ያለምወርቅ ጀምበሩ ተጋባዥ ዳኛውን አስገረመች፣ የአሰግድ ስለሺ የሙዚቃ ምርጫ ተወዷል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2022
  • #FANA_LAMIROT #FANA_TV #ፋና_ላምሮት #ፋና
    ያለምወርቅ ጀምበሩ ተጋባዥ ዳኛውን አስገረመች፣ የአሰግድ ስለሺ የሙዚቃ ምርጫ ተወዷል

КОМЕНТАРІ • 35

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 Рік тому +17

    የማይጠገቡ ዘፈኖች ለዛ ያለው አዛዜም ቱባው ቋንቋ ዘይኒት ሙሀባ የዘመኑ ምርጥ ዘፋኝ ያለ ጊዜዋ የተቀጨች😪 አለምዬ እናመሰግናለን የፈረሰው መንደሬን ሁሉ አስታወሽኝ ተባረኪ

  • @seleshiketema7746
    @seleshiketema7746 Рік тому +4

    እጅግ በጣም ዉብ የሆነ ድምፅ እግዚአብሔር ሰቶሻል በዛ ላይ አለባበስሽ ዉብ ኢትዮጵያዊነትን ያማከለ በምሆኑ ዉበትን ሰቶሻል በርቺ ያለምወርቅ ጀምበሩ ምርት ኢትዮጵያዊት ድምፃዊ ነሽ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Рік тому +6

    ያለምወርቅ እውነት ወርቅ ድምፅ ነው ያለሽ 👌👌👌

  • @emuzab4781
    @emuzab4781 Рік тому +3

    እውይይይ ፈዘዝን ❤❤❤❤ ጀግኒት የኛ ሴት
    የማይደፈሩትን ደፍረሻል
    አንድም ተወዳዳሪ ያልሞከራቸውን ይሄ ራሱ 1ኛ ያረግሻል።

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan Рік тому +3

    የወሎዋን ፈርጥ ዚነትን ስለዘፈንሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ

  • @user-rs5cg9zo6k
    @user-rs5cg9zo6k 8 місяців тому

    ያለ የለምወርቅ ሌላ ሁሉ ታራ ነው እድሜ ለሃ የለምወርቅ በርች

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Рік тому +2

    የፋና ላምሮት ድምቀቶች ❤️❤️❤️👏👏👏

  • @djderej2767
    @djderej2767 Рік тому +1

    ነብሱን ይማረው ውዱ አባቴ ነው ያስታወሺኝ

  • @etsubgetachwe3325
    @etsubgetachwe3325 Рік тому +1

    Yen liyu 👌💯👌👌👌👌💯💯👌👌👌👌

  • @alemsisayaddise3660
    @alemsisayaddise3660 Рік тому +3

    አንቺ ልጅ በቃ ድንቅ ነሽ

  • @netsanetdenkalem4841
    @netsanetdenkalem4841 Рік тому +1

    አይገርምም እኔም አባቴን ነው ያስታወሰችኝ ዚነት ካሴት እንዳወጣች ገዝቶ መጥቶ በፍቅር ያዳምጣት ነበር

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 Рік тому

    እውነት ነው የዚነትን ስትጫወት አባቴን ነው ያስታወሰችኝ።

  • @nanuyagubena9290
    @nanuyagubena9290 Рік тому

    lachi kale yelegn...........Beka tchiyalesh abo ❤❤ edezih ayinet music slasemashn btam tanks 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @winniesalam7626
    @winniesalam7626 Рік тому +1

    በቃ ትችይ አለሺ ዋው

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Рік тому +1

    Yealmework number one gega nate

  • @user-eh1do4ld9i
    @user-eh1do4ld9i Рік тому

  • @getachewmare6984
    @getachewmare6984 Рік тому

    You have special Gift,

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 Рік тому

    ❤♥♥ውይይይ♥👍👍👍👍👍👍👌👌👌

  • @wubfantatadesse5260
    @wubfantatadesse5260 Рік тому

    lm1

  • @paleto3640
    @paleto3640 Рік тому

    ኧረ ድምፅ ተሰቶሻል እስከዛሬ የት ነበርሽ በረርቺ መለልካም እድል ማንም ካለመክሊቱ እመጣ አይደልዴ ጆሮችንን እሚያደሙት

  • @beyatube8181
    @beyatube8181 Рік тому

    Yene

  • @saralamesa9370
    @saralamesa9370 Рік тому

    ewnat ehunas fana lamrot esatelagn asegad eko betam neber yesarew😥😥😥😥😥😥

  • @fikerenamusic
    @fikerenamusic Рік тому

    gerami zefagn nesh

  • @hanademelash6673
    @hanademelash6673 Рік тому +1

    Yene Wade selanche mene malet endalbegne alawekm tenafkignalshe

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Рік тому +1

    Yealmework gegna nate

  • @yohanneszeleke2463
    @yohanneszeleke2463 Рік тому +1

    በቃ ዘፋኝ ነች

  • @saralamesa9370
    @saralamesa9370 Рік тому

    ayzoh hiwot yiketalel melakem neger yigetameh😥😥😥😥💔💔

  • @behailuelias9736
    @behailuelias9736 Рік тому

    Anchi yematetegebi

  • @emuzab4781
    @emuzab4781 Рік тому +1

    ኮሜንታተሮች ግን የት ገባችሁ

  • @alemuboke8270
    @alemuboke8270 Рік тому

    Zare setua degna ena..beka beachiru keabelo wuchi..alemwork laye yesatuti degninat fetsimo yetazaba besimet yetamola..
    Min endahona lezafenachi englizegna or ameregna kelakila lezafenachi yesatuti demo bemigarim hunata bezu dimts or netib setawatal...anyways tegabezhi degnawu temachitognal....alemiworkign yedanekebat ena yegaletsebat fitsum temachitognal..."zefagnu sewu wotashal woye"bilo new yadenaket....alemwork 1 nat..

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Рік тому

    Wedefit tlq tesfa yalachew yemuziqa balemuya yemihonu nachew!!!!

  • @alemsisayaddise3660
    @alemsisayaddise3660 Рік тому +2

    አንቺ ልጅ በቃ ድንቅ ነሽ