//ዙረት// ድንገቴ ፈንጠዚያ በለንደን ካፌ ... /በእሁድን በኢቢኤስ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 бер 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 331

  • @user-hr5zx9kc2q
    @user-hr5zx9kc2q 3 місяці тому +132

    ሁለት ቆንጆዎች ስርአት ካለው አለባበስ ጋር ስታምሩ ራቁታቸውን ለሚያሳቅቁን አርቲስቶቻችን ከገባቸው ጥሩ ምሳሌ ናችሁ : እንወዳችኋለን

  • @user-gc1gp5dp8f
    @user-gc1gp5dp8f 2 місяці тому +16

    ከአለባበስ ጀምሮ ምንም እማይወጣላቸው የመልኩን ነገር የፈጠራቸው አምላክ የተመሰገነ ይሁን በተረፈ እድሜ ና ጤናን ፈጣሪ ይስጣቹ ተባረኩልን

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 3 місяці тому +135

    የንጉሱ ሚስት ልህልት አምለሰት❤❤❤❤❤ ሉላዬ እህትሽ ነው የምትመስለው ሁለታችሁም ጨዋነታችሁን የተረጋጋችሁ ስለሆናችሁ እወዳችኋለሁ❤❤❤

    • @alam5953
      @alam5953 3 місяці тому

      የቅርብ ዘመድ ናቸው እኮ

    • @Yaman2nd
      @Yaman2nd 3 місяці тому +8

      Man new nigusu

    • @user-kx6bp4tt6z
      @user-kx6bp4tt6z 3 місяці тому

      @@Yaman2ndiko 🤔🤔🤷‍♀️🤷‍♀️

    • @zelekashlulseged9795
      @zelekashlulseged9795 3 місяці тому

      ናቸው

    • @alam5953
      @alam5953 3 місяці тому +3

      @@Yaman2nd ቴዎድሮስ ካሳሁን ነዋ ንጉሱ💪

  • @user-kv2ws1kc2e
    @user-kv2ws1kc2e 3 місяці тому +84

    ፆም ፆም የምትሉ ኮሜንታሮች ተረገጉ ፖሮግራሙ ከፆም በፊት ነው የተቀራፃው መቅዲ ሰትመጠ

  • @rutaasmare7044
    @rutaasmare7044 3 місяці тому +80

    አምሰለትን መጣም ነው ማደንቃት !!በጣም ጠንካራ ጎበዝ ታታሪ ነች ።መንታ ነው ምትመስሉት ጥሩ ጓደኝነትም ከእህትነት በላይ ነው❤❤❤

    • @AdemhasanAdemhasan
      @AdemhasanAdemhasan 3 місяці тому +1

      አመሰግናለሁ 😊😊ወደ 😊😊l

    • @MDARIF-rh4cd
      @MDARIF-rh4cd 3 місяці тому +4

      ዘመድናቸው

    • @rutaasmare7044
      @rutaasmare7044 3 місяці тому +2

      @@MDARIF-rh4cd ለዛ ነው ሚመሳሰሉት ማለት ነው

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 3 місяці тому +35

    ሁለት የሴትወይዘሮች በጣምትለያላችሁ❤❤❤

  • @bcbc8854
    @bcbc8854 3 місяці тому +13

    ኬክ ለሠውልጅ በሽታነው በተለይ ጣፋጭ ሢሠራ ሥላየሁትነው ክኬሚካል እና ጣፋጭ ነው ይሄን መብላት የፈለገ ሠው በሽታ መሸመት ማለት ነው

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 3 місяці тому +12

    ሁለት ዉቦች እመብረሀን ትጠብቃቹህ እወዳቹሀለሁ ሉላ እና አመለስት ይመሣሠላሉ❤❤❤❤❤

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 2 місяці тому +2

    ለንደን ካፌ አለቃዬን አቶ ኑር አንድ ወቅት መስራቤቴ ነበር በጣም ደግ ሰው ናቸው ለንደን ካፌ ቆንጆ መሰብሰብ ያቃል ግን ላገባች ሴት አይሆንም ብዙ ሴቶች ጥሩ እድል ገጥሟቸዋል ከመዲ ጨምሮ ጋሼ ምንም አልተቀየረም እድሜ ክጤና ተመኘው

  • @masarat2998
    @masarat2998 3 місяці тому +20

    እምስለት የኔውዳ የኔንግስት የንጉሳችንሜስት❤❤❤❤❤

  • @mebrieeyob9991
    @mebrieeyob9991 2 місяці тому +2

    ኤሚ እና ሉላ የምወዳቸው ምርጥ ሴቶች ናቸው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ❤

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 3 місяці тому +25

    ወይኔ እህታማሞች ነው ሚመስሉት ዝምድና አላቸው

    • @onelove9263
      @onelove9263 3 місяці тому

      guwadega

    • @z.d7914
      @z.d7914 3 місяці тому +1

      አወን አመለሰት በናቷ

  • @user-yb8ej7fn9n
    @user-yb8ej7fn9n 3 місяці тому +13

    ሁለት ቆጆ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk 3 місяці тому +15

    ኢትዮጲየውነት ልዮ ፍጥረት ነን እኮ እንሽላሊት የለ እንቁራሪት አይ መታደላችን ምን አይነት ፍጥረት ነን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 3 місяці тому +49

    ሉላ እና አመለሠት በጣም ነው እሚመሣሠሉብኝ

    • @mimialex2514
      @mimialex2514 3 місяці тому +4

      ዝምድና አላቸው

    • @Zawuya
      @Zawuya 3 місяці тому +1

      አህቱዋ ናት

    • @mimialex2514
      @mimialex2514 3 місяці тому +4

      @@Zawuya እህቷ እንኳን አይደለችም ዝምድና አለን ብላለች ሉላ

    • @fhhjshrgf8863
      @fhhjshrgf8863 3 місяці тому +4

      እኔም ግን የአክስቷ ልጅ ና ሲሉ ነበር❤🎉

  • @user-oc9ec9uk1s
    @user-oc9ec9uk1s 3 місяці тому +28

    ሆለታቹም ምወድላቹ ስነስራታቹ አለባበሳቹ በቃ ለማስታወቃ ሆሌም እናተ ብስሮ ደስ ይለያል አድናቃቹ ከመዳም ቅመም❤

  • @user-vu5gp2qe8c
    @user-vu5gp2qe8c 3 місяці тому +36

    አምለሰትዬ የኔ ቆንጆ የንጉሥ ቴዎድሮስ ባለቤት ❤❤

  • @user-ju4oz7gp5c
    @user-ju4oz7gp5c 3 місяці тому +3

    እንዴ?የወነ ነገርማ አለ ፡!!!በብዙ ይመሳሰላሉ❤ደማቸዉም እንደዛዉ❤❤❤ቁንጅና የቤቱ ነዉ👌👌👌አቤት ግርማ ሞገስ❤❤❤

    • @z.d7914
      @z.d7914 3 місяці тому +1

      ዘመዳሞች

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e 3 місяці тому +8

    ኤምዬ የቴዳ ንግስት ስወድሽ ሉላዬ ቆንጆ ከኤሚ ጋር እሕት ማማች እኮ ነው የምትመስሉ

  • @accacc3506
    @accacc3506 3 місяці тому +4

    ወይይይስታምሩ አመለሰት ሉላዬ. እህትአማቾቾ ❤ዋው

  • @user-ov9cd7en2t
    @user-ov9cd7en2t 3 місяці тому +8

    ውውውውውውውው መዳም ነይ😮😮😮😮 የእኔ ኢትዮጵያ ይች ነት❤❤❤❤❤ ለመዳም አድረሰልኝ😢😢😢😂😂😂

  • @Asad-ir6gr
    @Asad-ir6gr 3 місяці тому +7

    ሁለት ቆንጆዎች❤❤

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x 3 місяці тому +5

    very classy cafe 🎉🎉🎉

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 2 місяці тому +1

    ሉላዬ በጣም እወዳታለው ስነ ሰራታችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @meselfiseha
    @meselfiseha 2 місяці тому +3

    ሜካብ በጣም በዛ እናንተ እንዲሁም ቆንጆ ናቹህ ባይበዛ ጥሩ ነበር ።

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 3 місяці тому +1

    በእውነት እህትማማቾች ነው የምትመስሉት ያገሬ የወንዜ ቆንጆ ደርባባዎች ተባረኩ :: እንደእናንተ ያለውን ያብዛልን:: 🌹👌🙏

  • @lastadebash2789
    @lastadebash2789 2 місяці тому +2

    እጅግ በጣም ስርዓት ያላቸዉ ሴቶች አነጋገር አለባበስ ሴቶች ተማሩ ተማሩ፣

  • @tensaegetachew9833
    @tensaegetachew9833 3 місяці тому +7

    2ቆንጅዬዎች ስታምሩ 🥰😍🥰

  • @user-zu9zc5il9w
    @user-zu9zc5il9w 3 місяці тому +41

    ሁለት ምርጦች ሉላ እና አምላሳት ሙጨ ታምራላችሁ 💞💞

    • @user-ms1qv2rs2m
      @user-ms1qv2rs2m 3 місяці тому +1

      ቤተሰብ ናቸውደ ይመሳሰላሉ❤

    • @user-zu9zc5il9w
      @user-zu9zc5il9w 3 місяці тому

      @@user-ms1qv2rs2m ጎደኛ ናቸው ነው ሲባል የሰማሁት

    • @BuzeAsefa
      @BuzeAsefa 3 місяці тому

      Zemide nachew​@@user-zu9zc5il9w

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 3 місяці тому +10

    አምለሰት የኔ ደርባባ ❤️ ሉላየ የኔ ውብ ❤️

  • @emamiyo
    @emamiyo 3 місяці тому +5

    Wowww lulayeee❤❤❤❤

  • @senaitalmaz
    @senaitalmaz 3 місяці тому +3

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ውድድድ ነው ማረጋችሁ

  • @BerukGebersadik
    @BerukGebersadik 2 місяці тому +1

    ሉላ እና አመለሠት ስታምሩ መንታ ነው ምትመስሉት ጥሩ ጓደኝነትም ከእህትነት በላይ ነው

  • @hayatenegtu-tc5xz
    @hayatenegtu-tc5xz 3 місяці тому +27

    መአሸላህ እህት አሜቾች ነው የምትመሰሉት የመዳም ቅሞሞች የ ስራውን ቅልልለ ያድረግላችሁ ወዱች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @z.d7914
      @z.d7914 3 місяці тому +2

      ዘመዳሞች ናቸው

    • @user-ix8xz1ym7m
      @user-ix8xz1ym7m 2 місяці тому

      ናቸው ባድበቷ ተናገረች እኮ❤

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 3 місяці тому +1

    God is good

  • @user-jf8vn6tj3v
    @user-jf8vn6tj3v 3 місяці тому +11

    ስነሰርአታችሁ ሁሉታችሁንም እንወዳችዋለን

  • @linaseid3624
    @linaseid3624 3 місяці тому +3

    London number 1 👍👍👍👍

  • @masarat2998
    @masarat2998 3 місяці тому +8

    ሉላም እንውድሻለን

  • @eveali6794
    @eveali6794 3 місяці тому +30

    ግን ሉላ ትበል ጣለች በመልክ❤❤

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f 3 місяці тому +2

      በትክክል

    • @fsalbasat5341
      @fsalbasat5341 3 місяці тому +7

      ክክክክ አላልሽም ደፍር

    • @GjddBkxgm
      @GjddBkxgm 3 місяці тому +1

      Amleset photo lay bcha

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 2 місяці тому +4

      በልጣ ሳይሆን ኤሚ ታላቅ ናት በዛ ላይ 4የወለደች ጀግና❤

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 2 місяці тому +1

      አዳድ ቅቅቅ ያጎበጣቸው...

  • @user-ci7kl4cv7v
    @user-ci7kl4cv7v 3 місяці тому +4

    እንኳን ኢትዬጵያዊ ሆናችሁ እንዴት እንደምታምሩሩሩ

  • @RachelZ-rj2pd
    @RachelZ-rj2pd 3 місяці тому +2

    Look good hymmy 😋ቆንጆ ነው ሳይመር.bless your cafe amlest knjo❤😂

  • @emumamo2724
    @emumamo2724 3 місяці тому +7

    ኤሚ ቆንጆ

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 3 місяці тому +3

    ምርጦች

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 3 місяці тому +3

    ኤሚ እና ሉላ ምርጦቹ❤

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 3 місяці тому +1

    ማሻሀላሂ,በጣምነዉ,የምታምሩት❤

  • @bezaTal
    @bezaTal 3 місяці тому +1

    2 beautiful Queens nice 👌

  • @alganeshqtr2663
    @alganeshqtr2663 2 місяці тому +1

    ዋው በጣም ታምራላቹ❤❤❤❤

  • @assefamamo1828
    @assefamamo1828 2 місяці тому +1

    በጣም ነው ደስ የምትሉት

  • @werkiatilahun-re2uh
    @werkiatilahun-re2uh 3 місяці тому +31

    ሉላ ማህተብ ማድረግ ከአምለሰት ተማሪ እሽ

    • @seidseid2312
      @seidseid2312 3 місяці тому +1

      ኢቢኤሥ አይፈቀድም

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 3 місяці тому

      Ebs አይፈቅድም

    • @Fire4376
      @Fire4376 3 місяці тому

      ምክንያት???​@@seidseid2312

    • @Seid404
      @Seid404 3 місяці тому

      ሌሸ​@@seidseid2312

  • @pico7496
    @pico7496 2 місяці тому +2

    ቀዳማዊ እመቤት የንጉሱ ባለቤት ኑጉስ ሆይ ሺ አመት ንገስ

  • @6Gfootball369
    @6Gfootball369 3 місяці тому +1

    ኧረ ያበደ ነው 😇😴ስታምሩ 😮❣️❣️❣️

  • @user-en9er2fl2i
    @user-en9er2fl2i 3 місяці тому +4

    luluti ena qween amleset❤

  • @user-kr2ne3gn2p
    @user-kr2ne3gn2p 2 місяці тому +2

    😮😮😮😮 እርግጠኛ ነኝ የኔቢጤ አይገባበትም ለድሀ አይሆንም ፅዳቱን ግን ሳላደንቅ አላልፍም😮😮😮😮❤❤❤ አምለሰት ሙጨ ምርጥ ሴት አደቧ ስረአቷ ምርጥ ኢትዮጲያዊት

    • @user-oq5pq9ju7p
      @user-oq5pq9ju7p 2 місяці тому

      እኛን ደሀዎችን አማለክትም 😅😅😅😅

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      @@user-oq5pq9ju7p
      ታትሮ በመስራት ድህነትን ማሸነፍ ይቻላል ፦
      🤔🤔🤔

  • @ilanittal2807
    @ilanittal2807 2 місяці тому +1

    Where is it? In addis abeba?

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 3 місяці тому +3

    የኔ ንግስት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp 3 місяці тому

    አንዱአለም ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 3 місяці тому +9

    እውነት ክምን በላይ ማህተብሽ. የንጉሱ ሚስት የማርያምዊት እናት

  • @umuabuketube3002
    @umuabuketube3002 3 місяці тому +1

    ሁለታቹም ዋውውውውውው

  • @user-un6ls2pf3g
    @user-un6ls2pf3g 3 місяці тому +3

    ከሁሉ በላይ ድሆችን እናስብ ። እኛ ኢትዮጵያዊያን እንደዚህ አይደለንም።
    ዝግጅቱ 5%ቱን የሀገሪቱን ህዝብ አይወክልም።

  • @user-jp7ml5rr1n
    @user-jp7ml5rr1n 3 місяці тому +1

    Wow very nice like you so much❤️❤️❤️

  • @netsanetdagne5879
    @netsanetdagne5879 3 місяці тому +10

    ትመሳሰላላቹ❤❤❤

    • @ahme9759
      @ahme9759 3 місяці тому +1

      ዘመድናቸው😂😂😂😂😂😂😂

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 2 місяці тому +1

    ስታምሩ አንድ አንድ ሴቶች ከነአምለሰት ስነስራአትን ተማሩ።

  • @fetihafetiha3320
    @fetihafetiha3320 3 місяці тому +5

    የንጉሱ ሚስት ስንወድሽ

  • @emamiyo
    @emamiyo 3 місяці тому +1

    Wowww

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 2 місяці тому

    ሁለቱም ከልብ ቆንጆ ናቸው የተረጋጉ ስረሃት ያላቸው አለባበሳቸው ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌🏾👌🏾👌🏾

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ስርዓት ✅
      ስረሃት ❌

  • @abeytilahun9248
    @abeytilahun9248 2 місяці тому +3

    ኤሚ ግን በሰላም ነው ሜካፑ

  • @Sebleabay-fu9pg
    @Sebleabay-fu9pg 3 місяці тому

    ሁለት መንግስቶች ስታምሩ👸

  • @rahmehrousan2601
    @rahmehrousan2601 3 місяці тому +4

    አቋማችሁ ሁሉነገራችሁ ያመሳስላችኋል❤

  • @odehhome8730
    @odehhome8730 3 місяці тому +1

    Sitmru❤❤

  • @Mekdi_
    @Mekdi_ 3 місяці тому +1

    Lula’ዬ my beautiful.

  • @user-yc4xf8cv5y
    @user-yc4xf8cv5y 3 місяці тому +2

    Waw ❤❤❤❤

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 3 місяці тому +2

    ሉላዬ ❤

  • @user-sk3rc6hu2c
    @user-sk3rc6hu2c 3 місяці тому +1

    የኔ ማሮች አንደኞች❤❤❤❤❤

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 2 місяці тому +1

    ኤሚየ ሉላየ ስወደቹህ 🥰🤗

  • @BekaluTakele-px4mr
    @BekaluTakele-px4mr 2 місяці тому

    Amileset is very beutyfull and lula is good

  • @netsanetdagne5879
    @netsanetdagne5879 3 місяці тому +1

    wow❤❤❤❤

  • @hikmaahmed7307
    @hikmaahmed7307 3 місяці тому +5

    Lola she's so gorgeous

  • @user-wg6ny9bm3u
    @user-wg6ny9bm3u 3 місяці тому +1

    Tamralachihu konjiwechi amselet and lula❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @wgnybmu

  • @emamiyo
    @emamiyo 3 місяці тому +1

    Hultchunim enwdchaln❤❤❤❤❤nurulin

  • @MihretFikadu-lt1fp
    @MihretFikadu-lt1fp 3 місяці тому +1

    ሉላይእናአምለሰየኔምርጦች 10:32

  • @user-ok4eu6mn5c
    @user-ok4eu6mn5c 2 місяці тому +1

    *_እህት አማቸች ነው የምትወስሉት ማሻ አላህ_*

  • @user-zd7rj4fy2g
    @user-zd7rj4fy2g 2 місяці тому

    ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 3 місяці тому +2

    ኤሚን ሚመል የለም አታመሳስሎዋት ሆ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ውብ

  • @MihretFikadu-lt1fp
    @MihretFikadu-lt1fp 3 місяці тому

    ሉላይእናአምለሰየኔምርጦች

  • @user-jh8jb2ez8t
    @user-jh8jb2ez8t 3 місяці тому +6

    ለካ እኔ ብቻ አይደለሁም አምለሰትና ሉላ እህት አማቾች የምትመስሉኝስ ነ ገር🥰🥰🥰

  • @hermongebremariamzeleke4433
    @hermongebremariamzeleke4433 3 місяці тому +6

    አምለሰት ግን ለምንድነው ስታወሪ አፍሽን የምታጣምሚው?

  • @user-vs7mb7by7z
    @user-vs7mb7by7z 2 місяці тому

    ሉላ ንግስት ነሽ ኢትዮጵያዊ ማንነት እና መልክ የኔ ቆንጆ እንዳች ካየን ቆየን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Lula

  • @ArsemaSelam-qf3cv
    @ArsemaSelam-qf3cv 3 місяці тому +4

    መንታ ትመስላላቹክ

  • @mekdeswolde1616
    @mekdeswolde1616 3 місяці тому +3

    Lulaye ❤️

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 2 місяці тому

    0:16 she’s cutt😊

  • @user-kz9xc7op2d
    @user-kz9xc7op2d 3 місяці тому +1

    Wawuu❤❤❤❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 місяці тому +2

    ሉላዬ፡ ስታምሪ! እንዲያው፡ የዘመኑ፡ ልጆች፡ ቆዳችሁ፡ እንደ፡ ፈረንጅ፡ ጭምድድ፡ እንዳይል፡ በሜካፕ፡ የተነሳ!!!

  • @temesgenAmlakie-fy9nq
    @temesgenAmlakie-fy9nq 2 місяці тому +1

    ኤሚና ሉላየ❤

  • @user-hd5et5bh4h
    @user-hd5et5bh4h 3 місяці тому +2

    ሴት ልጅ መልክ ብቻ ስትሆን ያስጠላል ፆም ባፆሙ እንኳን ለህዝቡ ልታሳዩ የምትችሉትን ነገር ምረጡ ሌላው ደሞ ቀድሞ ቢቀረፅ እንኳን አሁን ሊቀርብ የሚችል ነገር አልነበረም ሉላ እውቂና ብርቅ እየሆነብሽ መትዋል ተረጋጊ በጣም

    • @user-qr4hi3zq5p
      @user-qr4hi3zq5p 3 місяці тому +2

      Very negative and jealous መሀይም

    • @selammulugeta4977
      @selammulugeta4977 3 місяці тому +4

      ከፆም በፊት የተቀረፀ ነው መተቸት አመል ሆኖብሽ ነው

    • @genetmenkir6595
      @genetmenkir6595 2 місяці тому

      Tera kenat new.

    • @user-hd5et5bh4h
      @user-hd5et5bh4h 2 місяці тому

      @@selammulugeta4977 ሲሉ አላየንም

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ገነትመንክር
      ​@@genetmenkir6595

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 3 місяці тому +1

    በጣም ነው ምትመሳሰሉብኝ ❤❤❤

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo 3 місяці тому +9

    አመልሰት ማህተብሽ❤❤❤

  • @elizabethbekele810
    @elizabethbekele810 3 місяці тому +5

    እንዲ አምለስት የቴዲ ባለቤት በዓብይ ፆም ትበላለች ወይ? ስላልገባኝ ነው እባካችሁ መልሱልኝ መቼም ዘንድሮ የማንስማው ጉድ የለም

    • @tihtinamengistu2238
      @tihtinamengistu2238 3 місяці тому +3

      ፆሙ ሳይገባ ነው የተቀረፅ ይመስለኛል

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 2 місяці тому +1

      ገንዘብ ከተገኜ ፤ እምነቱም ለታይታ ነው።አምነውበት አይደለም ።

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 3 місяці тому

    ሉልዬ 🥰😍

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fg 3 місяці тому +3

    Emeya ❤❤❤❤❤❤ Lula❤❤❤❤❤❤

  • @user-zu9zc5il9w
    @user-zu9zc5il9w 3 місяці тому +5

    ማሻ አላህ ያምራል