Ethiopia - እነጌታቸው ያልጠተበቀ እርምጃ ወሰዱ | (የመቀሌ ውጥረት..!)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 259

  • @saved1580
    @saved1580 2 місяці тому +14

    መዝሙር 93
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ እግዚአብሔር ነገሠ፥ ክብርንም ለበሰ፤ እግዚአብሔር ኃይልን ለበሰ፥ ታጠቀም፤ ዓለምን እንዳትናወጥ አጸናት።
    ² ዙፋንህ ከጥንት ጀምሮ የተዘጋጀ ነው፥ አንተም ከዘላለም ነህ።
    ³ አቤቱ፥ ወንዞች ከፍ ከፍ አደረጉ፥ ወንዞች ቃሎቻቸውን ከፍ ከፍ አደረጉ።
    ⁴ ከብዙ ውኆች ድምፅ ከባሕርም ታላቅ ሞገድ ይልቅ እግዚአብሔር በከፍታው ድንቅ ነው።
    ⁵ ምስክርህ እጅግ የታመነ ነው፤ አቤቱ፥ እስከ ረጅም ዘመን ድረስ ለቤትህ ቅድስና ይገባል።

  • @ZetunahMoh
    @ZetunahMoh 2 місяці тому +32

    የትግራይ ተወላጆች ማንንም እንዳትደግፋ እነሱ ለራሳቸው ጥቅም ነው እየተዳቡ ያሉት ስለዚህ ህዝቡ ሠላም እንድያገኝ ድምፅ አሠሙ ።ጌታቸውም ይሁን ደብረፅዮን ለትግራህ ህዝብ የውሀ ጠብታ ያክል የሚያመጡት አንዳች ጥቅም የለም ።ትኩረት ለትግራይ ህዝብ !!!!!!!!

    • @tewodroszewld9427
      @tewodroszewld9427 2 місяці тому +2

      minim ayagebahim yetigray hizb le erasu yawkal

    • @seniduteklu4935
      @seniduteklu4935 2 місяці тому

      😂😂😂​@@tewodroszewld9427

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 2 місяці тому +1

      ትክክል ነህ ብሮ ታንክስ

    • @AmeAme-c9o
      @AmeAme-c9o 2 місяці тому +3

      አሁን ምንም አንልም በምርጫ ይለያል እነዚህ ማፈሪያዎች

    • @asadRemo-wm8vv
      @asadRemo-wm8vv 2 місяці тому +3

      ይጨፋጨፉ ዝበላቸው 😂😂

  • @miftahnegash
    @miftahnegash 2 місяці тому +32

    ሰላም ለእምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ❤❤❤
    Peace for my country ethiopia 😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 2 місяці тому +17

    GENERAL TSADIKAN+GETACHEW REDA......think for peace of TIGRAY AND ETHIOPIA

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 2 місяці тому +19

    የትግራይ ባለሥልጣን እያበዱ ነው ልበል የትግራይ ህዝብ አስቁሟቸው

    • @AbelHaileselassie-z7i
      @AbelHaileselassie-z7i 2 місяці тому

      Hasabn be netsanet meglts nw ebdet...lengeru endezi aynet politica atkum

  • @kidusyosefhaile4822
    @kidusyosefhaile4822 2 місяці тому +5

    አሳዛኝ ነው

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 2 місяці тому +17

    ከዝንጀሮ ቆንጆ አሉ ሁሉም አንድ ናቸው የህወሃትን መሠሪ ምግባር መቼ አጣነው አናምናቸውም ።

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 2 місяці тому +3

      @@GML90-b7r እኛም እናንትን አናምንም 🤮 ልክ ነው ሕ. ው. ሐ. ት እና የትግራይ ሕዝብ አንድ ነው እናንተ በማያገባችሁ ለምን ትገባላቹ ባህርዳርን ብትቆጣጠሩ አይሻላችሁም 24/7 ስለ ትግራይ ሕዝብ ከምታውሩ በሳምንት 4ኪሎ እንገባለን ስትሉ ነበር እኮ 4 ኪሎ ብትገቡ አይሻልም የትግራይን ሕዝብ ስጋ ከምትቦጭቁ የሚዲያ ጀግኖች 🤑🤣

    • @tworku7290
      @tworku7290 2 місяці тому

      ​@@sabagebru6850ጦጣ አንበጣ ለመብላት እርስ በእርሱ ሲነካከስ ማያት ያስደስታል። ገና እርስ በእርሳችሁ ትጨራረሳላችሁ። እንስሶች።

    • @amardasfaw9988
      @amardasfaw9988 2 місяці тому

      ትክክል

    • @Hiwet-dd2eo
      @Hiwet-dd2eo 2 місяці тому

      Awoo men Agebachu sele tigeray.yerasachehun chefwr fetu 😂

    • @GML90-b7r
      @GML90-b7r 2 місяці тому

      እንዴት አያገባንም ምነው ትግራይ ትግሪኝን መሰረታችሁ እንዴ እንደሱ እንዳይሆን ደግሞ ኢሶ አይፈልጋችሁም እኛ ግን አካላችን ስለሆናችሁ በጣም እንፈልጋችሗለን ።

  • @jackpark3349
    @jackpark3349 2 місяці тому +3

    ፊንጣ ለፊንጣ ፀብ የለም ለማስመሰል ብቻ ነው ዋና ፀባቸው ከዐብይ ጋር ነው እሱ ይፍራ እንጂ እነሱ አንድ ናቸው መልካም ዕድል

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 2 місяці тому +16

    ድል ለ ጀግኖቻችንፋኖ ❤🎉

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 2 місяці тому

      ቅዘናም ዘረ ቅዘናም!! ድል እያማራችሁ ይቀራል። ፈሳም!

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 2 місяці тому +9

    የትግራይ ህዝብ ድጋሚ እንዳትሞት😢

  • @moof-academy
    @moof-academy 2 місяці тому +5

    Very nice for each other but I am so worried about innocent people

    • @aklile7691
      @aklile7691 2 місяці тому

      * ...I am so 'worried' not ' worrying' or you can say ...it is so 'worrying...

    • @moof-academy
      @moof-academy 2 місяці тому

      @@aklile7691 what are you talking? Have you got a message?

    • @moof-academy
      @moof-academy 2 місяці тому

      @@aklile7691 ye kotun awerdalew bila ye bibituan talech ante irasu How about this:
      "I am so worried, not just 'worrying.' Alternatively, you could say it's quite 'worrying.

  • @Dawit-ku2ty
    @Dawit-ku2ty 2 місяці тому +4

    GECHO WISE...

  • @FtFyh-fg7iv
    @FtFyh-fg7iv 2 місяці тому +5

    እግዚአብሔር በመሃላቸው ጠልቃ ይግባ እግዚሆ ምን ጉድ ነው

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 2 місяці тому +6

    የንፁሀን....ደም....ነዉ....ሚያባላቸዉ

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td 2 місяці тому +3

    የነ ጌታችው በጣም ያምራል የነዛ ሲያስጠላ ቀይ በቀይ የሽብር ስብስብ ነው የሚመስለው የነ ጌቾ ዘመናዌ ይመስላል ያምራሉ

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 2 місяці тому +10

    እነኝን እባቦች ማንም አያምንም እርስ በርስ ሲገዳደሉ ስናይ ብቻ ነው እምናምናቸው ።

    • @Edu34-m1d
      @Edu34-m1d 2 місяці тому

      ቂጥህ ይበዳ

  • @sjourc9703
    @sjourc9703 2 місяці тому +6

    I wish the armed security will remain neutral.

  • @wondimkunSeble
    @wondimkunSeble 2 місяці тому +3

    ጉድጓዱን አርቀህ አትቆፍረው ራስህ ልትገባበት ትችላለህና!! አይ ህወሐት

  • @zamzam-ud5tv
    @zamzam-ud5tv 2 місяці тому

    አይመለስ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @teweldemengesha6771
    @teweldemengesha6771 2 місяці тому +7

    ይሄ ድራማ አዘናግቶ ወልቃይትን እዳይረከቧቹህ የወያኔን አካሄድ አታውቁትም።

    • @AbebeTeka-ne4ux
      @AbebeTeka-ne4ux 2 місяці тому +1

      በተግባር ሲጋደሉ ስናይ ብቻ ነው እምናምናቸው ።

    • @amardasfaw9988
      @amardasfaw9988 2 місяці тому

      ​@@AbebeTeka-ne4ux ልለው ስል ቀደምከኝ

    • @gebreananyagebreslasse214
      @gebreananyagebreslasse214 2 місяці тому

      ምድረ ሰይጣን መገዳደል ነው የሚያምራችሁ

  • @abdi6588
    @abdi6588 2 місяці тому +3

    "ሊቀ መኳስሽን ወደውት ያጩት፣
    ነገር አዋቂ ነው ዳኛ ነው ቢሉት፣
    በተማረው ድጓ በፃፈው ግንዘት፣
    ድረስ ድረሰ አሉት ግባ ተመሬት።"

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf 2 місяці тому +2

      ማለፊያ (መልካም ) ግጥም ነው ። አማርኛ ያደገ ቋንቋ ነው

    • @amardasfaw9988
      @amardasfaw9988 2 місяці тому

      ይመችህ

  • @EyonaRaphael
    @EyonaRaphael 2 місяці тому +2

    GT vs DW የከተማና የገጠር ትግል አሁን ተጀመረ እንኻን ደስ አለን አላችሁ!!! ትግል በየፈርጁ እየተካሄደ ይገኛል

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 2 місяці тому +14

    እርግጠኛ ነኝ የሴራ ስብሰባና ፖለቲካ ነው !
    "ብልፅግና ጉዱ ፈላ!

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 2 місяці тому +3

      😂😂 ብልፅግና እንደ ልማዱ ይሸኛቸዋል አብይ ጠላቱ መቅበር ልማዱ ነው

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 2 місяці тому

      ​@@jujucanal2165 ❤🎉

    • @amardasfaw9988
      @amardasfaw9988 2 місяці тому

      ትክክል

  • @emmahigh4644
    @emmahigh4644 2 місяці тому +6

    ታድያ ከነ ጌታቸው ረዳስ ጀርባስ ማን ኣለ

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 2 місяці тому +2

      ከነጌታቸው ጀርባእማ ማፍያው ብልፅግና ነው ።ብልፅግና ነው እንዲህ እንዲሆን አጥብቆ ሲሰራ እንደነበር ቀደም ተናግረን ነበር።

  • @SamsonG-jn5kl
    @SamsonG-jn5kl 2 місяці тому +2

    Getachew & Tsadikan Vs Debrtsion & Werede. This is good 🍿

  • @DasalecheDaniel-x7g
    @DasalecheDaniel-x7g 2 місяці тому

    ብልጽግና በለጠ

  • @MusxafaTafarii
    @MusxafaTafarii 2 місяці тому +1

    Yaa qaliii namaa gatajo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 2 місяці тому +13

    ድል ለአማራ ፋኖ አማራ ያሸንፋል

  • @zamzam-ud5tv
    @zamzam-ud5tv 2 місяці тому +1

    ሚስኪን የትግራይ እናቶች😢😢😢😢😢😢

  • @FiresewGirma
    @FiresewGirma 2 місяці тому

    እባቦች ያባላቸው

  • @TensayTemesgen-ws8bt
    @TensayTemesgen-ws8bt 2 місяці тому +2

    በጣም የሚገርመኝ የፌዴራል መንግስት ዝምታ ነው ቆይ ምን እሰከሚፈጠር ነው የሚጠብቀው??እስከሚገዳደሉ?በመሀል ሰላማዊ ሰው እንዳይጎዳ ፈጣሪ ይጠብቃቸው እንጂ ከመንግስትስ ምንም አትጠብቁ የትግራይ ህዝቡ እና ታጣቂዎቹ በዚህ ጊዜ ሁለቱንም አትደግፉ

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 2 місяці тому +3

    እንፍሽፍሽ ቁጥር 2

  • @BiniamYimenu
    @BiniamYimenu 2 місяці тому

    ያበደ ነገር ነው !!

  • @danialedani
    @danialedani 2 місяці тому

    ወደፊት በምትኖረን ኢትዮጲያ እጅግ ፈተና ከሚገጥሟቸዉ ሕዝቦች መካከል ዋነኛው የትግራይ ህዝብ ነዉ።

  • @AbrhamKahsay-s3q
    @AbrhamKahsay-s3q 2 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @GetschewTsadik
    @GetschewTsadik 2 місяці тому +7

    ህወሃት አይድንም ባይድን ትንሽ መተንፈስ ከቻለ በጌታቸው መንፈስ ብቻ ነው::ደብረፂዮንና ህወሃት ከሞቱ ቆይተዋል:

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 2 місяці тому +1

    ፖርቲ ለማዳን እንጂ ትግራይን ከመከራዋ ሊያድናት የሚችል ትውልድ ያስፈልጋታል

  • @News11-h4q
    @News11-h4q 2 місяці тому

    ሰላም

  • @AddisHailu-no8qz
    @AddisHailu-no8qz 2 місяці тому +5

    በጣም ይገርማል በጣም ይሂን ሁሉ ቁማር የሚጫወትባቸውን ማወቅ እንዴት አቃታቸው በነገራችን ላይ እነሱ የገቡበት ሰጣ ገባ እነሱ እራሳቸው ሀያሰባት አመት ሲሰሩት የነበረው ተንኮል በራቸውን አንኳኳ አይ ፈጣሪ አንዳንዴ ይጋረድብካል ከምር ጌች ዋጋ የለክም አዲስ አበባ ብትመጣ ይሻልካል

    • @አክሱምፅዮን
      @አክሱምፅዮን 2 місяці тому +1

      እናትህም እኮ እየቀመሰቹ ናት

    • @AddisHailu-no8qz
      @AddisHailu-no8qz 2 місяці тому

      አባ ወሬ ዘንድሮ ሌላ ነው ቁማሩ አንተ እና መሰሎችክ ድሮ ላይ ነው ያላችሁት ተመለሱ የሰው እንባ ቀኑን ጠብቆ ያስከፍልካል እደፈሰሰ አይቀርም

  • @MaargTetemke
    @MaargTetemke 2 місяці тому +1

    አናዳላም ጌችም ደብሪጽም ንወዳቸዋለን ደሞ እናስማማቸዋለን

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 2 місяці тому

    እነዘህ ሰወች ምን አድርጉነው የሚሉት እራሳቸው ይደነፍና ነገደግሞ እራሳቸው ያለቅሳሉ እራሳቸው ህዝቡ ያሰቃዮና ገደሉን ጀኖሳይድ ይላሉ የኢትዮጲያ ህዝብ ፈረደበት አረ እነዚያ ሚስኪን እናቶች እዘኑላቸው እናተ ትደነፍላችሁ እነሱ ነስዋት ይከፍላሉ

  • @redagebre5616
    @redagebre5616 2 місяці тому

    ለየትኛው ግሩፕ ድሮን ይላክ ይሆን?

    • @kahsuhadego
      @kahsuhadego 2 місяці тому

      ድሮን መፍትሔ ኣይደለም ወዳጄ:ትግራይ ህዝብ በኣለምና ኣፍሪካ ምን ያህል ተፅኖ ፈጣሪ መሆናቸዉ ያሳል

  • @tomasbrkneh
    @tomasbrkneh 2 місяці тому +3

    ሰሜኖች ለባርነት ተዘጋጁ

  • @workukassaw2880
    @workukassaw2880 2 місяці тому

    ለምን አይከሳከሱምና ወደአንድ አይሄዱም እነዚህ የሃገርም የህዝብም ጠላቶች እነሱ ያመጡት ችግርና ጦርነት ይኸው አልተላቀቀንም ያጥፋቸው አምላክ ሆዳሞች

  • @GanamofaayisaadhaqaboDhaqa-j7h
    @GanamofaayisaadhaqaboDhaqa-j7h 2 місяці тому

    አሳዛኝ ናቸው

  • @CajiMacammad
    @CajiMacammad Місяць тому

    😢😢😢😢😢

  • @KahsayAtsbeha
    @KahsayAtsbeha 2 місяці тому +2

    Weshetamoch Mekelle Menm WetretYYelem

  • @abrehamabebe9049
    @abrehamabebe9049 2 місяці тому

    👍👍👍👍👍

  • @meridtafesse2867
    @meridtafesse2867 2 місяці тому

    Getachew arrest Debretsion period!!

  • @abrhamalemayehu2280
    @abrhamalemayehu2280 2 місяці тому +2

    አሄሄ ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ ነው አዲዮስ ህወሀት

    • @GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU
      @GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU 2 місяці тому

      @@abrhamalemayehu2280 ተስፋ ቁረጥ ህወሓት ህዝባዊ ስለሆነ ሁሉ ግዜ ያብባል ለማዘን ያብቃህ ። ችግር የማያጋጥመው ፍጡር የለም ህወሓት የተወረሰ የሃቅ ጥበብ ስላለው ኣብቦ ይወጣል

  • @Bona-k3u
    @Bona-k3u 2 місяці тому

    ቢተላለቁ የአማራ ጸሎት ነው ።

  • @geremewggiorgistiba9994
    @geremewggiorgistiba9994 2 місяці тому +2

    የፈጣሪ ፍርድ ቀን ደርሷል። እሳትና ጭድ ያድርጋችሁ።

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 2 місяці тому +3

    ሕጂ እዛ ጓል ኣብዚ ጉባኤ ናይ ወያነ ትዛርውቦ ዘላን፡ ኩሉ ዝዝረብ ዘሎን ኣብ ዝሓለፈ እዋን ካኣ ጌታቸው ረዳ ዝበሎን ኩሉ ኣብ ትግራይ ዝወርድ ዘሎ ሓቂ እዩ። ምኽንያቱ ሽፍትነት ናይ ቀደም፡ ኣብ በረኻ እንዳተቐመጡን፡ ኣብ ክሳድ መንገድን ጽርግያታትን እንዳጸንሑን፡ እንዳኣገርሁን እዮም ዝኸትሩ ነይሮም። ምዕማጽ ንደቂ ኣንስትዮ ግን ከም'ዚ ናይ ሕጂ ኣብ ትግራይ ዘሎስ ግኑን ኣይነበረን።
    ሕጂ'ኮ ኣዝዩ ማዕቢሉ። እዚ ከምዚ ካኣ ገለ ኢድ ናይ ላዕለወት ሓለፍቲ ተሓዊስዎ እዩ ዝኸውን እምበር ብቐትሪ ማዓልቲ'ዶ ኣብ ማእከል ከተማ ከምዚ ይግበር እዩ፧ ማእለያ ዘይብሉ ክትራንን፡ ንደቂ-ኣንስትዮ ምዕማጽን ብፍላይ ኣብ ከተማታት ትግራይ ብሰፊሑ እዩ ዝካየድ ዘሎን። እዚ ካኣ ከም'ቲ መለስ ዜናዊ፡ ንስርቂ ንኸምዚ ናይ ሕጂ ኮይንዎ ዘሎ ዘተባብዕ ዝተዛረቦን ማለት፡ ስርቂ እንተተረኺብካ ገበን እዩ፣ እብተዘይተረኺብካ ካኣ ስራሕ እዩ ዝበሎን ዘተባብዖን እዩ ወሲኹን ማዕቢሉን፡ ምስኪን ህዝቢ ትግራይ ካኣ ናይ'ዚ ሕማቕ ተግባር'ዚ ዝፍደዮ ዘሎን።
    ሓንካስ ዝነራሒተን እንስሳስ፡ ኩለን እተን ደድሕሪኣ ዝስዕባ ዘለዋ ካኣ የደልህጻ እዩ ኮይኑ ዘሎ ናይ ወያነን ናይ ደ/ር ኣብይብ ኣመራርሓን። ምኽንያቱ ኣብ ከተማታት ኢትዮጵያ'ውን ከምኡ ስለዘሎን። ስለዚ ንኹሉ ህዝብ ኢትዮጵያስ ኣምላኽ ምሕረት የውርደሉ ጥራሕ እምበር ብመራሕትስ ኣይተዓደለን።

    • @JvisgOgigr
      @JvisgOgigr 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 2 місяці тому +1

    ጦርነት ናፋቂ ሚዲያ 😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @tigistdegu2734
    @tigistdegu2734 2 місяці тому

    ትግራይ ተገንጥላለች ማግስት የሚያስፈልጋት ጉደኛ ገንፎ አድሮ ይፈጃል እኛ የምናቀው የኢትዮጽያ መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ነወ።።።።።

  • @Mike-fd7jr
    @Mike-fd7jr 2 місяці тому +1

    What a Movie

  • @lalatube9327
    @lalatube9327 2 місяці тому +1

    First view 1st comment

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 2 місяці тому +3

    ቱልቱላ 🤑 ሲያምርሕ ይቅር ምኞትህን ነው የምትነግርን አንተ ዲያብሎስ የዲያብሎስ ፈርስ 👺

  • @biniyambelay-y4l
    @biniyambelay-y4l 2 місяці тому

    Mekefsfeli lehager yasikelal ebakashu tesmamu

  • @issu23
    @issu23 2 місяці тому

    If you mess with Isaias you will ended up like the situation we see right now in Mekelle !!! This is a lesson for Bashasha Boy Abiy Ahmed!!!

  • @ayelebekele4641
    @ayelebekele4641 2 місяці тому

    ፃድቃን አሁን የበሰለ አካሄድ ተከትለሀል ይህ የትግራይን ልጆች ማትረፍ ነው

  • @teweldeasgedom7008
    @teweldeasgedom7008 2 місяці тому

    ደሰ አለህ አደል?

  • @HhHh-q7i4q
    @HhHh-q7i4q 2 місяці тому

    ምንም ችግር አይፈጠርም ምድረ አቃጣሪ እርምሽን አውጪ ። የአብይን ተንኮል ጠንቅቀው ያውቃሉ ስልጡን እና አስተዋይ ጀግኖች ናቸው ።

  • @Times343
    @Times343 2 місяці тому +1

    Abiy temechew

  • @TigistSeferash
    @TigistSeferash 2 місяці тому

    💪💪💪💊💊💊 endzi eyaregu comment eyestu yebetebetun ye tigray tewlajoch yet gebu🤔🤔

  • @ZekarasAbere
    @ZekarasAbere 2 місяці тому

    Contnu

  • @abdurahmanmussa2484
    @abdurahmanmussa2484 2 місяці тому +2

    የግጭት ትንሽ የለውም የትኛውም ቡድን ራሱን ዕውነትም ጉልበትም ደጋፍም ትፎዞም አለኝ ብሎ በንቀት ወዴ ሐይል እርምጃ መውሰድ የለበትም

  • @damtewmekke2659
    @damtewmekke2659 2 місяці тому

    ዘመነ መሳፍንት

  • @baheruhea6450
    @baheruhea6450 2 місяці тому +2

    በሶስት ሰው ድምፂ አንድ አይነት ዜና አረ እየደበረቹን ነው😂😂😂

  • @tube-ek5nw
    @tube-ek5nw 2 місяці тому

    Uuuuuuuuuufff😢😢😢😢😢😢😢😢😢..... baxam yasazinali...... woyin.. baxam. Libi yineka.. faxari.. maxaianat yisexat

  • @EathopiaStar
    @EathopiaStar 2 місяці тому +1

    Armed security should have tobe neutral

  • @aaronmulugeta8565
    @aaronmulugeta8565 2 місяці тому

    ንህዝብን ውድብን ካብ ልቢ ዝሓልዩ እንተዝኾኑ ነይሮም ሓድነት ውድቦምን ህዝቦምን ከየፍረሱ ኣብ ውሽጢ ኾይኖም ንጉባኤ እናእመንኑ ክኸዱ ምተገብኦም ነይሩ።
    በቲ ግቡእ ውድባዊ አሰራርሓ መሰረት ዘለዎም ዝተፈለየ ሓሳብ ናብቲ ልዑል ስልጣን ዘለዎ ምልኣተ ጉባኤ ቀሪቦም ክካትዑን ከእምኑን እምበር ካብ ጉባኤ ብምህዳም፣ ውድብን ህዝብን ንኽልተ ክምቀልን ሓይሊ ክብተንን ብምግባር፣ ንበላዒ ኣሕሊፎም ክህቡ ኣይነበረን። እዙይ ብምግባር ብህዝብን ታሪኽን ተሓታቲ ክኾኑ እዮም። ኣብዚ እዋን እዙይ ልዕሊ ዝኾነ ይኹን ነገር ህዝቢ ዝጠልቦ ዘሎ ኩሉ ኣፈላላይ ኣብክሊ ፅላል ሓድነት ኾይኖም ክፀሪ ዝግብኦ ንኽፀሪ ክካቃለሱ እምበር ክመቓቕሉን ህዝቢ ከሻቕሉን ኣይነበረን። ከም ህዝቢ ኩሉ ንርኢ ኣለና። መን ስራሕን ኣጀንዳን መን የፍፅም ኣሎ ዝብል ናይ ኩሎም ተግባራዊ ኣካይዳ የርእየና ኣሎ።
    ናተይ ምኽሪ፣ ብጊዜ ናብ ቦታኹም ተመልሱ፣ ሓድነት ውድብኩምን ህዝብን ምሕላው ቕድሚያ ሂብኩም ተዓረዩ። እንተዘይኩይኑ ግና ካብ ውድብ ጥራሕ እንተይኮነስ ካብ ህዝቢ'ውን እናተነፀልኩም ክትኸዱ ኢኹም።

  • @EshetuAyalew-o5j
    @EshetuAyalew-o5j 2 місяці тому

    Hell, can you hear me? Enough is enough! Let’s create peace for our country and as well as Let’s also take responsibility over the honor of our ancestors who had been a lot of pain and sufferings for preserving this country for us.

  • @GebrekidanTeklemichael-kb5cg
    @GebrekidanTeklemichael-kb5cg 2 місяці тому +1

    Stop dictatorship

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 місяці тому +1

    "ጊዚያዊ መንግስት" ተብየው እስከመቼ ድረስ ነው ጊዚያዊነቱ????😂😂😂😂😂😂

  • @kahssaygebremedhinhabtemic8295
    @kahssaygebremedhinhabtemic8295 2 місяці тому

    የአነ ዶ/ር ደብረፅዮን ስብሰባ የህወሓት ማለት ድርጅታዊ ስብሰባ ሲሆን የእየ ጌታቸው ስብሰባ ግን የግዜያዊ ኣስተዳደራዊ ጉዳይና የትግሮችን እንዴት ቀርፈን ወደ ልማት እንጓዝ የሚል ነው ።

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 2 місяці тому

    ፊልም.ነው መከፋፈላችው ምናቸውም አይታመንም የሆነ ሸር አለ

  • @ErmiasTakele-xj8gi
    @ErmiasTakele-xj8gi 2 місяці тому

    ማንም ኢትዮጵያዊ የሚያስጨንቀው የለም ለምን አይተራረዱም እነዚህ እባቦች

  • @ibrahimali-iu1jz
    @ibrahimali-iu1jz 2 місяці тому +1

    I think the Mekele conflict brings a new Era in Ethiopia . Separatel
    the role of poletical party and government.

  • @kebedezelelew3742
    @kebedezelelew3742 2 місяці тому +1

    የፕሪቶሪያ፡ስምምነት፡ማጭበርበሪያ፡ነው።

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 2 місяці тому

    በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ማለት ይህ አይደለምን? የባንዳዎች የከሀዲዎች መጨረሻ እንደዚህ እርስ በርስ መባላት መሆኑን በድርጊት በወሬ ሳይሆን በድርጊት ያየንበት መሆኑ ያስደንቃል።

  • @tewodroszewld9427
    @tewodroszewld9427 2 місяці тому +1

    bravo Giecho

    • @isayasambasager2453
      @isayasambasager2453 2 місяці тому

      GAME OVER QONDAFAT BANDATAT SEREQTIY HZBOM SHAFATU RESHAT HASADAT GAME OVER

    • @amardasfaw9988
      @amardasfaw9988 2 місяці тому

      ​@@isayasambasager2453እምቦይ

  • @user-AbduMD
    @user-AbduMD 2 місяці тому

    Wa

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat 2 місяці тому +1

    ኤርትራን ለማስገባት እየተሰራ ያለ የፖለተካ መሰል ሴራ ነው።

  • @brookzeleke
    @brookzeleke 2 місяці тому +2

    Late them fight

  • @seidmahamed2447
    @seidmahamed2447 2 місяці тому +1

    የትግራይ. ህዝብ ነው. ወሳኙ የነሱ ግጭት ለህዝቡኑው ሚተርፈው በቃን በሉ ጦርነት አንፍፈልግም በሉ ህውአት 30 አመት ኢትዬጲያን ሲያስተዳድር ለራሳቸው ሀብት ሲያጋብብሱ ነው. የኖሩት.

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave 2 місяці тому +1

    Tigre mibalew yeteregeme zer ye Ethiopia metfya nw Egziabher bekachu yibelen

    • @be-liever
      @be-liever 2 місяці тому

      አረ እናነተ ፅነፈኞች ተው ሁሉንም በየብሄሩ እየጠራቹ አትስደቡ የራሳቹ ብሔርላይ ነው አደጋ የምትጋርጡት። ህዝብና ፖለቲካ ፓርቲ የሚለይ ጭንቅላት ዬሌላቹ መሃይማን ናቹ።

    • @amardasfaw9988
      @amardasfaw9988 2 місяці тому

      እየሱስ ስለሁላችን ሞቷል ዘር እና ነገድ ሳይለይ ስለዚህ የዚህን ያህል ለዛሁሉ ህዝብ ጥላቻ ማዳበር እንደ ክርስቲያን ተገቢ አይደለም

  • @brookzeleke
    @brookzeleke 2 місяці тому +1

    Late them pay the prices it's their own politics

  • @tamiratestifanos6465
    @tamiratestifanos6465 2 місяці тому

    እነደ ፍቅር እስከ መቃብር ፊታውራሪ አሰጌ ና ፈ/አ መሽሻ እነዲፋቱን የ ቅ.ጊዮርጊስን ታቦት ይዘን እግራቸው ላይ እንውደቅ ይሆን?

  • @GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU
    @GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU 2 місяці тому

    በፖለቲካ ዓለም ከዚህ በታች የወረደ ታይቶም ተሰምቶም ኣያውቅም ።ኣቶ ጌታቸው ይኸን ያህል የወረደ ህፃን ኣይመስለም ነበር ።

    • @kahsuhadego
      @kahsuhadego 2 місяці тому

      ዝምበል ባክህ ኣያገባህም ራሳቸዉ ይፈቱታል ስንት የኣለም ተሞክሮ ያላቸዉ ህዝቦች ናቸዉ

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 2 місяці тому +4

    እንደገና ባንኮችን፣ ስልክና ኢንተርኔት መዝጋት። ካልተሻሻለ በጀቱን ማቆም። አሁንም ካላቆሙ በረራውንና ትራንስፖርቱን ማቋረጥ። ይህም ለውጥ ካላመጣ ያው ድሮኗ ሥራ ላይ ትውላለች።

    • @teddygirma5135
      @teddygirma5135 2 місяці тому +3

      ጀዝባ !!! ይሄኔ አንተም እንደ ሰዉ ተቆጥረህ ይሆን 110 ሚሊዮን ህዝብ የተባልነዉ ። እዉነትም ትርፍ አንጀት

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul 2 місяці тому

      ​@@teddygirma5135እኒህ ኦሮሞዎች ጠገቡ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 2 місяці тому

      @@teddygirma5135 እንደገና ዓይናችን እያየ የትግራይ ወጣቶችን ወደ ጦርነት ልትማግዱ አሰፍስፋችኋል። ለማስቆም ሁሉንም እናደርጋለን። እኛ 120 ሚሊየን ነን፣ ግን ወያኔዎች ምናልባት ከሻዕቢያ ጋር ከተቀናጁ ከዚህ ቁጥር ይቀነሳሉ። ትርፍ አንጀት ማለት እዚያ ይሆናል ነው ።

  • @kadirmudasir8239
    @kadirmudasir8239 2 місяці тому

    ደብረ ሲኦሊ ምባለውን ዎደሲል መለክ ናው

  • @TgTg-n1v
    @TgTg-n1v 2 місяці тому +4

    ድል ለፋኖ

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 2 місяці тому +2

    Previous splits in TPLF has only been a smaller group or two three individuals being evicted from the party. Today, TPLF officially splintered into two separate, equal entities. This will help Abiy Ahmed to pick his puppet group and force the others to dissolve or surrender to his puppet organization. TPLF has taught him very well, and he has been a good student. TPLF is drinking its own medicine.

  • @gbhaile
    @gbhaile 2 місяці тому +1

    ግብፅ ና ህግደፍ የውጭ ሃይሎች ናቸው:

  • @tadesseworku6475
    @tadesseworku6475 2 місяці тому

    ያሳዝናል ያለ ደም አድሩም።

  • @AhmedMseid-cr2tx
    @AhmedMseid-cr2tx 2 місяці тому +1

    Anbassoch

  • @gheberemskelbereket1368
    @gheberemskelbereket1368 2 місяці тому

    ዉጥረት የለ ገለ የለ ሐሳዊ ሚዲያኢኻ በቃንቃህ የነገርኩህ

  • @enkuneheyob3499
    @enkuneheyob3499 2 місяці тому +2

    Gen. Tsadkan and Getachew Reda have a lot to contribute to Ethiopia.

    • @kolchaamanu
      @kolchaamanu 2 місяці тому

      They still saying the same thing peace rather than conflict they chosing peace but the other one or debretsion says that we can get to the war if it's necessary , getachw reveled there secret they want to take over the prosperity party by inviting or support of Egypt or Eritrea

    • @Rahelaaaaaa
      @Rahelaaaaaa 2 місяці тому

      😂😂😂 nekitenal be 1 aynachin new yeteghanew. Today tomorrow and for every

    • @amardasfaw9988
      @amardasfaw9988 2 місяці тому

      Nothing except conspiracy

  • @russialove.slavauraaa
    @russialove.slavauraaa 2 місяці тому

    Both sides....tactical poletics💀💀💀