ተስፋ የሚሰጡ 5 ነገሮች | Inspire Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 463

  • @gravitymobile5767
    @gravitymobile5767 3 роки тому +91

    በጣም ግሩም ንግግር ትምህርት ምክር ነው ወንድማችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ

  • @alamazalamaz5930
    @alamazalamaz5930 2 роки тому +7

    ወንድማችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ🙏

  • @martayedingilllgimartayedi9353
    @martayedingilllgimartayedi9353 2 роки тому +5

    በእውነት ስነ ወርቅ ልሳነ ወርቅ አፈ ወርቅ ነሕ ስንቶቻችን በጨለማ በድንግዝግዝ በቸልተኝነት ባልባሌ ቦታ ብቻ እንደሁኔታው እንሰፋለን ሲሚ ጆሮ አስተዋይ ልብ ይስጠን 🥀👍👍👍👍👍

    • @user-bz7fj1fk2m
      @user-bz7fj1fk2m 2 роки тому

      እባክህ ይህን የሰይጣን ባንዲራ ኣታሳየን።

  • @kdreacts2108
    @kdreacts2108 3 роки тому +59

    ፤፤ አሪፍ ልማድ ስትጀምር ከባድ ነው።
    ነገር ግን አብረኸው ስትኖር ቀላል ነው።
    ፥፥ መጥፎ ልምድ ስትጀምር ቀላል ነው ።
    ነገር ግን አብረኸው ስትኖር ከባድ ነው።

  • @kokobdream8768
    @kokobdream8768 3 роки тому +19

    ቆንጆ መልእክት 👌 ኣንበሳዬይ

  • @birtukanbirhanu3166
    @birtukanbirhanu3166 3 роки тому

    ቆንጆ ምርር ነው የሀገሬ ስቃይ አእምሮዬን ዘጋው ወሎን ያዬ ድሀው ወገኔ ተሰቃዬ

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 2 роки тому +3

    በጣም ነው ደስ የሚለኝ የናንተን መከታተል ምርጥ ምክር ነው ሁፍ 🤗❤️👏👏👏

  • @fikiritegeitinet6466
    @fikiritegeitinet6466 2 роки тому

    ተባረክ አብዝቶ እግዚአብሔር ጠናና እድሜ ይስጥህ በዚህ ዘመን ሸድጋሚ ተባረክ።

  • @ግዘ
    @ግዘ 2 місяці тому

    እንደ እኔ ተመስጦ የሚያዳምጠዉ አንዳይጨረስ እያልኩ ነዉ እምሰማዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hussenhassen5671
    @hussenhassen5671 2 роки тому +2

    እንዲህ አይነት ማንነት ያለው ያላችሁን ምርጥ ድንቅ እውቀት ለመፍጠር እና እየፈጠራችሁ ያለውን አለማድነቅ ከባድ ነው ::እናመሠግናለን

  • @tedyphoto4277
    @tedyphoto4277 2 роки тому

    የኔ ምርጥ መምህር ወገኔ ከሰው ምንም የማትጠብቅ ለሰው ልጅ የምትለፋ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወገኔ ንጹህ ሰው ገና አንተን አየሁ

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Рік тому

    በእውነት ተባረክልን እግዚአብሔር እድሜው እና ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን👏

  • @ሃያትሃያት
    @ሃያትሃያት 3 роки тому +22

    እናመሰግናለን የምወደቹ የምሰጡት ትምህርት ለኔ በጣም ይማቻኛል ቀጥሉባት ወንድሞቼ

    • @solution365
      @solution365 3 роки тому

      ua-cam.com/video/VEdvwF02pB8/v-deo.html

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 3 роки тому +3

    በእውነት አትሰለችም ብዙ ሰዎች
    የማይረባ ነገር ፋስቡክ ላይ በማየት ኢንተርኔት በመጠቀም ጊዜአቸውን ያባክናሉ፡፡እራሳቸውን ለመለወጥ አይጥሩም .
    ጠቃሚ ነገርአንተ የምታስተምረው
    በርታ ፡፡ተባረክ ከፍ በል
    ማ ን ያውቃል ባንተ ት/ት ተለውጪ ትልቅ ቦታ
    እደርስ ይሆናል!

  • @fsgghdg8269
    @fsgghdg8269 2 роки тому

    አተን ነለማደነቅ ነፊገነት ነው አላህ እዴሜየ ከጤና ጋአ ይስጥህ ውንድሜየ

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 3 роки тому +12

    እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሰን አደረሳችሁ ። መልአኩ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን - አናኒያን አዛኒያን ሚሳኤልን ከሚነደው እሳት እንዳወጣሀቸው እኛንም ከችግር ከስቃይ ከክፍ ነገር ሰውረን ሀያሉ ቅዱስ ገብርኤል 💠💠💠 አሜን✝️✝️✝️

  • @FanigeberselasiGg
    @FanigeberselasiGg 7 місяців тому

    እውነት ለመናገር ብጣም ጥሩ ሰው ነህ ምክርህን የለውጥን ብየ ሙሉ ተሰፋ ኣለኝ 10Q 🙏

  • @meharitesfaye5739
    @meharitesfaye5739 2 роки тому +1

    ምርጥ ሰው

  • @hafizah8495
    @hafizah8495 2 роки тому

    በጣም አድርጌ ነው የማመሰግንህ ተባረክ እድሜህ ይርዘም

  • @tarikubeyene9054
    @tarikubeyene9054 3 роки тому

    አቦ በጣም ምርጥና ድንቅ ነገር ነው የምታቀርበው ተመችቶኛል ለውጦኛልም እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @ckur3172
    @ckur3172 3 роки тому +2

    በእውነት ቃላት የለኝም የቱ ጋር እንደሆንኩኝ ለማወቅ ረደህኝ አመሰግናለሁ

  • @ተለሐተለሐ
    @ተለሐተለሐ 7 місяців тому

    ወንድሜ እኔ ትምህርትህን በጣም ድንቅ ናቸው እንዳንተ የመሰሉ ልጆች እስለወለደች እ/ያዊት መሆኔ ኮርቻለው እና እድመና ጤና ይስጠህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @redatandamlak6369
    @redatandamlak6369 2 роки тому

    ስኔ እውነት በጣም የአነሳሳኝ ሀሳብ ነው ኑርልኝ ውድድድ…!!

  • @selamasnakewselam9254
    @selamasnakewselam9254 2 роки тому

    እንኳን ተወለድክ ስነወርቅ እንዳንተ ያልውትን ፈጣሪ ወደዚህ ምድር አብቶ ይላክልን!!

  • @yasbrabibi6278
    @yasbrabibi6278 3 роки тому +4

    አንተ ልጂ ፈጣሪ ይባርክህ ባንተ ትምህርት በጣም ተቀይሬአለሁ

  • @yitbarekkenaby2674
    @yitbarekkenaby2674 3 роки тому +3

    እንዲህ አይነት ማንነት ያለው ያላችሁን ምርጥ ድንቅ እውቀት ለመፍጠር እና እየፈጠራችሁ ያለውን አለማድነቅ ከባድ ነው ግዜዬን እስካሁን ስላጠፋሁኝ አመሰግናለው አሁን ስላገኘኃችሁ

  • @tube7688
    @tube7688 3 роки тому +6

    እናመሰግናለን ሁሉም ምርጥ ነው ~መምረጥ አልችልም 🥰❤️❤️❤️

  • @almaztaye9590
    @almaztaye9590 3 роки тому +3

    በጣም በጣም እናመስግናለን ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍክ

  • @mery-w4l
    @mery-w4l 2 роки тому

    በጣም ትለያለህ የምር የብዙ ሰዉ አይምሮ እንደምትቀይር እርግጠኛ ነኝ 🥰😍

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 3 роки тому +2

    አቤት አገላለጽ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን።

    • @SalamSalam-uy8cg
      @SalamSalam-uy8cg 2 роки тому

      ተቃል በላይ እናመሰግንአለሀን

  • @abdosuleman7699
    @abdosuleman7699 3 роки тому +1

    ሁሉም ተመችቶናል ቀተለዬ 2 3በጣም ቁም ነገገር አለው አነመሰግናለን መልካም ቀን

  • @ብዙየየቡልጋዋ
    @ብዙየየቡልጋዋ 2 роки тому

    ኦኦ እንዳተ አይነቱን ያብዛል እናመሰግናለን

  • @urud8496
    @urud8496 2 роки тому

    ተባረክ እንደው ምን ልበልኸ ፈጣሪ በቡዙ ይባርክኸ

  • @Taj-e8m
    @Taj-e8m 2 роки тому

    ጌታ አብዝቶ ይባረክ በጣም መልካም ትምህርት ነው ወድጄዋለሁ ተባረክ እናመሰግናለን👍👍👍

  • @imissyoumom238
    @imissyoumom238 3 роки тому +6

    በጣም ጥሩ መልእክት ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ ወንድም 🙏❤

  • @ehhpia8984
    @ehhpia8984 2 роки тому +1

    በጣም ጡሩ ትምህርት ነው ፈጣሪ ይባርክህ ወንድማችን

  • @suzankebedwldekdan
    @suzankebedwldekdan 3 роки тому +1

    ትክክል ብለሀል የኔ ወድም እራሴን እንድ መለከት አድርገክኝል አድ እርምጃ እንድ ራመድ

  • @عبدو-ش4ت
    @عبدو-ش4ت 2 місяці тому

    በጣም የምወደውሰው እድሜ ይስጥህ

  • @argobaargoba9534
    @argobaargoba9534 3 роки тому +2

    የኔ ተስፋ ሰጪይ ከአላህ በታች አንተ ነህ አላህ ከክፍ ይጠብቅህ ወንድሜ!!!

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Рік тому

    እግዚአብሔር ብርክ ያርግልኝ

  • @nafiyadgetahun789
    @nafiyadgetahun789 3 роки тому +3

    ስለ ሐቅ ንግግርህ INSPIRE ያረጋል KEEP UP!!!

  • @eexx2456
    @eexx2456 3 роки тому +4

    ላይክ የገባሃል !!!ምርጥ ሀሳብ

  • @MariMari-ov1no
    @MariMari-ov1no 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ጥሩ ምክር ነው ለስው ልጅ የምታካፍለው በርታ

    • @tigimesele6462
      @tigimesele6462 2 роки тому

      እናመሰገንአለን ሰላምህ ይብዛ በአለህበት

  • @ሆደባሻዋነኝእህቴንናፋቂ

    እድሜና ጤና ይስጥህ ወድሜ ግሩም ትምህርት ነዉ ብዙዎቹ እኔላይ ያሉ ናቸዉ

  • @fataye5276
    @fataye5276 2 роки тому

    ጌታ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ከዉሊነኝስደተኛዋ
    @ከዉሊነኝስደተኛዋ 2 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ትምርትነዉ

  • @tewrestewres9970
    @tewrestewres9970 2 роки тому

    ዋው በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ

  • @hamzayoutube407
    @hamzayoutube407 3 роки тому +19

    እንደዚህ ምስጥ ያልኩበት ትምህርት የለም ቃል በቃል ነዉ ያዳመኩህ ጎበዝ በርታ

  • @ቢንትጅብሪልየናቶአቀበጥኔ

    አለማድነቅ አይቻልም በጣም ንግግር ግርህ ትክክልነው

  • @SamsungA-ys5mu
    @SamsungA-ys5mu 2 роки тому

    ምርጥሰውካንተብዙተምሬለሁ።

  • @amunejatamufoziya2508
    @amunejatamufoziya2508 3 роки тому

    በዉነት ሁሌም ምክሮችህ ዉስጤን ነዉ እሚያረኩት ክፍ አይካህ አቦ

  • @kedijabitseid82
    @kedijabitseid82 3 роки тому +4

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም ምርጥ ትምህርት ነው

  • @KokobAbi-ke5ry
    @KokobAbi-ke5ry 11 місяців тому

    እግዚአብሆር ይባርክህ ❤❤

  • @rahalkidane9893
    @rahalkidane9893 2 роки тому

    Tebark fetarie
    Erejem edemie yesetehe

  • @EyerusalemSurafel-e2s
    @EyerusalemSurafel-e2s 4 місяці тому

    በጣም አመሰግናለሁ፨

  • @tube2984
    @tube2984 3 роки тому +1

    እኔ ነኝ በእንደዚህ አይነት እየተሰቃየሁ ያለው የሚመስለኝ የምር አመሰግናለሁ ወንድም

  • @hussenhassen5671
    @hussenhassen5671 2 роки тому

    እውነት ነው ያለንን ሳይሆን የጎደለብንን ነው አይተን የምናዝነው

  • @KokobAbi-ke5ry
    @KokobAbi-ke5ry 11 місяців тому

    እግዚአብሆርይባርክህ

  • @ሰኒነኚከሳዉድ
    @ሰኒነኚከሳዉድ 2 роки тому

    በጣም አድናቂክ ነኚ አላህ ይጠብቅክ

  • @BontutubeHuruta
    @BontutubeHuruta Рік тому

    ተባረክ እድሜና ጤናይስጥህ

  • @SelamBelayhun
    @SelamBelayhun Рік тому

    በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @senaethopia8774
    @senaethopia8774 Рік тому

    ዎንድሜ ተባረክ 🙏🙏

  • @vcco.1254
    @vcco.1254 3 роки тому +3

    በጣም ደስ የሚል ንግግር ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏 ወንድም እውነት ተስፋ የሚሰጥ ነው❤❤

  • @habebahabeba9977
    @habebahabeba9977 3 роки тому +2

    Se wedachu eko yemr kanante buz nagrochen tamerbatalo takyerbatalo becha buz nagrochr menm alelm selamchu bezt yebal wedoche❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @asmaruatnafu5915
    @asmaruatnafu5915 2 місяці тому

    ዋው ፀጋውን ያብዛልህ😊❤

  • @fggy9104
    @fggy9104 2 роки тому

    እናመሰግናለን አላህ ይስጥልን

  • @hanayilma2242
    @hanayilma2242 3 роки тому

    ምርጥ አነጋገር ተመችቶኛል

  • @MengistuShabe
    @MengistuShabe 11 місяців тому

    ጣፋጭ አስተማር!!!

  • @bezaadmasu4053
    @bezaadmasu4053 3 роки тому

    የኔ ወንድም ተባረክ የኔ መልካም ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @martha8315
    @martha8315 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ በጣም ጥሩ ምክር ነው

    • @solution365
      @solution365 3 роки тому

      ua-cam.com/video/VEdvwF02pB8/v-deo.html

  • @hirutegebreil5764
    @hirutegebreil5764 3 роки тому

    ወሳኝ ሰው እግዚአብሔር ሚስጥሩን ይግለልህ

  • @Gdhdhd-m6y
    @Gdhdhd-m6y 16 днів тому

    ትለያለህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @diboradibora5573
    @diboradibora5573 3 роки тому

    ትክክል ነህ ደብሮኛል የምቀርበው ሰውሁሉ ብቻ ተወኝ አላውራው

  • @healthyfoodlover1124
    @healthyfoodlover1124 3 роки тому

    ድንቅ ወታቶች በጣም አስደሳችና አነቃቃ ምክር ነው !!🥰🥰🥰🙏

  • @helenmesfin7998
    @helenmesfin7998 3 роки тому

    በእውነት ተባረክ

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya7470 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወድም በርታልን አሪፍ ምክር ነው

  • @nestenet9176
    @nestenet9176 3 роки тому

    በረታልን በጣም ቀያሪ ትምህረትነው

  • @ለሠውሞትአነሠው
    @ለሠውሞትአነሠው 2 роки тому

    እኔ በጣም ነው የማደቅህ ለአገር ጠቃሚ ያድርግህ

  • @AmarechSolomon-y7l
    @AmarechSolomon-y7l 4 місяці тому

    አመሰግናለሁ 😢

  • @selamselam657
    @selamselam657 2 роки тому

    እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልክ እናመሰግናለን👍❤😍

  • @dinkineshenaro3360
    @dinkineshenaro3360 2 роки тому

    Tebarek wodme bexam des yeml timrtinw

  • @hbbro1756
    @hbbro1756 2 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ትምህርቱ እራሱ ሱ በቃ ትህ

  • @temesgenbeshah2630
    @temesgenbeshah2630 3 роки тому

    እግዚያብሔር ይባርክህ

  • @ጓልወየንቲከየንቲ
    @ጓልወየንቲከየንቲ 3 роки тому +1

    እንኳንም አብይ አህመድ መጣና ጠላቶቻችን አሳየን ብየ ሁሉ ግዜ ነው ማመሰግነው በህይወቴ መጥፎ ነገር ያመሰገንኩት ዘንድሮ ነው።

  • @yeznaelias417
    @yeznaelias417 2 роки тому

    በጣም አድናቂህ ነኝ በስልጠናው መሳተፍ እፈልግ አለሁ ከእስራኤል

  • @መሲባለማህተብዎ
    @መሲባለማህተብዎ 2 роки тому

    ሰነየ እኔ ኮመንት ለመፃፍ ግዜ የለኝም ኣረቤት ሰለሆንኩኝ ሰለዚ ግን በጣም ኣመሰግናሎ ለምትሰጣቾው ትምህረቶች ቀይሮብኛል

  • @umusuleymyoutube7909
    @umusuleymyoutube7909 2 роки тому

    ምርጥ ወንድም አላህ ይጠብቅህ

  • @tadutasfaye8755
    @tadutasfaye8755 Рік тому

    እናመሰግናለን❤❤❤👌👌👌👌👌👌

  • @kibromfitwi8777
    @kibromfitwi8777 2 роки тому

    እናመሰግናለን ወድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @سوسو-د8د1ر
    @سوسو-د8د1ر 2 роки тому

    ይመችህ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ሁሉም ምክር በጣምድንቅ ጠቃሚ ነው በርታ

  • @nejatmohamednajat9048
    @nejatmohamednajat9048 3 роки тому

    ene ejge ejge abezchi ewdhalhu thanks allha kef ydargeha

  • @fasiltarekegn774
    @fasiltarekegn774 3 роки тому

    አንተ ትልቅ ሠው እግዚአብሔር ጨምሮ ይግለጽልህ

  • @samramosa7219
    @samramosa7219 3 роки тому

    እናመሰግናለን 😘🙏🙏😘😘😘

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 роки тому

    እናመሰግን አለን በጣም ደስ እሚል ምክር ነው

  • @bint4181
    @bint4181 3 роки тому

    በጣም እናመስግናለን ከእናተ ብዙ ተምረናል

  • @mesimelese8641
    @mesimelese8641 3 роки тому

    Emnet,tesfa &fikr tsento ynoral ylal metsaf kidus zare yesetahaw timrt lemdiraw bicham aydlm .... Tebarek tibebin ende selemon yistik wondme!!!!

  • @abukimohemad6757
    @abukimohemad6757 3 роки тому +82

    ይቅርታ ግን አንቴ ልጅ በጣም ነው ሚትማችኝ❤🙏

    • @እኔቢንትአህመድ
      @እኔቢንትአህመድ 3 роки тому +4

      እኔም ግን ለምን እንደሆነ አላውቅም ንግግሩ በጣም ይመቸኛል

    • @babys7570
      @babys7570 3 роки тому +3

      በጣም ስማርት ሰው ነው ዋው

    • @damenechafaroayanadamenech7678
      @damenechafaroayanadamenech7678 3 роки тому +1

      ከፍቅሩ የተነሳ አሁን ይዞኛል ምን ይሻለኛል ስቲክ ቁጥር ታገ ሹክ በለኝ ያንተው ወይም አንቺ ተባበሩኝ ሺ😒

    • @meryemtube3873
      @meryemtube3873 3 роки тому +1

      @@damenechafaroayanadamenech7678 በቀዝቃዛ ውሀ እና በB29ሳሙና ሻወር ውሰጅበት ሀሀሀሀ

    • @Salam-mv1hd
      @Salam-mv1hd 3 роки тому

      @@meryemtube3873 😂😂😂😂✍️✍️በራስ ሲደርስም የፃፉት ይደርሳል

  • @طيبهطيبه-ش8ض
    @طيبهطيبه-ش8ض 2 роки тому

    በጣአላህ ያበርታህ ወድም🤔🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘🙏🙏🌸🌸🌸

  • @elsakidnqne4838
    @elsakidnqne4838 3 роки тому

    Betam enamesegenalen
    Teqami meker new tebarek