እድርተኞቹ ከቤት ወተው ሊዝናኑ ነው?..አዝናኝ ድራማ //እሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 820

  • @wellotube2
    @wellotube2 2 роки тому +149

    አስፊቲ በጣም የዋህ ገራገር የሚመስለኝ ለኔ ብቻ ነው ግን?💐🌹

  • @mabratmabrat1979
    @mabratmabrat1979 2 роки тому +56

    መቅዲ ና ናፍቂ በሳቅ ሞትኩላች የኔ ውዶች በርቱ ፍቅራቹን ፈጣሪ ያብዛላቹ

  • @w.myoutube
    @w.myoutube 2 роки тому +62

    እሰኪ EBS አቅራቢዎች ሁላችውም የሚውድ በላይከ አብሸብሹኝ በሞዳም ሞተ

  • @rozialex2494
    @rozialex2494 2 роки тому +38

    መቅዲዬ የእኔ ጣፍጭ ድራማው እንዲያምር ከሚያረጉት አንዷ ነሽ ኑሪልኝ ውድድድ🥰🥰

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 2 роки тому +76

    ሁሌ ይለቀቅ ደስ የሚል ድራማ ነው በተለይ እመኝን ስወዳት መቅዲ እውነት ትችያለሽ

  • @sadasada5519
    @sadasada5519 2 роки тому +77

    መቅድየ ስወድሽኮ ሁላችሁም ትችላላችሁ😍😍😍😃😃😃😃

  • @yodaheyyesakor3731
    @yodaheyyesakor3731 2 роки тому +44

    Wooow, መቅደስ is number 1. You all are great.
    Keep it going

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 2 роки тому +86

    እውነት በጣም ደስ ትላላችሁ መቅዲ ትችያለሽ 👌👌👌😂😂😂😂😂ናፍቆቴ ዳሌሽ ግን ገራሚ ነው 😂😂😂😂😂😂😂

    • @mitiktube8081
      @mitiktube8081 2 роки тому

      መአዚዬ😂😂😂

    • @እሙሷሊህ
      @እሙሷሊህ 2 роки тому

      🤣🤣🤣🤣

    • @arebu4243
      @arebu4243 2 роки тому +1

      ሴቶችም በዳሌ ትቀናላችሁ

    • @meazi.yemerewa
      @meazi.yemerewa 2 роки тому +1

      አሪቡ መቅናት ሳይሆን እንወዳለን 😂😂

  • @ፍትህለመሥጂዴፍትህለኒቋቤ

    እሥቲናፍቆትእሚወዳትእደኔ ናፍቂዬውድድድድድድ👍👍👍እምትወዷት

    • @zeharaz6657
      @zeharaz6657 2 роки тому +5

      ናፍቂንም መቅዲንም እወዳቸዋለሁ

    • @lt963
      @lt963 2 роки тому +1

      ናፍቂን ውድድድድ

    • @birtukangyohanis5791
      @birtukangyohanis5791 2 роки тому

      😘😘😘😘😘👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤💌💌💌💌💋💋💋💌💞💞💞💖💕💓💗💗💗💗💗👍👍👍👍

    • @birtukangyohanis5791
      @birtukangyohanis5791 2 роки тому +1

      omy god akituha bahulumi layi waw wowww😘😘😘😘👍👍👍👍

    • @birtukangyohanis5791
      @birtukangyohanis5791 2 роки тому

      ina birikemi layi ale 😘😘👍👍👍👍👍

  • @መሲየማርያምልጅመሲየማርያ

    መዳም አስደብራኝ ነበር😭 መቅድየ ፈታ አረግሽኝ 😁 ናፍቆት የኔ ቆጆ 😁 ሁላችሁም ትችላላችሁ በየሳምንት ይለቀቅልን ❤

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 2 роки тому +30

    ደስ የሚል ድራማ ጉርብትናን የሚያጠናክር ትምርት ሰጭ ነዉ ቀጥሉበት

    • @betitube1185
      @betitube1185 2 роки тому

      ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት ❤️

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ 2 роки тому +16

    ናፍቆትና መቅዲ ስወዳችሁ አቦ ይመቻችሁ በሳቅ ደከምኩ😂😂😂

  • @mikitubetekeste2174
    @mikitubetekeste2174 2 роки тому +14

    ሊያን እንዲሁ በዋዛ አይቻልማ አቅም ይጠይቃል ሊያ ,ቃል ,መቅዲዬና ናፍቆቴ የምን ግዜም የኢቢኤስ ፈርጦች🧚‍♀️🧚‍♀️🧚‍♀️🧚‍♀️

  • @almazethio4434
    @almazethio4434 2 роки тому +20

    መቅድ በቃ የጥበብ ሰው ነች 💯👌❤️❤️❤️❤️❤️

  • @እየሩስአባተ
    @እየሩስአባተ 2 роки тому +9

    ማርያምን እንደት ነው ደስ የምትሉ ዋውውው ይህ ድራማ በየሳምቱ ይቀጥልልን የሚል ላይክክክክ

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 роки тому +28

    ይሄ ድራማ በሳምንት ሁለት ቀን።ቢሆን ጥሩ ነው አለመሳቅ አይቻልም በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱ

  • @kef1613
    @kef1613 2 роки тому +10

    ናፍቆት እና መቅደስ በደንብ ይችላሉ ዋው ♥♥♥♥

  • @mediassefaw9658
    @mediassefaw9658 2 роки тому +27

    ለእኔ መቅዲ አንደኛ👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤

    • @romanasrat8038
      @romanasrat8038 2 роки тому

      Mekedi andega techelalech

    • @BirkewaAsrat
      @BirkewaAsrat 6 місяців тому

      Hij wisha nafkina 1gna nech​@@romanasrat8038

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +13

    ኡፍፍፍ ስወዳችሁ እናንተ 💝ዉቦች 💝💝💝የድሮዋ ኢትዮጵያ ከጎረቤት ጋ 💝ፍቅር 💝

  • @zed9732
    @zed9732 2 роки тому +13

    አቤት!የመቅዲ የትወና ችሎታ😀💪

  • @rukiyarukiya3214
    @rukiyarukiya3214 2 роки тому +15

    በጣም ደስ የሚል ድራማ ብርቄ ትችልበታለች

    • @kidisttekluterega9753
      @kidisttekluterega9753 2 роки тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤🧡❤❤❤❤

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 2 роки тому +12

    ሁሌም ስሩልን በጣም ነው ያዝናናችሁይ አገራችን ሰላም ይመልስልን 💚💛❤️

    • @betitube1185
      @betitube1185 2 роки тому

      እህቴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 2 роки тому +6

    ናፍቆት እና መቅዴ አስፋዉ በሳቅ ድክም ነዉ የምታረጉት ወላሂ ትችላላችሁ በርቱ ይለቀቅ በየሳምቱ

  • @tsedalemarryiam7901
    @tsedalemarryiam7901 2 роки тому +2

    ዉይይይ መቅዲየ በጣም ትለያለሽ የኢቢኤስ ጌጥ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ

  • @ሩቅያጀማል
    @ሩቅያጀማል 2 роки тому +3

    መቅዲዬ የኔ ዉድ በጣም ነዉ ምቺዉ ድምቅት
    ሁላቹሁም እወዳቹሀለዉ አላህ ይጠብቃቹ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +21

    ጎበዞች ናችሁ መቅደስ አንድ ድራማ መስራት አለብሽ👍❤️ ሁላችሁም ትችላላችሁ❤️

  • @የመነኗ
    @የመነኗ 2 роки тому +8

    🤣🤣🤣🤣🤣እናተ አይቶ አለመሳቅ አይቻልም ቀጥሉበት በጣም ነው ዘና ያደረጋችሁን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Рік тому +1

    ዋው ምርጥ ትወና መቅዲ ተዋናይ ብትሆኝ ያዋጣሻል ዋው።

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 роки тому +17

    ወይኔ ይሄድራማ ተው በሳምት በሳምት ልቀቁልን አይ 🙄😥🌹🌹🌹🌹🥀🥰🥰🥰

    • @habeshahh9629
      @habeshahh9629 2 роки тому

      ሪች በየቦታው ማገኝሽስ 💕ነገሩ እኔም ስዞር ነው የማይሽ😁

  • @እስከዳር
    @እስከዳር 2 роки тому +6

    መቅዲዬ ትመችኛለሽ ማርያምን 😍😍😍

  • @ኢቾነኝሳቂታዋ
    @ኢቾነኝሳቂታዋ 2 роки тому +6

    አየ መቅድየ ያችቂጥና ኑሮ አይቀንስም አላለይም ኪኪኪኪኪኪኪኪ

  • @tsik914
    @tsik914 2 роки тому +4

    ወይ መቅዲ ❤❤❤❤❤❤አንደኛ በጣም ነው ያዝናናሽን ትችያለሽ❤❤❤😂😂❤ናፈቂ ቂጥሽ❤❤❤❤😂😂😂

  • @abrshhaile7578
    @abrshhaile7578 2 роки тому +3

    Betam betam betam new wedddd mergchwe eko i m from Eritrea 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷

  • @xyadazyada6716
    @xyadazyada6716 2 роки тому +6

    መቅድ በሳቅ ገደላች😂😂😂😂👍አንደኛ መቅድ😂😂😂

  • @betitube1185
    @betitube1185 2 роки тому +11

    ውድ የሀገሬ ልጅች ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን!🙏❤️

  • @senayitalemayhue2613
    @senayitalemayhue2613 Рік тому

    አልቅሼ ምትክ እመቤቴ ኪዳነ ምህረት ስለነዚ ህጻናት ብላ በምህረት ትዳብስሽ፡፡

  • @lemlems683
    @lemlems683 2 роки тому +16

    ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂መቅዲ በሳቅ ገደልሽኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @bzu4394
      @bzu4394 2 роки тому

      🤣🤣🤣የመቅዲቂዳል🙆😃😁😁😁🙈🙈🙈

  • @zientahmed8116
    @zientahmed8116 2 роки тому +3

    ኧረ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ አቦ ተባረኩ ድካሜን አስረሳችሁኝ 😂😂😂😂😂😘😘😘

  • @hiwotmebratu1734
    @hiwotmebratu1734 2 роки тому +2

    Mekdi ,you are the best . Keep it up. Awesome performance

  • @hubihubi2838
    @hubihubi2838 2 роки тому +10

    ወይኔ በሳቅ መቅዲ ሞተሩ ጋ ልትወጣ ስትል በሳቅ 😆
    በሊፍቱ ሲወጡስ😆

  • @shewanebekele2804
    @shewanebekele2804 2 роки тому +3

    እናቶቻችን ከእናንተ በላይ ብዙ ያውቃሉ እነሱ ናቸው አስተምረው እዚህ ያደረሱን
    ስለምትናገሩት ተጠንቀቁላቸው አላዋቂ አታድርጉአቸው

  • @derbieambaye336
    @derbieambaye336 2 роки тому +17

    እደት ይሄን አይቶ አለመሳቅ ይቻላን ❤❤

  • @Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ

    ወላሂ ይህን ፕሮግራም ስወደው በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @ዜድነኝአባቴንናፋቂ

    ማነው እንደኔ ኢቢ ኤስን የሚወደው በተለይ ይሄ ፊልም 🥰🥰🥰😘😘😘😘😘🥀🥀🥀🥀🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @አባቴበጣምናፈቀኝ
    @አባቴበጣምናፈቀኝ 2 роки тому +1

    ናፍቆቴ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ❤❤❤️❤❤❤❤️❤️❤️❤❤️❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞ሁላችሁም አግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ 🙏🙏🙏

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 2 роки тому +1

    ሁላችሁም ገፀ ባህሪው ሄዶባችሆል የመቅዲ ግን እሚገርም ትወና ስታምሩ በርቱ ፊልሙላይም እንደምናያቹ ተስፋ አረጋለው አስፍሽ ግን አዳዴ ሳቁ ይመጣል እንደ ተመልካሽ ምስኪን

  • @fkrte1730
    @fkrte1730 Рік тому

    በጣም ደስ ትላላችሁ መቅዲ እሳር ልትስግጡን

  • @fozitube2316
    @fozitube2316 2 роки тому +17

    ወይኔ ናፍቂ እና መቅድ በሣቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂

  • @felumuluneh5831
    @felumuluneh5831 2 роки тому +3

    ዋው የምር ትችላላችሁ የኔ ውዶች ቀጥሉበት በጣም ነው ሚያምረው

  • @hhbh8909
    @hhbh8909 Рік тому

    እር መቅድ አልተቻለችም የኔ አዝናኝ ለማነኛውም ሁላችሁንም ውድድድ 😍😍😘😘

  • @hanakiya7711
    @hanakiya7711 2 роки тому +10

    አዲሷ ልጅ ደስ ትላለች😂😂😂

  • @shibreysis2677
    @shibreysis2677 2 роки тому +1

    በጣም ታምራላችሁ ድራማ በሳምንት ይለቀቅ የኔ ቆንጀ ዋውውው
    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤

  • @jjjjmboO
    @jjjjmboO 2 роки тому +1

    መቅድዬኮ ያለችበት ማርያምን ሞቅ ደመቅ ነው የሚለው

  • @alemhabte1450
    @alemhabte1450 2 роки тому +8

    መቅዲዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤

  • @ዜድሻዩቶብ
    @ዜድሻዩቶብ 2 роки тому +6

    ሳምንት ቀጣዩን አሳዩን በጣም ታምራላችሁ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 2 роки тому +1

    ክክክ ደስ ሲሉ በአላህ እደነዚህ ያላቸው ለራሳችንብቻ ባይሉ ለጎረቤትም ቢያካፍሉ ጥሩነበረ

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 2 роки тому +2

    ቃልየ የኔ ደርባባ በጣም ነው እምወድሽ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 2 роки тому +4

    ውይ የኔ ውድ መቅድየ ስወድሽ ሁሉም ያምርብሻል

  • @fireyirga34
    @fireyirga34 2 роки тому +2

    የዛሬዉ ማራኪ ነዉ መቅዲ ትችያለሽ ናፍቂም እደዛዉ ይመቻችዉ አቮ

  • @በኢትዮጵያስምአትነግዱ

    መቅዲ#1👏👏👏

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 2 роки тому +13

    መቅዲ ሁለነገሯ የሚያስቀው ማነው

  • @ferhanyoutube2804
    @ferhanyoutube2804 2 роки тому

    እናንተን አይቶ አለመሳቅ አይቻል መድየ አንደኛ ነሽ ሳይሽ እሳሳለሁ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Рік тому +1

    ናፍቂ መቅዲዬ😂😂 ማሩች ሞትኩ በሳቅ😂😂😂😂

  • @hananry7106
    @hananry7106 2 роки тому +9

    መቅዲየ. ያችቂጥናኑሮ. መቸምአይቀንስምአላለችም ክክክክክክ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +3

    ዋውው!! ትችላላችሁ የምር 👌❤️ ዘመናይዬ ተዝመነመነች እኮ 🤣🤣

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 2 роки тому +3

    ሁሉም ደስ ትላላችሁ በየ ሳምቱ ይለቀቅልን የምትሉ ፈታነዉ የሚረጉኝ😍

  • @Juliyana-9v
    @Juliyana-9v 6 місяців тому +1

    እያለቀስኩ ነው አስፍዪ ሞተ🥹🥹🥹🥹😫😫😫🥺🥺🥺😞😞😞😞😩😩😩😩😩😩

  • @hiwotgezahegn5877
    @hiwotgezahegn5877 2 роки тому +3

    መቅዲ አንደኛ👏👏

  • @royalityfamily9629
    @royalityfamily9629 2 роки тому

    Honestly the Sunday program of urs was not such attractive. Today u have made an amazing act. I really appreciate the acting skill you have ( the females) Bravo

  • @missfathima8318
    @missfathima8318 2 роки тому +2

    አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @zeed7938
    @zeed7938 2 роки тому +4

    I actually really laughed. This was nice n they all played really good. Mekdi n her co- host were really funny. 👍 I want more like that. You should all go shopping and አዝማሪ ቤት ምናምን but with the same character 😂😂😂

  • @ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉ በት👍👍

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 2 роки тому +7

    መቅዲዬ😂😂😂ያንች ቂጥና የኑሮውድነት አይቀንስም ወይኔ😂😂😂😂

  • @AbnetTesfaye
    @AbnetTesfaye 2 роки тому

    ትወናችሁ ጥሩ ነው: የምትናገሩት ንግግር ግን 🤔 በየሰፈራችን ያሉ እና የእራሳችን እናቶች/አያቶች እንዲህ ያለ ንግግርን አይናገሩም: ለማሳቅ ተብሎ የማይባል ነገር አትበሉ! ጠቅላላቸውን ተሳዳቢ አደረጋችኋቸው እኮ! በሚሊዮን ሰዎችን ነው የንትታዩት በጉ በጉውን የሃገራችንን እናቶች የሚወክል ጥሩ እያዝናና የሚያስተምር መልዕክት አስተላልፉበት!

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 роки тому

    ዋው የመቅዲ አክትና የናፍቂ መቀመጣ በጣም ያስቃል ቅቅቅቅቅ

  • @shewanebekele2804
    @shewanebekele2804 2 роки тому

    በጣም የሚያሳዝነኝ የአገር ቤት እናቶቻቾንን ለምን ታሾፉባቸዋላችሁ
    እግዚአብሔር ይይላችሁ ሌላ ምንም አልልም

    • @workneshnesh8252
      @workneshnesh8252 2 роки тому

      ሠገጤ ነሽ ድራማ አታቂም እዴ ጉረኛ ነሽ

  • @rozapjohne828
    @rozapjohne828 Рік тому

    Mekdiye tiwena betam yamibshal betam ❤❤❤❤

  • @hanashban6636
    @hanashban6636 2 роки тому +2

    ቃልየ ስታምሪ ትችይበታለሽ ሁላችሁም ታምራላችሁ ውይ

  • @bzuhangedefaw1907
    @bzuhangedefaw1907 Рік тому

    መቅዲ ትክክለኛውን አ/አ ተናግረሻል ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣

  • @emam1087
    @emam1087 2 роки тому +5

    በናታችሁ በየሰምቱ ስሩለን ስታምሩ ስውዳቸሁ👍👍👍👍

    • @emam1087
      @emam1087 2 роки тому

      @@mesimekdi ደግእማ

  • @toybamohamed8618
    @toybamohamed8618 2 роки тому +3

    ናፍቆት ሰወዳት አረፍ ነዉ

  • @DagnewShumye
    @DagnewShumye 2 роки тому +2

    ወይ እማማ ብርቄ አቦ ይመችዎት ደብሮኝ ውሎ ነበር ቀኔን ቀየሩትኮ።

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 2 роки тому +1

    ዘመናይ ስድብሽን ቀንሺ ።የኛ እናቶች የበታቻቸውን አይንቁም አያንቋሽሹም የሚሰሙ ህጻናት ይኖራሉ

  • @FatmaBano-k8f
    @FatmaBano-k8f Рік тому

    በጣም ያዝናናል❤❤❤❤

  • @AmarechNigussie-s4f
    @AmarechNigussie-s4f Рік тому

    የእዉነት ትችላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 2 роки тому +4

    ድራማችሁን ቀጥሉበት 🙏🙏🙏🙏🙋🙋🙋🙋❤❤❤❤💐💐💐💐

    • @tegsitgezawe4282
      @tegsitgezawe4282 2 роки тому +1

      በጣም እኮ ነው የሚያምርባችሁ በተለይ መቅዲ

  • @tsehayargaw7390
    @tsehayargaw7390 2 роки тому +1

    የሞተሩ እና የሊፍቱ ነገር መቅዲ ወይኔ በሳቅ ገደልሽኝ

  • @almazkebede7609
    @almazkebede7609 2 роки тому

    በጉጉት እኮ ነው የምጠብቃችሁ ድካሜን መረሻ ናችሁ እኮ❤❤❤❤❤❤❤

  • @omg7745
    @omg7745 2 роки тому +1

    መቅዲ ትችያለሽ በርች

  • @sematbefikadu3913
    @sematbefikadu3913 Рік тому

    እውነት ሁላችሁም በጣም ነው የምትችሉት። ደስ ትላላችሁ። ቀጥሉበት ።

  • @njmj4091
    @njmj4091 Рік тому

    ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @FikerHailu-f3p
    @FikerHailu-f3p Рік тому +1

    Ilove it

  • @rakevalemayehu3204
    @rakevalemayehu3204 2 роки тому

    መቅዲዬ ሁሉ ነገር ሲያምርብሽ 😍😍

  • @hirnu3086
    @hirnu3086 2 роки тому +1

    በጣም ትችላላችሁ በጣም እወዳቺሁዋለሁ 🌹❤💞

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 2 роки тому +5

    🤣🤣🤣🤣🤣በሳቅ ፍርስ መቅዲና ናፍቆት 😍😍😍😍

  • @umuamin2679
    @umuamin2679 2 роки тому +1

    Mekediye merete sewedshe ❤❤❤👍👍 bale dalewama gerami nw❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣 beyesamentu adergute .

  • @hanakiya7711
    @hanakiya7711 2 роки тому +5

    ወይኔ መቅዲ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂

  • @familyofficial_2220
    @familyofficial_2220 2 роки тому +2

    ‹‹የተወሰኑ ነገሮች አይንህን ይይዙሃል፤ ነገር ግን ልብን የሚይዙትን ነገሮች ብቻ ፈልግ። ምክንያቱም አንተ የምትለወጠው በልብህ ውስጥ ያለው ስሜት ሲለወጥ ብቻ ነው።
    💚💛❤😂👈

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd 2 роки тому +6

    😂😂🤣😂🤣😂 Thank you guys. Keep it up 👍 ❤❤❤

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና

    እደወየምታሰቀወ መቅዲብቻነች በርቱከከከከከከከከከ