አይምሮ ቀያሪ 10 ቃላት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @yutub-lh3tc1gg9h
    @yutub-lh3tc1gg9h 11 місяців тому +12

    ወላሂ ለአዚም እኔ አልሀምዱሊላህ ለአለማቱ ጌታ ለአላህ ምስጋና ይገባው በየደቂቃው ስል ደስ ይለኛል ለኔ ከቃል በላይ ነው

  • @suramaze859
    @suramaze859 2 роки тому +45

    1. ሁሉም አዲስ ነው
    2. በጣም ጠንካራም በጣም እድለኛ ነኝ
    3. ተመስገን
    4. ሁሉም የሆነው በምክንያት ነው
    5. የተግባር ሰው ነኝ (5 second)
    6. በእምነቴ ጠንካራ ነኝ
    7. ከጎንህ ነኝ / ከጎንሽ ነኝ
    ይህን ብቻ ነው ማስታወስ የቻልኩት ... ሌላ አንድ ልጨምርላችሁ ...
    "ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ የህያው የእግዚአብሔር ልጅ እኔን ሀጥያተኛውን ማረኝ።" 💚💛❤🙏
    ጸሎት ነው ግን ክርሰቲያን የሆናችሁ ሁሉ ተጠቀሙበት 🙏

  • @KidsteMakidse
    @KidsteMakidse Рік тому +7

    ጠንካራ ሴት ነኝ,ጎበዝ ተማር ነኝ,ማድረግ እችላለሁ ፈጣር ከኔ ጋር ነው!!!

  • @-channel-yh1kc
    @-channel-yh1kc Рік тому +31

    1. ፍልይቲ ፍጥረት እየ
    2. በሊሕ ኣእምሮ አለኒ
    3. መስተውዐሊት እየ
    4. ይጋገ እየ ካብ ጌጋይ ልምእራም ግን ድልውትን ቀዳመይትን እየ
    5. ንባዕለይን ንቤትሰበይን ይፈቱ
    6. ኣብ ዕላማይ ፅንዕቲ እየ
    7. ኣብ መሓዙተይ ንዝፍጠር ፀገምን ጎንፅን ብንግግርን ፍቅርን ይፈትሕ
    8. ኣብ ስደት ዘሎ ሂወት ኣብ ገዛይ'ውን ንክቅፅሎ ውሽጣዊ እምነተይ እዩ
    9. ፈተናታት አሸኒፈ ምሕላፍ ይኽእል እየ
    10. ሕማቅን ፅቡቅን አሜን ኢልካ ምቅባል ከም ዝግባእ ይኣምን እየ

  • @nebusabawit5225
    @nebusabawit5225 2 роки тому +206

    *እግዚአብሄር ከኔ ጋር ነው!
    ድንቅ ነኝ!
    ልዩ ነኝ!
    አሸናፊ ነኝ!
    ከፈለኩ አገኛለሁ!
    ምርጥ ጭንቅላት አለኝ!
    ጠንካራ ነኝ!
    ቅን ነኝ!
    ትሁት ነኝ!
    ደስተኛ ነን!
    አመስጋኝ ነኝ!

    • @jjf7005
      @jjf7005 2 роки тому +1

      አመሰግናለሁ

  • @neimaebrahim9971
    @neimaebrahim9971 2 роки тому +233

    የምትናገራቸው ሁሉ በጣም አነቃቂ እና ህይወት ቀያሪ ናቸው፤አላህ ሂዲያውን ይስጥህ ወንድሜ

  • @ekrmmohmmed9494
    @ekrmmohmmed9494 2 роки тому +86

    ያተን ቪደወ መከታተል ከጀመርኩ ቅርብ ግዜ ነዉ ሂወቴ ላይ ለዉጥ አምጥቻለሁ በራስ መተማመን አልነበርኝም ገዘብ ማያዝ አልችልም ነበር ፈሪ ነበርኩ አተን ማደመጥ ከጀመርኩ ግን እነዚህን ለዉጥ አምጥቻለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @mammeumer4101
    @mammeumer4101 2 роки тому +5

    ዎልላሂ እኔ እንደ ሙስሊም ስታወራ የቅዱስ ቁርአን ሰባኪ መሰልከኝ bc ሀሳቦችህ ሁሉ የቁርአን አስተምሮ ስለሆነ.ብቻ ዎንድሜ አላህ ለሚወደው ብቻ የሚሰጠው ቅኑን የሕይወት ጎዳና ይስጥህ አቦ. 👍👍👍👍👍 you are really so motivational motivater

  • @bettyalex6541
    @bettyalex6541 2 роки тому +15

    እችላለሁ
    ጎበዝ ነኝ
    የሚያነቃቃኝ ቃል ነው 👍

  • @abayneshwgeyorgs6565
    @abayneshwgeyorgs6565 2 роки тому +16

    እግዚአብሔርን ይዤ የትም ብገባ አሸናፊ ነኝ 💒🕌🙏🙏🙏🙏🙏

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma8338 2 роки тому +319

    ሰላም ቤተሰብ እንዴት ነህ አንተን ማስማት የጀመርኩት ከለፈው ሳምንት ጀምሬ ነው እና ይሄ የምጽፈው ኮመንት የመጀመሪያ ነው በጣም ጥሩ ና ገንብ ሀሳቦች መፍላቂያ ነህ ብዙ ወጣቶች ዩቱብ ይካፍቱና ብሄርተኝነት ዘረኝነት ሀይማኖተኝነትን እና ሌሎች የብልግና ወረዎቹን ያስተምራሉ አንተ ግን የወጣቶች ለውጥ ነህ በርታ 🙏🙏

  • @julianamalika5282
    @julianamalika5282 8 місяців тому +2

    ቀድሜዬ ባገኝህ ስንት ነገሬ ይቀየር ነበር ብቻ አሁንም እደርሣለሁ እኔ ድንቅ ነኝ

  • @desalegnshiferaw3581
    @desalegnshiferaw3581 2 роки тому +6

    ብዙ ተስፋ አስቆራጭ፣ መከፋት ሲገጥመኝ አንተን ስሰማ እረጋጋለሁ፣ለ ራሴ ከ ፈጣሪ በታች እኔ ለ ራሴ ሀላፊነት እንዳለብኝ ነግረህ ለውጠኸኛል፣ ከ ሰው ምንም እንዳልጠብቅ አስወስነኸኛል።አሁን ሰርቼ መለወጥ እንዳለብኝ አስወስነኸኛል።ባለውለታዬ ነህ!

  • @tg3766
    @tg3766 2 роки тому +26

    እኔ በነገሮች ተሥፋ ሥቆርጥ እናና ሥበሣጭ አድነገር ወደአእሚሮዬ አድነገር ሢመጣልኝ እጅግ እጠነክራለሁ እሡዉም ሀይሌም መመኪያየም በነገሬሁሉ የማይተወኝ ፈጣሪ ከኔጋነዉ አሁን በዚህ ሠአት ከኔጋነዉ ብየ ሣሥብ ሁሉም ችግሮቼ ከኔ ይርቃሉ። ፈጣሪይመሥገን

    • @saraSara-x4z8e
      @saraSara-x4z8e 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይመሥገን ፈጣሪ ከእኛ ጋር እደሆነ ካመንን ምንግዜም ደሥተኛ ነን ተመሥገን ያለንን ብናይ የጎደለን የለም

    • @almazheriakos6458
      @almazheriakos6458 2 роки тому

      After ' Temesgen' to God everything is a flow!! I love to say thank you to God. Your personality, knowledge and effort to help our mind and life is priceless!! Thank you and God bless you and your family!!

    • @SenuYene
      @SenuYene 8 місяців тому

      Ewnet new yegodelen yelem

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 роки тому +9

    ስነ ድንቅ ወጣት እኮነህ እናንተን መከታተል ከጀመርኩ ወር ሆነኝ በወር ዉስጥ ሕይወቴ በጣም በጣም ተቀይሯል በጣም ደስተኛ ሆኛለሁ ህልመኛና አላማ ያለኝ ሰዉ ሆኛለሁ ብዙ ነገር ጀምሪያለሁ ትምህርት ከማዳም ስራ ጋር በቃ ብዙ ነገሬ ተለዉጧል።ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ በርታ እግዚአብሔር ከአንተጋር ይሁን

  • @አለውያሎቭ
    @አለውያሎቭ 2 роки тому +10

    አንተን እየተከታተልን ለውጥ ካላመጣን ከባድ ችግር አለ ማለት ነው እድሜህን ያርዝምልን ከጤና ጋ

  • @munateklu2334
    @munateklu2334 2 роки тому +24

    Alhamdullillah!(ምስጋና ለአላህ ይገባው )! በርግጥም ምርጥ ቃል ነው።
    በተጨማሪ (ላ ሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ) -(ሀይልም ብልሀትም በአላህ እጅ ነው) የሚለው ቃል ለኔ ብርታት ይሠጠኛል።
    -ለኸይር ነው ኢንሻላህ(ለበጎ ነው!) ሁሌ ማልፈልገው ነገር ሲገጥመኝ መረበሽን ከውስጤ ያስወግድልኛል።

    • @mohammedkedirlaahadda8659
      @mohammedkedirlaahadda8659 10 місяців тому

      Alhamdulillah ❤❤❤

    • @sumeyaomer-bd5wg
      @sumeyaomer-bd5wg 9 місяців тому

      ማሸአላህ(አላህ ይጨምርልህ) አላህ ትልቅ ፀጋውን ነው የዋለልህ ወንድሜ ትልቅም ችሎታ ሰቶሀል ያንተ ንግግር ሰዋች ዘንድ ተቀባይነት ያለው እንዲሆን አድርጎልሀል ወንድሜ አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራህ ለኛ ሂወታችንን እንዲስተካከል,በራስ መታማመን እን።ዲኖረን ወዘተ ለብዙ ነገር ትመክረናለህ እናመሰግናለን❤❤ እናም እስኪ እስልምናን አጥናው ወላሂ አላህ ካገራልህና ከተራዳሀው ወላሂ ብዬሀለው ትወደዋለህ ታምንበታለህ አላህ ለሠዋች ከሚሠጠው ከስጦታዋች ሁሉ ትልቁ ስጦታ ሻሀዳ(ከአላህ ውጭ ሌላአምላክ የለም ሙሀመድም የሱ ባርያና መልእክተኛ ነው)ነው አላህ ይወፍቅህ ወንድሜ❤❤❤❤❤

    • @يرب-ظ2ج
      @يرب-ظ2ج 7 місяців тому

      ❤❤

  • @wachemewoldsilase5911
    @wachemewoldsilase5911 2 роки тому +8

    እ/ር ለምድራችን ያስነሳህ ሰው ነህ ፀጋውን ያብዛልህ!!

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 2 роки тому +3

    ያ እኔ እጀግ በጣም ጠንካራ ነኝ
    እጀግ በጣም ብልህ ነኝ
    እጀግ በጣም ድንቅ ነኝ
    እጀግ በጣም ስኬታማ ነኝ
    እጀግ በጣም አሸናፊ ነኝ
    እጀግ በጣም ጤናማ ነኝ
    እጀግ በጣም ጤኔኛ ነኝ
    ስለሁሉም ነገር እግዝአብሄር ይመስገን ሙሉ አድርጎ ፈጥሮኛልና።

  • @Saraduz
    @Saraduz 5 місяців тому +1

    በሂወቴ እራሴን ከማንም አላወዳድርም የፈለኩትን ነገር የማድረግ ችሎታ አለኝ የማንም አሉባልታ የሚቀይረኝ አይነት ሴት አደለሁም ወላሂ ለራሴ ትልቅ ክብር አለኝ እራሴን እወደዋለው አደንቀዋለው ልዩ አርጎነው የፈጠረኝ አልሀምዱሊላህ አደርገዋለው ብዬ አምኜበት ያልተሳካልኝ ነገር የለም አልሀምዱሊላህ እኔ እለያለው❤❤❤

  • @ትግራይመበቆልስልጣነእያ

    የፈለከትን ነገር ማሳካት እችላለው
    እኔ ፈጣሪ በኣምሳሉ የፈጠረኝ ግሩም ሰው ነኝ
    ጠንካራ ነኝ
    ህልም እና ራእይ ያለኝ ብልህ ሰው ነኝ
    ከፍ ያለ ቦታ ለኔ ይገባኛል
    ባለኝ ማንነት እና ተፈጥሮ እኮራለሁ
    በማንነቴ እኮራለው በራሴ እተማመናለው
    ለራሴ ክብር እሰጣለው ለሌሎች ሰውችም እሰጣለው
    የሌሎች ስኬት ለኔ መሰናክል ኣይሆነኝም
    ሌሎች ስኬት ላይ ደርሶ ሳይ ያስደስተኛል
    ግዜዬ በኣግባቡ እጠቀማለው የሚጠቅመኝ ነገር ብቻ ኣደርጋለው
    ለራሴ በቂ ግዜ እና ፍቅር እሰጣለው...........🙏

  • @haykeli-ub5xe
    @haykeli-ub5xe 5 місяців тому +2

    ወላሂ ለዚዘመን ወጣት ምርጥ የሂወት አሥተማሪ ነህ አላህ ሂድያ ይወፍቅህ ወድሜ🎉🎉

  • @መስቀልኃይላችንነው-ነ7ጸ

    የተግባ ሰው ነኝ ! የሚለው ተመችቶኛል❤❤❤

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 2 роки тому +3

    ሁሉም ውብ ናቸው እና እሄ ብቻነው የምለው የለኝም ተባረክ የሀገሬ ብራሀን አሏህ ይምራህ

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql 2 роки тому +4

    ቃላት የለኝም ብቻ ፈጣሪ ልቦናህን አይለውጠው አብዝቶ ይባርክህ ልዮ ነክ ወድሜ ኑርልን

  • @ImranKhan-tk7ky
    @ImranKhan-tk7ky 2 роки тому +3

    በጣም ደስ ደሰ የሚሉ ቃላት ናቸዉ እኔ በጣም ደስ የሚለይ ይህ ሁሉ ያልፋል የሚለዉ ቃል ነዉ

  • @meaza8754
    @meaza8754 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    ዛሬም ነገም ሁሌም ተመስገን 🌹❤️
    ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ይሁን አሜን 👏🤲
    እውነት ነው ወንድም ❣️🌹 እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ 🙏🌹

  • @ZedMar-w5m
    @ZedMar-w5m 14 днів тому

    እውነት ወድሜ ያንተን አነቃቂ ንግግሬችክን ስሰማ ከስፍናዬ እነቃለው ጌታ ከዚህ በላይ ይጨምርለክ

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 2 роки тому +5

    *የኢትዮጵያዊያን ኢንስፓየርድ ነህ!*
    *ክብር ይገባሃል!*
    🙏🙏🙏

  • @robikama1159
    @robikama1159 2 роки тому +4

    ሁሉም ወድጀዋለው 🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያርግልኝ 🙏

  • @habeshawettube7780
    @habeshawettube7780 2 роки тому +30

    ትለያለህ ህይወትን የሚቀይሩ ዋና ዋና ትምህርቶች ናቸው አመሠግናለሁ በርታ ወንድም

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 2 роки тому +11

    ሁሉ ጊዜ ስሰማህ መንፈሴ እንዴት ደስ እንደሚላት 🙏 አመሰግናለሁ በጣም 🙏🇪🇷💐

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 роки тому +29

    የምትናገራቸው ሁሉም አነቃቂ እና ህይወት ቀያሪ ናቸው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @faxekadir9012
    @faxekadir9012 2 роки тому +1

    ሁሉም ተመችቶኛል በጣም በጣም አመሰግናለሁ ።
    አንተም ኑርልኝ እድሜና ጤና ይስጥህ ወላሂ ብዙ ነገር አስተማርከኝ ። ዛሬ ብቻ ሳይሆ 2 አመት ሆነኘ መከታተል ከጀመርኩ ለኔ ብረሀን ነህ ።🥰🥰🥰

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 2 роки тому +8

    በጣም አመሰግናለሁ ፣ በእናንተ ቭድዮ በጣም ተለዊጭያለዉ፣ እኔ ጠንካራ ሴት እና ንቁ ሴት ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ፣ ደግሞም ለራሴ ቃል ገብቼ እየሰራሁ ነኝ ፣ እግዚአብሔር ይመስገን እየተሳካለኝ ነው ፣ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ተሳክቶይኝ በሚዝጋና እንገናይኛለን ፣ ደግሞ አምናለሁ ።

  • @HkOk-kq6ov
    @HkOk-kq6ov 3 місяці тому +1

    ወላሂ አንተ ወንድሜ ፈጣሪ እድዴ ና ጤና ይስጥክ አላሀ ሂዳየውን ይስጥክ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Semuti-t1b
      @Semuti-t1b 2 дні тому

      ሙስሊም ያልሆነን ሰው ወገኔ እንጅ ወንድሜ እህቴ አይባልም እህት እና ወንድም የምንሆነው ከሰለሙ ብቻ ነው!

  • @meskerem73
    @meskerem73 2 роки тому +9

    ክፋ ጎረቤት እቃ ያስገዛል ይላሉ እናቶቻችን ! እውነትም ነው። ስለመልካም አንደበትህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏❤❤❤

  • @HayatAhmed-v2d
    @HayatAhmed-v2d 2 місяці тому

    ሁሉም ቃላቶችክ አነቃቂ ናቸው ኑርልን

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 роки тому +7

    ለሚስትህ የእኔ እመቤቴ ብላት
    ለባልሽ የእኔ ጌታ በይው በጣም ሕይወታችው ይቀየራል ሞክሮት 🙏❗️❗️❗️

    • @sadamhussen4889
      @sadamhussen4889 2 роки тому +1

      ያላገቡት ምን እንበላቸው😏?

    • @godisgodallthetime1519
      @godisgodallthetime1519 2 роки тому +1

      @@sadamhussen4889 ያላገባህ አንቺ የውደፊት አጋሬ መሆንሽን ሳሰበው ከልቤ ደስ ይለኛል በላት እሺ 😂❗️

  • @matpease-h2s
    @matpease-h2s 2 місяці тому

    በጣም አመዘግናለው አድናቅ የሆነው ምስጥራዊ ትምህርት ነው❤❤❤❤

  • @Alem844
    @Alem844 Рік тому +3

    ስነወርቅ በጣም ጎበዝ ነህ ከአንደበትህ የሚወጣውሁሉ እጅግ እነቁዎች ናቸው እናመሰግናለን🙏

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን 2 роки тому +1

    ኢንስፓየራችን እግዚያብሔር ሰላምህን ያብዛልን የብዙዎቻችን ህይወት ቀየርክ ከነዚህ አንዷ እኔነኝ ሁሉ ነገር እንደ ጨለማ ነበረ ህይወቴ ነገሮች ተስፋ አስቆረጡኝ በእለታት አንድ ቀን ግን የአንተ ምክር ሰምቼ ብዙ ህይወቴን ለወጠልኝ በእራስ መተማመን ካለሁሉ ነገር እንደሚቻል አመንኩ ከነበርኩበት ጨለማ ወጥቼ ብርሀን ወደ አለበት ቦታ አመጣህልኝ ህይወቴን ሁሌም አንተን ምክርእንደምሰማ ህይወቴን ለቀየርክልኝ ዉድ የኢትዩጲያልጅ ወገኖቹን ወዳጅ ሁሉም በሚፈልጉት ነገር ትምህርት ስለሰጠኸን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @thankgodforeverything6361
    @thankgodforeverything6361 2 роки тому +5

    10 /ሁሉም ለምክንያት ነው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @tigistayemro409
    @tigistayemro409 2 роки тому +1

    ወንድሜ 10 ለኔ ሁሉም ልክ ነው እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @alemneshtemesgentemesgen8576
    @alemneshtemesgentemesgen8576 7 місяців тому +1

    ይህን ያደረገው በአምላክ እርዳታ ነው ።የኔ ልጅ ኑርልኝ እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ስላስረዳኽን እመሰግናለሁ።

  • @mahletderib5054
    @mahletderib5054 2 роки тому +3

    ተመስገን ማለትን አዘውትሩ!!!ተመስገን ጌታዬ

  • @radiasitotaw8010
    @radiasitotaw8010 2 роки тому +2

    እኔ የማልችለው ነገር የለም
    ችግሮች ሲገጥሙኝ ደስተኛ ነኝ ስለችግሩ ሳይሆን መፍትሔው ላይ ስለማተኩር አዳዲስ ሀሳቦችን ማፍለቅ እችላለሁ
    እኔ ራሴ ነኝ ማንንም ልሆን አልችልም ማንነቴን ወደዋለሁ
    እኔ ህልሜን ነው የምኖረው በዚህም ደስተኛ ነኝ
    እነዚህን ቃላት ሁሌም ለራሴ እደጋግምለታለሁ
    አንተ የተናገርካቸው ሁሉም ተመችተውኛል🙏🙏🙏

  • @ትግራይመበቆልስልጣነእያ

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልክ ሁሉም ምርጥ ነው እናመሰግናለን🙏❤❤

  • @HaftomGetye-r7s
    @HaftomGetye-r7s 3 місяці тому

    የማንቂያ ደወልህን በጣም ወድጀው አለሁ፤ አመሰግን አለሁ።

  • @hayatjemal6208
    @hayatjemal6208 2 роки тому +4

    በጣም አመሰግናለሁ የተግባር ሰውነኝ የሚለውና እድለኛና ጠንካራ ነኝ ተመችቶኛል

  • @SelemonAbebaw-uw3vy
    @SelemonAbebaw-uw3vy 7 місяців тому

    ማርያምን እኔ ሰው ሲጠይቀኝ እግዚብሔር ይመስገን ድንቅ ነኝ እላለሁ ሁሌ 🙏አወ እግዚብሔር ይመስገን ድንቅ ነኝ 🙏

  • @birtedegafe2534
    @birtedegafe2534 2 роки тому +5

    Thanks 😊 God for give me New day !!
    I’m wonderful girl 👧!

  • @BadhasagamachuAlbasagalachu
    @BadhasagamachuAlbasagalachu 3 місяці тому

    በጣም ደስ የምል በቀላሉ የማስረት ችሎታህ በጣም ይገርማል እንደምሳሌነት የምትጠቀመ በያንዳንዱ ግለሰብ ላይ የምታይ ነገር ነው ፈጣርህ ይባርክህ እናመሰግናለን ወንድሜ ።

  • @bettyalex6541
    @bettyalex6541 2 роки тому +10

    ስጠብቃችሁ መጣክ 👍👍ተባረኩልኝ እንደ እናንተ ያሉ ወጣቱን ያብዛልን

  • @bethelhemnigussie2762
    @bethelhemnigussie2762 Рік тому

    አንተን የወለደች እናት ምነኛ የታደለች ነች።ተባረክ።

  • @kira3506
    @kira3506 2 роки тому +12

    ሽልማቱ በፈተናው ልክ ነው 😊

  • @Keseteabebe
    @Keseteabebe Рік тому

    የምትሰጠን መልእክት በጣም ግሩም በሃውን ዘመን ፈጣሪ ማመስገን ተምረናል የሚሉ ሰዎች ውርደት በሆነበት አመሰግኑ ለትህ በጣም ከእውቀት በላይ የሆነው ፈጣሪ እውቀትህን ያዳብር ።።፨❤❤❤

  • @bethlehemzenebe7285
    @bethlehemzenebe7285 2 роки тому +5

    ሁሌም ብታዘጋጅ በየቀኑ ደስ ይለናል፡፡የምታነሳው ርዕሶች አስተማሪ ናቸው በርታ ።👌👌👌

  • @MontahaMon-bi7yx
    @MontahaMon-bi7yx 4 місяці тому

    ሹክረንእድሜናጤና
    ይስጠልኝ🎉🎉

  • @fgxb3567
    @fgxb3567 2 роки тому +10

    ሁሉም ደስስ ይሚል ነበር::❤👏

  • @MaraNata769Tube
    @MaraNata769Tube Рік тому

    እግዚአብሔር ላመሰግን ለክፉ ቀኖች ክፉ ቀን እግዚአብሔር ከእኔ ጋር እንዳለ ተናግረዋል ተመስገን ተባረክ ወንድም ደሞ ከእግዚአብሔር በታች ፍቅርኛ ከጎንሽ ነኝ በጣም ደስታ ይሰማል

  • @hanaengda330
    @hanaengda330 2 роки тому +4

    Wow በጣም ድንቅ ነው ተባረክ🙏

  • @Mahilat
    @Mahilat Рік тому

    ሁሉም ደሰይላሉ መላዕክ ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ ባተሰትነገር ደሰ የሚል ነገሮችአየው ምን ልበልህ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 2 роки тому +11

    ምርጥ ወድማችን ዘመንህ ይባረ🙏☝️

  • @raheedraheed4825
    @raheedraheed4825 2 роки тому +1

    እኔም ተስፋዬ ሙሉ ነው ያስተላ ለፍከው መልእክት መልካም ነው ተባረክ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому +4

    ትለያለህ ዋው!!!❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk Рік тому

    ስነ ቃል መምህሬ የምወድህ የማከብርህ የህይወቴ ኣስተማሪ ሰላምህ ብዝት ይበል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @suramaze859
    @suramaze859 2 роки тому +4

    ቃለህይወትን ያሰማልን ...💚💛❤🙏

  • @AseFikadu
    @AseFikadu 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው ተመስገን. እችላለው. ደስ ሚል ቀን ነው. ውብ ነኝ

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 роки тому +5

    ሁሉም ምርጥ ናቸው ተባረክልን

  • @HayatYonis-i2x
    @HayatYonis-i2x Рік тому

    በጣም ማራኪና ጥሞና የተሞላበት ትምህር ደሰ ይላል ሕልሜን ማሳካት እፈልጋለሁ ግን ብዙ መሰናክል አልፌ ካሁን በኋላ ተሰፋ አለኝ ብዬ አምናለሁ አድሜ ይሰጠኝ አልሃምደላህ አላህን ምሰጋና ይደረሰው አንተንም ሳላመሰግን አላልፍም ከድሮ ብትኖር ምክርህን እከታተል ነበር ሕይዎት አሰተማረኝ

  • @yifruhailu5268
    @yifruhailu5268 2 роки тому +11

    This is a wonderful lesson , in fact I practice them everyday. I particularly love to say “Thank you Lord!”

    • @kim-zh5po
      @kim-zh5po Рік тому

      ይህፕሮግራምአስተማሪነውብዙለውጥአግንቼበታለሁተባረክ

  • @silahabteyesus4645
    @silahabteyesus4645 5 місяців тому

    ሁሉም ደስ ይላል❤❤❤
    እግዝአብሄር ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @zinuu4209
    @zinuu4209 2 роки тому +4

    Thank you 💚

  • @EyobEyasu-pk1vn
    @EyobEyasu-pk1vn 5 місяців тому

    እኔ እንዲህ ነው ብዬ መግለጽ አልችልም ተባረክ ያንቴ ትምህርት ከማስታውሻ ጋር ነው የሚከታተለው በዚህ ላይ 10ኛ በጣም ገብቶይኛል Thank you ❤❤❤

  • @natitliaun4755
    @natitliaun4755 2 роки тому +8

    እኔ እቸላለዉ 💪💪✌

  • @zekondag7440
    @zekondag7440 2 роки тому +4

    ሁሉም አዲስ ነው !!!❤❤❤

  • @yeshiabie1836
    @yeshiabie1836 Рік тому

    የሚያ ጨንቃችሁን ነገር ለኔ ተዉት የሚለዉ ቃል በጣም ያ ፅናናኛል

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤

  • @EsubalewAyele-j1b
    @EsubalewAyele-j1b Місяць тому

    ስኔ ሁሉንም ቪዲዬዎች አያቸዋለዉ በጣም ጠቅመውኛል።አመሰግናለዉ ተባረክልኘ!

  • @f.m9402
    @f.m9402 2 роки тому +9

    እናመስግናለን ስነወርቅ ከሊቅ እስከ ደቂቁ የብሔር እና የሃይማኖት ፅንፈኝነት ቀን በቀን በሚሰበክባት አገር እንዳንተ አይነት ሰው ማግኘት ከባድ ነው :: በርታ ከጎንህ ነን ::

  • @addisuchane380
    @addisuchane380 2 роки тому

    ሁሉም በጣም ተመችቶኛል ለምሣሌ እኔ አዲሥ ነኝ የሚለዉ ሥሜ እዲሡ ነው በፊት ሌላ ነበር ሥሜ በአንድ ወቅት ፀልዬ ሥነሣ አዲሡ የሚል ድምጽ ሠማው ያንንም ተከትሎ እንደሥምህ አደርገዋለው የሚል ተከተለ ከዚያች ሠአት ጀምሮ ወደ ፍርድ ቤት ቀርቤ አሣውጄ አዲሡ ተብዬ መጠራት ጀመርኩ

  • @butulove3775
    @butulove3775 2 роки тому +3

    Thank you ❤️❤️❤️❤️👏

  • @ahmedbestu5500
    @ahmedbestu5500 4 місяці тому

    እድሜህን አላህ ያርዝመው እውቀትህ ይብዛ

  • @adonitube9312
    @adonitube9312 2 роки тому +5

    ቆንጆ ነኝ

  • @mesashwerku2488
    @mesashwerku2488 2 роки тому +1

    ስንየ ሁሉም በጣም ጠቃሚ ናቸው። ምረጥ አልቻልኩም ሁሌም አከብርሀለው

  • @titigaltigray8674
    @titigaltigray8674 2 роки тому +3

    እናመሰግናለን ውንድማችን♥

  • @MedinaMohammed-u5v
    @MedinaMohammed-u5v 8 місяців тому

    ቃላቆችህሁሉበጣምደስይላሉአላህይጨምርልህጤናክንይስጥህ

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 роки тому +4

    እውነት ነው ከልብ እናመሰግናለን ❤👍🙏

  • @Sitotakerito
    @Sitotakerito Рік тому

    በጣም ተመችቶኛል በራስ መተማመንን አይቻለው እግዚአብሔር የኑርህ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ብራሠር

  • @rozinageberhiwot3575
    @rozinageberhiwot3575 2 роки тому +11

    የኔ ልጅ የኢትዬጼያ መንግሰት ካወቀበት በትልቅ እስክሪን (TV) በየመአዘኑ እንድትታይ ቢያረግ ጥሩ ይመስለኞል። እኔ የስልሳ ሰድስ አመት ሴት ከተከታተልኩህ ለወጣቱማ እንዴት ተስፋ ትሆናላችሁ።ሁሉ ሰዉ ስልክ ,TV. የለዉም. ተባረኩ ሁላችሁም 🙏🙏🙏🙏

  • @wubaregetiruye
    @wubaregetiruye Рік тому

    በውነት ትልቅ ነህ በርታ አወ እመን እንጅ አትፍራ የሚለዉ ቃላት ካተ በላይነው ይበቃሃል !!ማስተዋሉን ሰጦሃል በርታ ጠንክር!!!

  • @ከርታታዋ-ፈ9ቸ
    @ከርታታዋ-ፈ9ቸ 2 роки тому +7

    እስልምና ሀይማኖት አጥና እስኪ ትወደዋለህ አተን ሙስሊም ሁነህ ማየት ምኞቴ ነው ያረብ

    • @mollymolly6934
      @mollymolly6934 2 роки тому +4

      በጣም ይምትገርም ስው ነሽ ስው ክብርሃን ውዴ ጨለማ ይሄዳል ብለሽ ታስብያለሽ ክክክክክክክ

    • @salihahardin3421
      @salihahardin3421 2 роки тому +4

      @@mollymolly6934 አላህን ማምለክ የሰው ልጅ የተፈጠረለት አላማ ነው ኢስላም የነቢያት ሁሉ እምነት ነው ጨላማውማ ጣዎትን መገዛት ነው

    • @Fatoya202
      @Fatoya202 7 місяців тому

      በቅንነት ነው የፃፈችው ምን አስገለፈጠሽ ጨለማውማ አሁን ያለሽበት ነው ከመዘውተርሽ የተነሳ ብርሀን መስሎ ታየሽጅ😢​@@mollymolly6934

  • @AdigoMihiret
    @AdigoMihiret 5 місяців тому

    አንደበትህ ይባረክ

  • @ninayohannes6236
    @ninayohannes6236 Рік тому +3

    I always tell myself that I am able, I am gifted, I am talented, I am chosen, I am blessed, there is nothing impossible for me, and I am loved. I tell my children the same thing and I see how it is impacting them everyday positively. Thank you so much for this video Sine! Be blessed.

  • @Eman-c9z
    @Eman-c9z 2 місяці тому

    እናመሰግናል በጣም ደስ የሚሉምክሮችናቸዉ

  • @doitright593
    @doitright593 2 роки тому +2

    Be the best version of yourself and everything is possible

  • @alemgetye98
    @alemgetye98 2 роки тому

    አንተ ራስህ እኮ በጣም ድንቅ ነህ እናመሰግናለን

  • @tadiosgetnet4484
    @tadiosgetnet4484 2 роки тому +4

    ሰላም እዴትናቹ ቤተሰቦች እስካሁን ለሰጣችሁን ጠቃሚ ምክር አያመሰገንን ስለ ትህትና ብሰሩልን አሪፍ ነው ብዬ በትህትና እጠይቃለሁ