ሰዎች ምንም ሳያቁን ይወዱሀል ያወቁህ ሲመስላቸው ይንቁሀል ምክነያቱም ትበዛባቸዋለህ ስንል ምን ማለትነው

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 21

  • @yenantw21
    @yenantw21 3 місяці тому

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ።በትክክል የሰው ማንነቱን ሳናውቅ መናቅም ሆነ ማቋሸሽ የለብንም ብንም ብናቀውም ባናቀውም ሰው ክቡር ነው።
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።

  • @hulgez-wb2vg5tr1w
    @hulgez-wb2vg5tr1w 3 місяці тому

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደናመጣሽ አሪፍ ቆየታ ነበረ በረችልኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውድ የአገሪ ልጅች ሰላማችሁ ይብዛ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @birhanetube12
    @birhanetube12 3 місяці тому

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ተምር እንካን በስላም መጣሽ አውነት ነው ሰው የደዱን ይምስላሉ ቦሀላ ድግም ይኑቁናለ እኛኝ ከነሱ በለጠን መገናኘት አለብን 🎉🎉

  • @Foziተንታuser-yj3yr2el4o
    @Foziተንታuser-yj3yr2el4o 3 місяці тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ
    ወበረካትሁ ሰላምሽ ብዝት ይበል በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር የኔ ቅንቅናም 😅አሰብሸበት አላህ ያድርስሽ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 3 місяці тому

    አሰላምአሊኩምም እራህመቱላሂ። ወበረካቱ እንኳን። ሰላም መጣሽልኚ ውደ። ጥሩቆይታ። ነበር። የነበረው። እናም። በርችልኚ። ሀቢበቲ አላህ አገራችንንም ሰላም ያርግልን ውደ

  • @FatumaYesuf-wc9ur
    @FatumaYesuf-wc9ur 3 місяці тому

    አስላም አላኩምወራህመቱላሂ ውበርካትሁ ተምርየ እድነሽ ለሀግራችን ሰላም ፍቅር አድነት እመኛለሁ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tamimaTube2
    @tamimaTube2 3 місяці тому

    አሰለመሊኩም ወረመቱላሂ ወበረካተሁ እንኳን በሰለም መጣሸ አወ ሰወች ብዙ አይነት ነቼው ሰውን በሩቁ መቅረብ ነው እጄማ አብደው የሰብደሉ😊❤❤

  • @FatumaEbrahim-ww4er115
    @FatumaEbrahim-ww4er115 3 місяці тому

    አሰላሙ ኣለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካትሁ ተምሬ እንካን ደና መጣሽ ትክክል ብለሻል ኣብዛኛው ግዜ እኛ ጋ ያለው ሰው ከቀረበን ቦሃላ ችላ የማለት የመናቅ ነገር ያጋጥማል የትም ኣይሄድብንም በሚል እና እሩቅ እያለ ግን መውደድ ውዴታው የተለየ ነው😊 ተምሬ ኣሪፍ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ በርቺ ❤❤

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 3 місяці тому

    አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ውዲ እህቶቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን ተሚማየ የኔ ውድ በሬቺልኝ የምወድሽ❤❤

  • @jojomoktar24
    @jojomoktar24 3 місяці тому

    አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ ማሬ ሰላም ላገራችን 🇪🇹 በርቺልኝ እህቴ ጥሩ ቆይታ ነበር በርቺ አላህ አገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን አላህ ያገራችን ይብቃን ስደት በቃቹ ይበለን ያረብ 🫶

  • @mekaይቱብ
    @mekaይቱብ 3 місяці тому

    አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርክቱ እኮንስላም መጣሺ ትክክል ሰወቺ ሳያቁህ ወወደሀል ሲቁን ይንቁነል አወአዳዳ ድስወቺ ሲያቁን መናናቅ ይመጣል🎉🎉🎉

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 3 місяці тому

    አሰለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ወሣህለን ዉዷ እህቴ እንኳን ደህናመጣሽ አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት❤❤❤❤❤

  • @Jhehjkjhf
    @Jhehjkjhf 3 місяці тому

    አሰለሙ አለይኩም ሰላም ተምርዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ የቀረበንን መቅረብ የራቀንን መራቅ ነው ውዴ የምን መለማመጥ ነው

  • @tube-zn6yd
    @tube-zn6yd 3 місяці тому

    አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማማየ እንዲት ነሽ እንካን ደህና መጣሽ በያላቹህበት ሁላቹህም ሰላማቹህ የብዛ አላህ ሀገረችንን ሰላም ያረግልን

  • @FanoKebrraw
    @FanoKebrraw 3 місяці тому

    betkekele sakushe yewdusale kawekuse behala tetewshe yehdaleu yehi yesewgna gte bahirye new

  • @fresegawa
    @fresegawa 3 місяці тому

    አህለን ወሳህለን ተምራችን እንካን ደህናመጣሽ ሰው ሰው በመሆኑብቻ ልናከብረው ይገባል ግን ሳያውቁ ወደው ሲያውቁ መናቅ ይህ የበታችነትስሜት ነው ብየአምናለሁ❤❤🎉🎉🎉❤

  • @AbebaMulatu
    @AbebaMulatu 3 місяці тому

    አንዳንዴ ሰዎች ከልክ በላይ ሲያውቁን ንቀትን ያስከትላል በመጠኑ ሲሆን ምንም ነገር ለኛም ክብር ነው

  • @fanitube5256
    @fanitube5256 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ተምር ሰዎች ምንም ሳያቁን ይወዱሀል ያወቁህ ሲመስላቸው ይንቁሀል ምክነያቱም ትበዛባቸዋለህ ስንል ምን ማለትነው ብዙ አለማውራት ምክያቱም በዛው ውስጥ እናውቃለን

  • @ኡሙሰመረዲንTUbe
    @ኡሙሰመረዲንTUbe 3 місяці тому

    አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱሁ ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደሚን አለቹ በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ አዉ አብዛኛው ጊዜ እንደዚህ አይነት ነገር ልገጥም ይችላል አንድ ሰው ለመዉዳድ ግን ግዴታ መተወዋቅ አለ ነው😂እንዴ