ኤፍሬም ታምሩ - ምርጥ ዘፈኖች ስብስብ | Ephrem Tamiru Best Songs Collection

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • Make sure to subscribe to The Abyssinians Nova and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    የኤፍሬም ታምሩ ምርጥ ዘፈኖች | Best Songs of Ephrem Tamiru
    Track list:
    00:00:00 Intro
    00:00:12 ጎዳናዬ
    00:04:43 ነይልኝ
    00:09:46 የፍቅርን ቅጣት
    00:15:10 የድንገት እንግዳ
    00:22:38 አማን ነሽ ወይ
    00:29:54 ደሞ ጀመረኝ
    00:36:28 አንች ካልመሰለሽ
    00:41:01 የሌለኝ ከየት ላምጣ
    00:46:44 ላንች ያንስብሻል
    00:52:43 እንደሰት
    Ephrem Tamiru is one of the most successful contemporary Ethiopian singers worldwide. He has brought the music of Ethiopia to wider recognition.
    #Ethiopia #ኤፍሬም #Ephrem

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @mitikumekuria7719
    @mitikumekuria7719 4 роки тому +280

    Thank you The Abyssinians Nova for relaxing me with my best of all.
    All these songs dig dipper my heart to bring all my sealed memories with my high school sweetheart. Those good old days have gone long ago, but the memory seems to be yesterday. I am not sure if she has the same feeling that I have when she listens these songs. I wish the best of her anyways!!!!

  • @dessieazeze4840
    @dessieazeze4840 2 роки тому +468

    ከልጅነት እስከ ጕልምስና የማይቀየር ምርጫዬ ኤፍሬም ብቻ ነው። እርሱን ሰማው ደስታ አይሉት ሃዘን "ይጨንቀኛል ዝም ብሎ" ፍቅር ሳይዘኝ ፍቅር እንደያዘው ሰው ይናፍቀኛል። ረጅም እድሜ ለኤፊ

  • @tesfalemabate7796
    @tesfalemabate7796 2 роки тому +117

    ያፈቀሩት ሰው ሳይኖር ያፈቀሩ ያህል እንዲሰማ የሚያደርጉ ምትሀት የሆኑ ዘፈኖቹ ሁሌም ግርምትን ይፈጥሩብኛል ምን ግዜም ከልብ ማይጠፋ!! 10Q ኤፎ

    • @davidalemu9304
      @davidalemu9304 Рік тому +3

      ከነሱ ውስጥ አንዱ እኔ ነኝ ሳላፈቅር ያፈቀርኩ ያህል ነው የሚሰማኝ😥😥❤️🙏

    • @lovetube8465
      @lovetube8465 9 місяців тому

      እዉነት

    • @Abrar5280
      @Abrar5280 3 місяці тому +1

      😂yyadikih!!! ewnetkn new eko

  • @habesha4544
    @habesha4544 2 роки тому +9

    የኤፍሬም ተፈራ ነጋሸ አረጋኝ ወራሸ ነፃነት መለሰ ሀመልማል አሰቴር አወቀ ፀጋየ አሸቱ መሰፍን እበበ ፀሀዩ ዩሀነስ ፍቅር አደስ ነቃጥበብ ሙዚቃወች የልጅነቴን ህይወቴን አብሮ አደግ ጓደኞቸን ስፈሬን ወደ ኃላ ተመልሸ በተዝታ አነዳሰታውሳቸወ ያደርጉኛል አመሆነው ይጠፋኛል የኃላ ዘመኔ ይመለሰ ይመሰል በተዝታ መብሰልሰል እጀምራለሁ

  • @abt1292
    @abt1292 3 роки тому +271

    የኤፍየን ሙዚቃ እስካሁን የሚያዳምጥ እጁን ያዉጣ ✋️
    Always in love with your song
    Long live Ephye 💞
    ሰላም ለሀገራችን 🙏💚💛❤️

  • @tekileafework9731
    @tekileafework9731 3 роки тому +51

    ኤፍሬም ታምሩ የህይዎቴ የትዝታ ሞተር የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ

  • @እህቴንናፋቂስደተኛዋ
    @እህቴንናፋቂስደተኛዋ 2 роки тому +47

    እንደኔ ሆድ ሲብሰው በስደት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎችን እየሰማ ግዜውን እሚገፋ ስንት አለ
    ኤፍዬ ሀሌም ከከፍታ በላይ ነህ።

  • @masreshaendalew8488
    @masreshaendalew8488 3 роки тому +28

    አይንሽ ዛጎላማ ነው መውደድ ያመጣል፣ ጥርስሽ ጉረማይሌ ናፍቆት ያመጣል፣ ፍቅርሽ እንደጎዳናው ከአገር ያወጣል፣...........

  • @sebleworku7381
    @sebleworku7381 3 роки тому +21

    አይ ወይኔ በቃ እንደ እናተ አይነት ዘፈን ለመስማት ነው የናፈቅነው ዘፈንን እያሉ ይበጫበጩብናል የአሁኖቹማ አረ ወደዚያ 😏😏😏

  • @getachewtesfay5701
    @getachewtesfay5701 Рік тому +81

    ከሚስቴ ጋ ሁኜ ነው እየሰማሁት ያለሁት አሁን። ምናልባት ከ50 አመት በኋላም የኢፍረም ዘፈን የምጋብዛት ይመሰለኛል። ውሃዬ በጣም እወድሻለሁ ❤🥰

    • @MarituAbiyu
      @MarituAbiyu 5 місяців тому +4

      ታድላ❤❤❤

    • @meskeremsaunier4216
      @meskeremsaunier4216 2 місяці тому +2

      Un demodable

    • @EfremGebre-p5f
      @EfremGebre-p5f Місяць тому +2

      የ ሰው ዕድመ ጨመረ ማለት ነው አሁን ከሚስት ጋር እየሰማ እንደገና 50ዓመት

    • @LemLemTube7
      @LemLemTube7 16 днів тому +1

      😘😘😘😘😘

    • @Salmanalhajri-hp1le
      @Salmanalhajri-hp1le 6 днів тому

      Pp pop 0😊😊😊😊😊😊p😊​@@meskeremsaunier4216

  • @alulayohannes6489
    @alulayohannes6489 4 роки тому +172

    ከልጅነት እስከ ጕልምስና የማይቀየር ምርጫዬ ኤፍሬም ብቻ ነው። እርሱን ሲሰማው ደስታ አይሉት ሃዘን "ይጨንቀኛል ዝም ብሎ" ፍቅር ሳይዘኝ ፍቅር እንደያዘው ሰው ይናፍቀኛል። ረጅም እድሜ ለኤፊ

  • @malove8082
    @malove8082 2 роки тому +41

    የኤፍሬም ሁሉ ዘፈን ትዝታየ ነው.ከልጅነቴ እስከ ኣሁን ኣንደኛ ማይቀየር ምርጫየ ነው.ረጅም እድሜ ከምሉ ጤና ና ደስታ🇪🇷 ❤️

  • @lingerabebay7419
    @lingerabebay7419 2 роки тому +26

    መቸም የማያረጅ ሁሌም አዲስ በየአመቱ የሚታደስ ሙዚቃ የዘፋኝ ኩሩ ኢፍሬም ታምሩ!

  • @abrehamaregawi7119
    @abrehamaregawi7119 2 роки тому +64

    ዋው! ከልጅነት እስከ ጉልምስናዬን ወቅት ትዝታዎቼ ውስጥ ይከተኛል "የሆነ የማላቀው ናፍቆት ያሰምጠኛል

  • @jemalgirmay1259
    @jemalgirmay1259 2 роки тому +134

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን የኤፍሬም ዘፈኖች መስማት ጭራሽ ኣይሰለቸኝም ሁሉ ግዜ ውስጤ ነው እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ

  • @shewitzeray6586
    @shewitzeray6586 2 роки тому +15

    ኤፊየ በጣም ነው ምወድህ ዘፈንህ ስሰማ
    ጥልቂ አሳብና ትዝታ ይገባለው የማይቀየር
    ምርጫየ ነህ❤🇪🇷

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +346

    ዘድሮም 2013 እንደኔ የሚያዳምጥ ሳይዋሸ 👍 አድናቄህ ነኝ ኤፍሬም 👍👍 ሙዚቃዎችህ ሁሉ የተመረጡ ናቸው

  • @samstwentyone5268
    @samstwentyone5268 3 роки тому +33

    ተሰምትህ የማትጠገበዉ ኤፈሬም 😍😍😘😘😘

  • @semnegabraha4049
    @semnegabraha4049 Рік тому +11

    ዘመን ቢለዋወጥም የሰው ልጅ ባህርይ ቢቀያየርም፤ የኤፍረም ድምጽና ትዝታ በኣሁኑ ዘመንም እንኳን ኖርኩበት የሚያሰኝ ትዝታ ይዞ እንደቆየ ነው።

  • @ephremmulu9873
    @ephremmulu9873 3 роки тому +25

    የሙዚቃዉ ንጉስ እንደ ኤፍሬም ታምሩ መቼም እንዳንተ አልተፈጠረም ወደፊትም አይፈጠርም

  • @genetbogal4768
    @genetbogal4768 3 роки тому +74

    የ40 አመት ትዝታ. በህይወት የሉም እህት ና ወንድሜ በወቅቱ ይህን ዘፈን በጣም እንወደው ነበር አሁን ላይ ሳዳምጠው ምነው እንደዘፈኑ ዘመን ቢሻገሩ !!!!! አሁን ብቻህን ሳዳምጠው ስዉነቴ ይዝላል.

    • @eehanahana5182
      @eehanahana5182 3 роки тому +6

      አይዙን ነፍስቸውን ባፀደገነት ያኑረው

    • @road3941
      @road3941 3 роки тому +2

      Sorry genet

    • @ስዴተኛዋዜዴነኝ
      @ስዴተኛዋዜዴነኝ 2 роки тому +2

      በጣም እዴትዝታ ሁሉም እርሜ ኒኖረው እዴት በታዴልን 😭

    • @tianastyle2139
      @tianastyle2139 2 роки тому +1

      እዉነት ነዉ ያልሸው እህቴ ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው በጣም ልብ ይነካል ። እኛም ኤፍሬም ዘመዳችን እስኪመስለኝ ድረስ 🥰 እናዳምጠው ስለነበር ዛሬም ከወንድሞቼ ጋር እንገባበዛለን በጣም ቤተሰቤን ልጅነቴን ሰፈሬን ካዚንቺስን ያስናፍቅኛል

    • @helenarega1928
      @helenarega1928 2 роки тому +1

      I fill you 😔

  • @kdkiya7422
    @kdkiya7422 3 роки тому +30

    ፈቅርም ዘፈንም ድሮ ቀረ 😍😍😍😍

    • @سميرةاحمد-ق9س
      @سميرةاحمد-ق9س 3 роки тому +1

      እዉናት ብላሸል😥

    • @KedirMurad
      @KedirMurad 2 місяці тому

      አዬ ወዳጅ ድሮ ነበር ግን ኤፋ ዛሬም ነገም እንዲው ይዝፈንልን❤😊

  • @alemuworkie1066
    @alemuworkie1066 Рік тому +18

    መቸም የማይጠገብ ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ ኤፍሬም ታምሩ

  • @assefakessito7436
    @assefakessito7436 3 роки тому +12

    የታናሽ ወንድሜ ታምሩን ልጅ ኤፍሬም ብዬ ሰይሜአለሁ። ኤፍሬምን መውደዴን ለመግለጽ ነው።

  • @esayasbahiru1675
    @esayasbahiru1675 3 роки тому +72

    ዲስ ላይክ እምታደርጉ መንጋ ምቀኛ ምንም እንከን እማይወጣልክ የማትሰለቸው ኤፍ 😘🥰

  • @tube1493
    @tube1493 2 роки тому +11

    ዘመን አይሽሬው ኤፍሬም ታምሩ ለኔ ከዘፋኞች ሁሉ ትለይብኛለህ ዘፈኖችህ ጥንቅቅ ያሉ ፣ አዝናኝ እና በትዝታ ሩቅ የሚያስጉዙ ናቸው ረዥም እድሜ ለኤፍሬም፡፡

  • @የወሎዋቆንጆ-ቨ2ረ
    @የወሎዋቆንጆ-ቨ2ረ 3 роки тому +20

    ድምፅ ብሎ ዝም ነው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @mayema3846
    @mayema3846 3 роки тому +52

    ጎዳናው ትዝታ ወሰደኝ 40 አመት ወደኋላ ሰው የነበርን ጊዜ ወርቃማው ዘመን ከነ ችግሩ ❤

    • @zeritessema9182
      @zeritessema9182 4 місяці тому +1

      My Father use to sing for my mom I miss them a lot they are not alive

    • @YordanosAsefa-h7p
      @YordanosAsefa-h7p 2 місяці тому

      ከነችግሩ የድሮ ፍቅር ለዛው ድሮ ቀረ

  • @estifanosghebrezghi3526
    @estifanosghebrezghi3526 4 роки тому +28

    226dislike bulewa I am from 🇪🇷 but. I give like 226000.i remember I was 10 grade 1984...

  • @SolomonAyeleLegese-
    @SolomonAyeleLegese- 2 місяці тому +9

    አፋን ኦሮሞ ተናጋሪ ነኝ ነገር ግን የአማርኛ ዘፈኖች እጅግ ያረኩኛል።

  • @BerisoGetachew-ks1ce
    @BerisoGetachew-ks1ce Рік тому +6

    ሁሌ ኤፍያ ሙዝቃን ስሳማ ስሜት ያታለዬ ነዉ 1000%ኑርልን ጀግና ወንድም❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤ስዎድክ ከልቤ📲📞💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @maza9510
    @maza9510 4 роки тому +48

    I am from Eritrea. Sweet songs Efrem yene Feker🌹🌹🌹

    • @henokdebessai5702
      @henokdebessai5702 4 роки тому +3

      Thanks Bro We Are Brothers

    • @genetasefa5303
      @genetasefa5303 3 роки тому +2

      A lot of Eritreans have a good test on everything pretty much. I am Ethiopian have quite a few Eritrean friends.

    • @peace4all178
      @peace4all178 3 роки тому

      We love our Eritrean brothers and sisters.

    • @davidharcot220
      @davidharcot220 3 роки тому

      @@genetasefa5303 አንሺ ምኝ ገነት ምንድነው ልዩነታቸው ኢትዬጵያውያንና ኤሬትራውያን?በሽተኛ ፖለቲካ ነው

  • @tibebugashaw1475
    @tibebugashaw1475 3 роки тому +15

    ግጥምና ዜማ የሰጡት ደራሲዎች አበበ መለሰ :እና ይልማ ገብረአብ የመሰከሩለት ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @LakewWmariam-xu6wf
    @LakewWmariam-xu6wf Рік тому +9

    በቃ ዘፈነ ኤፍሬም ሙዚቃ ከዚህ በኻላ ቢቀርስ አቦ እድሜ ይስጥህ

  • @abdellayeshane989
    @abdellayeshane989 2 місяці тому +6

    ኤፍሬም ሲዘፍን እኔንም የማላወቀው ነገር < ዝም ብሎ ይጨንቀኛል>

  • @bettysheger976
    @bettysheger976 2 роки тому +11

    ኤፍሬም ታምሩ My Hero ጊዜ የማይሽረው ❤❤❤

  • @walt428
    @walt428 2 місяці тому +1

    ውዱ ጎጄ ኤፍሬም ታምሩ ዘፈኖችህን መስማት ከጀመርኩ ሳልዘጋው ሌቱ ነግቶ ጠዋቱም ይረፍዳል ።ለአማራ ህዝብ ሌጀንዳችን ነህ ። የአማራ እናቶች መሀፀናችሁ ይለምልም ኤፍ ወለጋ ቢወለድ ልናጣው ሁላ እንችል ነበር 😢 ለማንኛውም በዘረኝነት ታምሜአለሁ ዘረኝነትን ያስተማራችሁኝ ሁሌም ቁስላችሁ በልቤ ነው።

    • @walt428
      @walt428 2 місяці тому

      😢😢😢😢11/7/2024

  • @maza9510
    @maza9510 4 роки тому +83

    Am from Eritrea 🇪🇷.Efrem is one the best Ethiopian singer.❤️❤️

    • @ameenthopi2731
      @ameenthopi2731 4 роки тому +1

      Kamilaha wedi ertira 💚💛❤️

    • @HASSEN964
      @HASSEN964 3 роки тому

      Yes yes yes indeed I love Efrem

    • @ygttv557
      @ygttv557 3 роки тому

      neyney modedey me too

    • @jemalseid3869
      @jemalseid3869 3 роки тому

      @@HASSEN964 አዳናቂህ ነኚ በርታ እድሜና ጤነ ይሰጥ የልጂነቴን ተመልሸ የምሳታ

    • @peace4all178
      @peace4all178 3 роки тому

      We love our Eritrean brothers and sisters.

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 роки тому +2

    Légende wow piassa 4 kilo , Meanharia , kasancise , wabie sheblay ,gieonn, Haramebie, Extra Extra Extra therie was love in The Middle off A A what a wonderfull Time !!!🤔🥰😘💕💕💕!

  • @abedudetamo5259
    @abedudetamo5259 8 місяців тому +20

    አፍዬ እድሜህን ያርዝምልኝ
    ብሰመዉ ብሰመዉ ብሰመዉ መቼም የማይሰለቹኝ ድምፅህና ግጥሞችህ
    የእትዮጲየ እንቁ

    • @meskeremsaunier4216
      @meskeremsaunier4216 2 місяці тому +1

      So True un demodable 4 100... years il existe generations et generations Ephereme Tamerue

  • @ethiopia38
    @ethiopia38 3 роки тому +29

    ኤፍሬምዬ የኔ የልጅነቴ የቤተሰባችን ትዝታ ልጅነቴ በስመአብ.......የምንጊዜም ምርጥም

  • @mekonenyeshewalul5699
    @mekonenyeshewalul5699 Рік тому +9

    የኤፊሬም ዘፈን የቀድሞዎቹ ዘመን ተሻጋሪ ናቸው የወጣትነት ግዜዬን በትዝታ ወሰደኝ

  • @asefaalemu5727
    @asefaalemu5727 3 роки тому +38

    አስካሁን ከነበሩትም ወደፊት ከሚመጡትም ሆነ ኤፊን የሚሆን የለም ይለያል እሱ

  • @meroneshate7897
    @meroneshate7897 2 роки тому +10

    ዘመንማይሽረው ምርጥዘፍኝ ከምንምየፀዳ የዘፈን ንጉስ ኤፍሬም ።

  • @fightforyourfreedom5657
    @fightforyourfreedom5657 3 роки тому +65

    i am from Eritrea Asmara, i dont speak & understand amharic. but that voice makes me as melting a candle. The one legend of our habesha, love you.

    • @estifanoswubneh4459
      @estifanoswubneh4459 3 роки тому +1

      Qqq

    • @aldandabedaba4867
      @aldandabedaba4867 3 роки тому +5

      🇪🇹❤Eritrea love you

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 3 роки тому +1

      Don’t worry as much as you understand it enjoy it. Otherwise, Ephrem lyrics are only understood by very good Amharic speakers only.

    • @marcyethio6031
      @marcyethio6031 2 роки тому +1

      Then learn Amharic it will help you a lot.

  • @davidharcot220
    @davidharcot220 3 роки тому +20

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ለአማርኛ ዘፈን በተለይ ከሮሃ ጋር የተዘፈነ ሙዚቃ ሁሉ ገዳየ ነው። የትግርኛ ቡዙም አለሰማም የሚጥመኝ የዱሮው አማርኛ ያሳደገኝን ነው። አዲሱ የአማርኛ ይሁን የትግርኛ እስከ መውጣቱም አላውቅም ምንም ጣእም ይሁን ለዛ የለውም

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 Місяць тому

      My friend it's okay the feeling U have i's very natural, So enjoy it !!!

    • @davidharcot220
      @davidharcot220 Місяць тому

      @@mulatuayele5168 የዛሬ 3 አመት የጻፍኩት ነውና መኖር ጥሩ ነው ይሄው ለመልስ በቃን😭😭😭😭😭

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 22 дні тому +1

    Woele be Godanawou Nafekiebegne Hodea Adbaroume keghenegwoew ...Degmo Jemergene ‼️🛖🏚🌅🏇🏇🏇🏂⛷️🏇🏄‍♂️🏊‍♂️🏄⛹️🚴‍♂️🤸🏇🏇🏇

  • @mengistuyetbarek5070
    @mengistuyetbarek5070 4 роки тому +34

    የኤፍሬም ዘፈን ሳዳምጥ ስሜት ሁሉ ይደበላልቅብኛል፣ አብረንውኝ የሚያዳምጡ ጓደኞቸ፣ በህይወት ያሉትም የሌሉትም ፣በተለይ ቅዳሜ ና እሁድ ፣በተለይ በህይወት የሌለው አብሮአደግ ጓደኛየ ፣የነበረን ተድፋ፣ዛሬ ሁሉም የለም፣ እረ ስንቱን አስሸ እጨርሰዋለሁ፣ ብቻ ብዙ ብዙ ወደኋላ ይመልሰኛል።

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 4 роки тому +1

      በጣም 😭😭😭የልጅነት ትዝታ

    • @selamegebermedhin5994
      @selamegebermedhin5994 3 роки тому +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-xd1dj5dk1u
      @user-xd1dj5dk1u 3 роки тому +1

      በጣም እኔም ብዙ ትዝታወችን ይቀሰቅስብኛል

    • @user-xd1dj5dk1u
      @user-xd1dj5dk1u 3 роки тому +1

      በጣም እኔም ብዙ ትዝታወችን ይቀሰቅስብኛል

    • @ሱሱነኝከሀራ
      @ሱሱነኝከሀራ 3 роки тому +1

      በጣም😥😥😥😥😥

  • @mhaymanot1290
    @mhaymanot1290 4 роки тому +61

    Abet music I love Afrem Tamru wdddddd from Eritrea 🇪🇷.

    • @henokdebessai5702
      @henokdebessai5702 4 роки тому +8

      ኤርትራውያኖችን ስኖዳችሁ እኛ ኢትዮጵያኖች ውድ ስታደርጉን እናንተ ኤርትራውያን love You So Mach Dear We Are Brothers And Sisters My Big Bro

    • @mahatibrahim1833
      @mahatibrahim1833 3 роки тому +2

      benatachu Ertra Setoch 1Chu Agbuin Fikrachu Beretabin ere wwwww Love My Sekend Country Is Ertra Love

    • @peace4all178
      @peace4all178 3 роки тому +2

      We love our Eritrean brothers and sisters.

  • @learnershub5488
    @learnershub5488 2 роки тому +7

    እግዚአብሔርም እንዲህ አለ ሰዎች ከ የቀን የ ህይወት ውጣመውረዳቸው ያርፉና ይዝናኑም ዘንድ ከ መካከላቸው ሙዚቀኞችን እንፍጠር አለ።
    እነሆም ኤፍሬምን ፈጠረ።
    ይሄም መልካም እደሆነ አዬ ከዛም ጂጂን ጨመረልን።

  • @fresenaytrading8178
    @fresenaytrading8178 Рік тому +9

    ኤፊ እኛ ኢትዮጵያውያን ያለ ልዩነት በፍጹም ልባችን እናከብርሃለን እንወድሃለን ..........

  • @goitomandebirhan3064
    @goitomandebirhan3064 3 роки тому +13

    I'm from eritrea 🇪🇷 I listen 🎶 but you are doing it right now so much better listen satr songr Africans 👌 keep it up E T

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 4 роки тому +37

    ኣንቺ ካልመሰለሽ ይቅር ምናባቱ፡ የዛሬ ሃያ ምናምን ኣመት 5ኛ ክፍል ተማሪ ልጅነቴ........................... ሻብያ ና ወያኔ የእጃችሁን ይስጣቹ ያንን ጣፋጭ ልጅነታችንን በተናቹት።

    • @kalkidanmuhaba8124
      @kalkidanmuhaba8124 3 роки тому +2

      ወያኔ የ ጁአን አጊንታለች ሻብያ ይቀራል እሱም በቅርቡ ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጠዋል መጪው ትውልድ በሰላም ይኖራል ብዬ አስባለው ሴራ ተንኮል የ ስልጣን ጥም ህዝባችንን ጨረሰ ኡኡኡኡኡ አሁንስ በዛ በ ትግራይ ስደተኞች ካንብ ከ 300በላይ ስዱተኞችን በ ኤርትራ ወታደሮች አስጨፍጭፈው ወያኔ ጨፈጨፈች አሉን አረ አይነጋም ወይይይ አረ አይኔ መቼ ነው ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ፈጣሪ የሚጎበኛቸው እኔስ አልቻልኩም በሽተኛ ልሆን ነው በሰው ሀገር

    • @eritrealove7981
      @eritrealove7981 3 роки тому +5

      @@kalkidanmuhaba8124 እግዚኣብሄር ቢዘገይም መልስ አለው። እነዚ ወያኔ፡ ኢሳያስ አረመኔ እና ትንሹ ዲክታተር ውሸታም አብይ ሲጠፉ ያኔ እንደልጅነታችን ሰላም ይሰማን ይሆናል።

    • @billilittleprinces29
      @billilittleprinces29 3 роки тому

      @@kalkidanmuhaba8124 # ahya na agame besmesb bilachu kenorachu yehew ye shabya lijoch aninekachum, egnan lemwrer kemetachu gin angetachu mekret new, be Eritrea keld yelem

    • @billilittleprinces29
      @billilittleprinces29 3 роки тому

      @@eritrealove7981 # ye ahya lij min new mot nafkehal ende abatih dfin linargih ye shaebya lijoch. Bidatam

    • @billilittleprinces29
      @billilittleprinces29 3 роки тому

      Shabya yemitela gedel yigba......Eritrea yemineka ytefal. Be Eritrea keld yelemna.

  • @godadawmelkie4809
    @godadawmelkie4809 4 роки тому +13

    አፍሪም ታምሩ በጣም ተወዳጅ ነው ጦላይ ማሰልጠኛ ጣቢያን ያስታውሰኛል ። ቅዳሚና እሁድ ዘፈኑ ይለቀቅ ነበር ።

    • @highland2486
      @highland2486 2 роки тому +1

      ዋዮን ሰላም በልልኝ

  • @shegera1183
    @shegera1183 3 роки тому +8

    የልጅነት ትዝታ የቤቴ የሰፈር የቤተሰብ በተለይ የናቴ
    ትዝታ አላእ ይራእማት በጣም ትወደዉ ነበር እሰቲ ክፈቱት ያን የተረጋጋ ድምዸ መረዋ እናመሰግናለን

  • @NebiatHaileslassieNigissie
    @NebiatHaileslassieNigissie 5 місяців тому +12

    ውድድድ ኤፍዬ የኔ ምርጥ

  • @መታገስዋጋአለውመንቢ

    ትዝታ ይዞኝ ሀገሬ ገባ ኤፍሬም አድናቂህ ነኝ በሙዚቃወችህ ሁሉ በሀሳብ እልምም ብዬ የናፈቀኝ ሰው ጋር ሁሉ ደርሶ ዞሮ ዞሮ ይመለሳል 💘💔❤️❣️🙏

  • @tedroshaile5279
    @tedroshaile5279 Рік тому +8

    Great singer E. Teamru ! While I am listening now , it sends me back to 90’s , where some one can enjoy his music easly on the streets of Dec. Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷.
    Stay blessed Efi !

  • @biruktamrat7139
    @biruktamrat7139 4 роки тому +55

    ቢሰሙት የማይሰለች ኤፊ

  • @Teddylove2004
    @Teddylove2004 3 роки тому +15

    Anyone listening to this in 2021?😍

    • @destinyfoods1329
      @destinyfoods1329 2 роки тому +1

      I'm listening to it on 2022
      Still crying with emotion..
      Imagine im 47

  • @ahmaedmahammed6051
    @ahmaedmahammed6051 4 роки тому +27

    ወይኔ ስደት ይብላኝልህ በናፍቆት በትዝታ ልሞት ነው ድረሱልኝ ያገሬ ልጆች

  • @alfoaychewalfo4299
    @alfoaychewalfo4299 3 роки тому +15

    በጣም ከባድ ሰው የሁሌም ዘመናችን ክስት ነህ ❤

  • @honestmama2687
    @honestmama2687 Рік тому +34

    To be honest Amhara people means just love love ❤️🇪🇷

  • @DaywithHabu5258
    @DaywithHabu5258 3 роки тому +12

    My Efrem forever your fan from Eritrea ❤️🎶🇪🇷Love you king 🤴

  • @Jemal-yl3xr
    @Jemal-yl3xr 11 місяців тому +19

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን የኤፍሬም ታምሩ ዘፈኖች መስማት ከልጅነቴ ጀምሮ የማይሰለቸኝ ምርጥ ዘፈኖች ናቸው እድሜ ይስጠህ ፈጣሪ

  • @samig1932
    @samig1932 3 роки тому +22

    I grow up by efrem music in Asmara his song still famous in Eritrea even this day

    • @yoditmekonen3600
      @yoditmekonen3600 3 роки тому +1

      Me too.father yizkereni..

    • @ኤርትራዊእዩስመይ
      @ኤርትራዊእዩስመይ 3 роки тому +1

      ወላ ኣነ ኽገርመካ ወላ ትርጉም ይርደኣኒ ኣብዘይ ነበረ ብቁልዕነተይ ኣትሒዘ ብጣዕሚ ናይ ኤፍሬም ደርፍታት ደስ ክብለኒ መዓት እዩ ነይሩ ክሳብ ሕጂ።

    • @natalierose7628
      @natalierose7628 3 роки тому

      @@ኤርትራዊእዩስመይ what about ME? YACOB HAILE maitemenai.804

  • @nasab3355
    @nasab3355 4 роки тому +17

    ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ !
    ኤፍሬም ታምሩ ስወደው

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ

    ወር ቃማው ጊዜ ትዝ ይለኞል

  • @NafeeKonfata
    @NafeeKonfata 3 роки тому +112

    Am from Eritrea 🇪🇷 and am listing to Eframe since long time ago & I feel joy even I don't know Amharic but his voice & the music 🎶 is very fantastic long life E. Tamru

    • @mameshewandagn6884
      @mameshewandagn6884 3 роки тому +2

      ዐመከወሸሰወኸፀኸዐበዐበዘበዐዐበበዐ

    • @tesfuhabtemariam554
      @tesfuhabtemariam554 3 роки тому +2

      @@mameshewandagn6884 h v v cብኡጭ g b v vx

    • @tesfuhabtemariam554
      @tesfuhabtemariam554 3 роки тому +3

      G vcv

    • @خليلفرج-د6ق
      @خليلفرج-د6ق 3 роки тому

      @@tesfuhabtemariam554 ፥፥፥፳፳~ """"""🚲🚲🚲🚲🚵🚵🚵🚵🚵🚆🚆🚆🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵🚵😤😤😤😤😖😤😞😞😞😏😏😏😞😞😏😏😓😓😓😞😓😂😍💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤

    • @NafeeKonfata
      @NafeeKonfata 3 роки тому +3

      @@wondante who is esu?
      When we elect him you can talk, and but here we are talking about music 🎶 not polotics.

  • @የኩታበሯነኝመዲ
    @የኩታበሯነኝመዲ 4 роки тому +18

    ስወዲህህ ከኢትዮጲያ አርቲስቶች ኤፍሬምና ቴዲ 💋💋💋💋💋💋❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለዘላለም ኑሩ ምርጥ ብርቅየ ልጆች

  • @tumotage-pg1we
    @tumotage-pg1we 6 місяців тому +1

    እኔ ግን ጴንጤ ነኝ ግን የዚህን ሰውዮ ሙዚቃ 1989 ዓ • ም ትንሽዬ ሬዲዮ በቤታችን ስለነበራ ማለዳ 2:00 ሰዓት ለይ ፋና ብሮድካስቲንግ ለይ ስጋብዙት ቡናው ይቅርና እሱን ስሰማ ነበር የምገርመኝ የልቡን ብቻ ነው የምወገው ።

  • @efremamine131
    @efremamine131 2 роки тому +13

    I am Eritrean and I admire Ephrem Tamru.🥰🥰

  • @mulugetawoldu1679
    @mulugetawoldu1679 4 роки тому +13

    ለደስታዬም ለሐዘኔም የኤፍሬም ዘፈን ይመቸኛል ማን እንደ ኤፍሬም !!

  • @cameranguytrang.sieunho
    @cameranguytrang.sieunho 4 роки тому +46

    ስወድሕ በብዙ !
    ኑርልን ኤፍሬም ❤️

  • @mussiemezengie2703
    @mussiemezengie2703 10 місяців тому +9

    I am Eritrean but I realy love Efrem tamru song

  • @takeleabera8598
    @takeleabera8598 2 роки тому +7

    ኤፍሬም ሁሌም ምርጫዬ ነው
    ያደኩበት ሙዚቃ !

  • @henoklema2424
    @henoklema2424 2 місяці тому +4

    እጅግ በጣም ከምወደዉ ዘፋኞች አንዱ እና ያለፈውን ጊዜያት በትዝታ እንዳስበው ያደርገኛል 😊

  • @habtomtewelde403
    @habtomtewelde403 3 роки тому +8

    ኤፍሬም ዘፈኖች የኣእምሮ መድሃኒት ናቸው በእውነት እናከብራሃን እንወድሃለን እድሜና ጤና ላንተ ይሁን ።

  • @Saraordofaabera
    @Saraordofaabera 2 роки тому +6

    ኤፊዬ የልጅነቴን ቦይ ፊሬድ ሁለም ባንተ ዘፈን ነው የማስታውሰው ነብሱ ይማር ወደ ማይቀርቤት እዶዋል😭

  • @ashenafiatomsc.seyoumgizaw9855
    @ashenafiatomsc.seyoumgizaw9855 4 роки тому +5

    ከበፊት አሸናፊ አቶ ኤም. ኤሥ. ሢኢ. አሸነናፊ ሥዩም ግዛው 🎸 🎸🎸 🎸🎸💖💖💖💖💖 🙏🙏🙏🙏🙏 💕💕💕💕💕 🥰😍😘🤩😃 💋💋💋💋💋💋 ወዘተ, ... 👆🕺🏻👌፩._
    ኤፍሬም ታምሩ - ምርጥ ዘፈኖች ስብስብ !!!!! !!!!! !!!!“

  • @alumare5922
    @alumare5922 3 роки тому +81

    Listened it today with tears reminded me my mom as he is one of her favourite singer! Lots of love From Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @peace4all178
      @peace4all178 3 роки тому +6

      Love from Ethiopia. Keep praying. We love our Eritrean brothers and sisters.

    • @Abel-q2g
      @Abel-q2g 3 роки тому +6

      Wow, my Mom also was from Eritrea but came to Addis when she was 7 and she love his music so much. I remember in 1996 she ask my sis to send me Efrem CD ufff alot of memories but i lost most of my family members and i am always sad. I wish we can get back those day again but it's impossible😥

    • @Abel-q2g
      @Abel-q2g 3 роки тому +2

      The same her i left only with tears😥😥😥

    • @ALSR-channel
      @ALSR-channel 3 роки тому

      @@Abel-q2g sad

    • @Abel-q2g
      @Abel-q2g 3 роки тому

      @@ALSR-channel 🤗

  • @tarikuwoldemichael3015
    @tarikuwoldemichael3015 4 роки тому +17

    የኤፍሬም ሙዚቆች መሬት ጠብ አንዷ አትልም፡ መስማት ጨርሶ አይሰለችኝም። ከሚስት ጋር ጣፋጭ፡ I had great time. The best one. Still is.

  • @mohammadahmad8730
    @mohammadahmad8730 2 роки тому +1

    ኤፍየ በሂወቴ የማረሳው የምጀመሪያ ፍቅር በያዘኝ ግዜ ፀጉሬን እየተከረከምኩ እንባወቼ በጉጮወቼ ሲወርዱ ሳሪስ ፀጉር ቤት ቦጌ ይባላል ካሴቱን አውጥቶ ሰጠኝ ዋው ትዝታ ኤፍየ ፍቅር ነህ።

  • @አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና

    ብስማህ ብሰማህ የማልጠግብ የኔ ኤፍሬም ትለያህ የኔ የጊዮን አማራ

  • @abdusiad8729
    @abdusiad8729 3 роки тому +7

    Yai ephrem music batam good 👍👍👍🇪🇷🇪🇷

  • @mesmakmedia
    @mesmakmedia 8 місяців тому +6

    ምርጥ ዘፈኖች ኤፍሬም ክብር ይገባዋል❤❤

  • @ጌች-ፀ3ፀ
    @ጌች-ፀ3ፀ 3 роки тому +8

    ዛሬም 2014 ላይ የኤፍሬም ሙዚቃ አድስ ነው ለኔ ዘመን ተሻጋሪ ኤፍሬም ታምሩ የዘፋኝ ኩሩ

  • @HG-qf6bb
    @HG-qf6bb 3 роки тому +74

    Best singer from the horn Africa 🌍 Efrem Tamru we all Eritreans love him so much .Love you my Ethiopians One love and one Heart ❤.

  • @FgKl-r5e
    @FgKl-r5e Місяць тому +1

    Energy demo mejemeriya. Yafekrkut ertraw new seada Abdela mahmud

  • @enismossaloni9589
    @enismossaloni9589 2 роки тому +7

    I can't sleep if i start listening efi songs at night love u 🇪🇹 from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @hanaayano488
      @hanaayano488 2 роки тому

      Just like me i love Ephrem🎷🎸❤

    • @AlternativeMedia05
      @AlternativeMedia05 2 роки тому

      You're from Ethiopia. Eritrea is just one of the territories of Ethiopia

    • @amanoneloves2506
      @amanoneloves2506 Рік тому

      @@AlternativeMedia05 shatup dumass we dont care about fake ethopia we are for ever the great eritrea Bahre Negestat only we respected who respact us fnita!!

  • @tameratgebermariam2351
    @tameratgebermariam2351 4 роки тому +10

    Wow nice 👌 best song Ethiopia

  • @fkrtefkrte7460
    @fkrtefkrte7460 3 роки тому +5

    ኤፍሬም ታምሩ ሲባል ወድሜ እየመስለኝ ድሮ ልጅ እያለው በመንገድም ሳልፍ የኤፍሬምን ዘፈን ስሰማ ለስው ሁሉ ወድሜ ነው እል ነበር ፍቅርተ ታምሩ ኤፍሬም ታምሩ ውይ ልጅነቴ

    • @محمداحمد-ص3ف2غ
      @محمداحمد-ص3ف2غ 3 роки тому

      Afer Afer Afer Afer Afer Afer Afer Afer 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 4 роки тому +5

    ኤፍሬምዬ ባተ ምየማላስታውሰው ነገር አለ ልጅነቴን ከልጅነት እስካሁን ድረስ የምወደው ለመርሳት የተቸከርኩትን ጓደኛሔን በጣም የናፈቁኝን ቤተሰቦቼን

  • @bezubb3137
    @bezubb3137 3 роки тому +6

    ኤፍሬም የድሮ ትዝታ የሚቀሰቅስ ዘፈንክ እድሜና ጤናህን ተመኘንልህ ከነቤተሰቤ

  • @sarasarita835
    @sarasarita835 3 роки тому +6

    ኤፎ ስሰማህ ዉስጥ ይታደሳል ከሁሉም ዘፋኞች የሚለይህ ዉጠህ ነው የምታወጢቸው ቃላቶቹን

  • @RESHADREDWAN
    @RESHADREDWAN 4 місяці тому +7

    የጎጃም አንደኛ ኤፍሬም

  • @mikyaslegessa856
    @mikyaslegessa856 Рік тому +3

    ለኔ ምርጥ ዘፋኝ ኤፋሪም ቴድሮስ ታደስ እና ጂጂ ለኔ የምንም ጊዜ አንድኛ ናቸዉ

  • @abelniguse4809
    @abelniguse4809 2 роки тому +4

    ኤፍሬምን እኔ ብቻ ምወደው ይመስለኝ ነበር😍

  • @amanmebrahtu8103
    @amanmebrahtu8103 3 роки тому +27

    I'm frm Eritrea you know what guys we Eritreans we don't speak and listen amahric but frm all ethio artists the most lovable singer is efrem tamaru coz of his melody and his bloody hot vocal this guy is the best ethio singer in our country till now......love you efrema

    • @billilittleprinces29
      @billilittleprinces29 3 роки тому

      Eko kith bitisetew min ymeslehal ?

    • @qtrqtr2499
      @qtrqtr2499 2 роки тому

      እኔራሱ በጣም ነው የምወደው 🥰

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 6 місяців тому

      His Amharic lyrics is very difficult to grasp the meaning unless people who speak the language properly.

  • @tarikuallo6819
    @tarikuallo6819 2 роки тому +4

    ይህ ዘፍን ከአገር ስጠፋ ታክሲ ውስጥ እስማው ነበር
    ትዝታ እለኝ ok thanks