የአሉላና ያለምወርቅ የሙዚቃ ምርጫና አቀራረብ የተዋጣለት ነበር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2022
  • #ፋና_ላምሮት #fana_lamrot
    የአሉላና ያለምወርቅ የሙዚቃ ምርጫና አቀራረብ የተዋጣለት ነበር

КОМЕНТАРІ • 82

  • @tsedeniyabirhan8702
    @tsedeniyabirhan8702 Рік тому +14

    አሉላ ይህን ብቃት እስከመጨረሻው ካስቀጠልክ አሸናፊ ነህ በጣም ጎበዝ

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Рік тому +5

    ሙዚቃ ምርጫ ተጠንቀቂ አለምዬ
    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @user-ph3ek4gv8v
    @user-ph3ek4gv8v Рік тому +4

    ያለም ወርቅ ሙዚቃ ምርጫ ተጠንቀቂ የኔ ድምፅ መረዋ 🥰🥰🥰🥰በርች

  • @fetihafetiha3320
    @fetihafetiha3320 Рік тому +15

    ያለም አደራ ምርጫሽን ተጠንቀቂ አንደኝ ካልወጣሽ ከባድ ነው የሚሆንብን የዩናታን ንብረት እንዳይደገም

  • @user-jj6kb7ny8p
    @user-jj6kb7ny8p Рік тому +2

    ሰርተሺዋል ይሄን ዘፈን ማንም እደዚህ ሊሰራው አይቺልም በርቺ አንቺ ትለያለሺ ❤❤❤❤

  • @sherifmustafa3367
    @sherifmustafa3367 Рік тому +4

    She is the best singer always ❤️ again all Ethiopian🇪🇹 we leaving ❤️ out side and inside we need this kind of seasonal music thank you.

  • @sherifmustafa3367
    @sherifmustafa3367 Рік тому +3

    Thank you yalemwork jemberu for all you singing good music's until today 🇪🇹 .

  • @ashenafisahle5922
    @ashenafisahle5922 Рік тому +4

    I am proud of yalemwork! She did a great

  • @sameeraaa454
    @sameeraaa454 Рік тому +4

    አለምየ. ተጠቀቂ. አይዞሽ. ውዳ ታሸንፊ አለሽ

  • @youtubia7406
    @youtubia7406 Рік тому

    አንደኛ ነች አለም ወርቅ ማንም አያሸንፍትም በርችልን ፈጣሪ ይርዳሽ😍😍😍😍

  • @jamilanoguse8215
    @jamilanoguse8215 Рік тому +2

    ይቅና አሉላ የሰፈር ልጅ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamawitbaye7494
    @selamawitbaye7494 Рік тому +3

    Yalmework you are number one

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Рік тому +1

    Welcome. Amazing

  • @ttetesemma3540
    @ttetesemma3540 Рік тому +1

    በርችልን

  • @selammehari6668
    @selammehari6668 Рік тому +1

    Wawe fetari yetbkishi 🎉

  • @endite2618
    @endite2618 Рік тому +1

    አሉላ ዋውውውው።

  • @aziahmed4469
    @aziahmed4469 Рік тому

    Alulaye yene 1 degna👌👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 Рік тому

    ALULLA YOU ARE A GREAT PERSON WAW

  • @bezawitethiopia1268
    @bezawitethiopia1268 Рік тому +2

    ዩዋት እማ አፄ ቴዎድሮስ
    ማይክ አያያዟን ሽጉጡን መሰለኝ

  • @adamabdu5327
    @adamabdu5327 Рік тому +2

    አሉላ ዛሬም ደገምከው ትለያለህ የምልህ በምክንያት ነው ትችላለህ ባባ 1ኛ ይህ

  • @milanabood5582
    @milanabood5582 Рік тому +2

    አረተይ የአለም ምርጫሽን አስተካክይ እባክሽ ጎበዝነሽ እኮ እንድታሸንፊ እፈልጋለሁ።

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Рік тому +3

    Yalemwork number one

  • @Esubalew-gd1rt
    @Esubalew-gd1rt Рік тому

    Nise

  • @moneali7435
    @moneali7435 Рік тому +3

    ዳኞቹ ግን ምን ሁናችሁ ነው ያለም ወርቅ ላይ እንዴያለ አስተያየት ማብዛት አንድ ግዜ እራስሽን ሁኝ ትሏታላችሁ ሌላ ጌዜ ደግሞ ምርጫ አስተካኬ ምን ማለት ነው? እሷ እኮ እየሰራች ያለችው የሰው ስራ ነው አታጨናንቋት

    • @gech1995
      @gech1995 Рік тому

      በጣም ለኔ በጣም ሰርታዋለች

  • @user-py1do4cx9n
    @user-py1do4cx9n Рік тому +1

    ቆጆነው

  • @etsubgetachwe3325
    @etsubgetachwe3325 Рік тому +3

    አሉላ ምንም ቃል የለኛም👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🏆🏆🏆🏆🏆🏆

  • @wegderesnigussie4083
    @wegderesnigussie4083 Рік тому

    ምርጫ ላይ ተጠቀቂ አለባበስና ድምፅ ልዩነት አለው ያለሜ

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 Рік тому +4

    LM3

  • @elrpdfsa7167
    @elrpdfsa7167 Рік тому +1

    Alulaye

  • @beletenegash1022
    @beletenegash1022 Рік тому

    አንደኝነት በራሱ በቂዋ መገለጫዋ አይደለም....ምክንያቱም የፋና ማርኬቲንግ ያውቀዋል...

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Рік тому

    Lm5
    Lm4 ena daniye መልክ ዕድል በርቱልኝ ይርዳችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @wondwosenbelete6496
    @wondwosenbelete6496 Рік тому +2

    Alula techilalhe Lm4

  • @EnochAbri
    @EnochAbri Рік тому +2

    እሺ ፋና ላምሮት አዘጋጅች ለሙዚቃው የምታደርጉትን በጎ ተጽኖ አያደነኩ ተጋባዥ እንግዳ ዳኛ ስትቀያይሩ አብራችሁ የሚቀመጡበት ወንበር መቀያየር ግን ደስ አይልም። ይሄን እናከብረዋለን ያኛውን ደሞ ....🙄

  • @AliAli-pi5ef
    @AliAli-pi5ef Рік тому +2

    ❤❤❤Lm3 ,wowo

  • @walelignalamerwe8162
    @walelignalamerwe8162 Рік тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hanatilahun798
    @hanatilahun798 Рік тому

    🥰🥰🥰💚💛🧡

  • @bethlehemwondosen6440
    @bethlehemwondosen6440 Рік тому

    Andegna

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 Рік тому +2

    ያለመወረቅ ቫራይቲ አሳይን አቅም አለሽ እስኪ የፈቅረ አዲስን ከ ኤሊያስ መልካ ጋራ የሰራቻቸዉን ስራዊችን አስሚን እነ አንድ ሰዉን በጣም ወደቀደመዉ ተሰበሻል ዛሬ ሄኖክ መሀሪን የሰማ ተወዳዳሪ የጠቀምበታል ሄኖክ መሀሪ አንደኛ ዳኛ

    • @mahletaemiro
      @mahletaemiro Рік тому

      Balfew samnt fekeraddis endatzefn ngeruat ko ljetuan eyawzagebuat nw

  • @haimanotbelay6283
    @haimanotbelay6283 Рік тому +2

    Lm3

  • @saratube9100
    @saratube9100 Рік тому +1

    አለም ወርቅ ድምጿን ለመቆጠብ ትሞክራለች እዳይጮህ ለመቀነስ ስትሞክረው ጉሮሮዋን ትተናነቃለች

  • @fassilhailu3939
    @fassilhailu3939 Рік тому +4

    Lm4

  • @natiworku9239
    @natiworku9239 Рік тому

    አለም ወርቅ የዳኞችን አስተያየት መተግበር አለብሽ ሙዚቃ መምረጥ አለብሽ

  • @hilinateshome9302
    @hilinateshome9302 Рік тому +1

    ምንም ይሁን ምንም የአለም ወርቅ ነችአንደኛ ትክክለኛ የራሷ የሆነ ነገር ያላት

  • @rahmarahma-ky4ok
    @rahmarahma-ky4ok 10 місяців тому

    የቴወድሮስዘር

  • @Hanekko514
    @Hanekko514 Рік тому

    ያለምወርቅ እንደመሲ አሉላ እንደ ክርሰቲያኖ ይመስላሉ። ያለመ ወርቅ የላቀ ችሎታ አላት ነገር ግን ዘፈን ምርጫ ላይ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረረግ አለለባት። የድምፅ ሬንጅ በተለይ ዝቅተኛ ኪይ ላይ በደንብ መስራት አለባት።

  • @fekadualamirew3910
    @fekadualamirew3910 Рік тому

    Rahel endezih alizefenechewum,
    Dagnoch gin dar dar biluachewal ,Yonatan endaydegem

  • @alawiyaalawiya9804
    @alawiyaalawiya9804 Рік тому

    yene goobazi

  • @tadelawubetu4097
    @tadelawubetu4097 Рік тому +1

    ያለምወርቅ የተሰጣትን የአዘፋፈን ድምፅ ብቃት(ብሌን) አንች ብቻ ሳትሆኝ አለም የሚያየው ነገር ስለሆነ እች አልሽ አላልሽ አንደኘ ናት ይሄን ማወቅ አለብሽ አንደኛ ናት አንች የዘፈንሽውን ዘፈን ብለሽ አይተናል አንችን ደሞ አትፈራም ምክንያቱም ጎንደሬ……………………

  • @senayitsenayit640
    @senayitsenayit640 Рік тому

    Lm 3

  • @mikiyasbayisa5463
    @mikiyasbayisa5463 Рік тому

    Alulaye ya amukliegn ena ba thifozo enji 1 gna nk . Amnelaw

  • @azebsil7381
    @azebsil7381 Рік тому +1

    Minim tritr yelewum lijun asamra tibelitewalech....dagnochu betikikl kedagnu

  • @elrpdfsa7167
    @elrpdfsa7167 Рік тому +1

    Ere alulaye ambesa

  • @tinsaetadesse4937
    @tinsaetadesse4937 Рік тому +5

    እባክሽ አንቺ ልጅ ይህንን ውብ ድምጽሽን የሚመጥኑ ዘፈኖች ምረጪ ሰው ሁሉ እየመከረሽ ነው ለምን አትሰሚም ዳኞችም እየነገሩሽ ነው እኘንዳትሸነፊ ተጠንቀቂ የበፊቱን ምርጫሽን አድምጪ

    • @mahletaemiro
      @mahletaemiro Рік тому

      Mn ynegruatal awzagebuat enji merchash asfi eyalu kemimechat yezefen akakbai eyaswtuat ljtuan awzagebuattttt betam

  • @haftubirhanu5381
    @haftubirhanu5381 Рік тому +1

    Yalemwork msrsh mekeyer alebat.... yemusika mirchawa mestekakel alebet

  • @haylmaryamhayle7971
    @haylmaryamhayle7971 Рік тому

    ymuzika merchashi asetkakey yalmiweorik yfiker adisen techaweuchi ebakishi ybzu sweu tsefa nshi anchie

  • @abdurezakredwan3324
    @abdurezakredwan3324 Рік тому

    Uff alula gena classicun sesma nw ynzeregn

  • @peace3791
    @peace3791 Рік тому

    ዘፈን ምርጫሽን በደንብ አስቢበት

  • @abitiaderajew2736
    @abitiaderajew2736 Рік тому +1

    እረ ምርጫ ላይ ተጠንቀቂ ያለም እንዴ

  • @seadaabdela6348
    @seadaabdela6348 Рік тому +1

    Anchy mogn fkreshenem genzebshenm atasrekby.blen kebad sew nat

  • @elrpdfsa7167
    @elrpdfsa7167 Рік тому +1

    Ere jegnane lehulum enatoch yihe zefen

  • @peaceandlove.
    @peaceandlove. Рік тому

    Min malet new Lm3 Lm4?

    • @mammo9755
      @mammo9755 Рік тому

      ምናልባት ላምሮት ለማለት ፈልገው ይሁን

  • @saratube9100
    @saratube9100 Рік тому

    ዛሬ ሁለቱም ሴቶች ያቀረቡት አልተመቸኝም

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 Рік тому

    yehh zefenma rhahel getu beca tezefenew yelegal eko

  • @seadaabdela6348
    @seadaabdela6348 Рік тому

    Ewnetun semut beka ljtwa demswa aymestem.anchy degmo lemkerrsh beruk andegna aswetetosh genzebshen lebelash new afekreng blesh hwala gud new myserash .blen fkegnaw nat negerkush.

  • @queenamhara
    @queenamhara Рік тому

    አለምወርቅ ልምከርሽ የጥላሁን የሌላ የአበበ ተካሌ ሌሎችም ብትዘፍኝ ትችያለሽ : ከሀገር ባሀል ዘፍን ውጭ ባልተለመደ መንገድ ነኝ : ደሞ እንቅስቃሴ ታበዥለሽ ቀንሽው ድምጽሽ እዲቸኩል ያረገዋል

  • @kindyezemaw9012
    @kindyezemaw9012 Рік тому

    በርህጥ ምንም ኣይወጣልሽ ግን አደራ

    • @kindyezemaw9012
      @kindyezemaw9012 Рік тому

      አረ ስንት አለ አሁን ወይኔ ሲጀመር ለምን ዘፈነችሂው

  • @metasbiyaayele3739
    @metasbiyaayele3739 Рік тому

    ያለም ወርቅ ዛሬ የዘፈን ምርጫሽ ጥሩ አይደለም

  • @meuse69
    @meuse69 Рік тому

    አረ ሙዚቃ ምርጫ አንዳያስበላሽ ይሄ ይሄ ዘፈን ፈትኖሻል ተጠንቀቂ

  • @moonlight99912
    @moonlight99912 Рік тому

    LM3

  • @almazkefie9623
    @almazkefie9623 Рік тому +1

    Lm3

  • @fassilhailu3939
    @fassilhailu3939 Рік тому +1

    Lm3

  • @almawgebru1291
    @almawgebru1291 Рік тому +1

    Lm3

  • @alelignalemabebe4289
    @alelignalemabebe4289 Рік тому +1

    LM3