ያሳዝናል በታዳጊ ሔቨን ጉዳይ አሁን የተሰማው አሳዛኝ መግለጫ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

КОМЕНТАРІ • 724

  • @anosisy3220
    @anosisy3220 24 дні тому +114

    ከዳኛው ጀምሮ የሥራቸውን ያገኛሉ እኛ አድ እንሁን ፍትህ ለህፃናቶች

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 24 дні тому +66

    እባካችዉ ተሰምነት ያላችዉ ሚድያዎች ዉርደታችንን ለዉጭ ሚድያዎች አድርሱልን

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock 24 дні тому +141

    እነዚህ የዳኞች አባላት መግለጫ ሳይሆን የወንጀለኛ ተባባሪ አካላት ናቸው። ህሊና ቢስ እንስሳት ናቸው።

    • @elukaya9653
      @elukaya9653 24 дні тому +1

      awo

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 24 дні тому

      የኔ ማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤❤

    • @TedyTeklu
      @TedyTeklu 24 дні тому

      የአረመኔዋች ማህበር፣ ፈጣራ ይፍረድባችው።

    • @lubabaabdella3793
      @lubabaabdella3793 23 дні тому

      True. They are responsible too

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 24 дні тому +77

    ሲጀመር ኢትዮጵያ ውስጥ መንግሥት የለም ህግ የለም ፡ ፍትህ የለም ምክንያቱም የኢትዮጵያ ባለስልጣኖች በሙሉ ወንጀሎች ናቸው ፡ ገዳይ አስገዳይ ፡ ደፋሪ ናቸው ለምን ይዋሻል 💔💔💔

    • @seifu567
      @seifu567 24 дні тому +3

      አሪፍ ብለሻል ግን እንድህ ስትይ profile nameshen ቀይሪው....

    • @united6563
      @united6563 24 дні тому +3

      ትክክል የሚጀምረው ወታደሮች በገቡበት ሴቶችን እየደፈሩ ነው

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s 24 дні тому +4

      ዳኞች ሆዳም ናቸዉ ምስክር ነኝ ብር ካለ በጉቦ ምንም ያረጋሉ

    • @elukaya9653
      @elukaya9653 24 дні тому +1

      tekekel wenjelegia nachew

    • @Mulat-km8co
      @Mulat-km8co 24 дні тому +1

      በጣም በጣም ያሳዝናል😢😢😢

  • @sikosilo5559
    @sikosilo5559 24 дні тому +238

    እብይ አሕመድ እባክሕ ልጄ ብትሆንስ ብለሕ የሳውዲ አረቢያን ሕግ ተግባራዊ እድርግልን !!!!!!!!

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 24 дні тому +10

      አብይ ሳያስብ ቀርቶ መሠለሽ እዴ ፕሬዘዳቷ ናቸዉ መወሰን መፈረም የሚችሉት የሞት ፍርድ ቢፈረድበት ማለት ነዉ

    • @kirubeltadese2112
      @kirubeltadese2112 24 дні тому +9

      እግዚአብሄር ወንጀል ለፈጸመዉ የሕጻንዋን ሂወት ላበላሸው ፍርዱን ይስጠው

    • @alfiyashukri57
      @alfiyashukri57 24 дні тому +2

      ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለብላቴናዋ ሄቨን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Bethe-er2gr
      @Bethe-er2gr 24 дні тому +7

      😂😂አብይ ከመቼ ጀምሮ ለሰው ህይወት ግድ መስጠት የጀመረው

    • @meanmena2714
      @meanmena2714 24 дні тому +8

      እኔኮ እየተነሳቹሁ አብይ የምትሉ ሰዎች እሱ ቁጭ ብሎ ፍርድ ሰጥቷል የጥላቻም ልክ አለው

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 24 дні тому +32

    አባቷ ካለ ፍትህ ይስጥ ከዳኞች መጠበቅ ሞኝነት ነው

  • @user-di5vn3xs9r
    @user-di5vn3xs9r 24 дні тому +20

    ፋኖ አሳየን ወንድነተህን በጥይትህን አናቱ በስተህ ከነ ጠበቃዎች

  • @meseretworkneh5077
    @meseretworkneh5077 24 дні тому +76

    የሠውየው ማንንነት መታወቅ አለበት እዴት ህግ ለበዳይ ያግዛል የዳኞች እጂ አለበት ማለት ነው።

  • @Yeshi-zx8tb
    @Yeshi-zx8tb 24 дні тому +31

    የባህርዳር ፍትህ አካላትና ማበሩ መፈተሽ አለበት ጉዳዩን እንደገና ፌደራል ይየው

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 24 дні тому

      የኔ ማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤❤ስወድሽ❤ማሬ❤

  • @kaltubeofficial5444
    @kaltubeofficial5444 24 дні тому +65

    የባህርዳር ወጣቶች ህግ ፍትህ ማይስጥ ከሆነ እናተ ጀግና ሆናቹ አሳዩን😭😭

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 24 дні тому +9

    አቤላ እናመሰግናለን

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 24 дні тому +25

    ዳኞች የገዳዩ ተባባሪ ናቸዉ ጉቦ በልተዋል

  • @NikodimosAbraham-s5q
    @NikodimosAbraham-s5q 24 дні тому +98

    የአማራ ጅቦች ማህበር ተብሎ ይስተካከልን

    • @user-cv9gc5sw7m
      @user-cv9gc5sw7m 24 дні тому +1

      ባሌጌ ነሸ አድሰው በአጠፍ ሁሉን ትሳደቢያለሸ

    • @berkiebirhanu
      @berkiebirhanu 24 дні тому

      የአማራ ጅቦች ወይ ጉድ ​@@user-cv9gc5sw7m

    • @የመንዝወርቅ
      @የመንዝወርቅ 24 дні тому

      አንተ እከካም እናንተም አልተባላችሁ የገዛ ልጆቻየውን የምደፍሩ አባቶች ያሉበት ክልል እናንተ ጋር ነው ያለው

  • @asadRemo-wm8vv
    @asadRemo-wm8vv 24 дні тому +15

    ተባረክ እውነት አቤል ማርያምን በጣም ነው የወደድኩልህ ሀሳብህን ይሄን ዝም ካለ መንግስት እራሱ ደፋሪ ነው

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 24 дні тому +18

    ይገዴል ይገዴል ይሕሰው ፍትሕ ለቬበን ፍትሕ ፍትህ

  • @AbduYimam-bf4vc
    @AbduYimam-bf4vc 24 дні тому +29

    ፍርድ ሰጨቹ ራሳቸው በሌሎች ይመርመሩልን😢😢

    • @mabatube677
      @mabatube677 24 дні тому

      ፊርድ ሰጭወቹ በጉቦ ታጠግቦል ለዘ ነዉ

  • @NuredinKedir-kr8sl
    @NuredinKedir-kr8sl 24 дні тому +19

    ልጃቸው ብትሆን ኖሮ እንዲህ አይሉም ነበር ጉቦ የለመዱ ነቻዉ ስለተነቃባቸው ነው
    አሁንም ህዝቡ መረባራብ አለበት

  • @ahmedabufaris100
    @ahmedabufaris100 24 дні тому +14

    መስቀል አደባባይ በህዝብ ፊት ይሰቀልልን ከሳበሆላ ህግ አለ እንላለን

  • @zedzed-c7b
    @zedzed-c7b 24 дні тому +16

    የአማራ ክልል ህዝብ ግን ምን ነክቶት ነው እሄንን ያክል የደነዘው ?
    ፈጣሪዬ ሆይ ትግስትህን ስጠኝ😢

  • @comcell3831
    @comcell3831 24 дні тому +18

    የባህርዳር ፋኖ የት ነህ ፍርዱን ከፋኖ እጠብቃለሁ😭😭😭

    • @Mitubekele
      @Mitubekele 24 дні тому

      Nw ayyyyyy kukem kefese tekoterech

    • @nurnur4504
      @nurnur4504 24 дні тому +1

      ፍኖ ጉራ ብቻነው

    • @nurnur4504
      @nurnur4504 24 дні тому

      እሲይ እጠብቃለን እነሱ እካን ጉረኛ ናቸው

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 24 дні тому +18

    እረ ያልታወቁ ሀይሎች ይሄን አረመኔ ጎብኙልን ከመንግስት ፍትህ ጠፍቱዋል

  • @dagmawittsige5324
    @dagmawittsige5324 24 дні тому +49

    ተገድሎ ካላየን ሠላም የለንም ፍትሕ ልጆቻቸውን አተው ለሚሠቃዩ እናቶች

    • @yohannyohonn8739
      @yohannyohonn8739 24 дні тому +1

      ነፃ ልቀቁትና እኔው የማያድገወን ፍርድ እሠጠዋለሁ

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 24 дні тому +23

    ኢትዮጵያ ፍርድ የለም በቃ አራት ነጥብ😭

    • @samuelseifu9842
      @samuelseifu9842 24 дні тому

      እኛ ወጥተን ፍርድ መስጣት ነው ኮ😢

    • @DaniSami-ym5xd
      @DaniSami-ym5xd 24 дні тому

      ​@@samuelseifu9842 ሰውየው የዘመነ ካሴ የቅርብ ዘመድ እደሆነ እና በባህር ዳር የፋኖ ገዘብ አሰባሳቢ እደሆነ ሚድያዎች እየዘገቡ ነው

  • @user-iq6uy5js9y
    @user-iq6uy5js9y 24 дні тому +10

    በፌደራል ደረጃ ያላቺሁ የሕግ አካላቶች ለነብሳቺሁ እንዲሁም ለፍትሕ ብላቺሁ ይሕን ገዳይ ብትከታተሉት?

  • @YassinNuur
    @YassinNuur 24 дні тому +9

    ወላሂ በጣም ያማል እነዚአረመኔ እናዛ በዳዩች ረዳት የላቸውም ፍትህ ለይቨን

  • @tsehaygsaye5059
    @tsehaygsaye5059 24 дні тому +4

    ይህንን ፍርድ ብላችሁ የፈረዳችሁ ዳኞች በሙሉ የዚህች ህፃን ደም ይፋረዳችሁ 😢😢😢😢😢😢

  • @samiwolde7088
    @samiwolde7088 24 дні тому +10

    ፍትህ ፍትህ ለብላቴናዋ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 24 дні тому +8

    እግዚአብሔር አምላክና አባት ምህረቱን ያብዛልን

  • @user-hg8gv7pv6b
    @user-hg8gv7pv6b 24 дні тому +12

    ዳኞቹ ጉቦ በልተዋል መታሰር አለባቸው😢😢😢😢

  • @zelalemtamiru349
    @zelalemtamiru349 24 дні тому +14

    ሁሉም ለፍርድ ይቀርባሉ መነግሰት የሚባል በአገሪቷ የለም!

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 24 дні тому +6

    ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ለምን
    @ለምን 24 дні тому +8

    ወበር ላይ የተቀመጡት ናቸዉ አግራችን ሚያስደፍሩት መርዝ ይብሉ ለማይረባ ጥቅማጥቅም በለዉ ወጀለኛዉ ነፃ ይለቀቃል ወበሩ እሾህ ይሁንባቸዉ 😢😢 መዉለድ እራሱ ሚያስጠላበት ግዜላይ ደረስን

  • @helulove8941
    @helulove8941 24 дні тому +8

    ፍትህ ለብላቴናዋ😢😢😢😢😢

  • @godisgood4803
    @godisgood4803 24 дні тому +24

    ቢያንስ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ የሀዘን መግለጫ መስጠት አለባት ብዬ አሰብኩኝ
    ፌቨን የሁሉም ኢትዮጵያዊ ልጅ ነች
    💔🖤 💔

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 24 дні тому +8

    ምን አለባቸው የ7 ዓመት ልጅ በሚዳርበት ማሕበረሰብ በተለይ ጎጃም ውርደት ነው ለአማራ ወርደት😭😭😭😭😭😭

  • @djsamizema4406
    @djsamizema4406 24 дні тому +26

    ያዛዝናል ሁሉም ሠዉ መረባረብ አለበት ያማል

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 24 дні тому

      የኔ ማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤

  • @user-is3or7qr9j
    @user-is3or7qr9j 24 дні тому +4

    ዳኝች መቸም ልጆቻቹ ቤሆኑ ይህንን መግለጫ አታወጡም ዳኝች ሆዳሞች የጃቹሁን ታገኝላቹ

  • @ttigist
    @ttigist 24 дні тому +6

    ኧረ በጣም ያማል አቤላ ስጠብቅህ ነበር አሁንም ወደ ፌደራል ይተላለፈን በአደባይ ተሰቅሎ ይገደል ተባባሮቹም በህግ ይጠቁልን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @meketagebremeskel3469
    @meketagebremeskel3469 24 дні тому +5

    በጣም ኢትዬጲያኖች ከባህል ከሰባኢውነት እንደወረድንና የዱር እንሰሳ እንኮን እንዲህ አይነቱን ድርጊት የሚያሳይ ነው እንደ እኔ ፍ/ቤቱ እንዲ የወረደ ነው ከላይ አንስቶ ከህግ አውጪው እስከአስፈፃሚው ድርስ የወረድንና አፀያፊዎች እንዲ አይነት ፀያፍ ድርጊት የሚያበረታ ውሳኔ ሰጪዎች መሆናቸውን ነው

  • @yewerkezebfashion
    @yewerkezebfashion 24 дні тому +3

    ለዚህ ነው አንዳንድ የሸርአ ህጎች ወደህገ መተግበር አለበት የምንለው

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 24 дні тому +9

    እነሱ ናቸው እንዴ አገር የሚያስተዳድሩት እነዚህ ጉቦኞች😢😢😢

    • @user-qv3lq7yb9m
      @user-qv3lq7yb9m 24 дні тому

      መጀመርያ ብደንብ አድምጡ ዝም ብሎ ማውራት አደለም

    • @astuworku7780
      @astuworku7780 24 дні тому

      በምንግባበት ቋንቋ ነው እየሰማን ያለነው ​@@user-qv3lq7yb9m

  • @SamiraSam-xl4oz
    @SamiraSam-xl4oz 24 дні тому +7

    ከጥቃቅን ፖሊሶች እስከ አቃቢ ህግ ተደባብሶ እንዲቀር የሆነ የቆረጨሙት ነገር አለ 😢

  • @ሀድያ
    @ሀድያ 24 дні тому +3

    አቤላችን ጎበዝ እንደዚህ ድምፅ ሁን እናመሰግናለን።

  • @yohannesdesalegn7947
    @yohannesdesalegn7947 24 дні тому +8

    ፍትህ ለሄቨን አይናችን ለአፍታም ቢሆን አናነሳም ሺ አጀንዳ ቢመጣም😢😢😢

  • @Toybi274
    @Toybi274 24 дні тому +5

    አሁንም ፍትህ እንላለን አረመኔዉ ተሰቅሎ ይገደል ::ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለ ሄቨን 🖤😭😭😭

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 24 дні тому +5

    ክብርት ሳሀለ ወርቅ እባከወ ይህን ነገረ ሊያዩት ይገበል

  • @userenter2635
    @userenter2635 24 дні тому +7

    ወይ ጉድ ጭራሺ እንዲህ የሚል መግለጫ አወጡ😢ፍትህ ለሕፃኗ🙏😭ምን አፅኗኗት በቁስል ላይ ቁስል በሀዘን ላይ ሀዘን አረጉባት እንጂ ለመስማትም የሚከብድ ነው ይሄን ቪዲዮ አይቶ ያልታመመ የሰውልጅ የለም

  • @DANIELBEYENE-nl9jm
    @DANIELBEYENE-nl9jm 24 дні тому +27

    ፍትህ ለ heaven ዳኒ ነኝ ከጎንደር
    ብልቱ ተቆርጦ አላምጦ ይወጣው ከዛ እናቷ ትጨርሰው ኪዳነ ምህረትን

    • @Alem-e1p
      @Alem-e1p 24 дні тому +2

      በትክክል በህይወት ተዘልዝሎ ስጋው ለውሻ መሰጠት አለበት

  • @shokomoco551
    @shokomoco551 24 дні тому +3

    ** THANKS A MILLION ABELO... & WHO ALL ENGAGED ON THIS CASE .. JUSTICE JUSTICE JUSTICE FOR # HEAVEN BABY GIRL, CUTENESS LOVE YOU.. YOU'RE IN HEAVEN JUST LIKE YOUR NAME... BABY GIRL. 🫶🫶🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🟩🟨🟥💯👈👈👈👈

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 24 дні тому +7

    እቦካችሁ ወገኑቼ በየሚዲያው ፍትህ እያላችሁ እንጩው በጣም አሳፋሪ ነው

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 24 дні тому +3

    ፍትህ❤❤❤❤

  • @uritakala-kp5uw
    @uritakala-kp5uw 23 дні тому +2

    በጣም ያዛናል 😡😭_ ግን ደማ በአማራ ክልል እንኳንስ የሰው ልጅ ነው እና እንሰሳ በሰው የሚደፈሩበት ባታ ነው እኮ, የሀገሪቱ ህግ ለሚደፈሩት በሙሉ ቦታ የለውም , ገንዘብ ካለው ወዱያው የፈቱታል ችግር የለውም😡😡😡😡

  • @አንድሀገር
    @አንድሀገር 24 дні тому +4

    ፍትህ እንጠይቃለን
    ማንም ሰው በሰራው ጥፋት መቀጣት አለበት።
    ድርጊቱን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል እውነቱን ለማወቅ::

  • @Mathina-bo2cw
    @Mathina-bo2cw 24 дні тому +5

    አዴኛ ፍትትህ ለሄቨን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @zahraahmed5031
      @zahraahmed5031 24 дні тому

      ፍትህ ፍትህ ለልጃችን ለሄቨን ለገዳዮና ለዳኞች ለሌቦች መገደል አለባቸው

  • @fitfunbybetty8210
    @fitfunbybetty8210 24 дні тому +1

    መገደል አለበት። መገደል አለበት። መገደል አለበት። መገደል አለበት። መገደል አለበት። መገደል አለበት። ልባችን እየደማ ነው።

  • @user-qi2jf6xs5n
    @user-qi2jf6xs5n 24 дні тому +4

    ፊትህ ለሄቨን😢😢😢

  • @kadrakadra3981
    @kadrakadra3981 24 дні тому +1

    ኣቤሎ ልክነክ ይገደል ይገደል ይገደል።💔😭

  • @BestIam-q6f
    @BestIam-q6f 23 дні тому

    Thank you so much. I love you.

  • @AyualemAyualem1234
    @AyualemAyualem1234 23 дні тому

    እግዛቤር,ይፍረድ😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙍😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fikirteashine4410
    @fikirteashine4410 24 дні тому

    Thank you Abel for your support for the angel little girl! I hope the law makers are opening their heart.......

  • @abdulkadirahmed6558
    @abdulkadirahmed6558 24 дні тому +2

    ያቀረብካቸው ሁለቱ የወንጀለኛ መቅጫ ሀሳቦች 2ኛው ከእስልምና ሀይማኖት ጋር ተስማሚ ነው ።አውቆ የሰው ልጅን ህይወት ያጠፋ ይገደል ይላል።

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v 24 дні тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን አቤል

  • @tube-qs5wg
    @tube-qs5wg 24 дні тому +4

    ለሄበን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @UaeUae-yw1cs
    @UaeUae-yw1cs 24 дні тому +4

    ይህ መሪር ሀዘን እቤታችሁይግባ ቅመሱትያረብ

    • @AmanAmi-n5y
      @AmanAmi-n5y 24 дні тому

      ምን አይነት ደደብ ነክ ገና በታቹ ይግባ ትላለክ ሌላ ህጻን እንዲ እንዲሆን

    • @UaeUae-yw1cs
      @UaeUae-yw1cs 24 дні тому

      @@AmanAmi-n5y አዉን ድብን አድርጎይግባ እነዚህ መግለጫ እሰጡት ሰዉች ቤት ሁሉም ስቅምሰዉ ነዉ ህግ እሚከበረዉ ይዚችን እናት እንባ እነሱም ያልቅሱትትትትትት

  • @fetyafedlu9425
    @fetyafedlu9425 24 дні тому +4

    ፍትህ ምንም ለማታቀዋ ህፃን ፌበን በጣም ልብ ያማል😢

  • @maertizelalem8799
    @maertizelalem8799 24 дні тому +1

    እነስሁ ልጆቻቸሁ ቢሁንስ ብለሁ አስበዋል እግዚያብሔር ይፍረድ የትኛሁ ፍትህ ነው ፍትህ አለህ እንዴ

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 24 дні тому +2

    አቤል ምርጥ ይቱበር ድምፅ በመሆንህ እናመሰግናለን

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 24 дні тому +4

    የዳኞቹ መህባር ብር ተከፍሎላቸዉ ነዉ ይጠየቁ

  • @DerasaAbomsa
    @DerasaAbomsa 24 дні тому +4

    የአዞ እንባ ይልሃል ይሄ ነው በጣም ያሳዝናል

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 24 дні тому +9

    ይህ አዉሬ እሷን ብቻ አይደለም የገደለው እናቷን እና እናቶችን በሙሉ ነው

  • @liyaaddis5829
    @liyaaddis5829 24 дні тому +4

    የአማራ ህዝብ ሞቶል በቁሙ 😭😭😭 ማህበረሰቡን ነዉ የደፈረዉ የገደለዉ 😭😭😭 ህዝቤ የት ነህ 😭😭

  • @mogesmulugeta4987
    @mogesmulugeta4987 24 дні тому +3

    ፍትህ ለህፃን FEVEN😢😢😢😢😢😢😢

  • @sosikidstemariam
    @sosikidstemariam 24 дні тому

    So to hear that

  • @tigistitamene2251
    @tigistitamene2251 23 дні тому

    በዙፋኑያለው እግዚያአብሔር ፍርድ ይስጥ የኛ ጉልበተ በጮህና ማልቀስ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @samirakader1084
    @samirakader1084 24 дні тому +2

    🇸🇦🇸🇦🇸🇦 አለም በሸሪያ መተዳደር አለበት ሳዊዲ ቅበሪኝ 👈

  • @azebyemene750
    @azebyemene750 24 дні тому

    Yasazenalu Enesum Be Gubo Selemitekemu be Sew Deme meneyaregu 😭

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 24 дні тому

    ወይ ኢትዮጵያ

  • @YeshimebetDerjalew-wk8rn
    @YeshimebetDerjalew-wk8rn 24 дні тому +3

    😢😢😢😢ፍትህ ለህፃን ሄቨን

  • @amanueltadesse9190
    @amanueltadesse9190 24 дні тому +1

    የአማራ ክልል ዳኞች እኮ በሙስና የተዘፈቁ መሆናቸውን አሳይተውናል ። ደግሞ ሁሉም የህግ አካላት ተበዳይን መተባበር እንዳልፈለጉ አይተናል ። ዳኛውም ዝንጀሮ መፋረጃው ገደል አሉ

  • @user-no1mv1nm7l
    @user-no1mv1nm7l 24 дні тому

    😢😢😢ያማል

  • @GulilatAweke
    @GulilatAweke 24 дні тому +1

    በመሠረቱ ዳኞች በየትኛው የህግ መሠረት ነው ህዝብ ለምን ተናገረ ብለው መግለጫ የሚያወጡት

  • @Afesoon-lc3cw7ul1
    @Afesoon-lc3cw7ul1 23 дні тому

    በቃ ይፍቱት እና እኛ በራሳችን ፍትህ እንፈልጋለን እነሱ የሞት ፍርድ መፍረድ ካልቻሉ ለኛ ይስጡን

  • @IsmailJahad-r2l
    @IsmailJahad-r2l 24 дні тому

    Yes brother you are right I feel very bad I'm from Ethiopia oromo

  • @teddyabebe4372
    @teddyabebe4372 24 дні тому +1

    በጣም እናመሰግናለን አቤል ሌሎችም ሚዲያዎች እንዳአተ ቢሆኑ የት በደረስን

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 24 дні тому +1

    ፋትህ ፋትህ በአደባባይ ይገደልልን ሌሎችም ወጀለኞች ይማሩበት

  • @user-ho6ww2oc6y
    @user-ho6ww2oc6y 23 дні тому

    ጎበዝ አቤሉ

  • @tsesl4059
    @tsesl4059 24 дні тому +3

    ይሄ ሁሉ ጉቦ ስለበሉ ነዉ አዉንም ዝም አንበል 🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹ፍትህ ፍትህ

  • @HusenNuru-c6r
    @HusenNuru-c6r 24 дні тому

    ያሳዝናል

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 24 дні тому +3

    ይሰቀል ይሰቀል !!

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 24 дні тому

    አሳፋሪዎች! የሌሎችን ያልተሰማላቸውን ህይወት የበላችሁ እግዚአብሔር ወደ ገሀድ ያወጣችኋል። እግዚአብሔር የፌበንን እናትና ዘመዶች ኢትዮዽያን በሙሉ ያጽናናን! ያማል !
    አ ው ሬ ሆ ነ ና ል!

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 24 дні тому +2

    የባህር ዳር ህዝብ ሆ ብሎ መዉጣት አለበት

  • @zainababdullah2995
    @zainababdullah2995 24 дні тому

    በጣም የሰዝነል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m 24 дні тому +2

    ፍትህ ለሔቨን 😭😢

  • @lubabaabdella3793
    @lubabaabdella3793 23 дні тому

    Corrupt judges should be questioned too

  • @AbduAbdu-lj5oo
    @AbduAbdu-lj5oo 24 дні тому +3

    ምግስት እደለለን ማውቂያነው።

  • @samiabi3029
    @samiabi3029 23 дні тому

    መግለጫው በመሰረታዊነት ልክ ነው

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 24 дні тому

    ያሳዝናል በእዉነት ከድርጊቱ በላዪ የህጉ መበላሸት ያማል አቤቱ ዪቅር በለን ልባችን ደንድኖአል ፍትህ ለብላቴናዋ ፌቨን

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 24 дні тому +1

    Yeh sewye lemed yalew yemeselal.Lejochu yemeremeru yakababew tadagy yemeremeru yemetelu 👍

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us 24 дні тому +1

    ዳኞች በናንተ ልጆች ላይ ቢደርስ ይህንን የወረደ መግለጫ አያወጡም ነበር

  • @HusseinJemal-uo3lv
    @HusseinJemal-uo3lv 24 дні тому +1

    ዳኛወቹ ራሳቸው የገዳይ ተባባሪ ናቸው እነዝህ ዳኞች ያለ ምንንም ቅድመሁኔታ ከስራ መባረር አለባቸው ።