ፅኚበሂጃብሽ ኒቃቢስቷ እህቴ ምርጥ ግጥም ለሙተነቂቦች አድርሱላቸው መሸርሸር እያረካችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 26

  • @tamimaTube2
    @tamimaTube2 2 місяці тому

    አሰለመሊኩም ወረመቱላሂ ወበረካተሁ ሰለም ወለሸ እህታቺን መሻአለህ ተበረከለህ አላህ የጨምረለሸ በጣም የሚል ግጥም ነው መሻአለህ አሌኪ ወዶ እህቴ አብሺሪ በርቺ❤❤❤❤❤

  • @yenantw21
    @yenantw21 2 місяці тому

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ።
    ዋውውውው ነው ጎበዝ ሼር ስላደረግሽልን እናመሰግናለን ።💕💕💕💕
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።

  • @ኡሙሰመረዲንTUbe
    @ኡሙሰመረዲንTUbe 2 місяці тому

    አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱሁ ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደሚን አለቹ በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ ርእስሽ በጣም ጡሩ ትምህርት የለዉ ነበር ሀርፍም ዉይይት ነው ጎበዝ በርች አላህ በህጀብ የሚንፀና የድርጋን ያረብ

  • @jojomoktar24
    @jojomoktar24 2 місяці тому

    አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ ማሬ ሰላም ላገራችን 🇪🇹 በርቺልኝ እህቴ ጥሩ ቆይታ ነበር። ◉ #ድሃ_ነው_አታግቢው ◉
    ◉ምን ያደርግልሻል ባንክ ሂሳብ ያለው
    ◉መጓዝ ስትፈልጊ መኪና እንኳን የሌለው
    ◉ዘና ማለት ሲያምርሽ ቪላ ቤት የሌለው
    ◉አስቤዛ ማሟያ ቤሳቢስት የሌለው
    ◉ዲንኑን ብቻ ብለሽ ምን ልታደርጊው ነው
    ◉እነ ገሌትን እይ ኑሯቸው ቅንጦት ነው
    ◉ማግባትስ እንደሷ ገንዘብ ያለውን ነው
    ◉ዲኒያ ደስታ እንጂ መጨነቅ ምንድነው
    ◉እያሉ ሲያምታቷት ያችን ሚስኪን ጀግና
    ◉ይቅርብሽ ደሃ ነው እያሉ አታግቢው
    ◉አሏህ ፀጋን ለጋሽ መሆኑን ረስተው
    ◉ዱኒያ ብልጭ መሆኗን ዘንግተው
    ◉ዲኑን ነው የምፈልግ ብላ ስትላቸው
    ◉ግራ ሲያጋቧት መረዳት ከብዷቸው
    ◉ቀቅለው ሊበሏት አዛኝ መስለው ቀርበው
    ◉ሞትን የፈጠረ መግደልን የቻለ
    ◉ያጣን መለገስን መች አቃተኝ አለ
    ◉ብላ ተወክላ አሏህ ተመክታ
    ◉ድሀውን መረጠች መኖር በሰላምታ
    ◉ኢማን ተቅዋ ካለ በመካከላችን
    ◉ድህነት በስቲግፋር ይጠፋል ደጃችን
    ◉አለች ያች ጀግና ኢማን ቀልቧ የገባት
    ◉ይቀየራል ማጣት በማግኘት በትእግስት
    ◉ሁሉም ከአሏህ ነው
    ◉ዲኑን ወይስ ሃብቱን መምረጥ ግን ያንቺ ነው
    ◉አኽላቁን ምረጪ እሱ ነው ያንቺባል
    ◉ባይወድሽም እንኳን መች ይበድልሻል
    ◉አውፍ በይኝ ብሎ በሰላም ይለይሻል
    ◉እናማ እህቴ ልንገርሽ እውነቱን
    ◉ገንዘብ ባል አይሆንም አትምረጪ ንብረቱን
    ◉አህላቁን ምረጪ የዲኑን ብርታቱን
    ◉ሰበብ እንዲሆንሽ የጀነት ብርሃኑን
    ◉እምነቱን ጠብቂ አታፍርሽ ቃሉን‼️

  • @birhanetube12
    @birhanetube12 2 місяці тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ የሀገሬ ልጆች ስላማችሁ ይብዛ እንኩዋን በስላም መጣሽ አርፍ ቆይታ ነበርን እናመስግናለን በርች ስላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🎉🎉

  • @Afiya-Gonderawa
    @Afiya-Gonderawa 2 місяці тому

    👑ትታያለች ደምቃ👑
    መስፈርቱን አሟልታ አደቡን ጠብቃ፣
    የለበሰች ግዜ ግዴታዋን አውቃ፣
    እንደ ሰማይ ኮከብ እንደ ዉብ ጨረቃ፣
    ኒቃቢስቷ እህቴ ትታያለች ደምቃ፣
    የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ 🌹🌹🌹

  • @Jhehjkjhf
    @Jhehjkjhf 2 місяці тому

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ አህለን ወሰህለን ተምርዬ አላህ በዲናችን በሂጀባችን እምንፅና ያርገን ያረብ እህት ወንድሞቼ ስወዳቹህ ዱአ አርጉሊኝ በጣም ቀልቤ ደርቋል ያአላህ🎉🎉🎉❤❤

  • @tube-zn6yd
    @tube-zn6yd 2 місяці тому

    አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማማየ እንዲት ነሽ ማሻአላህ ደስ የሚል ቀየታ ነበር አላህ የጨምረልሸሰ በያላቹህበት ሁላቹህም አላህ የጠብቃቹህ አላህ ሀገረችንን ሰላም ያረግልን

  • @ሀሊማሀሰን2
    @ሀሊማሀሰን2 2 місяці тому

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ መጣቹ ሰላም ላገራችን ጥሩ ቆይታ ነው በርቱልኝ አላህ አገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን የሳውዲ ባለ ትዳሮች ደሞ ቅናታም ናቸው ባሎቻቸው ስላላግባች ሴት ጥሩ ነገር ከተናገሩ አለቀላችው ባል ደሞ እልህ ይጋባል

  • @mitmitayoutube815
    @mitmitayoutube815 2 місяці тому

    አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ሰላም ሠላም ሰላምሽ ይብዛ በአለሽበት ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ ማሻአላህ ማሻአላህ በርቺ ታምሪየ🌹🌹🌹

  • @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ

    መጣሁልሽ እማ በርችልኝ ❤❤❤

  • @mekaይቱብ
    @mekaይቱብ 2 місяці тому

    አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርከቱ አላህ ሂጃብ ከመልበሳቺንም በፍት የሂጃብ አህላቅ ያሳውቀን ሴትልጂ በሚዳየ አላህ ሱበሀ ኑታለ እድትወጣ አልፍ ቀደም በቪደውም በድምፄም ድምፃቺን አብዘሀኛ ወን ለወዶቺ ፈታኝ ስለሚሆንን 😢😢😢

  • @FatumaYesuf-wc9ur
    @FatumaYesuf-wc9ur 2 місяці тому

    አሰላም አለኩም ውራህመቱላሂ ወበረካትሁ ተምርየ የኔ ውድ እህት ጠቅሪ እብሽሪ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ድስይላል ጠክሪልንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 2 місяці тому

    አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ውዲ እህቶቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን ማሻአላህ የኔ ውድ ተምር ፈንታው በጣም ጠቃሚ አሥተማሪ ግጥም ነው የኔማር አለባበስሽ እራሱ ልዩነው ማሻአላህ የኔማር አላህ ይጨምርልሽ ተምርየ❤

  • @ብርሃንሚድያዚዚነኝ
    @ብርሃንሚድያዚዚነኝ 2 місяці тому

    ዝሙት እየሰሩ መኖር በስቀቀን፡
    እስከመቼ ይሆን ከአሏህ ርቀን፡
    በቆሻሻ ተግባር በወንጀል ተዘፍቀን፡
    ከጠላቶች መረብ ገብተን ተጨፍልቀን፡
    _______________________
    ምን አይነት ክስተት ነው ምን አይነት ፈጠራ፡
    የፍቅረኛሞች ቀን የሚባል ድስኮራ፡
    ለመጣል መሞከር በጠጠር ተራራ፡
    በአሏህ በአሏህ ሙስሊሞች ሆይ ንቁ፡
    እስልምናችሁን በመረጃ እወቁ፡
    የጠላትን ጥመት እጂግ ተጠንቀቁ፡
    _______________________
    በሸይጧን ተታለን እስልምናን ንቀን፡
    በስልጣኔ ስም ሀጢያትን አፍልቀን፡
    የነብዩን ትዕዛዝ ወደ ኋላ ንቀን፡
    የምን መንዘላዘል የምን የፍቅር ቀን!?

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 2 місяці тому

    አሠለመላሊኩም ወራህመቱላሂ ወበር ካትሁ አህለን ወሣህለን ወመህራባ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሠላምሽ ይብዛልኝ ሀገራችንንን ሰላማም ያድርግልን ሁላችንንም አላህይጠብቀን❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @fresegawa
    @fresegawa 2 місяці тому

    አህለን ወሳህለን እንካን ደህናመጣሽልን ሀያቲ ተምርየ ትክክል ብለሻል ሂጃብ አላህ የፈጠረውን ውብከላ መሸፈኛ ነው ልንጠቀምብት ይገባል በሂጃብ መፅነት ግድ ነው ❤🎉❤🎉

  • @hulgez-wb2vg5tr1w
    @hulgez-wb2vg5tr1w 2 місяці тому

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደናመጣሽ አሪፍ ቆየታ ነበረ በረችልኝ ወድ የአገሪ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🎉🎉🎉🎉

  • @fanitube5256
    @fanitube5256 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ተምር ጥሩ ቆይታ ነበረ በርችልኝ ሰላም ፍቅር አንድነቱን ያድለን በርች🎉🎉

  • @NasirTube327
    @NasirTube327 2 місяці тому

    መልካሙን ሁሉ ላንቺ እመኝልሻለሁ፤ አዛኙ አምላካችን አላህ በዚህም ዱንያ ያማረን ህይወት፣ በቀጣዩም ሀገር አኼራ የደስታ ኑሮ እንዲያጎናፅፍሽ ሁሌም ዱዓዬ ነው።
    ኒቃቢስቷ እህቴ አንቺ እኮ ውብ ነሽ።

  • @FatumaEbrahim-ww4er115
    @FatumaEbrahim-ww4er115 2 місяці тому

    አሰላሙ ኣለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካትሁ ተሚማየ እንካን ደና መጣሽ በትክክል ኣንተን ራስህን ከማንንም ኣብልጠህ ታውቃታለህ ና የራስህን በራስህ የህነ ነገር ስታደርግ ኣምነህበት ትልቅ የማይጠፋ ደስታ ና ኮንፌደንስ ይሰጠሃል ደስታህ ሰዎች ስላሉህ ሳይሆን ወይም በነገርች በራስህ ኣምነህበት ከውስጥህ የሚወጣ ነው ❤❤❤❤ በርቺ ማማየ

  • @user-wp4xw8ff2n
    @user-wp4xw8ff2n 2 місяці тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ለበረካትሁ አህለን ወሣህለን ውድድ በርችልኝ የኔውድድ በርልኝኝ ቡዙእንፐብቄለን የኔቆጆ ታምርየ አሠላምአለይኩምወራህመቱላሂለበረካትሁአህለንወሣህለንውድድበርችልኝየኔውድድበርልኝኝቡዙእንፐብቄለንየኔቆጆታምርየበርኝኝ ❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi
    @ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi 2 місяці тому

    ሰላም ሰላምችሁ ይብዛ እንደምን አላችሁ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi
    @ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi 2 місяці тому

    ሰላም ሰላምችሁ ይብዛ እንደምን አላችሁ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን