የዜና አቅራቢዉ ይድነቃቸዉ ድብቅ ተስጦ በአዲስ ነገር የበዓል ፕሮግራም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 7 тис.

  • @kidestmeles
    @kidestmeles 4 роки тому +786

    ፈገግታ፣ ድምጽ፤ እርጋታ፤ ግርማ ሞገስ በቃ ምን ልበልህ ሁሉን የሰጠህ.......እኛን ብቻ ሳይሆን ባልደረቦችህንም ሰርፕራይዝ ነው ያደረከው

  • @zemedalem4315
    @zemedalem4315 4 роки тому +4040

    ይሄ ሰውዬ መከሰስ አለበት እስካሁን ከመንግሰትና ከህዝብ የደበቀውን ሀብት በአንድ አውጥቶ አስደንግጦናል ላደረሰብን የልብ መደንገጥ ካሳ አንድ አልበም ይቀጣ

    • @mesinengmessi289
      @mesinengmessi289 4 роки тому +27

      😀😂😂

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 4 роки тому +95

      እኔም እከሳለሁ የት ነው ቢሯቸው

    • @aisha4476
      @aisha4476 4 роки тому +62

      😃😃😃😃😃😃ያስብላል በእውነት

    • @mussie994
      @mussie994 4 роки тому +9

      Kkkkkk

    • @freylord6458
      @freylord6458 4 роки тому +6

      Hehehe 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @AS-uj4kp
    @AS-uj4kp 4 роки тому +306

    እንደ አስተያየት ebs ራሱ single ሊያሰራዉ ይገባል ስፖንሰር ያርገዉ

  • @evalele3945
    @evalele3945 3 роки тому +313

    100 ጊዜ ሰማውት አስቲ አንደኔ የሰማዉ ኮለ ላይክ ያርግ

    • @mubasheryasen4197
      @mubasheryasen4197 Рік тому +2

      እኔ 211 ግዜ ሰመሁት 🤔😳✍️

    • @GhgHjg-z6v
      @GhgHjg-z6v 4 місяці тому

      333❤❤❤ ደሥ ልለኛል ከዛም በላይ እሰማዉ አለሁ

    • @GhgHjg-z6v
      @GhgHjg-z6v 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aliazardeneke9540
    @aliazardeneke9540 4 роки тому +49

    በጣም የሚያስደንቅ ተስጦ! ብዙ ሰርተህ በኢትዮጵያ የሙዚቃዉ ኢንዱስትሪ ላይ አሻራህን እንደምታሳርፍ ተስፋ አረጋለሁ።

  • @woinshtkebede9720
    @woinshtkebede9720 4 роки тому +191

    ምን ያህል ለሞያው ክብር እንደሰጠው የምታውቁት ይህን የመሰለ እጅግ የሚደንቅ ችሎታ እያለሁ አደባባይ አልወጣም በባልደረቦቹ ግፊት እንደወጣ ከስሜታቸው መረዳት ይቻላል ጥሩ ድምፃውያን አሉ ለሞያቸው የሚኖሩ ለገንዘብ ወይም ለመታየት ብላችሁ ሞያውን ያወረዳችሁት ሙሾ አውራጅ ከዚህ ተምራችሁ ከዚህ ከተከበረ ሞያ ራሳችሁን እንድታገሉ እመክራችዋለሁ

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 4 роки тому +1582

    አረ የእውነት ግፍ ነው ይህ ድምፅ ዜና አባቢ ይከብዳል የነ ሳቾና የነ ዱሩክ መጫወቻ ስንሆን የት ሂደህ ነው እባክህ አንድ በለን በጆሮ አምላክ ይዠሀለሁ 😂😂😂😂🤗🤗🤗🤗😍😍😍😍

    • @agutihajjara4700
      @agutihajjara4700 4 роки тому +4

      ክክክክክክክ

    • @solianacool3791
      @solianacool3791 4 роки тому +6

      Ewnet new yemer yechilal aygeltsewm👌👌👌

    • @Fatima-mk7xc
      @Fatima-mk7xc 4 роки тому +12

      አሁን እነ ቢጫ ኦባ የኔ ባናን ማስቲካ ዘፈኑ ሊባሉ ነዉ ተደብቆ ምርጥ ዲምፅ ይዞ

    • @gd.4698
      @gd.4698 4 роки тому +6

      ሁሁሁሁሁሁሁሁ ዱሪክ ማን ነው ደግሞ ክክክክክክክክ

    • @amiraibrahimtube3151
      @amiraibrahimtube3151 4 роки тому +2

      Ewnethn new

  • @merrysalam391
    @merrysalam391 3 роки тому +24

    በለው ምን ጉድ ነው ወዳጄ ይሄንን ድምፅ እባክህ ዘምርበት እግዚአብሔር አገልግልበት በእውነት ነው የገረመኝ።

  • @የገጠሯነኝአባቴንናፋቂ

    የፈጣሪ ያለህ ልቤ ቀጥ አለችኮ ዋውውው ድምፅ ከግርማ ሞገስ ጋር ሰጠህ ኑርልን

    • @የቃናድራማዎችከሱሱ
      @የቃናድራማዎችከሱሱ 4 роки тому +6

      ወላሂ እኔም በጣም ነው የተገረምኩት የዘፈኑ ባለቤቶች እንኳን እንደዚ አልዘፈኑትም

    • @Tikuret_Media
      @Tikuret_Media 4 роки тому

      ህወሃት የምርጫውን ውጤት ይፋ አደረገ ይመልከቱ…
      ua-cam.com/video/Thon3oJf6uc/v-deo.html

    • @አለምነሽበቀለ
      @አለምነሽበቀለ 4 роки тому +3

      አረ ሰምቼው አልጠግብ አልኩ

    • @የገጠሯነኝአባቴንናፋቂ
      @የገጠሯነኝአባቴንናፋቂ 4 роки тому +2

      እኔማ እሱን ሳልሰማ አልተኛም

    • @የገጠሯነኝአባቴንናፋቂ
      @የገጠሯነኝአባቴንናፋቂ 4 роки тому +3

      ምድረ ጨበረ ትብላው ብሬን እያለ ሲያላዝንብን መስማታችን ቆቸኝ ያም ሙዚቃ ሆኖ።ሆ አስደመመንኮ

  • @zaharasavery1508
    @zaharasavery1508 4 роки тому +70

    በጣም ጉሩም ድምጽ ነው የለሕ ከጸባይ ጋር ኩርት ያልክ ኢትዮጵያዊ ቀጥልበት. Well done

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 роки тому +364

    ጆሮየ ሙዚቃ አልሰማ ካለኝ ቆየ ዛሬ ግን ጆሮየ መስማት ጀመረ ግን ተቃዉሞ ልወጣ ነዉ ለምን በሉኝ???ዛሬ ይሄን መረዋ እረጋ ያለ ለዛ ያለዉ ድምፅ ደብቆ በመቆየቱ አሁን አንዲ ነጠላ ዜማ ለኛ መልቀቅ አለበት የምትሉ like 1000 ባደረኩት እና በቻልኩ በነበርlike

    • @خالدالمطيري-ذ3ه
      @خالدالمطيري-ذ3ه 4 роки тому

      Aendegna neh bro tenahen isteh aretstouchun houlu bounshachew er yrsehn netela zema aftenew sousay 👏💖💔❣🎁

    • @tadessetiruneh1916
      @tadessetiruneh1916 4 роки тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @mekdiyeayatua6709
      @mekdiyeayatua6709 4 роки тому +1

      አዎ ልክ ነሽ ውዴ በቅርቡማ አልበም እንፈልጋለን

    • @hdjdjejejej2011
      @hdjdjejejej2011 4 роки тому

      1😍😍😍😍😍😍😍

  • @90smusic52
    @90smusic52 3 роки тому +577

    ትችላለህ የራስክን ስራ ጀባ በለን
    ሀሳቤን እሚጋራ በላይክ❤❤❤

    • @TesfitStudio
      @TesfitStudio 3 роки тому

      Sefu

    • @TesfitStudio
      @TesfitStudio 3 роки тому +1

      ከስዊዘርላንድ ነኝ ስልክህን እፍልግ ኣለው

    • @misshannu9497
      @misshannu9497 3 роки тому

      Enans mech nw metakerbgn

    • @ምነውሸዋ-ለ8አ
      @ምነውሸዋ-ለ8አ 3 роки тому

      what about you Mr.

    • @amcityzens.9213
      @amcityzens.9213 3 роки тому +3

      seifu sathon seifun lememsel yemitaregew tiret gn temechitognal
      Ketilibet alilihim gn mitagegnew neher silelele rashn ቻል

  • @bachayoubachayou7936
    @bachayoubachayou7936 4 роки тому +79

    የዉነት ሙዚቃ አዳምጨ አላቅም ዘማሪ ነኝ ግን አዳመጠሁት ልብ ይነካል ጎበዝ ተሰጦ

    • @genetgenifitwi5760
      @genetgenifitwi5760 4 роки тому +9

      በዚህ ድምጽ ቢዘመርበት በስመኣብ እግዚኣብሄር ለመዝሙር ያርገዉ ድምጽህን ዉብ ጸጋ ኣለህ።

  • @እግዚአብሔርሆይይቅርበለን

    እኔ በእውነት ዘፈንም ብዙም አላዳምጥም ግን አሁን ሰውነቴን ሁሉ አንቀጠቀጠኝ ትዝታየን ናፍቆቴን ቀሰቀሰብኝ ውይይይይ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ 👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @ሱመያኻሊድየአላህባሪያ

    ካሜራማኑማ ሚስቱ አደራ ብላካለች ቀለበቱን በተደጋጋሚ እያቀረብክ ታሳያለህ ክክክክክክክ ሴቶች እንዳትመኙት

    • @suleymanahmed1134
      @suleymanahmed1134 4 роки тому +3

      kkkkkkkk enem germognal ayii afe qurt yibellshi

    • @ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ
      @ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ 4 роки тому +1

      ክክክክክክክ ወላሂ እኔም እያልኩ ነበር አይተሽልኛል ያው ስፍ እዳንል ነው መስል አስር ግዜ ቀለበቱን ያሳዬናል ወይጉድ

    • @zeinebamohammed3546
      @zeinebamohammed3546 4 роки тому +5

      Kkkkkk
      ግን ሰውዬው ም በፍቅር የተያዘ ነው የም መስለው

    • @berhanamichael5519
      @berhanamichael5519 4 роки тому +5

      Ewnet new yehe yemesele konjo eskahun aykoym agbtwal🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @e0854
      @e0854 4 роки тому

      🤣🤣

  • @fikerlyrics
    @fikerlyrics 3 роки тому +12

    ክብር ለዚህ ሰው የሰው ዘፈን ሲደገም እንደዚ ነው። ሙሉቀን መለሰን ወለደው ብል ይቀለኛል።

  • @ኡሙአይመን-ከ9ቐ
    @ኡሙአይመን-ከ9ቐ 4 роки тому +302

    እኔ ደስ ያሉኝ ጉዋደኞቹ ናቸው ደስታቸውን አይታችኅል ወይ

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 4 роки тому +1

      እውነታቸውን ነው እንደዚህ ያለ ማራኪ ድምፅ ይዞ እኔማ ደጋግሜ ብስማው አይጠገብም በእውነት መከስስ አለበት ይህን የመስለ ድምፅ ይዞ ሙዚቃ አለማውጣቱ እነ ቢጫ ወባ ሲጫወቱብን

    • @awhhhh1662
      @awhhhh1662 4 роки тому +1

      kkkkkk

    • @mihretabkassaye2220
      @mihretabkassaye2220 4 роки тому

      You have the best view!

    • @markulentertainment2821
      @markulentertainment2821 4 роки тому +2

      ,ይህን የምተነቡ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቱ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ ❤❤❤❤❤❤

    • @betkklo3317
      @betkklo3317 4 роки тому

      Betkkl web yehone dmtse new andegna

  • @amarefetene6527
    @amarefetene6527 4 роки тому +47

    በህግ መጠየቅ አለበት ይህን የመሰለ ተሰጥኦ ደብቆ በመኖሩ በጣም አስገራሚ ነው እነ ሳንቾ ሲጫወቱብን በቅርቡ አልበም እንጠብቃለን ❤️

  • @kasualem2137
    @kasualem2137 4 роки тому +54

    ውቢት ከአንባቢነት ወደ ዝግጅት አቅራቢ ብትሆን ፈገግተዎ በጣም ደስ ይላል በርታ ስራህን ሳታቆም የራስህን አንድ ነጠላ እንጠብቃለን።

    • @bereketdigafe3375
      @bereketdigafe3375 4 роки тому

      የምር አኔም እሷ ስትስቅ ልቤ ትርክክ ነው ሚለው። 😄😍😍😍

  • @birtukangadisa3301
    @birtukangadisa3301 3 роки тому +2

    ወይነኔ በጣም ነወ ደእሥ የሚለዉ የት ነበር ትዝታ ለቀቀብኝ በጣም ነዉ የወደድኩህ ትዝታ አለዉ እድሜ ይሥጥህ ግን ለበጐ ይሁን እሺ እንወድሀለን

  • @foziiyenus9462
    @foziiyenus9462 4 роки тому +482

    አስማት የሆነ ሰው ድምፅህ የብዙዎችን ቀልብ ስቦል እስኪ የ እኔን ያክል ከልቡ የወደደው like ግጩኝ

    • @ቆላሕታዓለም
      @ቆላሕታዓለም 4 роки тому +1

      Nice film
      ua-cam.com/video/C9MleV3ReJE/v-deo.html

    • @edentesfamariamkidane7527
      @edentesfamariamkidane7527 4 роки тому +1

      P

    • @edentesfamariamkidane7527
      @edentesfamariamkidane7527 4 роки тому +2

      Åååæææåååæææææææ

    • @yengutube
      @yengutube 4 роки тому +2

      ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትም አልደርስም ስለሚያረጉልኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ /\((()///

    • @hayatyesue3607
      @hayatyesue3607 3 роки тому +2

      በጣም ችሎታህላቅያለነወበኔበኩልዋወነወ

  • @mekiya4075
    @mekiya4075 4 роки тому +93

    ድስላይክ የሚያደርጉ ሰወች የኔ ቢጫ ወባን ብቻ አድናቂ መሆናቸውን ደርሰንባቸዋል

  • @meleselecturesatlecturehall
    @meleselecturesatlecturehall 4 роки тому +66

    "አልተገናኝቶም ነው ነገሩ፡፡" መክሊትህ ገና አሁን ነው ፍንትው ብሎ የወጣው፡፡ የትም ሳትሄድ ቀጥታ አልበም ስራልን፡፡

    • @Natnaeljimma121
      @Natnaeljimma121 3 роки тому

      የኔ አንደኛ ይድኔ እንወድሀለን

  • @rahelnigisty8215
    @rahelnigisty8215 3 роки тому +80

    I am from Eritrean but born in Ethiopia 🇪🇹 i have a lot of memories by tezettta wooooo this guy sing very powerful I love it and all of you guys look beautiful 😍 big love ❤️

  • @yabeadmasu7276
    @yabeadmasu7276 4 роки тому +47

    This is my first time to give a feedback. I listened this guy all day and night. He is very talented and has soft voice. I beg ebs please please please help this guy. We all are tired of cerent musicians. My number one chose ebs. Thank you so much

    • @zeybazeyba216
      @zeybazeyba216 4 роки тому

      ዋው

    • @yohan7782
      @yohan7782 4 роки тому

      If u are tired don't listen to them go listen Chinese music

    • @firehiwotb
      @firehiwotb 4 роки тому

      Zola addis kkkkkkkkk

  • @dejenbrhanu7000
    @dejenbrhanu7000 4 роки тому +181

    የሚገርም ድንቅ ድምጽ ችሎታ እንዴት እስካሁን የራስህ ዘፈን እንደለለህ ነው እኔን የገረመኝ ዋው ሰርፕራይዝ ነው የሆንኩት ዋው ዋው ዋው

    • @monaomer9545
      @monaomer9545 4 роки тому

      ወይ ጉድ የት ደብቀህው ነበር ይህንን ውብ ድምፅ 19 80 ዎች ወደ ኃላ መለስክኝ ደጉ ዘመን

    • @mebruksalim5068
      @mebruksalim5068 4 роки тому

      Amezing

  • @zufanmolla8387
    @zufanmolla8387 4 роки тому +19

    ይድኔ በሰላም ነዉ እንዲህ የሰዉን ልብ ምት መጨመር
    ለማንኛዉም በጣም እናመሰግናለን !!!!!!!!!1ኛ ነህ

  • @harrieelias5756
    @harrieelias5756 2 роки тому +36

    Congratulations Ethiopians and Eritreans here is a wonderful blessed singer. We have lucky to have so many descent super talented singers. The most beautiful people we are thankful to the Almighty God.

  • @emebetwondimu8418
    @emebetwondimu8418 4 роки тому +133

    ይንን የሚያህል ሐብት እቤት ዉስጥ ደብቆ ማስቀመጥ በሕግ ያስቀጣል እኔ የጠበቃ እከፍላለሁ ይህ ሰዉ ይከሰስ🙌

  • @ahlamkhan8
    @ahlamkhan8 4 роки тому +2464

    ማነው እደኔ ደደጋግሞ የሠማው በላይክ አሣውቁኝ

  • @engidaworkwube2497
    @engidaworkwube2497 4 роки тому +70

    እርጋታህ፣ ድምፅ አወጣጥህ፣ ዝነጣህ፣ ኩሩነትህ፣ የሙዚቃ ችሎታህ ከዋነኞቹ ዘፋኞች እኩል ነህ። እባክህ በእዚህ ቀጥልበት።

  • @thinker3146
    @thinker3146 3 роки тому +51

    ማነው እደኔ ደደጋግሞ የሠማው ?????////

  • @makilove1271
    @makilove1271 4 роки тому +125

    ጥበብ ማለት ይቺ ናት አባ ይምችህ ሰላምህ ይብዛ ሌላ ምን እላለሁ የትዝታ ሙዚቃ ደስ ይለኛል በተለይ ባንተ ፅጥ ብዬ አዳመጥኩ ስራውን ትውት እርግፍ አርጌ 😢😢😢ናፍቆቴ አገረሸበኝ ቤተሰቦቸ የኔ ናፍቆተች

    • @layanetom2553
      @layanetom2553 4 роки тому +3

      Des sill yyyyyyy dimtsu

    • @alexlove265
      @alexlove265 4 роки тому +2

      ማኪ እርግጠኛ ነሽ ማር ቤተሰቦችሽ ናቸው

    • @hanahana5660
      @hanahana5660 4 роки тому +2

      Ename mariamne yehawe chalma nawe fonkayne astawaskue embia bayna mola

    • @genetbekele3867
      @genetbekele3867 3 роки тому +2

      @@hanahana5660 enam betam

    • @genetbekele3867
      @genetbekele3867 3 роки тому +2

      maki yena wed ufffffffffffffffffffffff fker niw

  • @danielalma8168
    @danielalma8168 4 роки тому +479

    ከበዓሉ 2013 ፕሮግራም ቁጥር 1 Best. 👍👌🎶

    • @seblemesfin3645
      @seblemesfin3645 4 роки тому +3

      Wow

    • @selammulugeta4977
      @selammulugeta4977 4 роки тому +3

      በጣም አንደኛ ድምፅ ብሎ ዝም ይገርማል

    • @johnalebie3335
      @johnalebie3335 4 роки тому +2

      የአመቱ ምርጥ ሰዉ

    • @meazagebrehiwot5600
      @meazagebrehiwot5600 4 роки тому +2

      በጣም ባጋጣሚ ነበር የበአል ለት አዲስ ዘፈን ካለ ብለን ስንፈልግ ያገኘነው ልዩ ነው

    • @markulentertainment2821
      @markulentertainment2821 4 роки тому

      ,ይህን የምተነቡ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቱ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermiermi4866
    @ermiermi4866 4 роки тому +160

    አንድ እውነት ልንገረህ" የኢትዮጽያን ሙዚቃ አፍቃሪ ህዝቦች በድለካል ቆይ ግን ምንድነው ካሳው...?

    • @የፂዮን
      @የፂዮን 4 роки тому +8

      መቀጣት ኣለበት በጣም ንፉግ ነው ሲበዛ🤔🤔🤔🤔

    • @ZaZa-xc9jd
      @ZaZa-xc9jd 4 роки тому +3

      Betam geramie chlota aleih tebarek mrt sew

    • @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
      @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 4 роки тому +5

      ኧረ አወ ይቀጣልን ሰንተ ሙዚቀኛ ነን እያሉ ራሳችን አሳምመውን አል እሱ ተደብቆ💖

    • @Belagiyirga
      @Belagiyirga 3 дні тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂​@@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ

  • @kal___kidan7006
    @kal___kidan7006 3 роки тому +40

    በማርያም ድምፁ እንዴት ደስ ይላል
    ስንቱ ነው ጀሯችን የደፈነው 😘😘😘😘😘

  • @taherebtisam4040
    @taherebtisam4040 4 роки тому +146

    በጣም ጎበዝ ነክ ትችላለክ ፋና ላምሮት ላይ ብትወዳደር 500,000 ካንተ ውጪ ለማንም አይገባም ነበር

  • @hananhanan-pl3gr
    @hananhanan-pl3gr 4 роки тому +102

    😱 ኦ አምላኬ የኢትዮጵያ አንጋፋ ሙዚቀኞችን ውጦ ዝም ኧረ ከዜናም ክፍል ውጪ ህዝብ ይፈልግሀል ወጣ በለ

    • @mahibrhan7914
      @mahibrhan7914 4 роки тому

      እኮ ገርሞኛል በጣም

    • @binyamadmasu4333
      @binyamadmasu4333 4 роки тому

      Huletegnaw yemanew guys please 6 minute akebabi yalew

    • @gidonermi5519
      @gidonermi5519 4 роки тому +3

      የኤፍሬም

    • @bety9190
      @bety9190 4 роки тому

      ✋✋✋ሰላም ለናንተ የሃገሬ ልጆች ✋✋✋አይሳካልኝም ብለን ለምናስብ ሁሉ መልስ ያለው ሊመለከቱት የሚገባ ቪዲዮ ua-cam.com/video/_Eap1kLDZE4/v-deo.html እስከመጨረሻው ተመልከቱ ጠቃሚ መረጃዎችን ታገኙበታላችሁ::

    • @yohanneshailu4930
      @yohanneshailu4930 4 роки тому

      Hanan you are brilliant

  • @bahgitigray8307
    @bahgitigray8307 4 роки тому +133

    እንዲ ነው የስራ ባልደረባ ማለት... ደስ ሲሉ... በጣም አሪፍ ድምፅ አለው 👏👏👏

  • @ታሜትዩብ
    @ታሜትዩብ 3 роки тому +11

    ጆሮንም ልብንም ሰንጥቆ 💔ምገባ ስርቅርቅ ያለው ድምፅህ የእውነት ትችላለህ👏👏👏👏

  • @ሀዩፍቅርየማራቆሽቅርቅርእ

    ወይኔ 13 ጊዜ ዳጋግሚ አያሁት ግን አልጣገብኩም💔💔❤❤እስኪ እንዳኔ ደምፁ አልሳላች ያላው ማነው ቃጥልባት ውንድመችን።❤

  • @fufufufu4847
    @fufufufu4847 4 роки тому +29

    ይድንቃቸው እንደ ስምህ ኣስደነቅከኝ ዋው በጣም በጣም ትችላለህ።

  • @merhawitbrhane5895
    @merhawitbrhane5895 4 роки тому +244

    ኣንድ ነጠላ ዜማ ካለቀቀ።ሰላማዊ ሰልፍ እንወጣለን።እድል ከኛ ናት💪

    • @ኣነእየ
      @ኣነእየ 4 роки тому +7

      አንደኛ ተሳላፊ እኔ

    • @firehiwotb
      @firehiwotb 4 роки тому +1

      Kkkkkkkll

    • @gp4370
      @gp4370 4 роки тому +4

      merhawit !!! i like your expression tho...esp እድል ከኛ ናት💪

    • @woyini2675
      @woyini2675 4 роки тому

      እኮ

    • @ashenafiambaw17
      @ashenafiambaw17 4 роки тому

      🤣🤣🤣

  • @ሰአድነኝየሀይቋ
    @ሰአድነኝየሀይቋ 2 роки тому +14

    ለሙዚቃ ብዙም ሞራል የለኝም ግን ድምፁ እና ግጥሞቹ ያማልላሉ ወይኔ ትዝታ 💚

  • @elsamelese
    @elsamelese 4 роки тому +176

    ሆሆሆ ምን ነክቶኝ ይሆን? ደግሜ ደጋግሜ ባዳምጠው አልጠግብ አልኩ እኮ ጉድ በል ጎንደር አለ !!!

    • @ራህመትአደምወለየዋእናቴን
    • @usahandsoffethiopia.9906
      @usahandsoffethiopia.9906 4 роки тому +4

      ልጁ ፍቅር ያስዛል ድጋግመሽ አትስምው ፈተና ነው

    • @hanahana5660
      @hanahana5660 3 роки тому

      Fonkaaa talfose balhona

    • @geteethiopiawit4642
      @geteethiopiawit4642 3 роки тому +1

      @desalegne tibe አዎ ቅንነት አይከፈልበትም ደሞ በእምዬ እናታችሁ ተብሎማ አላልፍም አድርጊያለሁ

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው
      ቻይንኛ በአማርኛ ..subscribe please ua-cam.com/video/0sAU_F3DjpY/v-deo.html

  • @helenbb2077
    @helenbb2077 4 роки тому +74

    ኡፍ ድምፅ አስለቀሰኝ አጥንት ሰርስሮ ይገባል ዜና ክፍል ምን ትሰራለህ🙆‍♀️🙏😍👍

  • @leethiopian136
    @leethiopian136 4 роки тому +59

    አረ ቀስቅሱኝ ☺️
    ፕራንክ ነዉ በሉኝ
    እስካሁን ዘፈን ሰምቼ የማዉቅ አልመስልሽ አልኩኝ።
    ይድነቃቸዉ ተደንቄአለሁ ትችላለህ!! 👏👏👏👏

  • @yohanesakiya3421
    @yohanesakiya3421 10 місяців тому

    ይሄ ሰውዬ መከሰስ አለበት እስካሁን ከመንግሰትና ከህዝብ የደበቀውን ሀብት በአንድ አውጥቶ አስደንግጦናል Best Very Good

  • @sefefgashie4881
    @sefefgashie4881 4 роки тому +19

    ጥበብን አሟልቶ ሲሰጥ እንደዚህ ነው
    እርጋታ ፈገግታ ግርማ ሞገስ እሚገርም ታለንት Wow!!!!
    በዚህ ዘመን ይህንን ዘመን ተሻጋሪ መረዋ ድምፅ መስማት መታደል ነው!!!!

  • @Eትዮጵያለዘላለምትኑር
    @Eትዮጵያለዘላለምትኑር 4 роки тому +105

    እንዴት እንደምታምሩ ፈገግታችሁ አመቱን ሙሉ አይለያችሁ ከቁጥር አትጉደሉ።

  • @לנלנלנלנ
    @לנלנלנלנ 4 роки тому +43

    እንደዚህ አይነቱ ተደብቆ ያገኘ ያልቅስብን እባክህን ተጠቀምበት እኛም እንደዚህ ያለ ለዛ ያለው ሙዚቃ እንስማ

  • @Meaza882
    @Meaza882 Рік тому

    የኣንድ ኣንድ ተሰጥኦ ይደንቃል ግን ኣንድ ነገር ተምራለው ይህ የመሰለ ድምፅና ችሎታ ኣለኝ ብሎ ልውጣ ሳይል እነሱ ይስሩ ብሎ ዝም ማለቱ ኣንድ ሁኖ ሳለ
    የኛን ጆሮ መምረጥ እንደማይችን ኣውቆ ዝም ኣለ😊
    ከሁሉ ነገሩ የወደድኩለት Confidenceሱን ዋው❤
    እኔ ኣረብ ኣገር ከወጣሁኝ ዘፈን ሰምቸ ኣላውቅም እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ዛሬ ግን😢 ውስጤን ርብሽ ኣለብኝ የወንድሞችየ የጓደኞችየ የወገኔ ሞት ስቃይ በዛ እኔም ኣገሬ እንዳልገባ ኣልሞላ ኣለኝ
    ትዝታ ብየ search ስል ይሄ መጣልኝ😌

  • @ScrollSagas2
    @ScrollSagas2 4 роки тому +145

    እደኔ የመሠጠ ማነው ብሠማው ብሰማው አልሰለች አለኝ ምችት ይበልህ አቦ ❤️

    • @zuzu3561
      @zuzu3561 4 роки тому +1

      እኔም ተመችቶኛል ደጋግሜ ደጋግሜ በየቀኑነው የማየው

    • @geteethiopiawit4642
      @geteethiopiawit4642 4 роки тому

      ኧረ እኔም ሳምንት ሆነኝ ስመላለስ እዚሁ ነኝ

    • @tigistgosheme5246
      @tigistgosheme5246 2 місяці тому

      enam sus honobgalllll❤❤❤❤❤

  • @fevensintayehu4968
    @fevensintayehu4968 4 роки тому +204

    በጣም የሚገርም ድምጽ አለ ደሞ እኮ ሰዉ ስንት ተጨንቆ የሚዘፍነዉነወ ዘፈን አንተ ዘና ብለ ትዘፍናለህ ፣የእግዛብሄር ስጦታ ነዉ፣ምንም ማረግ አይቻልም፡፡በርታ

  • @መቅዲየሴትልጅእማሂወቴ

    ጥበብ አሁን ገና ቦታዋን አገኘች ለካ እስከዛሬ ዘፈን አልሰማሁም ነበር ድንቅ ድምፅ ነዉ

  • @yohanneswoldeyes2805
    @yohanneswoldeyes2805 3 роки тому +60

    Waw an amazing voice. It has been 25 years since I left my home land but my heart still in Ethiopia. I love Ethiopia so much.

  • @rahelakileluretafikri9003
    @rahelakileluretafikri9003 4 роки тому +146

    በስመአብ ስሰማው ሰውነቴን ነዘረኝ በናትህ እንደዚህ አይነት ድምፅ ናፍቆናል አረ የድምፅ ያለህ ስንቱን አሳየኝኮ ሁለትሺ አስራ ሁለት እስከዛሬ የት ሄደህ ነው እባክህ ጆሯችን ጥኡም ድምፅ ናፍቆታል ድረስልን

    • @ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ
      @ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ 4 роки тому +1

      እኔስ ብትይ ድምጹን ስስማ ቀላል ነዘርኝ እስከዛሬ ተደብቆ የማንም መጫዎቻ ስንሆን እረ በህግ አምላክ ይድነቃቸው በዚህ ወር አንድ ነጠላ ካልጀባህን ትቀጣለህ

    • @qwaqws2377
      @qwaqws2377 4 роки тому

      Verve

  • @henaethiopia
    @henaethiopia 4 роки тому +70

    ኤፍሬምን የዋጥቀው ነው የመሰለኝ የመጨረሻው ዘፈን ላይ ላይክ ያንስብካል

  • @elsitube7921
    @elsitube7921 4 роки тому +10

    እፁብ ድንቅ ነው ሳትፈልግ ያስለቅሳል ድምፅህ ይጨምርልህ ወንድምአለም

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 3 роки тому +46

    I am an Eritrean from usa. What an amazing voice. I really like it. Keep up the good work brother!

  • @የጌታበለጠ
    @የጌታበለጠ 4 роки тому +247

    ለሀበሻ የሚሆን ፕራንክ ይልሀል ይሄ ነው ።አርዕስተ ዜና ይላል ብለህ ከምትጠብቀው ሰው ሰበር ዜና ትቶ ሰበር ድምፃዊ ሆኖ ከች ይመችህ አቦ

    • @የጌታበለጠ
      @የጌታበለጠ 4 роки тому

      eskabogna

    • @makireyanaalemu7561
      @makireyanaalemu7561 4 роки тому

      u right

    • @yengutube
      @yengutube 4 роки тому

      ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትም አልደርስም ስለሚያረጉልኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ /\((()///

  • @fafiye2254
    @fafiye2254 4 роки тому +17

    የሱ ድምፅ ፈገግታ አንድ ጊዜ ሠቶታል ከርጋታጋር እኔ ግን ይበልጥ የጓደኞቹ ደስታ በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ መልካም ጓደኞችን ያብዛልን በቃ ትችላለህ!

    • @meazagebrehiwot5600
      @meazagebrehiwot5600 4 роки тому

      ትክክል ተመስጠው ነው የሚሰሙት ፊታቸው ላይ የሚታየው ደስታ ደስ ሲል

  • @hanantubechannel1864
    @hanantubechannel1864 4 роки тому +58

    Ebs ከሚቀርቡ ነገሮች ሁሉ በጣም ድንቅና ምርጥ አንደኛ ዝግጅት ነዉ በተጨማሪ ሰርፕራይዝ ነዉ ያደረከኝ ይገርማል

  • @netsanetmolla4828
    @netsanetmolla4828 3 роки тому

    የምርጣች ምርጥ ነህ ይድነቃቸው
    የማይስለች ዘፍን ና ለዛንው ያለህ በጣም ተመችተኛል ተባረክ

  • @berhanukindu4772
    @berhanukindu4772 4 роки тому +452

    ዘፈኑን አሻሽሎ በጣም አሳምሮ ዘፈነው ነው ሚባል እንጅ አስመስሎ ዘፈነው ሊባል አይቻልም።

  • @tallmesomethingidontknow2109
    @tallmesomethingidontknow2109 4 роки тому +136

    ዜና እየዘፈንክ አቅርብልን ካልሆነ በጥበብ ስም ፍርድ ቤት መቆማችን አይቅርም

  • @muluneshmolla4449
    @muluneshmolla4449 4 роки тому +576

    ይድነቅ ዜና ከማቅረብህ በፊት መግቢያ አንጎራጉርልን እሺ አለዛ ዋ

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 4 роки тому +9

      በድምፅ ብቻ ስለማውቀው ነው እሄ ጋዜጠኛ ይድነቃቸው ተሰማ ነውዴ ????

    • @robenann
      @robenann 4 роки тому +2

      getan this is what i am about to say thank you

    • @muluneshmolla4449
      @muluneshmolla4449 4 роки тому +1

      @@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 EBS LAY ZENA ANBABE NEW

    • @muluneshmolla4449
      @muluneshmolla4449 4 роки тому +3

      @Aboneh Belay እናምጻለን በህብረት

    • @lideyaseid1972
      @lideyaseid1972 4 роки тому +2

      Wowwow

  • @backupstreet
    @backupstreet 3 роки тому +10

    I am from Nigeria, I don't understand what you're saying, buy from the melody it says it all. I love it so mush. Thank you

  • @dytechnology1370
    @dytechnology1370 4 роки тому +63

    በጣም የገረመኝ ነገር የ ebs ሰብስክራይቭ በእጥፍ መጨመሩ ነው ስለዚህ የአልበም ማሰሪያ ወጭ ይሸፍኑልህ

  • @konjopic2813
    @konjopic2813 4 роки тому +39

    I'm Shocked! .......Its been four days since I quit my job to listen him 24/7.

    • @mekedessisay7684
      @mekedessisay7684 4 роки тому

      I agree with you, still am listening him, wooooooow

    • @TheHabeshaWay
      @TheHabeshaWay 4 роки тому

      I like that haaa

    • @ruthemiye8119
      @ruthemiye8119 4 роки тому

      4 ken yihen yahel bisotih min yahel bitelk new ee 🤣🤣🤣🤣I’’m weak

    • @hiwotgedey2081
      @hiwotgedey2081 4 роки тому

      😂😂

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 4 роки тому +28

    wowww ይድነቃቸዉ እዉነት ለመናገር ቃል አጣሁልክ💘 አይ ፍቅር እባክህ አለፈኝ አሁንስ አልቻልኩም💔😢 በያንዳንዷ ግጥምና ዜማ ዉስጥ እራሴን እንዳስታዉስ አደረከኝ😢😢 ወንድሜ መልካም አዲስ አመት💚💛💝💐💐💐

  • @nainanana8414
    @nainanana8414 3 роки тому +16

    I like Ethiopian music,especially when it is slow ones because they make me remember my grandfather how he used to sing ,RIp

  • @kassahailu821
    @kassahailu821 4 роки тому +169

    ዲስ ላይክ የምታደርጉት ግን ምን ሆናቹ ነው የጤናቹ ጉዳይ ያሳስባል

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 4 роки тому +6

      በዚህ ዘመን ከጤነኛው ይልቅ በሽተኛው በዝቷል

    • @twcl7365
      @twcl7365 4 роки тому +1

      ሃሃሃ ሃሃሃ ሃሃሃ በጣም

    • @mahletsirak6176
      @mahletsirak6176 4 роки тому +2

      🤣🤣🤣betam kinat newa

    • @kalideabdurehman240
      @kalideabdurehman240 4 роки тому +4

      እደው እኔ ሳያቁ ይመስለኞን

    • @MK-yr3up
      @MK-yr3up 4 роки тому

      Betam

  • @ጋልዓጋመ-ቐ8ቈ
    @ጋልዓጋመ-ቐ8ቈ 4 роки тому +9

    ኡፍ ፈገግታው ራሱ ልብ ይማርካል ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድሜ

  • @marishetyemariyamli8284
    @marishetyemariyamli8284 4 роки тому +35

    ዋው የእውነት ለማመን የሚከብድ ነው ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዘክ መቀመጥክ ገርሞኛል አቦ ምችት ይበልክ መቼስ ይሄን ሰምቼ በጉጉት ማለቄ ነው ይድኔ እንወድሀለን በቅርብ ቀን እጠብቃለን ሌላ ስርፕራይስ ዋውውውውውው ብሎ ዝም ነው

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 роки тому +57

    I love ❤️ the Ethiopian amazing intelligent proud people ❤️🇪🇹🙏🇩🇪

  • @tsehaytube4032
    @tsehaytube4032 4 роки тому +331

    ሺ ግዜ ላይክና ኮሜንት ቢቻልሰ ኖሮ ኧረ አንድ ነጠላ ጀባ በለን

    • @hadratube4986
      @hadratube4986 4 роки тому +1

      ደምሪኝ ውድ

    • @zizuweldu9672
      @zizuweldu9672 4 роки тому

      Yes coming soon

    • @tsehaytube4032
      @tsehaytube4032 4 роки тому

      @@hadratube4986 ደመርኩሽ

    • @Atwima
      @Atwima 3 роки тому

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው
      ቻይንኛ በአማርኛ ...subscribe please ua-cam.com/video/0sAU_F3DjpY/v-deo.html

  • @wesenbegna7846
    @wesenbegna7846 4 роки тому +92

    እረ ምን ጉድ ነህ አንተ ሰው? በ 55 አመቴ የረሳሁትን የፍቅር ግዜ አስታውሰህ በባዶ አልጋ ላይ በትዝታ አገለባበጥከኝ እኮ!!።ይቅር ይበልህ።

  • @berhanukindu4772
    @berhanukindu4772 4 роки тому +16

    እፁብ ድንቅ ነው! ዜና ማቅረብም ሚስተካከልህ የለም በጣም ትችላለህ። ግን የድምፅህ እንዲህ መገራት ይበልጥ እጅግ ደንቆኛል። በተለይ የትዝታ ዘፈን ያንተ ነው!

  • @omezuzutube2418
    @omezuzutube2418 8 місяців тому +1

    ይሄን በሰማሁ ቁጥር እንባዬ እንደውሀ የሚወርደው ነገር💔

  • @natinati1714
    @natinati1714 4 роки тому +34

    ወይ ጥበብ እንዲህ እቦታሽ ስትገኚ እኮ ታስደነግጫለሽ የሚገርም ብቃት አቦ ትችላለክ አይገልፀውን

  • @R.A52
    @R.A52 4 роки тому +78

    ዲስላይክ ያደረጋችሁት እስኪ ምኑ ነው ያልተመቻችሁ ወይስ የተሻለ መጣብን ነው ምን ይመስላሉ

    • @SakbeSak785
      @SakbeSak785 4 роки тому

      Melatawu

    • @medihanitmedihanit8875
      @medihanitmedihanit8875 4 роки тому

      anadedugn eko🤣

    • @camu945
      @camu945 4 роки тому

      Sigmund Freud knat mehonu new 😆

    • @ishmaeldassa8268
      @ishmaeldassa8268 4 роки тому

      ዝም በያቸው ቅናት ነው መቃንቅናም ሁላ

    • @Cherinetyefru
      @Cherinetyefru 4 роки тому

      Endeza kushankush zefagn negn bay yihonalu weyim yenesu ashkabachoch

  • @n01_ask3d4
    @n01_ask3d4 4 роки тому +54

    አቤት ድምፅ🙉አቤት ኮንፊደንስ ለካ ሙዚቀኞች ዜና አንባቢ እየሆኑ ነው አንድ ደህና ድምፅ ያጣነው😪😪😪 ማቆም አልቻልኩም ሁሌም ደጋግሜ ደጋግሜ እየሰማሁት ነው አቦ በፈጠረ አልበም ልቀቅብን🙏

  • @Yusufhalig
    @Yusufhalig 3 роки тому +26

    Although that I don't speak Amharic but this is an amazing music, melody and sweet lyrics. Wonderful song. Yusuf Somalilander

  • @yasminadenantube7752
    @yasminadenantube7752 4 роки тому +19

    ቃላት አጣውልህ 100% ትችላለህ የራስህን አልበም አንድ ቀን እንጠብቃለን!!!

  • @ሳራሳርቾ
    @ሳራሳርቾ 4 роки тому +64

    ወይኔ ድምጽህ ሲያምር ለመዝሙር ጥሩ ነው ዘምርበት

    • @mrkk2357
      @mrkk2357 2 роки тому +1

      😄😁😁😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏🙏👆👆👆

    • @سعدالرشدان-ف9ز
      @سعدالرشدان-ف9ز 2 роки тому

      ሙዚቃዉ ይሻላል ያስከፍላል

  • @selamselina2145
    @selamselina2145 4 роки тому +250

    ዲስ ላይክ የምታደርጉ የነ ቢጫ ወባ አድናቂ መሆን አለባችሁ ጆሮአችሁ ፆም ይደር

  • @rabiayemam9398
    @rabiayemam9398 3 роки тому +1

    እስኪ ማነዉ የዘንድሮ አዲስ አመት እዳዲስ 2014 ቀኑን ሙሉ ሲሰማ የዋለ እኔማ የ1013 የማንረሳ እናምርት ሰብራይስ ነዉ እና ሳስበዉ ለዛ ያድርሰንጂ ለ2015 ሁሉ የምሰማዉ የመስለኛል 🥺💃😊❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 4 роки тому +85

    እረ ጉዴ ከመደንገጤ የተነሳ ልብ ምቴ ጨመረ የት ከርመህ ነው እስከዛሬ 😳🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Jemalseid57
    @Jemalseid57 4 роки тому +65

    የማንም ባዶ,ወላቃ,ክፍት አፍ ሁላ መጫወቻ ስኖን የት ነበርክ?????

    • @ነኝየሡአፍቃሪ-ከ5ጘ
      @ነኝየሡአፍቃሪ-ከ5ጘ 4 роки тому +1

      ኪኪኪ እውነት አንደኛ ነው እነንትና ሲጨማለቁብን ወይኔ ለዛው

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 4 роки тому

      😂😂😂😂

    • @sadyaimar8067
      @sadyaimar8067 4 роки тому

      89ግዚአየሁዲሞጡ👌👌

    • @dubai238
      @dubai238 4 роки тому

      ክክክክክክክክ ውይ ኮሜን ያመቱ ነው

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 4 роки тому

      😁😁😁 እውነትሽን ነው እነ ቢጫ ወባ መጫወቻ ስንሆን የት ነበር በእውነት ይከስስ

  • @medinaseid3079
    @medinaseid3079 4 роки тому +43

    ተንኮለኛ ጠቢብ ተደብቆ ኖሮ 😍😏
    ታማሚውን ልቤን ላከብኝ አሻግሮ💔💔💔💔💔 ጥርስህም ገዳይ ነው😍😍😍😍😍

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 3 роки тому +14

    አትጠገቡም : ደሞ ሁላችሁም ስታምሩ :: thank you for your professional work EBS.

  • @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ

    ጥበብ ማለት ይቺ ናት አባ ይምችህ ሰላምህ ይብዛ ሌላ ምን እላለሁ የትዝታ ሙዚቃ ደስ ይለኛል በተለይ ባንተ ፅጥ ብዬ አዳመጥኩ ስራውን ትውት እርግፍ አርጌ 😢😢😢ናፍቆቴ አገረሸበኝ ቤተሰቦቸ የኔ ናፍቆተች

  • @lostsamsung5552
    @lostsamsung5552 4 роки тому +29

    ካጎራጎሩ በላይ አለባበሱ ፈግታው ውበትን አላብሶታል😍😍😍😍

  • @crushlove4719
    @crushlove4719 4 роки тому +20

    አረ የእውነት ግፍ ነው ይህ ድምፅ ዜና አባቢ ይከብዳል የነ ሳቾና የነ ዱሩክ መጫወቻ ስንሆን የት ሂደህ ነው እባክህ አንድ በለን በጆሮ አምላክ ይዠሀለሁ 😂😂😂😂🤗🤗🤗🤗😍😍😍😍

  • @البخيتعبدالله-خ6ع

    መዝሙሮች እግዚአብሄር ቢፈቅድ መልካም እድል እግዚአብሄር ቢፈቅድ እና እግዚአብሔር ውብ እና ጣፋጭ ነው።

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 4 роки тому +90

    ዋውውውው ሰንቱ ሲቀልድብን የት ነበርክ በጣም አሪፍ ድምፅ ነወ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @oiu9005
    @oiu9005 4 роки тому +85

    የገረመኝ ነገር አለ ይሄንን ድምፅ ይሄንን ግርማሞገስ ይዘህ ዜና ክፍል ምን ትሰራለህ 🙆🙉አረ በህግ አምላክ ይሄንን ሰውየ ከዜና ክፍል አውጡልን ያለዛ ሠላማውይ ሰልፍ እናደርጋለን አንድ አልበም ይለለቅልን 😭😢😍

  • @marthagatchawe4864
    @marthagatchawe4864 4 роки тому +41

    ዘፈን አልሰማም ድንገት ነው ያየውክ ትዝታዬን ቀስቅሰክ በሰው ሀገር አለቀስኩ

    • @zainabyousof9035
      @zainabyousof9035 4 роки тому +1

      እረ እኔም የማያልቀዉ ትዝታየ ተሥቶብኝ አሥለቀሠኝኝኝ

    • @negadessie7145
      @negadessie7145 4 роки тому +2

      አይዞሽ ፈጣራ ወደ ሀገርሽ በሠላም ይመልሰሽ

    • @negadessie7145
      @negadessie7145 4 роки тому +1

      አይዞሽ ማርዬ

  • @tesfaye7072
    @tesfaye7072 3 роки тому +20

    Wow, I can't stop listening this music. It is a therapy 4 me..U have beautiful voice👍