Ahun yemlih negar badanb ayiteh arif video lakiliny ist chigiru yene bicha sayi hon yelelochim lihon yichilal 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺🥺 lamisale timrtu katicher gar bamimaro sat badanb yigabanyal gin teacheru kawoxa yegabany negar hulu ka teacher gar now yamiwoxa please irdan
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን
ለታመመ ጤንነትን ፣
ላላገባ ትዳርን ፣
ላልወለደ ልጅን ፣
የተሰደደውንም ለሀገራችን መሬት ያብቃን፣
የተጋረጠብንን የሕልውና ፈተና ፈጣሪ ያውጣን ይርዳን ለአጥፊዎችም ልቦና ይስጥልን።
ሰላም ለሕዝባችን ሰላም ለእናት አገራችን ኢትዮጵያ ይሁን።
AMEN
AMEN AMEN AMEN
Amen
ኡ
W💐💐2💐💐💐
አሜንአሜንአሜን
አድናቂክ ነኝ ስንዬ እንኳን ደስ አለክ ሀገር ውስጥ እያለክ እዚህ ደረጃ ላይ ስለደረስክ። ኢትዮጲያ አንድ ቀን ታመሠግንሀለች።
ለተማሪዎች የሚሆን የውጤታማ እቅድ ስራልን
አምላኬ እኔ የፈለኩትን ሳይሆን አንተው ያስብከውን ይሁን ይደረግልኝ አሜን
ሁል ግዜ የምታቀርቡት ጠቃሚ እና ትምህርት የሚስጥ የሚያነቃቃ ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👍👍👍🙏🙏🙏🟢🟡🔴
እናመሰግናለን በርቱልን
እቅዴ ቤትና መኪና መግዛት ከሆነ ይበልጥ አስፈላጊ የሆነውን ብትነግረኝ አመሰግናለው
እኔ አሁን የ 12 ክፍል የ social ተማሪ ነኝ ሶስት ጎባች አሉኝ እየኞርኩባቸው ነው 1 ሳይኮሎጂ
2 international triner
3 የሴቶች ብቻ እስፓርት አሰልጣኝ።
አልሀምዱሊላህ ሶስቱንም ግቦቼን ማሳካበት ቀን በቀን ስራዎቼ አልፎ የእስፓርቱንና የትሬነሩን እድል አግኝቻለው እየተጠቀምኩ ነው።ሳይኮሎጂው የሶሻል ተማሪ መሆን ጠንክሬ ማመኔና ጠንክሬ መስራት ውስጥ ስለሆንኩ ሶስቱም ተሳክቶልኛል
selam megenagnet enchilalen tyake neberegn/????ebakshn
❤️❤️❤️❤️❤️🤲ያረቢ ምኞታችንን አሳካልን
አሚንን. ማሚ
😍😍😍
Amiin yarebb
ያሣካልሽ
አሚን ያረብ
እባክህ ለሚኒስትሪ ተፈታኖች የሚሆን እቅድ ስራልን
የተማሪዎች እቅድ እባክህ ስራልን 🙏🙏🙏🙏 ስለሁሉም በጣም እናመሰግናለን ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የ 10ኛ ክፍል እቅድ ስራልን በተረፈ በጣመ
ም አሪፍ ነው
አራ በጣም ወድጀዋለሁ ተወዳጅ ነህ ብሩክ ሁን!!
በጣም አመሰግናለው የቱ ተመቻቹ አትበል እባክህ ካንተ አንደበት የሚወጣው ሁሉ ምርጥ ናቸው አሳማኝም ናቸው ደሞ ትክክል የሆነ ነገር ነው ምታወራው ካንተ የቀረ ነገር አለ ብዬ አላስብም የኛ መተግበር እንጂ
ይታደሉታል እንጅ አይታገዱትም ይባላልና አተን የወለደቺ እናት አላሁ ታአላ የመርቃት ሠላምህ ይብዛ ደግሜ ደግሜ ነው የማዳምጥህ እድሜና ጤና ሠላም ብልፅግና ተመኛሁልህ💗
በጣም እናመስግናለን የኛ ጀግና
እኔ በጣም የማደንቅህ እና የማከብርህ ሰው ነህና በጣም THANK YOU
በእውነት ካንተ የተማርኩት ብዙ ነው!አመሰግናለሁ ወንድሜ🙏🙏
በትምህርት high school ጥሩ ነጥብ እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ እና ይህ ጥሩ የመረጃ ትጥቅ የሚያሲይዝ ቪድዮ ነው አመሰግናለሁ
❤💪💪💪💪💪💪8 ወር ሆነኝ የአንተን video ከጀመ ርኮበጣም ጎበዝ እየሆንኩ ነው የኔ
ምረጥ መመህራን ❤💪🙏እሁን ብራሀን እያየው ነው ።።
በጣም አድርገን እናመሰግናልን ወድሜ ሁሉም ወሳኝ ነው ውድ!!!
በጣም እናመሰግናለን የእኛ ምርጥ ጐደኝ
የኔ ልጅ ምክርህ አሰተምሮክ የሚገርም ነው እናም ልጆቼ ሱስ ሆነክባቸው ሁልግዜ በሰልኬ ይጠብቁኛል በርታ
በጣም ጥሩ እውቀት ነው የምታካፍለን ስነ ወርቅ አከብርሀለሁ
እናመሠግናለን በ ቢዝነስ እቅድ አዘገጃጀት ብታሣየኝ በጣም እፈልጋለሁ
ጎበዝ በርታ
የሚገርም መልእክት ነገርከን ምስጋናየ ላቅ ያለ ነው ወድማችን
አተ አይቶ አልማድነቅ አይቻልም ትምህርትህ በጣም ያበረታል በውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ በርታ
እውነት ወርቅ የሆነ ትምህርት ነው የሰጠህኝ አመሰግናለሁ
እኔ ኢንሻ አሏህ አለም ላይ ካሉት እናቶች እና ሚስቶች ምርጧ መሆን ህልሜ ነው መሆንም እፈልጋለሁ
እንደሁልጊዜው የዛሬው ምርጥ ነው😍😘
7 sw1 98uy e sw1 e hi 26 ŕw u sw1 uo9
Thanks በርቱ የኔ ምርጦች በናንተ ሂወቴ ተቀይሯል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ😍💪
አሪፍ ትምህረት ነው በረታ ፈጣረ ይጠብቅህ
ያንተን ቪድዮ ማን ይጠላል ተባረክ አመሰግናለሁ
በጣም ጎበዝተማሪለመሆን።🥰👩🏫🙏
በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን
ድንቅ ወጣት ቀጥልበት ስነ ወርቅ 🇪🇹💪
ተባረክልኝ ወንድሜ
በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
ተባረኩ
እኔ በ፭ አመት ውስጥ professional researcher መሆን ነው ምፈልገው።
ደሞ አደርገዋለሁ።
አመሰግናለሁ።
ይደንቃል ይህንን ነገር ከተናገርከው አንድ ጠብ ሳይል ከዚህ በፊት ለ 7 ወር እቅድ ተጠቅሜው ነበር እውነት ነው ተሳክቶልኛል ግን እደዚህ አይነት መንገዶች ተጠቅሜ እንደነበር ያስተዋልኩት አሁን ነው። ዳግም እጠቀመዋለሁ አመሰግናለው!
Mashaalah yenante yechanalu beteseb bemohone betam ekoralew tenks bro
በጣም ምርጥ ሀሣብ ነው😘😘😘😘
Thank you so much our brother you are the best advisor❤
1st commenter betam nw yemadenkachu egziabher ybarkachu
በጣም ደስ ይሌል😊
በጣምም እናመሰግናለን መልካም ቀን ይሁንላችው
እናመሰግናለን ወንድማችን
እናመሰግናለን ወድም
አሪፍ መልዕክት ያለው ቪዲዮ ነው_👍👍
Lemkru enamesegnalen አሁን ላይ እስኪ social or natural መምረጥ እዴት እንዳለብን ብታማክረን
ኦረ ከስልጠነው መመዝገብ እፈልጋለሁ❤❤❤❤
በጣም አሪፍ ነው በርቱ። ግን እስቲ የእቅድ አወጣጡን እና እንዴት በየቀኑ ከፋፍለን እንደምናወጣ በወረቀት ላይ አንድ ምሳሌ ወስዳቹ በተግባር እየጻፋቹ አሳዩን? ያው የበለጠ አንድንረዳው!
ሰላም Inspire Ethiopia እና ቤተሰቦች !
ለምተሰጡን አነቃቂ እና ራስን የመለወጥ መልክት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
የገንዘብ ነፃነት እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ !
ከዚህ ጋር በተያያዘ ብትሰሩልን ጥሩ ነው የብዙዎች ፍላጎት ይመስለኛል
የሚገርምነው እስከዛሬ የሰጣችሁት ን ት/ት ተግብሬ እራሴ ላይ ብዙ ለውጥ አግኝቻለሁ በዚህም ቪዲዮ በመተግበር እቅዴ እንደሚሳካ አልጠራጠርም
tnxs bro you deserve a like!
በጣም ድንቅ ናችሁ ሁለታችሁም
ቃል የለኝም wowww
ትልቅ ስራ !
በርቱ
በርታ አሪፍ ትህምርት ነው
ዋውእናመሠግናለን
Wow jegna hulym 1ga neh egzabehr yebarkh bewent zemnh hulu yeslam yedseta yefk yaderglh😊😍😍🙏
የፈረጆች አዲስ አመት ደርሱአል እስኪ ለዲያስፖራው ምን ትመክራላቹ, ኢትዮጵያ ኢንስፓየሮች በጣም እናመሰግናለን, 🙏🏼
ስለ ትምህርት
ሎተሪ አሸንፌአለው በ እቅዴ መሠረት
Thank you so much. You are wonderful teacher.✔✔✔📚✔✔✔
በርቱ ምርጥ ሰዎች
THANKS BETAME
ylenbetn maweq
Eqd mawutat
Medegagem
tgstegna mehon betam temechitewugnal thanks enwedhalen nurln
ተማሪ ነኝ አሁን ትምርት ለረፍት ተዘግቷል እቅዴ ለሚመጣው አመት ዝግጅት ማድረግ እፈልጋለሁ ልቅ ሁኛ መገኘት ማሻሻል እፈልጋለሁ 😊
mirti.timrt algegnchebatewalo i love you inspire ethopia 😍😍😍
Betam enamesegnalew sne werk enen endekeyerachugn mn yahl lewt endagew btaku dess ylegnal
ምርጥ ዳይሬክተር
በትምህርት ጥሩ ላይ መገኘት
Wallh sera gabeche ande war damoz matabak yesalcheng neber betam amasagenalew turu temiret new
እናመሰግንአለን
ዋው ምርጥ ት,ት
Geta ybarkhi
Ebakhi sile confidence mikir efeligaleu
አመሰግናለሁ ።
Ahun yemlih negar badanb ayiteh arif video lakiliny ist chigiru yene bicha sayi hon yelelochim lihon yichilal 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺🥺 lamisale timrtu katicher gar bamimaro sat badanb yigabanyal gin teacheru kawoxa yegabany negar hulu ka teacher gar now yamiwoxa please irdan
በጣም ጡሩ
እናመሰግናለን
እኔ በሚቀጥለው 5 ዓመት መሪጌታ መሆን እፈልጋለው
አሜሰግናለው
ጀግና ወንድሜ
Matrix ጥሩ ውጤት ለማምጣት
በርታልኝ በጣም ነው ምከተልህ
thank you❤❤❤
Betam Arif New Gobez
ዋው በጣም ሀሪፋ
ቻናላችሁን ቢግ Like 👍አደረኩት።😍👌👍እኔ ብዙ ግዘዬን በስራ ነው ማሳልፈው ግን የገንዘብ አያያዝ ላይ ድክመት አለኝ።
,እናማሰጊናሌነ❤️❤️❤️
I am 11 years old thank you I will do it
Waw betam enamsgenaln 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Wowwwwwww u are amazing now i have 3 alama.
its amazing massage.l like it all
አሪፍ መልከት ናው
thank You Sne👌
very interesting tips. Thank you
ዋው መልካም ትምህርት ❤❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍
Tnks broo😊
Betam teru new yemtakerbrw e/r yebarkhe
በትምህርት