ፍፁም አስፋው : የሕይወቴ ትልቁ ስህተት ፋና ቲቪ መሄዴ ነው | Fitsum Asfaw

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 46

  • @oboo8221
    @oboo8221 2 роки тому +13

    ዳዊት ተስፋዬ ጎበዝ ቃለመጠይቅ አድራጊ ነህ። ይህንና ሌሎች ፕሮግራሞችህን አይቻለሁ። ከደረጄ ኃይሌ እና ከመአዛ(ሸገር) አስከትዬ የማይህ ምርጥ ብቃት ያለህ ሆኖ አግኝቼሃለው። በርታ!!
    የጠላ ጣሳው ጥሩ ሆኖ የጠላ ዋናው ኮዳ የውሃ መያዣ ላስቲኩ መሆኑ አልተመቸኝም። በሌላ ዕቃ ብትቀይረው።

  • @soccerandentertainment4944
    @soccerandentertainment4944 2 роки тому +10

    ምርጥ ፕሮግራም የድምፅ ጥራት ምርጥ ጥያቄ አቀራረቡ ልዬ ተመችቶኛል

  • @amansew
    @amansew 2 роки тому +23

    (ደጃፍ) ግሩም ስያሜ እና ማብራሪያ በጣም አሪፍ ቆይታ። ሚዲያውን በባለሙያ ሳይሆን በካድሬ ሞሉት ምን ይደረግ። ባለህበት ሰላም ሁን ፍፅዬ።

  • @semaytub2388
    @semaytub2388 2 роки тому +1

    ጥያቅህ እና አጠያየቅህ ግሩም ነው። የፍፁምም ምላሽ እንዲሁ። ጥሩ ቆይታ🙏

  • @israelwakuma771
    @israelwakuma771 Рік тому +1

    sra fet aregegn yihe show eko i can't stop staring at my screen. as soon as I start watching it after 2 hrs am still there

  • @Henok369
    @Henok369 2 роки тому +5

    በጣም ጉሩም ወግ ነው።
    ሰውመሆን ጋብዛቹ ስለ ስኔማ ብታውሩ ደስ ይለኛል?

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 2 роки тому

    ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በርታ ወንድሜ ጊዜው የአውሎ ነፋስን የሚበልጥ የግፊያ ዘመን ጊዜ ነው ያደግሞ ያበረታል 🙏🏼

  • @asegahegnenegussie1420
    @asegahegnenegussie1420 2 дні тому

    በመጀመሪያ ሠላም ጤና ላንተ ዳዊት እኔ አንተን ሳደምጥ ቴዲ /Reyot/ ነው የምትመሳለኝ ለምን ተዘጋጀተህ ነው የምትመጣው በርታ ወደዛሬው እንግዳ ስመጣ እኔ ሁሌ የሚገርመኝ ነገር ግዴታ ነው እንዴ አሜሪካ መኖር በቤተሰብ በልጆች አሳቦ እያማረሩ መኖር ነው ወይስ ለሚዲዬ ተብሎ የሚወራ ነገር ነው ኢትዮጵያን ከወደዱ ከነችግሩ ነው ወዳጄ

  • @ElsaStore
    @ElsaStore 4 місяці тому

    Yene weddi fitsum asfaw si wodik wademe

  • @ethiogebeya
    @ethiogebeya 2 роки тому +1

    This is the best podcast I ever watched. Very entertaining.

  • @abelalmaz-7882
    @abelalmaz-7882 Рік тому

    ትንሽ እንኳን ክብር ካለህ ዴቭ በናትህ ፕሮግራሙን ቀጥለዉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @rahulluhar2869
    @rahulluhar2869 2 роки тому

    ሀሪፍ አቀራረብ
    ዴቭ💚💛❤🙏

  • @endupa
    @endupa 2 роки тому

    ደስ የሚል ለዛ ያለው ቃለ መጠይቅ ነው ግፋበት

  • @Antenehb44
    @Antenehb44 2 роки тому +1

    ደረጀ ሀይሌ በዚህ ልጅ እያየን ነው።በርታ

  • @YE.Sheger_Lijoch
    @YE.Sheger_Lijoch 2 роки тому

    ፍፄ ሀርድ ወርከርና ለብዙዎቻችን አርአያ የሆነ ጀግና ሰው ቢሆንም ከሰራሃቸው በሙሉ ያልጣመኝ ይሄ ሾ ነው ደግሞ በተቃራኒው ብዙ የታየው ይሄ ነው ዘይገረም ይልሃል🙄

  • @unicornchannel7468
    @unicornchannel7468 2 роки тому +3

    Fitse you are right family is first. Your kids will grow and go to school soon and u will have more time to do ur dream work. Spend ur quality time with your lovely family.

  • @ጽጌሬዳቻናል
    @ጽጌሬዳቻናል 2 роки тому

    ፍፄ ጌታ ይባርክህ

  • @mulualemmulualem6710
    @mulualemmulualem6710 4 місяці тому

    I have been in ATL since 2004. I did not get the chance to see Ethiopian Theater. Waiting on you!

  • @markkhenok8526
    @markkhenok8526 2 роки тому +2

    አሪፍ podcast ነው... ታምኔል ፎቶ የአዘጋጁ Effect ባይኖረው የተሻለ ነው።

  • @dawitzewge
    @dawitzewge 2 роки тому

    Great setup , great questions , nice gusts !! keep the good job.

  • @amanuelgebrezgiabiher1525
    @amanuelgebrezgiabiher1525 6 місяців тому

    እኔም ገና አሁን ተጫንኩት ደውሉን በርቱልን

  • @wendwesen1
    @wendwesen1 2 роки тому +1

    Loved it. Thank you 🙏. Keep going brother. I love to work with Fitse.

  • @haylemickayel7005
    @haylemickayel7005 2 роки тому

    መልካም ጉዞ ፈጣሪ ሰላም ይመልስህ

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe 2 роки тому

    ምርጥዬ 💚💛❤️

  • @nuredinnesro9166
    @nuredinnesro9166 2 роки тому

    A nice start bro!

  • @ethiosamtam
    @ethiosamtam 2 роки тому +1

    Thanks Deva

  • @sofistube3028
    @sofistube3028 2 роки тому +2

    Its very inspiring...i was always waiting for this kind of unique, culture based programs...the studio, every elements create such attractive vibe. I have never watched this kind of programs before in our country. It’s inspiring me so much I always wished to get this kind of shows that I watch on other parts of the world podcasts and so on...Thank you Dawit Keep working more and more

  • @footballhistory2139
    @footballhistory2139 2 роки тому +1

    sewmehonene entebekalene next episodes lay

  • @hopefulness7189
    @hopefulness7189 2 роки тому

    የተሞካከረውን አየን እኮ ግን እንደ ማለዳ ኮከቦች አልሆነም። ተመለስ በለው ዴቭ!

  • @theoneandonly3982
    @theoneandonly3982 2 роки тому

    Melkam menged

  • @hopefulness7189
    @hopefulness7189 2 роки тому

    ደጃፍ ይሻለናል???😍😍😍

  • @ellenshowtadesse6170
    @ellenshowtadesse6170 2 роки тому

    👏👏👏👏dave

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 2 роки тому

    Ntsehena kemeten belay atabzu hakimochem ahun betsersebet tenant lejoch menem aynet bacteria yemkukam alemachew eyedekeme new lemen? Kemeten yalfe tsedet new selzih tenesh kenes adergu eyalu new sibal semeche neber

  • @asresyitayh2477
    @asresyitayh2477 2 роки тому

    Fesuuu kesahh

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 7 місяців тому

    The question i have for the diaspora habesha parents is that, how come the white kids do not get sick when they go to Africa but the habesha kids do? Have you wondered about that ? I have noticed that the Diaspra habesha parents do not let their kids go out and play in the mud outside and get dirty. What they don't realise is that exposing them to their environment helps build the kids immune system. I personally know this habesha mother who wouldn't let her kids go outside . She doesn't even open windows saying ብርድ የመታቸዋል . Her kids are sick all year around and always going to the ER, becuse their mom thinks keeping them locked up without keting them play in the yard keeps them safe, but damaging their health by not keting them play outside as a child. I told the lady that even a doctor told her the same, but she thinks she knows it all and doesn't want to listen to anyone. The kids are still suffering.

  • @OurPastCast
    @OurPastCast 2 роки тому

    የመርቲ ጣሳ ቢሆን አሪፍ ነበር

  • @mahletbekele1967
    @mahletbekele1967 2 роки тому

    studiow yemichenk menfes alew

  • @ማርኮታኬ
    @ማርኮታኬ 2 роки тому

    ድሮስ የአሜሪካን ጃንክ ምግብ ተጠቅጥቆ ያደገ ልጅ Artificial አየር ሲስብ ያደገልጅ የተፈጥሮ አየር እና የተፈጥሮ ምግብ ቶሎ ሊላመድ ፈለክ እንዴ? ምን አሜሪካን የወለድናቸው ልጆች የአላርጂክ መጠራቀሚያ አይደሉ እንዲ ቢያንስ በወር ሁለት ጊዜ ሆስፓታል ሳንወስድ አልፈን እናውቃለን በዛላይ በመድኃኒት አይል አይደል ቆመው የሚኤዱት. ጠዋት እና ማታ አንድ ጊዜ የአላርጂ አንዱ ጊዜ ለእድገት የሚረዳ ምናምን እየተባለ መድኃኒት የሚቅሙት season በተቀያየረ ወቅት ልጆች አይደለም እኛ እራሳችን መከራችንን የምንበላው. በጣም የማይመስል ነገር ነው የተናገርከው. ምናልባት እንዳሰብከው ልትሰራ የፈለከው ነገር አልተሳካልክ ይሆናል. ስንቱ ልጆቹን ቤተሰብ ጋር እያሳደገ እዚህ ስራውን ይሰራ አይደል

  • @abdelfetaahmedin8468
    @abdelfetaahmedin8468 2 роки тому

    👍

  • @michaelsolomon685
    @michaelsolomon685 2 роки тому

    ለኔ ግን ፊልም ተዋናይ ሆነህ መስራትህ ትልቁ ስህተትህ መሆን አለበት ምናልባት ሙያው እውቀቱ ሊኖርህ ይችላል ግን ትወናው ግን ቢቀርብህ ይሻል ነበር

  • @abdalahfardoun9388
    @abdalahfardoun9388 2 роки тому

    Ffixe ezabiher hulgiz kunet gonew

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa3323 2 роки тому

    Shokaka new hazetegaw

  • @yeab5kilo
    @yeab5kilo 2 роки тому

    Konjo

  • @emu3288
    @emu3288 2 роки тому

    Only those ppl who have black clothes will be invited 🤣