"የትም ተወለድ የትም ሁን ሰው ብቻ ሁን..." ተወዳጁ ሙዚቀኛ አደም መሀመድ//እሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @AnonymousMahmoud
    @AnonymousMahmoud Місяць тому +9

    I am from Yemen and Somalia and love this finely executed traditional Oromo music. I discovered it only days ago but can't get enough of listening to it repeatedly almost everyday, even though I don't understand a word. Adam is a true legend and a great showman - the chilli in the zigni so to say! Long may he live.

  • @getachewtolcha3933
    @getachewtolcha3933 2 місяці тому +83

    ኢቢስ ምርጥ ምርጥ ቻናል ይሕን ትልቅ ማህበረሰብ እያስተዋወቃችሁ ነው አደም በጣም እንወዳህለን

  • @abdulqehartassew9824
    @abdulqehartassew9824 2 місяці тому +105

    ፈጣሪ ሆይ እቺን ሃገር ሰላም አርግልን!

  • @tewodrosmamo6034
    @tewodrosmamo6034 2 місяці тому +26

    እንዴት ምርጥ የሆነ በልክ የተሰፋ ክብሩን የጠበቀ ባህላዊ እና አዝናኝ ሙዚቃ ነው ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር ዝቦችን የተባረኩ ይሆኑ ።

  • @birhanuayalew8574
    @birhanuayalew8574 Місяць тому +11

    ስለዘረኝነት ከመዝፈን እንደዚህ ልጅ ስለፍቅር ዘፍኖ ሁሉንም ማስደሰት ይሻላል ❤

  • @ReemIsa-lu4sv
    @ReemIsa-lu4sv 2 місяці тому +60

    ምነው እንደኔ ይዚን ዘፈን ሲሰማ መስኪ ትክቶሯ ትዝ የምትለኝ 🥰🥰

    • @Gojamewa.gojamewa
      @Gojamewa.gojamewa Місяць тому +3

      መስኪ ማናት ምንድን አድርጋ ነው

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 Місяць тому

      የጉጂ ልጅ ናት ጭፈራውን በሚገባ ትችላለች

  • @ethio125
    @ethio125 2 місяці тому +28

    እውነት በጣም ደስ ትላላችሁ ምን አለበት መሃይሞች ባይበጠብጡን እንዲህ በፍቅር ቢንኖር ሰላም ፍቅር እርካታው ሳይበሉ ያጠግብ ነበር ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ♥

    • @MesiAbi-x3w
      @MesiAbi-x3w 2 місяці тому +2

      Ewant naw tasfa endargaln la1 nate ❤❤❤❤

    • @ethio125
      @ethio125 2 місяці тому +1

      @@MesiAbi-x3w fetari yirdan

  • @abaytesfaye2619
    @abaytesfaye2619 2 місяці тому +15

    Mekdi you are optimistic always,thanks this is what we need as Ethiopia!

  • @samuelniguissie9989
    @samuelniguissie9989 2 місяці тому +28

    Mekdi you are a sunshine for EBS we love you

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 2 місяці тому +18

    አደም መሐመድ - እጅግ በጣም ቆንጆ የጉጂ ኦሮሞ ለሁሉም ሰው የሙዚቃው ቢትና ውዝዋዜው መሳጭ ስለሆነ በዚህ ቀጥል ተወዶልሐል በርታ ። Thanks ebs

  • @ethio4sweets529
    @ethio4sweets529 2 місяці тому +46

    እባካችሁ ዘረኞች አገራችንን መልሱልን ትርጉሙን ባላውቀውም ድንቅ ማንነታችንን የሚያሳይ ባህላዊ ሙዚቃ🙏

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v Місяць тому +12

    በጣም ነው የወደድኩት ዋው ቋንቋውን አልችልም ግን በጣም ነው የወደድኩት🙏❤🙏

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Місяць тому +17

    ዋው ምነለ ፍቅር ሰላም ቢኖረን እኛ ኢትዮጵያውያን በጣም የሚያምር በሀል እኮ ነው ያለን 😍

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 2 місяці тому +9

    የአንተ ዘፈን በተለይ ይኼ የመጨረሻው ልክ እንደ አትሌቲክሱ የኢትዮጵያን ሕዝብ አንድ ያደረገ ወደ አንድ ስሜት የከተተ ምርጥ ስራ ነው በዚሁ ቀጥል በጣም ወደነዋል Thank you so much Artist Adem Mohamed God bless you and your job!!!

  • @GebremedihinAmbayeGebre
    @GebremedihinAmbayeGebre Місяць тому +20

    EBS በጣም አድናቂያችሁ ነኝ ሁሉንም ብሔር ብሔረሰብ በእኩል ማየታችሁ።ከማቅረብ ባለፈ ከልብ አብራችሁ አጅባችኋቸው የእውነት የምትጨፍሩት በፍቅር እንደሆነ ያስታውቅባችኋል ሚዲያ ማለት ይኼ ነው የአርት ሙያው ገብቶአችኋል። ከድንቁርና ነፃ ስለሆናችሁ አድናቂያችሁ ነኝ።ምን ጊዜም ኢቢኤስ EBS EBS EBS EBSEBS❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀይፋ
    @ሀይፋ 2 місяці тому +81

    ጉጂወች አንደኛ ናችሁ ድሮም አቡሽ ዘለቀ በሰፊው አስተዋውቆናል ምርጥ እና ከፖለቲካ የፀዳ ነው ስራችሁ ባህላችሁም ለዛም ነው መላ ኢትዮጵያን የሚወዳችሁ ተባረኩ ጉጂ❤❤

    • @bontubona9319
      @bontubona9319 2 місяці тому +1

      Abush ena eha ayigengnm adem ye oromo leg new abush demo dikala new

    • @AbrhamThstu-bj3iw
      @AbrhamThstu-bj3iw 2 місяці тому +2

      Abushma Mrt ethiopiawi new endesu aynetu lehagerachn yabzaln::

    • @ሀይፋ
      @ሀይፋ Місяць тому

      @@bontubona9319 እንደ አደም እና እንደ አቡሽ ያለውን ኢትዮጵያዊ ያብዛልን በሙዚቃ አንድ የሚያደርጉንን እኛ ይህን ነው ምናውቀው

    • @GebremedihinAmbayeGebre
      @GebremedihinAmbayeGebre Місяць тому +6

      ሁለቱም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው። የሰው ልጅ የራሱን የሀገሩን ልጅ አያንኳስስም። እርስ በርስ አትነቃቀፉ።

    • @GebremedihinAmbayeGebre
      @GebremedihinAmbayeGebre Місяць тому +6

      ለመውደድማ ወራቦሌ ወይም አራት ኪሎ የሚለው ዘፈናቸውኮ ከዝህኛው በላይ ተወዷል ግን ፖለቲካ ነው።ቢሊሌም ከዝህ በላይ ተወዳጅነትን በመላው ኢትዮጵያና ዓለም አግኝቷል ሚዲያ ላይ እያየናቸው ስለሆነ ሌላ ምስክር አያስፈልገውም።ግን ፖለቲካ ስላልሆነ ያልከው ሰው ተሳስተሃል ለማለት ነው።አቡሽንም ዲቃላ ያልከው ተሳስተሃል ከአደም በፊት አቡሽ ነው የጉጂን፣የቦረናን የኮንሶን የቡርጂን ያስተዋወቀው።ከአቡሽም በፊት ያስተዋወቁ ወንድና ሴቶች አሉ እንዲህ አይታወቅ እንጂ።ስለዝህ መነቃቀፉ አይጠቅምም ሁሉም ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ናቸው።ebs ግን የምትገርሙና ድንቅ ናችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @AkliluBerhe-gu5pt
    @AkliluBerhe-gu5pt 2 місяці тому +25

    This is Ethiopia, our diversity is our beauty!

  • @omaobi8282
    @omaobi8282 2 місяці тому +24

    በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ አደም በጣም ጎበዝ እንወድሃለን❤❤❤

  • @wondwosenarega433
    @wondwosenarega433 Місяць тому +13

    የአመለካከቴ ለውጥ በአቡሽ ዘለቀ ተጀመረ በዚህ ዘፈን ሙሉበሙሉ ተሰተካከለ በቃ ጉጂ ውስጤ ነው
    አድናቂህ ነኝ ከሰሜን😍

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 2 місяці тому +94

    እኔ ኦሮምኛ አልሰማም ግን ዘፈናቸው ባህላቸውን በጣምነው ምወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Місяць тому

      ግን ሀገራቸውን ትወዳላቹ ምክንያቱም ድንጋይ 🪨🪨 ሳይሆን ለም ነው

    • @MiskiyAhmad
      @MiskiyAhmad 18 днів тому

      እራስሽን ስትኮፊሺ ነው እንጂ የኦሮምኛን ቋንቋን መልመድ ትቺነበር አማራ ነፍጠኞች ሲበዛ እራስ ወዳዶች ናቹ ለእኛግን አማረኛ ማወቃችን ጠቀመን እንጂ አልጎዳንም ምክኒያቱም እራስ ወዳዶች አይደለንም እንደናተ ምድረ ደነዝ ሁላ😂😂😂😂

    • @NotToodayy
      @NotToodayy 9 днів тому

      @@MiskiyAhmadanchi nesh denez ene Oromo negn gin yadekut addis abeba new yemiastemregn sew alneberem ahun min lehun zem belesh sew lay atfreji weregna tortora

  • @kadimaku4362
    @kadimaku4362 Місяць тому +4

    ማነው እንደኔ ደጋግም ያየ ያረቢ ሀገራችንን ወደ ነበረችበት መልሰልን ያረብ

  • @Sofoniyasabdlea
    @Sofoniyasabdlea Місяць тому +12

    መቸም የማላደርገዉ ነገር ቢኖር ህዝብን እንደህዝብ አልጠላም 💐🙏የሚገርም ስራ ነዉ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Місяць тому +5

    ዘፈኑ ዋዉ ነዉ እኔረሱ አስደምሞኛል በርተልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Sol-Godelias
    @Sol-Godelias 2 місяці тому +9

    ሙሉ አዘጋጆች በጣም ተመቻችሁኝ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት የሁላችንም ባህል አጠቃላይ ድምቀታችን ነው 🎉🎉🎉

  • @LeLein-w6j
    @LeLein-w6j 2 місяці тому +62

    አቡሽ ጠፋ የኔ ምርጥ የኦሮሞ ተወላጅ ዘረኝነትን የሚቃወም ባለበት አምላክ ይጠብቀው ❤❤

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 2 місяці тому +3

      Amen Amen Amen ❤❤

    • @MesiAbi-x3w
      @MesiAbi-x3w 2 місяці тому +3

      Amennnnnnnabushe merte naw eko

    • @BezaTilahun-qs6dn
      @BezaTilahun-qs6dn 2 місяці тому +2

      👍👍👍👍

    • @Betututu_2
      @Betututu_2 Місяць тому +3

      የት ጠፋ ግን እሱ ወደ ውጭ ወጥቶ ነው።??

    • @DebelaDegela
      @DebelaDegela Місяць тому +1

      Abushii nooo

  • @giragngaro6764
    @giragngaro6764 Місяць тому +3

    Appreciate EBC for bringing out such a marvelous song and culture!!

  • @FaysalKsa-w1h
    @FaysalKsa-w1h Місяць тому +10

    ውድ ኣደም ሀቢቢ አላህ በሠጠህ ቆንጆ ድምፅ ቁርዓን ብትቀራበት

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 Місяць тому +1

      አንድ ቀን እንደ ሙሃመድ አወል መመለሱ አይቀርም አላህ ሂዳያ ይስጠው

    • @Muazjihad-j9u
      @Muazjihad-j9u 9 днів тому

      Insha allah

  • @Selam-sx5ej
    @Selam-sx5ej 2 місяці тому +19

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጎበዝ ዘፋኝ

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz Місяць тому +7

    መቅድየ የኔ የዋህ። ዘፈኑ ላንቺ ይመሳላል
    መሀል ገብተሽ ሰትቃውጭው
    ልጅ ካንቺ ጋር ለመዝፈን እዴት
    እንደተጋፉ በጣም ነው ምወድሽ ለስራሽ
    እይታ የምታደርጊያቸው። ስራወች ክበሪልን
    ❤❤❤

  • @masreshawube7641
    @masreshawube7641 2 місяці тому +25

    እንዴት ያምራሉ በጌታ...❤❤❤❤❤❤Guji

  • @asmaaabdii1348
    @asmaaabdii1348 2 місяці тому +44

    ፍትህ ለሙስሊም እህቶቻችን ኒቃቡዋንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች ፍትህ ለተጨቆኑ ህዝቦች

  • @MIMI-g9z1b
    @MIMI-g9z1b 2 місяці тому +13

    ጀባድ ጀባ ኬኛ Ebs እናመሰግናለን

  • @ShaamilooAmiin
    @ShaamilooAmiin 2 місяці тому +37

    Adaam jaba nama dhugaa media jaratti irrati akkati enyumma oromootifi aadaa oromoo itti garsiiuun keee heddu na boonse❤🙏

  • @EyobAbebe-e4u
    @EyobAbebe-e4u Місяць тому +6

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @Hemi-mr6vm
    @Hemi-mr6vm 2 місяці тому +15

    የመጀመሪያ ጊዜ comment ስጽፍ የኔ ጀግና አንደኛ ነክ❤🤟

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 2 місяці тому +24

    ግርማ ሞገሱ ደስ ይለል በርታ ሙዚቃ ቋንቋን መግባቢያ ነው

  • @Geez-z7q
    @Geez-z7q 19 днів тому

    አንድ ቀን ሙሉ ፈልግ ነው ያገኘሁት ይህን ሙዝቃ በጣም ነው የወደድኩት

  • @shimelisalemu1969
    @shimelisalemu1969 2 місяці тому +5

    Mekdes is amazing preforming from heart!

  • @Simumadiba
    @Simumadiba 2 місяці тому +14

    What amazing man….thanks really bro…በርታ

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Місяць тому +10

    ብሄር ብሄረሰቦች የኢትዮ ድምቀቶች ናቸው አንድ አይነት ነገር ይሰለቻል እንዳይሰለቸን አድርጎ የፈጠራት ሀገራችን አሏህ ሰላም ያድርግልን😢❤❤❤

  • @eyobmultimedia901
    @eyobmultimedia901 Місяць тому +14

    እዚህ ሙዚቃ ውስጥ ኢትዮጵያን በደንብ አያኋት ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @Ethiopia-g4b
    @Ethiopia-g4b Місяць тому +3

    Beautiful performance. Makides 👏🏿👏🏿👏🏿

  • @JAAFARIBRAAHIM-s8g
    @JAAFARIBRAAHIM-s8g 2 місяці тому +4

    Ebs we love you so much grow up for us I am from Tanzania ❤

  • @wisdom3842
    @wisdom3842 2 місяці тому +18

    Oromo zeregna alemahonun yhe lij amregna sitchil yegebehal ...big love Adam ❤❤❤❤

  • @gebreluasol3158
    @gebreluasol3158 2 місяці тому +130

    መቅዲን ለማየት እንደኔ የመጣ🎉🎉❤❤

  • @muluneh19new
    @muluneh19new Місяць тому

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሙዚቀኛ የኢትዮጵያዊ አቡሽ ወንድም ጉጂዎች እጅግ በጣም እወድሀችኋለሁ አከብራችኋለሁም።

  • @AlemuWondu
    @AlemuWondu 2 місяці тому +17

    Mekdi, you ate it🙌👏👏

  • @weldemariamaysheshim1004
    @weldemariamaysheshim1004 Місяць тому +2

    እጅግ በጣም የሚያምር ባህል ። ደስ ሲል ።

  • @berhanukebededawa6458
    @berhanukebededawa6458 Місяць тому

    Mekdi, you are such a beautiful and lovely woman. It is refreshing to see a host like you who is positive and has genuine respect for others. May God bless you.

  • @AbduHasan-f5z
    @AbduHasan-f5z Місяць тому +2

    Thanks you ebs yee Ethiopia mideya misalee

  • @getachewhabtemichael485
    @getachewhabtemichael485 Місяць тому +1

    O my God Ebs the best all of them thanks

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ Місяць тому

    ያበደ ሙዝቃ ነው፤በጣም ደስ የሚል፤እንኳን የኛ ሆናችሁ።

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm Місяць тому +1

    Wowwwwwwww, l love you Ethiopia soooooo much, all those beautiful cultures are ours, MashaAllah. The man is both a real singer and artist.

  • @TheSelamsolomon
    @TheSelamsolomon 2 місяці тому +3

    አቡሽ የት ጠፈ ምርጥ ኢትዮጵያውያዊ ሁሉም ነገር አላፊ ነው በእድሜህ መልካም ስርተህ እለፍ

  • @yaredethio2200
    @yaredethio2200 2 місяці тому +12

    ዎድሜ ቁአንቁአውን ባልረዳም በስራህ በጣም ተደስቻለሁ አስተርጉሜም ከፖለቲካ የፀዳ መህኑን ተረድቻለሁ ምርጥ ስራ ነዉ በርታ.. በፍጣሪ ሰም አድራ የምለህ የጠላቻ ፖለቲካ ዉስጥ ገብተህ እንዳታሳዝነን

    • @nunu7353
      @nunu7353 2 місяці тому +3

      እሱን ለዳኜ ዋሌችሁ ንገሩት

    • @rehimaebrahim4125
      @rehimaebrahim4125 2 місяці тому

      የእርጎ ዝንብ እናንተ ሁሌ ክፋት የሆነ ነገር ለማለት ሌላውን መግደል ነው ልማዳችሁ አኡዙቢላህ ለዚህ ለመልካሙ ወንድማችን ግንአሏህ መጨረሻውን ያሳምርለት ቀጥተኛውን መንገድ ይምራው ያ ረብ ​@@nunu7353

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 2 місяці тому

      ​@@nunu7353batekekel

    • @SemiraShibru
      @SemiraShibru 2 місяці тому

      ሳሎን ነው ሴሎን የምትሉት ፋራ ንገረው ዳኜማ ለብዳ መዳኒት ነው

    • @جمالرحومه
      @جمالرحومه Місяць тому

      ​@@nunu7353ዳኘ ምንአደረገ ከዚሕ ምንአገናኘዉ?

  • @Wasintu
    @Wasintu 2 місяці тому +6

    ሃገረ‍ኤ ትንሳኤሽን ያሳየኝ❤❤❤❤

  • @habtamwagulema8730
    @habtamwagulema8730 Місяць тому +4

    በጣም ደስ የሚል ኦሮሚኛ ዘፈን መቅዲ ስታምሪ

  • @adolagemede1709
    @adolagemede1709 2 місяці тому +25

    EBS አደም መሐሙድ በመጋበዝ ስለ ጉጂ ቱባ ባህል ገለጻ እንዲያደርግ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን

    • @menbilove2757
      @menbilove2757 2 місяці тому

      Omg ሰው ሁን ማለት ነው ጎጂ አይ negative mind መሆን

    • @HabtamuFerede-k9m
      @HabtamuFerede-k9m Місяць тому

      ​@@menbilove2757This isn't a negative mind

  • @shumawegari7836
    @shumawegari7836 Місяць тому

    Wow amazing oromic music. Man of year. Galatomaa

  • @siiftiif9209
    @siiftiif9209 2 місяці тому +5

    መቅዲ ግን ማትችለው ነገር አላት? ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ

  • @Ethiopiafrst
    @Ethiopiafrst Місяць тому

    Thank you very much guys of Course ❤

  • @Nimona_Tube
    @Nimona_Tube Місяць тому +2

    ebs እናመሰግናለን

  • @ZinashMirgisa
    @ZinashMirgisa 2 місяці тому +2

    Mekedi is best of Kings ❤❤ we love you 😍 💜 ❤️

  • @SULEYMANHAWO
    @SULEYMANHAWO 2 місяці тому +1

    Thank you so much EBS Tv

  • @Gadise.gincii
    @Gadise.gincii Місяць тому +3

    Wow bay'ee namatti toltuumoo ijollee keenyaa ❤ adaa keenyaa akkati barechitani mul'isuu keessanif galatoma jiraadha shobistonii keenyaa wow 👌 👏 ❤❤❤❤❤❤

  • @emaelaffkiru5311
    @emaelaffkiru5311 2 місяці тому +1

    Wow midenekibetin lij, thank you ebs.
    Adem well done.

  • @Genet-u8y
    @Genet-u8y Місяць тому +4

    Hayi mekdi indewu yemiakitish yelam aydel.nurilin❤❤❤❤❤

  • @esheeshe8360
    @esheeshe8360 Місяць тому

    በጣም ደስ ይላል ህዝቡን ወደ ቀልቡ የመለሰ ሙዚቃ❤

  • @hayuevent1299
    @hayuevent1299 2 місяці тому +6

    Abbaa Gadoo jabadhuu thank u ebs

  • @adebe4130
    @adebe4130 2 місяці тому +2

    I’m not a secular music fan. But I can tell he has a gorgeous voice.

  • @gelaneayana5877
    @gelaneayana5877 2 місяці тому +2

    This is so amazing. Thank youguys ❤

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 2 місяці тому +1

    Its true be a hwman being tankes so much for your good advice we need that in ethiopia one love one peple one ethiopia 🇪🇹 God bless all ethiopin peple in the word ❤️ 🎉❤

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 8 днів тому

    Wowwww so beautiful song . The singer is so handsome wedawend

  • @MatiGedaShafishafi
    @MatiGedaShafishafi 2 місяці тому +12

    Wowwwww አደም ከልብህ ስርትኸዋል እናመስግናለን ደግሞ መቅዲን ሳያደንቁ ማለፍ ወንጀል ነው ትችያለሽ ❤

  • @JhhHh-lm6mu
    @JhhHh-lm6mu Місяць тому +1

    ኢቢዎች ትለያላችሁ የኢትዮ ባህልና አዳችን ደስ ይላል አላህ ፍቅሩን ያብዛልን ሰላምለሀገራችን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @romanyosef7696
    @romanyosef7696 Місяць тому

    ጎበዝ የኔ ልጅ የአለም ቋንቋ አሳየህን ይሄን የዘር ጣጣ ረገምከው ያስብላል ብርክ በልልኝ

  • @adamkimo7447
    @adamkimo7447 Місяць тому

    Thank you ebs that very nice interview 🎉

  • @mootiiweegee4764
    @mootiiweegee4764 Місяць тому

    Mekdiye gn andegna nesh all times u are the special one😊

  • @Afmultimedia921
    @Afmultimedia921 2 місяці тому +1

    Much respect for Ebs &

  • @leacasella
    @leacasella 2 місяці тому +3

    Hooooooo, des setlu, betam gobezoch! you see, hagrachen wuste tezeqo yemayalqe bahel new yalen!
    long life to Ethiopian nations & nationalities & their beautiful culture

  • @TasamaaSiyume
    @TasamaaSiyume 2 місяці тому +11

    Adamaa kenyaa umirii nufaa dheradhuu ❤❤❤❤

  • @ESES783
    @ESES783 2 місяці тому +2

    ABS you just amazing you have the best team. I love it you dance.❤️❤️❤️❤️

  • @saambeentertainment
    @saambeentertainment Місяць тому +1

    Betam betam des blognal. Thank you Jornulists and artists

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 26 днів тому

    Adem, keep your future plan to be the Right Ethiopian Artist.

  • @shemlisbelayneh
    @shemlisbelayneh 2 місяці тому +2

    ትርጉሙን ሳላውቀው የምወደው ሙዚቃ❤❤❤

  • @jemalmohammed3466
    @jemalmohammed3466 Місяць тому

    Best music thankyou so very much

  • @EjCku
    @EjCku 2 місяці тому +12

    አገራችንን ሠላም ያድርግልን😢

  • @awelbibrahim51
    @awelbibrahim51 2 місяці тому +1

    የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ በጣም ትችላለህ በርታ 👍

  • @tiruworkadmasu8485
    @tiruworkadmasu8485 2 місяці тому +1

    Wow so amazing love this music ❤❤

  • @mahmudjemal
    @mahmudjemal 2 місяці тому +7

    Best cultural Ambassador

  • @almazwakeyo7038
    @almazwakeyo7038 2 місяці тому +1

    I am so proud of you keep up your great job ❤❤❤

  • @gemechisabdisa8275
    @gemechisabdisa8275 2 місяці тому +2

    Mekdi we love you 😘 your the vibe 🎉

  • @saidgishe636
    @saidgishe636 Місяць тому

    Excellent EBS!!

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy 2 місяці тому +2

    I love it keep up the good work Oromo koo ❤❤❤❤🇬🇧

  • @lalistuusabaati
    @lalistuusabaati 9 днів тому

    Ilma tokkummaa lammii beeku nuuf jiraadhu, sanyii ofii jaalachuun uumama keessa nama hundaa jiru,garuu gosummaa leellisuun sirrii miti,atin leenca dhugaa ❤❤❤

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Місяць тому +4

    በርታ አደም ባህላችን ጌጣችን ነው ❤❤❤

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 2 місяці тому +1

    አደማችን እናመሰግናለን የኔውድወንድም ❤❤❤❤

  • @Welse1965
    @Welse1965 Місяць тому +1

    እቺ ውብ ህዝብ ያላት ሀገር በፅፈኞች እዳንቀማ በፍቅር እንጠብቃት ❤❤❤

  • @genzoasf2676
    @genzoasf2676 Місяць тому

    Best performance thank you bro

  • @David-wf4pd
    @David-wf4pd Місяць тому

    ካለህበት ጎትቶ ነው የሚያመጣክ ኢሄ ዘፍን 😂 ገና ሹቢቶ ስስማ ካለሁበት ብቅ ብየ አንገቴን ወጣ ገባ ማድረግ ነው ❤️❤️❤️