ዳኞች መቀመጥ አልቻሉም - ሃብታሙና በአምላክ በጥንድ ያቀረቡት ታሪካዊ ሥራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 161

  • @aschenakitesfaye
    @aschenakitesfaye 3 дні тому

    ዋው ድንቅ አቀራረብ ደሞ የጥንቱን ዘመን ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ምርጥ ብቃት አንደኛ ናችሁ።

  • @RobiZebene
    @RobiZebene 10 місяців тому +16

    ፀሀዬና ነዋይ ያዩታል ብዬ እገምታለሁና ምን ሊሉ እንደሚችሉ አሰብኩት ዋው..❤❤🎉🎉🎉

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 10 місяців тому +21

    ደጉ ዘመን ተመልሶ የሜመጣ መሰለይ ግምቴ ነው አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @AlmazHbtamu
    @AlmazHbtamu 10 місяців тому +8

    ባምላክ 1ኛ

  • @makis1623
    @makis1623 10 місяців тому +18

    እውይ የባምላክ ድምፅ 1ኛ 👌

  • @LiyaTamrat
    @LiyaTamrat 10 місяців тому +7

    በፋና ላምሮት እስከዛሬ ከተሰሩት የጥንድ ሙዚቃዎች እነዚህ በጣም ይለያሉ ምርጥ performance በደንብ ነው የተጫወቱት

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 10 місяців тому +7

    wow amazing ሀለቱም ድንቅ ናቸው በተለይ ሐብትሽ ❤ ይለያል

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi 10 місяців тому +4

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በጣም በጣም ጎበዞች እችነት ኢትዮጵያ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @balewgeta7132
    @balewgeta7132 10 місяців тому +4

    በጣም ድንቅ ናቸው እውነት❤❤👌👌big respect ለሁለታችሁም❤❤🥰😍

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 10 місяців тому +6

    5.0000 ይገባቸዋል ዋው ዋው ዋው ትችላላችሁ በጣም ታምራላችሁ ለሁሉም ክብር ይገባቸዋል ድንቅ ለሆኑ ዳኞችም ክብር ይገባቸዋል🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HaidarH-v5s
    @HaidarH-v5s Місяць тому

    ዎው በጣም ታምራላችሁ በተለይ በአምላክ

  • @zebibhaddish9591
    @zebibhaddish9591 10 місяців тому +5

    ዋው ዋው ድንቅ ብቃት አላችሁ በተለይ በኣምላክ

  • @userd42
    @userd42 9 місяців тому +2

    ውይ,ስታይላቸውን,ወደድኩት,ወይ,አንቺ,ኢትዮጵያ,ፍቅርሽ,ከልብ,የማይወጣ
    ፈጣሪ,አሪፉንና,ሰላሙን,ዘመን,ለኢትዮጵዬ,አድርግልን,በጣም,ደስ,ይላል,
    ይመቻችሁ,ተባረኩልን,እናንተን,እያየን,እንዝናናለን,አሄሄሄሄሄ,የአገር,ነገር

  • @habtamuabera2687
    @habtamuabera2687 10 місяців тому +4

    The best of the best 👌 👍 bamelak... keep going bro🎉

  • @Kemekem1
    @Kemekem1 10 місяців тому +5

    በአምላክ ይለያል አቦ ድምፅ!!!❤

  • @umerhenok4498
    @umerhenok4498 10 місяців тому +6

    👌 ሁለቱም አንደኛ ❤

  • @rabiamohammed
    @rabiamohammed 10 місяців тому +4

    በጣም ታምራላችሁ ዋዉ ዋዉ❤❤❤❤

  • @YeshiworkAdmasu
    @YeshiworkAdmasu 9 місяців тому

    አቦ በጣም ደስ ይላል ይመቻቹ ጎዶች፡፡

  • @DbooraSebraa
    @DbooraSebraa 10 місяців тому +4

    ሃብታሙ 1ኛ

  • @betelhemteshome3731
    @betelhemteshome3731 10 місяців тому +3

    Great performance! specially Bamlak's voice is amazinggggggg😍😍😍😍

  • @rabiayessuf
    @rabiayessuf 10 місяців тому +2

    ባአምላክ ደምፅ አንድኛ❤❤❤❤

  • @עםישראלחי-כ6ה
    @עםישראלחי-כ6ה 10 місяців тому +5

    ባምላክ በጣም ግሩም ነው

  • @hiwott123
    @hiwott123 10 місяців тому +6

    what a voice wow ገዳይ ነው ❤❤❤❤❤❤

    • @hiwott123
      @hiwott123 10 місяців тому +1

      በአምላክ ቢያድግልኝ ጎበዝዝዝዝዝዝ❤❤❤❤

  • @Kalteshast
    @Kalteshast 10 місяців тому +4

    ሁለታችሁም አንደኛ❤❤❤ባሚዬ 😊😊😊😊

  • @nahomasamere
    @nahomasamere 10 місяців тому +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ👏👏👏

  • @Danii2116
    @Danii2116 10 місяців тому +17

    ሀብታሙ እና ባአምላክ አስለቀሳቹሁኝ😢

  • @BetelhemMetages
    @BetelhemMetages 9 місяців тому

    በአምላክ ❤❤❤❤

  • @MeazaBirhanu
    @MeazaBirhanu 9 місяців тому +1

    ሁለቱም ምርጦች ናቸው፡ማንም ከማንም አይበልጥም፡፡ንዋይና ፀሃዬ ውድ የኢትዮጵያልጆች ቅርሳቸው ነው፡፡

  • @senait626
    @senait626 10 місяців тому +3

    በስማም🥰

  • @fifinon2380
    @fifinon2380 10 місяців тому +1

    ጎበዝ ሀብትሽ እንዴት እደምታምር

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 10 місяців тому

    ሀይሌ ሩት ስላየዉህ ደስብሎኛል ኑርልኝ

  • @GenetTadese-ig3fy
    @GenetTadese-ig3fy 10 місяців тому +2

    ውይ በአምላክ እና ሀብትሽ ድምፀ መረዋወች ስወዳችሁ

  • @RobiZebene
    @RobiZebene 10 місяців тому +1

    ተለየብኝ ፋና ላምሮት ሁልጊዜም አንደኛ

  • @HafizHafiz-h1y
    @HafizHafiz-h1y 9 місяців тому

    እኔጃ ምንም አልልም ፈጣሪ ትልቅ ያድርጋችሁ በጣም ጎበዞች ናችሁ

  • @AsneBehailu
    @AsneBehailu 10 місяців тому

    tanks for all you its amazing performance

  • @Teshome-b5y
    @Teshome-b5y 10 місяців тому

    this music takes us back and thanks the great melody. It warms the heart😍😍😍😍

  • @bellatube4920
    @bellatube4920 10 місяців тому +4

    Wow beamlak is the 🏆🏆🏆

  • @manayemaja5292
    @manayemaja5292 10 місяців тому +3

    ሁለቱም አንደኛ ናቸው ግን አንድ ምርጫ ቢጠየቅ ባአምላክ #1

  • @NetsannetGezahagn
    @NetsannetGezahagn Місяць тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MulukenKiboneh
    @MulukenKiboneh 5 місяців тому +1

    Wow!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HasetGanta
    @HasetGanta 10 місяців тому +1

    ያስለቅሳል በጣም😢😢😢

  • @FasilMelsew
    @FasilMelsew 2 місяці тому

    Wowwww👍👍👍👍

  • @DawitAyele-dp7vp
    @DawitAyele-dp7vp 3 місяці тому

    ጎበዝ

  • @Eden-pf1pr
    @Eden-pf1pr 8 місяців тому +1

    Huletum 1 nachewu ❤❤❤❤❤11❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @shambelwolde-ot3yh
    @shambelwolde-ot3yh 9 місяців тому

    ፈጣሪ ያሰባችሁትይ ያድርግላችሁ ሁለታችሁም አንደኞች ናችሁ

  • @Kauwu-r9g
    @Kauwu-r9g 10 місяців тому

    ሁለታችሁምአደኛ❤❤❤❤

  • @Moha-y5r
    @Moha-y5r 4 місяці тому

    habetesh telayalahe ❤❤❤❤

  • @TsigeTt
    @TsigeTt 10 місяців тому +1

    ዋው

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 10 місяців тому

    ዋው የዚህኛው ግሩፕ ሁሉም ግሩም ናቸው

  • @hanaashenafi1687
    @hanaashenafi1687 10 місяців тому

    በጣም ድንቅ ስራ ነው ሀብታሙ ትለያለህ

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 10 місяців тому

    ሀብታሙ ከነትወናዉ ምርጥ ነዉ

  • @johngirmay684
    @johngirmay684 10 місяців тому +8

    ዋው ፅቡቅ ብቅዓት ኣለኩም

  • @yedyabem4585
    @yedyabem4585 10 місяців тому +20

    ይህ የፀጉር ስታይል እንዴት እንደሚያምርብህ ! ከነድምፅህ ይሄነው ኃብታሙ አስብሎኛል !

  • @eshetutegegne7215
    @eshetutegegne7215 10 місяців тому

    Both have an incredible talent❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @engidaworkkitaw6810
    @engidaworkkitaw6810 10 місяців тому +1

    ድንቅ ድምፅ ድንቅ ስራ።

  • @danielzewdu8843
    @danielzewdu8843 10 місяців тому +1

    this was amazing too.thank u habtsh and bamlak and quayer girls also

  • @BetelhemMetages
    @BetelhemMetages 9 місяців тому

    በጣም ውብ አድርገው ነው የተጫወቱት❤❤❤❤በርቱ

  • @kedirassefa16
    @kedirassefa16 3 місяці тому

    ተቀባዮቹ አንደኛ።

  • @desalegnbekeno7682
    @desalegnbekeno7682 10 місяців тому +1

    Gerum niwe maryamne❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesghebrezghiher9766
    @yohannesghebrezghiher9766 10 місяців тому +7

    እረ የ በኣምላክ ድምጽ ስያምር እኔ እንጃ ከ በአምላክ ምን ዓይነት ሙዚቕ ልንሰማ ነው

  • @Kira-AA
    @Kira-AA 10 місяців тому +3

    በጣም ሚደንቅ ብቃት ነው ነገር ግን ባምላክ ምርጥ ሲሆን ዳኛ አቤል ይከፋዋል ምክንያቱን አላውቅም

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 10 місяців тому +3

    የባምላክ ድምፅ የተለየ ነው

  • @yohannesghebrezghiher9766
    @yohannesghebrezghiher9766 10 місяців тому +3

    የ ብኣምላክ ድምጽ ሱስ ኣስያዘኝ ከ ዳዊት ጽጌ ቀጥሎ

  • @getachewkindu1254
    @getachewkindu1254 10 місяців тому

    የሚገርም ብቃ ዋው ነው

  • @koniaynalem8303
    @koniaynalem8303 10 місяців тому

    Habtamu you are number one

  • @meserethagos3118
    @meserethagos3118 10 місяців тому

    Wowwwww 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 10 місяців тому

    wow betam new yemyamrew ❤❤❤❤wow

  • @Melat-t8b
    @Melat-t8b 10 місяців тому

    Hebatamu ma favorite 😊

  • @MaggiemekonnenBerhanu
    @MaggiemekonnenBerhanu 10 місяців тому +1

    Nice 👍

  • @SolomonBuche-vj9ex
    @SolomonBuche-vj9ex 6 місяців тому

    አስተዋዋቂው በዳኞች ስራ ጠጣልቃ ባይገባ ሥርአት መያዝ አለበት

  • @eyerusalemasegidew623
    @eyerusalemasegidew623 10 місяців тому +1

    Betam Des sitilu...

  • @Mer.Ry_23
    @Mer.Ry_23 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @hanawale5329
    @hanawale5329 10 місяців тому

    Good work

  • @getahungizaw20
    @getahungizaw20 10 місяців тому +1

    ፀሀዬና ንዋይን ባያዋቸው እነዚህን እንቁ

  • @habteasaye3640
    @habteasaye3640 10 місяців тому

    wooow
    👌👌👌

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 10 місяців тому

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 10 місяців тому

    Perfect 😘 🤩

  • @gidenaashebir6351
    @gidenaashebir6351 10 місяців тому +1

    wow 1ኛ

  • @hannaseyfu-oz4jd
    @hannaseyfu-oz4jd 10 місяців тому

    besimam yineziral ❤

  • @selamselu
    @selamselu 10 місяців тому +3

    Bamlak yleyal

  • @yohannesfeleke3748
    @yohannesfeleke3748 10 місяців тому +2

    just wow wow wow

  • @zenebegetaneh-vc8lx
    @zenebegetaneh-vc8lx 9 місяців тому

    GOOD jobs

  • @meshtame4862
    @meshtame4862 10 місяців тому +4

    Bamlak1

  • @soniaemebet9051
    @soniaemebet9051 10 місяців тому +6

    Bamelak ashnafi neh kenlegh konjow demexhe gar berta fetari yerdah

  • @LastaWoreda
    @LastaWoreda Місяць тому

    1ኛ

  • @abebayehukassaye145
    @abebayehukassaye145 10 місяців тому

    Great!

  • @Hiwot.M
    @Hiwot.M 10 місяців тому

    Habtesh my dear, good job !
    The way beti yemitayibet gen menem alamaregnem

  • @ayyalem7152
    @ayyalem7152 10 місяців тому

    Wow❤

  • @Sami_21_8
    @Sami_21_8 10 місяців тому

    ሃብትሽ አንደኛ

  • @AsnakuAbebe-dn8gt
    @AsnakuAbebe-dn8gt 10 місяців тому

    🎉

  • @FrehiwotAklilu-zq4cx
    @FrehiwotAklilu-zq4cx 10 місяців тому

    ጀኖች

  • @YeshigataKinfe
    @YeshigataKinfe 8 місяців тому

    Waw dasi yilal

  • @yoniMan-h5e
    @yoniMan-h5e 10 місяців тому

    wow new😮💙😢🎉

  • @malikkile8046
    @malikkile8046 10 місяців тому +2

    ኦ አምላኬ ምን አይነት ብቃት ነው

  • @NathanKerss-pr1nr
    @NathanKerss-pr1nr 10 місяців тому

    Good job

  • @mastwal1951
    @mastwal1951 10 місяців тому

    Wow

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 10 місяців тому +3

    የማይጠገብ+A ምን አለ ኃይላታችሁ ብታደርጉት። የእናት አገር ናፍቆት ለሚነህርረን ማስታገሻ ይሆን ነበር። ከተፈቀደልኝ ዩቱቤ ላይም ብለጥፈው እወዳለሁኝ። ቤትዬ እንደምን ዓይነት ቤተሰብ ይሆን ያሳደገሽ። አንችን ማዬት በራሱ ስለትውልዱ ተስፋ ያጽናናል። ባለፈው ፌቡ ላይ ስለ ሃብትሽ ጽፌ ነበር። አንችም አምሳያው ነሽ። ዕንቁ ወጣቶች ስክሪፕት ያላቸው የሚኖራቸውም በወጣቶች ላይ የሚሠሩ ማስታወቂያወች አንችን የመሰለች አድባርን ቢጠቀሙ በትህትና አሳስባለሁኝ። ፋናን አክሎ። ለፋና አስተዳደር በትሁት መንፈስ እማሳስበው ግን ወጣቶችን አደራ ከፖለቲካ ጋር እንዳታነካኳቸው ሳያድጉ ይቀጫሉ። አደራ። በፀጋቸው፣ በሥነምግባራቸው ብቻ ኢትዮጵያን እንዲያገለግሉ ነፃነቱን ስጧቸው። ቤቴዬ እኔ በአንቺ ዕድሜ ከፍ ያለ ኃላፊነት ስለነበረብኝ በዘመኔ የነበሩ ሙዚቃወችን አልተከታተልኩም። ዛሬ ነው የማዬው። እንዲህ ውብ ነበርን??? 16ኛ ዓመቱን የያዘ በብላቴ ሎሬት ፀጋዬ ግርማ ሞገስ ቅባዕ ልክ የተደራጀ ራዲዮ ፕሮግራም አለኝ። ሲዊዘርላንድ ዙሪክ ከተማ 24 ሰዓት በሚሠራ ከ20 በላይ ቋንቋወችን በሚጠቀም በራዲዮ ሎራ። በ97.5 መሞ በወር ሁለት ጊዜ ከ15.00 -16.00 በአማርኛ ቋንቋ መሰናዶ አለኝ። በብዙ ተከስሸበታለሁ። አክራሪ ኦሮሞ እና ተዋህዶ እያሉ የእኛው ክፋወች። ግን አለ። መስከረም 18/2024 ሙሉ 16 ዓመት ይሞላዋል። ለራዲዮ መግቢያ ሳፈላልግ ኖሬ የቤቲ ልዩ ዲስፕሊን ገዛኝ ከመጭው ግንቦት ወር ጀምሮ ከውድ መሳይ ሃብታሙ ጋር ያቀረባችሁት መሳጭ ልዩ ዩኒክ የአዝማች እንጉርጉሮ የቅኔው ልዑል የብላቴ ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ራዲዮ ቋሚ መግቢያ ይሆናል። ንጽህና ድንግልና ንዑድ ነው። እንዲህ ይገዛል። ሁለመናው ያማረ የሰመረ። ለፋይናል ቢቀርብ ብዬም ሪኮመንድ አድርጊያለሁኝ። በአምላኩ፣ ሃብትሽ፣ አቶ እንዳለ፣ አቶ ዲሞጥሮስ፣ ክብርት ለምለም፣ ጠቅላላ ቲሙ ተባረኩልኝ። ለራዲዮ መሰናዶዬ ልዩ መግቢያ ሽልማቶቼ ናችሁ። ብዙ ሞክሬ አስቤ እንዲህ ዕንባ በዕንባ በሲቃ የገዛ ሥራ የለም። ቤቲ+መሳይ❤❤❤ሃ+በ❤❤❤አቶ እንዳለ+ክብርት ለምለም+አቶ ዲመጥሮስ እማዋይ❤❤❤ ታላቅ የጥበብ ሥራ ከምለው የእርቅ ድልድይ መፀሃፍ የናፍቆት መጠገኛ። የቤቲን አኳኋን ግን እንደ እኔ ከውስጣችሁ አስተውሎት። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን።❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BirhanuTaddese
    @BirhanuTaddese 10 місяців тому

    #1

  • @yoniyoni3168
    @yoniyoni3168 9 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan9126 10 місяців тому +2

    ዋንጫው ተባለ