በዩናይትድ ውጤታማ የስልት ለውጥ ላይ | Manchester United | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 115

  • @amoxerali
    @amoxerali 2 місяці тому +24

    መንሱሬ ሁሌም ለእንግሊዙ ሃያል ክለብ ግዜ ሰጥተህ መረጃ ስለምታደርስልን እናመሰግናለን🙏

  • @meftahassen-w5j
    @meftahassen-w5j 2 місяці тому +145

    በአለም ላይ በክለባቸው ስም "UNITED" የሚል ቃል ያላቸው ብዙ ክለቦች አሉ። ነገር ግን "UNITED" የሚለውን ቃል ብቻ ከተናገርክ ወደ አእምሮህ የሚመጣው የመጀመሪያው ቡድን የቀይ ሰይጣን ክለብ ነው። ምክንያቱም ይህ SPECIAL UNITED ነው። ይህ ማንቸስተር ዩናይትድ ነው!!

  • @kidiyema
    @kidiyema 2 місяці тому +46

    እውነት ነው መንሱሬ የኔንም ተስፋ አለኝ በዩናይትድ አባቴ ትመቸኛለህ

    • @Ebrahimadem-n3v
      @Ebrahimadem-n3v 2 місяці тому

      Ebrahim adem@ unetim Manchester tesfa alw

  • @temesgentigro5650
    @temesgentigro5650 2 місяці тому +6

    Glory Glory man united❤ thanks መንሱር አብዱልቀኒ

  • @sisayneberga3616
    @sisayneberga3616 2 місяці тому +22

    መንሱሬ የዘወትር አድማጭህ ነኝ ልክ ነህ ዩናይትድ የትስፋ ጭላንጭል እያሳየን ነው ያጣፍጥለት👌👌👌

  • @NatnaelTilahun-m5q
    @NatnaelTilahun-m5q 2 місяці тому +11

    መንሱር እናመሰግናለን የማንቸስተር ደጋፊ ነኝ

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 2 місяці тому +21

    እናመስግናለን መንሱሬ g g m u❤❤

  • @afrasamulatu3626
    @afrasamulatu3626 2 місяці тому

    Glory days will come! The dreams come true @Man Utd.

  • @oustar1212
    @oustar1212 2 місяці тому +3

    እናመሰግናለን መንሱሬ ምርጥ ትንተና ነው የሰጠኸን፣ እኛም በዩናይትድ ተስፋ አለን

  • @salentloud
    @salentloud 2 місяці тому +1

    thank you mansura ggmu, forever man united 😍😁😁😁😁😁😁😍😍😍😍

  • @teddymoges5299
    @teddymoges5299 2 місяці тому +1

    You are the most competent journalist in the entire country, Mensur. Furthermore, your comprehensive investigation makes sense given the game analysis for all sports families and club activities. First and foremost, I would want to express my gratitude for your insightful analysis. However, several of our comments fall short of your technical proficiency, so please accept my sincerest thanks. As a Man Utd supporter, I must admit that the Friday match was fascinating for the home team. According to your presentation yesterday, fans can only hope that the coaching staff will make fresh tactical decisions for the season. Joshua Zirkzee is at ease with the ball, as evidenced by the goal he scored.

  • @Abrham-e8p
    @Abrham-e8p 2 місяці тому

    We have a big hope from our club GGMUN💪🏾💪🏾

  • @jembeabebe8637
    @jembeabebe8637 2 місяці тому +1

    መንሱሬ አድናቂህ ነኝ በርታ ቀጥልበት እንደ ችሎታህ ብሆንማ ትልቅ ሚድያ ነዉ ሚገባህ ፣like supper sport ,..... Jemberu abebe negn ke SA

  • @ZolaMan-y8j
    @ZolaMan-y8j 2 місяці тому +2

    ይመችህ መንሱሬ

  • @lovebox5596
    @lovebox5596 2 місяці тому +3

    Viva for ever United

  • @loveethiopia
    @loveethiopia 2 місяці тому

    Viva united 🔴⚪❤

  • @kalidkedir4568
    @kalidkedir4568 2 місяці тому +1

    Viva united

  • @AshenafiGetachew-v6w
    @AshenafiGetachew-v6w 2 місяці тому

    Glory glory Manchester United

  • @AsaminewMerawi-qr1kf
    @AsaminewMerawi-qr1kf 2 місяці тому +5

    ማንቸስተር የተወሰነ ነገር የመነቃቃት የማሸነፍ ነገር ይታይባቸዋል ግን ብዙ የሚቀራቸው ነገር እንዳለ ነው።

  • @eyoelgirma9725
    @eyoelgirma9725 2 місяці тому +5

    ይህን ስል እንደ ማን ዩናይትድ ደጋፊ ሆኜ ሳይሆን እንደ እግርኳስ ተመልካችነቴ ነው መንሱሬ :- ትክክለኛ የኳስ እይታና ትክክለኛ ትንተና እኔ የምልክ በቃ ትችላለህ!!! GGMU Foever👹✊👹✊👹✊

  • @MesfinTeshome-jp2mo
    @MesfinTeshome-jp2mo 2 місяці тому +2

    my hope man united ❤❤ ❤

  • @Biblelovers2061
    @Biblelovers2061 2 місяці тому +2

    Glory Glory United!

  • @morkagalata
    @morkagalata 2 місяці тому +5

    Mansure I like you

  • @DesalegnMekete
    @DesalegnMekete 2 місяці тому +2

    ዩናይትድን እንደዚህ ካየሁት ብዙ ጊዜ ሆኖኞል ቡድኑ ያሉት ተጫዋቾችና አሁን የከፈረሙት ጋር ቶሎ ከተቀናጁ ወደ ቀድሞ ዝነኝነቱ ይመለሳል GGMU MUFC❤

  • @wondimuayele-i8b
    @wondimuayele-i8b 2 місяці тому

    አመሰግናለሁ መንሱር የልቤን ነዉ የተናገሩት

  • @TeferaTsegaye-un9ug
    @TeferaTsegaye-un9ug 2 місяці тому +1

    መንሱሬ የማንቼን አሁናዊ ምስል ስላሳየህን እናመሰግናለን

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 2 місяці тому +1

    ምርጥ ትንተና! የኔን እይታ ነው ያንፀባረቅክልኝ! ዩናይትድ አሁን አስተማማኝ ተከላካይ ገንብቷል እንዲሁ በ high pressing መጫወት የሚችል ቡድን ሆኗል ግን ከ 70 ደቂቃ በኋላ ተጫዋቾቹ ትኩረት ያጣሉ!

  • @adujonathan4377
    @adujonathan4377 2 місяці тому +1

    Wellcome mensur🎉🎉

  • @MekyasWabi
    @MekyasWabi 2 місяці тому

    Mun united❤❤❤❤

  • @habrichdesalegn4603
    @habrichdesalegn4603 2 місяці тому

    መንሱሬ በዚህ አመት ማንቼ በብዙ መልኩ ተሻሽሎ መጧል!!!!

  • @brhanukahsay477
    @brhanukahsay477 2 місяці тому +2

    ዋዉ ማንቼ !❤❤❤❤❤❤መንሱሬ

  • @workuworkutena
    @workuworkutena 2 місяці тому +1

    Legend mensure

  • @demaman3422
    @demaman3422 2 місяці тому +6

    ማንችስተር የምንግዜም ሀያልነቱ የሚመለስበት ጊዜ አሁን ነው

  • @FinancialAcademySeeraQabeenya
    @FinancialAcademySeeraQabeenya 2 місяці тому +1

    Thank You Bro🎉🎉🎉

  • @DerejeMengesha-t3j
    @DerejeMengesha-t3j 2 місяці тому

    መሡር ላተ ቃላት ያሠኛል

  • @bizneshtegene
    @bizneshtegene 2 місяці тому +1

    መሱሬ ጥሩ እይታ ነው በርታ።

  • @tedyhagos1844
    @tedyhagos1844 2 місяці тому

    እናመስግናለን መንሱሬ

  • @ephremhailemariam8270
    @ephremhailemariam8270 2 місяці тому +3

    እኔም የተሻሻለ ይመስለኛል ዘንድሮ ዩናይትድ። ነገር ግን ሚድፊልድ ቦታ ላይ ነጣቂ ተጫዋች የሚያስፈልግ ይመስለኛል

  • @AmanuealGebrekidan-f9f
    @AmanuealGebrekidan-f9f 2 місяці тому

    mensure👏👏👏

  • @LenchoBedaso
    @LenchoBedaso 2 місяці тому

    Glory glory glory United ♥️🛑🛑🛑Mansure emanegn Manchester united top 4 yicharisal, Ugarte iz kilab lay bichamar wow nw

  • @ShmelesGizaw
    @ShmelesGizaw 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @beyenegebremariam7751
    @beyenegebremariam7751 2 місяці тому

    አስገራሚ ትንታኔ። ምርጥ ሙያተኛ

  • @YohannesTsegaye-vw8tg
    @YohannesTsegaye-vw8tg 2 місяці тому +2

    Wow bawe bawe bawe

  • @BarkotKurkut
    @BarkotKurkut 2 місяці тому

    መንሱሬ ትመቸኛልህ

  • @SuadMustefa-n3j
    @SuadMustefa-n3j 2 місяці тому +2

    Waw Barcelona and Liverpool

  • @danel543
    @danel543 2 місяці тому +5

    Mensury እዚህ ቡድን ላይ ugarten እንደ ቅመም ጣል madrg besha nw ሚጠበቅብን😎

    • @YenealemTefera-vg9vt
      @YenealemTefera-vg9vt 2 місяці тому

      በጣም በጣም ካሴሜሮም እንደዚሁ ከሆነልን

  • @MeleManMele
    @MeleManMele 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Getgech
    @Getgech 2 місяці тому

    Good start

  • @BensiyaSolomon
    @BensiyaSolomon 2 місяці тому +1

    about Tottenham say something

  • @MustefamuhamedAwel-yr2fv
    @MustefamuhamedAwel-yr2fv 2 місяці тому

    ማችስተር ተስፋ አለው መሱሬ❤

  • @DagnaHaile
    @DagnaHaile 2 місяці тому +1

    መንሱሬ፡እኔግንአይመስላኝም።ምክነቱምእንዳእነራሽፎርድእያሉ።

  • @utty3720
    @utty3720 2 місяці тому +1

    መሱሬ የሻሼ ደጋፊ በርታ ዩናይትድ ዘንድሮ ከአምናዉ የተሻለ እደሚሆን እዉን ነዉ አርሴ ግን ይለያል ❤❤

  • @tezazuteze9065
    @tezazuteze9065 2 місяці тому +1

    ምን ጊዜም ማን ዩናይትድ

  • @ashenafigerma-vi9ch
    @ashenafigerma-vi9ch 2 місяці тому

    UNITED ሁልግዜ

  • @MubaricNessir
    @MubaricNessir 2 місяці тому +4

    መንሱሬ አትጠራጠር እነገሌን አፍ እናሲዛለን

  • @wassiemebea7244
    @wassiemebea7244 2 місяці тому

    Hi Mensur you shoild say something about the stunt Erik Cantonna did on the skysport studio

  • @movietrailer2089
    @movietrailer2089 2 місяці тому

    Ere biyans bahun enkuwan ashashl ke 2 qen befit yetederege cgewata yhe 2 kize staqereb ere shem nw ye city eyale ye Liverpool eyale

  • @AschalewGetye-ws8of
    @AschalewGetye-ws8of 2 місяці тому

    ሰላም ስላም መንሱሬ ማንቼ ዘንድሮ ሀያሉን ሆኖ ባይቀርብም ምርጥ መሆን እሚችል ይመስላል! ድል ሁሉ ለማንቼ አንተ ግን የምር የማርሴ ደጋፊ ነህ ሚባለው እውነት ነው??????

  • @BesutimolaAmera
    @BesutimolaAmera 2 місяці тому

    ማንቼ ዘንድሮ ይለያያል በርግጠኝነት ከሲቲ ሲገናኝ የምናየው አቅም ይወስናል ምክንያቱም ጋርዲዮላ የእግርኳስ ፈጣሪ ነው እሱኑ ከደመስነው ሌላው ይቀላል

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 2 місяці тому

    ኢትዮ እስፖርት ጋዜጣ ብናጣም
    ተወዳጁ መንሱር አብድልቀኒ በሞባይል መጣ ❤❤

  • @melatSolomon-h1o
    @melatSolomon-h1o 2 місяці тому

    Enam yetayegn esu naw ande ande botawoch kefetate benortum ke amenaw bebezu yeteshalewn manche mnaye yemaselegnal

  • @Matiman-c1r
    @Matiman-c1r 2 місяці тому

    bro.

  • @AbdelaNuru
    @AbdelaNuru 2 місяці тому

    Nazrawi asdenkognal

  • @MubarikAkmel-s5n
    @MubarikAkmel-s5n 2 місяці тому

    ከሊቨርፑል በለይ ሆነን እንጨርሰለን

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 2 місяці тому

    በኢትዮጵያ ቁጥር አንድ የእግርኳስ ጋዜጠኛ መንሱር አብዱልቀኒ ነው የዩቲዩብ ተከታዮቹን ማየት ይቻላል

  • @surafelashenafi508
    @surafelashenafi508 2 місяці тому

    Mensura egna enwedihalen

  • @shashaman702
    @shashaman702 2 місяці тому

    Please mensure intebikalen 🙏

  • @nahomwondwossen9187
    @nahomwondwossen9187 2 місяці тому

    40 dekika mulu ye saw comment manebeb ayslechm

  • @hawazkiflezghi5433
    @hawazkiflezghi5433 2 місяці тому

    You forget to talk about our wingers.

  • @MubarikAkmel-s5n
    @MubarikAkmel-s5n 2 місяці тому

    10:17

  • @habtamufetene-r5s
    @habtamufetene-r5s 2 місяці тому

    መንሱሬ እንዴት አደራችሁ ?ከማንችስተር ፍቅር ያንተ ትንታኔ በለጠብኝ ሰራ አቁሜ እያዳመጥኩህ ነው ምን ይሻላል???

  • @FggrGhg
    @FggrGhg 2 місяці тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SGetu
    @SGetu 2 місяці тому

    Man chie nennnn

  • @Solomo.tirkasoWele
    @Solomo.tirkasoWele 2 місяці тому

    mensureeeee

  • @DagemawiSharew
    @DagemawiSharew 2 місяці тому

    tenhag gn be rashford lay yalew emnet yleyal betam

  • @AbelnesibuAbelluck
    @AbelnesibuAbelluck 2 місяці тому +2

    እባክህ መንሱር united በል devil ተው በቃ ያስጠላል ይሆን ጠርተህ ቀንህም መልካም አይሆንም እባክህ

  • @biniyemaryam9230
    @biniyemaryam9230 2 місяці тому

    መንሱረ ልክ ነህ ግን ካሴሜሮ ላይ ከእረፍት በዋላ የአምናውን ችግር በትንሹ አይተናል አምነህ የምትቀጥልበት ልጅ አይመስለኝም

  • @mensurnafie8607
    @mensurnafie8607 2 місяці тому

    መንሱሬ አርሰናል ቀጣይ ተጋጣሚው አስቶንቪላ ነዉ ስለ ጨዋታው ምን ታስባለህ ?

    • @seyfuleta
      @seyfuleta 2 місяці тому

      ምን ጥያቄ አለው ይወቀጥላቹዋል😅

  • @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa

    ዮናይትዳዊነት ትላለህ መሱሬ አየህ ኮሜቱ ላይኩ ቪው እንዳለ ይበዛል ።😊 ለማንኛውም እኛም ቡድናችነን ለማየት ጓጉተናል ኡጋርቴ ደሞ ሲጨመርበት አስቡት 🤗እንዳልከው መሱሬ ተፎካካሪ ሲመጣ በደብ ይጫወታሉ መልከማቸውን ያቆማሉ ።ባርቡ ጭዋታ ላይ ደሞ ጥሩ ነበር ጎል የሚሆን ከማባከናቸው በስተቀር እኔ ግን በደብ ስገረም ባቸው የነበሩት ካዝሚሮ እና ማጉይር ናቸው ካሴም በዚህ አቋሙ ከቀጠለ ኡጋርቴም ከመጣ አስቡት ጋይስ 💪💪💪GGMU 🔴🔴🔴🔴🔴⚪️⚪️🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @ashesisay
    @ashesisay 2 місяці тому

    GGMU

  • @MiKiMANUNTED
    @MiKiMANUNTED 2 місяці тому

    ተስፋ ብቻ!

  • @GizatchewDalilo
    @GizatchewDalilo 2 місяці тому

    እምነት አለኝ በክለቤ

  • @segnidaba4103
    @segnidaba4103 2 місяці тому

    Arsenal journalist!

  • @Mttubeethiopia
    @Mttubeethiopia 2 місяці тому

    ካስሜሮ/ካሳሁን የሱ ጉዳይ አብቅቶዋል

  • @AbdulkadirAliyowEdin
    @AbdulkadirAliyowEdin 2 місяці тому

    manche yenew club

  • @GenetMamo-u1r
    @GenetMamo-u1r 2 місяці тому

    ካዝሚሮ የሀላው ከጠነከረለት እውነት ነው

  • @TemesgenTarko
    @TemesgenTarko 2 місяці тому

    Manch neges new

  • @fekeqq679
    @fekeqq679 2 місяці тому

    Ere yetshale endmgmett emgnalehu😂

  • @BekiMan-hn4eq
    @BekiMan-hn4eq 2 місяці тому

    Haye

  • @Gebre-hb1ke
    @Gebre-hb1ke 2 місяці тому

    እንውት

  • @danel543
    @danel543 2 місяці тому +1

    አው ተስፋ አለ ሚገርም ጨዋታ ነበር ሁሉም በቦታው ሲጀምር ደግሞ ተወውውው GGMU

  • @TemeKing-wb3ip
    @TemeKing-wb3ip 2 місяці тому

    10g አሁንም ብርኖን የመቀየር ፍራቻ አለበት እሱ ነገሩን ሊተወዉ አልቻለም እሱ ነው ለኔ ስጋት የሆነብኝ ብርኖን መቀየር መልመድ አለበት መንሱሬ ይሄ የኔ ሀሳብ ነው😢😢😢😢

  • @MussieGebremichael-sq5mt
    @MussieGebremichael-sq5mt 2 місяці тому

    ዮናይትድ በዚህ ኣመት ሁለት ዋንጫዎች ካላሳካ ስታፉ መቼም ይቅር ኣንለዉም

  • @AregaAdamo-bo4un
    @AregaAdamo-bo4un 2 місяці тому +2

    ኣቦ አርሰናል ያሚርል

  • @mohammedabdalle7970
    @mohammedabdalle7970 2 місяці тому

    ብቻ ዩናይትድ እና አርሰናላ

  • @thomasehailemichel1335
    @thomasehailemichel1335 2 місяці тому

    Mensuri am thomas from juba I can see they play better football if we compare with last year but manutd need killer striker because we missed our opportunity. have you seen the opportunity brono missed that's show we need a good number 9 striker like Toni

  • @AyenewDanny
    @AyenewDanny 2 місяці тому

    አርሰናል ደጋፊዎች ፌስቡክላይ ብቻ አኮምቱ ኑና በዚ ትተና ስሙ

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 2 місяці тому +4

    ምንም ሆነ ምን እንዲህ ያለቀለት ኳስ ጎል የሚስት ክለብ ለዋንጫ ተፋላሚ ለመሆን ያለው እድል አነስተኛ ነው። ማንችስተር ያሳየው መልካም ጅማሬ በፋልሃም ችሎታና ደረጃም የተመሰረተ መሆኑ መዘንጋት የለበትም።

    • @lieltarefeayine539
      @lieltarefeayine539 2 місяці тому +2

      በሀሰተኛ 9ቁጥር መሆኑን ሳንረሳ
      ምንም እንኳ ከቡሮኖ የማይጠበቅ ቢሆንም

  • @Doresharera
    @Doresharera 2 місяці тому

    አንተ አለቅላቅ አለቅልቅ

  • @derejeDigafe-jy6ir
    @derejeDigafe-jy6ir 2 місяці тому

    እውነት ነው መንሱሬ የኔንም ተስፋ አለኝ በዩናይትድ አባቴ ትመቸኛለህ