ምርጥ ጎዴኛ ያለው ሰው መስታወት አያስፈልገውም ስን ምንማለትነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 21

  • @MuhMrMmk
    @MuhMrMmk Місяць тому

    ❤❤

  • @fresegawa
    @fresegawa Місяць тому +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ እ ወበረከትሁ አህለን ተምራችን 🎉🎉🎉 ትክክል አላህ ጓደኛ ይስጠን ጋደኛ ደስ ይላል 😢🎉🎉🎉

  • @FatumaYesuf-wc9ur
    @FatumaYesuf-wc9ur Місяць тому +1

    አሰላም አለኩም ውራህመቱላሂ ውበርካትሁ ተምርየ እካን ስላም መጣሽ ማሻአላህ ማሻአላህ ጠክሪ አሪፍ ቆይታ ነበር ለሀገራችን ሰላም ፍቅር እድነት ያምጣልን በርቺ

  • @hulgez-wb2vg5tr1w
    @hulgez-wb2vg5tr1w Місяць тому

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደናመጣሽ እህቴ አሪፍ ቆየታ ነበረ በረችልኝ እህቴ ውድ የአገሪ ልጅች ሰላማችሁ ይብዛልኝኝኝ🎉🎉🎉

  • @yenantw21
    @yenantw21 Місяць тому

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ።በትክክል ግን እኛ ከሰው ከምንጠብቅ ይልቅ እኛ እራሳችን መስታወት ሆነን መገኘቱ የተሻለ ነው።
    እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላሙና ፍቅሩን ያብዛላት አሜን

  • @seidaTades
    @seidaTades Місяць тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉደ እንኮን በሰላም መጣሺ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ እዉነት ነዉ ምርጥ ጎደኛ ያለዉ ሰዉ መስተዋት አያስፈልገዉም

  • @ሀሊማሀሰን2
    @ሀሊማሀሰን2 Місяць тому

    አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ ማሬ ሰላም ላገራችን ጥሩ ቆይታ ነበር በርቱልኝ አላህ አገራችን ሰላም ፍቅር ያምጣልን

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Місяць тому

    አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ውዲ እህቶቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን ማሻአላህ ተምር ፈታው በጣም ውብ አለባበስ ነው በርቺልኝ ማሬዋ❤❤

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid Місяць тому

    አሰለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካት አህለን ወሣህለን ወመህራባ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽሀገራችንን ሰላም ያድረግልን ሰላምሽ ይብዛ🎉🎉🎉

  • @lekiatube7407
    @lekiatube7407 Місяць тому

    ሰላም ሰላም እኳን በሰላም መጣሽ ፈቅርን ሰላምን አድነትን ያድለን አሪፈ ቆይታ ነበር የኔ ውድ በርችልን ማማየ

  • @FatumaEbrahim-ww4er115
    @FatumaEbrahim-ww4er115 Місяць тому

    አሰላሙ ኣለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካትሁ ውዳ እንካን ደና መጣሽ ኣሪፍ ነው ደስ የሚል ቆይታ ነበረ በርቺ ጥሩ ጓደኛ ያለው ራሱን ለማየት መስትዋት ኣያስፈልገውም ሲባል ጓደኛውን ጥሩ ከሆነ ሁሉም ነገሮችን ስለሚነግረው ነው እነ በርችለልኝ ውዴ❤❤

  • @tube-zn6yd
    @tube-zn6yd Місяць тому

    አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማማየ እንካን ደህና መጣሽ በያላቹህበት ሁላቹህም ሰላማቹህ የብዛ አላህ ሀገረችንን ሰላመሰ ያረግልን

  • @AbebaMulatu
    @AbebaMulatu Місяць тому

    እውነት ነው እህቴ ጉዋደኛ ከ መስታውትም በላይ ነው ገበና ሸፋኝ ደስታን ፈላጊ የሚያምርብንን የሞነግረን ነው

  • @ZEDTube-mt8mm
    @ZEDTube-mt8mm Місяць тому

    አሰላሙአሊኩም ሰላም ውድ በርቺ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jojomoktar24
    @jojomoktar24 Місяць тому

    አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ ማሬ ሰላም ላገራችን 🇪🇹 በርቺልኝ እህቴ ጥሩ ቆይታ ነበር በርቺ አላህ አገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን አላህ ያገራችን ይብቃን ስደት በቃቹ ይበለን ያረብ

    • @EUMtubebewg9ve6jl7v
      @EUMtubebewg9ve6jl7v Місяць тому

      አሰላሙ ዋአሊኩም ወራህመቱላህ ወበርከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት አብዝቶ ተመኝሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FanoKebrraw
    @FanoKebrraw Місяць тому

    Egzabher yemsgne ehutachen enconm selam mtashe btkekekele merte gidegna malte yanchen dekama gon yemeshefen malt new slezeih mestawet Ayasflgm

  • @ኡሙሰመረዲንTUbe
    @ኡሙሰመረዲንTUbe Місяць тому

    አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱሁ ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደሚን አለቹ በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ በዙርያችን የሉት ሰዎችን ወለሂ የእውነት የድርግልን ያረብ የጓደኛ ጡሩ ለጅናትም ሰበብ ይሆናሉ

  • @mekaይቱብ
    @mekaይቱብ Місяць тому

    ዋሊኩም እስላም ወርህመቱላሂ ወበርከቱ ጓደኛ በዝህስአት የለም እህቴ ከስት አድ ነው የሚገኝው ጓደኛ እና በዝህ ስአት ጓድኛ የለም ❤❤❤

  • @Jhehjkjhf
    @Jhehjkjhf Місяць тому

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ አህለን ተምርዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ አላህ መልካም ጓደኛን ይስጠን ያረብ🎉🎉🎉❤