#በጋሻዉ_ደሳለኝ_ወደ_ኦርቶዶክስ_ሊመለስ_ይሆን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 398

  • @tesfayehabtamu2873
    @tesfayehabtamu2873 Місяць тому +43

    በጋሻው ከተናገረው ይልቅ ኦርቶዶክስ ያላት ይበልጣል።እንደ መምህር እዮብ ይመኑ ልክን እውነትን ማስተማር መቻል ደስ ይላል እቺ ነች ኦርቶዶክስ ። መምህር እዮብ እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልኝ።

    • @GODsw9kq8tv1r
      @GODsw9kq8tv1r Місяць тому +1

      ሁላችን የክርስቶስ ፅድቁ ጎሎናል::እግዚአብሔር ሁላችንን ይባርክ ወደ ቤቱ ይመልሰን::እኔ ማን ነኝ ሌላውን የምሠፍርና የምመዝን???

  • @እግዚአብሔርምንይሳንሐል

    መጨረሻየን አሳምረው የሚሉት አባቶቻችን እውነት ነው። በጋሻው በልጅነት እድሜየ የማረሳው በስክርቢቶ እያጠነጠን የምናዳምጠው በቴፕ ካሴት እኖሀት እናትህ የሚለው ስብከቱ የነበረውን ያ የመንፈስ ቅዱስ የተሞላው ሞገሱንና ክብሩን አጦ በዚህ ደረጃ ማየት በጣም ያሳዝናል። እስኪ እግዚአብሔር በልጆቹ ተስፋ አይቆርጥምና ወደ ልቦናህ ይመልስህ።

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Місяць тому +2

      ወደ ልቦናው ይመልሰው ሕልህና መጥፎ መንፈስ ነው

    • @GODsw9kq8tv1r
      @GODsw9kq8tv1r Місяць тому +4

      ሁላችን የክርስቶስ ፅድቁ ጎሎናል::እግዚአብሔር ሁላችንን ይባርክ ወደ ቤቱ ይመልሰን::እኔ ማን ነኝ ሌላውን የምሠፍርና የምመዝን???

    • @LemlemAga
      @LemlemAga Місяць тому

      ደምሪኝ በስክሪቢቶ እያጠነጠን ላልሽዉ እኔንም ደምሪኝ😂😂😂😂 ያሁሉ ግርማ ሞገስ ጠፋ አቤቱ በምረትህ ጎብኘን

    • @afo5830
      @afo5830 Місяць тому +2

      በጣም እኔ ደሞ የቀደመውን ፍቅርህን ትተሀልና የምነቅፍብህ ነገር አለኝ የሚለው ስብከቶ በደም ስሬ ነው አሁን አሁን ሳስበው ስብከቱን የሰበከው እግዚአብሄር ባወቀ ለራሱ ይመስለኛል😢😢

    • @eshetuman32
      @eshetuman32 Місяць тому

      አሜን❤❤❤

  • @rahellove7588
    @rahellove7588 Місяць тому +56

    ፈጣሪ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ይጠብቅልንንንን በተረፈ በጋሻው አና መሰሎችንን የምንሰማበት ጊዜ የለንም እግዚያብሄር አምላክ ብዙ ሊቃውንትን አድሎናል

    • @GODsw9kq8tv1r
      @GODsw9kq8tv1r Місяць тому +3

      ሁላችን የክርስቶስ ፅድቁ ጎሎናል::እግዚአብሔር ሁላችንን ይባርክ ወደ ቤቱ ይመልሰን::እኔ ማን ነኝ ሌላውን የምሠፍርና የምመዝን???

    • @GenetLigabawገኒሊጋባው
      @GenetLigabawገኒሊጋባው Місяць тому

      ​@@GODsw9kq8tv1rአሜን፫ መልካም ነት ለእራስ ነው ነይ በቤቴ ተጋብዥሻል

    • @YabseraCR7
      @YabseraCR7 Місяць тому

      Ewenet new

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Місяць тому +21

    መምህራችን ኢዬብ ይመኑ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክሎት ፀጋ ሞገሱን ያጎናፅፎት 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @Mebrate99
    @Mebrate99 Місяць тому +12

    ነጋሽ ሚዲያ ከመናፍቃን ጋር የምታደርገው ትንንቅ ከአንድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ የሚጠበቅ ነውና በርታ!

  • @getachewdelele3657
    @getachewdelele3657 Місяць тому +2

    ነጋሽ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው፡፡ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን፤ ኦርቶዶክስ ሚስጢር ናት ለዘላለም ትኑር

  • @DestawNega-p5o
    @DestawNega-p5o Місяць тому +20

    እግዚአብሔር እንደዚህ ያሉ መምህራንን ያብዛልን

  • @welansaali674
    @welansaali674 Місяць тому +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይመጨረሻየን አሰምርልኝ ነገሽ ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለመምህሮቻችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @bertekassie1125
    @bertekassie1125 Місяць тому +24

    መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር Місяць тому +5

    እንኳን አስተማሪ ዘማሪ ሆነው መድረክ ቤተ መቅደስ ሲያገለግሉ የነበሩ ይቅርና እኔ ተራዋ አማኝ እንኳን ከቤቱ ስርቅ ስንት ፀጋየ ተገፈፈ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ለንስሃ ያብቃን።

  • @MaratuAbune
    @MaratuAbune Місяць тому +1

    አሜን ወልድ ያለዉ ሕይወት አለዉ በጋሻዉ በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ አምኖ ድኖሃል

  • @GudayneshYemataw
    @GudayneshYemataw Місяць тому +1

    ክብር ምስጋና ሰማይና ምድርን ለፈጠረው መደሃኒያለም ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @mariamawitbelaynesh8804
    @mariamawitbelaynesh8804 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይመልሰው ስንቱን መናፍቅ በአስምህሮቱ ወደ እናት ቤተክርስቲያን እንዳልመለሰ ብቻ መጨረሻውን ያሳምርልን ❤ በጣም ነው እማዝነው በበኩሌ 😢

  • @getahunsheleqo
    @getahunsheleqo Місяць тому +11

    ነጋሽ እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @MekbibNetsanet
    @MekbibNetsanet Місяць тому +4

    አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው።❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemM-b1g
    @AlemM-b1g Місяць тому +4

    መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ እደማጣፈጫ ካልተሳደቡ እማይደመቅላቸዉን የዘመኑን እግዚኦ ልባቸዉ ለጠፋባቸዉ ልቦና ይሰጥልን ሳይፆም ሳይፀልዩ ገንዘብ መንገሰተሰማያትን አይገዛም

  • @menbershibru
    @menbershibru Місяць тому +9

    ቢመለሰ መልካም ለራሱ አኛ የጉደለብን የለም ለእራሱ ወዩለት ባይሁን ለሚያሰታቸው ሰዎች እናዝናለን እምነቷ ዛሬም ትፈልገዋለች ለምን ቢሉ ለንሰሐ ለይቅርታ ቅርብ ነች የጠፍቦን በግ ነው ቅድሚያ የምትፈልገው ሰለዚህ ወደ እምነቱ ቢቀርብ ተጠቃሚ ነው በሰላም በመጣ ልብ ይሰጠው

    • @GODsw9kq8tv1r
      @GODsw9kq8tv1r Місяць тому

      ሁላችን የክርስቶስ ፅድቁ ጎሎናል::እግዚአብሔር ሁላችንን ይባርክ ወደ ቤቱ ይመልሰን::እኔ ማን ነኝ ሌላውን የምሠፍርና የምመዝን???

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Місяць тому +36

    😢😢😢 እግዚኦ ያ ግርማ ሞገሱ ሁሉ ጠፋኮ አቤቱ መጨረሻችንን አሳምርልን

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Місяць тому +1

      በጣም በጣም😢

    • @etsubdink4017
      @etsubdink4017 Місяць тому

      አሜን 🙏🙏🙏

    • @GODsw9kq8tv1r
      @GODsw9kq8tv1r Місяць тому +2

      ሁላችን የክርስቶስ ፅድቁ ጎሎናል::እግዚአብሔር ሁላችንን ይባርክ ወደ ቤቱ ይመልሰን::እኔ ማን ነኝ ሌላውን የምሠፍርና የምመዝን???

    • @AdisDayne-nx7cl
      @AdisDayne-nx7cl Місяць тому

      አሜን😢

    • @yenetube40
      @yenetube40 27 днів тому

      ግርማ ሞገሱን የሰጠው ብቸኛው አምላክ እግዚያብሔር ነውና ለርሱ ብቻ ይሰግዳል እርሱን ብቻ ያመለካል። መቼም ቢሆን ተምልሶ እንደሱ ከአፈር ለተሰሩቱ አይሰግድም፣ አያመልክም።

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 Місяць тому +14

    እውነት ለመናገር ብዙ መምህራን ብዙ አዋቂ ነን ባዮች ሄደዋል ግን እንደበጋሻው ካሴት በነበረበት ካሴቱ ቢበለሽ እንኳን ቀጥለን በናፍቆት የምናዳምጠው ስብከቱን በጣም የምንናፍቀው መምህራችን ነበር እና ልቦናውን መልሶለት ወደቤቱ ወደበረቱ ወደቀደመ መከበሪያው ቅድስት ኤርቶዲክስ ቤተክርስቲያን ቢመለስ ደስ ይለናል

    • @fasikametaferia7781
      @fasikametaferia7781 23 дні тому +1

      እንዴት ይመለሳል ስታስበው ውሻ ወደ ትፋቱ ይሆንበታል።እኔ መንገድም እውነትምነኝ ከኔበቀር መንገድ የለም (ያለውን ጌታ አግኝቶታል)አይመለስም!!!!!!!!!!!!!!!

  • @DestayeAbate
    @DestayeAbate Місяць тому +2

    መምህራን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @dktube21
    @dktube21 Місяць тому +1

    የሰማይና የምድር የዓለማትና የፍጥረታት ሁሉ ባለቤት በሦስትነት በአንድነት የሚመሰገን ሲመሰገንም የሚኖር አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ከካሃዲያን ከአላውያን ከኢአማኒያን ሴራና ተንኮል ግፍና መከራ ይሰውረን አሜን አሜን አሜን

  • @IyoelIrstu
    @IyoelIrstu 25 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 Місяць тому +2

    ተፈሥሒ እም ኢትዮጵያ በእንተ በጋሻው ወልድኪ፣
    ወንጌለ ወልታ ኢየሱስ እስመ መጽአ ለኪ።

    • @MSs-kp3he
      @MSs-kp3he Місяць тому

      Aye begeze menagerahewe newe yemetegeremu feturohe🤪🤪🤪

    • @AdanechiiWmaryam
      @AdanechiiWmaryam Місяць тому

      አንተም መናገር ነው ደሞ ትክክል ነህ እኛ ፍጹም የተለየን ነን ተመሥገን አምላኬ በዚ ልክ መጠላታችን፡፡​@@MSs-kp3he

  • @belachewtessema4071
    @belachewtessema4071 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ መጨርሻችን ያሳምርልን የበጋሻው መጨርሻ ክርስቶስን አሳልፎ ያስቀሉው ይሁዳ ነው ብዬ አስባለሁ ።

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en Місяць тому

    ከአመተ ፍዳ ወደ አመተምህረት ያሻገረን በደሙም ስርኤት አድርጎ ወደአዲስ ከዳን የፈለሰን --_---------የኛኪዳነምህረት ጌታ አነጂ አገሊ ተብሎ ሊጠራ አይገባም።ጌታ ያብራላችሁ አነደ በጋሻው አሜን።

  • @ethiopianvoice9551
    @ethiopianvoice9551 Місяць тому +5

    በጋሻዉ በላዩ ላይ እግዚአብሔር ሰጥቶት የነበረዉ ፀጋ ስለተገፈፈ ግራ ገብቶት ነዉ።

  • @AzaryaSntayehu
    @AzaryaSntayehu Місяць тому +1

    ስንድዋ ቤተክርስትያን አግዚአብሔር ከቤትሽ አይለየን በደሙ ያፅናን መምህሮቻችን ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቲክቶክ ላይ ከጨለማ ነብሳትን እየነጠቁ ላሉ ወንሞችም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው በቤቱ ያፅናቸው በደሙ ይከልላቸው መናፍቃን በየአዳራሹ አየተቃወሙ ያሉት እነሱን ነዉ ወንድሞቻችን bertuln🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb Місяць тому +7

    አሜን👏🏾

  • @Meron913
    @Meron913 Місяць тому +1

    ነጋሽ በጣም ነው የምወድህ የማከብርክ የእውነት

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 Місяць тому +5

    ኦርቶዶክስዬ፤ ጌታዬ የድንግል ልጅ መርጠኸኝ እሷን ተከታይ ያደረከኝ የኔ ንጉስ ክበር ተመስገንልኝ፥ ግን እኮ አርዮስ ካዳት፥ ኦርቶዶክስ አለች፥ ማርቲን ካዳት ኦርቶዶክስ አለች፥ ብዙዎች ክደዋታል ኦርቶዶክስ አለች ትኖራለች ትቀጥላለች እውነት ናታ፥ ፈጣሪ ለሰው ልጅ ምርጫን ሰጥቷል ማንንም አላስገደደም ኦርቶዶክስዬም እንዲያው ማንንም አስገድዳ የራሷ አድርጋ አታውቅም ወደፊትም አታደርግም ምክንያቱም ራሷ አራሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዋ፥ አባቶቻችን ግን ምንኛ ከፈጣሪ የቀረቡ ናቸው አንድም ቀን ለመናፍቃን ምላሽ ሳይሰጡ መኖራቸው፥ እንደኔ አሁንም ለመናፍቃን ምላሽ በመስጠት ግዜአችንን አናጥፋ፥ ሊቃውንቶቻችንን ብቻ እንስማ!!

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz Місяць тому +1

    አሜን ለመም ህሮቻችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому +3

    ወገኖች፤ በክርስትና፤ በክርስቶስ፡ ጽኑ፡ ቅዳሳኖችን፡ እንምሰል፤ ዘለፋ፡ ጸረ፡ ክርስትና።

    • @DestawNega-p5o
      @DestawNega-p5o Місяць тому +1

      እግዚአብሔር አምላክ አንዱ ቢወጣ ሌላ ያመጣል

  • @etifasefa2886
    @etifasefa2886 Місяць тому

    እ/ር ይመስገን መ/ር ደረጀ ዘውይንዬ በርቱልን ነጋሽ ወንድም አለም ፈጣሪ ያበርታችሁ።

  • @yowbdar
    @yowbdar 13 днів тому

    ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @KaluGeache
    @KaluGeache Місяць тому +2

    ከኦርቶዳክስ በላይ. እየሱስ. ጌታ. ነው. የሚል. ከየትም. የለም. አሜን. እየሱስ ጌታ. ነው

  • @Abeba-m5n
    @Abeba-m5n 2 дні тому

    በጋሻው እንደዛ ዝናብ ላይ ቁጭ ብለን የእግዚአብሔርን ቃል እንዳላስተማርከን ዛሬ እንደዚህ መሆን በጣም ያሳፍራል ልቦና ይስጥህ

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 Місяць тому +1

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ የበጋሻው ነገር ገረመኝ ልቦናህን ይመልሰው።

  • @خدامهخدامه-ش5ت
    @خدامهخدامه-ش5ت Місяць тому +1

    amen kalhiywat yasemalen

  • @familyeffort5881
    @familyeffort5881 Місяць тому +1

    የምታወራው ሁላ ከእግዚአብሔር ቃል ያፈነገጠና ወደ ቤተእምነት ብቻ ያደላ ነው

  • @solmonbelay7616
    @solmonbelay7616 Місяць тому +1

    በነገራችን ላይ በጋሻዉ መጣ ቀረ ድሮ ቀረ ምክንያቱም በ100 ብር የእግዚአብሔርን ቃል ያኔ የሸጠ ቀን ነው ያወኩት ስለዚህ አላምንም

  • @asmenechMoges
    @asmenechMoges 5 днів тому

    አቤቱ መጨረሻችን አሳምርልን

  • @Moor-r6e
    @Moor-r6e Місяць тому

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በእድሜ በፅጋው ይጠብቅህ መምህራችሁ❤❤❤❤

  • @nigistatta1825
    @nigistatta1825 Місяць тому

    ነጋሽ ወንድሜ የምንስማው የምናየው ሁሉ እፁብ ያሚያስኝ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅና ነው አንተ ግን ትክን አትበል

  • @yeshimar7589
    @yeshimar7589 Місяць тому +1

    ተባረክልን

  • @lemlemmichael6587
    @lemlemmichael6587 Місяць тому

    Egzabher ybarkih berta wendimei Negash❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💞💞💞💞

  • @BedluWelde
    @BedluWelde Місяць тому +3

    አንድ እግዚአብሔር አንድ ወልድ ኢየሱስ
    አንድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ነው
    የምናመልከው ሊላ ብታመልክና ብትሰግድ
    ጣዎት ነው መፃፍ ቅዱስ አንብ

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 Місяць тому

      ገለቴ ቶሎ ቶሎ እየሄድን😂😂

  • @serkadisabayneh1224
    @serkadisabayneh1224 Місяць тому

    አዎ እኔም በጣም ነው ደስ የሚለኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ደስታህ ይብዛ በጋሻውን የገባበት ገብቼ ነበር ትምህርቱን የምሰማው እሱ አለበት በሚባለው ጉባዔ ሁሉ እንዞር እንማር ነበር ብዙዎች ሲጠረጥሩት ቀንተው ነበር የምንለው በተለይ አምደ ሀይማኖት (ጊቢ ገብርኤል) አዳር ጉባዔ የሰንበት ትምህርተ ቤት አዳራሽ ትልቅ ውይይት አመጣጠቸው የትመህርት አሰጣጣቸው የቤተክርስቲያን ለዛ (ዶግማና ቀኖናዋ) የለውም እየተባለ በጣም ውይይት ይደረግበት ነበር ብዙዎች ለማሳት የመጡ ናቸው እየተባለ ይጠረጠሩ ነበር በተደጋጋሚ ምላሽም ይሰጡ ነበር በጣም ትዝ የሚለኝ ታዎሎጎስ የሚባል ሚዲያ ከፍተው በዚያ ላይ ለምን እንገፋለን ለምን እንጠላለን ብለው ትዝታውና በጋሳሻው ቀርበው ቤተክርስቲያንን እንደሚወዱና እንደተገፉ አድርገው አቅርበው እንደነበር ትዝ ይለኛል አሁንም ልቦና ይስጣቸው ፈልገው የመጡት ዝናና ገንዘብ ነበር አገኙ ሲነቃባቸው መኖር ሲያቅታቸው ወጡ እምኑ መጾም ሲያቅጣቸው እደፈለጉ መሆን መንገድ ሲዘጋባቸው ውስጥን የሚያይ ህዝቡን የሚጠብቅ እግዚአብሔር ከቤቱ አባረራቸው፡፡

  • @berhanewendemu4912
    @berhanewendemu4912 26 днів тому

    ኘሮግራም መሪው እ/ር ፀጋውን ያብዛልህና ለቅድስት አርሴማ አንሰግድም ያልከው ቃል ይታረምልን ምክንያቱም ለቅዱሳኑ የቅድስና ሰግደት ለእግዚአብሔር ደግሞ ለባህርይ አምላክነቱ የአምልኮት ስግደት ይሰገዳልና

  • @mulatumelese7742
    @mulatumelese7742 Місяць тому +2

    ግሩም ሚዲያ ነው ነግልሽ ተባረክልን። እዚህ ዲያስፖራ ያሉ ፕሮቴስታንቶች በዚህ ሚዲያ ቅጥል ነው የሚሉ። በርቱልን።

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara Місяць тому +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @kindumihret9078
    @kindumihret9078 25 днів тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @yeshitlasyamregn532
    @yeshitlasyamregn532 Місяць тому +2

    እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ብቻ ሳይሆን የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ነው

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 Місяць тому

    ነጋሽ ሚዲያ 🌹ወንድሜ 🌹ምንም አልልህም እግዚአብሔር ይስጥህ መምህራኖቻችን እግዚአብሔር በእድሜ እና በጸጋ ይጠብቅልን ፤ አሜን !!!❤❤❤

  • @AsterTashom
    @AsterTashom Місяць тому +1

    Manfasnaw amabarhan ante argiew 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏nagash nurln❤❤❤

  • @EmebetLema-i4o
    @EmebetLema-i4o Місяць тому +1

    ተባረክ

  • @tiyaabeki9164
    @tiyaabeki9164 Місяць тому +2

    እየሱስ ግን ጌታ ነው

  • @tilahunkifle5124
    @tilahunkifle5124 Місяць тому

    Negash በጣም በጣም በርታ ፈጣሪ በሞገሱ ያበርታህ፡፡

  • @habbogalefitawq9259
    @habbogalefitawq9259 Місяць тому

    በጋሻ ድሮም የእግዚአብሔርን ቃል የሽጠ ነው

  • @lili-of7qm
    @lili-of7qm Місяць тому +4

    የበጋሻውን.አወዳደቅ.ለጠላቴ.አይስጠው.ያሁሉ.ክብር.ሞገስ.በሰማአም😢

    • @GODsw9kq8tv1r
      @GODsw9kq8tv1r Місяць тому

      ሁላችን የክርስቶስ ፅድቁ ጎሎናል::እግዚአብሔር ሁላችንን ይባርክ ወደ ቤቱ ይመልሰን::እኔ ማን ነኝ ሌላውን የምሠፍርና የምመዝን???

    • @lili-of7qm
      @lili-of7qm Місяць тому

      @@GODsw9kq8tv1r ሄሄ.አትመጻደቂ.ወሬኛ.

  • @LoloLol-oz5js
    @LoloLol-oz5js Місяць тому +1

    አሜን❤

  • @AleNega-t4j
    @AleNega-t4j Місяць тому

    እግዚአብሔር ያክብርህ በርታ

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 Місяць тому +3

    እባካችሁ በውጭ ያላችሁ ወንድማችንን አርዱት ለእኛው ለኦርቶዶክሳውያን ነውና

  • @TigistGetachewTadesse
    @TigistGetachewTadesse Місяць тому +4

    Amen Amen Amen

  • @abiseneya
    @abiseneya 16 днів тому

    እኔ ምለው ስለ በጋሻው ከምታወሩ ስለእየሱስ ብተሱስ ብትሰብኩ አይሻልም ወንጌል ያሸንፋል

  • @MuleHebermaryam
    @MuleHebermaryam Місяць тому +1

    ነጋሽ እግዚያብሔር ይባርክህ ወድሜ።

  • @yosefabeje9129
    @yosefabeje9129 Місяць тому

    Berta wandime, negash 🙏

  • @MartaBalta-x9f
    @MartaBalta-x9f Місяць тому

    Amena 🎉amena 🎉amena ❤🎉

  • @kennarabbi9808
    @kennarabbi9808 11 днів тому

    Negash wendime simagn Begashew akeeru yezorebete silehone tseloot adirgilet.

  • @YetnayetGrum
    @YetnayetGrum Місяць тому

    Sile haymanot eyaweran ke menfesawinet erakin.Begashaawuu endebetih yibarek ❤❤❤ ewunetun nw

  • @berhanegizaw934
    @berhanegizaw934 Місяць тому +8

    በጋሻው ፀጋው የበዛለት የወንጌል አገልጋይ ነው ። ክርስቶስ በፈቀደለት መንገድ በስብከት በመዝሙር በፅሁፍ እያገለገለ ነው ። ትንሽ ቅር እምሰኝበት ነገር ቢኖር ባደገባት እናት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን አውደ ምህረት ላይ፣ ኦርቶዶክሳዊ መስሎ ተመሳስሎ ቆሞ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮችን ለመልመል ያደረገው ጥረት ያሳዝነኛል ። በተረፈ ግን በፈለገበት እምነት ገብቶ ማገልገል መብቱ ነው ። የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሰባኪያን እኛ ብቻ ፃድቅ ፣ እኛ ብቻ እውነተኛ ነን አትበሉ ። በጋሻውን ከመሳደብ ከማዋረድ ለምን በወንድማዊ ፍቅር ወደ ኦርቶዶክስ ለመመለስ አትሞክሩም ።

    • @YilmaNadew
      @YilmaNadew Місяць тому +1

      እሱም ነባርዋን ቤተክርስቲያን ያውቃታል ስለቃሉ አ ር ይጠይቀዋል

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z Місяць тому

      ማን ሰደበው ማንቋሸሽና ቤተክርስቲያን ለማሳነስ የሞከረው እሱ ነው በግድ አስታውሱኝ ያለው አልሰማኸውም ልበል። ቤተክርስቲያን ስትነካ ተገቢውን መልስ መስጠት ተፈጥሮአዊ ነው።ባለበት ሃይማኖት የራሱን ይስበክ ማንም አልያዘውም እሱ ግን ኦርቶዶክስ ነው ወሬው መስመር ያለፈው እሱ እንጂ ሰባኪያን አደሉም። አስተውለህ አድምጥ ወገን ይዘህ አትናገር።

  • @SabaAli-b3f
    @SabaAli-b3f Місяць тому

    የበጋሻው ስብከት መቸም ከውስጤ አይጠፋም እግዚያብሔር ልቦናውን መልሶትቢመለስና እንደገና ድምጡን ብሰማው ደስይለኝ ነበር

  • @senaitzewde2336
    @senaitzewde2336 Місяць тому +1

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ እጅግ እድለኛ ነኝ ደስተኛም ነኝ አውነት ያለው እኛጋ በመሆኑ

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ Місяць тому +2

    ውይ እረስቼው ነበር በጋሻው አለህ እዴ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ማለት እኮ ትልቅ ጸሎት ነው ያ ሁሉ ግርማ መገሱ የት ጠፋ

    • @GODsw9kq8tv1r
      @GODsw9kq8tv1r Місяць тому

      ሁላችን የክርስቶስ ፅድቁ ጎሎናል::እግዚአብሔር ሁላችንን ይባርክ ወደ ቤቱ ይመልሰን::እኔ ማን ነኝ ሌላውን የምሠፍርና የምመዝን???

    • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
      @ፍሬህይወትሽፈራሁ Місяць тому

      እግዚአብሔር ይመስገን የክርስቶስ ጽድቁ አልጎደለኝም በሱ ቸርነት ነው ያለሁት አብዝቼ እጸልያለው ከጽድቁም ከቤቱም እዳልወጣ እሄ መፍረድ አይደለም ከቤቱ ከወጣን ሁሉም ነገር ከላያችን እደሚገፈፍ ነው

  • @woseniafishamengistu1948
    @woseniafishamengistu1948 Місяць тому +2

    ፈጣሪ በምህረቱ ያስበን ዘንድሮ ምን ያልተነሳባትአለ ኦርቶዶክስላይ 😢😢😢😢

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d Місяць тому +1

    አይመለከትንም እውነት የተዋህዶ የእንቁዋ ልጆች ነን እዛው ይጨመላለቁ እኛን አይንኩን

    • @DemewezBirhanu
      @DemewezBirhanu Місяць тому

      Andegna mariamn yimechish enezih ashikabachoch limena meselachew ende ezaw rasachewn yichaluln anfelgachewm

  • @AsefaWeloye
    @AsefaWeloye Місяць тому

    በጋሻው እግዚአብሔር መረቱን ይሥጠው🙏🙏🙏

  • @InnocentHorseRacer-wp1vt
    @InnocentHorseRacer-wp1vt Місяць тому +2

    እግዚአብሔር፡ወደ፡ህልናው፡ይመልሰውና፡ይመለስ።

  • @maysawkasa9270
    @maysawkasa9270 Місяць тому +1

    ❤ ❤ ❤ Egziabher ybarkih Berta wendim ❤ ❤ ❤

  • @EjigayehuabduShifaa
    @EjigayehuabduShifaa Місяць тому

    እውር እውሮችን ሲመራቸው ( በጋሻውና ተከታዮቹን) ግን እኛ ከዝንብ ማርን አንጠብቅም ክብር ለሆርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ይሁን

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b Місяць тому +4

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ስምከ ጥኡም ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ስምከ ጥኡመ
    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ስምከ ጥኡመ
    ለኦርቶዶክስ ሁለንተናዋ ነው ኢየሱስ

  • @BirhaneKassaw-wq9yx
    @BirhaneKassaw-wq9yx Місяць тому

    ነጋሽዬ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 Місяць тому

    እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላሞን ያምጣልን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን በጋሻውና መሰሎቹ ጥቅም ነው ከቤተክርስቲያን ያወጣቸው ይቆያል እጂ ይመለሳሉ !!!!

  • @meseretasfaw2824
    @meseretasfaw2824 Місяць тому +1

    ጥልህ ወጥተሃል ዝም ብለህ ወንጌልህ ስበክ ስሌላው አይመለከትህም የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ምንም አልጎደለብንም ማንን እንደምናመልክ ልብና ኩላልት የምመረምር አምላክ ያውቃል፡፡

  • @sintayehuyesuf9206
    @sintayehuyesuf9206 Місяць тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @151360ful
    @151360ful Місяць тому

    መምህራኖቻችንን እግዚያብሄር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ፤ አሜን !!!

  • @Ganat-jl4wb
    @Ganat-jl4wb Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @yemsrachtaye2844
    @yemsrachtaye2844 Місяць тому

    በርታልን ተባረክ

  • @EdlEskendr
    @EdlEskendr 14 днів тому

    ወነድሜ ውሻ ወደ ትፋቱ እነደሚለስ እንደተባለው በጋሻው መቼም አየመለሰም ይልቁን አንተ ዘላለምህን አሣምር መዳን በክርስቶስ ብቻ ነውና !!!

  • @MedhanitTefera
    @MedhanitTefera Місяць тому +1

    ከፈጣሪ ከተሰጣቸው ድምፅ ውጪ ቢያንስ አለማዊ የገፋ አልያም በመነፈሳዊ ቁጭ ብለው ያልተማሩ የከተማችን ጨዋዎች እኮ ናቸው።

  • @HenonHmichael
    @HenonHmichael Місяць тому +1

    እየሱስ ጌታ ነዉ የሚለዉ ቃል ያዉም የማይለመድ ሰበር ዜናችን ነዉ!!!

  • @HiwtoyMesges
    @HiwtoyMesges Місяць тому +1

    አሜን ፡አሜን ፡አሜን

  • @addisutilahunsamuel5935
    @addisutilahunsamuel5935 Місяць тому +1

    ከዚህ አድነን እውነት እውነት እላችኋለሁ በጋሻው ደሳለኝና ሌሎችም ከኦርቶዶክስ የነበሩ መምህራንና አገልጋዮች እንደዚህ መንፈስ ቅዱስ ሲለያቸው ማየት ግርማ ሞገሳቸው ተለይቷቸው እንደዚህ ቀለው በስድብና በትችት በሀሜት ሲገለጡ ስናያቸው በጣም ያስጨንቃል ያሳዝናል

  • @derejeabdisa1294
    @derejeabdisa1294 Місяць тому +1

    የነጋሼ ትልቁ ችግር አንድ ብቻ ነው፡፡ ድቁርና፣ ሰባኪም አስተማሪህም የሚሰብኩት ነገር አይባህም! anyway like adergulet

  • @marituasfaw9528
    @marituasfaw9528 Місяць тому +1

    negash temecheheng nggreh qale hiwot yasemalin

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 Місяць тому +3

    ይሄ ጨዋ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ በቅርቡ ጌታን ይቀበላል፡፡አሜን!ሃሌ ሉያ!

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z Місяць тому

      ማንን ነው ነጋሽ እንዳይሆን? አሀሀሀሀሀ... ጨዋማ ነው በእርግጠኝነት አስገርሞሀል።

    • @TenagneMoges-j7d
      @TenagneMoges-j7d Місяць тому

      Wey alemawek esu eko be40 kenu new gata menfeskidusin yetekebelew

    • @tsigemezgebu2805
      @tsigemezgebu2805 Місяць тому

      ጨዋ ማለት ለአንተ ለጨዋው አይገባኽም ጓዴ!

    • @sablearagaw9338
      @sablearagaw9338 Місяць тому

      😂

  • @GeniTadesse-t2g
    @GeniTadesse-t2g Місяць тому

    ነጋሽዬ ተባረክ

  • @serkalemkifle
    @serkalemkifle Місяць тому +1

    እግዚያብሄርልቡንይመልስለትአሜን

  • @Danielasham
    @Danielasham Місяць тому

    የብርሀን መላእክት እስኪመስሉ ድረስ ያስቷችሇል ስለሚል ድምፁ ራሱ እንዳልወደድኩት አስጠላኝ። ንስሀ ይግባ ክርስቶስን ክዶ ወደ ሀሰተኛው አባቱ መሄዱን ይመን

  • @lemmahana6522
    @lemmahana6522 Місяць тому +1

    የቀደመውን ፍቅርህን ትተሀልና የምነቅፍብህ ነገር አለኝ የሚለው ስብከቶ በደም ስሬ ነው አሁን አሁን ሳስበው ስብከቱን የሰበከው እግዚአብሄር ባወቀ ለራሱ ይመስለኛል