የመድፈኞቹ ድል ድክመትም አለው | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

КОМЕНТАРІ • 114

  • @hayatutube4651
    @hayatutube4651 24 дні тому +10

    መንሱር ከ እግር ኳስ ተንታኞች እጅግ በጣም ትመቸኛለህ ለመጀመሪያ ጊዜ ሀሳብ ስሰጥህ ስለ አርሰናል የሰጠሀቸው ትንታኔዎች አብዛኛው ትክክል ነህ የቡኳዮ ተተኪ የ 9 ቁጥር ጨራሽ የክለቡ ሁለንተናዊ ብቃት እይታህ ተመችቶኛል 🙏 ነገር ግን አዲስ ጅማሮን በዚ ልክ ሚያስፈራ አይመስለኝም ለምን ካልክ የትላንት ከእርፍት መልስ ድክመት ለአርሰናዊያን ምርጥ ነው ችግርህን አጉልቶ መታየት ለመፍትሄ እንድትሰራ ይረዳል እና ቀጣይ ጊዜዎች አርሰናል አስፈሪ ሆኖ እንደምናይ አልጠራጠርም ።

  • @Fantish-o1p
    @Fantish-o1p 24 дні тому +5

    ሁለተኛ ሀትሪክ ምናምን አይባልም።መንሱር

    • @yonnitdk9023
      @yonnitdk9023 23 дні тому

      demo hulum lay eko nw ye areanal ena city wancha asmeselut eko

  • @user-kl7ti4xj4v
    @user-kl7ti4xj4v 24 дні тому +6

    አርሴ ይላየል እኮ መንሱሬ ዘንድሮ የግድ ነው ወንጨው

  • @SenayHaileselassie
    @SenayHaileselassie 24 дні тому +8

    መድፈኛው ❤ውስጤ ❤ነው

  • @yotormedia9002
    @yotormedia9002 24 дні тому +4

    አርቴታ የአማካይ ክፍሉንና የፊት መስመሩን(አጥቂ ክፍሉን) ችግር ካለቀረፈ ከአማናው የተለየ አዲሰ ነገር የሚያሳይ አይመስለኝም፡፡

  • @abdunaser9864
    @abdunaser9864 22 дні тому

    መንሱሬ አርቴታ አሁንም በሀቨርስ ሙጭጭ የሚል ከሆና ጉድ ሊየዳርገን ዪችለል ጅሰስ እየላ

  • @EndashawFantahun
    @EndashawFantahun 24 дні тому +3

    መንሱር ካንተ አይጠበቅም አትሪክ ምናምን እያል ታሟርታለህ

  • @birhanutesfay7616
    @birhanutesfay7616 24 дні тому +2

    አርሰናል ክስዕር ጸሎተይ እዩ🙏

  • @BaharuGashaw-yn2lq
    @BaharuGashaw-yn2lq 19 днів тому

    Shashen end atlantic kezkaza yargat letewosen amet egnan yeteseman bemulu ensunim yisemachew

  • @amanuellove5280
    @amanuellove5280 24 дні тому +3

    አርሰናል የ9 ቁጥር እንደሚስፈልግ ትላንት በሚገባ አይተናል

  • @NejashiStudio
    @NejashiStudio 24 дні тому +2

    አታሙዋርት

  • @user-ph4pd2hj3x
    @user-ph4pd2hj3x 24 дні тому +2

    መንሱሬ ዐይንህ ፣ልብ ህ አዕምሮ ህ ተንሸዋረሩ ሚዛናዊ ነትህን ትንታኔህ አያሳይም ገላጭነቱም አሥተማሪ አይደሉም በአንድ ጨዋታ ይህንን ካልክ !!!!ይቅርታ

    • @user-ph4pd2hj3x
      @user-ph4pd2hj3x 24 дні тому +1

      ጋዜጠኛ ም ይወርዳል እንዴ?

  • @BekiYohanes
    @BekiYohanes 24 дні тому +6

    መንሱሬ አንድ መረዳት ያለብን ነገር ከነጉድለቶቹ ነው አርሰናል ወደውድድሩ የገባው እባካችሁ ትንተናውን ለዘብ አድርጉት ይልቁኑስ ስራውን ለአሰልጣኝ አስታፉ ስጡት አለቀ

  • @AbrahaleAbraham-je9ql
    @AbrahaleAbraham-je9ql 24 дні тому

    Tayle abdi Yezndro Livrpool chamepin yehnal ❤❤❤❤❤

  • @medhanieyihdego6372
    @medhanieyihdego6372 23 дні тому +1

    እንደ ሁሴን ሀቀኛ ሁን እመን you are united fun

  • @AmadinKemal
    @AmadinKemal 23 дні тому

  • @AmadinKemal
    @AmadinKemal 23 дні тому

    AMadin kamal . mansuriye

  • @KansuMelese
    @KansuMelese 24 дні тому

    መንሱሬ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @NaikTube1
    @NaikTube1 23 дні тому

    Good explain

  • @HabomHabitom-si9bc
    @HabomHabitom-si9bc 24 дні тому +2

    ቶማ ፓርቲ እደለለ ቁጠርው ትናትና አይተነዋል ፍጥነት የለውም

  • @user-xr2im8ct6i
    @user-xr2im8ct6i 24 дні тому +1

    ሰላም ሰላም

  • @minyahilbuna
    @minyahilbuna 24 дні тому +1

    COYG❤

  • @WendesenZewde-u6s
    @WendesenZewde-u6s 24 дні тому

    Tasafiraleh

  • @BarchCoffee
    @BarchCoffee 24 дні тому

    እውነት ነው መንሱሬ የዋጫ ጫና ያለባቸው መድፈኞቹ ብቻ ናቸው

  • @ARSENALFAN-jd8fj
    @ARSENALFAN-jd8fj 24 дні тому +3

    የመጀመሪያ ጨዋታ እንዲህ መተቸትተገቢ አይመስለኝም ሁለተኛ ሆኖ መጨረስ ውድቀት ነው የዩናይትድን ደጋፊዎች ብሽሽቅ አትችሉትም ምን እያልከን ነው መንሱር አትፍጠን

  • @HailegebrielAbebe
    @HailegebrielAbebe 21 день тому

    Arsenal wusta new❤❤❤❤❤

  • @marudagnew8426
    @marudagnew8426 24 дні тому +2

    🍷🍷🍷

  • @mogesyirgabelew2234
    @mogesyirgabelew2234 23 дні тому

    መንሱሬ ስለእግር ኳስ በምትሰጠው ሙያዊ እና የበሰለ አስተያየት እጅግ አከብርሀለሁ፡፡ ዛሬ ስለ ሀገራችን ሩጫ በስሱ ጣል አድርገህ ያለፍከው አስተያየት ውስጠ ወይራ፣ አቻ የስፖርት ዘጋቢ ለማጣጣል የታሰበ፣ ፖለቲካዊ ድጋፍ የበለጠ ለማግኘት የጣርክበት እና ሌሎችም የሚሉትን ያዘለ መስሎኛል፡፡ ሀቁ ያለው ግን አንተጋ ነው፡፡ ተው እባክህ እንደ እስከዛሬው በገለልተኝነት ዘግብ እኛ ካንተ ጋር ነን፡፡

  • @user-cp6dm3iu2f
    @user-cp6dm3iu2f 24 дні тому +1

    Lek new mensur, Arsenal wancha mebelat albet::

  • @godisgooddamtewkebede625
    @godisgooddamtewkebede625 23 дні тому

    ደጋፊ ወይም የማይደግፍ የሚለውን ተውና
    አርሰናል ቅዳሜ ቀን እንዴት ነበር? ድብድቡ፣ ጉልበት መቀላቀሉ እንዲሁም ንዴቶቹ አልበዙም? የዳኛ ትዕግስት ባይኖር እኮ ቀይ ካርዶችንም ማየት ይቻል ነበር፡፡ ትንሽ ምቾት የሚነሳ ነገር አለው በእኔ እይታ!

  • @afeworkashine3356
    @afeworkashine3356 24 дні тому

    Yes

  • @adisalemu4613
    @adisalemu4613 24 дні тому +2

    Viva ቭቫ ማንሱሬ ትችለሌ ሀትርክ ይሰራል።

  • @yohannesreta3174
    @yohannesreta3174 24 дні тому +1

    መንሱር ተቃዉሜክ አላቅም ዛሬ ግን ልክ አይደለክም አርሰናል እኮ ባለፈዉም ሲጀምር ትሩ አልነበረም በዛ ላይ በ አንድ ጨዋታ ትገምታለክ

  • @AnmuturagoJara
    @AnmuturagoJara 24 дні тому

    መንሱሬ አንሙት ኡራጎ እባላለው ለ 19 ዓመት አርሰናልን ደግፎያለው ዛሬ ከ Wolves በነበረን ጨዋታ አንተ ሳትሆን እኔ ነኝ የተናገርኩ የልቤን ምት በደቂቃ ስንት እንደሆነ የቆጠርከው ያህል ነው የመሰለኝ።

  • @user-vi8bm8hy7w
    @user-vi8bm8hy7w 24 дні тому +9

    ወላሂ አንተ ቋጣሪ ነህ በይፋ የሻሸ መንጋ ነህ

  • @NahomGe-cr3pg
    @NahomGe-cr3pg 24 дні тому

    Ye pep city eskale dres wancha alemashenef wudiket adelm 🙌

  • @samuelgebregiorgis1021
    @samuelgebregiorgis1021 24 дні тому

    16:51እኔም እንደዛ ነው የተመኘሁት Tomas ብዙ ኣላስተማመነኚም

  • @AmanuelZemede
    @AmanuelZemede 24 дні тому

    መንሱሬ የኔ ጌታ ሊጉ ተመልሶልናል እኛም በጣም ናፍቀኸናል ። ሺ ዐመት ኑርልን የእግር ኳስ ጌታ እወድሃለሁ ።

  • @yonnitdk9023
    @yonnitdk9023 23 дні тому

    93 goal premier league becha last season

  • @Worneh-m9l
    @Worneh-m9l 24 дні тому

    ሰላም ፡ሰላም፡መንሱር የራይስና ሳካ ጉዳት እንዴት ነው አያስፈራም ሌላው በቶማስ ፓርቴ፡መተማመን ይቻላልእንዴ?

  • @user-cp6dm3iu2f
    @user-cp6dm3iu2f 24 дні тому +2

    Ye manchester degafi min afe alachewena😂

  • @user-ku7hk2ei2u
    @user-ku7hk2ei2u 24 дні тому +1

    የአርሴናል ዋንጫ ቡካዮ ሳካ ነው ምክንያቱም ሳካ ከተጎዳ ቸው አርሴ ተተኪ የለውም

  • @YeaaYeshitelaYeaYofti
    @YeaaYeshitelaYeaYofti 24 дні тому +2

    መርዝ የቋጠረው ትንታኔህ ግን አንድም ቀን ጥሞኝ አያውቅም ከጨዋታ ትንታኔ ይልቅ ወደሌላ ወሬ ታሰፋለህ አንተ እራስህ ሂድና አልአዛር አስገዶምን አዳምጥ

  • @zad9141
    @zad9141 24 дні тому

    ወይ የኔ አርሰናል አለም ሁሉ አይኑን ጣለብህ ufff .....

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 24 дні тому +66

    የማንቼ ጥንካሬ፤ የአርሰናል ድክመት የሚታየው መንሱር ብቻ ነው!😂 በ86ኛ ደቂቃ በመከራ ያገባን ቡድን እንደ ትልቅ ተአምር መዘብዘብ አይደብርህም?😊

    • @kiyadu9637
      @kiyadu9637 24 дні тому +15

      በነገራችን ላይ መንሱር ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው አንዳንዴ ግን የዩናይትድ ደጋፊነቱ ስሜታዊ ይሆናል ለዛ ነው አትፍረድበት😅

    • @abrahammario153
      @abrahammario153 24 дні тому +5

      ከምን አንፃር መሰለህ ከአርሰናል ጥንካሬ አንፃር ነው

    • @YeshawanehBayisa
      @YeshawanehBayisa 24 дні тому +2

      በመላ ምት የሚለፈልፍ አባ ወሬ

    • @mengistufetene8521
      @mengistufetene8521 24 дні тому +5

      መንሱር ማንቼ ሻሼ ነው። ቁጥር አያውቅም statistics አይመለከትም 😂😂😂😂 ግምት ያበዛል መንሱር

    • @tarikualemu6
      @tarikualemu6 24 дні тому

      በሁለት አመት ውስጥ ካሳየው አቋም አንጻር ነው።

  • @yonnitdk9023
    @yonnitdk9023 23 дні тому

    eyetechek balhone ye amnaw team nw yayenew telalek enda yamnaw team eko betam mert nw

  • @SamuelTamirat-xt1kz
    @SamuelTamirat-xt1kz 16 днів тому

    Manchester united dagafi mini afi alewu😮

  • @HelenWendmu-u4f
    @HelenWendmu-u4f 24 дні тому

    Emeneg arsenal yibelal

  • @dejed9804
    @dejed9804 24 дні тому

    ቲሽ ... አረ በዛ! አርሰናልን ይሄን ያህል እንደምጠላ አላውቅም ነበር። አግተልትለው የገዙ እንደ ቼልሲና ዩናይትድ ላይ ጫና የለም እያልክ አርሰናልን ጫና በጫና ማድረግህ የተጠና ጠላትነት ነው!

  • @NahomGe-cr3pg
    @NahomGe-cr3pg 24 дні тому

    ehhh hulum chigr beand transfer window yizegal ende ahuns mensur mtaweraw ngr egna sebseb bilen be simet kmnaweraw eyeteleye adelm😒

  • @werjisamuelnigatu1411
    @werjisamuelnigatu1411 24 дні тому

    መንሱሬ ያለፈዉ ዓመት ጥረቱን ወይስ ዘንድሮ የገዛውን የተጫዋቾች ብዛት አይተህ ነው እኔ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ ካለፈው ዓመት የተለየ ምንም አልጠብቅም

  • @dejed9804
    @dejed9804 24 дні тому

    ምንም የጎላ ዝውውር ሳያደርግ እንዴት አርሰናል የግድ ዋንጫ ያመጣል ማለት ይቻላል?

  • @NurBike-y4l
    @NurBike-y4l 24 дні тому

    ይደብረናል አንልምምምምምም

  • @wondesenMekonnen
    @wondesenMekonnen 24 дні тому

    ምቀኞቺ ናቺሁ

  • @Bright_tube
    @Bright_tube 24 дні тому

    የሻሼ ደጋፊ ግን አቦ ገደል ግቡ

  • @ronaldoethio6744
    @ronaldoethio6744 24 дні тому

    Yemetezegebew zena ateke new mekebetaterew

  • @ziyadshemsu6657
    @ziyadshemsu6657 24 дні тому +2

    ምን የዩናይትድ ደጋፊ ትላለህ ገና ከአሁኑ አንተም ጀመርከን

  • @SuedAhmed-d8c
    @SuedAhmed-d8c 24 дні тому

    መንሱሬ አዎ እኔም ከ 45-70ኛው ደቂቃ ድረስ ያየሁት መጥፎ አቋም ነው ቲምበር ገባ ትንሽ ለዎጥ ፈጠረ ከዛም ቡካዮ አስቆጠረና ጨዋታውን ቀለበሱት እንጂ ---

  • @ZerihunYenatulij
    @ZerihunYenatulij 24 дні тому

    ምን ሆነሃል መንሱሬ ያልከው ሁሉ ትክክል ቢሆንም የነንትና ብሽሽቅ ምናምን ትላለህ እንዴ በቅድሚያ እነሱ የት ነው ያሉት የረሳሀው መሰለኝ መቼም እነሱ አይረሱትም

  • @WendesenZewde-u6s
    @WendesenZewde-u6s 24 дні тому

    Mensur moartegna neh were metifo gorobet

  • @ZewduTamene
    @ZewduTamene 24 дні тому

    ለምን አትፈታንም
    ምን አገባክ

  • @ahmedsettegn9367
    @ahmedsettegn9367 24 дні тому +1

    I think this boys didn’t rest well due to international games they had to play.
    Let’s see some more games so we can assess Arsenal FC.

  • @YeaaYeshitelaYeaYofti
    @YeaaYeshitelaYeaYofti 24 дні тому +1

    መንሱር ምንም ጫና የለብንም አንተ ሁሌ የአርሴናልን ስኬት በውስጥህ ስለምትጠላው ነው ሁሌ ጥሩ ጎኑን ሳይሆን ድክመቱን ለማጉላት ትታትራለህ

  • @habtamutesfaye2313
    @habtamutesfaye2313 24 дні тому +1

    መንሱር በዚን ግዜ ሰለ እንግሊዝ ታወራለህ ለኛ ምን ይጠቅመናል አሁን ይሄ አንተ ሰለ ሀገር አያገባህም ኦለምፒኩ እንደዚ ቅሌት ውሰጥ ገብቶ አንተ ማይጠቅም ነገር ትለፈልፋለህ አሳዛኝ ነክ ወይንስ አንተም እንደነግርማቸው የነዛ ደጋፊ ነህ አሳዛኝ!

  • @mulunehyilma5564
    @mulunehyilma5564 21 день тому

    denez

  • @Kirubelking-q8i
    @Kirubelking-q8i 24 дні тому

    ለፍላፊ ደንቆሮ የሸርሙጣ ልጆ

  • @iam_nurr
    @iam_nurr 23 дні тому

    mnu chefen sew new be open minded

  • @user-pi5pw7nb9f
    @user-pi5pw7nb9f 24 дні тому

    አረ ምን አይነት ሰው ናህ ግን ገና ጀመር እንጂ መች ጨረስ እንዴ እና ያምተዋረው ነገረ አንታን የሚመጥን አይመስለኝም

  • @ramadantube9539
    @ramadantube9539 24 дні тому +2

    ብት ኣምኑም ባት ኣምኑም ዎንጫ ላ Liverpool ይባላል❤❤❤

  • @Ambassel
    @Ambassel 24 дні тому +1

    የኳስ ጋዜጠኛ ሆነህ ሁልጊዜ የምታወራው ስለ አርሰናል መጥፎ ነገር ብቻ ነው እሺ እንዴት ብለን እናክብርህ?ትልቅ ሰው አይደለህ እንዴ?የኳስ ተንታኝ ሆነህ ስለ ሞመንተም እንዴት አታውቅም አርሰናል የባለፈውን አመት አቋሙን ይዞ ነው በዛ ላይ ማሻሻል የሚችለው::

  • @user-cp6dm3iu2f
    @user-cp6dm3iu2f 24 дні тому +1

    Arsenal kalbela Arteta out😂

  • @abdulfetahseid8583
    @abdulfetahseid8583 24 дні тому +1

    Ante gin sle arsenal mndn newu yemtawerawu tnshi le segafiwu kibr ynurh anten akbro lemiketatelh admachi tnshi respect yelehm anten yemketatelbet tigste temuatual hulunm un subscribe argeg beyetgnawum menged lketatelh alsham yhe demo yene bcha ayhonm melawu ye arsenal degafi smet newu 😡

  • @ShiferawKebede-ee8xo
    @ShiferawKebede-ee8xo 24 дні тому

    Season gen sayejemer gen be first week endzi new endi new እኝኝ malet ayekebdem amenan jemarow endzi neber le ትችት atechekul sel arsenal setawer awekek new memeselew
    Chelota endanel Mensur hagerchew west alu kembalu gobz ye sport journalist andu new gen demo sel arsenal setawer hula hula nagative becha👎🏽

  • @lemuAlemu
    @lemuAlemu 10 днів тому

    😂

  • @teshometesfaye5605
    @teshometesfaye5605 24 дні тому

    አርሰናል በሁለተኛው ቅማሽ መቀዛቀዙ ልክ ነው፤ ከአንተ የተሻለ ባለውቅም ግን በመጀመሪያ የነጥብ ጨወታ በሙሉ ሰዓት በተመሳሳይ ግለት መጨረስ አለበት ብዬ አላምንም።

  • @ftmyms664
    @ftmyms664 24 дні тому

    ታሳፍራለህ always about Arsenal and utd
    You dont want talk about the record breaker king of premier leage
    YNWA❤❤❤❤❤❤

  • @desalegnworkie6561
    @desalegnworkie6561 24 дні тому

    ante basken eko sayjemer

  • @AbdelrhimHusan
    @AbdelrhimHusan 24 дні тому

    መንሱሬ አርሰናልን ደመቀ መኮንን ነው ብለህ ልታሳምነነ ተቃርበሀል

  • @nasirmohammed2272
    @nasirmohammed2272 23 дні тому

    መንሱር ሙስሊም ነህ?

  • @user-ku7hk2ei2u
    @user-ku7hk2ei2u 24 дні тому +1

    አርሴናል እንኮን ዋንጫ የጣለውን እቁብ አይበላም እመነኝ መንሱሬ

  • @wendmagegntafese3325
    @wendmagegntafese3325 24 дні тому

    ኧረ ትንተና ሲያስጠላ መተቸት አዋቂነትን አያሳይም። በናትህ ስለአርሴናል አታውራ ሳይሆን አትዘባርቅ።

  • @AbduSeidOumer
    @AbduSeidOumer 24 дні тому +1

    ተስፍ አስቆራጭ ጋዜጠኛ ነህ ወይ ለይቶልህ እንደ ማርሴ የሻሸ ደጋፊ መሆንህን ጭንብልህን አውልቅ

  • @Mubarekhmdalaimam
    @Mubarekhmdalaimam 24 дні тому

    የሲቲነው❤ዋንጨ❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedomer9282
    @ahmedomer9282 24 дні тому

    2ኛም ስኬት ነው አንተ ሁሌም አንተ ሲቲ ሲቲ በል

  • @berhanualemayehu7543
    @berhanualemayehu7543 23 дні тому

    Let me ask you one question ❓
    Does this squad of Arsenal competitive enough to win Epl?
    U want to put under pressure Arsenal fans....but, we didn't spent in billions pounds like Shashee, Chelsea and City.
    So unless Arsenal sign additional players expecting winning tiltle is makes us fool.
    U have said it's lineup is similar to last year....this implies its squad doesn't has depth....so how we expect Epl ...?
    The other is do you think other clubs wait for you as previous year weakness....most of clubs are strengthen themselves than Arsenal....
    So don't try to foolish us by saying " If this year Arsenal doesn't win title this year it is failurity fo Us" it is your UA-cam shikela propoganda

  • @groot1207
    @groot1207 24 дні тому

    ድክመት አና ስንፈት የታየበት ጨዋታ ነበር......ዘንድሮ ሀትሪክ መስራታቸው እራሱ ጥያቄ ወስጥ ገብቷል

  • @Kirubelking-q8i
    @Kirubelking-q8i 24 дні тому

    ደደብ

  • @Fantish-o1p
    @Fantish-o1p 24 дні тому +2

    ሁለተኛ ሀትሪክ ምናምን አይባልም።መንሱር

  • @abdulazizjillo1575
    @abdulazizjillo1575 23 дні тому

    COYG❤❤❤

  • @AbdiDalo
    @AbdiDalo 24 дні тому

    Yes