Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የት ይደርሳል የተባለው... ምን ሆነ? | Tayler Malacia | | Manchester United | Bisrat |Sport | ብስራት ስፖርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 12

  • @ambachewfekadie6509
    @ambachewfekadie6509 4 місяці тому +6

    መንሱሬ በርታ ትመቸኛለህ በቀጣይ አመት እመነኝ ማንቸ 100% ለውጥ ያመጣል።

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 4 місяці тому

    😢

  • @user-hl4ey1ns3q
    @user-hl4ey1ns3q 4 місяці тому +2

    Tyrell mallicia😢😢😢

  • @abdulkerimbedruabdu2333
    @abdulkerimbedruabdu2333 4 місяці тому

    አይ በጣም የሚገርም አሰልጣኝ ነው በመንገድ ስታልፍ ድንጋይ አደናቅፎ ከጣለህ ስላላየኸው ነው ስትመለስ ካደናቀፈህ ግን የሚሉት አባባል አርቴታ አምና በዚህ ሰአት ዋንጫውን ያጣበትን ጉዳይ የረሳው እስኪመስል ድረስ ለአስቶን ቢላ የሚመጥን አሰላለፍና ጨዋታ ማድረግ ሳይችል በመቅረቱ ነው የተሼነፈው በእያንዳንዱ ጨዋታ ላይ ጄሱስ ከፊት ከተሰለፈ የአርሰናልየተለመደው በጨዋታ ብልጫ የሚኖረው የበላይነት ቅርፅ ሲተራመስ ሲደናበርና በተጋጣሚው ሲበለጥ ሲሼነፍ ማየት የተለመደ ነው የአርቴታ ስህተት ቀሪውን ጨዋታ በሙሉ በማሼነፍ ዋንጫ የማንሳቱን እድል እስከአሁን የተጓዘበትን መንገድ በዚህ ሰአት ለምን እንደሚቀይር ግራ የሚያጋባ ነው በተጨማሪ የዜንቼኮ መሰለፍ እንቢላ ላሉ ጠንካራ ተጋጣሚወች የሳሳ የመከላከል ክፍተት እንዲኖር በማድረጉ ሳሊባና ገብርኤል ማጋሌሽ ላይ ጫና በዝቶባቼዋል ወደፊት በመሄድ እንዳያጠቁ እንዳይደራጁ ከፊት ለፊት የሚረብሹ ሁለት ተጨዋቾችን በማቆማቼው የአርሰናል የመሀል መስመር ከተከላካዩ ለመገናኜት ሳይችሉ ቀርተዋል ይሄን በጊዜ በመቀየር ለውጥ ማምጣት ባለመቻሉ ነው የተሼነፈው ቢያንስ ጨዋታው እንደከበዳቼው በመረዳት ብዙ ያረፍ ተጨዋቾችን ቋሚ አሰላለፍ በማስገባት ጨዋታውን ቢጄምር ኖሮ ጄሱስ ሳይገባ በሌሎቹ ማለቴ ነው ምን አልባች ውጤቱ ሊቀየር ይችል ነበር በዜንቼኮ ቦታ ጥሩ መከላከልን እያሳየ የነበረው ልጂ ስሙን ካልተሳሳትኩ ኩዊክ እርሱ ቢገባ እነሳሊባ ወደፊት ከነሬስ ጋር በመገናኜት በማጥቃቱ ረገድ ላይ ለውጥ ያመጡ ነበር ሌላው ቶሬሳድ ሁሌም ውጤታማነቱን ሲያሳየን የነበረው ከሰባ ደቂቃ ወይ ግማሽ የጨዋታ ጊዜ ተቀይሮ ሲገባ ነው ለምን ይሄን ሁሉ የተለመደ አሰላለፍ ዛሬ እንደቀየረ አይገባኝም የተዳከሙትን ለማሳረፍ ከሆነ ማን እንዴት አረፈ ያረፈ የለም ሲቀጥል የዋንጫ እድል ያለውን ግጥሚያ እንዲህ በተዝረከረከ የጨዋታ ዘይቤ ተጫውተህ ዋንጫ ልታነሳ አትችልም እና ለዛሬው ሽንፈት ተጠያቂው አርቴታ ነው ልምድ ያንሰዋል ።

  • @Healthiswealthy816
    @Healthiswealthy816 4 місяці тому

    Enamasegenal

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 4 місяці тому +1

    መንሱሬ በቃ ETH ሁሉ ነገር እየጠመመበት ነው የድሮ ቡድኑም አያክስም ችግር ላይ ነው እዛ ያለጫና ሄዶ ቢያሰለጥን ይሻላል

  • @user-rf6ji9wg9k
    @user-rf6ji9wg9k 4 місяці тому

    Sewedek eko mensur gen be united heguara keyerku

  • @johannesiv4866
    @johannesiv4866 4 місяці тому

    Ere mensure endea bezu sewoch eko yelela degafi ale betam always about the Premier leauge anedadem change eko yasfelegal

  • @frewmulat-qt4ss
    @frewmulat-qt4ss 4 місяці тому

    Julian timber mech new mimelesew?

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 4 місяці тому

    GGMU

  • @tebarekabas1919
    @tebarekabas1919 4 місяці тому

    T malacia Yasaznal endetebeknew alagegnenewm wedefit yshashal blen enasbaln

  • @user-vb6ip9qp3l
    @user-vb6ip9qp3l 4 місяці тому

    Ke rashfored ga guadegnenet abezeto neber yet yederesal belen sentebekew derashu tefa