ጂኒየስ ለመሆን እና የማስታወስ አቅም ለማሳደግ የሚረዱ 8 መንገዶች | Inspire Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 318

  • @kaliye675
    @kaliye675 3 роки тому +24

    ልጅ እያለሁ ራሴን የጠየኳቸው ጥያቄዎች ቡዙዎቹ ተመልሰውልኛል ከሁሉም በላይ ግን የተመለሱበት መንገዶች ያሰደስቱኛል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ።

  • @ekacell5724
    @ekacell5724 3 роки тому +4

    የኔ ውድ ወንድም እኔ ከማቃቸው ዩቱበር አንተ ብቻ ለኔ ጀግና ስጀመር የማንም ወሬ አይገባኝም የአንተን ግን ዳውሎድ አድርጌ ሁላ ነው ደግሜ ደጋግሜ ነው የምሰማህ ወንድምነት ኑርልኝ በርታልኝ 🙏

  • @shalombeyene1880
    @shalombeyene1880 3 роки тому +11

    በጣም። እናመሰግናለን። እኔ። ከተማረ ሰው። ጋር። ዋሉ ያልከውን። ተጠቅሜዋለሁ። ከሙህር። ጋር ነውየምውል። ሁል ጊዜ ሰሰማ። የማያልቅ። እውቀት። በጣም። ተለውጨአለሁ ማንበብ። እጠላነበር። አሁን። ግን። በቀን አንድ ገጸ እንኩዋን። ካላነበብኩ ደስ። አይለኝም ተባረኩ። በጣም። ጎበዞች። ናቺሁ። 2። አቺሁም

  • @aeykelmuhammed494
    @aeykelmuhammed494 3 роки тому +3

    ሁሌ የምትለቁትን ነገር እከታተላለሁ ግን ኮመንት ፅፌ አላዉቅም እናም ዛሬ በምትቃርቡት ነገር ሁሉ ከልቤ አመሰግናለሁ በርቱ

  • @tekestemekonnen7169
    @tekestemekonnen7169 3 роки тому +33

    ወንድሜ ያወራሀቸው ጠቅላላ ለህይወቴ ጠቃሚ ናቸው ግን አዋዋሌ ከScientistሶች ጋር ከሆነ እና የልጅነት ጥያቄዬን መመለስ ከቻልኩ የምር ታላቅ ሰው እሆናለሁ ከእግዚአብሔር ጋር❤ አመሰግናለሁ ምርጡ ወንድሜ❤

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 3 роки тому +2

    ጀግና ነህ በርታ ወጣትነትህን በአግባቡ እየተጠቀምክበት ነው አይምሮዉ እንዲህ ሲበስል ደስ ይል ያዉም እኛ ሀገር አንደኛ ነህ 👍

  • @biniammekonnen7384
    @biniammekonnen7384 3 роки тому +1

    በግሌ አንተን ጥያቄ መጠየቅ እችላለሁ አንድ ነገር ውስጤ አለ ለመወሰን በጣም የተቸገርኩበት ነገር ነው

  • @fliklikdinkalem7084
    @fliklikdinkalem7084 3 роки тому +7

    በጣም ምርጥ እና አይምሮ የሚያንፀ በመሆኑ ተምሬበታለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @jebotesfaye1224
    @jebotesfaye1224 3 роки тому +12

    ምርጦች በጣም ነው የሚከታተላችሁ ።እግዚአብሔር ይስጣችሁ ❤❤

  • @addisuguddisa9996
    @addisuguddisa9996 3 роки тому +1

    ማንበብ በጣም ይጠቅማል ነገሮችን የምትፈታበት መንገድ ቀለል ያደርግልሃል ተናግረህ ታሣምናለህ ጨዋታህ ተናፋቂና የማትሠለች ትሆናለህ በአጠቃላይ ጂኒየስ ያደርግሃል ማንበብ

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 роки тому +11

    ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ..💚💛❤

  • @ethiopiailoveyousomach214
    @ethiopiailoveyousomach214 3 роки тому +1

    እኔም ዝም ያልኩ ነበርኩ አሁንማ አንደኛ ተናጋሪ መካሪ ሁኛለሁ የበለጠ ደግሞ ማሣደግ እፈልጋለሁ ደግሞ አረገዋለሁ 1ኛ ነህ ለኔ ማነ ያዘዋል እሸቱን ነበር የምከታተለው አንተንም አገኘሁ በርቱልን

  • @mekuriyaw
    @mekuriyaw 2 роки тому +1

    እምታ ነሳቸው ሀሳቦች ሁሉ ወደር የላቸውም
    ይህን የሰከነና በሚስጢር የተሞላ አንደበትህን መስማት ሱስ ያስይዛል
    ሁሉንም ሀሳብ ወድጀዋለሁ

  • @hussenhassen5671
    @hussenhassen5671 2 роки тому +1

    ሁሉም የዘረዘርካቸው በጣም ጥሩ መፍትሄወች ናቸው ቁጥር 2&8

  • @ፍቅሪዩመንገደይ-ሰ9ፈ
    @ፍቅሪዩመንገደይ-ሰ9ፈ 3 роки тому +41

    ኣማርኛ መስማት እንጂ መነጋገር ኣይችልም ነበርኩ ፡ዛሬ ግን ያንተ ፕሮግራም በጣም የሚወደድ ፕሮግራም ስለ ሆነ ትንሽ እየተነጋገርኩ ነው።ስለ እዚህ ኣሪፍ ፕሮግራም ኣመሰግናለሁ ዎንዱሞች!

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 2 роки тому +1

    በዚህ ዓለም የምያስቀናኝ ምንም ነገር የለም ...ግን being genius ራሴን እስክንቅ ድረስ እቀናለው...

  • @bezaadmasu4053
    @bezaadmasu4053 3 роки тому +1

    የኔ ምርጥ ወንድሜ ተባረክ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከዉ 🙏🙏🙏 ዋዉ በጣም ደስ የሚል መልእክት ነው

  • @mulugetbirhane6666
    @mulugetbirhane6666 2 роки тому +1

    ማንበብ ማስታወስ መፃፍ የተባሉት ነገሮች በትክክል እዉነት የሆኑ ነገሮች ናቸዉ

  • @birtukanbirhanu2875
    @birtukanbirhanu2875 3 роки тому +6

    አረ ሁሉም እጅግ ምርጥ ነዉ በርቱልን እኛም ከልብ እናመሰግናለን

  • @rimmohammed7019
    @rimmohammed7019 3 роки тому +2

    ሁሉም የዘረዘርካቸው በጣም ጥሩ መፍትሄወች ናቸው ቁጥር 8

  • @muhamedahemed5505
    @muhamedahemed5505 3 роки тому +15

    ሀሳብ መመዝገብ እና የbrain game መጫወት ያልካቸው ነገሮች በጣም ቆንጆ መፍትሄዎች ናቸው ጓደኛየ በድጋሚ እናመሰግናለን በርቱልን!

  • @MengstuMinaleeu
    @MengstuMinaleeu 7 місяців тому

    አንተን ከአወኩ ጀምሮ
    አስተሳሰቤ ተቀይሯል ኑርልኝ ወድሜ

  • @fedilarrrr5608
    @fedilarrrr5608 2 роки тому

    በጣም እናመሰግነለን። በዚው አጋጣሚ ተጨማሪ መረጃ ፈልጌ ነበር ቴሌግራም ላይ ሰራች። ሳረገው እቢ አለኝ

  • @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ

    ሁሉም አሪፍ ናቸው አብሶ ስምተኛው እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ

  • @Ssssssssannnnndddrrr
    @Ssssssssannnnndddrrr 3 роки тому +6

    ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @abogda947
    @abogda947 3 роки тому +22

    አንደኛ ነህ ብሮ

  • @aynishbru9508
    @aynishbru9508 3 роки тому

    ሀሣብን መመዝገብ የሚለው ነገር በጣም ተመችቶኛል! እያወኩት ያላስተዋልኩትን ነገር እንዳስተውል ስለረዳኸኝ አመሠግናለው!

  • @ayniyeayniye8369
    @ayniyeayniye8369 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባረክ ወንድሜ ሁሉም ተመችቶይኛል

  • @jznjnznznznnz8386
    @jznjnznznznnz8386 3 роки тому +7

    እይገልፅውም አንደኛ ፈጣሪዘመንህ ሁሉ ይባርከው

  • @Dxfanu555
    @Dxfanu555 2 роки тому +1

    እውነት ፈጣሪ ይባርክህ በጣም ነው ምናመሰግነው

  • @muhamedahemed5505
    @muhamedahemed5505 3 роки тому +6

    በተጨማሪም ከንግግርህ ጋር አብረህ ከጎን ነጥቦችን መፃፍህ እያደመጥንህ ነጥቦችን እንዳንረሳቸው ስለሚያደርግ video post ስታረግ ሁሌም ቢለምድብህ ጥሩ ይመስለኛል እኔ ካንተ ባላውቅ በተረፈ በርቱ!!

  • @biniyamworku2678
    @biniyamworku2678 3 роки тому +1

    ይግርማል አምናለው ስው ክተስማራ እንደየ ስሚቱ ከዎለበት ቦታ አይቀርም ማፍራቱ

  • @beimnetaddisu7171
    @beimnetaddisu7171 3 роки тому +29

    ሀሳብ መመዝገብ
    ማንበብ
    ማስታወስ መለማመድ
    Brain Game መጫወት

  • @muse8981
    @muse8981 10 місяців тому

    ሁሉም አሪፊ ነው እናመሰግናለን!!!

  • @zaselomenews3863
    @zaselomenews3863 3 роки тому +7

    የምንፈልገውን ነገር ማድረግ እንድንጀምር የሚያነቃቃ ሀሳብ. ፣ የሚያነቃቃን ሰው መኖሩ አሪፍ ነው
    ጥያቄው ግን የሚጀምሩ ሁሉ ይጨርሳሉ ወይ ነው ? አይጨርሱም! የጀመርነውን እንድንጨርስ የሚያደርገን የማያቋርጥ ጥረታችን ብቻ ነው ።
    ስለዚህ የምንፈልገውን ለማሳካት ደስ ቢለንም ቢደብረንም ሁሌ መጣር አለብን ። አሸናፊዎች በፍፁም አያቆሙም ፤ የሚያቆሙ በፍፁም አያሸንፉም!
    🥺🥺🥺🥺 መልካም ቀን ውዶች 🥺🥺🥺

  • @ፋጡማአህመድ-ቘ9ፀ
    @ፋጡማአህመድ-ቘ9ፀ 2 роки тому

    ልዩ ነህ ቀጥልበት ወድሜ ከልብ እናመሰግናለን

  • @aersemakidisit6725
    @aersemakidisit6725 3 роки тому +8

    Thank you so much brather 🙏🙏🙏

  • @dawitdesalegn17
    @dawitdesalegn17 7 місяців тому

    My dear brother, you are the only UA-camr I know. When I started, I didn't understand anyone's story.

  • @zelekeabaiy2367
    @zelekeabaiy2367 Рік тому

    ፕሮግራማችሁ በጣም ጥሩ ነው

  • @ሰርካለምyoutube
    @ሰርካለምyoutube 3 роки тому +1

    ሰላም ብሮዬ ሰወዲህ የነገሮች አገላለፅህ ላይ good palces for you👏👏

  • @foziyajemal6437
    @foziyajemal6437 3 роки тому +11

    ወንድሜ ስለ ጂኒስ እውቀት ስላካፈልከን አመሰግነዋለሁ ።

  • @Meba-21
    @Meba-21 3 роки тому +1

    ሁሉም ትክክል ናቸው ነገር ግን የመጨረሻው "ከጎበዝ ጓደኞቻችሁ ጋር መሆን"
    ጥሩ ነበር ከእነሱጋር ስሆን የበታችነት ስሜት ስለሚሰማኝ ነው እንጅ

  • @neimashemsu2383
    @neimashemsu2383 Рік тому

    በጣም ጉበዝ ነህ አመሰግናለሁ

  • @ኤልሳቤትቢሆነኝ
    @ኤልሳቤትቢሆነኝ 2 роки тому

    በጣም ጥሩ መምህር ነህ ቀጥልበት

  • @healthyfoodlover1124
    @healthyfoodlover1124 3 роки тому +3

    በጣም እናመሰግንለን በርቱልን❤❤

  • @hailuweldearegaye4487
    @hailuweldearegaye4487 3 роки тому +4

    በጣም ነው የማመሠግንህ ልጆችን ለማበረታታት የምታደርገው መልካም ነገር

  • @meaza8754
    @meaza8754 2 роки тому

    እሺ ወንድም እናመስግናለን 🙏🌹😘

  • @lifewithebeni6639
    @lifewithebeni6639 3 роки тому +1

    Bro you are my best motivator in the world really bro tnq.god bless you keep up

  • @Ifaebisa
    @Ifaebisa 3 роки тому +5

    God Bless you!

  • @Ibn1Abas
    @Ibn1Abas 3 роки тому +2

    Thanks a million, I appreciate you

  • @rahelkahsay9310
    @rahelkahsay9310 3 роки тому +3

    what a genius you are! Thank you for sharing your knowledge

  • @eveafashion4845
    @eveafashion4845 3 роки тому +1

    አሪፍ ነዉ እስቲ በናት መማር ስላለብን ነገር ማለት የተሻለዉን ነገር ነሰገረን

  • @beniamawoke5705
    @beniamawoke5705 2 роки тому

    ወንድሜ ምክሮችህ በጣም አሪፍ ነው ከቻልክ ለሴት ልጆች ሒወት ምክር መሰል ነገር ብትሰራልኝ...........

  • @hermyweldemariamhaylegiorg6303
    @hermyweldemariamhaylegiorg6303 3 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው ስለ ጊዜ አጠቃቀም ብትሰራልን

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 роки тому +2

    እናመስግናለን ተባረኩልን

  • @afomilove1624
    @afomilove1624 3 роки тому +1

    God bless you for what you trying to do and I like in this chapter number 8. I like it but I have question how we can achieve our brain I mean how can we tell our brain

  • @haiylegebe2088
    @haiylegebe2088 2 роки тому

    ሰላምህን ያብዛልህ ፈጣሪ ሁሉም ምርጥ ናቸው

  • @ኤርምየኪዳንልጅ
    @ኤርምየኪዳንልጅ 3 роки тому +1

    ሁሉም ተመችቶኛል ማስተዋስ መለማመድ

  • @etaferahutolossa1707
    @etaferahutolossa1707 3 роки тому +2

    Gad bless you and your team, from this session, i like 1st phrase exelling with what ever your hand. That is the point every one must know before we need more.

  • @senaytmrhawi8375
    @senaytmrhawi8375 3 роки тому +2

    Wawww mertu beyhalhu wnedem Thank you 🙏🙏😍❤️

  • @እምመስቃን-በ7ኸ
    @እምመስቃን-በ7ኸ 3 роки тому

    እስላም አለይኩም በጥም ድንቅ ስራ ነው በርታ

  • @kidanmulualem2238
    @kidanmulualem2238 3 роки тому

    እውነት ለመናገር እኔ በጣም ጂንየስ ነኝ ነገር ግን ከሰዎች በጣም ወጣ ያለ ባህሪ እንዳለኝ እና ልክ እንዳልሆንኩ ይነግሩኛል ኧረ እንደውም አንባቢ ነን የሚሉትም ሁሉ ያልተገባ ቃላት ሲያወጡ አያለሁ እኔን እብድ ነሽ እያሉ ልክ እንዳልሆንኩ ሲኮንኑ ቆይተው በኋላ ላይ ልክ ነበርሽ እኮ ብለው እኔን መፈለግ እና ሀሳብ አስተያየት እንድሰጣቸው ይጠይቁኛል በጣም በከባድ አጉል ንግግር እና ሞራሌን ከሰበሩ በኋላ መልሰው እኔን መፈለጋቸው ሁሌም ይገርመኛል አሁን ግን ደከመኝ መሰለኝ እንኳን ከሰው ከራሴም እየተደበቅኩኝ ነው

  • @NewNew-dk3up
    @NewNew-dk3up 2 роки тому

    እናመሰግናለን በእወነት

  • @l_babi8735
    @l_babi8735 3 роки тому +1

    Keep it up. Thanks

  • @Respect77137
    @Respect77137 2 роки тому +1

    Thank you you are the gift for us from god!! Thank you🙏

  • @rewudasultan367
    @rewudasultan367 Рік тому

    Tilant new meketatel yejemerkut gn betam mirt new hulum hasab yene chigir betam new erasen miteratrew ena exam lay bizu gizen melisun ekeyayiralew banebebkut lik aliseram min larg

  • @bezawittadesse9450
    @bezawittadesse9450 2 роки тому +1

    እኔ የተመቸኝ ያልተመለሱ የህይወት ጥያቄዎችን መመለስ የሚለው ነው

  • @bronicaadis878
    @bronicaadis878 3 роки тому

    ሀለም ጠቃሚ ነው።

  • @simiritdirirsa4336
    @simiritdirirsa4336 3 роки тому +1

    Kante keteshalu sewoch gr wal.....wow yihe temchitognal

  • @lidu615
    @lidu615 3 роки тому +4

    Amazing brooo

  • @hannawondwosen113
    @hannawondwosen113 3 роки тому +1

    I think number 2 is more better for me but tnxu for all of them all r important

  • @natiyacob5022
    @natiyacob5022 3 роки тому

    ሃሳብን መመዝገብ የሚለው በታም አሪፍነው

  • @محمدمحمد-ه9ج7ت
    @محمدمحمد-ه9ج7ت 3 роки тому

    እናመሠግናለን

  • @zenebechargo5717
    @zenebechargo5717 2 роки тому

    Wow 😳 God bless you and your team

  • @tesfa838
    @tesfa838 3 роки тому

    Wow, betam teqami new... bezawem kenfe awteten mebrer endet emdeminchil beteseralen des yelegnal...

  • @misletibebu872
    @misletibebu872 3 роки тому

    በጣም ነው ማመሰግነው
    Pattern recognition and problem solver 🙏🙏🙏👍👍👍
    የመፅሐፍ ጥቆማዎችን እባክህን
    ከዚ በፊት የጠቆምከንን በጣም ነው የወደድኩት so plz ስለመጽሐፉ ጥቆማዎች 🙏🙏

  • @ኤርምየኪዳንልጅ
    @ኤርምየኪዳንልጅ 3 роки тому

    በርታልኝ የተወደድክ ልጅ ነህ

  • @michaelashenafi7425
    @michaelashenafi7425 3 роки тому

    ማንበብ በጣም የተመቸኝ መንገድ ነው

  • @gelilahabtamu1089
    @gelilahabtamu1089 3 роки тому +1

    Yaltemelesu tiyakewochen memeles betam temechitognal, you ma always best bro👌👌keep it up

  • @aynalbekele1914
    @aynalbekele1914 3 роки тому

    Hulum hasab tekamenew more 8 👌 new Tnx brother👍

  • @starboyz3451
    @starboyz3451 3 роки тому +1

    I prefer all but let me add some thing you must ones solve maths puzzle or equation per day because it helps you to increase the thinking direction of your brain and increase your social life because you will not go any where when people do not love you

  • @korerimarima1441
    @korerimarima1441 3 роки тому

    ተባረክ አመሰግናለሁ🤗 ቴሌግራም ላይ ኮሜንት መፃፍ ፈልጌ ነበር ግን አልፈቀደልኝም?

  • @ሀገሬኢትዮጵያ-መ9ፐ
    @ሀገሬኢትዮጵያ-መ9ፐ 3 роки тому +2

    ወደፊት ትልቅ ደረጃ እንደምደርስ አውቀዋለው የአኔ አመሰግንሁ

  • @ahmedseid374
    @ahmedseid374 3 роки тому +1

    Thanks bro please about Warren Buffett and dr zakir naik please

  • @እማመኖርሽያኖረኛል-ጘ4ዀ

    በጣም እናመሰግናለን

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 3 роки тому

    በርታ ጎበዝ ልጅ ነህ ።👍👍👍👍

  • @media277
    @media277 Рік тому

    Inspire ethiopia የሚለውን ቀይሩት ለምን ማንነታችንን አይመጥንም ደሞ ምሳሌዎችቻችሁ ሀገራችንን የሀገራችን ባማከለ መሆን አለበት በሁሉም ላይ ያማከለ አስተያየት

  • @nitshgeremewnm6207
    @nitshgeremewnm6207 Рік тому

    እኛም እናመሰግናልን ❤እንውድሀለን ተባርክ

  • @ragamotivators7522
    @ragamotivators7522 3 роки тому

    በጣም አከብራለሁ

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 3 роки тому +17

    እንደናንተ አይነቱ ጠቃሚ ቻናሎች ሊበረታቱ ይገባቸዋል

  • @gdgvgdgg6703
    @gdgvgdgg6703 2 роки тому

    በርታ ወንድሜ

  • @yordanosagizew7876
    @yordanosagizew7876 3 роки тому +1

    Best motivater nehe i own u

  • @weldemariamaysheshim1004
    @weldemariamaysheshim1004 3 роки тому

    እድሜ ይስጥልን ።

  • @birukzelalem4251
    @birukzelalem4251 2 роки тому

    አመሰግናለሁ ከዚህ በላይ ጊዜን እንዴት መጠቀም እንዳለብኝ እርዳኝ አጸናለሁ ግን መሽፈን?

  • @gebeyehuaddo8834
    @gebeyehuaddo8834 3 роки тому +1

    ከተነገረው በላይ ናቹ ❤❤

  • @mebawendmagegnehu1728
    @mebawendmagegnehu1728 2 роки тому +1

    I LOVE IT THANK YOU🙏🙏🙏❤❤❤

    • @selamselam5272
      @selamselam5272 Рік тому

      ኤኔ ለምንድ ነው ሰው የማይፈልገኝ የምል አስተላልፈህ ነበር በሱሀሳብ ቡዙ ጌዜ ሰዎች ከኔጋር ይሆናሉ ነገር እኔ ትተውኝ ሌላ ጋደኛ ይይዛሉ ሽግሩ ከኔጋነው ወይስ ከእነሱ ጋር ነው ሽግር

  • @tesematesfa9905
    @tesematesfa9905 3 роки тому +1

    Betam arif nw bertaln

  • @yourtube7830
    @yourtube7830 3 роки тому

    Bro u r z best one!

  • @Win-ut9gf
    @Win-ut9gf 3 роки тому +1

    ara manbeb efelgalw gen mnm moral yelgnm metehaf sem betenagerun arif nw eeee pls😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @yassinasabu1197
    @yassinasabu1197 3 роки тому

    ትችላለክ አባቴ በተለይ 8 👈❤❤