር ጦዘን ያለባህላችን ያለአቅማችን ስንንጠራራ ሀገራችንን ንቀን የተፈጥሮ ሀብታችንን ባላየ እያለፍን በሕልም አለም እየባከንን ለጦርነትና ለዝርፊያ በቅተናል ቢያንስ የጎረቤቶቻችንን አኗኗር ስናይ ከንቱ መንጠራራታችን ይታወቀንና እንደ ቤታችን ማደር እንድንችል ይረዳናል
የሚገርም እይታ😱😍
Abel bravo , thank you for sharing
እንኳን ደህና መጣህ ወደ ሀገራችን🎉🎉🎉
አቤሎ እጅግ የሚገርም ሀገራትን ነው እያስጓበኘህን ያለህው እናመስግናለን !!በርታልን!!!
ሁሉም ትክክል ነው እኛም ከዚህ ነው ያለን ስለዚህ አቤላ ይመችህ ብሮ
አቤል ወንድማችን በጣም አድናቂህ ነኝ ምርጥ Channel ሁልጊዜ አዳዲስ ቦታዎች በመሄድ ስላስጎበኘኸን አስተያየት ነበረኝ ዛሬ መለስከው ብዙ ሀገራቶች ስትሄድ ምግብ ብዙ አላየንም ነበር አቤል ሁሉንም ምግባቸውን ባይሆን የተወሰነውን ቢያቀርብ ብዬ አስብ ነበር Good job ዛሬ መለስከው በርታ .🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቤል ሌባኖን ቤሩት ናአ ቃና ዘገሌላ የመቤቴን የትውልድ ቦታ ጎብኝ ብሩክታይትን ከዘንዶ የተረፈችበትን ቦታ በጣም የመፃፍ ቅዱስ ታሬክ የተፃፈበት ብዙ ቦታወች አሉ በጣም ነው የማደንቅክ❤
ጉብኝታል ግቢናእይ❤
ጎበኘ እኮ
አቤል የኡጋንዳ ቆይታህ ያምራል ያቺ ፍሩት ሮማን ትባላለች
ትችላለህ አይገልጸውም ...❤❤❤
ውይ አቤላ ተባረክ
አቤላ ስወድህ ብዙ ሃገር አሳየኸን 😊
እናመሰግናለን❤ የቅ ምጥ ዙረት ማለት ይህ ነው እመቤታችን ሆነን ታስጎበኝነን አለህ ድንቅ ነው
እናመሰግናለን ስላስጎበኘህን ጌታ ይባርክህ !!!
አቤልዬ አቦ❗ኑርልን ብር ሳንከፍል መላው ሐገርን ስለምታስጎበኘን እናመሰግንሃለን ሁልጊዜ ተባረክልን🙏🙏🙏
አቤል በጣም ደስ የሚል ነገር ስለምታስጎበኝን ከልብ እናመሰግናለን
Wawe ባንተ ብዙ መፍረስ የማንችልባቸውን ታስጎበኘናለህ ተባረክ ❤❤❤
ያሳየሀን ፍሬ አቡሩጥ ይባላል በጅማ
Abelo betam new yemiyamrew fuafuatew,yebelahaw migb sitbela amaregn.
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አቤላ ድሮ በሬድዮ ኢትዮጵያን እንቃኛት እሚል ፕሮግራም ነበር አሁን ደግሞ በቪዲዮ አለምን እንቃኛት እናመሰግናለን ስለ ሁሉም
Uganda so so peaceful country in africa
አቤላ ይመችህ
በጣም እናመስግናለን !በርታ ❤🙏
በኢትዮጵያ የምዕራብ ክልልን ይመስላል ፣ በተለይ ወለጋ ፣ ጅማ ፣ በደሌ በጣም ይመሳሰላል ፣ የከተማው ስልጣኔ የኛ ክልሎች ከካምፓላ ራሱ ይሻላሉ ፣
Matoke ewdalw. I was their for 7 years they were very kind people.
አቤላ ይመችህ የኛ ጀግና አንተ ልዩ ነህ ❤❤❤❤
ይህ ፕሮግራም አጅግ በጣም ጥሩ ነው ፍሬውም ጋባ ይባላል
እናመሰግናለን አቤላ
You are well versed man.🎉
አቤል እድሜ ይስጥህ ወንድሜ
በሐረርጌ አለሊፋ (ባሻቆለጥ)
Well come የኛው ማጅላን ❤😊
ኢትዮጵያዊው ማጄላን ብየሀለው! ይመችህ
ማርያምን ተመቸኸኝ ✊✊✊
በጣም እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥል
አቤላ❤❤❤ፈጣሪያጠብቅህ
ይግርማል የስው አገር ባህል❤
አቤላ 🎉🎉🎉🎉🎉 ማጅላን
አቤላ ይመችህ ኣቦ ታድለሃል።
አይ አቤል ማታሰማን ጉድ የለም ይመችህ 😅
እድሜ እና ጤና ለአንተ ገና ቡዙ እናያለን❤❤❤
አቢላችን ተባረክ 🌏ታዞረናለህ 👍🙏🙏🙏
አቤሎ በጣም ይመችህ፡፡ ካንተጋር ሆነን ማየት በርታልን
አቤ የ ዓመቱ ምርጥ ተሸላሚ ምትቀበል ኮ ነው ሚመስለው ስም ካርድ 😀😀😀😀
😂😂😂
እምየ ሀገሬ ኢትዮጵያ
ሙሴቤኒ ለስደተኛ ምቹ ነው ባለም ቁጥር አንድ የስደተኞች አባት ይባላል
እድሜህ ይርዘም አቤልዬ
ዋዎ ዴስ ሲል አቤት ያንቴ ሥራ የስምካርዱስ ያስቃል 😂😂😂😂🙆♀️🙆♀️እግዚአብሔር ካንቴ ጋይሁን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰እኛ ብዙ ሃገራት ሄዳን ባንጎቤኚም ባንቴ ሳባብ ብዙ አይችአለው 🙏🙏🙏እናመሰግናለን 🙏🥰🥰
እናመሰግናለን አቤላ ሁሉን ነገር አየሳየህን ሀገራቸው የተፈጥሮ ምስህቦቹ በጣም ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፈሽን ፉሩት ይባላል
አቤል እኛን ታሰጎበኛለሕ❤❤❤❤ተባረክ ጌታ ይጠብቅሕ
Annbetta Ko ybelal mndnew mtakabdew, negere alawaqinethn 😊
you are so innocent and very respectful of other culture. I really like the way you explained about culture and view as well thank you.
ማሪኝ እናት ሀገሬ ማለት ይኸኔ ነው 💚💛❤ አንበጣ 😃 አቤል ወንድማችን እናመሰግናለን. ይመችህ ጥሩ እና አዳዲስ ነገሮችን ስለምታሳየም
Enda Tigerye eko yebalalu Anebata baleta yebalalu ahune gen sharatan ena eskyLight nawe yamebalute
Endat endemitafit betayew wagewes became we'd new
Betham gobeze anthe 🎉🎉🎉❤❤❤
አቤል ዳስህ😂 አሳአከኝ እናመሰግናለን
አቤላ ሀሪፍ ነዉ ❤❤❤
ካሽሚር ነው የሚባለው
ሰላም አቤል ሆጵ ነዉ(passion fruit )
አረ ትችላለክ አቤሎ ተርገፈገፍክ እኮ 😆😆👌🏼👌🏼👌🏼
Betam des yilale Tebark 🙏
ዩትዩብ ላይ ያንተ ቪድዮ ብቻ ነው የሚመቸኝ
❤❤❤❤
በጣም ምርጥ አቀራርብ ይመችክ አቤል❤❤❤
አይንዬ እኔ አቤሎ ይመቸኛል
You deserve billions of subscribers Abel❤
ለዓመታት ቅኝ ገዝተው ሀብት እየመዘበሩ አገራትን ግን መሰረተ ልማት እንኳን አያሟሉም
welcome to Tigray
gn betam deha hager new eskahun kasayehn hager hulu gn betefetro yetadelu nachew
በጣም ደስ ይላል ሁሉ አፍሪካን እያየህ ብታሳየን ዋው
እረ ትለያለህ ወንድማችን።ከሚባለዉ በላይ ቤታችን ሁነን ሀገር እየጎበኘን ነዉ።
ህፃናት ጋር የጨፈርከዉ ጭፈራ የአመቱ አስቂኝ ብየ ይጀልሀለሁ።❤❤❤
አቤሎ በእውነት እንዴት እንደምትመቸኝ
ምታቀርባቸው ነገሮቾ አለም አስጎቀኘኸን እኮ ዳንሷ ላይ በጣም ነው ያሳከኝ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@manalo1965 😀😀
ብቻህን ለምን ትጓዛለ ቢያስ አድስ ሰው ሚቀርፀክ ደም ከአድ ሁለት ይሻላል መታመምም አለ የሆነ ነገር ሊፈጠር ይችላል አድሰው ካተጋ መሆን አለበት❤❤❤በተረፈ እግዚአብሔር ይጠበቅክክ
ያሳየኸን ፍራፍሬ ፍሩንቱሽ ነው የሚባለው እኔ የማውቀውን ነው።
ፍሩንቱሽ በነሱ ቋንቋ ነው ? ኮሜንት ላይ ሮማን የሚል ስላየሁ ነው ውዴ።
የተባረከ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰
የኔ ውዶች የሀገሬ ልጆች ስደት ላይ ነኝ እስኪ 200 አስገቡኝ ጀማሪ ነኝ ሞራል ስጡኝ ውድድድ ነው ማደርጋችሁ
እናመሰግናለን የወይኗ ልጅ
❤
እግዚአቤሔርይባርክህእዉነትደስይልነበር❤🙏❤🙏
የጠየከው ፍራፍሬ ፍሩንቱሽ ነው
"ሆፒ"
ኣቤሎ ኢትዮጵያችን
ለዘላለም
ትኑር