Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ በእምነቴ ጠንካራ ነኝ አልሀምዱሊላ ሙስሊም ነኝ የምኮርጀውም እና የኮረጅኩት ከእረሱል መሀመድ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ነው ደስ የሚለው ነገር ሰውን በሙሉ እወዳለሁ ጠላቶቸን በይበልጥ እወዳቸዋለሁ ብዙወችንም ወድጀ ጥሩ ሰው አድርጌያቸዋለሁ ጥሩ ሰው ናችሁ እንደናንተ አይነት ጥሩ ሰው የለም ስለምላቸው ከኔ በላይ ጥሩ ሰወች ሆኑ አልሀምዱሊላህ በዙሪያየ ብዙ ጥሩ ሰወች አሉ ሲቀጥል ደግሞ ያንተ አድናቂ ነኝ ከእድሜየ ጋር እኩል እየተራመድኩ ይመስለኛል ጠንካራ ሴት መሆን የጀመርኩት ከ17አመቴ ወድህ ነው አሁን 23ተኛ አመቴ ነው ከስደት ተመልሸ ብዙ ሰወችን እንደሰው እንድያስቡ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ
በይነይበውስጥ
v
Jza kell Allah
ቲክኪል ኢኔም የሱል ወደጅነኝ
@@ashuka2899 😂😂😂😂😂😜
ምስጋና ለጌታዬ አላህ ይገባው አላህ ፡ ለእኛ ምርጥ ሞዴል ሰቷናል እርሱም ነብዩ ሙሀመድ /ሰዐወ/ ናቸው
እውነት ነው (ሰአወ)
ua-cam.com/video/9V32w1bb3T0/v-deo.htmlsi=la_aQ8cAnMWxQFQr
አራተኛው በጣም ተመችቶኛን በእምነታችን መጠከር ትክክል ብላሀል ወገኔ እውነትነው100%
ትክክል
👍👍👍👍
በትክክል
@@yosha1238 ሳህ
44444444444
ኢንሻአላህ 4 ተኛው ለኔ በጣም አስፈለግ ነገር ነው ነገር ግን ሁሉም ሀሳቦችህ ዉድ ናቸው አንድም የምጠል የለዉም።
አመሰግናለሁ! እኔ ብዙ ጉድለቶች አሉብኝ እና ባንተ አስተማሪነት ከፈጣሪ ጋር እራሴን ለመቀየር ወስኛለሁ። ብቻ ፊጣሪ ሁላችንም በያለንበት ያግዘን 🙏🙏
ከ 1 እስከ 6 ሁሉም ተመችቶኛል።ይመችህ ወንድሜ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ። በእውቀት ላይ እውነትን ይጨምርልህ💌👍👌
4. እምነትህ ላይ ጠንክር የሚለውን በጣም ወድጀዋለሁ ለሁላችንም ያማረ የብርሀን ዘመን እመኛለሁ
3&5 የምታደንቁትን ሰው ሁኑ ለራሴ ያለውት እራሴነኝ በጣም ጥሩ መልክት ተባረክ🙏
አንተ ልጅ እንዴት እየጠቀምከኝ እንደሆነ ! እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት እጅግ ተጠቃሚህ ነኝ👍👍👍👍👍👍👍
አቀራብህ ምርጥና ውስጣችን ታትሞ የሚቀር ነው። ርዕሶችህም መሠረታዊ የለውጥ አርማን ያነገቡና የመፍትሔ ቅመሞች ናቸው ። በርታልን
በጣም ስለተመቸኝ ሁለት ግዜ ነዉ ያየሁት አመሰግናለሁ ወንድሜ
እንድማመር
ሁለተኛ ና 3ኛ በጠም ተመችቶኛል አደቀሐሎ ወንድሜ
ፀፐች
;
ስላም በቅነት ስብእስክራይብውዳች
Temechen mikiru inda ante 2 binor Ethiopia yiqeyeral ❤❤❤
በእውነት ድንቅ ናችሁ 👏 አላማየን በእናተ ዉስጥ እያገኝዉት ነዉ
በጣም አሪፍ ምክር ናት 1,4,5 ውስጤ ገብታለች ይባርክህ እንዲህ ያሉ መልካም ሰዎችን ያብዛልን ተባረክ
ሁሉም ትምህርቶች አሪፍ ናቸው እናመሰግናለን
1 እስከ 6 ያለዉ ተመቶኛል አንተን የወለደች እናት እድሜዋ ይርዘም😍😍😍😍
5.ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ብሮ እናመሰግናለን 🙏
ስልጠናዉን መሰልጠን እፈልጋለዉ ስግደት በጣም አማሮኛል ሰልጥኜ እራሴን መቀየር አለብኘ
በጣም ትክክል ነህ እምናት ነው ማናው ከእግዚአብሔር ጋራ ሞጋዝ
@@ኤፋታህዉለተየዋሃንስ oxx🤣💪 🥰😃 👍🌾🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺 መልካም 🌺🌻🌻🌻 በዓል! 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻uxyxnk gv.i bbvhh kn b
አይዞን አኔም ለኔ እኔውነኝ ያለሁት
Betam amsgenalew helum aref mekeroh nahew❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ትምህርቱ በጣም ተመችቶኛል በጣም በጣም ነው የምወዳችሁ ተባረኩ
አንተ ልጅ በጣም ተመችተሀኛል ምርጥ ነገር ነው የምትነግረን ለኔ ብቻ የምታወራ ነዉ የሚመስለኝ thank you
በሳል አስተሳሰብ ነው ያለህ ትምህርቶችህ ሁሉ አስተማሪ ናቸው ወንድሜ ሁሉም ተመችተውኛል
አንተ የተናገርካቸው ሁሉ እኔ የማስባቸው ናቸው እናመሰግናለን
ይመችህ አራዳው ሁሉም ተመችቶኛል!
የእውቀት ወንድማችን አንተ በጣም ለወጣቱ ለሁሉም ሰው ትልቅ መምህር ነክ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ አራተኛው በጣም ትልቁ የሂወታችን ቶሎ መቀየር መንገድ ይሆናል።
አልሀምዱሊላህ አላህ የተሻለውን ስለሚሰጠኝ ያንተን ሀሳብ አልፈልግም ሰዎች እራሳቸው ባሉት ሳይሆን አላህ ባለው ነው የሚሆነው አልሀዱሊላህ ❤
1እና4 በጣም ተመችቶኛል በጣም አመሠግናለሁ። ብዙ ቁም ነገር አዘል መንገዶች ናቸው ።
ስለኔ እያወራ ነው የመሰለኝ አመሰግናለሁ ወንድሜ😍👌በርቱ
እናመሰግናለን
Tank
በጣም አመስግናለው ክብርት ይስጥልኝ
ሁሉም ተመችቶኛል ይበልጥ 4ኛው.እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
እስከዛሬ የት ነበርኩ ዩቱብ እዳለህ አላቅም ነበር አሁንም ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል አድናቂህ ነኝ
ሁሉም ማራኪ ነው 🙏🙏🙏
እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
ማሻ አላህ ትምህርትህን ያነቃቃል ግን እስኪ ለአኪራችን ከሞት ቡሀላ ላለው ህይወት ሊሆን የሚችለውን ትክክለኛውን እምነት ምረጥ ፈጣሪ ሀቁን ያሳይህ ያረብ
አሚን
ራስህ ለመለወጥ 6 ያስፈልጋሉ።መድሃኒቱ ቦርሳህን ውስጥ ኣለ መድሃኒቱ ካልዋጥከው ግን መዳን የሚባል ነገር የለም።ስለዚ የመጀመርያ መድሃኒቱ( 4) ያለው ኣማኝ መሆን ነው መፅሓፍ ቅዱሱ ካነበብክ መድሃኒቱ ራሱ ነው ።እንድትለወጥ መንገዱ ያሳያሃል። በጣም ደስ የሚል ነበር bro
4 እና 5 በጣም ወሳኝ ነው ። ወንድሜ አንተ ትለያለህ ብዙ ነገሮችን ሳትሰስት ከልብህ ስለሆነ የምታስተምርን ደስተኛ ነኝ። ሰላምህ ይብዛ ኑሩልን አንተም ጎደኛህም መልካሞች ናችሁ ።
አራተኛዉ በጣም ተመችቶኛል በእምነታችን መጠንከር ትክክል በላሀል በጣም እናመሰግናለን👍👍👍
ለኒ ነበር እስከዛሬ ግዜአልመጣ ያለኝ በጥዋት ባላገኘህም ከግድህ ወድያአተን እየተከታተልኩ ሂወቴን እመራለሁ አስተሳሰቤን እቀይራለሁ ወድሜ በጣም ልቤንነዉ የነካሀኝ በጣም ተመችቶኛል ትምህርትህ ፈጣሪ ይጨምርልህ በጣምእናመሰግናለን
በፍጥነት እራስክን መቀየር ከፈለክ እምነትክላይ ጠንክር 📖,!አለምን የቀየሩ ሰወች ሁሉ አማኝ ወች ናቸው ኢሄ ምርት ተመችቶኛል ሰላምክን ያብዛው! ወንድማለሜ🙏👍
me too
አመሰግናለሁ አንተ የ እውነት ሙሉ ሰው ነህ
2&4 በጣም ተመችቶኛል ወደ ኋላ ያስቀረኝ 2 ነው ከአሁን በኋላ እቀይራለው
Hulum betam arif new krmaytekmun sewoch merak ena emnet lay,metenker
ይመችህ ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ሁሉም ወሳኝ ነው ስነ ወርቅ. ተባረክ
ወንድም በተቸገርኩበት ነገር ላይ ትልቅ ትምህርት ስላገኘሁ አመሰግናለሁ
የተመቸኝ ሁሉም ነዉ ግን በዋናነት 1ኛ ነዉ መወሰን ለሁሉም ነገር አስሰላጊ ነዉ እኔ ግን ለመጀመሪያ ነዉ ዛሬ መከታተል የጀመርሁ ቀጣይ ግን እከታተላለሁ ሁሌም
በጣም እጅግ አስፈላጊ ትምህርት ነው ወንድሜ እናመሰግናለን 💯💯
ሁሉም በጣም ጠቃሚ ናቸው ሸአመት ኑርልን ባንተ ብዙ ለዉጥ አምጥቻለሁ
የአንተን ታሪክ ስራልን, እስኪ like አርጉት
ተባረክ የኔ ወንድም❤
ቁ 5 ለራሴ ያለሁት እኔው እራሴ ነኝ .ብዙ ጊዜ ከሰው የሆነ ነገር ስንጠብቅ ወደሃላ እንቀራለን
አመሰግናለሁ ይህ ትምህርት በጣም ይፈልጋሉ
“በችኰላ የምትከማች ሀብት ትጐድላለች፤ ጥቂት በጥቂት የተከማቸች ግን ትበዛለች።” - ምሳሌ 13፥11
እውነት ነው
4ና 5 ተመችተውኛል ኢንሻአላህ ከአላህ ጋር ከሱ እገዛ በሃላ ሰበቡን አደርሳለው አመሰግናለው ወንድሜ
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህረት ነዉ
በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው እናመሰግናለን
ትለያላችሁ እኮ🌺 እናመሰግናለን አራተኛው
አራተኛው ይበልጥ ተመችቶኛል እንደ አጠቃላይ ሁሉም ምርጥ ምክር ነው በርቱ
Fetari yante aynetun yabzaln🙏🙏❤
እኔ ሁሉም ተመችቶኛል አሁን ልጓዝ ያሰብኩት መንገድ እንድጀምረው በራስ መተመመነን ጨምሮልኛ አመሰግናለሁ ቀጥልበት
ምክንያት ይኑርክ በጣም ተመችቶኛል 👍👍👍
ዋው ዋው ንግግርክ አንደኛ ነው ለምክርክ እጅግ እናመሰግናለን በርታልን Bro
ታላቅ ወድሜ በጣም ነው የማመሰግነው ✌
2 የጎተቸህ ነገር ማወቅ በጣም ወድጀዋለው ወንድሜ ተባረክ ❤
እግዚአብሔር ይጠብቅክክ
እናት አባትህሀሉ ዘርህ ይባረክ መግለፅ አል ችልም ሥላተ መቶፐር ሰንት ጥፋቴን አወቅሁ።
2ሁለተኛው በጣም ነው የተመቸኝ ወላሂ አመሰግናለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Kelbe nw emaamesegnh berta tilek sew
አራተኛው እና ሁለተኛው በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን
እናመሰግናለን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ አሪፍ ትምህርት ነው የኔ አንደኛ ክፍል ያለው መስሎ ሄለን እና ኑር ልን
GOOD THING MY FRIEND THANK
❤
ሁሉም ተመችቶኛል🙏🙏🙏
ሁሉም ይጠቅማል ለህወታችን ያዳስሳል
አመሰግናለሁ ብሮ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏
እናመሰግናለን ወዲማችን በአተ ቪዲዎ ምክኒያት ተቀይሬዬለሁ ማሳካት የምፈልገው ረጂም ግዜ የፈጀብኝን እቅዲ በአጭር ግዜ አሳካሁ ያልከኝን ሰምቸ በርታ ጎበዝ ነህ
Betami enmeseginalen beteleye haymanetye laye betim zengiche neber
Lemelewot mkenyat ynureh,Is the best for me.thank you.
በጣም አሪፍ ነው ከምንም በላይ 4ተኛው ተመችቶኛል ይበልጥ ስለተመቸኝ እንጂ ሁሉም ጠቃሚ ነገር ነው እራሴን ከምክርክ ውስጥ እንደማገኝ አልጠራጠርም እግዚአብሔር ይርዳኝ ወንድሜ በርትተክ አበርታን
ሁሉም ተመችቶኛል ይመች ወዳጄ ❤❤👍👍
ሁሉም እንደምክር ጠቃሚዎች ናቸው የበለጠ ገን 2 ና 5 በበለጠ ተመችተውኞል በኔውስጥም ያለነገር ስለሆነ ! በርታ እጅግ ጠቃሚ የሆኑነገሮችን እያካፈልከነው በጣም አመሰግናለሁ !!
4 በጣም ተመችቶኛል ምክንያቱም ስነ ምግባራችን የሚላካው በምንያው ወይም አብረን ከምንኖረው አንፃር ነው በገጠሩ ካህያ የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ መጣች እደሚባለው
እምነትህ ላይ ጠንክር ለኔ ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ🤗❤
ለእራሴ ያለሁት እኔ ነኝ 🙏 እና በሃይማኖት መፅናናት ትልቅ ሀሳብ
አላህ ይጠብቅህ። በሰጠህ የምትጠቀምና የምትጠቅም ያድርግህ!
4&5 betam new yetmchangn Egizabher zamnkn yebarki
በጣም ነው የማደንቅህ ምክርህ ለልጆቼ የምታሰተምረው ጠቅሞልኛል በርታ
6 ቱም ተመችቶጋል ስድስቱም አንበሳየ በርታልኝ ብዙ ነገር ነው ያስተማርከኝ
My God bless you brother በጣም ጠቅመከኛል።
እራተኛው እና እምስተኛው በጣም ውሳኚ ነዉ እናመሰግናለን ውንድም በሪታልን!!!!!
ሁሉም
አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏
ዋዉ በጣም ጥሩ ነዉ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሡብሀናላህ አሪፍ ምክርነው ፈጣሪ ይጠብቅህ
እናመሰግናለን 🥰🥰🙏🙏
በእምነት ላይ ጠንክር እመን በየቀኑ መፅሐፍ አንብብ ያልካቸዉ ለኔ በጣም ያስፈልገኛል ከአላማዬ የጎተተኝ ነገር ይህ ነዉ በርታ ጥሩ ምክር ነዉ
እስኪ ማን ነው ስነወርቅን እንደ እኔ የሚወድው
ምን ልበልህ ቃል አጣሁልህ በጣም አመሰግናለሁ በሁለት አመት እዳዲስ ፈጥረኽኛል እድሚ ጤና ይስጥልኝ የለይኘዉ ጌታ
በጣም አመሰግናለሁ
ሰላምየ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 👏
ሰላም ወንድሜ እምታነሳቸው ሀሳቦች ትክክልናቸው ተባረክ እናመሰግናለን
U are perfect....
1/6 ሁሉም ትምህርት በጣም ደሰ ያምል እናመሰግናለን !!!!
ሰላም ያገር ስዎች ኢንስፖይር ትክክል ውሳኔ ውሳኝ ነዉ
አመሰግናለሁ ጥሩ ለውጥ አይበታለሁ ከ ፈጣሪ ጋር
6th: "Have a purpose" is great to me! Thank you bro!
እኔ በእምነቴ ጠንካራ ነኝ አልሀምዱሊላ ሙስሊም ነኝ የምኮርጀውም እና የኮረጅኩት ከእረሱል መሀመድ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ነው ደስ የሚለው ነገር ሰውን በሙሉ እወዳለሁ ጠላቶቸን በይበልጥ እወዳቸዋለሁ ብዙወችንም ወድጀ ጥሩ ሰው አድርጌያቸዋለሁ ጥሩ ሰው ናችሁ እንደናንተ አይነት ጥሩ ሰው የለም ስለምላቸው ከኔ በላይ ጥሩ ሰወች ሆኑ አልሀምዱሊላህ በዙሪያየ ብዙ ጥሩ ሰወች አሉ ሲቀጥል ደግሞ ያንተ አድናቂ ነኝ ከእድሜየ ጋር እኩል እየተራመድኩ ይመስለኛል ጠንካራ ሴት መሆን የጀመርኩት ከ17አመቴ ወድህ ነው አሁን 23ተኛ አመቴ ነው ከስደት ተመልሸ ብዙ ሰወችን እንደሰው እንድያስቡ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ
በይነይበውስጥ
v
Jza kell Allah
ቲክኪል ኢኔም የሱል ወደጅነኝ
@@ashuka2899 😂😂😂😂😂😜
ምስጋና ለጌታዬ አላህ ይገባው አላህ ፡ ለእኛ ምርጥ ሞዴል ሰቷናል እርሱም ነብዩ ሙሀመድ /ሰዐወ/ ናቸው
እውነት ነው (ሰአወ)
ua-cam.com/video/9V32w1bb3T0/v-deo.htmlsi=la_aQ8cAnMWxQFQr
አራተኛው በጣም ተመችቶኛን በእምነታችን መጠከር ትክክል ብላሀል ወገኔ እውነትነው100%
ትክክል
👍👍👍👍
በትክክል
@@yosha1238 ሳህ
44444444444
ኢንሻአላህ 4 ተኛው ለኔ በጣም አስፈለግ ነገር ነው ነገር ግን ሁሉም ሀሳቦችህ ዉድ ናቸው አንድም የምጠል የለዉም።
አመሰግናለሁ!
እኔ ብዙ ጉድለቶች አሉብኝ እና ባንተ አስተማሪነት ከፈጣሪ ጋር እራሴን ለመቀየር ወስኛለሁ። ብቻ ፊጣሪ ሁላችንም በያለንበት ያግዘን 🙏🙏
ከ 1 እስከ 6 ሁሉም ተመችቶኛል።ይመችህ ወንድሜ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ። በእውቀት ላይ እውነትን ይጨምርልህ💌👍👌
4. እምነትህ ላይ ጠንክር የሚለውን በጣም ወድጀዋለሁ ለሁላችንም ያማረ የብርሀን ዘመን እመኛለሁ
3&5 የምታደንቁትን ሰው ሁኑ ለራሴ ያለውት እራሴነኝ በጣም ጥሩ መልክት ተባረክ🙏
አንተ ልጅ እንዴት እየጠቀምከኝ እንደሆነ ! እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት እጅግ ተጠቃሚህ ነኝ👍👍👍👍👍👍👍
አቀራብህ ምርጥና ውስጣችን ታትሞ የሚቀር ነው። ርዕሶችህም መሠረታዊ የለውጥ አርማን ያነገቡና የመፍትሔ ቅመሞች ናቸው ። በርታልን
በጣም ስለተመቸኝ ሁለት ግዜ ነዉ ያየሁት አመሰግናለሁ ወንድሜ
እንድማመር
ሁለተኛ ና 3ኛ በጠም ተመችቶኛል አደቀሐሎ ወንድሜ
ፀፐች
;
ስላም በቅነት ስብእስክራይብውዳች
Temechen mikiru inda ante 2 binor Ethiopia yiqeyeral ❤❤❤
በእውነት ድንቅ ናችሁ 👏
አላማየን በእናተ ዉስጥ እያገኝዉት ነዉ
በጣም አሪፍ ምክር ናት 1,4,5 ውስጤ ገብታለች ይባርክህ እንዲህ ያሉ መልካም ሰዎችን ያብዛልን ተባረክ
ሁሉም ትምህርቶች አሪፍ ናቸው እናመሰግናለን
1 እስከ 6 ያለዉ ተመቶኛል አንተን የወለደች እናት እድሜዋ ይርዘም😍😍😍😍
5.ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ብሮ እናመሰግናለን 🙏
ስልጠናዉን መሰልጠን እፈልጋለዉ ስግደት በጣም አማሮኛል ሰልጥኜ እራሴን መቀየር አለብኘ
በጣም ትክክል ነህ እምናት ነው ማናው ከእግዚአብሔር ጋራ ሞጋዝ
@@ኤፋታህዉለተየዋሃንስ oxx🤣💪 🥰😃 👍🌾
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻uxyxnk gv.i bbvhh
kn
b
አይዞን አኔም ለኔ እኔውነኝ ያለሁት
ስላም በቅነት ስብእስክራይብውዳች
Betam amsgenalew helum aref mekeroh nahew❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ትምህርቱ በጣም ተመችቶኛል በጣም በጣም ነው የምወዳችሁ ተባረኩ
አንተ ልጅ በጣም ተመችተሀኛል ምርጥ ነገር ነው የምትነግረን ለኔ ብቻ የምታወራ ነዉ የሚመስለኝ thank you
በሳል አስተሳሰብ ነው ያለህ ትምህርቶችህ ሁሉ አስተማሪ ናቸው ወንድሜ ሁሉም ተመችተውኛል
አንተ የተናገርካቸው ሁሉ እኔ የማስባቸው ናቸው እናመሰግናለን
ይመችህ አራዳው ሁሉም ተመችቶኛል!
የእውቀት ወንድማችን አንተ በጣም ለወጣቱ ለሁሉም ሰው ትልቅ መምህር ነክ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ
አራተኛው በጣም ትልቁ የሂወታችን ቶሎ መቀየር መንገድ ይሆናል።
አልሀምዱሊላህ አላህ የተሻለውን ስለሚሰጠኝ ያንተን ሀሳብ አልፈልግም ሰዎች እራሳቸው ባሉት ሳይሆን አላህ ባለው ነው የሚሆነው አልሀዱሊላህ ❤
1እና4 በጣም ተመችቶኛል በጣም አመሠግናለሁ። ብዙ ቁም ነገር አዘል መንገዶች ናቸው ።
ስለኔ እያወራ ነው የመሰለኝ አመሰግናለሁ ወንድሜ😍👌በርቱ
እናመሰግናለን
Tank
በጣም አመስግናለው ክብርት ይስጥልኝ
ሁሉም ተመችቶኛል ይበልጥ 4ኛው.እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
እስከዛሬ የት ነበርኩ ዩቱብ እዳለህ አላቅም ነበር አሁንም ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል አድናቂህ ነኝ
ሁሉም ማራኪ ነው 🙏🙏🙏
እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
ማሻ አላህ ትምህርትህን ያነቃቃል ግን እስኪ ለአኪራችን ከሞት ቡሀላ ላለው ህይወት ሊሆን የሚችለውን ትክክለኛውን እምነት ምረጥ ፈጣሪ ሀቁን ያሳይህ ያረብ
አሚን
ራስህ ለመለወጥ 6 ያስፈልጋሉ።መድሃኒቱ ቦርሳህን ውስጥ ኣለ መድሃኒቱ ካልዋጥከው ግን መዳን የሚባል ነገር የለም።ስለዚ የመጀመርያ መድሃኒቱ( 4) ያለው ኣማኝ መሆን ነው መፅሓፍ ቅዱሱ ካነበብክ መድሃኒቱ ራሱ ነው ።እንድትለወጥ መንገዱ ያሳያሃል። በጣም ደስ የሚል ነበር bro
4 እና 5 በጣም ወሳኝ ነው ። ወንድሜ አንተ ትለያለህ ብዙ ነገሮችን ሳትሰስት ከልብህ ስለሆነ የምታስተምርን ደስተኛ ነኝ። ሰላምህ ይብዛ ኑሩልን አንተም ጎደኛህም መልካሞች ናችሁ ።
አራተኛዉ በጣም ተመችቶኛል በእምነታችን መጠንከር ትክክል በላሀል በጣም እናመሰግናለን👍👍👍
ለኒ ነበር እስከዛሬ ግዜአልመጣ ያለኝ በጥዋት ባላገኘህም ከግድህ ወድያአተን እየተከታተልኩ ሂወቴን እመራለሁ አስተሳሰቤን እቀይራለሁ ወድሜ በጣም ልቤንነዉ የነካሀኝ በጣም ተመችቶኛል ትምህርትህ ፈጣሪ ይጨምርልህ በጣምእናመሰግናለን
በፍጥነት እራስክን መቀየር ከፈለክ እምነትክላይ ጠንክር 📖,!አለምን የቀየሩ ሰወች ሁሉ አማኝ ወች ናቸው ኢሄ ምርት ተመችቶኛል ሰላምክን ያብዛው! ወንድማለሜ🙏👍
me too
አመሰግናለሁ አንተ የ እውነት ሙሉ ሰው ነህ
2&4 በጣም ተመችቶኛል
ወደ ኋላ ያስቀረኝ 2 ነው ከአሁን በኋላ እቀይራለው
Hulum betam arif new krmaytekmun sewoch merak ena emnet lay,metenker
ይመችህ ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ሁሉም ወሳኝ ነው ስነ ወርቅ. ተባረክ
ወንድም በተቸገርኩበት ነገር ላይ ትልቅ ትምህርት ስላገኘሁ አመሰግናለሁ
የተመቸኝ ሁሉም ነዉ
ግን በዋናነት
1ኛ ነዉ መወሰን ለሁሉም ነገር አስሰላጊ ነዉ
እኔ ግን ለመጀመሪያ ነዉ ዛሬ መከታተል የጀመርሁ ቀጣይ ግን እከታተላለሁ ሁሌም
በጣም እጅግ አስፈላጊ ትምህርት ነው ወንድሜ እናመሰግናለን 💯💯
ሁሉም በጣም ጠቃሚ ናቸው ሸአመት ኑርልን ባንተ ብዙ ለዉጥ አምጥቻለሁ
የአንተን ታሪክ ስራልን, እስኪ like አርጉት
ተባረክ የኔ ወንድም❤
ቁ 5 ለራሴ ያለሁት እኔው እራሴ ነኝ .ብዙ ጊዜ ከሰው የሆነ ነገር ስንጠብቅ ወደሃላ እንቀራለን
አመሰግናለሁ ይህ ትምህርት በጣም ይፈልጋሉ
“በችኰላ የምትከማች ሀብት ትጐድላለች፤ ጥቂት በጥቂት የተከማቸች ግን ትበዛለች።”
- ምሳሌ 13፥11
እውነት ነው
4ና 5 ተመችተውኛል ኢንሻአላህ ከአላህ ጋር ከሱ እገዛ በሃላ ሰበቡን አደርሳለው አመሰግናለው ወንድሜ
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህረት ነዉ
በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው እናመሰግናለን
ትለያላችሁ እኮ🌺 እናመሰግናለን አራተኛው
አራተኛው ይበልጥ ተመችቶኛል እንደ አጠቃላይ ሁሉም ምርጥ ምክር ነው በርቱ
Fetari yante aynetun yabzaln🙏🙏❤
እኔ ሁሉም ተመችቶኛል አሁን ልጓዝ ያሰብኩት መንገድ እንድጀምረው በራስ መተመመነን ጨምሮልኛ አመሰግናለሁ ቀጥልበት
ምክንያት ይኑርክ በጣም ተመችቶኛል 👍👍👍
ዋው ዋው ንግግርክ አንደኛ ነው ለምክርክ እጅግ እናመሰግናለን በርታልን Bro
ታላቅ ወድሜ በጣም ነው የማመሰግነው ✌
2 የጎተቸህ ነገር ማወቅ በጣም ወድጀዋለው ወንድሜ ተባረክ ❤
እግዚአብሔር ይጠብቅክክ
እናት አባትህሀሉ ዘርህ ይባረክ መግለፅ አል ችልም ሥላተ መቶፐር ሰንት ጥፋቴን አወቅሁ።
2ሁለተኛው በጣም ነው የተመቸኝ ወላሂ አመሰግናለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Kelbe nw emaamesegnh berta tilek sew
አራተኛው እና ሁለተኛው በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን
እናመሰግናለን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ አሪፍ ትምህርት ነው የኔ አንደኛ ክፍል ያለው መስሎ ሄለን እና ኑር ልን
GOOD THING MY FRIEND THANK
❤
ሁሉም ተመችቶኛል🙏🙏🙏
ሁሉም ይጠቅማል ለህወታችን ያዳስሳል
አመሰግናለሁ ብሮ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏
እናመሰግናለን ወዲማችን በአተ ቪዲዎ ምክኒያት ተቀይሬዬለሁ ማሳካት የምፈልገው ረጂም ግዜ የፈጀብኝን እቅዲ በአጭር ግዜ አሳካሁ ያልከኝን ሰምቸ በርታ ጎበዝ ነህ
Betami enmeseginalen beteleye haymanetye laye betim zengiche neber
Lemelewot mkenyat ynureh,
Is the best for me.thank you.