/ዙረት/ አንጋፋው ለንደን ካፌ ምን አዲስ ነገር ይዞ መጣ?! //እሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 761

  • @elatube1868
    @elatube1868 2 роки тому +258

    መቅድዬ እንወድሻለን የኢትዮጲያ ህዝብ ከጎንሽ ነው ይህን አጋጣሚ ሥሪበት ብዙዎች አሉ፦ ባልፈለጉት ወይም በሥህተት በሆነባቸ ነገር አላማቸዉን መኖር ያቃታቸ ፣ቅሥማቸው ተሠብሮ ቤት የቀሩ የ አምሮ በሽተኛ የሆኑ ፣ ሣይወዱ የክፉ ሥራው ባለቤት ተገዥ ሆነው ለሥህተታቸው እነደገና ለላ ሥህተት እያሠሩ ሚያኖሯቸው ፡ከአከቢያቸው ተነጥለው ብቻቸውን የጠፉ ፡ሥደትን የተቀላቀሉ እራሣቸውን እስከመጥፋት የሚደርሡ ብዙ በተለይ ሴት እህቶች በሥቃይ ዉስጥ አሉ መቅድዬ ያንቺን ከነሡ ጋር እያስተካከልኩ ሣይሆን ግን እግዚያብሔር ባንቺ ብዞዎችን ይታደግ ይሆናል እሱ የሠውን ልጅ ስቃይ አይወድም እና እጅ እንዳሠጪ ከጎንሽ አለን

    • @dag5017
      @dag5017 2 роки тому +4

      ስለራስህ ወይም ሰለራስሽ ብቻ ነው ማውራት የሚቻለው ብዙሀንን ወክሎ ማዉራት ስህተት ነው።

    • @elatube1868
      @elatube1868 2 роки тому +19

      @@dag5017 ወንድሜ የእትዮጲያ ህዝብ ከጎንሽ ነዉ ሥል፦ ወዳ ባለረገችው ነገር ላይ ህዝቡ ማመዛዘን አቅም እንዳለው ከተሠራው ሥህተት ባሻገር ያቺን በዚ እድሜ የበሠለች ተንካራዋን ባለ ብዙ ሞያ ባለቤት የሆነችውን ትንሿን ህልመኛ እንደሚያይ ለመግለፅ እንጂ የተሠራውን ሥህተት ይደግፋል እያልኩ እንዳልሆነ በቅንነት ለሚያነበው ሰው ግልፅ ነው ።ደሞም ማየት ከቻልክ የብዙዎች ከጎኗ ናቸው ሊንሆንም ግድ ነዉ

    • @ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ
      @ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ 2 роки тому +4

      በትክክል ሀሳብህ ሀሳቤ

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 2 роки тому +7

      በትክክል ብዙዋች በአጋጣሚ በሚፈጠር ስህተት ከህይወት መሰመራቸው ከሰኪታቸው ተገፍትረው ተጥለዋል መቅዲ ላይ እንዲደገም አንሻም!! ድንጋይ ይዘው የሚያባሮትወጋሪዋቾ ቢበረበር ከሶ የባሰ ሰንት ጉድ ደብቆ ነው ፆድቅ መስሎ ድንጋይ የሚያነሳው

    • @elatube1868
      @elatube1868 2 роки тому +4

      @@ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ.ቅኖችን ያብዛልን 🙏 አመሠግናለው🙏

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 роки тому +623

    ኧረ ሰለፈጠራቹ መቅደስን ደበሳይ መልሱልን የኢቢኤስ ድምቀት ናት ሳቋ ናፈቀን ❤️❤️❤️❤️

  • @abeba7037
    @abeba7037 2 роки тому +67

    የታዘብኩት መቅዲን ብዙ ሰው እንደሚወዳት አይቻለው የተወሰኑ ዩቱበሮች ናቸው እያናፈሱት ያሉት ለቢዝነሳቸው ሲሉ በተረፈ ግን ሕዝብ ምን ያክል እንደሚወዳት እራሷም ሳይገርማት አይቀርም ውድድ መቅዲዬ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 роки тому +159

    EBS የምወደው የምከታተለው ቻናል ነው መቅደሰን በቅርብ እንደምታሳዩን ተሰፋ እናደርጋለን !

  • @teppiworkwoldetsadik1703
    @teppiworkwoldetsadik1703 2 роки тому +61

    ናፍቂ ስወድሽ ይበልጥ ከመቅዲ ጋር አንድላይ ብናያችሁ ደስ ይላል እና መቅዲን መልሷት ሰው ሆኖ የማይሳሳት የማያጠፋ የለም ናፍቂ የኔ አልቃሻ ስወድሽ የኔ ሆደቡቡ እርጋታሽም በጣም

  • @salamasalama1703
    @salamasalama1703 2 роки тому +175

    ሰው ሀኖ ይማያጠፋ የለም መቅድ በእግዚአብሔር ስራሽ ጀምሪ 🙏🙏🙏

    • @hayuhayu8361
      @hayuhayu8361 2 роки тому +1

      ምን አድርጋ ነዉ?

    • @tizuethiopia7894
      @tizuethiopia7894 2 роки тому

      Ere min tftero new 🥹🥹esti shuke blugne

    • @foziyamuhammed9001
      @foziyamuhammed9001 2 роки тому

      @@tizuethiopia7894 እኔም ጠይቄ ነበር የማይሆን ፎቶ ተለቆባት ነው አሉ

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 роки тому

      live ከባሏ ጋር ተኝታ ጡቷን ገልጣ አሳየች እና ለቀቀችዉ በቲክቶኳ

    • @إنشالله-م8م
      @إنشالله-م8م 2 роки тому +2

      ምንአንቀዠቀዣት ስርአት መኖር አለብን ሰው እንጅ እንሰሳ አይደለን ይህን ያክል መራቆት

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 2 роки тому +145

    መቅዲ 💃 መቅዲ 💃 የኢቢኤስ
    መቅደስ ትመለስ
    ወደ ኢቢኤስ
    ያለ እሷ አይልም ደስ 😂
    ሼፉ በጣም ፖላይትና ጥሩ አስጎብኚ ነው ፀባዩ ደስ ይላል 👨‍🍳ባለቤት ወይም ቤተሠብ ወይ ሼር ያለው መሰለኝ ይመስላል ✌️😍

    • @ሄባ
      @ሄባ 2 роки тому +4

      ትመለስልን

    • @fisherman4479
      @fisherman4479 2 роки тому +2

      I like the main sheaf...he is so looks nice when he present. To be frank is so professional.
      I wish all us to be like him.

    • @dannydiaspora8326
      @dannydiaspora8326 2 роки тому +3

      @@fisherman4479 Absolutely ..Almost am saying the same thing ...

    • @fatumafatumaebrahim3059
      @fatumafatumaebrahim3059 2 роки тому

      😂😂😂

  • @medihabshawit7425
    @medihabshawit7425 2 роки тому +47

    መቅደስዬ የኔ ማር ነይ ተሎ ሁሉም በየቤቱ ጉዳጉድ የሌለወ የሰው ፊጡር የለም🙏

  • @sintayehuzenebe9771
    @sintayehuzenebe9771 2 роки тому +200

    መቅዲ እንወድሻለን ኢቢኤስ እባካችሁ መልስዋት ዝግጅቶቿ ናፍቀውኛል ልዩ ነሽ መቅዲ

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 2 роки тому

      ሀሀሀሀ. መቅዲማ. ሽሮምጥች

    • @ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ
      @ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ 2 роки тому +5

      @@ayelebaharu7747 አይባልም ሴት ልጅ ክብር ነት የኛ ሳዉ እንዳሆነ ያዉ ነው

    • @ወይሀገሬ
      @ወይሀገሬ 2 роки тому

      አይ ወንዶች
      የናፈቀክ ጡቷ ነው ፕሮግራሟ

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 2 роки тому

      @@ወይሀገሬ እና. አንቺን. ምንአቃጥለሽ

    • @mekdiermi6898
      @mekdiermi6898 2 роки тому +3

      @@ayelebaharu7747 አይባልም አልሸረሞጠችም ህጋዊ ባልዋ ነዉ

  • @hayutiet885
    @hayutiet885 2 роки тому +38

    መዝናናት በመቅደስ ያምራል የውነት ይደምቃል

  • @ቅይጥወጎች
    @ቅይጥወጎች 2 роки тому +75

    I proud of you all commentators about our sister Mekdi. ❤️ Stay positive ✨️ 🙏
    And we will pray for all time naked ladies D & S 😔

  • @ጦይባቦረናyoutube
    @ጦይባቦረናyoutube 2 роки тому +33

    ናፍቆት ኢትዮጵያ ቅመም ነሺ በርች እህት

  • @ashenafiamsaluamsalu4023
    @ashenafiamsaluamsalu4023 2 роки тому +33

    መቅደስ እና ናፍቆት አንድ ላይ ናፍቃችሁናል።

  • @በእምነት-ጐ1ጰ
    @በእምነት-ጐ1ጰ 2 роки тому +51

    ናፍቆት ሳምንት እሁድ እስኪመጣ ምትናፍቂን ምርጥ ፕሮግራም አቅራቢ 🥰

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 роки тому +12

    መቅደስ ነበረ ዙረት የምታሳየው አይ በገዛ እጅ መሰናከል ናፍቆትዬ በርቺ 🥰

  • @hikmanegash3435
    @hikmanegash3435 2 роки тому +7

    ናፍቆት ትለያለሽ እኮ አለባበስሽ ሁሉ ነገርሽ ረዥም እድሜ ይስጥሽ

  • @emug2223
    @emug2223 2 роки тому +13

    ናፍቆት የራሷ የወነ ልይ ስጦታዎች አሏት መቅደስ ደበሳይ ለየት ያለ የቱሪስትነት ግፉት አላት እና መቅዲን መልሷት በጣም ናፍቃናለች መቅዲን መልሷት በእግዚአብሔር.

  • @143tube9
    @143tube9 2 роки тому +7

    ebs በቅርቡ መቅደስን ወደ ነበረችበት ስራ እንደምትመልሳት አንጠራጠርም🙏ግን ይፍጠን🙏🙏🙏

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 2 роки тому +56

    ናፍቂዬ የኔ አንደኛ 👍👍🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @beatyaa4415
    @beatyaa4415 2 роки тому +37

    መቅዲ የሌለችበት ይደብራል መቅዲን አምጡልን እባካችሁ የኔ ፍልቅልቅ መቅዲ

  • @ኤፍታህ.ወለተስላሴ
    @ኤፍታህ.ወለተስላሴ 2 роки тому +9

    ሸፉ ምርጥ ሰውነው ትህትናው ምናምን ምርጥ የኢትዮጵያዊ አቦ ሰላምህ ይብዛ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @melug1068
    @melug1068 2 роки тому +10

    Thank You Nafkot EBS Please bring our sister Mekdiiiiii

  • @abebadarege7643
    @abebadarege7643 2 роки тому +24

    መቅዲ ነይ በማርያም እኔ አንድ ቀን ሳልፀፍ ቀርቼ አላቅም ለነኛ ብለሽእንኳን

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 роки тому +7

    መቅዲ ምርጥ ebs አዝናኘ ነሸ አነቼ ከሌለሸ ebs ነው ፈጣሪ ሚወደውን ይፍትናል ጀግና ነሸ ለጠላት እጅ አትሰጪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotlemma3159
    @hiwotlemma3159 2 роки тому +48

    በመቅዲና በአይናችን ቀልድ የለም በፍጥነት መቅዲን መልሷት፡፡ናፍቂ ለእህትሽ መልሺላት በሷያምራል፡፡ /እስኪ ከናንተ መሀል ሀጢያት የሌለበት መቅዲን ይውቀሳት/ መልሱልኝ

    • @fikretmulgata541
      @fikretmulgata541 2 роки тому

      እሱዋ ምታርግሽ ወሬ ካቺ የበለጠ ሳታስብ ቀርታ ነው ክክክ

    • @hiwotlemma3159
      @hiwotlemma3159 2 роки тому

      Fikera ወንድ ከሆንክ/ሴት ከሆንሽ መጀመሪያ በደንብ አንብበሽ/ህ ሀሳቡን ተረጂ /ዳ እንጂ ለስድብ አትቾክይ/ል ነውር ነው "የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል" ሁሉን ነገር ስናደርግ ተረጋግተን ቢሆን ጥሩ ነው ። ይህም ንግግሬ ካስከፋቹ ይቅርታ ወገን!!

  • @fireamsalu7177
    @fireamsalu7177 2 роки тому +19

    Dear Mekdi, if you are a good model, let us show you back to the show, please! I missed you a lot. Do not let them for those who want to destroy morality. EBS also, please return Mekdi to her sweetest show.

  • @ethionet955
    @ethionet955 2 роки тому +49

    ኧረ ሰለፈጠራቹ መቅደስን ደበሳይ መልሱልን የኢቢኤስ ድምቀት ናት ሳቋ ናፈቀን ❤️❤️❤️❤️
    20

  • @lidyadtube1867
    @lidyadtube1867 2 роки тому +21

    Mekdiye we love you አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው አይዞሽ በርቺልን
    ብዙዎቻችን ከጎንሽ ነን ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    ይገርመኛል ሀገራዊ ስያሜና ፊደል የጠፋ ይመስል (ለንደን ካፌ)፣( ዋሽንግተን ሆቴል)፣( ቦስተን እስፓ) ወዘተ ምናምን። እነሱ ለምን የኛን የከተሞች ስም አይጠቀሙም?? ዝምብለን የውጪዎቹን መቃረም እንወዳለን።ጎበዝ ዘመናዊ ቀኝ ግዛት ከዚህ ይጀምራል።

  • @fitfunbybetty8210
    @fitfunbybetty8210 2 роки тому +46

    ፍትህ ፍትህ ለመቅዲያ ቆንጆ EBS መልሷት።Mekdiya EBS ውስጥ ትልቅ ኮከብ ነች

  • @mediassefaw9658
    @mediassefaw9658 2 роки тому +10

    የዙረት ፕሮግራም በመቅደስ ያምራል መቅዲን መልሷት ፈገግታዋ እና ሳቂታነቷ በጣም ለፕሮግራሙ ተመልካች ያዝናናል ሲጀመር ኢ ቢ ኤሶች ናችሁ መቅዲን ማንም የዩቱብ እና የቲክቶክ ጡረተኛ ሳንቲም እንዲለቅምባትና እንዲሳለቅባት ያደረጋችኋት ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ ናፍቆትም ደስ ያለሽ ትመስያለሽ

    • @meremmerem
      @meremmerem 2 роки тому +1

      አታሽቃብጡ ሁሉም ጥሩ አቅራቢ ናቸዉ

    • @asmaitawetu390
      @asmaitawetu390 2 роки тому

      የምን መቅደስ ስርዓት የሌላት ስታስጠላ.

  • @rositacoffee2236
    @rositacoffee2236 2 роки тому +9

    መቅደሰ ደበሳይ ያጠፈሸው የለም ሁሉም የሚያረገው ነው አይዞሸ

  • @aiyshaahmed7596
    @aiyshaahmed7596 2 роки тому +29

    መቅድ ትመለስልን አችንም እንወድሽ አለን

  • @destalakew4394
    @destalakew4394 2 роки тому +158

    ፕሮግራሙ በማንም ይሰራ ግን መቅደስ ምን የከፍ ወይስ ከሰው የተለየ ነገር ሰርታ ነው ስንት ጉድ በሚሰራበት አገር ይገርማል

    • @ethioethio3349
      @ethioethio3349 2 роки тому +8

      ምን ያስቀባጥራችኋል ነገሩን ሳታውቁ እራሷም አልፈለገች ሁና ይሆናል የሰው አይን ፈርታ ይሆናል ምላሳችሁ መከራ ነው

    • @ashash9382
      @ashash9382 2 роки тому

      🤐

    • @konjokonjom8371
      @konjokonjom8371 2 роки тому +2

      እውነት ነዉ ወደ ስራዋ መልሱልን መቅዲን

    • @tigisttesfaye-f5f
      @tigisttesfaye-f5f 2 роки тому +1

      ሁነት ሰለመቅዲ አድነገር በሉን 😞

    • @mitu4533
      @mitu4533 2 роки тому

      @@ethioethio3349 eko😘😘

  • @raytube2828
    @raytube2828 2 роки тому +12

    ትክክለኛ የሚዲያ ስው ነሽ ናፍቆት ❤️❤️

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +42

    ዋውው!! በጣም ደስ የሚል ካፌ ነው። ኧረ መቅደስን መልሱልን??

  • @asmaitawetu390
    @asmaitawetu390 2 роки тому +15

    ናፍቆትየ ቆንጆ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ethiofamilytube9331
    @ethiofamilytube9331 2 роки тому +39

    Bring back Mekdes 🥰🥰🥰

  • @ቅዱስ-ዀ5ቸ
    @ቅዱስ-ዀ5ቸ 2 роки тому +6

    መቅደስ
    መቅደስ
    መቅደስ እህታችን ወደ ስራዋ ትመለስልን ebs የምር እሷን መልሱልን ማንም ይሳሳታል የሷ ስለታየ ነዉጅ አስቡት ስት ጉድ እንደለ መቅድየ ማንንም እዳሰሚ ለሌሎች ሴቶች አርያ መሆን አለብሽ አደምንም ብለሽ ወደ ስራሽ ተመለሽ አች ጀግና ነሽ ከዚ የባሰ ስት እየሰሩ አይደል አይዞሽ ከግንሽ ነን መቅድዬ 👍🥰🥰🥰 ከጎንደር 👍

  • @aynufeseha9322
    @aynufeseha9322 Рік тому +2

    እወዳችኋለሁ

  • @yordiamin3781
    @yordiamin3781 2 роки тому +23

    ሴት ስትሆኚ አንቺን ለመጣል እሚጎትትሽ ብዙ ነው በባህላችን ትክክል ባይሆንም ወደ ስራዋ መልሱልን አታሸማቁብን እዚህ ለመድረስ ብዙ መስዋት ከፍላለች መልሱልን

  • @mimitube834
    @mimitube834 2 роки тому +15

    EBS Team please we love Mekides let her start her job. We all make mistakes, hope next time we will see her again.

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 роки тому +49

    መቅደስ ትመለስ ከሰው ስተት ከብረት ስገት አይጠፍም አደል ሚባለው ሀበሻ አውርቶ ለሳምንት አጨብጭበው ይረሱታል

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ዝገት ✅
      ስገት ❌

  • @አቤቱጌቴሆይይቅርበለን

    ebs tv በጣም የምንወደዉ ቻናል ነዉ እባካችሁ መቅድን መልሡልን

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 2 роки тому +5

    ما شاء الله تبارك الرحمان
    አቦ ኢትዮጵያ። ሁሌም ድመቂልኝ ሰላም ፍቅር እድገት ለሀገራችን ይሁንልን ።

  • @ephremtsegaye9844
    @ephremtsegaye9844 2 роки тому +61

    እረኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ መቅዲ ትመለስ አናይም Ebs መቅዲ ካልተመለች ደሞ በመቅዲ ነው ዙረት የሚያምረው

  • @lensami2970
    @lensami2970 2 роки тому +5

    አምባሰደሯ አለባበሷ ከማእረጓ ጋር አይሄድም ርካሽ አለባበሰ ነዉ የለበሰችው ልቦና ይስጣት

    • @berhaneb7932
      @berhaneb7932 2 роки тому

      Who is the ambassador I don't know her

  • @mariyamawit
    @mariyamawit 2 роки тому +5

    አንዱን መጋዘን ሸንሽነው ነው መሰለኝ ክችኑን የሰሩት በጣም አሪፍ አይዲያ ነው... ስፋቱ ሰራተኞቻቹ በነፃነት እንዲሰሩ ይረዳል ንፅህናውም ደስ ይላል ንፅህና ላይ መቸም እንዳትዘናጉ ... ክችን ንፅህና ኮሪያኖች አንደኛ ናቸው ስትሪት ምግብ እሚሸጡ እራሱ ንፅህናቸው እሚገርም ነው ....መልካም የስራ ዘመን ... ድንበር ተሻጋሪ የሀገር ኩራት የሆነ ካፌ እንዲሆንላችሁ እመኛለው ...ኦው እረስቼው ያስጎበኘን ሼፍ ይቅርታ ስምህን እረሳውት ወንድሜ በጣም ጎበዝህ ነህ ትህትናው ፈገግታው ትልቅ ስኬትን እመኝልሀለሁ

  • @elisabethbekele7841
    @elisabethbekele7841 2 роки тому +23

    የሼፉ ፈገግታ በጣም ደስ ይላል

  • @mercygetachew3820
    @mercygetachew3820 2 роки тому +1

    Dani is very smart

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 2 роки тому +90

    እኔ ባጣም የምትገርሙኝ ኮመንት የምትሰጡ ሰዎች ናቹ እስቲ ተረጋጉ ሞራል የሚባል ነገር አለ እኮ መቅደስ አሁን በርግጠኛነት ስሜቷ ተጎድቷል በዚ ሁሉ ህዝብ ፊት የመቅረብ አቅሟ ገና አልተመለሰም ብዬ አስባለሁ እሷም ሆነ ebs ምን አይነት ነገር ባልተናገሩበት ጉዳይ ስንት መልካም ነገር እየሰራ ያለውን ebs ንም ማዋረድ መልካም አይደለም በሷ ቦታ የሚሰሩትም ማሸማቀቅ ተገቢ አይደለም ።

    • @asmaitawetu390
      @asmaitawetu390 2 роки тому +4

      👍👍👍👍👍👍

    • @delamieri1747
      @delamieri1747 2 роки тому +2

      Well said tebareki, zim blo sewu yerasun smiet yzebarqal.

    • @tsigetube7178
      @tsigetube7178 2 роки тому +2

      ትክክል

    • @ccu3907
      @ccu3907 2 роки тому +2

      ትክክል የእኛ ሕዝብ ዝም ብሎ በማያውቀ ነገር መዘባረቅ ልምድ ነው

    • @አብየእመብርሃንልጅ
      @አብየእመብርሃንልጅ 2 роки тому +1

      ምን ሆኖት ነው?

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 2 роки тому +5

    በህግ አምላክ መቅዲ ትመለስልን

  • @zerihuntedla1697
    @zerihuntedla1697 2 роки тому +5

    EBS!!! Please bring back Mekdi we love her.

  • @hayutiet885
    @hayutiet885 2 роки тому +11

    ዘጋኝ ዘጋኝ መቅዲ ሁሁሁሁሁይይይ ኸረ የሰው ፍቅር ይግባሽ

  • @toybamohamed8618
    @toybamohamed8618 2 роки тому +17

    እሰኪ ኮመቶች አረጋጉት እኛ እናቃለን አላችሁሳ ናፍቆት የኔ ቆጆ

  • @ishitube2877
    @ishitube2877 2 роки тому +28

    መቅደስን መልሷት ይበቃል የኢቢኤስም ድምቀት ነች እናም ትመለስ ትመለስ የምትሉ በላይክ👍 ግለፁልን

  • @mariamkatha8601
    @mariamkatha8601 2 роки тому +2

    አስተነጋጁ የምር ጀግና ትህትናዉ በቂ ነዉ አላህ የራስህን ዪስጥህ የስራ ሰዉ

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 роки тому +11

    ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዛለቹ ምርጥ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ!!

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 2 роки тому +4

    ይሄ ፕሮግራም ከመቅደስ ይልቅ ለናፍቆት ያምራል አንቺ ቀጥይበት

  • @arsemasuccess266
    @arsemasuccess266 2 роки тому +4

    ናፍቂ አንችንም እወድሻለሁ ግን ዙረት የሚያምረው በመቅዲ ነው ተረጋጋግታ ወደ ስራዋ እንደምትመለስ ተስፋ አደርጋለሁ!

  • @keepitupgoodjobGirma
    @keepitupgoodjobGirma 2 роки тому +8

    Love Mekedy bring her back

  • @okh69420
    @okh69420 2 роки тому +6

    በቃ መቅዲን መልሱልን” ከእናንተ ንፁ የሆነ ካለ ድንጋይ ይወርውርባት" ይላል ቃሉ

  • @rahelyirgu3612
    @rahelyirgu3612 2 роки тому +7

    Ebs Mekidesin melisulin wede srawa we love Mekides

  • @btheend3130
    @btheend3130 2 роки тому +65

    ፋትህ ለመቅዲ😊😊😊😊
    ዮቱበሮች የስራችሁን ይስጣችሁ እናተ ባትሰሩባት መቸ ትባርር ነበር✊✊✊

    • @mitu4533
      @mitu4533 2 роки тому

      😥😥

    • @etemanchidessie4478
      @etemanchidessie4478 2 роки тому

      እረ እረፍት ወጥታነው አልተባረረችም ❤❤❤❤

    • @bella12tube38
      @bella12tube38 2 роки тому

      እረፍት ተስቶትነው እስክትረጋጋ

    • @sileinatayele870
      @sileinatayele870 2 роки тому +1

      Youtiberoch nachew ende videowen yelekekut🤓

    • @bisratab172
      @bisratab172 2 роки тому

      ደነዝ!!!!! ዩቱበር ቲሸርትዋን ገልጦ ቪዲዮ ሰራባት? እንከፍ!!

  • @tiruneshseboka6764
    @tiruneshseboka6764 2 роки тому +6

    ዛሬ commente መቅዲን ፈላጊ ብቻ ነው አይዞአችሁ ትመጣለች😍😍

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    ዳናዊት ማሬ ካንገትሽ ማተብስላየሁኝ ደስ ብሎኛል መናፍቓ ሑናለች ሲሉኝ ከፍቶኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ስላሳየኝ

  • @singtonsington671
    @singtonsington671 2 роки тому +5

    መቅዲ ከጎንሽ ነን።

  • @ritatube9434
    @ritatube9434 2 роки тому +2

    ብርጭቆ ለምን ከውጭ ይገባል አገራችንን ምርት መጠቀም

  • @አልፋቲዩብ1
    @አልፋቲዩብ1 2 роки тому +1

    ሕይወት በራሱ ፍጥነት እንደሚፈስ ወንዝ ነው። በወንዙ ውስጥ አንዲት ጠብታ ውሃ ከውቅያኖስ ጋር ስትገናኝ፣ የወንዙን ​​ጠብታ ከውቅያኖስ ለማውጣት ምንም አይነት መንገድ የለም፣ በተመሳሳይ መልኩ የህይወት ቅፅበት ለዘለአለም ትጠፋለች። የወንዙን ​​ውበት እንመሰክራለን እናም ምን ያህል አስደናቂ እንደሆነ እናወራ ይሆናል ፣ ግን እሱን ማቆምም ሆነ የውሃውን ፍሰት መቀልበስ አንችልም ፣ ልክ እንደ ሕይወት። እና በህይወት ፍሰት ውስጥ, አንዳንድ ጊዜ ስህተት እንሰራለን. አንዳንድ ስህተቶች ሊሻሻሉ ይችላሉ ነገር ግን አንዳንዶቹ አይደሉም. ነገር ግን በሁለቱም ጉዳዮች ላይ ዋናው ገጽታ ከስህተቱ መማር ነው። የእናንተ እሷን ማባረር ነው ነገሩን የሚያብሰው

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    ናፍቂ ስወድሽ የኔ ደርባባ ስነስርአትሽ ደስ ይላል

  • @መድሀኒአለምአባቴ

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tsigehilke4990
    @tsigehilke4990 2 роки тому

    EBesኦች እባካችሁን ስለ ፈጣሪ ብላችሁ መቅዲን ወደ ስራ ገበታዋ መልሷት ኧንኳን እናተ ቀርቶ ፈጣሪ እንኳን ምህረት ያደርጋል ካገኛችሁባት ሰህተ ት ይልቅ የምትሰራቸው ስራዎች እጅግ ጠቃሚ ናቸውና የምታመጣቸው ሀሳቦ ችበጠቅላላ ገምቢ ሀሳቦች ናቸው የስራ ባልደረቦቿም እሷን መደገፍ እና ማበረታት አለባችሁ

  • @sealamawitalemayew17
    @sealamawitalemayew17 2 роки тому +1

    እባካቹህ በፈጣሪ ትመለስ

  • @ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት

    የኢትዮጵያ ጥራት የለውም ማለት ማን ማለት ነው እና ለምን ውጭ አትሄድም እናተ ናቸው ዶላር እድጨመሩ ይደረጋቹሁ ኢትዮጵያ ስንዴ ነው ውጭ ሰንዴ ነው ሁሉም ሰው የሀገር ማረት መጠቀም ግድ ነው

    • @ፈገግታከእሪችጋር
      @ፈገግታከእሪችጋር 2 роки тому

      ውዶችዬ ኑ እንደመር

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 2 роки тому +2

      እውነቱን ነው፣ በርበሬን ከቀይ አፈር ጋር፣ ቅቤን ሙዝ ምናምን እየጨመሩ የሚሸጡ ነጋዴዎች ባሉበት እንዴት ጥራት ያለው ምርት ማግኘት ይቻላል? እሱም እኮ ቢዝነሱ ነው ያውም ትልቅ። ስለዚህ ጊዜው የውድድር ነውና ሁሌም ወደተሻለው መሮጥ ነው፣ እኔም ቢዝነስ ቢኖረኝ የማደርገው እንዲሁ ነው፣ አልፈርድበትም።

    • @ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት
      @ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት 2 роки тому +5

      @@LoveAndPeace2424 አይደለም እስቲ ወደ ገጠር ወጣ በል ገበያ የለም እንጂ ኢትዮጵያ ወስጥ ሁሉም አለ በስራአት የሚያመርቱ አሉ የኢትዮጵያ ማር ውጭ ውድ ነው። እኔ ሳኡዲ ነው ይለሁት አንድ ቀን ከአሰሪያ እህት ትልቅ የብና መሸጫ ገባን የሀገሪ ቡና ከሁሉም ቡናች ብሮ ይበልጥ እባይ መጣ እነሱ በእራካሽ ገዘቶ በውድ ይሸጣሉ ልብስ ጮማ አልጋ ልብስ ትራስ ጥጥ የሀበሻ ብር እንጂ ምን እንደተሰማ አላቅ አቤት ጥራት በኢትዮጵያ ኮራሁ በቃ እኛ በሰው ሀገር ምን አለን በቂ እውቀት ባህል ሰይማሩ ሰሩ እኛ ተማር የምን ግን ቤታችን ምን አለ አንልም ሁሉም ውጭ ለምን?

    • @bh5607
      @bh5607 2 роки тому

      awo ethiopia west terat yalew neger yelem yehenen amnesh kaltekebelesh cheger new.business lay tewedadari lemon yemiyabeka andem neger ethiopia yelatim

    • @MedinaTube-vo5mv
      @MedinaTube-vo5mv 2 роки тому +1

      ከተማ ዉስጥ ቅቤ ዉስጥ ሙዝ ያድርጋሉ ሌላም ነገሮችም ላይ ይቀላቅላሉ ግን ገጠር አከባቢ ሁሉም ነገሮች ንፁህ ናቸው

  • @astermengistu2500
    @astermengistu2500 2 роки тому +3

    መቅዲ ላይ ነው የሚያምረው መልሱዋት እባካቹ

  • @nathanrahel6321
    @nathanrahel6321 2 роки тому

    ኤረ እባካቹህ መቅደስን መልሱዋት ሳቁዋ ናፈቀን ።

  • @rebekafikadu7325
    @rebekafikadu7325 2 роки тому +2

    መቅደስን እባካችሁ እያዝናና እውቀት የምንቀስምበት ደግሞ የተለየ አቀራረቧ
    የዝግጁቱ ድምቀት አንድ ላይ ስትሆኑ ነው
    EBS pleas we need mekdess debesay

  • @mudaykitchen3368
    @mudaykitchen3368 2 роки тому +5

    ዋው በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏👌 ተባርኪ ናፍቆት

  • @dawitsolomon7878
    @dawitsolomon7878 2 роки тому +2

    SHISHA ALE ?

  • @kalitemtime7392
    @kalitemtime7392 2 роки тому +7

    መቅዲ we missed you a lot

  • @samra1997
    @samra1997 2 роки тому +1

    Wow Nafkot berchi

  • @mesimesi9316
    @mesimesi9316 2 роки тому +2

    ናፍቆ የኔ ሙሊ ሴት ስወድሽ

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 2 роки тому +9

    Pls bring back Makdi I love her smile

  • @rozaketema2579
    @rozaketema2579 2 роки тому +10

    Nafkotye Btam Ewedeshalew Ergatashan Ewdewalew Gen Yha Progeram Zurt be Mekedes New Myamerew

  • @sentayhutadesse566
    @sentayhutadesse566 2 роки тому +11

    መቅደስ መቅደስ የለ መቅደስ አይልም ደስ

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 2 роки тому +13

    ኮሜታተሮች አታስቁኝ ለስንቱ ስንጮ ነው የምንኖረዉ ግን እራኬብ ስትለቅ ስንጮ ሀና ስትለቅ ስንጮ እረረረረኡኡኡኡኡ ሆ ተረጋጉ የመቅደስ ጉዳይ እኛ እንዳሰብነው ላይሆን ይችላል ጉዳዩን ለጣቢያዉ እንተዉ ብዙ ሰው አለ ይን ቦታ የሚናፍቅ ባቶጣ መልካም ነው ነገር ግን በምክንያት ከሆነ ግን ቡዙ እንስቶች አሉ አገራችን ሞቶ ይፈሳል ለሌላውም እድል ይሰጥ 👂👈

  • @Hellakingo
    @Hellakingo 2 роки тому +4

    Please bring mekdi we love her.

  • @emybekele3767
    @emybekele3767 2 роки тому

    Betam ds ylal, Egzabiher Ethiopia ypark🙏🙏

  • @degebelay7713
    @degebelay7713 2 роки тому +5

    በጣም የሜገርመኝ ሰዉንት መገላለጥ ምንድነዉ የኢትዬጰያዊ ባህል አይደለም ታዋቂ ነን ባዬችነዉር ነዉ ቴሌቢዠን ማየት የለቡንሞ

  • @የደሴልጂ-በ1ጀ
    @የደሴልጂ-በ1ጀ 2 роки тому

    ማሻአላህ በጣም የተጋነነ ካፊ. ጠንክሩሩ

  • @helengerema5665
    @helengerema5665 2 роки тому +2

    የእባብ የእንቁራሪት በዳቦ ዲኮርሽን የተሰራበት የሴጣን ቤት መሆኑን ይገልፃል እግዚሀቤር በዛች የተቀደሰች ሀገር እየተሰራ ነው ኢሄ ሁሉ ነገር እግሀቤር ያፀደዎል።

  • @konjokonjom8371
    @konjokonjom8371 2 роки тому +4

    Ebs በጣም ታዛዝናላችሁ በመቅዲ ነው የሚያምረው ዙረት ፕሮግራም መልሱልን ተመልካችን የምታከብሩ ከሆነ ትመለስ መቅዲ

  • @heritube7927
    @heritube7927 2 роки тому +1

    ሀገሬ ሰላምሽ ቢመለስ ብዙ ድንቆች ነበሩሽ

  • @ፍቅርፍቅር-ጀ5ደ
    @ፍቅርፍቅር-ጀ5ደ 2 роки тому +4

    መቅዲን ያያቹ እስኪ ጠቁሙኝ ቆየውኝ ካየዋት ሳቅዋ ናፈቀኝ ጨዋትዋ ናፈቀኝ ቀልድዋ ናፈቀኝ

  • @sewmehon3329
    @sewmehon3329 2 роки тому

    መቅዲ ይህ አጋጣሚ የሰውን ፍቅር ያየሽበት ይመስለኛል

  • @lulayene4950
    @lulayene4950 2 роки тому +4

    We miss mekdiye ebs you should bring mekdi back

  • @haymanotarega1105
    @haymanotarega1105 2 роки тому +14

    Tell me one good reason why Mekdes is not presented, that was her private thing, ebs shows us how u handle ur worker caution!!!!!!!

  • @netsanetgosebeko223
    @netsanetgosebeko223 2 роки тому

    Mekidi please engna eniwodishalen I miss mekdi

  • @helenmulugeta9081
    @helenmulugeta9081 2 роки тому +2

    ለመቅደስ እህቴ ይድረስልኝ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ነገ አዲስ ቀን ነው ምንም አይሰማሽ ትምህርት ነው ሁሉም ስለዚህ ማዘኑንና መተከዙን ትተሽ ወደ ስራሽ

  • @sedaa5655
    @sedaa5655 2 роки тому +2

    መቅደስ ደበሳይ ትምጣልን