የኑኜዝ የመጨረሻው ዕድል፣ ሊቨርፑል ሊሸጠው ያልፈለገው ምክንያት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 45

  • @YemamYemer
    @YemamYemer 2 місяці тому +18

    ጀግናው መሱርየ ትለያለህ እኮ አንተ የዘንዲሮው ኮከብ ጎል አስቆጣሪ ኑኔዝ የባላዶሩ ተሸላሚ ኑኔዝ ይሆናል እመነኝ ሊቪ ፕርሜልግ እና ሻፒወን ይሆናል ጎል ኑኔዝ 58 ጎል ያስቆጥራል ጀግናው ኑኔዝዝዝዝ

    • @ObsaHareruG
      @ObsaHareruG 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂

    • @josephjemal3050
      @josephjemal3050 2 місяці тому

      😅😅😅😅😊😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😅😅

    • @habtamul.belete516
      @habtamul.belete516 2 місяці тому

      😂😂😂

    • @JemalJemal-tr9xs
      @JemalJemal-tr9xs 2 місяці тому +1

      ካማኑኤል አምልጦ የመጣ መሆን አለበት 😂

    • @alemituyutura6559
      @alemituyutura6559 2 місяці тому

      ንቃ'ስኪ ተንቅልፍህ🙄 ቋሚ ተሰላፊ አይሆንም ጆታ እያለ!!

  • @BirukAlemayehu-l2s
    @BirukAlemayehu-l2s 2 місяці тому +7

    መልካም ዕድል ለእኔዉ ለሊቨርፑል ❤❤❤❤❤YNWA

  • @werknechaka9932
    @werknechaka9932 2 місяці тому +2

    መንሱሪ አሪፍ ስራ ነው ጥሩ ነገር ነው ቶሎ ቶሎ ወደ አድማጩ መምጣት በርታ ጠንክር በደዌ።

  • @habtamul.belete516
    @habtamul.belete516 2 місяці тому +1

    good to hear about liverpool as always

  • @haymanottewbo-wu6yc
    @haymanottewbo-wu6yc 2 місяці тому +2

    ማይ ፎንቃዬ ሁሌም እንደምልህ ነው ስለ ኑኔዝ ያለኝ አቋም መቼም አይቀየርም ኑኑ ጎሉን አምርቶ የተቺዎች አፍ አያዘጋል
    ሊጉን
    ሊቨርፑል የሚበላት😍
    አርሰናል የሚንኮታኮትበት
    ሲቲ ዋንጫ ሳይ አዙሮ የሚደፋው😅
    ቼልሲና ዩናይትድ አንተ ትብስ እኔ ልብስ እየተባባሉ ከሊጉ የሚወርዱበት ያርግልን
    🤣
    ለሁሉም ደጋፊ መልካም የውድድር ዘመን ያርግላቸው

  • @Livepoolfans
    @Livepoolfans 2 місяці тому +2

    Mensur, How about that Backheel goal he scored on Reak Madrid 😮

  • @YemamYemer
    @YemamYemer 2 місяці тому +2

    መንሱሪ እመነኝ ይቀየራል እሱእኮ ታላቅ ተጨዋች ነው መረጋጋት ብቻነው የሚጠበቅበት

  • @Zekarias888
    @Zekarias888 2 місяці тому +1

    ኑኔዝ ምርጥ ተጫዋች ነው ጠብቁ ብቻ!

  • @beletuashagre
    @beletuashagre 2 місяці тому +1

    መሱሬ በርታ

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 2 місяці тому +1

    መንሱሬ አሪፍ ነው በዩቱዩብ ለምንከታተልህ በርታ

  • @josijosi184
    @josijosi184 2 місяці тому +2

    መንሱሬ😮

  • @AbdoElamo-c1v
    @AbdoElamo-c1v 2 місяці тому +1

    ለምን እንደሆነ ባላውቅም ኑኔዝ ከሌለ ጫወታውን ማየት ደስ አይለኝም እንዳልከውም ይዋዥቃል ቢሆንም ግን ለውጥ እንደሚያመጣ ተስፋ አለኝ

  • @AlexBereket
    @AlexBereket 2 місяці тому +1

    ይቀያራል ኑኔዝ YNWA

  • @helios12645
    @helios12645 2 місяці тому +1

    ኢፕስዊች ወደ ፕሪሜር ሊግ መመለሱን ሳስብ አብይ ተክለማሪያም ትዝ ይለኛል ፡ አጊንተህ ቃለ መጠይቅ ብታደርግለት እንዴት ደስ ይል ነበር !!

  • @EndashawayenewGemechu
    @EndashawayenewGemechu 2 місяці тому +1

    ኑኔዝ ጠቃሚ ነው በአቅምም ይጎለብታል ዘድሮ

  • @solomonayele4246
    @solomonayele4246 2 місяці тому +1

    Nunez is not a bad player because of Antoney

  • @Zekiman-h8u
    @Zekiman-h8u 2 місяці тому +1

    ሰላም መንሱሬ

  • @MohammedaminKasisa
    @MohammedaminKasisa 2 місяці тому +1

    መንሱሬ እኔ ኑኔዝ የሌለበት ጨዎታ ደስ አይለኝም ኑኔዝ አንድ ጎል እና ጆንስ አንድ ጎል መሀመድአሚን ነኝ ከቀራንዮ

  • @Musa-ku9rc
    @Musa-ku9rc 2 місяці тому +1

    livrwpool❤❤❤

  • @behailuabera2232
    @behailuabera2232 2 місяці тому

    Mensur some times I don't understanding how football bunce backs like this. My Manchester united getting very closer than every club's. Do you know why ? Because of the board ,and coaching staff, mansur I was send you so many times a message. I don't know did you saw that or no.any ways I can teling you by right now. Manchester united will be the winer. Trust me mensur , when I said his I' m quite sure. Because of we already saw that on Friday the tactical ,the ambitious plus press.. Press too. In fact theirs some place needs fixed. Specially if we get ugaret and sell Sancho also Erikson too. Mensur a gain I can saying we will win the title. Have a good day . by the way I ' m the big fan of you.

  • @yitbarekilala3715
    @yitbarekilala3715 2 місяці тому

    ጆታን ከጉዳት ይጠብቅልን እናም gakpo ከተሻሻለ ጥሩ ነው። ይሄ ዝምብሎ መጋለብ ነው ያለ እቅድ ያለ ፍሬ ብልጠት የለውም።

  • @SinoyeApo
    @SinoyeApo 2 місяці тому

    First goal smith Rowe 💓💓💓💛💛👈
    Good luck fullam🎉🎉

  • @አረፋትአረፊት
    @አረፋትአረፊት 2 місяці тому +2

    mansur is the best

  • @mulukenketema5102
    @mulukenketema5102 2 місяці тому

    Ere mensur city lay goal agbetwal atrsa enjy

  • @kijaneyafalyalij3985
    @kijaneyafalyalij3985 2 місяці тому

    መቼም በኑኜዝ ተስፋ አልቆረጠም

  • @seiddechassa6133
    @seiddechassa6133 2 місяці тому

    Nunez and Andy Carol the same

  • @GetenewSinte
    @GetenewSinte 2 місяці тому

    በጣም የምጠላው ተጫዋች ኑኒዝ ነው በጣም ያናድደኛል

  • @GetachewMisge
    @GetachewMisge 2 місяці тому

    Ynwa

  • @fikrieworku2889
    @fikrieworku2889 2 місяці тому

    መንሱር ምን ሆነሀል? በማችስተር ሲቲ በቴስታ ያባውን ምነው እረሳኸው?

  • @ezadinezu
    @ezadinezu 2 місяці тому

    er andeden eko mansura leju akme endlawe eymnen mn wga alwe msatu ofside akwkawmu btame andaje nw mnm behon tsefa endergaln

  • @tadloderbew5923
    @tadloderbew5923 2 місяці тому

    Break

  • @daniman1216
    @daniman1216 2 місяці тому

    ሊቨርፑል ስፔናዊውን ተጫዋች ቢያስፈርም ዋንጫ ይበላ ነበር አሁን ግን ሊቨርፑል እንደ አምናው 3ተኛ ይወጣል

  • @amirside5728
    @amirside5728 2 місяці тому +1

    መንሱሬ በዚ ልጅ ተስፋ ከቆረጥኩኝ ቆየው የሊቨርፑል ይርዳው ጤናው 😅

  • @TedFek
    @TedFek 2 місяці тому

    ደደብ። ሲጀመር በማንችስተር 2 ጊዜ አልተሸነፈም። እያጣራህ አውራ

  • @TedFek
    @TedFek 2 місяці тому

    አንተ ቆይ ያማሀል እንዴ በ newcastle castle ላይ ያስቆጠረውስ