Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የአዲስ አበባ ከንቲባ ለዝች ምስኪን ቤት ቤት ቢሰጣት በጣም ታሳዝናለች 😭😭😭😭😭😭💔💔
ምን ይሰጣል ያባራል እንጂ ብቻ በጣም ያማል😢😢
ማፍረሰ እንጂ መስጠት የለም 😢😢😢😢@@momlove3589
በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔
አውውውውው አመመኝ አመመኝ አመመኝ
EBS ይችን ጀግና እናት ስላቀረባችኋት እግዚአብሔር ይስጣችሁ ።
እግዚኦ ለመስማት እንኳ የሚከብድ ኢቢኤስ የኢትዮጵያ ባለውለታ ነው!!!
የእናት እንባ መች ይሆን የሚቆመው እናቴ አይዞሽ ፈጣራ የተሻለ ነገር ሊያሳይሽ ነው ጠንካራ ሴት ነሽ
እነዚህን ቤተሰብ የርዳችሁ እግዚአብሔር የማያልቀውን ረድኤት በርከት ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ አሜን
የኔ እናት ሂወት ከባድ ናትአልሀምዱሊላህለሰጠህን ነኢማበተሰጠን እናመስግን
Alhamdulillah
እንደው ጦርነቱ ቀርቶ ችግር ላይ ብንዘምት ምን ነበር አላህዬ የተቸገርውን ሁሉ ነፃ ያውጣው ebs 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 በርቱ።
አላህ ለሁሉም ሰው ለፈተና ነው ፈተናውን አልፈሸ አንድ ቀን ታሪክ ይታያል አላህ በራህመቱ ጠብቆ ልጆችሸን አሳደግሸ ለሁሉም ተመሰገን ማለት ነው ኢቢኤሰ አላህ ይሰጣችሁ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
በቅድሚያ ከፍ ያለ ምስጋና ለ ebs እግዚአብሄር በበረከት ይሙላችሁ ኢቢኤስ ይለምልም ኢትዮጲያ ሃገራችን ሰላም እና ፍቅር ይስፈንባት💚💛❤️
እህታችን በጣም ታሳዝናለች ህዝባችን የዋህ ነው ከዝህ ችግር ልናስወጣት ግድ ይላልየባቡልከይር በጎኣድራጎት ሃናን ይህንን መልእክት ኣይታ እህታችንን ብታስጠጋት ሰርታ ኑረዋን መቅየር ትችላለች
ኡፋፋፋ በጣም አዘንኩኝ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይስጥጥሽ
እፍ በጣም ይከብዳል በእየሱስም 😢😢😢😢😢ጤነኛ መሆናቸው ለራሱው ይገርማል የኔ እነት ፈጣሪ ይርዳሽ
እንደ እዚህ አይነት መከራ አይቼም ሰምቼም አላውቅም ውሥጤ በጣም ነው የተረበሸው ኡፍፍ ከምር ፡Ebs ዎች ቁሚ ነው የማመስግናችሁ ጊታ ይባርካችሁ 😢😢😢
እደዛሬ አልቅሼ አላውቅም ሰው እሄን ያህል ስቃይ ብቻዋን እህቴ ተከራተተች ልጆቻን ለማሳደግ የምትችለውን አደረገች አኔን አህቴ አላህ ከዚ ችግር ያውጣሽ ዱኒያ የፈተና ሀገርነች ምናለ በዘር መባላት ትተን ተባብረን ያሉብንን ችግር በቀረፍን ኢቢኤስ ለዝች እናት አንድቤት አዲሰጣት ተባበራት ደጋግ ኢትዩጵያውያን ብዙ አሉ እችን እናት ድረሱላት ሆድ ባሰኝ ያየችው ስቃይ ከባድነው አላህ ካንችጋራ ይሁን አገራችንን ሰላም አርግልን
እስካሁን ብዙ የአዲስ ምራፍ የቀረቡ ሰዎች አይተናል የዛሪዉ ግን ካምሮ በላይ ነበር ግን ይን ያኽል በቦታዉ ሰዎ አልነበርም ሰዎሰት አመት ቀርቶ ሶስት ቀን ይከብዳል እግዛቤር ስምሽ ትግስት ነዉ እሱም ትግስቱን ባችላይ ፀና ካለፈዉ የወደፊቱ ይበልጣልና እድሜ ከጤና ያድልሽ አይዞሽ
I don’t have words to explain about mother. Mother is really gift of life for her children. Mother is everything and more than anything.
EBS ባለ ቤት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ! ሁሉም ቢረዳዳ...ቢጥር የት ይደረስ ነበር
ኢቢየስ ሲመጡ እያለቀሰ ወደቤቱ ሲሄድ እየሳቀ ፈጣሪ የሚወደውን ስራ ትሰራላችሁ
ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለኝ ስላመረኩ ሰዉ ለካ እንደዚህም ይኖራል ጀግና እናት ነሽ ልጆችሽ ይደጉልሽ💕💔
የኔ እህት አይዞሺ ለኛ የከበደን ያሰጨነቀን ነገር ሁሉ ለእግዚአብሄር ቀላል ነዉና ደግ አምላክ ቸሩ መድሀኒያለም እንባሺን ያብሰልሺ ታሪክሺን ይቀይርልሺ አይዞሺ በፈተናዉሰጥ ያለፈቺ ሂወት አንድቀን ደሰታን እፎይታን ትጎናፀፍለቺ
EBS ይችን ምስኪን እናት በማቅረባችሁ ምን እንደምላችሁ አላቅም ግን ያልፋል እባካችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን ይችን ልጅ በተቻለ መጠን እንረባረባት
Ebs እባካችሁ የምትለጥፉት አካውንት የሚሰራ መሆኑን አረጋግጡ ......አካውንቱአ inactive ነው እባካችሁ አስተካክሉላት
ይሠራል
በሂዎቴ ከዚየባሰ ችግር ሰምቼ ኣላዉቅም😢ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ እናት❤
እእእ እኔም ቡና ቦርድ እሰራ ነበር 600 ብዬ ስቱ አየሁ ለዛውም ከማታ እስከ ጠዋት ጅብና ውሻ አናጣም ነበር ግን ገና 16 አልሞላኝም ነበር ብቻ አልሃምዱሊላህ ሁሉም አለፈ እድሜ ለመዳም ቤት 😢😢😢😢
ሁሉንም ነገር ያዬዉ ይረደዋ እኳንም መጣሽ አረብ ሀገር አሁን ያለፈዉን እረስተሽ ጠክረሽ ስሪ ለነገ ህወትሽ የመዳም ቤት ነዉ ሁላችንንም ሰዉ ያረገን ጠክሬ እህት ምንአለ እደሳኡዲ አረብያ ያለ መግስት ቢሰጠን እኛስ ልጆቹ ሰርተን እበላለን ግን ደሞ አቅም የሌላቸዉ ቢረዱልን ምን አለበት ነበር ይቺ ምድር እኮ አላፊ ነይ በዉነት መተዛዘንን ያጣልን
በጣም በጅብም የተበሉ አሉ አለኩሊሃል አልሃምዱሊላህ
@@MariamMaraim-p9o ኢሻ አላህ
፨@@MariamMaraim-p9o
እግዚአብሔር ሆይ በተለይ የእናቶቻችንን እና እህቶቻችንን መከራና ስቃይ በቃችሁ በል😭 በየጎዳናው በልመና ተሰማርተው የምናያቸው ውብ ሴቶች ከእለት እለት እየጨመረ ነው ያሳዝናል
😢የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ እንኳን ከልጅ ጋር ለብቻ ኑሮ ይከብዳል😢😢
😢😢ድንግል ማርያም ታግዝሽ
ፈጣሪ ስት አይነት ጠካራ ሰው አል በሄወቴ እደዚህ አይነት ነገረአይቸም ሰምቸ አላቅም በጣም ጀግና ሴት ነሽ Ebsወች እግዛብሄር ይስጣችሁ😢😢
አይ የሴት ልጅ ፈተና ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች ይባላል አንቺ ግን ከዛ በላይ ነዉ ያሳለፍሽው አይንሽ በእንባ ሊጠፋ ወይኔ እህቴን እራሴን ነነዉ የወቀስኩት እንዲህም አለ ብዪ ፈጣሪን ይቅር እንዲለኝ ለመንኩት አይዞሽ እህቴ እንኳን ኢቢኤስ አገኙሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸዉ እድሜና ጤናዉን ይስጥሽ ፈጣሪ
የብዙ ሴቶች ውድቀት ወንዶች ናቸው እኔን የኔ እናት ፣፣አምላኬ ሆይ ስለሁሉም ተመስገን እኔም አማርራለው ይቅር በለኝ ebs መድሀኔአለም ይስጣቹ
ወየ ጎድ ለካስ የሰዉ ልጂ ከጎናችን ያለዉን ችግር አናዉቅም ሁሌ ሳያት ባለትዳር እና እምሰራ ነዉ እሚመስለኝ እንጂ በችግር ዉስጥ እምትኖር አይመስለኝ አይዞሺ ሚኪያኤል መጨረሻሺን ያሳምርልሺ እህቴ❤❤
አልሃምዱሊላህ እድህም መኖር መጠንከር ለልጆቿ ስትል መኖር ከባድ ነው አላህ ይገዝሺ
😭😭😭ወላሂ ልቤ ተሰብሯል አይይይ አሏህዋ እስኪአተው አስባት በኸይር እችን ፈተነኛ እናት😢😢😢
ለመስማት የሚከብድ አዲስ ምርአብ💔😢😢 የኔ እናት ፈጣሪ ይስጣቹ Ebs❤🙏
የኔ እናት አይዞሽ ። አንድ ቀን ቀና ትያለሽ። የኔ እናት ሂይወት እንዲህ ነች ለአንዱ አልጋ ለሌላው ቀጋ የሆነች
የኔ እናት ጀግና እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ
እንዳዉ የአገራችን ወዶች አላህ ያጥፉችሁ ሌላ ምንም አልልም አቃጠላችሂን
betam yasazinalu lib yistachu 😢😢😢
betam uuufff
እኔም አባት አለኝ ወንድም አለኝ ግን እንደዚህ አይነት ራስ ወዳድ ጨካኝ ወንዶችን ፈጣሪ ያጥፋቸው ስል መልካሞቹን እያመሰገንኩኝ ነው🙏
አለሀምዲሊላህ የኔ ሚስኪን ጀግና ነሽ ከሁሉም በላይ ከአንቺ ብዙ ነገርን ተምሪያለው ልጆሺን ያሳድግልሺ
እኔ መልካም አባትም ወንድምም አለኝ ነገር ግን እንደዚህ ራስ ወዳድ ጨካኝ ወንዶችን ግን ፈጣሪ ያጥፋልን ስል የብዙዎቻችንን መልካም አባትም ወንድምም እያመሰገንኩ ነው🙏
ጀግና አንቺንና ያለፍሽበትን ለመግለፅ ቃላት የሉኝም ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቹ ebs ፈጣሪ ለናተም ጨምሮ ይስጣቹ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር በሉላ አድሮ ምክንያት ሆኖ እንኩዋን ደረሰላት እግዚአብሔር ኢቤኤሶችን በጣም እንወዳችኋለን በርቱ ለወገን ደራሽ ያድርግላችሁ
Ebs ዘር ሐይማኖት የማይል የችግር ደራሽ ብቸኛዉ ድርጅት ፈጣሪ ይጨምርላችሁ የደሀ እናትና አባት ናችሁ
አካውንቱን አክቲቪ እንድታረገው ንገሯት ስልኳም አይሰራ Please
ይሰራል አሁን
አወ ሰርቶልናን✍️
ቤትህ/ሽ በበረከት ይሞላ!
ኢቢሶች እግዚአቤሔር ይስጠቹዉ እህቴችን ስለቀረበቸት ❤❤❤❤
እፉ በጣም ያማል በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት😭😭😭😭😭😭
ebs በጣም፣በጣም፡ነው፡ያለቀሥኩት፡ተባረኩ፡የአሥፊቲ፡ፊሬዎች፡ተባረኩ፡ትልቅ፡ሥራ፡ነው፡በተለዪ፡ዪህበጣም፡ከባድ፡ወዪኔ፡ደሥ፡አለኝ
Ebs ለናተ ቃላት የለኝም አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ እናተ የሰውነት ጥጎች
ኢቢኤሶች አላህውለታችሁንይመልስላችሁ ፈጣሪ ይገዛችሁ
እናት ትዕግስት ባንኪ ሄደሽ አካውንቱን አክቲብ አድርጊው ያው EBS አግዛት ይሄ እንድታደርግ !!!
እንደነዚህ ያሉ እናቶችም አሉ በርች እናት
እግዚኦ ማህርን ክርስቶስ አይዞሺ የኔእናት😢
እኔ አውቃታለው በጣም ነው የምታሳዝነው ጌታ አሰባት አይዞሽ ትግስትዬ ጀግና ለልጆቿ የኖረች እናት ጀግና
እስኪ ስልጣን ስጭኘ አስለቀስችኘ
ምን አይነት ዘመን ነው የደረስነው የኔ እናት እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሆን የኔ እናት
ኢቤስ ምን ዓይነት ጡሩ ድርጅት ናችሁ ግን ዉለታችሁ በምን ይከፈለል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
3000 ሺ ላሰገባላት አካውንቷ አክቲቭ አይደለም ኢቢኤሶች አባካቹ አክቲቭ አስደርጉላት በተረፈ አላህ ከፍ የርጋቹ
አላህባወጣሽዉይተካሽ እህት እፍ እደት አጀቴንደበላችዉ😢😢
አካውንቷ ተስተካክሏል ለምታግዟት እግዝአብሔር ይስጣችሁ
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ❤
የኔ እናት አላህ የተሻለ ነገር ይስጥሽ
የኔ እናት ወደ ጎንደር ተመለሺ አይዞሽ
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ ebs ወች❤
አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን
አላህ ሥለሠጠህኝ ጸጋህ እና ላደረክልኝ ነገር እያደረክልኝ ላለዉም ለወደፊቱም አልሃምዱሊላህ ያረብ አጀቴን በላችዉ 😭😭😭😭💔💔💔የአላህ
የፈጣሪ ያለህ እንኳን ተቀምጠንበት ቀብር ሲያዩት ያስፈራል😢😢እንኳን ለህፃን ልጅ አይ ማጣት😢
የኔ ብርቱ ጀግና አይዞሽ ለልጂ የሚፍልጉትን ያለማድርግ ያማል ግን ለበጎ ነው
አንዳንድ የኢትዮጵያ ወንዶች ግን ወደእንሰሳነት ተቀይረዋል እንዴ የስንቱን ህይወት አበላሹ ሀገሪቱ ህግ የላት እስከ መቼ ነው ግን የሴቶች እንባ የሚቆመው መቼስነው እናት ማልቀስ የምታቆመው በኢትዮጵያ ምድር ላይ እባካችሁ ይብቃ በቃ እንበል
የኔ እናት አይዞሽ አይ እምዬ አገሬ መች ይሆን የልጆች እንባ የሚያቆመው አረ ስንቱን እንቻለው ጌታ ሆይ ተመልከተን😭😭😭
ተባረኩ Ebs you are number 1
ያረቢ ኡፍፍፍ የኔ እናት አሏህ ይድርስልሽሽ😢😢😢😢
እነንተ ኢቢ ኤስ እድሜ ይስጣቹ የስንቱን እምባ አበሰቹ ለተቸገረ ደረሽ ነቹ በጣም እነመሰግነለን አይዞሽ ትእግስት ነገም ሌላ ቀን ነዉ ልጅሽንም እንኳን ወለድሻት ለበጎ ነዉ ሁሉም የልፈል 😢❤❤❤
ለምሰጡ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣቹ❤❤❤
የኔ እናት ጀግና ሴት ነሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፍል😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም አመመኝ አይዞሽ የኔ እናት😢😢😢😢😢
ውይ እደት ልብየሚነካ ታሪክነው በአሏህ
አይዞኦት የኔ እናት ኤቢኤሶችን እናመሰግናለን
ምሪጥ ጀግና እናት ነሽ ፈጣሪ ይሪዳሽ የኔ ውድ እህት
ብዙ ሰምቻለሁ እንደዚህ አላየሁም ያረቢ እንዴት ያሳዝናሉ ሚስኪን
የኔ እናት ሂወት ከባድ ናት ድንግል ማርያም ታሃግዝሽ
እኔ ይቺን ሴት ሳይ መሬት ላይ ወድቄ ይቅር በለኝ እያልኩ አነባሁ ይህም አለ እንዲህም አለ
አይ ይች አለም 😭😭😭 ምን ብየ ልግለጻት ኡፍፍፍ ፈጣሪ ይድረስልሽ የኔ እናት 😢
የኔየ እህት አዞሽ ኢቤኤሶች ኢትዮጵያን እምናየዉ በናተ ነው
አካውንቱ አሁን ይሰራል 23:54 23:54
አዳነች አበቤ የት ነሽ እረ እችን እናት ካለችበት ችግር ታደግያት አላህ ለሁላችንም ሰላም የበዛበት እና የተረጋጋ ህይወት ይስጠን አላህ ከድህነት ይጠብቀን
Ehte atalkesh hulum yalfal ebs thank you this program
አልሀምዱዲላህ ለካ ብዙ እደዚህም ይኖራልአላህ ለተቸገር እርዝቂ ለታመሙት ጤና ለታሰሩት ጥሩነገር ፍጥርልንአችንም የተሻለነገር ይስጥሽ😢
ወይ እግዚአብሔር የሴት ልጅ ፈተና ገና ኑሮ አንድ ሲባል የሚመጣው ፈተና አረ አምላክ ውይ በቃ በለን የሴት ልጅ ፈተና ፍት ፍት ፍት ለሴቶች
የኔ ምርጥ እናት
የኔእናት እግዚአብሔር ሁሉንም ያስተካክልልሽ
አላህ ያላሰበችውች እረዝቅ ይስጣት ያረብ 😢
All Ethiopian people provide and protect our sisters ❤️ 💓 💕.
እግዚአብሔር የሚፈሰውን እባሽን ይበስልሽ😢😢😢
እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን🙏
አይ ታሪኪ ቀያሪ ክርሰቶሰ ነው እርሱ እሰነልጆችሸ ማንነትሸን ይቀይር፡፡
ኢቢኤሶች ጌታ ይባርካችሁ
😢😢😢 ዐቤቱ ዐምላኬ ሆይ ዐተድረስላት ዐተነህ ሁሉን ቻይነህ
የኔ አናቴ አይዞሽ
አላህ ይርዳሽ የኔ እንት❤
የኔ እናት እኔ ላልቅስልሽ አይይይይይይ ችግር አይኑ ይጥፋ
እናት በጣም ያሳዝናል ግን ክመጀመሪያው ያለፉበትን ማየት ነበር ግዜው ክፋታል እኔንም እግዛብሄር ይድርስልሽ
በየ ቤቱ ስንት ስቃይ አለ በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ይቀይራል ስዎች ያራራልሽ አሜን 🙏 😢😢😢
Eeds የድሀ እባ አበሺ ትልቅ ዲያ ነው ❤❤❤❤❤❤
የሰው መከራና ስቃይ ብዙ ነው የሴት ልጅ ደሞ የከፋ ነው ማንም የተደፈሩ ሴቶችን ስቃይ በነሱ ጫማ የቆመ ካልሆነ ማን...ም አይረዳውም💔💔 😭😭 ውይ ኧረ አላህ ይርዳት በጣም ከባድ ነው
እማየ እግዛብሔር ይርዳሺ❤❤❤❤
የአዲስ አበባ ከንቲባ ለዝች ምስኪን ቤት ቤት ቢሰጣት በጣም ታሳዝናለች 😭😭😭😭😭😭💔💔
ምን ይሰጣል ያባራል እንጂ ብቻ በጣም ያማል😢😢
ማፍረሰ እንጂ መስጠት የለም 😢😢😢😢@@momlove3589
በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔
አውውውውው አመመኝ አመመኝ አመመኝ
EBS ይችን ጀግና እናት ስላቀረባችኋት እግዚአብሔር ይስጣችሁ ።
እግዚኦ ለመስማት እንኳ የሚከብድ
ኢቢኤስ የኢትዮጵያ ባለውለታ ነው!!!
የእናት እንባ መች ይሆን የሚቆመው እናቴ አይዞሽ ፈጣራ የተሻለ ነገር ሊያሳይሽ ነው ጠንካራ ሴት ነሽ
እነዚህን ቤተሰብ የርዳችሁ እግዚአብሔር የማያልቀውን ረድኤት በርከት ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ አሜን
የኔ እናት ሂወት ከባድ ናት
አልሀምዱሊላህ
ለሰጠህን ነኢማ
በተሰጠን እናመስግን
Alhamdulillah
እንደው ጦርነቱ ቀርቶ ችግር ላይ ብንዘምት ምን ነበር አላህዬ የተቸገርውን ሁሉ ነፃ ያውጣው ebs 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 በርቱ።
አላህ ለሁሉም ሰው ለፈተና ነው ፈተናውን አልፈሸ አንድ ቀን ታሪክ ይታያል አላህ በራህመቱ ጠብቆ ልጆችሸን አሳደግሸ ለሁሉም ተመሰገን ማለት ነው ኢቢኤሰ አላህ ይሰጣችሁ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
በቅድሚያ ከፍ ያለ ምስጋና ለ ebs እግዚአብሄር በበረከት ይሙላችሁ ኢቢኤስ ይለምልም ኢትዮጲያ ሃገራችን ሰላም እና ፍቅር ይስፈንባት💚💛❤️
እህታችን በጣም ታሳዝናለች ህዝባችን የዋህ ነው ከዝህ ችግር ልናስወጣት ግድ ይላል
የባቡልከይር በጎኣድራጎት ሃናን ይህንን መልእክት ኣይታ እህታችንን ብታስጠጋት ሰርታ ኑረዋን መቅየር ትችላለች
ኡፋፋፋ በጣም አዘንኩኝ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይስጥጥሽ
እፍ በጣም ይከብዳል በእየሱስም 😢😢😢😢😢ጤነኛ መሆናቸው ለራሱው ይገርማል የኔ እነት ፈጣሪ ይርዳሽ
እንደ እዚህ አይነት መከራ አይቼም ሰምቼም አላውቅም ውሥጤ በጣም ነው የተረበሸው ኡፍፍ ከምር ፡Ebs ዎች ቁሚ ነው የማመስግናችሁ ጊታ ይባርካችሁ 😢😢😢
እደዛሬ አልቅሼ አላውቅም ሰው እሄን ያህል ስቃይ ብቻዋን እህቴ ተከራተተች ልጆቻን ለማሳደግ የምትችለውን አደረገች አኔን አህቴ አላህ ከዚ ችግር ያውጣሽ ዱኒያ የፈተና ሀገርነች ምናለ በዘር መባላት ትተን ተባብረን ያሉብንን ችግር በቀረፍን ኢቢኤስ ለዝች እናት አንድቤት አዲሰጣት ተባበራት ደጋግ ኢትዩጵያውያን ብዙ አሉ እችን እናት ድረሱላት ሆድ ባሰኝ ያየችው ስቃይ ከባድነው አላህ ካንችጋራ ይሁን አገራችንን ሰላም አርግልን
እስካሁን ብዙ የአዲስ ምራፍ የቀረቡ ሰዎች አይተናል የዛሪዉ ግን ካምሮ በላይ ነበር ግን ይን ያኽል በቦታዉ ሰዎ አልነበርም ሰዎሰት አመት ቀርቶ ሶስት ቀን ይከብዳል እግዛቤር ስምሽ ትግስት ነዉ እሱም ትግስቱን ባችላይ ፀና ካለፈዉ የወደፊቱ ይበልጣልና እድሜ ከጤና ያድልሽ አይዞሽ
I don’t have words to explain about mother. Mother is really gift of life for her children. Mother is everything and more than anything.
EBS ባለ ቤት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ! ሁሉም ቢረዳዳ...ቢጥር የት ይደረስ ነበር
ኢቢየስ ሲመጡ እያለቀሰ ወደቤቱ ሲሄድ እየሳቀ ፈጣሪ የሚወደውን ስራ ትሰራላችሁ
ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለኝ ስላመረኩ ሰዉ ለካ እንደዚህም ይኖራል ጀግና እናት ነሽ ልጆችሽ ይደጉልሽ💕💔
የኔ እህት አይዞሺ ለኛ የከበደን ያሰጨነቀን ነገር ሁሉ ለእግዚአብሄር ቀላል ነዉና ደግ አምላክ ቸሩ መድሀኒያለም እንባሺን ያብሰልሺ ታሪክሺን ይቀይርልሺ አይዞሺ በፈተናዉሰጥ ያለፈቺ ሂወት አንድቀን ደሰታን እፎይታን ትጎናፀፍለቺ
EBS ይችን ምስኪን እናት በማቅረባችሁ ምን እንደምላችሁ አላቅም ግን ያልፋል እባካችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን ይችን ልጅ በተቻለ መጠን እንረባረባት
Ebs እባካችሁ የምትለጥፉት አካውንት የሚሰራ መሆኑን አረጋግጡ ......አካውንቱአ inactive ነው እባካችሁ አስተካክሉላት
ይሠራል
በሂዎቴ ከዚየባሰ ችግር ሰምቼ ኣላዉቅም😢ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ እናት❤
እእእ እኔም ቡና ቦርድ እሰራ ነበር 600 ብዬ ስቱ አየሁ ለዛውም ከማታ እስከ ጠዋት ጅብና ውሻ አናጣም ነበር ግን ገና 16 አልሞላኝም ነበር ብቻ አልሃምዱሊላህ ሁሉም አለፈ እድሜ ለመዳም ቤት 😢😢😢😢
ሁሉንም ነገር ያዬዉ ይረደዋ እኳንም መጣሽ አረብ ሀገር አሁን ያለፈዉን እረስተሽ ጠክረሽ ስሪ ለነገ ህወትሽ የመዳም ቤት ነዉ ሁላችንንም ሰዉ ያረገን ጠክሬ እህት ምንአለ እደሳኡዲ አረብያ ያለ መግስት ቢሰጠን እኛስ ልጆቹ ሰርተን እበላለን ግን ደሞ አቅም የሌላቸዉ ቢረዱልን ምን አለበት ነበር ይቺ ምድር እኮ አላፊ ነይ በዉነት መተዛዘንን ያጣልን
በጣም በጅብም የተበሉ አሉ አለኩሊሃል አልሃምዱሊላህ
@@MariamMaraim-p9o ኢሻ አላህ
፨@@MariamMaraim-p9o
እግዚአብሔር ሆይ በተለይ የእናቶቻችንን እና እህቶቻችንን መከራና ስቃይ በቃችሁ በል😭 በየጎዳናው በልመና ተሰማርተው የምናያቸው ውብ ሴቶች ከእለት እለት እየጨመረ ነው ያሳዝናል
😢የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ እንኳን ከልጅ ጋር ለብቻ ኑሮ ይከብዳል😢😢
😢😢ድንግል ማርያም ታግዝሽ
ፈጣሪ ስት አይነት ጠካራ ሰው አል በሄወቴ እደዚህ አይነት ነገረአይቸም ሰምቸ አላቅም በጣም ጀግና ሴት ነሽ Ebsወች እግዛብሄር ይስጣችሁ😢😢
አይ የሴት ልጅ ፈተና ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች ይባላል አንቺ ግን ከዛ በላይ ነዉ ያሳለፍሽው አይንሽ በእንባ ሊጠፋ ወይኔ እህቴን እራሴን ነነዉ የወቀስኩት እንዲህም አለ ብዪ ፈጣሪን ይቅር እንዲለኝ ለመንኩት አይዞሽ እህቴ እንኳን ኢቢኤስ አገኙሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸዉ እድሜና ጤናዉን ይስጥሽ ፈጣሪ
የብዙ ሴቶች ውድቀት ወንዶች ናቸው እኔን የኔ እናት ፣፣አምላኬ ሆይ ስለሁሉም ተመስገን እኔም አማርራለው ይቅር በለኝ ebs መድሀኔአለም ይስጣቹ
ወየ ጎድ ለካስ የሰዉ ልጂ ከጎናችን ያለዉን ችግር አናዉቅም ሁሌ ሳያት ባለትዳር እና እምሰራ ነዉ እሚመስለኝ እንጂ በችግር ዉስጥ እምትኖር አይመስለኝ አይዞሺ ሚኪያኤል መጨረሻሺን ያሳምርልሺ እህቴ❤❤
አልሃምዱሊላህ እድህም መኖር መጠንከር ለልጆቿ ስትል መኖር ከባድ ነው አላህ ይገዝሺ
😭😭😭ወላሂ ልቤ ተሰብሯል አይይይ አሏህዋ እስኪአተው አስባት በኸይር እችን ፈተነኛ እናት😢😢😢
ለመስማት የሚከብድ አዲስ ምርአብ💔😢😢 የኔ እናት ፈጣሪ ይስጣቹ Ebs❤🙏
የኔ እናት አይዞሽ ። አንድ ቀን ቀና ትያለሽ። የኔ እናት ሂይወት እንዲህ ነች ለአንዱ አልጋ ለሌላው ቀጋ የሆነች
የኔ እናት ጀግና እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ
እንዳዉ የአገራችን ወዶች አላህ ያጥፉችሁ ሌላ ምንም አልልም አቃጠላችሂን
betam yasazinalu lib yistachu 😢😢😢
betam uuufff
እኔም አባት አለኝ ወንድም አለኝ ግን እንደዚህ አይነት ራስ ወዳድ ጨካኝ ወንዶችን ፈጣሪ ያጥፋቸው ስል መልካሞቹን እያመሰገንኩኝ ነው🙏
አለሀምዲሊላህ የኔ ሚስኪን ጀግና ነሽ ከሁሉም በላይ ከአንቺ ብዙ ነገርን ተምሪያለው ልጆሺን ያሳድግልሺ
እኔ መልካም አባትም ወንድምም አለኝ ነገር ግን እንደዚህ ራስ ወዳድ ጨካኝ ወንዶችን ግን ፈጣሪ ያጥፋልን ስል የብዙዎቻችንን መልካም አባትም ወንድምም እያመሰገንኩ ነው🙏
ጀግና አንቺንና ያለፍሽበትን ለመግለፅ ቃላት የሉኝም ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቹ ebs ፈጣሪ ለናተም ጨምሮ ይስጣቹ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር በሉላ አድሮ ምክንያት ሆኖ እንኩዋን ደረሰላት እግዚአብሔር ኢቤኤሶችን በጣም እንወዳችኋለን በርቱ ለወገን ደራሽ ያድርግላችሁ
Ebs ዘር ሐይማኖት የማይል የችግር ደራሽ ብቸኛዉ ድርጅት ፈጣሪ ይጨምርላችሁ የደሀ እናትና አባት ናችሁ
አካውንቱን አክቲቪ እንድታረገው ንገሯት ስልኳም አይሰራ Please
ይሰራል አሁን
አወ ሰርቶልናን✍️
ቤትህ/ሽ በበረከት ይሞላ!
ኢቢሶች እግዚአቤሔር ይስጠቹዉ እህቴችን ስለቀረበቸት ❤❤❤❤
እፉ በጣም ያማል በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት😭😭😭😭😭😭
ebs በጣም፣በጣም፡ነው፡ያለቀሥኩት፡ተባረኩ፡የአሥፊቲ፡ፊሬዎች፡ተባረኩ፡ትልቅ፡ሥራ፡ነው፡በተለዪ፡ዪህበጣም፡ከባድ፡ወዪኔ፡ደሥ፡አለኝ
Ebs ለናተ ቃላት የለኝም አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ እናተ የሰውነት ጥጎች
ኢቢኤሶች አላህውለታችሁንይመልስላችሁ ፈጣሪ ይገዛችሁ
እናት ትዕግስት ባንኪ ሄደሽ አካውንቱን አክቲብ አድርጊው ያው EBS አግዛት ይሄ እንድታደርግ !!!
እንደነዚህ ያሉ እናቶችም አሉ በርች እናት
እግዚኦ ማህርን ክርስቶስ አይዞሺ የኔእናት😢
እኔ አውቃታለው በጣም ነው የምታሳዝነው ጌታ አሰባት አይዞሽ ትግስትዬ ጀግና ለልጆቿ የኖረች እናት ጀግና
እስኪ ስልጣን ስጭኘ አስለቀስችኘ
ምን አይነት ዘመን ነው የደረስነው የኔ እናት እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሆን የኔ እናት
ኢቤስ ምን ዓይነት ጡሩ ድርጅት ናችሁ ግን ዉለታችሁ በምን ይከፈለል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
3000 ሺ ላሰገባላት አካውንቷ አክቲቭ አይደለም ኢቢኤሶች አባካቹ አክቲቭ አስደርጉላት በተረፈ አላህ ከፍ የርጋቹ
አላህባወጣሽዉይተካሽ እህት እፍ እደት አጀቴንደበላችዉ😢😢
አካውንቷ ተስተካክሏል ለምታግዟት እግዝአብሔር ይስጣችሁ
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ❤
የኔ እናት አላህ የተሻለ ነገር ይስጥሽ
የኔ እናት ወደ ጎንደር ተመለሺ አይዞሽ
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ ebs ወች❤
አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን
አላህ ሥለሠጠህኝ ጸጋህ እና ላደረክልኝ ነገር እያደረክልኝ ላለዉም ለወደፊቱም አልሃምዱሊላህ ያረብ አጀቴን በላችዉ 😭😭😭😭💔💔💔የአላህ
የፈጣሪ ያለህ እንኳን ተቀምጠንበት ቀብር ሲያዩት ያስፈራል😢😢እንኳን ለህፃን ልጅ አይ ማጣት😢
የኔ ብርቱ ጀግና አይዞሽ ለልጂ የሚፍልጉትን ያለማድርግ ያማል ግን ለበጎ ነው
አንዳንድ የኢትዮጵያ ወንዶች ግን ወደእንሰሳነት ተቀይረዋል እንዴ የስንቱን ህይወት አበላሹ ሀገሪቱ ህግ የላት እስከ መቼ ነው ግን የሴቶች እንባ የሚቆመው መቼስነው እናት ማልቀስ የምታቆመው በኢትዮጵያ ምድር ላይ እባካችሁ ይብቃ በቃ እንበል
የኔ እናት አይዞሽ አይ እምዬ አገሬ መች ይሆን የልጆች እንባ የሚያቆመው አረ ስንቱን እንቻለው ጌታ ሆይ ተመልከተን😭😭😭
ተባረኩ Ebs you are number 1
ያረቢ ኡፍፍፍ የኔ እናት አሏህ ይድርስልሽሽ😢😢😢😢
እነንተ ኢቢ ኤስ እድሜ ይስጣቹ የስንቱን እምባ አበሰቹ ለተቸገረ ደረሽ ነቹ በጣም እነመሰግነለን አይዞሽ ትእግስት ነገም ሌላ ቀን ነዉ ልጅሽንም እንኳን ወለድሻት ለበጎ ነዉ ሁሉም የልፈል 😢❤❤❤
ለምሰጡ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣቹ❤❤❤
የኔ እናት ጀግና ሴት ነሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፍል😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም አመመኝ አይዞሽ የኔ እናት😢😢😢😢😢
ውይ እደት ልብየሚነካ ታሪክነው በአሏህ
አይዞኦት የኔ እናት ኤቢኤሶችን እናመሰግናለን
ምሪጥ ጀግና እናት ነሽ ፈጣሪ ይሪዳሽ የኔ ውድ እህት
ብዙ ሰምቻለሁ እንደዚህ አላየሁም ያረቢ እንዴት ያሳዝናሉ ሚስኪን
የኔ እናት ሂወት ከባድ ናት ድንግል ማርያም ታሃግዝሽ
እኔ ይቺን ሴት ሳይ መሬት ላይ ወድቄ ይቅር በለኝ እያልኩ አነባሁ ይህም አለ እንዲህም አለ
አይ ይች አለም 😭😭😭 ምን ብየ ልግለጻት ኡፍፍፍ ፈጣሪ ይድረስልሽ የኔ እናት 😢
የኔየ እህት አዞሽ ኢቤኤሶች ኢትዮጵያን እምናየዉ በናተ ነው
አካውንቱ አሁን ይሰራል 23:54 23:54
አዳነች አበቤ የት ነሽ እረ እችን እናት ካለችበት ችግር ታደግያት አላህ ለሁላችንም ሰላም የበዛበት እና የተረጋጋ ህይወት ይስጠን አላህ ከድህነት ይጠብቀን
Ehte atalkesh hulum yalfal ebs thank you this program
አልሀምዱዲላህ ለካ ብዙ እደዚህም ይኖራል
አላህ ለተቸገር እርዝቂ ለታመሙት ጤና ለታሰሩት ጥሩነገር ፍጥርልን
አችንም የተሻለነገር ይስጥሽ😢