Wow ❤ Enaten sergen befelekut menged ke financial freedom gar Eskefelekut tig dires eskaladerekut I will never get married plus am pretty sure about that just waitin for the perfect time Pls God!🙏❤
The family of fikadu Babinet Birr from Crete Mati Why was there no Begin, no money, she didn't want me, but they denied the rights of Abinet, want him, Takhtin, too, Ferewt, you are not ashamed to take Abinet's money,
Babinet Birr Now Leba New Musica Tefera Negash 15 New Sira Abinet paid 500.000 Birr named no car 1.500.000 Birr Esky Ente Ferdew refrigerator 65.000 Tve 55.000 Fikadu Tezazu Anet Atnwerm Abinetn Bdele
ዳዊትዬ እንወድሀለን እጅግ በጣም አንተንም ለዚህ ያብቃህ።
ዳዊትዬ የኔ ፍቅር እግዚያብሔር አንተንም ለዚህ ክብር ያብቃህ ❤
ኧረ አንቺን ያብቃሽ ዳዊት እንደሁ ዝነኛ ነው መልከመልካም ነው .ፈላጊው ብዙ ነው
@@AderawEgigu-u7l😂😂😂😂😂
@@AderawEgigu-u7l 😂😂
Ameen betam yemakeberw sew
አሚንንንንንን
ዳዊት የጊወርጊው ልጅ አንተንም ለዚህ ክብር ያብቃህ❤❤
የአብርሐም የሳራ ያድርግላችሑ ዴቭ ያንተንም በቅርብ ያሣየን🙏
እደጋብቻ የሚያስደስት ነገር የለም በፈጣሪም ዘኖድ የተባረከ ስለሆነ ግን ከባህል ባኖጣ ብር መሸለም እጂ መበተን የኛ በሀላችችን አይደለም የሚበትኑት ስለሚበሉት ነገር የማያስቡ ሀገሮች ናቸው የኛ ሀገር ተውጂ ሆድ ይፍጀው ።
በጣም ደሰ ትላላችሁ አግዛብሔአር ይባርክላችሁ
እንኳን ደመቀላችሁ ጋብቻችሁም እደሰርጉ የደመቀ ደስታ የተሞላበት ይሁንላችሁ መልካም ጋብቻ
የሴት ሜዜዎች ከእራቁት እሚወጡበት ጌዜ ናፈቀኝ😂😂😂ሙሽሮቹ ዋው ያብረሀም የሳራ ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ይህ ቀን በገንዘብ የማይተመን በሰው ፍቅር የተከበበ የፍቄ አብሮ አደጎች የፈኩበት ድንቅ ዕለት ነው!!! ፍቄ መልካም ሰው የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንልህ!!
እኔ አራሴን ታዘብኩት በእርግጥ ትልልቅ ደምጻዊያን ተገኝተዋል እኔ ግን ውድ ሙሽራዎችን ና በዚህ ሰዓት እንዲህ ያል ስርግ ይኖራል ብዬ አልገመትኩም!! ነው እኔ ጨረቃ ላይ ነው ያለሁት???? ብቻ የገረመኝ እደሞኝ ገርሞኛል ሰሜቴን መረዳት አልቻልኩም ! ያለም ያድርግላችህ!!!
እናንተ እግዚአብሄር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክየአብርሃምና የሣራ ይሁን ጋብቻችሁ ጤናና ፅጋ ያልብሳችሁ ሀገሬ ሀገሬ ኢትዮጵያ መጣች የድሮዋ ኢቺን ነች ኢትዮጵያ የማያውቆት አሁን ይወቆት ፍቅር ፍቅር ብቻ ድህነት ፅጋ ነው ክርስቶስ ይባርካችሁ አሳበዳችሁን ፍቅር ለእናንተ ተባረኩልን ❤❤❤
ሰርግሳይሆንእኔ የመሰለኝ የሙዚቀኞች ስብሰባነውየመሰለኝ የቀረድምፃዊየለም እኮሌላምንምእንግዳየለም ሰርግላይሙስና
እዚች አገር ላይ 85℅ የሚሆነው ህዝብ በቀን አንዴ መብላት የተሳነው ተብሎ የአለም በጎ አድራጊ ድርጅቶች በየአለሙ ልመና ይዘዋል
ይህ ሲታይ ትንሽ ግራ ያጋባል በተለይ ገንዘብ መበተን.........
አይባልም
😂😂😂😂😂
ትክክል
Ye Ethiopia chigir new Dehaw mikemes yelew Balehabtu yemayalk sinorew. Ere Yamal!
ትክክልበጣምየተመቼኝኮሜንትነው
Wow ❤ Enaten sergen befelekut menged ke financial freedom gar Eskefelekut tig dires eskaladerekut I will never get married plus am pretty sure about that just waitin for the perfect time Pls God!🙏❤
የሀብታም ሰርግ ነው ያስታውቃል ግን ብሩን ለታቸገሩት ብትሰጥ ነበር ፅድቅ የምታገኘው
አይባልም
Segete
ሁሉን ነገር ለምን ከችግራችን ጋር እናገናኛለን?እሺ ሰርግ ብቀር ችግራችን ይቆማል?ቢሆን ሁሉም ያደርግ ነበረ።ለማንኛውም መልካም ብዬአለሁ!
You don't if helping the poor or not do your part instead of telling people what to do
ያለው ማማሩ ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ይሁንለቼሁ ሰብስክራይብ አደረከኩህ ዳዊትን ሳይ ገብቼ ደስ የሚል ሰርግ አየው ለቤትህ አዲስ ነኝ
Enamesegnalen
She was so lucky. God please protect this relationship. 🙏
ሰዎች ተረብሻችሁ አትረብሹ ሳይጨነቁ ቀርተው አይደለም ግን ሰርግና ሞት አንድ ነው ❤
ይሄ ሰውዬ እኮ ልጁን ድሮነው ብር የበተነው ደሞ ሰርቶ ያገኘውን ነው ስንት ጥጋበኛ በየውስኪ ቤቱ ለማንም ይበትን የለዴ አንተም ቢኖርህ ብትድር ሰርግ ላይ ብቻ ሳይሆን ለቅሶ ቤት ትበትናለህ ቅናተኛ አትሁን ላንተም ፈጣሪ ይስጥህ
ካለ ምን አለ የሌለው ቀልብ የለው መልካም ጋብቻ
Congratulations 🎊 መልካም ጋብቻ የሁንላችሁ
That is absolutely awesome wedding. May God bless their home!
እባካችሁ ልጁ ይደሰትበት ምቀኛ አትሁኑበት በህይወቱ አንዴ ይደሰትበት ምን አሳወቃችሁ ለደሀ እንደማይረዳ
ስንት የተቸገረ ባለበት ሀገር ገንዘቡ እንደ ቅጠል እንደዚህ ሲበተን ማየት በጣም ይገርማል ለተቸገሩት ብትረዱ እንዴት ጥሩ ነበር የሀገራችን ኑሮ አራምባና ቆቦ ሆኗል
አለመርዳታቸውን እንዴት ታውቃለህ... ደግሞስ ሰው የሚደክመው ሌላውን ለመርዳት ብቻ ነው ያለህ ማነው?
የትራበን ለማይረድት ልቦና ይስጫቸው ለሚረድት ደግሞ እግዜር ይስጫቸው አሜን🙏
የአለም ያድርግላችሁ መልካም ምኞቴ ነው ....ይሄ ብር መበተን ግን ስንት ጾም አዳሪ ደጆ አዳሪ ባለበት ልክ አይደለም 😊
የኔ ወሎ በወሎ የደመቀውን ያህል የትም አይደምቅ አለም ሲሰለጥን ወሎን ይመስላል my wollo ❤🎉🎉
አርትስቶችን አክብሮ መሸለም ምን ይደንቃል?ይህ በየመጠጥ ቤቱ ባህላችን አይደለም ወይ?እንደአንዱ የደስታ ስሜት መግለጫ መወሰድ አለበት!
መልካም ጋብቻ!!!
ወይኔ ብሩን ሚያነሳው ጠፋ አይ የሀብታም ሰርግ እኛ ሰፈር ቢሆን እንደ ተራራ ሰዉ የደረመስ ነበር😂😂😂
😂😂😂😂😂
የኔ ጨዋ ዴቭ antenm lezi kbr yabkak
የቀና ይህንን ማድረግና እዚህ መድረስ ያልቻለ በፈረደበት ፓለቲካ ስምና ለደሀው ለማሰብ በማስመሰል በስድብ ቢቻለው ሀገር በሙሉ ቢቃጠልለት ደስ ይለዋል በተለይ አሜሪካ የተቀመጠ ሰገጤ ሁሉ ይህንእ ሲያይ ይቃጠላል
ጋብቻ ቅዱሰ ነው ደስይላል !!! ነገር ግን ጊዜው የሃዘንና የሱባኤ ሰአት ስለሆነ ሁሉም በልክ ቢሆን ምክንያቱም ለናተ መገር ለቀባሪ ማስረዳት ነዎ !!!
በጣም: የደመቀ: ሰርግ:: እግዚአብሔር: ትዳራችሁን: ይባርክ 🙏
1:02
ደስታ ጥሩ ነዉ ለሙሹሮቹ እንዃን ደስ አላቹ እግዚአቢሔር ይባርክላቹ 🙏የሚያሳዝነዉ ግ ድሀ የበዛበት አገር ገንዘብ መወርወር እናም መጣል ምን አመጣዉ 😢 ደግሞም ባህላችንም አይደለም ድሀ ሲጠግ አይቻልም 😂
ከጥጋባቹ ትንሽ ለድሀ ብትሰጡ ምን አለበት 😢😢😢
ደሃ ስለበዛ ሰርግ ይቅር?
ፍቃዱ ዕድለኛ ነህእንዴት የሚወድህ ወንድም ነው ያለህ እንደ አባትም እንደወንድምም ነው ከአንተ ጋር አይኑ የሚንከራተተው
ዴቪዬ ያለበት ሁሉም ነገር ያምራል ይደምቃልዴቩ ኑርልን
dawitye antenm lezih kiber yabkah yega tewedaji sew akbari❤❤❤❤
ዋው ከደገሱ አይቀር እንዲህ ነው
bezih nuro?
ሠርጋችሁ,የሰላም,የደሰታ,ይሁናችሁ,ግን,ግን,ግን,ወቅቱ,ያለንበት,,ያለገናዘበ,,ሰለሆነ,እረሀብ,ጦርነት,ዘረኛነት,መብት,የማይከበርበት,ያሳዝናል,ሀገር,ሰላም,ቢሆን,ደሰ,ይላል,
አንዳንዴ ከስራ በላይ ስም ይገናል። እኔ ሙዚቃ አዳማጭ ነኝ ይሔን ልጅ ካለዛሬም አላየሁት።
ለባለ ቀና ልቡ ወንድሜ ፍቄ የተከፈለው!
ወንድሜ ነገህም ይመር እግዚአብሔር የሰጠህን ፀጋ ይጠብቅልህ።
ማትሪክና ፍቄ ደስ ብሏችሁ በትዳር ኑሩልኝ።
አመሰግናለው!!
አዲስዬ የኔ ምርጥ አንተ ብቻ ጨፍር ደሜ 👍👍👌👌👌💞💞🙄🙄አንደኛ ❤❤🎉🎉🎉🎉
For some people but most of our people they are in serious problems we holding every thing b/c we are Ethiopian
መልካም ጋብቻ ወልዳችሁ ሳሙ❤
ማነው ፍቃዱ ተወዳጅና ታዋቂ ነው ያልከው የት ነው ጅቡቲ ነው የታወቀበትን አንድ ዘፈን አሰማን እስቲ
consort ✌️ያብዛቹ👨👩👦👦 ብትፋቱ ግን ከኔ ጋ ነው ፀቡ🙅♂️
ድምፃዊ ፍቃዱ አብሮ አደጌ እያለ የተጫወተልን አገባ ደስ ይላል
ነውደ?
Kagebu endezhi new egi bebahil yedemeka❤ congratulations 🎉
ዋዉ በጣም ታምራላቹሁ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤
ይሁን የመሰለ ባህል እያለን ተስማትን ብንኖር ብዬ ተመኝው
ዋው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ❤❤
ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ♥♥♥
devye smeth yewuath ynageral emebrhan llezih kiber tabkah ❤❤❤
ዳውትየ ሳገባ በሰርጊ ቢገኝልኝ እደት ደስ ባለኝ ❤❤❤❤❤
እንደዚህ ሲበላ ውጭ ያሉት ረሃብተኞች ታይተውኝ አለቀስኩ። ወይ ሃገሬ ኢትዮጵያ?
Pls where we can see the whole video 🥺
ፋኖ ለሐገሩ ይዋደቃል ወገኖቻችን ይጨፈጨፋሉ የደላው ደሞ ይጨፍራል ምናለ ደሐ ብታበሉ የተፈናቀሉ ብትረዱ ዛሬ በሚዲያ አግብተሕ ነገ ለምትፍታው 💔💔
እኔ ከተፈጠርኩ ሀገራችን ከመጋደል አርፋ አታውቅምና ሰው ቆሞ አይቀርም. መቼም
ፋኖ rip 😂😂😂😂
እና በየቀኑ እናልቅስ?ሰላም እንዲመጣ መርዝ መርጨት ይቁም!ሽልማት እውቅና ከመስጠት የዘለለ ሌላ ትርጉም የለውም!
😅
ጦርነቱ መቼ ነው የሚያልቀው?
አለማድነቅ አይቻልም ከእትዮጵያ ዉጭ ይመሥላል ሠላም እናፊቅር ለአገራችን ይሁንንን መልገብቻ ይሁንላቹ ❤❤❤❤❤❤
የዳዊት የደረሰችዋ ጉተራ ታክላለች 😂😂 ኡኡ ውፍረት ቀንሱ ሴቶችየ ለሙሽሮች መልካም ጋብቻ ❤
idle adergut eko sergun🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እነዚህ አርቲስ የተባሉ ከርሳሞች ሁልጊዜ የሚገኙት ከርሳቸውን የሚሞሉበትና የሚሳከሩበት ቦታ ካልሆነ በጭራሽ አይገኙም፤ ለሆዳቸው ብቻ ያደሩ ስለሌላው ምንም ጉዳይ የማይሰጣቸው በጣም ስነልቦና የጎደላቸው ቆሻሻ ፍጥሩች ናቸው።
አቤትውበት:ስታስቀኑ:አገሬሰላምሺ:ይብዛልን:ወይኔአገሬናፈቀኝ:አይስደት
ያለዉ ማማሩ የኔ ቢጤ ትራፊ ባርባ ብር እየገዛ ሢበላ ማሥቲካዉ ሶፍቱን ያገኜዋል አምላክ ምን ነበር እኩል ቢሠጠን አይይይይ
አይዞሽ ላንችም ቀን አለ
Wow Fikadu Tizazu Des Yemil Man Ker Medere Lay Artist Tidarachu Yetebarek Yehun
the wedding is for fekadu ?
Yes
Dawit yenena yantes meche new ken wechi lela endatageba
Fekiye enqan desalek yeni model🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉eritrea❤❤❤❤❤❤
ድል ለጀግናዉ አማራፋኖ
Ebed
Wow melkam gabecha gene manew leju🎉
እንኳን ደስ አለ ፍቄ
Fikadu Tezazu Babinet Birr 4 Yers Sdtkem 2020..2024 Bset Birr Matin Abinet Lfikadu
ሰርጋችሁን የአብረሀምና የስሀራ ያርግላችሁ። ነገር ግን የተቸገሩትን ብናስብ ጥሩ ነው።
ሰርግ የምር ድስ ይላል gn እኔ ጭራስግ ነው ማያጕዋጕኝ ለምን ይሆን???? መልካም yatder ዘመን ይሁንላችሁ 🙏 ዴቫዬ ትልልቅ ሰርግ መሃል ትንንሽ ሰርግ.... ተብሏን next አተ ተሞሸርልኝ የኔ ትሁት ❤
ብር በታኙ ሰውየ ትልቅ ሰዉ ይመስላሉ ስራቸው ግን የልጅ ነዉ። ዛሬ በትነህ የረጋገጥከዉ ብር ነገ ይጠይቀሃል።
ይሄ የሚገባው ተቸግሮ የሚያውቅ ነው❤❤❤❤
አረ የት አገር ነው ያለነው? ብር የምንበትንው ለሁሉም ልክ ይኑረው
የ Security camera Sales በቀን ከ 4,000 - 6,000 የሚከፍል ስራ የሚፈልግ ያናግረኝ ለ 20 ሰው ቦታ አለን No Requirements
እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ይላል
ፍቄ መልካም ጋብቻ ።መጠራት ነበረብኝ
ዋውውውውውውውውውውውውውውው መልካም ጋብቻ
ዋውውውውውው ሲያምር❤❤❤❤❤❤
ለሙሽሪትና ለሙሽራው መልካም ጋብቻ እንመኛለን ።
Wow wow batme yamira
ወንዱ ዘንድሮ ማሸቃበጥ ሚዲያ አጠቃቀም በመጀመሪያ ተማር የተጤመመ ትውል እዚህ አታሽቋልጥ
The family of fikadu Babinet Birr from Crete Mati Why was there no Begin, no money, she didn't want me, but they denied the rights of Abinet, want him, Takhtin, too, Ferewt, you are not ashamed to take Abinet's money,
Wow betam nw yemiyamerut yagebut tadlew
Abo gurague 🎉❤❤❤❤
ምነዉ ብሩን ባትበትነዉ ??? ወይ በእጃቸዉ ብትሰጣቸዉ እረ ግፍ ቢተርፍም አይደረግም
ሰብስክራይብ ላረግክ ነበረ ግን እስካሁን ሳጨፍር ኦሮምኛ ላይ ትደንሳለክ ዘረኛ ነክ 😊
የአብረሐምና የሣራጋብቻ ያርግላችሑ
ይገርማል አርቲስት ብቻ ነው
Yenoh. Zemen sewechi indezih. Neberu
ልዬ በጣም ታምራላችሁ
We need part 2 😔
Wow❤❤❤ milkame gabcha
betam des yilal gin cameramanu eyechefere neber meselegn yiwezawezal mulu video
Babinet Birr Now Leba New Musica Tefera Negash 15 New Sira Abinet paid 500.000 Birr named no car 1.500.000 Birr Esky Ente Ferdew refrigerator 65.000 Tve 55.000 Fikadu Tezazu Anet Atnwerm Abinetn Bdele
Tefera Negash 15 New Sira Abinet paid 500.000 Birr named no car 1.500.000 Birr Esky Ente Ferdew refrigerator 65.000 Tve 55.000 Fikadu Tezazu Anet Atnwerm Abinetn Bdele
Melkam ❤❤❤❤gabcha❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
With abinet's money you will not continue your love
Tedrachew yebrhame ena yesra serga yedrglachew
ገንዘብ መበተኑ የብልግናን ጥግ የሚያሳይ ነው ።
ዳዊትዬ❤❤❤❤❤❤