አንዴ ዝምታ መካሪ እዳ ስድት አስተማሪ የለም ስንል ምን ማለታችንነው።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 43

  • @ethiomamatube3772
    @ethiomamatube3772 6 місяців тому

    ዝምታ ወርቅ ነው ይባላል ትረቱ እውነት ነው ዝም ማለት ከብዙ ነገር ያተርፋል ነገሮችን ፈጥኖ ከማድረግ ከመናገር ዝም ማለቱ ተመራጭ ነው

  • @ብርሃንሚድያዚዚነኝ
    @ብርሃንሚድያዚዚነኝ 5 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዝምታ ትልቅ ፀጋ ነው ስደት ያስተምራል መልካም ቀን ቸር ያውለን🙌
    አንብብ አዕምሮህ ልክ አንደባህር ይሰፋል። ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ። አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም ወደአንተ ይመጣሉ። ማንብብ ሙሉ ሰው ያደርጋል!! አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ብቻ ነው።

  • @ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ
    @ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ 6 місяців тому

    እህታችን እንኳሽ ስለመጣሽ እናመሰግናለን አንድነትና መተሳሰብ አላሂወት ቀን በትክክል ብለሻል ትምህርት ቤት ያላስተማረንን ስደት ብዙ አስተምሮናል መልካም ጊዜ 🎉🎉🎉

  • @Abeni
    @Abeni 6 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሸ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን veri gooooddd🎉🎉🎉

  • @ብርሃንሚድያዚዚነኝ
    @ብርሃንሚድያዚዚነኝ 6 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ትክክል ነሽ አላህ መልካሙን ነገር ይግጠመን ያረብ አልሀምዱሊላህ አሪፍ ነው በርችልኝ

  • @meryem9377
    @meryem9377 6 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ❤
    ጌታዬ ሆይ ከፍቶንም ሆነ ደልቶን የምንጣራው አንተን ነውና፡ከፏችንን አንተ ከላያችን ላይ አንሳልን።ፈተናዎችን በጥሩ ውጤት ቀይርልን

  • @EmuSOLiHእሙሷሊህ
    @EmuSOLiHእሙሷሊህ 6 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጉዲና የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን አንድነትና መተሳሰብ ያምጣልን በትክክል ብለሻል ስደት ብዙ ያስተምራል ውጣ ውረድ ያስተምራል 🎉🎉🎉

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE 6 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ተምሬየ በርች እህቴ🎉

  • @eumuryantube322
    @eumuryantube322 6 місяців тому

    አሰለሙ አለይኩሙ ወረህመቱለህ ወበረከቱ ተምሬ በርች አርፍ ቆይተ ነበር ሰለም አንድነት ለሀገረችን

  • @faizaabdulrahiman
    @faizaabdulrahiman 3 місяці тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንከን በሰላም መጠሽ ስለ የሁሽ ደስ ብሎኛል ኢንዴት ነሽ ሰላም ነሽ አላህ ይጠብቃቸው ቤተሰባችን ሰላም ሰላም ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ የአላህ እዝነት ራህመት አይለያቸዉ

  • @Jhehjkjhf
    @Jhehjkjhf 6 місяців тому

    አሰለሙ አለይኩም ሰላም ማሸ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ ዉዴ አዎ ስደት ብዙ ያስተምራል አላህ ተምረዉ ከሚጠቀሙት ያርገን ያረብ🎉🎉❤

  • @tube3808
    @tube3808 6 місяців тому

    አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ጀዛኪላሁ ከይረን ከአንቺ ብዙ እጠብቃለሁ በርቺ

  • @MadanatKafalaw-ye6ym
    @MadanatKafalaw-ye6ym 5 місяців тому

    Selemesh yebezelesh wed bereche mere

  • @mitmitayoutube815
    @mitmitayoutube815 5 місяців тому

    አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ በርቺ እህቴ በርቺ ታምርየ የኔዉድ🌹🌹🌹🌹🍓🍓✅

  • @AmeወረባቦTube
    @AmeወረባቦTube 5 місяців тому

    አወን በትክክል ዝምታ ወርቅ ነው ዝምታ መካሪ ነው ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሙሀመድ ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @EmuAmar3522
    @EmuAmar3522 6 місяців тому

    በሁሉም ነገር መማር እንችላለን ሁሉም ነገር አስተማሪ ነው ግን እንደ ስደት አስተማሪ ነገር የለም ባጠቃላይ ሂወት አስተማሪ ናት

  • @hawawolloh
    @hawawolloh 6 місяців тому

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ሰላም ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች ሰላም ፍቅረ ለአገራችን አሪፍ ቆይታ ነበረ ሁቢ

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 6 місяців тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን እህቴ እዉነት ነዉ ስዴትና ዝምታ ብዙ ያስተምራል በተለይ ስዴት😢😢

  • @laylaedires7327
    @laylaedires7327 6 місяців тому

    አሰለም አለይኩም ወራህሙቱለሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ደሰ የሚል ቆይታ ነበር ጀዛኪላሁ ከይረን

  • @OMUOmarYouTube
    @OMUOmarYouTube 5 місяців тому

    አሰለም አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱሁ ውድነ እህተችን ኡከን ደነ መጠሽ የተከበረቹ ውድ የሀገሬ ልጆች በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ አለሀ ሀገረች ሰለም የድርግልን አርፊ ቆይተ ነበር በርቺ🎉🎉🎉

  • @mebrat_media
    @mebrat_media 6 місяців тому

    እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውዴ አሪፍ ቆይታ ነበር በያለንበት ፈጣሪያችን ይጠብቀን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም አንድነትን ይስጥልን ቆንጆ ሴት ማሻአላህ ማሻአላህ ያኡምሪ

  • @fresegawa
    @fresegawa 5 місяців тому

    አህለን ወሳህለን ሀቢበቲ ትክክል ውድ ትልቅ የትምህርት ተቋም ነው ዝምታም ጥሩ መካሪነው ለተመከር ለተማር ማለትነው በርች ጎበዝ ደስ የሚል ቆይታነበር🎉🎉❤❤

  • @umkalid25
    @umkalid25 6 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ጤኔ ይስጥልኝ ለዝህ ቤት እኮን ሰላም መጣሽ ውዴ አገራችንን ሰላም ይድርግልነ

  • @KaledKaled-hf2bt
    @KaledKaled-hf2bt 6 місяців тому

    አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ እኳን ደህና መጣሺ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት አሊህ ይጠብቅሺ ሀገራችንን ሰላም ያድልግልን እምየ ኢት/ያ ለዘላለም ትኑርበስደት ያለነውን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን በርች

  • @ዋናዉጤና-ኘ3ዸ
    @ዋናዉጤና-ኘ3ዸ 5 місяців тому

    አሠላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ልክነዉ ሥደት ብዙ አሥተምሮናል ዝምታም ክፉዉ ከመናገር ይሻላል

  • @HadeySeid
    @HadeySeid 6 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህቴ በርች ተምርየ

  • @enanaqale250
    @enanaqale250 5 місяців тому

    merhaba aselam alkume werhmethullhi weberkathu merhaba beteseb selam beyalew aref new teru koyta neber enamseghnalen berttu

  • @ዋናዉጤና-ኘ3ዸ
    @ዋናዉጤና-ኘ3ዸ 6 місяців тому

    አሠላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እንደት ነሺ ሥደት ትግሥት አሥተምሮኛል ሦብር ዝምታ ሣይበዛም ወርቅነዉ

  • @tube-ve7ce
    @tube-ve7ce 5 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ተምርዬ እንኮን ሰላም መጣሸ አሪፍ ቆይታ ነበር ትክክል ነሸ እንደ ሰደት አሰተማሪ የለም ከቻልንበት ሰድት ብዙ ትምህርት አለዉ 🎉🎉

  • @user-vg3fu1hyat482e
    @user-vg3fu1hyat482e 5 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ፊኩም ያጀማአ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያውያን በያላችሁበት ሰላምና ጤና አይለያችሁ አላህ የጠብቃችሁ ያረብ ያከሪም ሀሪፍ ቆይታ ነበር በረችልኝ

  • @FatumaTubeHabeshawit
    @FatumaTubeHabeshawit 6 місяців тому

    ኣሰላሙ ኣለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካትሁ ተምሬ ፍልቅቅልዋ እንካን ደና መጣሽ በርቺ

  • @ኡሙሰመረዲንTUbe
    @ኡሙሰመረዲንTUbe 6 місяців тому

    አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱሁ ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደሚን አለቹ በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ በለቹበት ርዕስሽ አዉ እንደ ስደት አስታመር ዬላም እኛ ከቸልነበት ስደት ብዙ ትምህርት አለዉ።

  • @ሪም
    @ሪም 6 місяців тому

    አሠላሙ አለይኩም. ተምር. እደዝምታ. መካርማለት. አድን ነገረ. በዝምታ ስታልፊው ዝምታሽ ከጠቀመሽ. አስተማርኝ ብለሽ ታልፊዋለሽ

  • @LematTube
    @LematTube 6 місяців тому

    ሥደት ትግሥ ሦብር ጥንካሬ አሥተምሮናል ዝምታ ሣይበዛም ዝምታ ወርቅነዉ

  • @EmuYouTubeYouTube
    @EmuYouTubeYouTube 6 місяців тому

    ዋለኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁበትክክል ዝም ያለ ነጅወጣ ብለውል እረሡልሡለላህአለይህወሠለም😢ሥደትክፍንምደጉንምአሣይቱናል🎉🎉🎉

  • @NasirTube327
    @NasirTube327 6 місяців тому

    ✅ዝምታ
    ከመናገርህ በፊት በንግግርህ ሊመጣ የሚችለውን ጥቅምና ጉዳቱን አመዛዝን።
    ~የመሰለህንሁሉአትተንፍስ,"መስለሃውንና መፍሰዳውን " አይተህ ተራመድ ።
    ~ዝምታን ተማር። ዝምታ ውስጥ ብዙ ጥበብ እንዳለም እወቅ።
    ~መናገርህ የማይቀር ሁኖ ስታገኝ ብቻ ተናገር።
    ~ስትናገር ኢኽላስ ይኑርህ። ተናጋሪ ነው እንድትባል አትናገር።
    ~ስትናገር መጥቀምን አስበህ ተናገር።
    ~ኸይር ከሆነ ተናገር ካልሆነ ዝም በል

  • @AmeወረባቦTube
    @AmeወረባቦTube 5 місяців тому

    ከለር_መርጦ_ማንባት 😢
    በ'ሰው'ኛ እሳቤ ከተወራ እውነቱ
    ያሳዝናል አዎ የማንም ሰው ሞቱ
    ነገር ግን 🤔
    እንዲህ ከተሰማን ለሞሮኮው ህፃን ፣
    እዚሁ እስራችን ለሚያልቁ ንፁሀን ፣
    በ ርሀብ በ ጥይት እየተጠበሱ ፣
    የሰው ያለህ በሚል ሰርክ ለሚያለቅሱ ፣
    ለነዚያ ጨቅላዎች ለምን አንጮህም 🤔
    ከለር መርጦ ማንባት አዛኝ አያስብልም
    ___///__👈

  • @Bhena
    @Bhena 6 місяців тому

    ኡማ እመራለሁ የሚል እንደዚህ አይነት ግርድፍ ወሬ አያወራም ..
    =
    🔺➤ እነሸህ ተረጋጉ አስቡ አህባሽ የዓቂዳ ብልሽት አለበት ። ሰለፍዮች ግን የዓቂዳ ብልሽት የለባቸውም ።ስለዚህ አሉ የሚባሉትን ነጥቦችን ይዛችሁ መወያየት ይሻላል እንጅ ዛሬ ግዜያችን ነው ባለተረኞች ነን በማለት ሰዎችን ለመበቀልና ከሐገራቸው ለማሳደድ እንደዚህ ኒኩለር የታጠቀ ሰው ፉከራ መፎከር ያስረግማል አላاللهን ያስቆጣል ።በቃ ሐድስ ቁርአን የማይደግፈውን ነገር መተው ።
    --
    👌