የኛ ትልቁ ስህተት ሰዎች እኔ እደማስብላቸውያስቡልኛል ብሎ ማሰብነው ስንል ምንማለታችነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 25

  • @ethiomamatube3772
    @ethiomamatube3772 6 місяців тому +1

    ሰወች እንደኔ ያስባሉ ማለት ትልቅ ስተት ነው ያን መጠበቅ የለብንም ከኛ እሚጠበቀውን ማድረግ ብቻ ነው አስመስሎ መኖር ይከብዳል እኔ በምወደው ልክ ይወደኛል ማለት ሰቶ እንደመቀበል ነው

  • @UMUhHASSEN4918
    @UMUhHASSEN4918 6 місяців тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ተምሬ🎉 በርች ጠንክሪ እህቴ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በዱአ እንበርታ እጅለእጅ ተያይዘን እናድጋለን እንበርታ አብሽሩ ተስፋ እንዳንቆርጥ ጠንክረን መስራት አለብን ከሰራን እንለወጣለን

  • @tube3808
    @tube3808 6 місяців тому

    አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ጀዛኪላሁ ከይረን ከአንቺ ብዙ እጠብቃለሁ በርቺ

  • @eumuryantube322
    @eumuryantube322 6 місяців тому

    አሰለሙ አለይኩሙ ወረህመቱለህ ወበረከቱ ተምሪዬ አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ሰለም ዘንዲናት ለሀገረችን ዉዲ የሀገሬ ልጆች ሰለመቹ ይብዘ በያለቹበት

  • @EmuAmar3522
    @EmuAmar3522 5 місяців тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱልልሂ ወበረካቱ አህለን ተሙ። ትክክል ብለሻል ሰዎች እኔ እደማስብ ያስባሉ እኔ እደማደርግላቸው ያደርጉልኛል ብሎ መጠበቅ በጣም ከባድ ነው

  • @ኡሙማሂርtube
    @ኡሙማሂርtube 5 місяців тому

    አሠላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት በምርየ አህለን ወሣህለን ወመርሀባን እንኮን ሠላም መጣሽልኝ ቆጆቆይታነበር በርች ሀሪፍነው ቡዙእንጠብቃለን አብሽሪ ጎበዝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @laylaedires7327
    @laylaedires7327 6 місяців тому

    አሰለም አለይኩም ወራህሙቱለሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ደሰ የሚል ቆይታ ነበር ጀዛኪላሁ ከይረን

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE 6 місяців тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለነን ማማዬ እኮን ሰላም መጣሺ ለሰው ውለታ እናደርግ ከነሱ መጠበቅ የለብንንም🎉🎉🎉

  • @HadeySeid
    @HadeySeid 6 місяців тому

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ተምርየ በርች ማሻአላህ

  • @RahmaTube2-md3oo
    @RahmaTube2-md3oo 6 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ 🌹በርች ጠንክሪ እህቴ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በዱአ እንበርታ እጅለእጅ ተያይዘን እናድጋለን እንበርታ አብሽሩ ተስፋ እንዳንቆርጥ ጠንክረን መስራት አለብን ከሰራን እንለወጣለን

  • @Mube461
    @Mube461 6 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ውዴ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሀሪፍ ቆይታ ነበር ተምር

  • @user-vg3fu1hyat482e
    @user-vg3fu1hyat482e 6 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ፊኩም ያጀማአ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያውያን በያላችሁበት ሰላምና ጤና አይለያችሁ አላህ የጠብቃችሁ ያረብ ያከሪም ሀሪፍ ቆይታ ነበር በረችልኝ❤🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @samirumar402
    @samirumar402 5 місяців тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ እንኳን ደህናመጣሽ ውድና የተከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውድሽ🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @Jhehjkjhf
    @Jhehjkjhf 6 місяців тому

    አሰለሙ አለይኩም ሰላም ተምርዬ ማሸ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ እኔ ሰዎችን አምነለሁ ሁሉም እንደ ራሴ ይመስለኛል🎉❤

  • @ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi
    @ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi 6 місяців тому

    ሰላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ ሰላም ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን በያለንበት ሰላማችን ይብዛ እንኳን ሠላም መጣሽ በርችልኝ እርዕስሽ በትክክል ሁሉንም እንደራስ ማመን ይቼግራል❤❤

  • @OMUOmarYouTube
    @OMUOmarYouTube 6 місяців тому

    አሰለም አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱሁ ተምርዬ ኡከን ደነ መጠሽ ሰለም ውድ የሀገሬ ልጆች አለሀ ሀገረችን ሰለም የድርግልን አርፊ ቆይተ ነበር🎉🎉🎉

  • @KaledKaled-hf2bt
    @KaledKaled-hf2bt 6 місяців тому

    አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ እኳን ደህና መጣሺ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት አሊህ ይጠብቅሺ ሀገራችንን ሰላም ያድልግልን እምየ ኢት/ያ ለዘላለም ትኑርበስደት ያለነውን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እውነት ነው እኔ አብዛሀኛው እንደኔ ያስባሉ"ማለቴ ነው ግን ስህተት ነው

  • @umkalid25
    @umkalid25 6 місяців тому

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን አህት ውዴ የሀገሬ ልጆች ሰላምችሁ ይብዛ በይላቹሁበት ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ለእሙየ ኢትዮጵያ ይህንንን

  • @tube-zn6yd
    @tube-zn6yd 5 місяців тому

    አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ለዚህ ቤት

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 6 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን

  • @bgfm749
    @bgfm749 6 місяців тому

    Egezabiher yemesegen ehetachin selameshi yebezalegn ewinet new adade sewchi eyasebenelachew egnan gedel lemeketet emeroroto alu adade melikam sewchim alu yerasachewn tetew lesew yemenoru beca lehulum lebona yeseten

  • @meryem9377
    @meryem9377 6 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ጥሩ ቆይታ ነበር በርቺ ውዷ እህቴ❤ 🥰🌹🌹ከጌታዬ ሶስት ነገሮችን አጥብቄ እፈልጋለሁ አንድ ጥበብ፤ ሁለት ጥንካሬ፤ ሦሥት ፍቅር። ከነዚህ ከሦስቱ የበለጠ የምሻው ግን ፍቅርን ነው።ፍቅር ሲኖረኝ ሁሉም ነገር አለኝ ነፃነትም ቢሆን።

  • @ኢኩነኝ-የ6ቨ
    @ኢኩነኝ-የ6ቨ 5 місяців тому

    ሰላም ለዚ ቤት ደምሩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤